Тёмный

የሩታ እናት ልጄን አብርሽ ይዞብኝ ጠፋ ለፖሊሥ ላመለክት ነው አሉ 😱😱😱😱😱 

እሙየ ቲዮብ
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

የሩታ እናት ልጄን አብርሽ ይዞብኝ ጠፋ ለፖሊሥ ላመለክት ነው አሉ 😱😱😱😱😱

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 856   
@merdihussen
@merdihussen 3 месяца назад
የፍቅርየ እንባ ገና ይሄን ቤተሰብ ያሳያቸዋል ዝምታ የጠንካራ ሴት ከፍተኛ ጩኸት ነው የምንለው በምክንያት ነው
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 3 месяца назад
በጣም አብርሽ ከነቤተሰቦቹ በሰው ህይወት የሚቀልዱ ናቸው
@EtuNigane
@EtuNigane 3 месяца назад
bemegeba
@janabjanab7243
@janabjanab7243 3 месяца назад
የፍቅር ግፍ ነው ገና ይህ አሰመሳይ
@genettecere8937
@genettecere8937 3 месяца назад
ትክክል ዝምታ ከባድ ነው መልሱ ከባድ ነው እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 месяца назад
ኣረ ተው ምንም ያረጋገጥነው የለም ኮ በመስማት ብቻ በነፈሰበት መንፈስ የለብንም
@የመዳምቅመምአሚቲ
@የመዳምቅመምአሚቲ 3 месяца назад
እማማ በርበሬ ይጠኗት እኔ አመጣለወታለሁ😂😂😂😂😂😂😂
@HuatHuotah
@HuatHuotah 3 месяца назад
😂😂😂
@sofya9565
@sofya9565 3 месяца назад
ያ ማ የገጠር እናቶች ነው
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 3 месяца назад
😂😂😂😂
@ኤፍታህ-ሠ7ቘ
@ኤፍታህ-ሠ7ቘ 3 месяца назад
😂😂
@AyalneshAya
@AyalneshAya 3 месяца назад
😂😂😂😂
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 2 месяца назад
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው የእናት ምቀኛ የእህት ምቀኛ አረ ቢሲሚላህ እንደዚ አይነት ቤተሰብ ይቅርብኝ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 месяца назад
አምለኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ 😂😂ፍቅር አማጣም እሙዬ አምጭልኝ 😢😢
@እሙየቲዮብ
@እሙየቲዮብ 3 месяца назад
ዛሬ ጠብቋት ማሥታወቂያ ለቃለች
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 месяца назад
እሺ ውድ​@@እሙየቲዮብ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 2 месяца назад
ፍቅር ገደል ትግባ እሩታን መርጠናል
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 месяца назад
@@hayatahmed1267 አቺ እራስሽ ጋዳል ግቢ ያሴጣን ቁራጭ ሩታን ቃርቶ የሩታንም አያት ምራጪ እኔ ምን አጋበኝ ያፍቅርዬኔ ያላበት ጦሶን ጡብላሶን ውጪ ምን አይነት ባግ ነሽ ግም
@YamamY-jw6kj
@YamamY-jw6kj 3 месяца назад
በትክል የሩታ እናት ከሆነች ተሳስተዋል ልጁን ወዳዉ ለምናዉ እኮነዉ ያፈቀረችዉ አብርሽ ከሩታ በፊት እኮነዉ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ የነበረዉ በፍቅር ምሀል መግባት አስፈላጊ አደለም
@AlmiAlmi-j4w
@AlmiAlmi-j4w 3 месяца назад
ማነው ወርቅ የላከው ኦኦኦኦ የመዳም ቅመሞች ኣላቹ😂😂😂😂😂
@semusemu6775
@semusemu6775 3 месяца назад
ሴት ልጅ የወለደ አሳቡ ብዙ ነው ትላለች እናቴ አልተሳሳተችም አላህ ይጠብቀን
@ter2065
@ter2065 3 месяца назад
ክክክክክ😂😂😂😂 ወላሂ
@እመቤትቡታጅራዋ
@እመቤትቡታጅራዋ 3 месяца назад
የፍቅር ግፍ መቼ ይተኛል ፍቅር የኔ ጀግና የጀግና ልጅ የሴቶች ጀግና 🎉🎉🎉🎉ፍቅርዬ እወድሻለሁ
@Masetat
@Masetat 3 месяца назад
Tekekele
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 3 месяца назад
አታሽቃብጭ ወና ግንድ
@እመቤትቡታጅራዋ
@እመቤትቡታጅራዋ 3 месяца назад
@@Rahmet-gm4bj ኮተት የአብሪሽና የሩታ ቡችላ ምን ቤት ነሽ ኮተት አንቺም እንደሷ ነሽ መሠለኝ
@WorkuAMELMAL
@WorkuAMELMAL 3 месяца назад
የዛች ንፁ ልጅ ፍቅርየ ግፍ የት ይሄዳል ገና ምን አይተህ አብርሽ ጤና ይስጥህ😂😂😂😂😂😂
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
የአምስት ዓመት ፍቅርን ስም አጥፍቶ መካድ ምን ይሉታል ከባድ ነው የማዳም ቅመሞችን ስንት ሰው ነው እሚያታልላቸው
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 3 месяца назад
😂😂
@ጦይቢቲዩብ
@ጦይቢቲዩብ 3 месяца назад
ሳህ ወላ የፍቅርየ እንባ የት ይፈሳል😢ይሄ ወራዳ ተዋረደ ሀቀኛ ሀቀኛ ሲያጫዉተዉ ገና ምን አይቶ😊
@Kedst12
@Kedst12 3 месяца назад
Betma getan😂😂😂😊
@Hayata12
@Hayata12 3 месяца назад
ትክክል
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo 3 месяца назад
ትላንት ለተዋወቀችው ልጅ እናቷን ትተዋለች ወራደ የናት ቀልድ
@Sነኝየቡታጀራቀበጥ
@Sነኝየቡታጀራቀበጥ 3 месяца назад
ትክክል
@rumiusman
@rumiusman 3 месяца назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሶሊላሁ ወአለይሂ ወሰለም
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ 3 месяца назад
ሰለላሕ አለሒ ወሰለም
@AasiyaAasiya-qz3cu
@AasiyaAasiya-qz3cu 3 месяца назад
Sallallaahu aleyhi wasalam
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 3 месяца назад
ሰለላሕ ዋአለይሒ ወሰለም
@ራህማ8
@ራህማ8 3 месяца назад
ሶሏላሁ አለይሂ ወሰላም
@HappyLightning-et6fe
@HappyLightning-et6fe 3 месяца назад
saw saw saw
@FoziMoh-qm1rf
@FoziMoh-qm1rf 3 месяца назад
የፍቅር ግፊ ገና ምን አይተው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 3 месяца назад
Uko😢
@feyzaShifa
@feyzaShifa 3 месяца назад
ምን እረፍት ፍቅር አልፍልግም ብላ አድል የሄድቺው ሩታስ እራስዋ አድል አፈቅረኩህ ብላ የመጣቺው ፎው
@EluBintHassen
@EluBintHassen 3 месяца назад
እኔ እራሱ እያልኩ ነው😂😂
@waaa4954
@waaa4954 3 месяца назад
Iko😂🤣🤣🤣🤣🤣
@NbvMjf
@NbvMjf 3 месяца назад
አላልሽም ወሬኛ ስጀመር ፍቅር እራሱ ፈተና ነው እና ለዛነው የሚፈተኑት
@hamyiTube138.
@hamyiTube138. 3 месяца назад
እሄ ሁሉ ሴራ የህትና የወድሟ ነው ምቀኛ ሁላ አብርሽና ሩታ መቸም አይለያዩ
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 3 месяца назад
አላልሽም መጀመሪያ ለቤተሰብ ቅድሚያ😂😂😂😂
@salame-girma
@salame-girma 3 месяца назад
እወድሀለሁ ያለችው እስዋ ነች አብር ሽ የ ጥቅም ሰው አይደለም አብርሽ እነሱ እንደሚሉት አይደለም ጥቅም ፈልገው ነው ሴትየዋ ለሩታ አስበው አይደለም ፍቅር ላይ ነች አትሰማቸውም
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 3 месяца назад
ጉድ እኮነው የፈሽታ ተቆጭታ አሉ ምን አጠፋ አብርሽ ልጃቸውን ሸክፈው አይዙም
@semutub7343
@semutub7343 3 месяца назад
እኮ ድራማ ነዉ ለ1አመት ተፈራርመዉ ነዉ ተበልሽኮ አሰሚምዴ
@Sadiya-x4o
@Sadiya-x4o 3 месяца назад
ሩታ የቤተሰቧዋ ክብር አልጠበቀችም ገና ልጅ ነበረች ትምህረቷን ቢትመር
@fekerlove6881
@fekerlove6881 3 месяца назад
እናት ሁፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢
@mayaalktbi5044
@mayaalktbi5044 3 месяца назад
እውነት እናት ነሽ ከሆንሽ እደዚህ ለልጅሽ ምቀኛ አትሆኝም በፈጣሪ ልለምንሽ ተያቸው የእናት ምቀኛ
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 2 месяца назад
እቺ የእናት ቡዳናት
@Hawwa-e6j
@Hawwa-e6j 3 месяца назад
እነዚህ ሰወች ጥቅም ነዉ የሚፍልጉት
@AminatSeid-rh6zp
@AminatSeid-rh6zp 3 месяца назад
እና እኛም እኮ ለአረብ ግርድና ተሽጠናል ቀለጥን መጦሪያ ይፈልጋሉ እማማ በጥቅሉ
@user-tu5ss3bh6u16
@user-tu5ss3bh6u16 3 месяца назад
በጣም
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 3 месяца назад
ገና የፍቅር እንባ ያበጣብጣችኀል እሰይ 😂😂😂
@Masetat
@Masetat 3 месяца назад
😂😂😂
@መቅዲባለማህተብዋ
@መቅዲባለማህተብዋ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk 3 месяца назад
ፍቅርዩ የብዙ ሴቶች ተምሳሌት ማርያምን ትልቅ ትምህርት ነው አስተውሉ የመዳም ቅመሞች ቤተስብን አክብሩ ቅድሚያ ለናቴ ክብር እናቴ❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 3 месяца назад
የፍቅር እንባ ደረሰ አቤት ገና ጉድ እንስማለን🤔
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 2 месяца назад
ሴቶችዬ እረሩ እንግዲ እሩታ እና አብርሽ ገና ያድጋሉ ሥለፍቅር ምታወሪው ተሸክመሻት ዙሪ
@AlmazAlmazafewerki
@AlmazAlmazafewerki 3 месяца назад
የቤተሰብ ክብር ኣላሰበችም ይሄን ልጅ እኔ ያልኩ የወለደ እንደዚ ኣያገኝ ብያለዉ,,,ስጀመር ኣፍቅረዋለዉ ብላ የጠየቀች እኮ ራሳ ነው ስታስጠላ ክብረት ቢስ የሆነት ልጅ ,,,,ኣይዞት እማማ ምን ይደረግ ዘመኑ ክፉ ነው
@ፍቅርዬ
@ፍቅርዬ 3 месяца назад
አረ ፍቅርዬ አመጣም እዴ
@Zenate-l4y
@Zenate-l4y 3 месяца назад
ትመጣለች ዛሬ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад
እጠብቃታለን❤
@EgssgshDhegeeg
@EgssgshDhegeeg 3 месяца назад
እውነት ተናግረዋል እናታችን ምን አለ ሩታ ልብ ብትገዛ የመዳም ቅመሞች መቸነው የምታስታውሉ ውሸትነው አብርሽ አያደርገውም ትላላችሁ ውይ ጊዜ ላም ናት እውነትነው እሷ ብቻ ሳትሆን የመዳም ቅመሞች ጭምርናቸው ላም በግም ጭምር እያዮ የማያዮ መስሚያቸው ድፍን
@Hayata12
@Hayata12 3 месяца назад
ትክክል
@Ahlamይቱብ
@Ahlamይቱብ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂በሳቅሞኩ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 3 месяца назад
ክብሯን የጣለችው ና የቤተሰቧን ክብር ያዋረደችው ለስሜቷ ብላ የረከሰችው ይች ቆሻሻ
@EmuyeArage
@EmuyeArage 3 месяца назад
ቆሻሻስ አች
@SaeedImam-l5j
@SaeedImam-l5j 3 месяца назад
አንቺ ነሽ ቆሻሻ በፊት የት ነበሩ አሁን እዚህ እሚለፈልፉት ሻጣ ይዛ ስትወጣ የት ነበሩ ችግሩ የቤተሠብ ነው በራሳቸው ጊዜ ነው የረከሡት
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 месяца назад
ኣይባልም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 месяца назад
😂😂
@amaamm-m6x
@amaamm-m6x 3 месяца назад
እኮ መጀመሪያ የቴደዋል
@mestawetKbebe
@mestawetKbebe 3 месяца назад
በጣም ባለጌ ናት ሩታ አለ ቤተሰብ ፍቃድ በጣም ያዛዝናል አይዘወት ማዘር ❤😥
@merdihussen
@merdihussen 3 месяца назад
አረ ልጅቷ በጣም የወረደች ናት አኡዙ ቢላህ እናቲቱ ልክ ናት ያረቢ
@ኢሥላምነውህይወቴ
@ኢሥላምነውህይወቴ 3 месяца назад
ተውሣናውቅእኛንምወንጀልከተቱንምንጉድነውግን እናትሥእንደትልጇቸውንበሚድያያወጣሉ እሕቷነችግንባለጌዋከምር
@senirich399
@senirich399 3 месяца назад
ትክክል
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 2 месяца назад
ውሸቲሙች
@መቅደስ-ቘ5ፐ
@መቅደስ-ቘ5ፐ 3 месяца назад
ገና ይወጣል የፍቅርዬ ግፍ በዚምታዋ የተገፍች ልጂ ናት ፍቅርዬ ይሄ ግፈኛ የሆነ ልጂ አሥመሳይ ነው
@Hayata12
@Hayata12 3 месяца назад
ገናአላህ ከነበተሰቦቻቸው ይዋረዳሉ ሽምግልና ሳይሄድአባቱም የአብርሽ ወደፍቅርሄድኩብሎ ዋሽ ገና ምንአይተውአሽቃባጮች የመዳምቅመሞችሳዳክሩ
@tibletseadhanom7097
@tibletseadhanom7097 3 месяца назад
You are right
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 месяца назад
❤❤❤❤😂😂😂ይቀጥላል
@tyabauae5539
@tyabauae5539 3 месяца назад
😂
@Ahlamይቱብ
@Ahlamይቱብ 3 месяца назад
❤❤❤
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 3 месяца назад
እሩታ የወረደች ናት የቤተሰብ ክብር የሊላት ከንቱ ናት
@ሱሱነኝየናትዋ
@ሱሱነኝየናትዋ 3 месяца назад
Yes
@NetsiNg
@NetsiNg 3 месяца назад
ብሽቅ አችም ነቀዝ ነሽ ጥቅም ፈላግ ቤተስብ በቀን ነው የሄደችው 😅😅😅😅ደሞ በስሞኑ video ስርተው የለ
@ሱሱነኝየናትዋ
@ሱሱነኝየናትዋ 3 месяца назад
@@NetsiNg አዎ ከንቱ ናት አንችኛዋ ደሞ ምን ቤት ነሽ አስፎገሪ ማስጀመር ለቤተሰቡ ያልሆነች ለማን ልት ሆን ነው የሆነች አመደም😏😏😏😏
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ 3 месяца назад
​@@ሱሱነኝየናትዋ👍
@yeneMB
@yeneMB 3 месяца назад
Yekorekuratale minise asichekolati...kebetesebochwa gar koyeta bigabu
@የእናቷልጅ
@የእናቷልጅ 3 месяца назад
ፍቅር ቤተስብ ጀግና ነት ሴት ያሳደገዉ ሲጀመር ጀግና ነዉ ተነግራ ነበር እዉነቱ ይወጣል ብላ ነበር ፍቅር
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 3 месяца назад
የፍቅርዬ አምላክ የት ሄዷል እልልልልልል እስይይይይይይይይ 😂😂😂😂😂😂😂
@waaa4954
@waaa4954 3 месяца назад
እኮ 🤣🤣❤️❤️
@EgssgshDhegeeg
@EgssgshDhegeeg 3 месяца назад
😂😂😂
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 3 месяца назад
የፍቅር ግፍ ገና ደምያለቅሳል. ባለጌ ስድነች መረንአባሮትከቤት መኪናሲገዛ የምርአፈቀረችውዴ😂😂😂😂
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 1:58
@Zuziza745
@Zuziza745 3 месяца назад
የአብርሽ ቤተሠቦች ይቺን ልጅ ሰብስክራይብ አታድርጋት ያደረጋችሁ ካላችሁ አንሱ ሊያሳብዱን ነው አንዴ
@medihaylemryamh6811
@medihaylemryamh6811 3 месяца назад
ፍቅሪየ የኔ ጀግና ሳት በደህና ግዜ ተገላገለች ❤❤❤
@waaa4954
@waaa4954 3 месяца назад
እኮ ❤️😂😂
@Ahlamይቱብ
@Ahlamይቱብ 3 месяца назад
🤣🤣🤣🤣😂
@Zenate-l4y
@Zenate-l4y 3 месяца назад
እሙዩ እንኳን በሰላም መጣሸ ምን ጉደ ነው ዘድሮ🙉🙉🙉😥
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 месяца назад
የኔ ጥያቄ እውነትየሩታእናት ከሆኑ መጀመሪያ አብርሽን ወደድኩኝብላ ከቤት ስትወጣ ለምንተስማማችሁ?እህትየዋስ ለምን ከአድስአበባ መጣሁብላ ሚድያላይበውሸት መጣች?
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
አያዉቁም ነበር
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 месяца назад
እኮ እንዴት ኣያውቁም ስንት ሰው ኣይደል ዴ ሚያያቸው ስታለቅስም ስትስቅም ቀለበት ስታስር የት ነበሩ
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 3 месяца назад
እስኪ አንች አሽቃባጭ ሁላ ነይ ኮምች ገና ሳውቃት ጀምሬ ጋጠ ወጥ ርካሽ ባለጌ መሆኗን ነው የተረዳውት ኮመንቴም ይሔው ነበርና ቅናት ምናምን ስትሉጨየነበራችው ጅሎች ኑ ይህን ሠምታችው እኔን ተቹ እስኪ
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 2 месяца назад
አብርሽና ሩታ ገና ያድጋሉ እርርርርበሉ
@seble6210
@seble6210 3 месяца назад
እግዚኦ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ አብርሽ እንደዚህ አያደርግም😢😢😢😢
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 месяца назад
ድሮየትነበራችሁ
@ሀዬየአሶሳዋ
@ሀዬየአሶሳዋ 3 месяца назад
ወይጒድ ከሷ አልፎ የቤተሰባቻን ክብር ያስጣለች ይገርማል
@shewitsium5514
@shewitsium5514 3 месяца назад
ኣትፍረዱ እንዳይፈረድባቹ።የሰው ልብ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቆው ለራሳቹ ስትብሉ ኣትፍረዱ፡🇪🇷
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
እውነት ፍቅርን ጨፈጨፉ አለምክንያት ስታሰቃያት ሁሉ ይቅርታ ጠይቁ እርግጠኛ ነኝ ሩታን በዩልኝታ ሊያገባት ይችላል ግን መጨረሻው አያምርም ፍቅርንም ሽማግሌ ሳይልክ ነው የተጫወተባት ስሟን ያስጠፈው የእናቷን ስም ጭምር በጣም ንቂ ሩታ መቸም አብርሽ በሸም ይዞት ሊያገባት ይችላል ግን አየፈቅርሽም ሩታ አስቢበት ለራስሽ ብየ ነው
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 3 месяца назад
መጠቀሚያ ነው የሚያደርጋት የፈለገውን ካገኘ በሗላ አውጥቶ ይጥላታል ፍቅርን ከነቤተሰቦቹ በውሸት ስሟን አጥፍቶ በሰው እድትጠላ አደረገ ገና ጉዳቸው ይወጣል የሚስኪኒቱ እባ ፈሶ አይቀርም
@firdoushabasha
@firdoushabasha 3 месяца назад
በትክክል
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 3 месяца назад
እነሱ እኮ ተዋደዋል አብረው ነው እያደጉ ያሉት እናት አይደሉም እንዴ ለምንድነው ልጆት ተደስቻለሁ እስካለች ድረስ ለምንድነው እንዲህ የሚያደርጉት
@ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ
@ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ 3 месяца назад
ሩታ ተብዬ ርካሽ ሴት ናት የእናት እና የአባት ክብር የማታቅ ቱ
@alhmduillah23
@alhmduillah23 3 месяца назад
እያዳዳሽ እምታሽቃብጡ ምን ይዉጣችሁ ይሆን እኔኮ ለነሩታ እምትከራከሩ ነገር ምን መረጃ ኑሯችሁ ነው
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 3 месяца назад
_ለነዛ የሚከራከሩት እኮ ድልብ መሀይም ናቸው እማ 😂😂😂😂 ከሁለተኛ ክፍል አቋርጠው ስደት የመጡ ድንዝዞች እህቷን እንደት እንደሚሰድቧት እውነት አይወድላቸውም_
@alhmduillah23
@alhmduillah23 3 месяца назад
@@የፆምውሃነኝ የህቷን ኮሜት ሳነብ አንቺ ምቀኛ ምንምን እያሉ ይሰድቧታል ያሳዝናሉ በተለይ ለነሱ ብለው እሚከራከሩ ሰወች እኔስ ነፃ ነኝ ከዝህ አይነቱ ሰብስክራይብ ለራሱ አላደረኳቸውም ሆሆሆ ስንት እማሳስበኝ እያለ ስለነሱ ልሰብ አንዳንዶቹማ አብደዋል በነሱ
@FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
@FOZiYOUTUBEየጃማልጅ 3 месяца назад
ወላሂ ክብር ለናቶች አይዞት እህህ😢😢😢😢
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 3 месяца назад
ሰው የዘራውን ያውን ያጭዳል ፍቅርዬ ላይ የሰሩት ደረሰ እግዚአብሔር ይመስገን 🙌😂😂😂😂😂
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 3 месяца назад
አላሕ እንደሰው አይደለም ይቆያልጂ አይቀርም
@AHMADK-b8q
@AHMADK-b8q 3 месяца назад
እሰይ ይቺ ቆሻሻ ገና እደፍየል ወድን ፈልጋ ሄዳ 😂😂😂😂😂
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 3 месяца назад
ፍቅርን ውድድድድድ
@hayath3029
@hayath3029 3 месяца назад
ሰህ❤❤❤❤❤
@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 3 месяца назад
ድሮ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ይሰራል ድስት ጥዶ ማልቀስ ቆንጥጠዉ ባሳደጉዋት በሜዳዉ ሥትቀይቅ አብርሽኮ ጠልፎ አላመጣትም ለምና ነዉ የመጣችዉ
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 3 месяца назад
_እዛ ቤት የምታጨበጭቡ የማዳም ደደቦች እስኪ ምን ትሆኑ ልጅቱ ባላጌ አግድም አደግ መሆኗ ያስታውቃል በግድ ለምናው የመጣች አለሌ😂😂😂 ቅሌታም ውርደታችሁ ገና መቼ አለቀ😂_
@qawwaswq9648
@qawwaswq9648 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞች ጉዳችሁ ስታሽቃብጡ ከርማችሁ ብር ሳይቀር እየላካችሁ እስይ አሁን ምን ይውጣችሁ ቱቱ😅😅
@MuluMulu-ru9mf
@MuluMulu-ru9mf 3 месяца назад
ብርምተልኳልዴ እረለኔበላካችሁልኝአልምላልኝብሏልየሥደትኑሮጉድኮነውማሸቃበጥ የምርኮምቼእንኳንአላቅምእንኳንብረሀ
@kuwaitjamilaa1058
@kuwaitjamilaa1058 3 месяца назад
😮😮😮😮😮😮የፍቅር ድዋ ወላሂገና ምንአይቶ
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 2 месяца назад
እረ እማማ ተዉ በሰዉ ፍቅር አይግቡ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад
እሰይ ደግ አርገሽ የፍቅር ግፍ መቸም አይለቃት ይች ወድልማኝ
@desuaposto4842
@desuaposto4842 3 месяца назад
እናቷ አይደለችም ሌላ ሰዉ ነው አቤት ምቀኝነት 😂
@FafiyotubeYotubeEthiopia
@FafiyotubeYotubeEthiopia 3 месяца назад
እኔ ይኸንን ጉድ አልሠማም ውነት ከሆነ አብርሽ የመጨረሻ ጊዜ እራሡን አዎርዷል ወላሂ እኔ ግን አላመንኩም ነበር አብርሽ መልሥ ይሥጠን ውሸት ከሆነ ደግሞ ውሸት ከሆነ ደግሞ ዛሬ ቪድወ ሊላቁ ይችላሉ አላህ የሥቱር ያረብ
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 3 месяца назад
Alahamidila 😢. Fiqreye.hiba.aya.ala
@AbirKhan-hu6oh
@AbirKhan-hu6oh 3 месяца назад
ሩታ ያኔ አፍቅርኩ ብላ ያዙኝ ልቅቁኝ ስትል የት ንብሩ ታዳ ምን ጉድ ንው 😂
@Ekram475
@Ekram475 3 месяца назад
አሰላምአይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን እሙዬ እኳንደህናመጣሽ የአላህ እናትን ማስጨነቅ ጥሩ አደለም አላህ እደሜቼውን ያቆይልን ያረብ❤❤❤❤❤
@mekkahmadina7672
@mekkahmadina7672 3 месяца назад
ጉድ በተሰብም ምቀኛ የሆነበት ዘን ምንማለትነው እሄሁሉ ልፍለፋ
@Ayeshmahamad
@Ayeshmahamad 3 месяца назад
ሁለቱም አድላይ ነዉ ሚያድጉት ብቻዎን ብተሰራ አድናቆት አታገኝም የብቻ ብሉ ነገር የለም ምን አይነት ቤተሰብ ነዉ እዴ ሸማግሌ ይላክ ይገባ ሌላ ምንድ ነዉ ሀሉም እደዝህ ነዉ ሚያድገዉ ከወደደችዉ ምንችግር አለዉ ቀማግሌ ይላክ ይጋቡ ትምርታን ትማራለች አለቀ እዴ ቤተሰብ ለራሱ ጥቅም ነዉ ሚያለቅሱት ነገሮች ቀሰ በቀሰ ይሰተካከላል የሱ ማለት የሳ ማለት ነዉ እዴ ምን ማለት ነዉ
@ኢክራም-ሐ9ቘ
@ኢክራም-ሐ9ቘ 3 месяца назад
ውነት ግን እስካሁን ድራሜ ከሆነ ሰብስክራይቡን አስተን 0 ማረግ አለብን ሀቂቃ በኛ በመዳምቅመሞች እደቀለደ ዝም ማለትየለብንም አብርሽን 0 ዜሮ ማረግ አለብን
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 3 месяца назад
በትክክል ይሄ ቆሻሻ
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 3 месяца назад
😅
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 3 месяца назад
እረ ድራማ ነው እህቶች በውል ነው ቪዲው ሲሰሩ የነበረ
@MuluMulu-ru9mf
@MuluMulu-ru9mf 3 месяца назад
የምርእናነሣለንማላገጫአንሆንም ሳንምትቀበሩንይብላኝለነሡእኛየጊዜማሣለፊያነበርየምናየው
@hayathayat9273
@hayathayat9273 3 месяца назад
የፍቅርዬ አድናቂወች ኮራ ቀብረር በሉ የኛ ኩሩ ፍቅርዬ
@Marifa-r8c
@Marifa-r8c 3 месяца назад
በጣም የኔ ኩሩ ጀግና ፍቅርየ
@asri6330
@asri6330 3 месяца назад
በጣምምምምም❤❤❤
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@hayathayat9273
@hayathayat9273 3 месяца назад
@@Rተስፈኛዋ ክክክ R ዬ አለሽልኝ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 3 месяца назад
@@hayathayat9273 አለሁልሽ ሁቢ ዬ እቀለጠዉመንደር ክክክክክክ
@amanawitazezewTge
@amanawitazezewTge 3 месяца назад
ውይ፡ይገርማል፡ለገንዘብ፡ነው፡እንዴ፡ሰዎቹ፡ሇዳም፡ቤተሰብ፡ኧረ፡ቢጋቡም፡ሰው፡አያደርጉትም፡እውነት፡እንደዚህ፡አይነት፡ቤተሰብስ፡አይስጥ😢😢
@amiyimam
@amiyimam 3 месяца назад
የሩታ ምርኮኛ ነይ ጉድሽን ስሚ😅
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 3 месяца назад
እኮ😅😅😅😅
@JamilaAlelege
@JamilaAlelege 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢ወየሁ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 3 месяца назад
ሩታ ለቤተሰብ ክበር የላትም ክበረ ቢሰ ናት😂😂
@TamrwaDebebe
@TamrwaDebebe Месяц назад
እውነት እናትዋ ከሆኑ ያልገባቸው ነገር አለ ልጁ ምን ያድርግ እረ ስለጥቅም ስታነሱ ከተዋደዱ ተዋቸው እርቅ ለማምጣት የናንተ ፍቃደኝነት ያስፈልጋል ነገ አንድ ልትሆኑ መነጋገርያ መሆን
@ghfy1881
@ghfy1881 3 месяца назад
ቅናትነዉ ይፈሩ ማዘር እሷንብቻ የወደደየለም አብርሽንምእንኸደወአለንእዴ ለኒም ይስጡኝነዉእጂ ለእሷአዝናችሀአይደለም የቤተሠብቅናትአይፍረድ ምንአይነትናቸወበአላሕ ቱቱ የደስታ ሊይስደስታችሀሁነበርየሚገባዉ እንኳለፓሊስ ምንምአታመጡ ወዳነዉእጂ ያስገደደየለም
@Mareyam-b5u
@Mareyam-b5u 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞችም ላምናችሁ ስትየተቸገረባለበትሀገር ለነሩታ ወርቅስገዙ አታፍሩም እስኪለራሳችሁግዙመጀመሪያ
@MuluMulu-ru9mf
@MuluMulu-ru9mf 3 месяца назад
የምርአላልፍሸምእያነበብኩነበረ ወርቁገርምኛልጉድኮነውልቦናይሰጠን
@MisretSiyum
@MisretSiyum 3 месяца назад
ደግአረገችሽ ሲጀመር እርሶው በስተርጅና ውሸት ያስጠላል ያሳፍራሉ እሩታ እደዚህ አታረግም አረ ይቅርብሽ እስኪቤቲሽን አሳይን 😅😅😅😅😅
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 3 месяца назад
ይትቦሮች ቅናታችሁ ጥግ ነው እና ምን ይጠበስ
@እሙየቲዮብ
@እሙየቲዮብ 3 месяца назад
በምኑ እንቅና
@MissRahmaa
@MissRahmaa 3 месяца назад
ረእሱ በሶነዉ እደታታሪ የሖነዉ ሲጀመርጠካራ ልጂነዉ አመት ፍቅር እደትበገዘብ ይቀየራል ማዘርየ ልጂቱኮ ለፍቅር እጂ ለገዘብአልወጣችም ምነዉ አረብሐገርልኬትአለሑ አላችሑ
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 2 месяца назад
እስኪ የነሱ ሽዲዮ ለወጣቱ ምን ያስትምራል ሽርመጥና ( ሰውን ለማድጃል ካልሆነ በስቀር ነፍዘቱ ናቸው ቢማሩ ይሻላቸው ነበር ያስዘናል የኢትዮጽያ ወጣቱ ተምሮ ጥሩ ደረጃ ላይ እንዳይደርስ በማይረባ ነገር ተጠምደው የሚያስዘነው ሄንን ስራ የምታበረታቱ ሰዎች ያሳዘናል የኢትዮጲያ ወጣቱ እንዲህ መሆናቸው ያይዞናል ትምህርት ነው የሚያስከበር ቤተሰቦ ያልገባበት የማ ያቀው ስራ ሽርመ ጥናን ከማስፋፋት ወጪ ወጣቱ ከነሱ ምን ይማራል ምንም😂
@SelamuBekele-l8o
@SelamuBekele-l8o 2 месяца назад
ሰው የሆነ ነገር ሲል አብሮ ማሽቃበጥ ምድነው እስኪ በአሁን ሰአት የትኛው ሴት ናት ቤተሰቦችዋን አማክራ የምታገባው በቃ የፈለገችውን የወደደችውን አገባች እና ምን ይፈጠር ድሮም ከሩቅ ባዳ የቅርብ ቤተሰብ ነው ምቀኛ እህትዋ በሩታ ህይወት ቀንታ ነው እደዚህ የሩታን ስም የምታጠፋው
@Zuziza745
@Zuziza745 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 ታዲያ ለጋራ ህይወታቸው ነው ምን አጎደለባት እሺ ሆ እርሶ እና አባታ ፈቅደዋል ብላለች በስተርጅና አይዋሹ ሰው ብዙ ነገር ዋሽተው ቪዲዎ እየሰሩ ነው ቱልቱላ ሁላ😅😅
@bellayoutube4860
@bellayoutube4860 3 месяца назад
የሩታቤተስቦች የፋሲካን ወሬ ስም ተው ልጄ ወርቅ ቀረባን ይላሉ የመኪናም ባለፎ ብርተስበስበየሚለውን ወሬስምተው በሱስምነው መኪናው የሷስምየለም የሚሉት በራሱሀቅ ከገዛ ምን ሆነውሚሉት በጣም ጥቅመኛናችው ቤተስቧ በስወሬ ልጃቸውን ሚዲያ ላይ ያብጠለጥላሉ
@ጫኔእናበለጡ
@ጫኔእናበለጡ 3 месяца назад
ሩታ 3 ኪሎ ሚጥሚጣ መታጠን አለባት ክብር የለላትም ርካሽ ቆሻሻ ናል
@Negistlencho8285
@Negistlencho8285 3 месяца назад
ይሄሁሉ የቤተሰብ ጠንቅ ነዉ ምቀኞች የቤተሰብ ምቀኛ ሲያገኙ ኡኡ አትበሉ ምናገባችሁ አረ አንቺ፠እናት ነሽ አሁን በሱ ነዉ የታወቀችልሽ እስከዛሬ ይነበርሽ ምቀኛኛኛ
@AHMADK-b8q
@AHMADK-b8q 3 месяца назад
ኮሜቶች ሁላ ኑ ጉዳችሁን ስሙ አድናቂወቿ በሙሉ እኔ ደግነቱ አድቀንኮ ስሟንኮ ፀፌዉ አላቅም ነበር እሰይ ይቺ ቆሻሻ ገና ምን አዩና ፈቅርዬ የትነሽ ነይ ዜና አዳምጪ 😂😂😂😂😂
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ4ጐ
እንዴ ልታፍሩ ይገባዎታል ልጅዎን ባግባቡ ማሳደግ የቤተሰብ ድርሻ ነውባደባባይ አይደለም እንዴ ወደድኩ እሪ ስትል የነበረችው ነውር ነው ትልቅ ሰው ነዎት ተከብረው ይኑሩ ምን መረጋጋት
@Negistlencho8285
@Negistlencho8285 3 месяца назад
አረ እናት ተረጋጊ በሱ ነዉ የታወቀችዉ ለገንዘብ ብለሽ ኡኡ ትያለሽ እስከዛሬ የት ነበርሽ የእናት ምቀኛ አየሁ አስኩገበርኩ ማፈሪያ ቤተሰብ ማንም አይሰማሽም ስምንትወር የትነበርሽ
@NetsiNg
@NetsiNg 3 месяца назад
አር ቅናት በጌታ ያው ዞሮ ዞሮ እናተም ጥቅም ጋር ናቹ አር በጌታ እፈሩ ስጀመር ልጆቶ ናት እኳ የሄደችው በዛ ላይ ድሮም አብርሽ የበለፀገ ነው ደሞ ደሞ 😅😅😅በለሊት ያላቹ በቀን አይደል እንዴ የሄዱት እዝጎ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 месяца назад
እዉነት እናቷ ከሆኑ እያወሩ ያለዉ ደግሞ የእዉነት ፍቅረኛዋ ከሆነ ምን እንዴዚህ ያደርጋል ህፃን ልጅ አይደለች እራሷን የምታዉቅ ልጅ ናት።
@hanankeder4586
@hanankeder4586 3 месяца назад
ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው የፍቅርዬ እባ ሳይደርስ አልቀረም ያኔ ወሸታም ናት እያሉ በውሸቷነው የጠላናት እየተባለ ሉ አሁንደሞ ወሸታሙ ሌላ ሆኖ ተገኝ ይገርማል እነት ቢዘገይም መውጣቱ አይቀርም
@alemwoldeyoans6730
@alemwoldeyoans6730 3 месяца назад
ሲጀመር እናትም እህት ገንዘብ ፈልገዉ ነዉ ለኔ ምንም አልተደረገም ነዉ ለዚ ሁሉ ያበቃሻቸዉ እናትሽን አደባባይ ያወጣሽዉ ነበር ነዉ
@Tigest193
@Tigest193 3 месяца назад
አይ የማዳም ቅመሞች የወርቅ መግዣ ይልካሉ ጅሎች😂😂😂ኧረ ተው ልብ ግዙ ለእናታችሁ ስጡዋት ብሩን ለማንም ስድ አደግ ባለጌ ከምትሰጡ ሩታ/አብርሽ ገና የፍቅር ግፍ ምን አይታችሁ
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 3 месяца назад
ሆዳሞች አቤዉሸት እስኪ ወርቅብለዉ የላኩትን ይናገሩ የቤተሰብ ምቀኛ😂😂😂😂
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 3 месяца назад
Kkkkkk ውርደት ተጠለፈች!?? የስድስት አመት ልጅ ወሰደቦት? ልናገር አልፈልግም አፈርኩ ስለእርሶ
@Selina6648
@Selina6648 3 месяца назад
ትቺ ቅሌታም ናችሁ ቅናተኞች እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አይኑር እናንተ ችግራችሁ ጥቅም ነው እሱ ምን አደረጋት ባለጌ ቱቱ ቱቱ እናንተ ጥማችሁ ብር ነው
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 3 месяца назад
ወይኔ አብር ጥቅም አውሮታል ያረቢባቢቢ ምናይነቱ ላባ ነው አብርሽ በህግም መጠየቅ አለብት
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 2:26
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 3 месяца назад
ቀልታም እናት አይሁኑ ልጅሆ ፋንና ከተቀመጠበት ሄደችበት እንጂ አብርሽ ጥፋት የለበትም ከፈለጉ ልጅዎትን ይሸክፉ
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 3 месяца назад
ማዘር ለምን አርፈው አይቀመጡም ልጅቶ የወደደችውን መውደድ ነው የግድ ከጥቅም ተካፋይ ሊሆኑ አይገባውም
@ሰብኩን-ሰ3ኸ
@ሰብኩን-ሰ3ኸ 3 месяца назад
እሰይ ሌባ ክብርዋ ያጣች ራስዋ ስትለምነው ነው አሁንም ሸማግሌ ልካቹ ልቻቹ ስጡን በሉት ለአብርሀም😁😁😁
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 3 месяца назад
የመደም ቅመም ብር አይልኩም ሁሉንም ነገር በሸቀሎች አምጥቶ መደምደም ምን የደርገል ምነልበትም ዲየስፖራዮች ከሆነ እንጂ🎉
@yowrdanose6910
@yowrdanose6910 3 месяца назад
ጥቅም ፍለጋ አስመሰለብሽ ለልጅሽ ከተቆረቆርሽ የለጅሽን ገመና በአደባባይ😂😂😂
@MeleseTumdaro
@MeleseTumdaro 3 месяца назад
ሁለቱም ስራቸዉ ኣያምርም ከነሱ ሰዎች ምኑን ነዉ ምማሩት??? በሰው አገር ያሉ እህቶቻችን ምያታልሉ
@AAa-pb8id
@AAa-pb8id 3 месяца назад
ታዲያ እሷነች እንጅ የመጣችዉ እሱ ምን ያድርግ ሁለቱም ተፋቀሩ አሁን በጀመሪያ ፈቅዳችሁ ሸኛችሁ አሁን ሌላ ጣጣ😮
@bintbesher
@bintbesher 3 месяца назад
አዳሜ ወረተኛ አትሁኑ ምድረ ዥዋዥዌ አሁን እናቷ መሆኑዋን በምን አውቃችሁ?ፌክስ ቢሆን ዝም ብላችሁ በነፈሰበት አትንፈሱ
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 3 месяца назад
ትክክል😢😢😢እናትነት
@GdgdhdDhhdudhhs
@GdgdhdDhhdudhhs 3 месяца назад
የናት ምቀኛ አብርሽ የስራ ሰው ነው ስንት ቃሚ ባል ይዘው በሠው ሀገር እየተሰቃዩ ነው አሁን ሩታ ሚድያ ላይ ለጨፈረች ተጎዳች ሊባል ነው😂😂
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 3 месяца назад
እናቷ ልክ ናቸው ሴቶች አትጃጃሉ ወንድ ልጅ ካኘከሽ ቡሀላ ይተፋሻል ዙረሽ ወደ ቤተሰብ ትመለሻለሽ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
ክክክክክ ጉደኞች ዱሮ በቀጧት አሑን ቆጫቸዉ መኪና ሢገዛ ልጁምን አጠፋአስገድዳዉጅ ባለጌአቸዉን አስረዉ በያዙ ክክክክክክክክክ ፍቅርየ የኔጀግና የቤተሠቧን ክብር ያሥጠበቀች ልእልት ሑሌደስይበልሽ ላሞቹ ይታለቡ አላቢወቹ ይጠቀሙ እሙየ ክክክክክ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 3:06
@ገኒየማርያም
@ገኒየማርያም 3 месяца назад
አሺቃባጪ ሁላ ኮሜንታሮ በአብርሃም ቤት ምታወሩት ሌላ እዚ ምታወሩት ልላ አይ ልብ ይስጣቹ
@firdoushabasha
@firdoushabasha 3 месяца назад
ኮሜቶች እስኪ እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ቤተስብ ይቅርታብለው ሽማግሌ ይላኩ ክብር ለቤተስብ
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 534 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 506 тыс.