Тёмный

😱 ሁሉም ሰው እኔ ላይ ፈረደብኝ 😭አጠገቤ ሰው የለም😭 

Helu Tube
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 138 тыс.
50% 1

#fikrtube #Abenitube

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7 тыс.   
@Abeni_Tube_15
@Abeni_Tube_15 2 месяца назад
ሄሉዬ እንደዚ አታልቅሺ ሁሌም ቢሆን ከጎንሽ አለሁ አትጨነቂ ከወንድምሽ አቤኒ 😭 ውድ ቤተሰቦች ከጎንሽ አለን እንበላት 🙏
@rahima1683
@rahima1683 2 месяца назад
አወ አለን ላት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 месяца назад
ኧረ እኔስ አልቻልኩም በናትክ ስልኳን ስጠኝ አልቅሼ ልሞትነው 😭😭😭😭😭😭
@ኦክትሀሠንነኝ
@ኦክትሀሠንነኝ 2 месяца назад
መኖርማአላችው 🥺ግን የነሱ የተለየ ነውእደ እደምንብላችው ብታስታሩቋቸው ያንሁሉ አልፋውዛሬእደዚህ ሲለያይ ነሱ ያበቃለትነውከማለት ሁሉም ነገር መላአለው
@RoseeRose-vh7kf
@RoseeRose-vh7kf 2 месяца назад
Mar....
@hhgu1459
@hhgu1459 2 месяца назад
አቤኒ በናትክ አብረሀትሁን ከቻልህ ቴሌግራማን ንገረኝ እህት እሁናታለሁ ጌታን❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 2 месяца назад
የኔ እናት ስታለቅሽ ማየት አልፈልግም የምር ብቸኝነት እዲሰማሽ አልፈልግም የምር እስኪ ማነው እኔ ከጎንሽ ነኝ የሚል 👍👍👍😢😢😢
@HalimaTuby
@HalimaTuby 2 месяца назад
እኔ አለሀሁ እስከ መጫረሸው እንሻአላህ ቀናት ነው የቀረኝ😢😢
@adan1376
@adan1376 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 2 месяца назад
ጌታን ካጎኖ ብሆን ብየ ተመኘሁ የኔውድ እህት እፉፉፉፉፉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😥😥😥
@ሁሉበርሱሆና
@ሁሉበርሱሆና 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@haha-zf6qb
@haha-zf6qb 2 месяца назад
heluya ebakesh atalkeshi,dekemeteshen lesew atasayi
@zuzu-ni1ry
@zuzu-ni1ry 2 месяца назад
ከዚህ ሁላ እውነታውን አውጡ ተናገሩ የምትሉ በላይክ👍👍
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
ደምሪኚውደ 6:36
@SarahMadri
@SarahMadri 2 месяца назад
🎉❤
@tinytiny7259
@tinytiny7259 2 месяца назад
ማርኬ ለዚህ ቪዲዮ መልስ ይስጥ የምትሉ😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
በምንእንደተጣሉ፣ፍጣሪይወቅ፣😢ደምሪኚ 3:43
@DaTwa-xl8hr
@DaTwa-xl8hr 2 месяца назад
❤❤❤❤😢😢😢😢
@ሰናይትወሎየዋ
@ሰናይትወሎየዋ 2 месяца назад
ምን ሁና ነዉ
@rahimahtah6644
@rahimahtah6644 2 месяца назад
እባካቹሁ ለሙ ከማርክ ጋር አስታርቆቸው በጣም እየተጎዱነው የማይፈታ ችግር የለም ይታረቁ የምትሉ እጅ ወደላይ
@saetsaey202
@saetsaey202 2 месяца назад
ትክክክል
@genetbelete9303
@genetbelete9303 2 месяца назад
የውሸታም የውሽት ልጅ ዝም ብለሽ ሽቅይ የራስሽ ፍቃድ ተለያይተኛል በዝምድና ምክንያት አላቹ ማኔው ማርኬ አስፍራሪቶሽ ህጅ የግምታም ለምለም ንግሪያት ሞልቃቃ😅
@BzuAyalew
@BzuAyalew 2 месяца назад
ትክክል
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 месяца назад
@@genetbelete9303 አንድቀን ይፈርዳል ተው ክፉቃል አይውጣችሁ
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 2 месяца назад
ትክክልይታረቁ❤❤❤
@EkramAleyou
@EkramAleyou 2 месяца назад
እኛ የመዳም ቅመሞች አለንልሽ ሄሉየ የምትሉ❤❤❤
@werkineshmeskle
@werkineshmeskle 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢heluye
@YAALLAH-u4b
@YAALLAH-u4b 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂❤x
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
​@@werkineshmeskleደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
​@@YAALLAH-u4bደምረኛ
@dhaidwwe5208
@dhaidwwe5208 2 месяца назад
Doma
@مدينةعيسى-ص9ظ
@مدينةعيسى-ص9ظ 2 месяца назад
ሚርክ ይሄን ኮሜንት ካየህው በፈጠረህ 1 ጊዜ መልስ ስጥላት እንደዚህ ለሚያሽቃብጡት ያሁኑን ሳይሆን ማየት ያለብህ ብዙ ጥሩ ጊዜያቶችን አሳልፍችሁአል ሰውኮ ይፍቀራል ካልሆነ ደግሞ እንኳን ፍቅርና ተጋብተውም ልጅም ወልደው ይለያያሉ እና ሂወት ይቀጥላል ሴቶች ደግሞ ደካማ ነን እባክህን ለተሳዳቢወች መልስ ስጥላት
@jamila690
@jamila690 2 месяца назад
ደምሪኝ አንጀታቸው ይቃጠል ሰው በማያገባው ገብቶ ይዘባረቃል አንጀቴን ነው የበላችኝ 😢😢😢😢አስለቀሰችኝ
@AminetSaid-md5us
@AminetSaid-md5us 2 месяца назад
ተናግሮ ነበርኮ የተለያዩ ሰሞን እሷ ምንም አላጠፋቺም የፈጣሪ ስራነው አብረን መቀጠል አንችልም ብሎል
@jamila690
@jamila690 2 месяца назад
@@AminetSaid-md5us እኮ
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd 2 месяца назад
❤እይዞሽ ፈተና ሊያጠነክርሽ እጅ ልታዝኒ ልታለቅሽ አይገባም ተያቸው ለበጎነው
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
ደምረኛ
@rahmet09
@rahmet09 2 месяца назад
የጀመሪያ ነዉ ስኮምት ስስታልቅሽ አብሬ ነዉ ያለቀስኩት ሂወት ፈተና የበዛባት ናት አላህ ያጥንክርሽ የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል
@محمدالداغري
@محمدالداغري 2 месяца назад
ሄሉዬን 50 ሺ እንስገበት እነበረተተት አተልቅስ የምትሉ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰😥😥😥
@عبدالغنيالبلوشي
@عبدالغنيالبلوشي 2 месяца назад
Atasbi yenamare abshri eshi yalfal lesew bota atschi
@محمدالداغري
@محمدالداغري 2 месяца назад
@@عبدالغنيالبلوشي 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👌👌
@Neimseid-p7u
@Neimseid-p7u 2 месяца назад
❤🎉🎉🎉
@محمدالداغري
@محمدالداغري 2 месяца назад
@@Yekrta-LLB 😂😂😂😂😂
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 месяца назад
@@محمدالداغري ምንድነው ምልክቱ እውነቴ ነው እኮ ጥያቄዬን መልሰልኝ/ሽልኝ
@rehmarehma-dy1ut
@rehmarehma-dy1ut 2 месяца назад
ሄሉየ በአላህ አታልቅሽ ደሞ ከማርክ ጋር ታረቁ ሰው ሁኖ የማይጣላ የለም ታረቁ እኛም ደስ ይበለን እስቲ ይታረቁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ደሚሩኝ እህቶቼ ስዎደቹሁ ስደት መሮኛል
@ፈጡማ-ጀ8ቐ
@ፈጡማ-ጀ8ቐ 2 месяца назад
አረ ባረገው 😢😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
​@@ፈጡማ-ጀ8ቐሰብስክራንቭአድርጊኚውደ 7:24
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
ደምሪኚ 7:36
@AlemAlem-vo2bn
@AlemAlem-vo2bn 2 месяца назад
አዲሰው አልፈልግም ካለ ታረቁ ታረቁ እያላቹ ልጆቹን አትበጥብጡ አታስመስሉ
@BraktMulti
@BraktMulti 2 месяца назад
አረ በፈጠራችሁ ተዋት እናት የላት ይች ልጅ አታሣዝናችሁም ግን ተዋት እስቲ በቃ😢😢😢
@JdjdjjHxhxhx
@JdjdjjHxhxhx 2 месяца назад
አረበፈጠራችሁተዋትእናትየላትይችልጅአታሣዝናችሁምግንተዋትእስቲበቃየኔድው😢😢😢😢😢😢
@JdjdjjHxhxhx
@JdjdjjHxhxhx 2 месяца назад
አረበፈጠራችሁተዋትእናትየላትይችልጅአታሣዝናችሁምግንተዋትእስቲበቃየኔድው😢😢😢😢😢😢
@nefisasemane
@nefisasemane 2 месяца назад
እኔ በጣም አለቀስኩ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 месяца назад
ማን ነው ያስፈራራት ቅመሞች ናቸው
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
​@@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸደምሪኚውደ 8:23
@liyaalyee7645
@liyaalyee7645 2 месяца назад
ለምን እንደ ፍቅር ጠንካራ ሁኚ እባሸን ደብቂ የሚደሰት አለ❤ሄሉ
@tube-zn6yd
@tube-zn6yd 2 месяца назад
አልቅሰሽ አስለቀሽን ግን ምን ችግር አለው እውነቱን ብትናገሩ እስኪ ውነቱ የነገረን የምትሉ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
ደምሪኚውደ፣የውስጣቸውን፣አላህይወቅ😢 6:08
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 2 месяца назад
አረ ሄሉ አትስሚ የሰው ወሬ መልስም መስጠት አያስፈልግም😢😢 ማልቀስሽን አንፈልግም
@kidistwed2588
@kidistwed2588 2 месяца назад
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ 😢😢😢ለምን ሲም አቀይሪም እማ ማንንም እንዳሰሚ ጠንካራ ሴት ሁሌም በፈተና ነው የምታልፈው ሰምተሽ እንዳልሰማ ሁኝ ሁሉም ሰው ይፈተናል ውዴ ነገ ሌላ ቀን ነው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😘😘😘💪💪
@Hayatmohammmed
@Hayatmohammmed 2 месяца назад
ሄሉዬ በፍቅር ተማሪ ሴት ሁነው ነው ሲሰዲባት የኖሩት በማያቁት ነገር አታልቅሽ በጣም ነው የምወዲሽ ፈጣሪም ካለ ትገናኛላችሁ ለሰው ቦታ አትስጪ 😢😢😢😢
@AbasheAbashe-z7h
@AbasheAbashe-z7h Месяц назад
😢😢😢😢
@ሀያትሀያት-ገ7ኈ
@ሀያትሀያት-ገ7ኈ 2 месяца назад
የኔ ውድ አይዞሽ የሆነ አባባል አለ ምን ይባላል መሰለሽ የወደቀ እንጨት መፍለጫ ይበዛበታል እናም አይዞሽ እማ ከሁሉም በላይ ሀያል የሆነው ፈጣሪ ከጎንሽ ነው ሀቀኛ ስትሆኚ ከጎንሽ የነበሩት ሁሉ ይርቁሻል ስለዚ ጠንክርሽ ይሄን ፈተና እለፊው አይዞ ሁሌም ከጎንሽ ነን የኔ እናት ፈጣሪ ሰላምሽ ይመልሰው ያ ሳቅሽ ያ ደስታሽ ይመልስልሽ የኔ ፍልቅልቅ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ሰዎች ሆይ ምን እንደሆነ ሳታቁ አትፍረዱ አትፍረድ ይፈረድብሀል😢😢😢😢😢😢💔💔💔እናም እማዬ በርቺ አታልቅሺ አትሰበሪ ጠንክረሽ አሳያቸዉ
@fiker1816
@fiker1816 2 месяца назад
ማርክ ስለሄሉ ቪድዩ ይስራ እምትሉ❤🎉👍👍👍
@AlHamad-ut6xc
@AlHamad-ut6xc 2 месяца назад
አይሰማም ብዙሰውእያለውነው
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 2 месяца назад
የኔውድ አታልቅሽ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад
ምድነዉ ስለሷ የሚሠራዉ በቃ ተለያየን ብለዋል እና ስለምን ይስራ
@fiker1816
@fiker1816 2 месяца назад
@@sdetegawnegnbetesebochennafaki ለምንማ ሰዉ እየሰደባት ስለሆነ ይናገርላት ምን ቢለያዩ እኮ ስታለቅስ እያየ ዝም አይልም ይደብራል አታሳዝንም እኛ የማንም ጥፋት ይሁን አናቅም ግን ተዋት ሰዉ የላትም ከጎኗ😢😢😢😢
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 2 месяца назад
ምን ቢዴወ ከመስራት እሶ ጄምረዋለቺ እውነቱን እሶው ትናገር ሰው ተጋሎ ይታረቃል ምን የከበዴነገር ቢኖርነው የተዴበቀው
@MryamHdjjs
@MryamHdjjs 2 месяца назад
እኛ አለነሽ የመዳም ቅመሞች አብሽሪ የሁሉንም ጥፋት ፈጣሪ ብቻ ያቃል የምቲሉ💯💯💯
@alahamalaham
@alahamalaham 2 месяца назад
አለሁልሽ በይ እራሥሽንችለሽ በተዘጋ እርእሥ ሁሌ እኝኝኝማለት ደሥአይልም በነሡ አልተጀመረ እሡ ምንምአላለ የሷንደሥታ የማይፈልጉናቸዉ የሚናገሯት ማርክ ምንም አልተናገረሥለሧ
@pini-n3u
@pini-n3u 2 месяца назад
ሄሎዬ አይዞሽ አታላቅሽ 😢😢 ካጠገብሽ ሰው ክልልም ፈጣሪ አለ ከችግራችሁ ሳት አጠገባችሁ ሰዎች ይርቃል ችግራችሁን ካለፈ በኋላ ሁሉም ሰው ይመጣል😢 ሰዎች ባታቁ ነገር አትፍረዱበት😔 ነጌ በኛ ላይ ምን እንደሚመጣ አናቅምና ስለዚህ አትፍረድባት 😥😥 ሄሉዬ ስለዚህ አንቺ ጠንክሬ በርቼ ለምትሉት በላይክ 👍👍👍
@HayatHayat-z2s
@HayatHayat-z2s 2 месяца назад
ማርክ መልስ ሰጥ በአላህ ለሚያስለቅሷት ልጆች መልስይስጥ እምትሉ በላይክ😢
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 2 месяца назад
ሄሉየ አይዞሽ ያልፍል ማነው ሄሉየ ስታለቅስ የሚከፍው እደኔ 😢😢
@Ikram-ry3gj
@Ikram-ry3gj 2 месяца назад
እኔወላሂበጣምታሳዝነኛለች..ደምርኝውዴ😢
@شمسيهاثيوبيا
@شمسيهاثيوبيا 2 месяца назад
እኔ😢😢😢😢
@user-xp4jd4sl7b
@user-xp4jd4sl7b 2 месяца назад
ማርኪ ሰለሄሉ ብድዮ ይሲራ ዬምትሉት ቤላዪክ❤❤
@sarahabashi4167
@sarahabashi4167 2 месяца назад
ምን ይለናል ተስማምተው ኣደለምንዴ ኣንናገርም ኣንናገርም ያሉ እባካቹ ኣንዱ ሲልቅስ ከሱ አንዱ ሳያልቅስ ደሞ ከሱ ኣንሁን እኛ ያጣላቸው ነገር ስላላወቅን ዝም ማለት ነው ያለብን ከተቻለን ኣይዛቹ ማለት ነው ካልተቻለ ደሞ ዝም ጥሩ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ የኔ እህት
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
​@@sarahabashi4167ደምረኛ
@ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉ
ቁስል አለበትትት አይነገሪም
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan 2 месяца назад
እሱጋ ሂደን እንፃፍለት እህቶች
@DdtDeg
@DdtDeg 2 месяца назад
😂😂😂
@እግዛብሄርፍቅርነዉ
@እግዛብሄርፍቅርነዉ 2 месяца назад
እረ በፈጣሪ ሂሉ ስታለቅስ ማየት አፈልግም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እስኪ ከጎንሽ ነን የምትሉ ላይክ እያረጋችሁ
@Bezu-u2y
@Bezu-u2y 2 месяца назад
ሔሉየ እህቴ አይዞሽ አታልቅሽ ሲከፋሽ አልወድም ከጎንሽ ሁሌም አለንልሽ ሔሉ ስታለቅስ ማነው እንደኔ ያለቀሰው ሔሉና ማርኬ ይታረቁ የሚል 👍👍👍👍👍😢😢😢
@AkramAkram-no2uh
@AkramAkram-no2uh 2 месяца назад
በናትሽ አታልቅሺ በሷላይ የፈረደ የሷህመም ይድረስባቹ ጎብዢ አታስቢላቸው በግሁላ
@BzuAyalew
@BzuAyalew 2 месяца назад
አረማርክ በምትወዳት እናትህ ሂሉ ላንት ስትል ብዙዋጋ ከፍላለች በናት አትራቃት ነገሮችን ተነጋግራችሁ ፍቱት 😭😭😭😭😭
@RahemaRahema-e5g
@RahemaRahema-e5g 2 месяца назад
እሱ ነው ዋጋ የከፈላት ብዙ የሆነላት እሷ በኘራኩም በቀልዱም ዘራፉ የምትለው ችግራቸውን ለምን አትናገርም
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 месяца назад
😂አረ፡ናተዮ😂አትጃጃሉ😢የተደፋ፡ውሀ፡አይታፈስም
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 месяца назад
​@@RahemaRahema-e5gውነት😢😮
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 месяца назад
😢😮😮😮😊
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 2 месяца назад
​@@RahemaRahema-e5gአሁን እኝኝኝ ትላለች ምን እናርግ🤔
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 2 месяца назад
አይዞሽ እህቴ ሄሉዬ ስወች ግን ምን ሁናችሁ ነው ነገርን ሳታቁ መፍርድ አትፍርድ ይፈርድብሃል ይላል የእግዚአብሔር ቃል የእኔ እህት አትስሚያቸው አታልቅሽ ሄሉዬ እፍፍፍፍ
@AminaAmina-vb4du
@AminaAmina-vb4du 2 месяца назад
አብሽር ውዴ እኛም አለንሽ ከፈጣሪ በታች አይዞሽ አታልቅሺ ጠቃራ ሆነሽ የሴቶች ተምሳሌት ለመሆን በርቺ የኔ ቅመም ኢሔኮ ዱንያነው የሰውነገር አትስሚ ውዴ
@EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
ኧረ በአላህ ሰወች ተዋት ስታሳዝን 😢😢😢😢😢የኔ እናት አጀቴን በላችዉ😢😢😢😢😢😢የኔዉድ አችደግሞ ተያቸዉ ፍቅርን አታያትም ጠንካራ ሁኚ 😢😢
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 2 месяца назад
በአላህ እሚባል በትን እወቂ እሷ ድራማ እየሰራይነዉ የአላህን ስም ዝም ብለሽ አትጥሪ
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
​@@mrvip-hf2ryደምረኛ
@AassAszs
@AassAszs 2 месяца назад
አይዞሺሄሉየያልፍል😢😢
@nefisasemane
@nefisasemane 2 месяца назад
​አሱ አላህ ነው የምያቅው አተፍረጅ እኛ ምንም ታርጋ ትጠይቅበታልች ያለን አቅም ማስናናት ነው
@Samfuj-t7m
@Samfuj-t7m 2 месяца назад
Inerasu xarxaryalaw hulum drama naw yamicawatuban​@@mrvip-hf2ry
@hayufamily00
@hayufamily00 2 месяца назад
ማርክደሞ ይሄን ቪዲዎ የምታየው ከሆነ በፈጠረህ በምታምነው በምቶዳት እናትህ አደለም ማልቀስ እንድትከፋ አንፈልግም በዚህ ሰአት መፍታት የምችለው አንተብቻነህ ማርክ እባክህ😢😢😢😢😢😢😢😢ለሱዋላንተ ብዙከፍላለቼ😢😢😢
@ኦክትሀሠንነኝ
@ኦክትሀሠንነኝ 2 месяца назад
እሱምንይበል ለሱምእኮ ከባድነው
@madinahAlkhater
@madinahAlkhater 2 месяца назад
ትክክል ማርኬ እባክህን ወንድሜ
@shsh1715
@shsh1715 2 месяца назад
በጣም እባክህ ማርክቢያንስ መልስ ይስጥ ማለቴ አትስደቧትጥፋተኛአደለችም ማለት አለበት😢😢😢
@ደደደደደደደደደደደ
@ደደደደደደደደደደደ 2 месяца назад
እውነት እሱ ነው እደዚህ የሚረጋት አስተጓደኞቹ ባብረው ብዙ አሳልፈዋል አደቀን እንኳ ሄሉ ብሎ አያቅም በጣም ነው ያዘኩት
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 месяца назад
​@@shsh1715እውነትአው😢😢😢😢😢
@kነኝየሱብቻአላህወኪል
@kነኝየሱብቻአላህወኪል 2 месяца назад
እኔኮሜት ጥፌአላውቅም አሁንም ውሰጤን በጣምነው የነካችኝ የሴትልጅ ፈተናብዛቱ ማርክ እባክህ ችግራችሁን ፍቱቱ እና ታረቁ በአላህ አለዛ ውጣና ሰወችን አፍ አሲዝላት 😢😢😢😢😢
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan 2 месяца назад
ትክክል ከሱ ቤት ሂደን ብንፅፍ ይሻላል መሰል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ደሚርኝማ ዉድ
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 16 дней назад
ፈኪንም በማያቁትነውየሚስለቅሱት😢😢😢😢
@senaitkassa12
@senaitkassa12 2 месяца назад
አታልቅሺ ሰምተሽ እንዳልሰማ አይተሽ እንዳላየ መሆን ነው የሚሻልሽ ያለበለዚያ ለጤናሽ ጥሩ አይደለም
@MakyeMakye-qq6sp
@MakyeMakye-qq6sp 2 месяца назад
ለሙ እባክሽ ከማርክጋ ኣስታርቅያቸው ብኣሏህ የማይፍታ ችግር የለም💔💔🙏🙏🙏
@ZdZd-xv9pf
@ZdZd-xv9pf 2 месяца назад
በቃ የተለያያቹበት ተናገሪ ከዛ ያሳርፉሻል ማርክ በጣም ምስኪን ልጅ ነው ወይ አንቺ ወይ እሱ እውነቱ ተናገሩ
@deastaa7882
@deastaa7882 2 месяца назад
Eko
@Sarasare2
@Sarasare2 2 месяца назад
@@ZdZd-xv9pf አችም ደውለሽ ሰድበሻታል ስነ ስርአት ሚዲያ አይወጣም ብለዋልኮ ዝም ብለው ይታርቁልንጂ
@ZdZd-xv9pf
@ZdZd-xv9pf 2 месяца назад
ስደውል ያየሽበት አይንሽ ይጥፋ እኔ የሳ ምደውልበቱ አልቆጥበውም ስራም አጣሁ ለምድነው ምደውለው ዩቱብም በመዳም ኔት ነው ማየው እንኳን​ ለዩቱበሮች ቀጥታ ልደውል ቀርቶ በተሰቦቼም ኦላይን ከጠፉብኝ ኦላይን እስከ ሚገቡ ነው ምጠብቀው ያለ አግባብ ምዝረከዘር አደለሁም @@Sarasare2
@mismtg5829
@mismtg5829 2 месяца назад
Keza degmo besu ltabteletuluachew bezihs mech Selam setachhuachewna ayiii yewere tmat
@mrabdula5342
@mrabdula5342 2 месяца назад
ካላወጡ መሰደብ አለባት በሚዲያ እደሚይወጣ በተደ ጋጋሚ ተናግረዋል በቃ ሂሉየን ቸዋት አዲቱ ተሳዳቢ አችነሽ አፍሽ ይዘጋ እደወጣሽ ቅሪቱቱ ሾካካካቡሸቴ
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 2 месяца назад
አይዞሽ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ😢😢😢 ሁሉም ነገር ያልፋል በርታ በይ ለወሬኞች ደግሞ ቦታ አትስጫቸዉ
@Muna-u5z
@Muna-u5z 2 месяца назад
አንዳንድ ሴቶች ይወታቸው ካለ ወንድ መኖር ስለማይችሉ ነው አንቺን የሚወክሱሽ አንቺ ደግሞ ጠንካራ ሆኜ ሁለተኛ ስታለቅሺ ማየት አንፈልግም እኛ እንወድሻለሁ እኔ ራሴ እወድሻለሁ 🎉🎉🎉
@ሀያትሀያት-ገ7ኈ
@ሀያትሀያት-ገ7ኈ 2 месяца назад
እስኪ የሰውን ሀዘን የሚገባቹ አይዞሽ ከጎንሽ ነን እንበላት ሁላችንም 🙏🙏🙏🙏😢😢
@zedbaba2814
@zedbaba2814 2 месяца назад
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ደግሞ ምርጥ እንዴ እናት የሚያዝን ምርጥ ወንድም አለሽ አብሽሪ ❤❤
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ 2 месяца назад
በሰው ላይ የምትፈርዱ ሰዎች ይፈረድባችሗል ተዉ 😢ሄሉዬ የኔ ቆንጆ በፈጣሬ አታልቅሽ ብዙ ሰው ከጎንሽ አለን እንወድሻለን የሰው ወሬ አታስሜ ጠካራ ሁኔ 😢😢😢እባካችሁ በቅርብ ያላችሁ ካጠገቧ ሁኑ
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e 2 месяца назад
አይዞሽ የኔ እህት ያልፋል ሰዉ ሚያወራዉን ሁሉ ከሰማሽ ጡሩ አደለም ግን ሰምቴ በማለፍ ካልሆነ አይሆንም ሁሉንም ሰምተሽ ምን ተባልኩ ምን ተወራብኝ ብለሽ ከተከታልሽ ጡሩ አይመጣም በቃ አላህ አልፈቀደዉም እራስሽ ካላጠነከርሽ ጡሩ አይመጣም ደሞ ያሉሽን አልቅሰሽ አታስደስቻቸዉ ሰምቶ ባልሰማ እለፊዉ ሄሉ አይዜሽ።
@makitemesgen3386
@makitemesgen3386 2 месяца назад
ማዓረይ ኣረ ናይ ሰብ ነገር ሄሉየ በጃኪ ኣትስምዕየን ዝፀሓፊ ይፅሓፊ እዊ ጠንካራ ስለ ዝኮንኪ እዩ እግዚኣብሔር ነቲ ዘፍቅሮ እዩ ዝፍትኖ ድንግል ማርያም ኣላትኪ ሓፍትኪ ኣደኪ ንዓኪ ቅር እሳ እያ እና ምሳኪ ትኩን 16❤🎉
@Hana1tesfay
@Hana1tesfay 2 месяца назад
@احمدهزازي-ب4ث
@احمدهزازي-ب4ث 2 месяца назад
የኔ ውድ
@HhHh-vd5ge
@HhHh-vd5ge 2 месяца назад
የኔ እናት አረ ተዋት ትኑርቤት ማርያምን አየ አበሻ መንቀኛ እናት የላትምኮ እህት የላትምኮ አረ ተውት በፈጣራቹ እኔ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭☝️
@zaboraa32
@zaboraa32 2 месяца назад
በጣም
@ሰምረ
@ሰምረ 2 месяца назад
😢😢
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
ደምረኛ❤
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
​@SamደምረኛiraSamira-kj6nd
@UdvdbDb
@UdvdbDb 2 месяца назад
❤❤አይዛሺየኔማር❤❤❤❤❤❤❤
@SayetEitapia
@SayetEitapia 2 месяца назад
ሄሉ እንደ እኔ እንጀቴን የምትበላው በላይክ አሳዩኝ ቅመሞቸ❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 месяца назад
betsb.argijey
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
​@maryamdawood5052ደምረኛ
@SayetEitapia
@SayetEitapia 2 месяца назад
Ok
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@marti5961
@marti5961 2 месяца назад
አይዞሽ ሄሉዪ የኔቆንጆ ሁሉምነገር ያልፋል በርታ በይልኝ ለወሬኞች ደግሞ ቦታ አትስጫቸዉ
@diborab7820
@diborab7820 2 месяца назад
ኦባካቹ ተዋት ትኑርበት 😢😢 በቃልም በብህርሞ አትዉጓት እራሷን ታስታምበት 😢😢 ጌታ ሆይ እኛም ምንም በማናቀዉ ተጨነቅን ።
@YjoffHiud
@YjoffHiud 2 месяца назад
ግን ሙስሊም አላህን ፍሩ ክርስታኖች በምታምኑት እባካቹ ምናልባ ዛሬ እናንተ ተመችቶዋቹ ይሆናል በሰዉ መሐል ገብታቹ አትበጥብጡ ስርአት ያዙ የአንዳንድ ሰዉ ምላስ የሰዉን ህይወት ያስጠፋል አያገባቹሑም ማርክም ይሑን ሄሉ በመሐከላቸዉ ያለዉ እነሱነዉ የሚያቀዉ ለምን በመሐልገብታቹ የሰዉን አእምሮ ታቃዉሳላቹ ደሞስ ምን አገባቹ ምን ቤትናቹ እህህህህ ትሑን ትበድለዉ አትበድለዉ ኧረ ተዉ አላህን ፍሩ ሊሳናቹ ይዘጋ ጋጠወጥ ሑላ አላህይፍረድባቹ ተዋት ትኑርበት ለአባትዋ ለወንድምዋ እናትናት እኔ አላማቹ ምን እንደሆነ አላቅም 😢😢😢😢
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 2 месяца назад
ወላሂ ልክነሽ ሰው ጤነኘ አይደለም።ከቻላቹ ሀይር ነገር ተናገሩ ከልቻላቹ ዝም በሉ ነው የሉን ውዱ ነብያች ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰሊም😢😢😢በተለይ ሙሲሊም እህቴ ወድሞቼ እረፉ አኡዙቢላሂ
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 месяца назад
​@@Rahma-tube-t5uስልኳን ባገኝእፍፍፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 2 месяца назад
​​@@SwefiehMobile123እኔም ባገኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ውዴ ወላሂ እፉፉፉ።በማያገባ ቸው ይገባሉ
@AlHamad-ut6xc
@AlHamad-ut6xc 2 месяца назад
😢😢😢ልክነሽ ሴቶች አብዛሀኞቹ ለወድነውየማሽቃብጡት ጥፋቱንየማንእደሁሳያቁ
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 месяца назад
@@Rahma-tube-t5u አስኪካገኘሽ ንገሪኝ
@BetiBeti-j6f
@BetiBeti-j6f 2 месяца назад
የምለዉ ሁሉ ጠፋብኝ የኔ እናት አይዞሽ ስልክ ቀይሪ ማንም ቢናገርሽ አትስሚ ሰዉ የሚፈልገዉ ዉድቀትሽን ስለሆነ ቆመሽ አሳያቸዉ በተረፈ ልቦና ይስጠን በዚ ሰዓት እንኳን ሰዉ መሬትም እየከዳን ነዉ
@iloveyou-v3m
@iloveyou-v3m 2 месяца назад
ሄሉየ አታልቅሽ ስታለቅሽ ማየት አንፈልግም ሁሉ ያልፋል አይዛሽ ጠካራ ሴት ሁኝ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ 2 месяца назад
አረበአላህ ተዉት ይችን ልጅ ምንአድርጊነዉ የምትሎት
@satgraway292
@satgraway292 2 месяца назад
እኔም ግራ ገባኝ ማሪያምን አትሳቅ ነው እምላት 😢😢😢
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 2 месяца назад
በአላህ አትበይ እሷ ድራማነዉ እምሰራዉ የኛ ሙስሊሙ ግን ጤናየላችሁም ልበል ዝም ብላችሁ በድራማዉም በዉሽቱም የአላህን ስም አትጥሩ አላህን ፍሩ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ 2 месяца назад
ድራማ እደሆነ እደት አወቅሽ አችሥ
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 2 месяца назад
@@ሠአድሁሴንየወግድልጅ ጨርሰዉ ቡታጀራወች ደራማነዉ እሚስሩት እርግጠኛነኝ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
​@mrvip-hf2ry ድራማ መሆኑን ነገራሺ ነበር???
@Sarasare2
@Sarasare2 2 месяца назад
ሴት ሆናችሁ ሴትለይ አትፍርዱ እስኪ እናስታርቃቸው በማርያም በኮሜት 😢😢😢😢😢
@NanyTadese-wu4ek
@NanyTadese-wu4ek 2 месяца назад
በጣም ያሚያስጠለ ደሞ ሴቶች ናቸው ሴትን የሚጎዱት
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
​@@NanyTadese-wu4ekደምረኛ
@fatiyasamadfatiya22
@fatiyasamadfatiya22 2 месяца назад
የተይቸዉ ማሬ ​@@fatumawase
@fatiyasamadfatiya22
@fatiyasamadfatiya22 2 месяца назад
​@@fatumawase😢😢😢
@FatayaDendamo
@FatayaDendamo 2 месяца назад
አይዞሽ ሄሎዬ የጠፋሽው ነገር ምንም የለም አንቺ እኮ ምርት ሴት ነሽ ግን ፈጥሬ ያለ ነው የሚሆነው ስለዚህ እንዴት ልቅሺ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FfdgfGghj
@FfdgfGghj 2 месяца назад
በናታችሁ እንደዚህ የምትሉ ልጆች ስርአት ያዙ እሲ ተዋት እሶ እኮ አሁን ላይ የራሶ ህመም አለባት እሲ ተዋት ትኑርበት
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 месяца назад
ማርክ እረ አንድ ቪዶ ስለሔሉ ስራላቸው ስለተሳዳቢዎች መልስ ስጥ ሔልዬን አስከብርልን እባክህ😢😢
@AlHamad-ut6xc
@AlHamad-ut6xc 2 месяца назад
ባስባድ ባይሆኑም ምናለ አድመልስቢሰጥ ጥፋትእደለለባትካወቀ እሱም ተጎትቷል ግን መናገርነበረበት 😢😢😢
@MeriTirfe
@MeriTirfe 2 месяца назад
ከኣንዴም ሁለቴኮ ተናግረዋል የሁለታችን ጥፋት ኣደለም እግዚአብሔር ስላልፈቀደዉ ነዉ ብለዋል ግን ኣይሰሙም እፍፍ ኣሁንም ደግሞ ቢሰራ ጥሩ ነበር😢😢😢
@AlHamad-ut6xc
@AlHamad-ut6xc 2 месяца назад
ዝምብሎቀረ እኮ መፋቀርእድህነውእዴ ከተለያዩም በኋላ መተሳሰብየሚባልነገርአለ😢😢😢
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 месяца назад
​@@AlHamad-ut6xcእፍፍፍፍፍ😢😢😢ምንአለ ቢያሥታርቋቸው ደግሞየታረቃሉ ግን እሷ አልቻለችም
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 месяца назад
እራሱ ነው የሚያሰድባት
@salima44-z8w
@salima44-z8w 2 месяца назад
ከፍቅር ጥንካሪ ትማር የምትሉ ላይክ👍
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 2 месяца назад
ፍቅር እኮ እራሷ ነች ጥላው የሄደችው
@twbaamaraa4059
@twbaamaraa4059 2 месяца назад
አምላኬ ሆይይ😂😂​@@Hayu-tx9fj6dz2q
@Burti-m5m
@Burti-m5m 2 месяца назад
Getaniii,
@horid856
@horid856 2 месяца назад
​@@Hayu-tx9fj6dz2qያጣ ውሬው ነው አትጃሉ
@ነኢማ-ዪቱብ
@ነኢማ-ዪቱብ 2 месяца назад
😂😂😂😂😂የኔ ውድ ፍቅረየ​@@Hayu-tx9fj6dz2q
@susuAhmed-np7vd
@susuAhmed-np7vd 2 месяца назад
ሂሉየ የኔ ጀግና አች ጀግና በራቱ ሴትነሸ ሁሉም ያልፍል የማያልፈዉ የምንሞትበት ቀን ብቻነዉ አይዞሸ በቀላሉ እዳትሸነፊ😐👍👈
@Almanam-dv2sz
@Almanam-dv2sz 2 месяца назад
ህወትሽን ኑሪ ሄሉ ለሰዎች ቦታ አትስጪ ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል😢😢😢ሄሉስታለቅስ ማየት አንፈልግም ምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤😢
@GhGh-u7q5o
@GhGh-u7q5o 2 месяца назад
ዛሬሰ በጣም አሳዘንሸኝ አይ ይች አለም ግን ለምን😢😢😢😢😢
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@شمسيهاثيوبيا
@شمسيهاثيوبيا 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@HawiShife
@HawiShife 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@munafetena4472
@munafetena4472 2 месяца назад
ሄሉዬ ውዴ ጠካራ ሁኝ ማርክ በጣም የሚወድሽ መሰዋት የከፈለልሽ ልጂ ነው አንድም ቀን ስላቺ መጥፎ ነገር ከ አፉ አይወጣም ሲጀመር ስላችም አያነሳም ለሱም አስቢለት ይሄን ስልሽ አችም ጠርክ ብለሽ ሚዲያ ላይ ስላች መጥፎም ጥሩም ይወራል አይዞሽ
@fet4101
@fet4101 2 месяца назад
ወይን የኔ እናቴ ሂሎዬ አታልቅሽ በማሪያም እባካቹህ ተዋት ትኖርበት ምን አድርጊ ነው የምትሎት በፈጠራቹህ ፈጣራችህን ፍሩ
@Jenaba-dc3fs
@Jenaba-dc3fs 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@TigistBelachew-kw2nk
@TigistBelachew-kw2nk 2 месяца назад
በማሪያምተዊተትኑረበትሰዉነያለጥፋቱአቴዉቀሱበጣምነዉረንዉበጣምንዉየሚከብዳተአዪዞሸበላተእጂአትሰደባት
@Hana-ts3zt
@Hana-ts3zt 2 месяца назад
ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋህ ደሞ ወድምሽ ዊናዬ አለልሽ ❤❤❤❤
@hni1979
@hni1979 2 месяца назад
አይዞሽ የኔ እናት በርቼ ያልፋል ይህም ቀን ያልፋል❤❤❤ አታለቅሽ ለጠላቶችሽ ቃንክረስት ራስሽን አሳየ❤❤❤😢😢😢😢😢😭😭💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😭
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
ደምረኛ
@አይያችቀን
@አይያችቀን 2 месяца назад
ሄሉዬ በናትሽ አታልቅሽ ለወሬኛ ቦታ አይኑርሽ የኔ ናት እኛ ሁሌም ከጎንሽ ነን የኔልብ ስብር ይበልልሽ እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እንኳን አልቅሰሽ ቀርቶ ደብሮሽ ማየት አንፈልግም አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ይህም ያልፋል የኔ ልዩ
@እመአምላክመንገደንአሳምሪ
ሄሉዩ የኔ ውድድድድ ጥላትሽ ያልቅስ ለማን አባቱ ብለሽ ነው የምታለቅሽው የሰው ነገር አትስሙ ወድምሽን ስሙ ውደ ፀሎት አድርጊ እመብርሀን አለች ከጎንሽ
@FasilNiguse
@FasilNiguse 2 месяца назад
እህቴ ሁሉንም ለቦጎ ነው ወሬ ለወረ ነው እህታለም ሁሉንም እህል ወሀ ሲልነው የኔ እህት ኧረ እኔም አስለቀሰሽኝ ውዴዬ ሁሉንም ለእግዚያብሄር ንገረው እሱ ያሥተካክልልሽል የሠውን ነገረ በማያገባው ነገረ ማማሠል ይፈልጋል
@GsmServer-m8o
@GsmServer-m8o 2 месяца назад
ተይ አታልቅሺ ጥንካሬን ከፍቅር ተማር አብራችሁም ሰሩ ችግርሽን አማክራት ትረዳሻለች
@NbvMjf
@NbvMjf 2 месяца назад
ማርክየ ማርያም በጣም ነው የምወደው ግን ስለ ሄሉ ከቻልክ መልስ ስጣቻው ሴት ልጅ ስታለቅስ ጥሩ አደለም😅😅😅😅😅
@مدينةعيسى-ص9ظ
@مدينةعيسى-ص9ظ 2 месяца назад
ምንድን ነው የሚያስገለፍጥሽ ታዳ ግልፍጥ
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 2 месяца назад
Min yasikisishal anchi gim😏😏
@መቅዲመምሬ
@መቅዲመምሬ 2 месяца назад
ነይ ዉጭ ደደብ ጥፊ ከዚህ
@amrechmesfn692
@amrechmesfn692 2 месяца назад
ምን ያስገለፍጥሻል ግልፍጥ🤔🤨🤨🤨
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 2 месяца назад
ጠካራ ሁኔ ሰው ቡዙ ያወራል የሰወሬ አትስሚ ሩታን እያት ቡዙ ነገር እያሎት ይሰደባታል እሷ ግን የሰው ወሬ አትሰማም አቺም ያሉትን ይበሎ
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@nfffdt931
@nfffdt931 2 месяца назад
በጣም እኔ በሂወቴ እንደ ሩታ ጠንካራ ሴት ኣይቼ ኣላውቅም
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 2 месяца назад
በጣም የምር ሩቲዬ ትእግስቷ ልዩ ነዉ❤❤
@SenayetSenayet-m4j
@SenayetSenayet-m4j 2 месяца назад
ሄሉየ አታልቅሽ ይህም ያልፋል አንድ አንድ ሰወች ዝምብለዉ ሰዉላይ መፍረድ ያስደስታቸዋል በርች የኔናት ❤❤❤
@mdmaybe224
@mdmaybe224 2 месяца назад
ተያቸው ምንቸገረሽ ሩታን አታያትም ስንት ይሰድቧታል ግን አሰማቸውም አንችም ጠንካራ ሁኝ😢😢❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 2 месяца назад
እውነት ሄሉየ ትግስትን ከሩታ ተማሪ እሶ ስንት ተሰደበች ስንት ተባለች ግን ሁሉን ተቆቁማይህው አለች።
@BBi-r5p
@BBi-r5p 2 месяца назад
ትክክል የሩታ ጥንክርና የሚገርም ነዉ ሄሉ ም አደሩታ ጠካራ ሁኝ
@Aminat725
@Aminat725 2 месяца назад
የኔዉድ ለክነሺ እሩታየ መከታዋ አብርሺ ሥላለ ተቋቋመች ሄለም በወንድሟ መቋቋም አለባት
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 месяца назад
​@@tube-yi8tgእሷእኮ ብትሰደብም እምትወደውን ይዛነው ሂሉእኮ ሁለተኛ በደል ችግሩን ሰያውቁእሰደቧትነው 😢😢😢😢
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 2 месяца назад
እኮ ሩታ ይቅር ብዩተብ እህታ ጅመሮ ተረግጣ ሰንት ተዘቅዝቃ ኣንድ ቀን መልስ ሰጣ ኣታቅም ሩታየ የኔ ጅግና🐅🐅💪💪💪ወደፊት ሄሉ መልስ ትሰጣለች ኢጭ
@BezaDelelegn
@BezaDelelegn 2 месяца назад
አይዞሽ የኔ እናት የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁኚ መልካም ወንድም አለሽ ለሱ ስትዪ አትስሚያቸው አንቺን ለመረበሽ ይሆናን አታልቅሺ ሰው መፍረድ የማይችለው በራሱ ሲደርስ ነው😢😢😢😊😊
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 2 месяца назад
*_ርእሱም አይቼ ቪድየው ሲጀምረው ማየት አቅም አጣሁ የምር ኡፍፍ በናትሽ አታልቅስቢኝ እህት አለሜ ያስችልሽ እንጂ ሄሉዬ 💔😭_*
@TAm-ec8od
@TAm-ec8od 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሰላምነሸድንግልምድያ
@ሰላምነሸድንግልምድያ 2 месяца назад
የኔ ውድ አይዛሽ አች ጠንካራ ና ጀግና ሴት ነሽ የኔ ውድ እኛ አንለልሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ❤❤❤❤😢😢😢
@MekidesDiress
@MekidesDiress 2 месяца назад
አረ የኔ ቆንጆ በማርያም እደ ፍቅር ጠንከር ብዬ አይዞሽ ወንድምሽም ያአንችን እንባ ማየት ያመዋል በቃ እውድምሽ ጋር ሁኝና በድብ ስሪ ፍቅር እና ፉፉ ጋር እደሚሰሩት አንችም ከዊና ጋር ስሪ ከዛ እውነቱ የዛኔ ይውጣል አሁን ከፍቅር ጎን ሆኑ እንጅ ትናንት እናቷን ሁላ ዝቅዝቀዋት ነበር ዛሬ ግን
@Faithbemnet
@Faithbemnet 2 месяца назад
አውነትሽ ነው እህቴ እውነት ጋር መቆም ብዙ ስዎች አይችሉም እህቴ እኔ እላውቅም ያለሽበት ህይወት ግን እንቺ ጀግና ነሽ !!! መለያታችሁ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ነው !! የእኔ እህት አይዞሽ !!! እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ነው!!!
@Etafer-px9gc
@Etafer-px9gc 2 месяца назад
ሄሉ አይዞሽ እግዚአብሄር አውነቱን ያወጣዋል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 месяца назад
የሆናችሁትን በስነስርአት ለቤተሰብ አንቺም እሱም እንዳስፈላጊነቱ ብታወሩ ቀላል ነው እናት ።አላህ ይርዳችሁ
@Meriyetube
@Meriyetube 2 месяца назад
እናተ ሴቶች እች ልጅ አትነኩዋካት ትኑር በራሱዋ ህይወት ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ነው ኛም አለንልሽ ሴት መሆኑ ራሱ ፈተና ነው የምትሉ በላክ😢😢😢😢
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 месяца назад
አዳድ ባለጌ ኩመንት የሚሰጡ አሉ በሰው ህይወት እኛ እናቃለን ማለተ እነሱ ያቃሉ ችግራቸውን,ግን,በይፋ ስላልተናገሩ ወሬ ስለቀረባቸው ነው
@zeynebtemam5657
@zeynebtemam5657 2 месяца назад
እኛ አለን ሄሉዬ በፈጠረሽ አታልቅሺ ለሰው አትስሚ በአላ😢😢😢😢😢ይከፋኛል😢😢😢😢
@ghghghh217
@ghghghh217 2 месяца назад
ሔሉየ አለንልሽ ማርያምን ሁሌም ከጓንሽ ነኝ ደሞ ወንድም አለሽ እህት ወንድም አባት የሆነ ወንድም አለሽ😢😢 ፍቅርን ተመልከች ያን ሁሉ አልፍ እዚህ ደርሳለች❤😢😢😢😢
@Maryam-z8u
@Maryam-z8u 2 месяца назад
ሄሉዬ አታልቅሺ ሁሉም ያልፋል ለሰው ብየሽ እደዚህ አታልቅሺ አይዞሽ ጠክሪ የኔ ጀግና ሄሎዬ አታልቅሺ አብር💔💔❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 месяца назад
ተዉ ትኑርበት ልጂ አወ ተሰብሯል እግዚአብሔር ይጠግነዉ እነሱ የማይፈቱት ነገር ሁኖ ባቸዉ ነዉ ተብሎ አል እኮ❤❤❤
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 2 месяца назад
_ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወዴ ነብዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም አልሃምዱሊላህ አንደ ቀን ክፉ ጥሩ ቃል ወቶኝ አያዉቅም ዝምታዬ ዉስጥ ነው አልሃምዱሊላህ_
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 16 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 2 месяца назад
አረ ሄሉ የሰው ወረ አትስም ጀግና ሴት ሁን የምድያ ወረ ለላይክ እና ለሰብስክራይብ ፍላጎት ነው ይትቦሮች የማውሩት አትስም እባክሽ ❤❤❤❤❤❤
@MithaEathipo
@MithaEathipo 2 месяца назад
ሄሎ የኔ ሴት የኔ ጅግና እውነት የያዘ ስው ሁሌም በደለኛ ነው የኔ ጅግና ወደፌት የምትወዳት 50 k አስግቡት ማሮቼ፣፣
@ተስፋነሽየጌታልጁ
@ተስፋነሽየጌታልጁ 2 месяца назад
አይዞሽ የኔ ምስክን ሁሉም ለበጓ ነዉ ለጠላት እድል ፈንታ አትስጭ የኔ ልዩ ፈጣር ከጎንሽ አለ አይዞሽ❤❤❤❤❤
@EmebetMeles-qe4oh
@EmebetMeles-qe4oh 2 месяца назад
የኔ እናት አይዞሽ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸዉ ለሰዉ ወሬ ቦታ አትስጪ ጠንካራ ነዉ መሆን ያለብሽ ያልፋል ሁሉም ነገር እሽ እማ
@NawaMawa-bs6pi
@NawaMawa-bs6pi 2 месяца назад
ሄሉየ 😢ስታለቅሺ ማየት አልፈልግም 😢ማነዉ እደኔ አብሮ ያለቀሰ ወላሂ😢😢😢😢
@mahlettadey2477
@mahlettadey2477 2 месяца назад
እኔን የገረመኝ ጥፋተኛ ብትሆኚ እንኳን ባንቺ ነዉ እንዴ የተጀመረዉ ሁላችንም በወጣትነቻን ከድተናል ተክደናል ህይወት ግን ይቀጥላል ለማን አባቱ ብለሽ ነዉ ይሄንን የመሰለ ቁንጅና ይዘሽ እንደዚ ተኮማትረሽ የምታለቅሺዉ እሱ ወንድ ነዉ አንቺ ሴት ነሽ ይሄንን ወጣትነትነትሽን አታባክኝ ማንም አያኖርሽም
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 2 месяца назад
ፍቅር እራሱ ያን ሁሉ ስድብ ፈንቅላ ወታለች አች ደግሞ ወንድምሽ አለ ከጎንሽ
@mikemik6603
@mikemik6603 2 месяца назад
ፍቅር እናት ኣለቻት ኣጠገብዋ እችኮ እናት የላትም ታሳዝነኛለች የኔ እናት
@22toyiba
@22toyiba 2 месяца назад
ለምነው ጠካራ የማትሆነው ለምነው ደካማ ጎኗን የምታሳየው ለምነው ሁሌም የምታለቅሰው ደካማነች ልጂቷ😭
@اعوذباللهبكلماتاللهالتاماتمنشر
​@@mikemik6603 Heluye 😢😢
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 2 месяца назад
@@22toyiba ዊና ከእናት በላይ ነው እሱ እያለ ማልቀስ እኔስ ይህ ዶላር ነው መሰል ፍቅር እኮ እናቷን ሲዘቀዝቁ እሷ ን ሲሰድቡ ችላ ወታለች
@fatmhsaad5877
@fatmhsaad5877 2 месяца назад
ሳህ ፍቅርየ ጀግናናት የምር😢
@asrse539
@asrse539 2 месяца назад
እንደናት እንደህት ያለ ምርጥ ወንድም አለሽ አትፍሪ ሄሉየ የኔ እናት እባክሽ ጠንካራ ሁኝ 😢😢😢
@KenzeSebsb
@KenzeSebsb 2 месяца назад
ኧረ ተዋት ትኑርበት ውይ የሰው ክፋት አታስለቅሷት በሰው ምሀል አትግቡ በቁስላይ ሌላ ነገር አትጨምሩባት ውይ ሄሉ አይዞሽ እማ ሁሉንም ያስተካክልልሽ
@Meski-v1z
@Meski-v1z 2 месяца назад
አይዞሽ ሄሉዬ እዉነት መቼም አትቀሪም ትወጣለች ደሞ አንች ቆንጅየ ከማንም በላይ ነሽ የምሻል ይመጣል😢❤❤❤❤❤
@betiGetachew-l2d
@betiGetachew-l2d 2 месяца назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል አታልቅሼ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ሰው ጋር ቢሆንም ምንም ማድረግልሽም😭😭😭
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 2 месяца назад
አብሸረየኔወየአልፈል
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
ደምረኛውዴ
@fatumawase
@fatumawase 2 месяца назад
​@@hayathayattadese9518ደምረኛ
@ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ 2 месяца назад
እባክሽ እህቴ ሚድያ ላይ እንደዚ አታልቅሺ እንደሁሉ የሚሆንልሽ ወንድም አለሽ ከሁሉ በላይ ደሞ ፈጣሪ አለ ሰዉ የሚበላዉ እንጂ የሚያወራዉ አያጣም እና እባክሽ ሄሉ እንዳትሸነፍላቸዉ ብዙ የሚወድሽ ሰዉ ደሞ አለ
@MekdiWeda
@MekdiWeda 2 месяца назад
እዉነት ነዉ ሚዲይላይ ይደበራል
@GgHh-rl2vw
@GgHh-rl2vw 2 месяца назад
ሄሉየ አይዞሸ ማማ የሚያለቃቅሰ ሴት አሎድም ጠንካራ ሁነሸ ቁመሽ አሳያቸዉ🤔🥺
@JilaluMudin
@JilaluMudin 2 месяца назад
ሄሉ ስለ ሰዉ ብዙ አትጨነቂ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ያለፋል ❤❤❤
@Mohebh-q1r
@Mohebh-q1r 2 месяца назад
ሄሉዬ ስልክሽ ቀይሪ ሰላምሽ ታገኛለሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ከጎንሽ አለ
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 2 месяца назад
እረ በማርያም ተዉ ግን ለምን በስዉ ነገር ትገባላችሁ ስራ የላቹሁም ተሳዳቢዎች እነሱ ነገ ይታረቃሉ ተዉ ተዉ ሄሉየ አታልቅሽ አትስሚ ተሳዳቢወች ሴት ናቹሁ በማታዉቁት ነገር አትፍረዱ ፍርዱ የእግዚአቢሔር ነዉ አች አታልቅሽ እኛ ከጎንሽ ነን አስለቀሽኝ ሄሉየ ጠካራ ሁኚ 😢😢😢😢
@INTIME-wi9eo
@INTIME-wi9eo 2 месяца назад
አታልቅሺ ሂሉየ ፍቅርና ፅናትን ከሩታ ተማሪ አይዞሸ😢😢😢😢
@TesemaTefera-h2r
@TesemaTefera-h2r 2 месяца назад
fikr iwokeyu😮
@TesemaTefera-h2r
@TesemaTefera-h2r 2 месяца назад
fikr iwokeyu😮
@HiwotHiwi-qh4rb
@HiwotHiwi-qh4rb 2 месяца назад
Heluye Endezi stkefi mayet alfelgm getan......snt sew ale slanchi michenek ena miyasb lemn bichayen slehonkugn tyalesh Ehte ❤❤❤❤❤❤
Далее
ITZY "GOLD" M/V
03:20
Просмотров 7 млн
The Future of Brawl Stars in 2025!
04:27
Просмотров 2,3 млн
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Просмотров 75 тыс.
🛑ማርክ ለመጨረሻ ጊዜ መልስ ሰጠ
14:45
ሄለንን ቃል አስገባናት
35:15
Просмотров 102 тыс.
ITZY "GOLD" M/V
03:20
Просмотров 7 млн