Тёмный

🛎️ሀይሚን ይዣት ከ ሀገር ወጣው🙌🥰 

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 220 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@BirukTube-
@BirukTube- 3 месяца назад
youtube.com/@officialhassentube?si=BQu8E5zRw-fPJ1Hr የ ሀሰን ቻናል ነው ሰብስክራይብ አርጉት🙌
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 месяца назад
በሱ ቻናልም ቪድዮ ሱሩበት
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 3 месяца назад
አሠሩበትም ቢዲዮ
@edlawittsegaye6343
@edlawittsegaye6343 3 месяца назад
አረ ብሩኬ እኔንም ሰብስክረይብ አርጉኝ ገና ጀማሪ ነኝ🙏🙏
@MadinaTube-lo4jo
@MadinaTube-lo4jo 3 месяца назад
ብሩኬ ቲክቶክ ላይ መልስልኝ😊
@MadinaTube-lo4jo
@MadinaTube-lo4jo 3 месяца назад
@@Zyneb-pw3cf እህት ደምሪኝ ሰወድሽ
@kidist_tube1
@kidist_tube1 3 месяца назад
እስኪ የሀይሚዬ ወዳዶች የት ናችሁ ኑ ቶሎ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤👍👍👍👍
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሪኝ እህት 🙏
@DhhfufHfjfjrj
@DhhfufHfjfjrj 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 3 месяца назад
ቡርኬ ለእናትህ ያለህ ታላቅ ቦታ ሁሌም ሳላደቅህ አላልፍም ሀይሚ እና ቡራን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👌
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሪኝ እህት🙏
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 3 месяца назад
ሀይሚ ለቤተሰብ ያለሽን ክብር ወድጄዋለሁ በጣም ነው የምወድሽ❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ውዶቸ ደምሩኝ❤
@Nuratube826
@Nuratube826 3 месяца назад
እኔ ብቻ ነኘ እነዚ ልጆች ታላቅ እና ታናሽ ሚመስሉኘ እስኪ በላይክ የሀይሚና የቡሩክ አድናቂ የሆናቹ
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሪኝ እህት🙏
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 месяца назад
Eko❤❤❤
@Nuratube826
@Nuratube826 3 месяца назад
@@tigistteketel3363 አቺም ደምሪኘ እና እደምርሻለዉ
@AsdAsd-cu2ex
@AsdAsd-cu2ex 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 3 месяца назад
ሀይሚ የቡራ ንግስቲ ማነው እንደ እኔ እምወዳቸው ❤❤❤❤ላይክ ግጩ😂
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 месяца назад
Inemi ❤❤❤❤🎉😂
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 3 месяца назад
እኔም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤🌹🌹❤❤❤
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምረኝ ወንድም🙏
@Trnfn-vb7xp
@Trnfn-vb7xp 3 месяца назад
እኔም ስወዳቸዉ
@سلطانناصر-ت4ش
@سلطانناصر-ت4ش 3 месяца назад
​@@zenebuasfaw3804😢
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 3 месяца назад
እነዚህ ልጆይ በፍቅር ሊደፉኚነው ሀይሚየንና ቡራነ የሚወድ እስኪ እደኔ ላይክ❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ደምሪኝ ማሬ
@mftube5344
@mftube5344 3 месяца назад
ሀይሚዬ የቡራ ንግስት ልእልቷ❤❤❤❤❤❤❤❤ የሚወዳችው ብቻ👍
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ደምሪኝ ማሬ
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 3 месяца назад
እኔ ሀይሚን በስርአትዋ ከማንም ሴት ትበልጥብኛለች በቃ በጣም ነው የምወዳት አድናቆቴ ልዩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafiweloyewa5478
@fafiweloyewa5478 3 месяца назад
ለቤቱ አድስ ነኝ የቡራና የሀይሚ ወዳጆች በላይክ አህለን በሉኝ እስኪ😊❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ፋፊየ ደምሪኝ
@msgjh3659
@msgjh3659 3 месяца назад
ወላሒ የሀይሚ ሰራአት ሰወዲላት ሴቶች ትምርት ዉሰዱ አያችሑ ቀርማ ቤተሰብ ሰታሰፈቅዲ ይችናት ምርጥሴት ሰወዲሺ ሀይሚየ
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 месяца назад
Eko❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад
❤❤❤❤
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v 3 месяца назад
❤❤❤🎉
@حواءوركوه
@حواءوركوه 3 месяца назад
yes❤❤❤❤❤
@emebete6
@emebete6 3 месяца назад
❤❤❤❤
@amalali9768
@amalali9768 3 месяца назад
ሀይሚ! የምትሰሪይቸውን ቪድዬ እከታተላለሁ በጣም ብልህ ልጅ ነሽ! ምን ማለት እንዳለብሽ የምታውቂ , ስርአት ያለሽ, አነጋገርሽ ሁሉ ለሚድያ የሚመጥን ነው! በዚሁ ቀጥይ! You are so brilliant young woman keep it up!
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад
በጣምማርየሆነችልጃናት❤❤
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v 3 месяца назад
❤❤❤​@@SasddGaddd-bh2xk
@YalemseraMulat-zd9pl
@YalemseraMulat-zd9pl 3 месяца назад
❤❤ እውነትሽነው
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ደምሩኝ ሀባይብ
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
ብሩኬ እና ሀሰን ከሀይሚ ጎን ስለምትሆኑ ደስ ይለል የወንድሞቿ ነገር ስለማይሆንላት ሀይሚዬ ቢያንስ እናተ ስላላችሁ ከጎኗ ትጽናናለች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ አብርሺ እና ሩታ ኤፍሬም ነገሮች ተስተካክለው ተመልሰው ሰብሰብ ብላችሁ ደስታችሁን ለማዬት ያብቃን በርቱ
@FafiFafi-n8q
@FafiFafi-n8q 3 месяца назад
አምን❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад
አሚን❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 месяца назад
,አሚን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 3 месяца назад
አሚን
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 месяца назад
Ameneeeee 😢
@sead-w6s
@sead-w6s 3 месяца назад
ሠአት አትቁጠር ቡራ የሴቶችን ጉዳይ አታቅም አደ አዱን ስንለብስስ አዱን ስናወልቅ ይሄ አምሮብኛል አላማረብኝም እያልን ልመደው እድህ ነው የኛነገር😂😂😂
@ሰበሲክራይብ
@ሰበሲክራይብ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@ቅመሞች
@ቅመሞች 3 месяца назад
አወ ቻለው😂😂​@@ሰበሲክራይብ
@hyagfddgfddhhdd
@hyagfddgfddhhdd 3 месяца назад
እኮ እኔ መዳም ቤት ሁኞ ስንት እንቅያይር የትም ኣልሄድም ግን ቁጭ ብየ ጁስ ምናምን ኣርጌ ብቻየ ፎሃ🎉🎉🎉❤
@emebete6
@emebete6 3 месяца назад
😂😂😂😂
@foziy-d1s
@foziy-d1s 3 месяца назад
የኛነገር😂😂😂😂😂😂
@genettecere8937
@genettecere8937 3 месяца назад
ሀይሚየ ስአት አስተካክሊ የኔ ትንሿ ብሩኬ የኔ ትግስተኛ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ገኒየ ደምሪኝ
@AylemMrey
@AylemMrey 3 месяца назад
ሃይሚየ አባቷን አክባሪ
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 3 месяца назад
ኤረ የነዚህ ልጆች ፍቅር ሊደፋኝ ነዉ አቤት ስወዳችሁ እስኪ እነዚህን ተናፋቂ የሆኑ ሁለት ብርቅየ ወጣቶች የሚወድ በ,like,አሳዩኝ ❤❤❤❤🎉
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 месяца назад
ወላሂ ጨረሱኝ ሲያምሩ እኮ❤❤❤❤
@yasewchu
@yasewchu 3 месяца назад
እኔን ብቻ መሰለኝ ፍቅር የያዘው ከነሱ ላይ በጣም ደስስ ነው የሚለኝ እነሱንሳይ❤❤
@TsgeredeM
@TsgeredeM 3 месяца назад
ማነው እዳኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ፍቅር የሁናችሁ ልጁች👍👍👍👍 አሳየኝ ❤❤❤❤❤
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሪኝ እህት 🙏
@TsgeredeM
@TsgeredeM 3 месяца назад
@@tigistteketel3363 እኔንም ደምሪኝ ውዴ
@وجدانابراهيم-ف9ج
@وجدانابراهيم-ف9ج 3 месяца назад
የኔቅምመ ሴትማለት እደሀይሚነዉ ወላህ ለቤተሰብያትላትክብር ❤❤❤👍👍
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f 3 месяца назад
ሀይሚ ምጥን አባቷንና ቤተሰቧን አክባሪ ፈጣሪ ያክብርሽ ለሌሎች በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ❤🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ደምሪኝ ማር🎉
@Lifet-w5r
@Lifet-w5r 3 месяца назад
ደስ ትላላችሁ ብሩኬና ሀይሚ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከአይን ያውጣችሁ የኔ ልዕልቶች ኑሩልኝ ግን ቀጣይ part 2 ነገ ይለቀቅ የምትሉ ❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ደምሪኝ እህት
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 3 месяца назад
እኔ ነኝ የመጀመሪያ ላይክ ተርጋጉ እንዳረግጡኝ 😂😂😂
@Temrelove
@Temrelove 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 3 месяца назад
😅😅😅😅😂
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂ባልጨፈለቁሽ
@khadejaxx1141
@khadejaxx1141 3 месяца назад
😂😂😂
@EkramAlhila
@EkramAlhila 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@maryammary8345
@maryammary8345 3 месяца назад
ውይ የነዚህልጆች ፍቅር ድፍት ሊያረገኝ ነው ሥወዳችሁ ተፋቀሩ ብሩኬ የሀይሚን ነገር አደራ
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሪኝ እህት🙏
@Mነኝ234
@Mነኝ234 3 месяца назад
እኔስ ብትይ ቪድወ ሲለቀቅ ሠው ለመኮመት ይሮጣል እኔ ከማየት ውጭ እኳን ልኮምት ቢጠሩኝ አልሠማም😂😂😂😂
@mahitube3690
@mahitube3690 3 месяца назад
❤ዋውው የኔ ምርጦች ሀይሚን እና ብራን የምትወዱ ብቻ👍
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሪኝ እህት🙏
@jawmoh8561
@jawmoh8561 3 месяца назад
ቅጡን ሳላቀው ያለቀበት ቢዶወው እንደኔ ማነውስኪ😢😂😮ቀጣይ ይኑር የምትሉሉ
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 3 месяца назад
ቀጣይ ይኖረዋል የዛሬም መነሻነው በቃ ሶብሪ ኪኪኪ
@حواءوركوه
@حواءوركوه 3 месяца назад
😂😂❤❤❤
@Mነኝ234
@Mነኝ234 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 3 месяца назад
😂😂😂😂
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 3 месяца назад
😂😂😂😂
@TirusetNiguse
@TirusetNiguse 3 месяца назад
ሚስትህን ከማግባትህ በፊት እንደዚህ ትጠብቃለህ የሚለው ቃል ደስ ይላል ቡራዬ❤❤
@user-gi7ff1vo5l
@user-gi7ff1vo5l 2 месяца назад
እደት እዳሳቅኝ ይህ ኮሜት ምስጥሩ ይነገረኝ ከከከከከከከከያስደሰተሽ
@MeriyeDemisse
@MeriyeDemisse 3 месяца назад
እንዚህ ልጆች ግን የምር ሱስ እዮሆኑብኝ ነው ጌታን ስዎዳችሁ የኔ ፍልቅልቅች❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ውደ ደምሪኝ
@SalamTamne
@SalamTamne 3 месяца назад
እኔ ብቻ ነኝ እነዚህን ልጆች ሱሲ ያሆኑት ከሊለ ስው ጋር ማየት እንዴት እንድ ምየንድድ❤ ሲውደችሁ እኮ ቃለት አይገልጽም ❤❤❤❤❤
@Zadነኝተስፈኘዋ
@Zadነኝተስፈኘዋ 3 месяца назад
እኔ ሌሎችን መየት አስጠለኝ
@HayatSaid-x5f
@HayatSaid-x5f 3 месяца назад
ወላሂእኔራሱ እደትእደትእደምናደድ ተለያይተው ሳይ
@SalamTamne
@SalamTamne 3 месяца назад
@@HayatSaid-x5f ማራ በጣም ምነደዴ እኔ እንጅ አለቅም 🙆😍
@SalamTamne
@SalamTamne 3 месяца назад
@@Zadነኝተስፈኘዋ በትክክል 💪👌 ማራ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Samira-o1q
@Samira-o1q 3 месяца назад
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😢
@Tigest639
@Tigest639 3 месяца назад
አሚን 😢🤲🤲🤲🥰
@Ee-mj
@Ee-mj 3 месяца назад
አሚን ያረብ❤❤❤
@Zነኝወሎየዋ-l5y
@Zነኝወሎየዋ-l5y 3 месяца назад
አሚንያረብ።🙏🙏🙏🙏🙏
@Hawahawa-ll5ks
@Hawahawa-ll5ks 3 месяца назад
አሚን 🥰🥰🥰🥰
@uiuu7425
@uiuu7425 3 месяца назад
ኣሜን👏❤
@Samri-Mi3ka7el12
@Samri-Mi3ka7el12 3 месяца назад
ሀይሚዬ የሆንሸ ጣፋጭ ነገር ወይ ለቤተሰብ ያለሽ ክብር የበለጠ ተመችሽኝ ❤❤❤
@soomebaby83
@soomebaby83 3 месяца назад
የተረዳሁት ነገረ ቢኖረ ለቤተሠብ ያላቸውን ክብረ አደኛ ሀይሚየ❤❤❤❤❤❤❤
@BrtukanSa
@BrtukanSa 3 месяца назад
ብሩኬ እና ሀይሚ በመዳም ቅመሞች ቁጥጥር ሥር ናቸው 😂😂😂እነሱ እንዲህ አሉን ነው የሚሉት ሁሌም😂😂😂❤❤❤
@አላሃምዲሊላህ
@አላሃምዲሊላህ 3 месяца назад
ኡኮ😂😂😮
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 3 месяца назад
አወ😂😂😂
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 3 месяца назад
😂😂😂🙆🙆🙆🙆😁😁😁😁​@@አላሃምዲሊላህ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 месяца назад
😂😂😂ሆናልኮ😮
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 3 месяца назад
😂😂😂😂
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 месяца назад
በውበት ላይ ውበት ጨምሮባችኋል ብሩኬና ሀይሚ❤❤❤❤
@user-jk2tb7go6rዜድ
@user-jk2tb7go6rዜድ 3 месяца назад
አይይይይ ብሩኬ አጥብቀህ ያዝ ሀይሚዬን🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SamsungA04s-gc3vq
@SamsungA04s-gc3vq 3 месяца назад
ሀይሚ የኔ ቆጆ ቡራቆጆ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤የጋሽዬ ቅማም ሀይሚ ዬ ፍቅር የሆይሽ❤❤❤❤❤
@የአሜን
@የአሜን 3 месяца назад
አምሮባቹሀል ቡራ እና አይሚዬ የኔ ቆጅዬ ሆናቸዋል የኔዎቹ❤😍
@zebutube99
@zebutube99 3 месяца назад
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 3 месяца назад
አላህን ከሚፈሩት ያድርገን የኔ ቆጆ❤ ሠለላሁ አለሂ ወሰለም❤
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 3 месяца назад
ሰላለሂ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 месяца назад
,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@Dgfstxsk
@Dgfstxsk 3 месяца назад
S a w
@Rዘረኝነትጥብናት
@Rዘረኝነትጥብናት 3 месяца назад
ደመርኩሽ
@RahmaRahma-v7m
@RahmaRahma-v7m 3 месяца назад
የኔማሮች ሰወዳችሁ ሀይሚ ማር ❤❤❤ዛሬ ቀደምኳችሁ ቁጭብየ ሰጠብቅ ነበር የዋልኩት ላይክ ግጩኘ
@yeyhehdhdh4060
@yeyhehdhdh4060 3 месяца назад
ሰጠብቂ😂😊
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 3 месяца назад
ውይ እኮ ስወዳችሁ የኔ ስስቶች ሀይምዬ &ቡራዬ የኔ ተወዳጆች ❤❤❤ ብሩኬ ወድሜ አልፋታህም የሀብትሽ ወንድማችን ትዛዝ ይከበር ፀጉርህ ይቀነስ❤❤❤
@TalefeZeyede
@TalefeZeyede 3 месяца назад
አወ ይቀነስ ውዴ
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 3 месяца назад
ጎበዝ ሀይሚዬ ቤተሰብ ማስፈቀድ ነው ደስ ትላላቹሁ በጣም እንወደቹሃለን👌👌👌 ❤❤❤🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ውደ ደምሪኝ
@almazjanka8624
@almazjanka8624 3 месяца назад
ሃይሚቲ የጨዋ ቤተስብ ነች ለቤተሰብ ክብር በመስጠትዋ ነው ጋሽዬን ላስፈቅድ ያለችው በጣም ተገቢ ነው ግን የሀሰን ሃሳብ መንገድ ላይ እናውርዳት ያለው በፍፁም ልክ አይደለም
@SwSw-hh7hl
@SwSw-hh7hl 3 месяца назад
ብሩኬ💞 ለሀይሚ ፍቅሩን💞 ይግለፅላት 👍😊❤
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 3 месяца назад
እናተ ግን ጤነኛ ኣይመስለኝም እጭ
@ConfusedGreyElephant-vt5jo
@ConfusedGreyElephant-vt5jo 3 месяца назад
ደነዘች አትሰሙምዴ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 месяца назад
,ተይ ውዴ እዲህ ነው የሚያምርባቸው❤❤❤❤
@ሀብትሽ.ሚዲያ
@ሀብትሽ.ሚዲያ 3 месяца назад
እሱ ኦርቶዶክስ እሷ ጼንጤ አይስማሙም😢😢
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 3 месяца назад
@@ሀብትሽ.ሚዲያ ወይዘንድሮ ኣረ በማርያም ዝም ብላቹ ኣታውሩ በፈጠራቹ ወይ ጉድ ሰው ብሎ ብላቹ ኣታውሩ ማርያምን ተዋህዶ ናት
@HawuletHusen
@HawuletHusen 3 месяца назад
እስኪ እንደኔ ሀይሚና ብሩኬን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሪኝ እህት🙏
@BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
የኔዉድቺ❤❤ማነዉ እነዚህን ወርቅ የሆኑ ልጆቺ እንደኔ ስስት ብሎ የሚወዳቸዉ እህህህ ስወዳቹህህህ❤❤🎉🎉🎉
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 3 месяца назад
እኒህን አለመውደድ ንፉግነትነው 🎉❤❤❤
@BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
@@ድምቀቶች አወ ወላሂ ንፍግነትነዉ እዉነትነዉ
@TigistGemechu
@TigistGemechu 3 месяца назад
እረ ድርቅና ሐሰን የእውነት ያለምንም ተንኮል ይዘሃት ሄድ።በናትህ እንዳታስከፋት።መልካም መዝናናት ።
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 3 месяца назад
ብሩኬ ብሩኬ ብሩኬ ሰአቱ እኮ አምስት ደቂቃም ቢሆን ረጅም ሰአት ይሆናል የሚወዱትን ሰው እስኪያዩ እስኪያገኙ ❤❤❤ግን ደስ ብሎኛል ወንድሞቿ ብቸኛ አድርገዋታል ያለካት አንተ ሙቢና ሀሰን ብቻ ናችሁ ስታሳዝነኝ ❤❤❤አብርሽም ኤፋም ጠፉባት ብሩኬ አደራ ❤❤❤❤ሀይሚዬ ቅመም
@Elham-v9c
@Elham-v9c 3 месяца назад
ዋው ሀሚዬ ያቺ ፕራክ ❤❤❤❤👍👍👍👍
@EKRAMFEREJA-p7o
@EKRAMFEREJA-p7o 3 месяца назад
ሀይሚ እና ብሩክ የምትወዱ እጅ ወደ ላይ❤❤🎉🎉
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 3 месяца назад
👍
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 3 месяца назад
ዛሬ እኮ አማኑኤል ነው የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ❤❤❤🙏🙏
@GenetMoges-g3t
@GenetMoges-g3t 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc 3 месяца назад
ኧረ ቡራዬ በቃ የፉቅር ጥያቄ አቅርብላት ሀይሚ የኔ ጣፉጭ❤❤❤❤❤
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 3 месяца назад
ቡራ ሀይሚን ይወዳታል የምል እንደኔ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣቹልን የኔ ፈገግታዎች እንዴ እንደምወዳችሁ💚 ሀይሚሻ ሁሉም የሚያምርብሽ የኔ ጭዋ ትንሽዋዬ የወንድሞቻ ድምቀት ስስት ብዬ የምወድሽ💚
@dasutomso6651
@dasutomso6651 3 месяца назад
ቡሪዬ እና ሀይሚዬ ሀሰንዬ መልካም ሰዎች ነቸወ❤❤❤
@Jamale-nz6gi
@Jamale-nz6gi 3 месяца назад
ሀይሜ በጣም ነው እምወድሽ ❤❤አላህ ያጣምራችሁ ብሩኬ ጋር ያረብ ዱአ አጋለሁ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 месяца назад
አረ አላህን ፍሪ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ
@MeeraR-t3f
@MeeraR-t3f 3 месяца назад
አቢት እዝህ ቢት ሞቋል የጋሽየ ልጆች በፍቅር በርዋል ከሴት ከወዱቹ እመብርሀን ከነከበደ ነገር አፍ ያውጣችሁ ከማርክየ ከሂሉ ወድህ ጥዱች ተስፍየ ብዙ አደለም ቡራየ ሀይሜየ በርቱ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 месяца назад
ደስ ትላላቹ ብሩክ ለምን በነገር ተቀበልካት ሰላም እንኳን አላልካትም ቀደም ብለህ መናገር አለብህ የአንተ ጥፍት ነዉ ለነገሩ ወንዶች ችክር አለባቹ በአለቀ ታይም ነዉ የምትናገሩት ይስተካከልን ሌላ በተረፈ በርቱ
@Lively-ts8dm
@Lively-ts8dm 3 месяца назад
እኩ ቢያስ ስላም አላላትም ፈራቺው እኩ
@yasewchu
@yasewchu 3 месяца назад
የምር እኔም አናዶኛል አበዛው ደግሞ ታሳሳለች የኔናት ሀይሚ❤❤❤
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 3 месяца назад
የኔ ወንድሜ ብርክ ፀጉርክን አስቃንስ በጣም በዚቶሃል ዋውውውውውውው የኔ ምርጦች ለዚም እኮ ነው የምወድሽ ሀይምዬ ጌታ ያክብርሽ ከቤተሰብ ፍቃድ ምዉጠት አያስፈልጉም ❤❤❤
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ 3 месяца назад
እእእ በጣም በዛ
@TalefeZeyede
@TalefeZeyede 3 месяца назад
​@@ስርካዲስንጋአቱደምሩኝ ውዶቼ
@Firiyeethiopan
@Firiyeethiopan 3 месяца назад
ስታምሩኮ ማርያምን ቡራ አይለያችው ሀይሚና ቡራ ስወዳችው የኔ ዳይመንዶች ❤❤❤ሀሰን የኔ ሆደ ቲማቲም😂❤❤❤❤
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 3 месяца назад
ዋውውውው ትለያላቹ ሀይምና ቡራዬ ፍቅር 👌🥰🥰እንደ አብርሺና ሩታ መኪና ገስቶ ማዬት የናፈቀዉ ማነው እነዚን 👍🥰
@EhteBelachew
@EhteBelachew 3 месяца назад
ወይኔ ስታምሩ ❤ሀይምዬ የኔዉድ እርጋታሽን በዚሁ ቀጥይበት የኔዉድ❤❤
@hussenseid6056
@hussenseid6056 3 месяца назад
ስልክ ልደውል ስትል ስታሳዝኒ ቅመም ነሽ ለቤተሰብሽ ክብር ስላለሽ ሰላምና ጤና ይስጥሽ ሀይሚ
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 месяца назад
Yene jegina hayimi 😢
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 3 месяца назад
አኔ ልዩ ሀይሚዪ እንዴት እንደምታምሩ ግን አይቼ ሳልጠግባችሁ ቶሎ ያልቃልኮ ቪዲኦውን አስረዝሙት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 месяца назад
Eko❤❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
ሀይሚ ና ቡርኬ በጣም ነው የምወዳቸው የምትወዳቸው በላይክ🎉🎉🎉
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 3 месяца назад
ሀይሚ እና ብሩኬ ውበቱን ነው የደፋባችሁ 😊❤❤❤
@hayathayuu1017
@hayathayuu1017 3 месяца назад
ብሩክ ሳታቀዉ ፍቅር ያዘህ በለበት ያርግላት የምትሉ❤❤❤
@saratube670
@saratube670 3 месяца назад
አረ ሀይሚ ከወርቁ ይልቅ እራስሽን ጠብቂ አንቺ እራሱ ተወርቁ በላይ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aasssas-rp2rg
@aasssas-rp2rg 3 месяца назад
ውይ ቡራየ እንዴት እንደተናደደ ሃይሚየ ይመችሽ የኔ ቅመም
@MitaMita-mt9ft
@MitaMita-mt9ft 3 месяца назад
Parti 2 እንጠብቃለን ነግ የኔ እርግቦች 🥰🥰🥀
@MAsif-kw3gn
@MAsif-kw3gn 3 месяца назад
እንዴ ምነው ቆረጣችሁት አይዳዬ አይቼ ሳልጠግባት ይቺ ቅመም የሆነች ልጅ ፍቅሩዋ ሊደፋኝነው ሀይሚግን በትንሹም ቢሆን ተበቅላዋች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mነኝ234
@Mነኝ234 3 месяца назад
ይቀጥላል ብየ አስባለሁ እኔ እራሱ ሲለቀቅ ስንት ደቂቃ እንደሆነ ነው የማየው ቶሎ😂😂😂😂
@MAsif-kw3gn
@MAsif-kw3gn 3 месяца назад
ተናደድሁ😅😅😅😅​@@Mነኝ234
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 месяца назад
ብራ አንድ ሴት ልጅ የምታረፍደው የቤትም የስራ ጫና አለባት እንደወንድ ለብሳ አትወጣም የሴት ጫና የሚጀምረው ከቤቴሰባ ቤት ነው ስለዚህ ብሬግራማችሁን ለአይሚ አስቀድመክ ንገራት ቢያንስ 3ሰሃት በፊት ይሄ ግድ ነው ተረዳት ጋደኛህም ብትሄን ማንም ሴት ብትሆን ጊዜ ትፈልጋለች አደራክን ተረዳት❤❤❤❤❤❤❤
@HalimatHassen-p5l
@HalimatHassen-p5l 3 месяца назад
ጎበዝ ሀይሚ ሳይፈቀድላት አለመሄዷ ቤተሠቧን ታከብራለች❤❤❤❤
@SofiaMohammed-nj1xc
@SofiaMohammed-nj1xc 3 месяца назад
ወይ ሥአቱ ደረሠ የኔ ሡሦች ማነው እደኔ ሢጠብቅ የዋለው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 3 месяца назад
ውይ ማነው እደኔ እሚወዳቸው💕🙌
@የመርሳዋ254
@የመርሳዋ254 3 месяца назад
እዳች ሚሆን የለም አልሚየ❤
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 3 месяца назад
👍👍👍👍
@KemiMidi
@KemiMidi 3 месяца назад
እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ አልሚዬ❤❤❤
@BetiJamaneh-lg9hb
@BetiJamaneh-lg9hb 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenatial2528
@zenatial2528 3 месяца назад
አልም እኔም ስወዳቸዉ❤🎉
@zizuseid
@zizuseid 3 месяца назад
በጣም ደስ ብሎናል ብሩኬ ታምራላችሁ
@عليحمدي-ه6ب
@عليحمدي-ه6ب 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማሮች
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 месяца назад
የማዳም ልጆች ስወዳችሑ አቤት ሰውን ማፋቀር ስትችሉበት ብሩኬና ሐይሜ ደስ ይላል
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 месяца назад
ብሩኬ ሳት ልጅ ናት ግዜ ስጣት ወይም አስቀድመህ ንገራት በቂ ግዜ እንዲኖራት
@mbet1840
@mbet1840 3 месяца назад
ሃይሜ እንኳን አስጠበቅሽው ቡሩኬን ወንድ ልጅ ሲጠብቅ እና ተናዶ ሲጨረጨር ማየት ደስ ይላል❤❤❤
@melekamtube3913
@melekamtube3913 3 месяца назад
የኔ ቅመም❤❤❤❤
@Smera.68
@Smera.68 3 месяца назад
ስታምሩ ሀይሚዬ ዬኔ አስተዋይ❤❤❤❤ ስውድሽ❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 месяца назад
,ስታምሩ እህትና ወንድ ነው የሚመሳሰሉት ሀሚየ ቡራየ❤❤❤❤❤ሀሰን የፍቅር መቀስ አትሁንባቸው❤❤❤❤❤❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 месяца назад
❤❤❤❤😂
@tube1914
@tube1914 3 месяца назад
ብሩኬ. እናቱን አክባሪ.መልካምልጂ የምትሉ
@Mileni-Hamed
@Mileni-Hamed 3 месяца назад
ኡፍፍፍ እኔን ደስ ትላላችሁ ሃይሙ እና ብሩክ ስዎዳችሁ ከሚለው በላይ 😭😭
@SebrinaTube-qc7jc
@SebrinaTube-qc7jc 3 месяца назад
አንደኛ ነኝ የነሀይሚ ወዳጆች እስኪ እንያችሁ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ሱሱየ ደምሪኝ
@SebrinaTube-qc7jc
@SebrinaTube-qc7jc 2 месяца назад
@@Zehara9 እሽ መልሽ
@ሳምሪሳምሪ-ወ4ኘ
@ሳምሪሳምሪ-ወ4ኘ 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ ብርቅዮዎች ሰወዳቹ እኮ💞💞
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 3 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው።!!!!
@BipBip-bh5do
@BipBip-bh5do 3 месяца назад
ኧረ ነብይ ነዉ አትሸወጂ
@AdilAsho
@AdilAsho 3 месяца назад
😂
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 3 месяца назад
አሜን አሜን አዎ 👍👍👍👍👍
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 3 месяца назад
አይ መበላትሽ
@TemenechBekele
@TemenechBekele 3 месяца назад
አማረጭ የሌላ የሕውት መንገድ እሱ ብቸ
@hghghhhghhhgh
@hghghhhghhhgh 3 месяца назад
ዋውየኔምርጦች ሀይሚ የቡራ ንግስት❤❤
@kjooo8400
@kjooo8400 3 месяца назад
ዉይ ሀይሚ ጋሽየ ካልፈቀደ አላለችም አዝግ😂😂😂😂
@besan3800
@besan3800 3 месяца назад
ዋውውውው እንኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ሀይሚ እና ወዳጆች እሰኪ እንያችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀይሚ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 3 месяца назад
ውይ ሀይሚና ቡራ እናት ሳይ ስሮጥ ቤቴ ጠፍኝ 😅😅አይ ❤❤🎉🎉
@ሪች-BH
@ሪች-BH 3 месяца назад
እውይይይ የኔ ሱሶች እንደት እኮ እንደምሳሳላችሁ ❤❤❤❤❤ቀጣይ ቪድዪ እንጠብቃለን💝
@ZemzemZnabu-pn6cb
@ZemzemZnabu-pn6cb 3 месяца назад
ጆሲ 50k ሽ ገብቱዋን እሱም የገባው በሀይሚ ፈቶ እና በሱዋ ላይ ነው እና ትሸለምልን ወይም ስጦታ ትሰጥልን❤❤❤😢
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 3 месяца назад
የኔ ውዶች ስታምሩ ግን ምርጥ ጓደኛሞች ሁኑ መጀመሪያ ከዛ ይቀጥላል ከሁሉም ጓደኝነት ይቀድማል
@mimiyegetalij4635
@mimiyegetalij4635 3 месяца назад
ፀጉርሽ ያምራል ♥️😊
@soos6412
@soos6412 3 месяца назад
ሀሚየ የኔ ማር ቡሩክ የኔ የዋህ❤❤❤
@NasirVai-vc8tk
@NasirVai-vc8tk 3 месяца назад
አይጠገብና አትጠገብ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@hareguasege908
@hareguasege908 3 месяца назад
ተሎብላችሁ. ቀለበት እሰሩ አታስጨንቁ የኔዉዶች.ብሩክ. አና ሀይሚዬ ንጉስ ና ንግስትቴት
@HirutDamese
@HirutDamese 3 месяца назад
ዋው ፍቅር እንዴ ነው ግን ብሩሚስ አድርግላት❤❤🎉🎉
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 3 месяца назад
ሀይሚ የቡራ ንግስት ማነዉ እንደኔ እምወዳቸዉ ❤❤❤❤ላይክ ግጩኝ
@amrazaz1232
@amrazaz1232 3 месяца назад
አዲስ አበባ መሆን አለበት ከነ አብርሽየ አብራቹሁ ላያቹሁ ቸኩያለሁ ሀይሚነት❤
@ሸገመቐለ-ፐ8ሠ
@ሸገመቐለ-ፐ8ሠ 3 месяца назад
ዊይይ የኔ ምርጦቼ በናንተ መውደድ ማበዴ ነው ሀይሚየይ ቀመምዋየ ቡራየ ሸበላው ❤❤❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 месяца назад
Eko😂❤❤❤
@lailayoutube-v9p
@lailayoutube-v9p 3 месяца назад
ማሸ አላህ ሰታምሩ ሀይሚዬ❤❤❤❤❤❤
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
ብሩኬ ዎደ መቶ go ዋውውውውውውው ክበሩልኝ፡ሃይምየ ጨዋ ልጅ ቤተሰብዋን አክባሪ ❤፡እሩታን ስራት አስተምሪያት ሃይምየ😂
Далее
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57
Women’s Free Kicks + Men’s 😳🚀
00:20
Просмотров 1,2 млн
PERFECT PITCH FILTER.. (CR7 EDITION) 🙈😅
00:21
ዮአዳን (ክፍል 32)
37:43
Просмотров 499 тыс.
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57