Тёмный

😭😭ውደ ቤተሰቧቼ ውንደማቸን  

Sadaየተንቢ
Подписаться 2,9 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Edit with InShot: inshotshare.app

Опубликовано:

 

31 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 430   
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 28 дней назад
አረ ሙስሊሞች ንቁ እኔም ሰለምቴነኝ ግን አላህምዲላህ እድሚ ለስደት ስልኬ ዲኔን አሰውቆኛል።
@asqw6481
@asqw6481 28 дней назад
በርቺ ሁላችንም እህቶችሽ ነን
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 28 дней назад
@@asqw6481 ኢሻአላህ ኑሩልኝ
@Sada-im8fb
@Sada-im8fb 28 дней назад
ማሻአላህ ውዴ
@user-yk4it7hv3k
@user-yk4it7hv3k 27 дней назад
አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ🎉🎉🎉🎉
@nurislam-hf2zq
@nurislam-hf2zq 27 дней назад
@@asqw6481 "ዬኢሳንቁጥርላክልፒ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 27 дней назад
እኛ ሙሲሊሞች ተሰባስበን የሰለምቴዎች መቀበያ ድርጂት መክፈትአለብን 😢የምሬንነው እድዚህ አይነት እህትወንድሜች ወደ እስልምና ሱገቡ ብዙጫና አለባቸው እኛ ከጎናቸው ሆነን ማበረታታት አለብን የትናችሁ ሙሲሊም ሀብታሞች ኡስታዞች እኛም ቅመሞች ሁላችንም ልናስብብት ግድድድድነው
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd 27 дней назад
👍👍👍👍
@firdoushabasha
@firdoushabasha 27 дней назад
እኛ ግሩብ አለን በዋሳብተቀላቀሉ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 27 дней назад
ድርጅት ሳይሆን በጉርፕ ነው ጥሩ ምክኒያቱም ድርጅት ቢከፈት እስላም ጠሌዎች አሉ አገራችን ሁን ብለው አመፅ ሊነሱ ይችላሉ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 27 дней назад
ድርጅት መክፈት ቀርቶ ለግዜው ከጎናችን ቆማቹ ብትበረታቱን ይበቀናል ምክንያቱም ነገሮች በሉበት አይቀጥሉም ቤተሰብም ቢሆን ለግዜው ነው እኛ በቆማችን ከፀናን ይተውናል ፈተና ለተውሰነ ግዜ ነው ልክ ጭለማ ለብረሃን ቦታ እደምለቀው ነው መከራም ለደስታ ቦታውን ይለቀል እስከዛ ግን ከጎናችን ቁሙ ወላህይ ብዙ ሰው አለ በመሰለሙ ብቻ መውደቅያ ያጣ ሜዳ የወደቀ። ኢሻአላህ بعد مع العسر يسرا
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 27 дней назад
@@ZainabZeynu አብሽሪ ውዶቼ
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 27 дней назад
ለካፊሮች ምንም ላላጡ ምትረዱ እህቶች ለዚህ ወንድማችን እርዱት
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 26 дней назад
ትክክክል የኔ ልዩ
@Fafi51296
@Fafi51296 27 дней назад
ኧረ ኢሣ የምር ጎበዝ ነክ በርታ እኔም ሠለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላሕ በዙ መከራ አሣልፊለሑ እሥልምና ከተቀበልኩ በኋላ specially አባቴ እገላታለሑ ብሎ ሠፈር ሰፈር አሥሩጦኛል ። ኢሥላማዊ መፀሀፎች ቀዶብኛል ብቻ ብዙ ነገር አሣልፊለሑ በስተመጨረሻ አባቴ እህት ወንድሞቼ ወደ እሥልምና መጡ አላሕ ያፅናን ለእሥልና ዋጋ ከሚሠጡ ያርገን ። የሥም ሙሥሊም ከመሆን ይጠብቀን ።
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 24 дня назад
ማሻ አላህ አላህ ያጥናችሁ
@user-wh7do2py4u
@user-wh7do2py4u 24 дня назад
ማሻኣለህ ተድለሽ አለህ ያፅንቹሁ
@Aaaa-so5fi
@Aaaa-so5fi 23 дня назад
መሻ አላህ አላህ ያፅናን አሚን ያረብ
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w 23 дня назад
ትክክክልወንዲሜአላህይገዝህይርዳህ
@user-nw2wz7bm5z
@user-nw2wz7bm5z 23 дня назад
Allah yetsnachu
@gryhyy4223
@gryhyy4223 27 дней назад
ዱአ እርጉልኝ እንድሰልም የምፈልገው ወገን እለ ለናንተ የረዳ እንድረዳው
@Sumay-ok8zl
@Sumay-ok8zl 23 дня назад
አላህ ያግራልሽ
@zainbqwer6520
@zainbqwer6520 17 дней назад
መረሀባ ተፈደሊ ያእክቲ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 28 дней назад
ጀግኖች ናችሁ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ኢሳ ወድሜ አብሽር አላህ የወደደውን ይፈትናል
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y 28 дней назад
አሁን አብሽር ትደርሳለህ አሊም ለመሆን። እኔ ወደፊት አሊም መሆን እፈልጋለሁ በአላህ ፍቃድ
@Sada-im8fb
@Sada-im8fb 28 дней назад
ኢንሻአላህ😢😢
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
አላህ ምኞታችሁን ይሙላላችሁ ያሟላልን ለሁላችንም ያረብ
@kadotube9947
@kadotube9947 28 дней назад
አብሽር ወንድማችን አሁንም አረፈድም እርድት ያጀማዓ😢😢😢
@zzaytn4041
@zzaytn4041 17 дней назад
አብሽር ወንድማችን በቻልነው
@rodahty496
@rodahty496 25 дней назад
በትክክል ለሰለምቴወች ግሩብ ተከፍቶ መቁአቃም አለበት እንሻአላ በምንችለው ሁሉ አለን
@ZainabAwal
@ZainabAwal 27 дней назад
ማሻአላህ ምን አለ የወደፊት ባሌ ሰላምቴ ቢሆንልኝ ወላሂ ያአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 27 дней назад
ይሆናል ኢንሻአላህ😊
@HhHh-qj9qs
@HhHh-qj9qs 27 дней назад
ምን ጥቅም አለው እረ ሹክ በይን ጉድ ኢነመል አእማሉ ቢኒያት ኢሳ አላህ ይገዝህ ከዚሊክ ወንድማችን ነቢል አብሽሩ ከጎናችሁ ነው
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 26 дней назад
ለምን ላግባህ ብለሽ እትርጂውም በዛውም ኣሪፍ ኣሳብ ነው
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 26 дней назад
አይ አንቺ ኢሳ እደዛ አይነት ልጅ አይደለም አልሃምዱሊላህ በዘመኑ ወንዶች አትለክዉ ጨዋ ና አሰታዋይ ልጅ ነው ፍቅር በብር አይገዛም ደም እሺ እደዛ የሚሎት ሴቶች አለ በሺ የሚቆጠሩ ሴቶች እሱ ደም ጥቅም እደለም የሚፈልገዉ ሰራቶ መቀየር ነው ግን ለምን ነው የማትቆትን ነገር የሚትወራት​@@user-xi6lc4cb9o
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 26 дней назад
zainab Awal አሏህ ያሳካልሽ ዱአ አድረጉ የሚበጀኝን ይሰጠኝ ብለሽ የኔ ዉዴ
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 28 дней назад
አብሽር ወንድሜ በርታልኝ ከአላህ በታች የቸልነውን ስያይ ሁሌም ደስ ትሉኛለቹ አይዞህ አላህ አለልህ
@Zyban-zx5rf
@Zyban-zx5rf 21 день назад
አቢሺሪ ውዲሚ❤❤❤❤❤
@RukyaDawud-ii7zf
@RukyaDawud-ii7zf 23 дня назад
ሡብሀንአሏህ💔💔💔💔💔💔💔ያአሏህ ልቤን እማፀዳበትን ስበብአምጣልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔የኔውድም አተኮአሏህ ወዶህነው ጥፍጥናውን ያሳወቀህ አብሽር❤❤❤
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y 28 дней назад
ሸአዳ አስዛችሁ ዝም አትበል ተሎ ቁረአን ሀዲስ አስተምራቸው ።
@wertywerty8836
@wertywerty8836 18 дней назад
አብሽር ወንድሜ አላህ ያሰብከውን ያሳካል ሃቢቢ አብሽር ከጎንህ ንኝ ኢንሻ አላህ አላህ ከተመኝኸው በላይ ያሳካልህ ያላህ ያፅናህ
@EthiosalemChannel
@EthiosalemChannel 28 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳው
@user-mf2km2hh8q
@user-mf2km2hh8q 18 дней назад
ማሻአላምሻአላ❤❤❤❤❤ወድሞቸች፤አብሽሩላከይርነውበርቱልን✅✅✅✅✅👌💯💯💯💯🕋🕌
@Hani-cm9nt
@Hani-cm9nt 28 дней назад
ማሻላህ❤አላህያግራን ሠላምይብዛ ሠአድ❤ በርችልኝ አሪፍ አስተማሪነው❤❤❤
@user-po5vy8be7p
@user-po5vy8be7p 20 дней назад
ማሻአላህ አላህያጠክረን ሰለምቴ እህትወድሞቻችን አላህያጠክራቹሁ
@Rukyaawasse
@Rukyaawasse 9 дней назад
ኢሽአላህ ወድማችን ሁሉም ለቨይር ነው
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r 28 дней назад
አብሽር ወንድማችን ሁሉም ለኸይር
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 27 дней назад
አላህ ይጨምርልህ አዎ ሰለምቲዎች እንቸገራለን 😭😭😭😭 ግን ሰወቹን ሳይሆን የምናየው ሀይማኖቱን ነው የ ምናየው ያተ ይለያል አላህ መርቶህ ነው ።ወላሂ ለአዚም አላህ ያግራልን ያረብ ያረብ ያረብ 😭😭
@Sada-im8fb
@Sada-im8fb 27 дней назад
ልክ ነሽ ማሻአላህ
@tube1594
@tube1594 28 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት አህለን ሰላም ይብዛልኝ ሰአዲየ አላህ ይገዛዉ አሪፍ ቆይታነበር በርች ሸርርር ዉዴ🎉🎉❤
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🎉🎉🎉
@alkhoralkhor3477
@alkhoralkhor3477 27 дней назад
አብሽሩ ሰልምተዎች በጣም ጎበዞች ናቹ አላህ ያፅናቹ ወላሂ ሳያቹ በጣም ነዉ የምታዛዙኑኝ አቅም በኖረኝና ስቃይ ላይ ያላቹ ሁሉም ባወጣሁት በቀደም አቡክ ላይ የቀረበዉራሱ ስያዛዚን ያረብ ፈረጃህን አቅረብላቸዉ
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 28 дней назад
የሀቢቢ ሙስሊም ወድሞቸ አትከፉብኝ ፈገግታቺሁ ነው ደስታየ
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 27 дней назад
አብሽር ወንድም ከፈተና በሇላ ምቾት አለ አላህ ከጎንህ ይሁንልህ ወንድም ኢሳ❤🎉
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 27 дней назад
አብሽሪ ወድሞቼ አይዟችሁ በጀነት አሏህ ምዳችሁን ከፋ ያደርግላችኋል አብሸሪ እኛም ባለን አቅም እናበረታታ ሙሥሊም ለሙሥሊም መደጋገፍ ግድ ነዉ
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 28 дней назад
አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዴ የተጨነቀ ሁሉ አላህ ይፈርጀው
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚንን ያረብ
@user-nd1rh7yr2x
@user-nd1rh7yr2x 23 дня назад
ትክክል ነው እኔ ብር ቢኖረኝ ሸሀደ ለሚኢዙት ለሰከንድ ሀልቆይም 😭
@saadasaada-uy5nf
@saadasaada-uy5nf 20 дней назад
አብሺር ወዲሜ አላህ ያግዝህ ጀግነነህ ሁሉምያልፋል
@rreema6586
@rreema6586 28 дней назад
አሠለማሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረከትሁ ሰላምናችሁ ኢሣየ አብሺር አለነህ ስልክቁጥርህ ስጠኝ አተያለፍክበትን ሁሉ ያለፍኩበት እረዳሀለሁ አተጀግናነህ ትልቁን ያአላህንቃል ቀርተሀን እኔግን ያንሁሉመከራ አሣልፌቁርአን አይያዘኝአለሁ አብሺር በሁሉም እንረዳዳለን
@rreema6586
@rreema6586 28 дней назад
ኡሥታዝ በአላህ ጥያቄአለኝ በፌሥቡክ አካዉቴ ግባልኝ ኢብራሄም ኢብራሂም በሚል
@Sada-im8fb
@Sada-im8fb 28 дней назад
ማሻአላህ ስልክ ቁጥሩ የለኝም ግን አካውነቱ አለ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 28 дней назад
ማሻአላህ ተባረካላህ ወንዱማችን ኢሳ አላህ ይህፈዘክ ያረብ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 17 дней назад
ደሚርኝማ
@alainvista9661
@alainvista9661 19 дней назад
እንሸአላህ አሚንንንን👍👍👍👍👍🙏
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 27 дней назад
አብሽሩ ሰለምቴእህትወንዲሜቼ ሁሉም ያልፋል ደሞ የበለጠውን እስልምናን አላህ ወፍቆችሁል አብሽሩ😢
@k2910
@k2910 28 дней назад
አስላምአሊይኩምወራህመቱሊላሂወበረካትሁ እንዴትናችሁ ቤተስብ አላህሀገርችንንይጠብቅልን ምርጥቆየታነው በርቻልኝ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 28 дней назад
አብሽር ወንድመችን አላህ ይርደት
@seadayemar5159
@seadayemar5159 27 дней назад
አብሺር ወንዲሚ ሁሉም ያልፋል አላህ ይርዳክ
@ZiyadaZiyad
@ZiyadaZiyad 27 дней назад
አብሽሩ ወድሜ አላህ ይደግፍህ
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 13 дней назад
ማሻ አላህ አይዞን ወድሜ ሱብር አዲርጊ😢😢
@emurashd-cx6wd
@emurashd-cx6wd 28 дней назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ አህለን መከራ ለኸይር ነው ወኔድማችን አብሽርልኝ
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 28 дней назад
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@FgGg-fv9bf
@FgGg-fv9bf 26 дней назад
ወድሜ አይዞን አታልቅስ ከችግር ቡሀላህ ምቾት አለ
@user-ji6ss1cz9m
@user-ji6ss1cz9m 28 дней назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ርንኳን በደነ መጠሾ በርቺልንንን😥😥😥😥👍👍👍👍🌹🌹🌹
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-jz5ci4vg5p
@user-jz5ci4vg5p 28 дней назад
አቢሺሪ ዉዲሜ ❤❤❤❤❤
@user-kg6ev4rk8q
@user-kg6ev4rk8q 28 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ያላሰባችሁን እርዚቅ ይክፈተልችሁ
@toybaseid2493
@toybaseid2493 16 дней назад
ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ ወድሜ
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 19 дней назад
አላህ ያግዝህ አይዞህ ወድም አላህ ይዝህ አሁንም ትደርሣለህ አላህ ያበርታ🎉🎉🎉🎉
@Maymona-qi3wf
@Maymona-qi3wf 27 дней назад
Meymuna 4000 ishallaa❤
@user-mn3qz1fi5t
@user-mn3qz1fi5t 23 дня назад
አብሽር አላህ ያስብከውን ያሳካልህ ወድም
@senisidetnyawa
@senisidetnyawa 28 дней назад
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🎉🎉
@Leyila2333
@Leyila2333 14 часов назад
masha allha abishir rabii biratii raraja gudaa sifii qabidi akasitii baratun
@gddfds520
@gddfds520 23 дня назад
እይይዞህ ወንድሜ እንረዳሀለን የኢትዩጵያ ህዝብ ደግ ነው አንተ ብቻ በርታልን
@zzaytn4041
@zzaytn4041 17 дней назад
የኔ ጌታ አላህ ይደግፍህ አይዞህ አንድቀን ያልፍል
@lobabahuseen6134
@lobabahuseen6134 27 дней назад
የኔወድም ያአላህ አብሽርወድሜ
@MadinaEimar
@MadinaEimar 26 дней назад
አይዞህ ወንድሜ ያሠብክበት አላህ ያደርስሀል❤❤❤❤❤❤
@user-kg6ev4rk8q
@user-kg6ev4rk8q 28 дней назад
አብሽር ኢሻአላህ ታሳካለህ
@user-lv5lp7fi6w
@user-lv5lp7fi6w 22 дня назад
የኔጀግና ወንድም አብሽሪ ለኸይርነዉ ኢሻአላህ
@user-of1vk5sl2x
@user-of1vk5sl2x 23 дня назад
ሚገርም ነው አላህ ይገዝክ
@whya5801
@whya5801 28 дней назад
ውድ ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@user-gt5ms5pe3v
@user-gt5ms5pe3v 27 дней назад
የኔወድም አብሽር ሁሉምያልፍል
@neimatemam1204
@neimatemam1204 22 дня назад
ዬት ነው ያለው ወንድማችን አብሽር ኢስላም ከምንም ባላይ ነኝ
@HayatHayat-jr1bq
@HayatHayat-jr1bq 27 дней назад
አብሽሪ ወዲሞች አላህይርዳችሁ
@AnnoyedClover-ke7yg
@AnnoyedClover-ke7yg 28 дней назад
አይዞሕ ወድሜ አላሕ ካተጋር ይሑን 😢😢😢😢
@MissKhadija-tp6qy
@MissKhadija-tp6qy 27 дней назад
ሱበሀነለሀ ወንድማችን አለህ ልያግዝልህ
@rahmettube
@rahmettube 28 дней назад
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን አዎ ሰአዳዬ አላህ ይርዳው የስው እርዳታ ይቋረጣል የአላህ የማይቋረጠ እሱ ይርዳው
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@zedtube7528
@zedtube7528 28 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ውውራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውዷ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@zurettube638
@zurettube638 27 дней назад
የኔ ወንድም አላህ ይኩን ማአክ ያረብ አላህ ይቀውይ ያረብ እህቴ በርች ❤❤🎉🎉
@Aaaa-so5fi
@Aaaa-so5fi 23 дня назад
ዬኔ ዉድ ወላሂ ሠለምቴዎች ቅጭል ቅጭላቴ ነዉ ያልከኝ እኔን ያዬሀኝ እሥኪመሥለኝ ድርስ አላህ ሂዲያ ይሥጠኝ ዱአም አድርጉልኝ ያረብ
@Hasbunallha
@Hasbunallha 28 дней назад
Maashaa allha rabbiin Olathe umrii teessan nuuf haa dheeressuu inshaa allha
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 28 дней назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ጀግናው ኢንሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 28 дней назад
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ ሳድየ
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚንን ያረብ
@NaemaAli-fc5bx
@NaemaAli-fc5bx 20 дней назад
ያረቢማሻአላህያረብእዳተያለባልአላህይወፍቀኝኝኝ
@JameelaJa-sz3ce
@JameelaJa-sz3ce 25 дней назад
አብሽር ወድሜ
@tube962
@tube962 28 дней назад
ምን ሆኖ ነው የተአቸገርው ታሞ ወይስ ካልመመ ዋነው ጤና ነው ሙስሊም ደሞ ይፍተናል ያንን ፍተና በትግስት ማስለፍ ነው ማሻ አላህ በርታ👍👈
@susu-ce4cm
@susu-ce4cm 28 дней назад
ግን አካዉቱ የሡ መሆኑን በምን እርግጠኛ እንሁን
@Sada-im8fb
@Sada-im8fb 28 дней назад
​@@susu-ce4cmውዴ የራሱ ነው እራሱ ነው የሰጠኝ ውዴ😢😢
@EThiopia765
@EThiopia765 27 дней назад
ብቻውሥለሆነብርምይቸግረዋልያጅማአ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 26 дней назад
ስልክ ከ ሰአዲ ዉሰጂ ግን ወላሂ የሡ ነው ሰልክ ሳሰቀሚጠዉ ይጠፋል​@@susu-ce4cm
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 26 дней назад
​@@EThiopia765ሰራ ነበርዉ ማማየ ተበላሸበት አይዋ ብቻ ነው በዛ ላይ
@hanatoum4994
@hanatoum4994 28 дней назад
Abshire my brother Allah always with you don't worry ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeyada12
@zeyada12 28 дней назад
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ሳአዳ እዴትነሸ እህት❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-og4vt7ix9i
@user-og4vt7ix9i 25 дней назад
አሰላም አሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ😢😢😢
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 28 дней назад
አይዞህ ወንድሜ በርታ ታሪክ ይቀየራል ዋናው ጤና ነው ኢንሻ አሏህ አይ ድህነት ጥላቴ 😢እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ ውዱ 💔 አባቴ የጪቅላት ካንሰር ታማሚነው ህክምና ጮርሷል ግን ጤናው እንድመለስለት አሏህ የማንን ዱዓ እንዴሚቀበል አይታወቅም😢
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 27 дней назад
አላህ ያሽረዉ ያረብ አብሽሪ ማሬ😢😢
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
አላህ ይድረሥለት ያሺረው
@tyebeti7363
@tyebeti7363 27 дней назад
አላህ ያሽራቸው
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 27 дней назад
@@tyebeti7363 አሚን ሆቢ
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 27 дней назад
@@hhjjhbbhhjj አሏሁም አሚን ውዴ💖
@EmuBilal-yj1ly
@EmuBilal-yj1ly 22 дня назад
ማሻአላህ እሳ 👍🏻👍🏻👍🏻
@makiyastube483
@makiyastube483 28 дней назад
ማሸ አላህህህህህህህህ👍👍👍🌹🌹🌹
@BezaFamilies
@BezaFamilies 25 дней назад
ሰላምሽ ይበዛ ለቤትሽ አድስ ነኝ በቅንነት ሰብ መልሽ ❤️
@amaamm1488
@amaamm1488 22 дня назад
አብሽር ወንድሜ ሁሉም ያልፋል
@zehara5
@zehara5 24 дня назад
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን አብሽር ወንድማችን😢
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 24 дня назад
ትክክልማሻአላህአላህይጠብቃችሁ
@user-nw7qs7gp4q
@user-nw7qs7gp4q 25 дней назад
አይዞህወንድሜአላህሀሰብከዉያድርስህያረብ
@tatektube7965
@tatektube7965 28 дней назад
Selam edat nashi lik❤
@umuhayattube
@umuhayattube 28 дней назад
ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ እኳን ስላም መጣሺ ምን ሆኑ ነው አላሕ ይርዴንን
@user-yr9pe7vs2l
@user-yr9pe7vs2l 28 дней назад
መሸአላወደም❤❤❤❤አላህዪጨምርለቺሁ
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 25 дней назад
አብሽር ተስፋክ ሙሉ መሆን አለበት አሏህ ያሳካልሀል አሏህ ያሳካልህ ማሻ አሏህ ይጨምርልክ ቲላዋት
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 28 дней назад
አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ አላህ መጨረሻውን ያሳምርልህ🎉🎉🎉🎉😢
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd 27 дней назад
መጀመራ😢ፕሮፋዪልሽ😊ቀዪሪ😢😢ሙሥሊም👎ከሆሽ😭
@GojamMediya2
@GojamMediya2 28 дней назад
አሰላሙ አሊይኩም ላልክ🎉🎉🎉❤
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@Yuuyg-tv9ft
@Yuuyg-tv9ft 22 дня назад
አብሽር.ወንድሜ
@HekmahHekmah77-nq6sv
@HekmahHekmah77-nq6sv 24 дня назад
ማሺአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhhhdhr1527
@fhhhdhr1527 28 дней назад
Maasha Allaah
@zainabzainab-sh1uk
@zainabzainab-sh1uk 27 дней назад
የኔ ውንድሜ አብሽረ ወላሂ ቻለጁን ስላለፍኩበት እርዳሀለሁ
@fhhhdhr1527
@fhhhdhr1527 28 дней назад
Jabaadha leencoota islamaa Rabbi biratti mindaa guddaa qabdanii insha Allaah ❤❤
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 27 дней назад
አብሸር.ወድሜ
@cgf8399
@cgf8399 26 дней назад
ማሻአላህስለምቴወችጀግናናችዉአሏህጥናቱንይስጣችዉ
@zuzumchale
@zuzumchale 28 дней назад
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሳአዳዬዬ😍🎉🎉🎉
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🎉🎉
@laylatube2482
@laylatube2482 28 дней назад
ማሸአለህ❤❤❤❤
Далее
June 11, 2024
13:09
Просмотров 226 тыс.