Тёмный

🛎️እናንተን ማጣት አልፈልግም ቡታጅራ ባልመለስ ደስ ይለኛል😭🥺 

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Подписаться 142 тыс.
Просмотров 231 тыс.
50% 1

‪@Haymitube01‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3 тыс.   
@HaymiTube138
@HaymiTube138 2 месяца назад
ማነዉ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ እስኪ ላይክ
@tadalugetachew6360
@tadalugetachew6360 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 2 месяца назад
ሀይሚ በናትሽ ሩታ እንዴት ናት ንገሪኝ እወዳቹለሁ
@muluwownicemulu5762
@muluwownicemulu5762 2 месяца назад
በሰዉ ስም ሽቀላ ይደብራል
@Janah-pk7dkRututbe
@Janah-pk7dkRututbe 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HayatHayat-s8i
@HayatHayat-s8i 2 месяца назад
Waw
@WiaTube770
@WiaTube770 2 месяца назад
የቡራ እና የሃይሚ ወዳጆች እስኪ 100k አስገቡኝ
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 2 месяца назад
🤔🤔ለምንድ ነው ግን በስማች ይምታፍረት?
@MadinaSaman
@MadinaSaman 2 месяца назад
እሸ አላህ
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 2 месяца назад
በሰው ከፍታችሁ
@keekiyaa
@keekiyaa 2 месяца назад
እንኳን 100k እስኪ በፊት 5k ግባ 😜😜
@HayatMagistu
@HayatMagistu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SacdiyaMohamed-z4b
@SacdiyaMohamed-z4b 2 месяца назад
ሀይሚና ቡሩኬ ቪዶ ቶሎቶሎ ይለቀቁሊን የምትሉ እጂ ዎደላይ✋✋💙💙💙💙💙
@keekiyaa
@keekiyaa 2 месяца назад
የሀይሚ ውጤት ሲመጣላት አዲስ አበባ እንዲደርሳት እምትመኙ እንደኔ ❤
@gjyvng738
@gjyvng738 2 месяца назад
እድለኛነትቢሆንላት
@keekiyaa
@keekiyaa 2 месяца назад
በጣም የምር 😍
@HeluTube940
@HeluTube940 2 месяца назад
ብሩኬ እና ሀይሚ መቸም አይለያዩም የሚል እስኪ በላይክ
@راشدعايش-ذ3ع
@راشدعايش-ذ3ع 2 месяца назад
ግን ለምነው በሰው ስም የምሸቅሉት?ለምን በራሣችሁ ስም አሠሩም የርዚቃችሁን አታጡ
@Imumuaz
@Imumuaz 2 месяца назад
የኔም ጥያቄነዉ?​@@راشدعايش-ذ3ع
@LinaLina-rv9nl
@LinaLina-rv9nl 2 месяца назад
እኔ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ልሞት ነው በነዚህ ልጆች ፍቅር አኔ ብዙ ካፕል አውቃለው የውጭ ዜጋ የነዚህ የተለየ ፀጋ ነው ጌታ የሰጣቸው አይለያቹ ትልቅ ቦታ ድረሱ❤
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 2 месяца назад
ሁሉምነው
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 2 месяца назад
እኔም❤
@ARBH-h7v
@ARBH-h7v 2 месяца назад
እኔም😢❤
@HiweyLove
@HiweyLove 2 месяца назад
እኔም😢
@BIRKE-01
@BIRKE-01 2 месяца назад
enem getan😢❤❤❤
@meditube147
@meditube147 2 месяца назад
ሃይሚ ቡታጅራ አትመለስ የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️ 😢😢😢ሃይሚዬ አሳዘነችኝ😢😢😢
@MeriTirfe
@MeriTirfe 2 месяца назад
እስኪ ሀይሚዬ ዉጤት እስኪመጣላት ሸገር ትቆይ የምትሉ👍👍👍
@GenetMoges-g3t
@GenetMoges-g3t 2 месяца назад
እኔ
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 месяца назад
እኔ ❤❤❤❤
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
እኔ🎉🎉
@halenkonjo6020
@halenkonjo6020 2 месяца назад
ትቆይ❤
@SennafHasan
@SennafHasan 2 месяца назад
እኔ
@grguhvgftsgggjyg8885
@grguhvgftsgggjyg8885 2 месяца назад
ሀይሚ ወደ ብታጀራ አትመለስ የምትሉ❤❤ብራ ከይሚጋ ስትመጡ ድምቅ ማለታችሁ❤❤❤ስታምሩ
@suma187
@suma187 2 месяца назад
ቡሩኬን እነ ሀይሚን የሚትወዱ👍👍አሰዩኝ
@Raichamen
@Raichamen 2 месяца назад
❤❤❤❤❤970❤❤
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 2 месяца назад
የቡራና የሀይሚ ❤❤❤ወዳጆች ላይክ ግጩኝ👍👍👍ሀይሚ ወደ ቡታጅራ አትመለሰ ብቻዋን ይደብራታል የምትሉ
@nomore8101
@nomore8101 2 месяца назад
ሐይሚዬ እንደወረደች ነው አትኳኳል ዱቄት የለባት ንፁህ ሴት ናት መታደል በራሷ የምትተማመን ወንድ ለማማለል ብላ እንኳን ምንም የማትቀባባ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamriyTsege
@SamriyTsege 2 месяца назад
ሳብስክራይብ ኣድርጊልኝ ማር በናትሽ🙏
@حواءوركوه
@حواءوركوه 2 месяца назад
❤❤❤❤
@betsitadi
@betsitadi Месяц назад
ፀጉሯን ደግሞ ቢጫ ባይሆን ዋው ነች የኔ ሴት
@betsitadi
@betsitadi Месяц назад
ፀጉሯን ደግሞ ቢጫ ባይሆን ዋው ነች የኔ ሴት
@DubaiRak-s9t
@DubaiRak-s9t 2 месяца назад
የሴት ልጅ ክብሩዋአ ስነ ምግባር አልባበስ እርጋታዋ ከዚ ሁሉ ሀይሚኒ ያካትታል ቀጥይበት የኔ ቆጆ
@SerkalemAsfawu
@SerkalemAsfawu 2 месяца назад
Yeah ❤❤❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 2 месяца назад
❤❤❤❤
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉
@حواءوركوه
@حواءوركوه 2 месяца назад
❤❤❤❤
@አላህወኪል-ወ2ፐ
@አላህወኪል-ወ2ፐ 2 месяца назад
በ20 ደቂቃ ውስጥ 8ሽ ሰው ያረቢ ስራችን እናንተው ሆናችሁኮ ቡራና ሀይሚ በተረፈ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤
@AminaAbdo-vj1lu
@AminaAbdo-vj1lu 2 месяца назад
እነዚህን ልጆቺ ሳያቸው ደስታ ይሰማኚል ሁላቹሁም የቡታ ጂራልጆቺ ትመቹኚላቺ ያአላህ እወዳቺኋለሁ ፍቅራቺሁ አድነታቺሁ ደስ ይላል
@ShamimahKhalid
@ShamimahKhalid 2 месяца назад
ዛሬ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ❤ሀይሚዬዬ የኔ ቃበጦ❤ቡታጅራ አትመለስ የምትሉ እስኪ❤❤❤🎉ሀይሚዬዬዬ❤የኔ ማርርርርርርርርር❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንደኔ ደስተኛ የሆነዉ ማነዉ የምትወዶችዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሆ ሀይሚዬዬ ቡሩክ የኔ ዉዶች ደበሮኝ ነበር
@hayatHayat-bz2cq
@hayatHayat-bz2cq 2 месяца назад
ቡራ እና ሀይሚ እደዉ ምናለ ባትለያዩ ሁሌ ፍክት እያላችሁ ብመጡሉን ደስታችን ነበር ክፉ ልማድ አሰለመዳችሁን ስጠፉ ይደብረናል 😢😢😢
@KidistKidist-x5p
@KidistKidist-x5p 2 месяца назад
በጉጉት የማየው የሚታቀፍት ነገር እጁን ዘርግቶ የሚያቅፍት ነገር ስወድለት ❤❤❤
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 2 месяца назад
ዛሬ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ😢❤
@geni-eh9go
@geni-eh9go 2 месяца назад
❤❤❤
@RahimaRahima-x2y
@RahimaRahima-x2y 2 месяца назад
ምንተገኘ
@fantaneshkindu
@fantaneshkindu 2 месяца назад
ደስ ያለኝ በናተ ቪዲኦ ነው
@Ryr-bc7py
@Ryr-bc7py 2 месяца назад
እንደዛሬ አስደስታችሁኝ አታውቁም
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 месяца назад
ሀይሚ ብታጀራ አትመለስ የምትሉ👍❤
@HAYTA99-zt6lp
@HAYTA99-zt6lp 2 месяца назад
🎉🎉😢
@emebete6
@emebete6 2 месяца назад
ባልሄደች ባይ ነኝ😢
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 2 месяца назад
ክረምትን ሸገር ብትቀመጥ ጥሩነበር በጣም ይሰሩነበር።
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 2 месяца назад
ኣው እንዳትመለሽ😢
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 2 месяца назад
አወ የውነት አትህድ ባይ ነኝ ❤❤❤
@RahmaYaseen-v9i
@RahmaYaseen-v9i 2 месяца назад
ብሩኬ ግን ለእናት ያለዉ ፍቅር ደስ ይላል
@AdCd-vw1we
@AdCd-vw1we 2 месяца назад
እኔ ግን ማርያምን ሁለቱን አድላይ ሳያቸው የሚሰማኝ ደስታ ልገልፀው አልችልም በስምአምአም ልክ እደ ቱርክ ፊልም ነው በጉጉት ምጠብቃቹ አባ ድግልማርያም ጓደኝነታችሁን ታዝልቀው ለኛም እደእናንተ አይነት ታማኝ ጋደኛ ይስጠን
@FreFre-sq6tq
@FreFre-sq6tq 2 месяца назад
metoo
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yasewchu
@yasewchu 2 месяца назад
በእውነት እኔም ደስስነው የሚለኝ ብቻ ውስጤን ተቆጣጥረውታል ❤
@addd6140
@addd6140 2 месяца назад
እኔም እኮ ነኝ😢
@fantaneshkindu
@fantaneshkindu 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@በእምነት
@በእምነት 2 месяца назад
ሀይሚዬ ወደ ቡታጅራ አትመለስ የምትሉ👍👈
@maryammary8345
@maryammary8345 2 месяца назад
ወይ በነዝህ ሁለት ልጆች ፍቅር ተለከፍኩ በቃ እነሡ ካልመጡ ሁሉም ነገር ነው የሚያሥጠላኝ የኔ አበቦች ሥወዳችሀኮ ሁለየም ደሥተኛ ሁኑልኝ
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn 2 месяца назад
ሀይሚ ቡታጂራአትመለስ የምትሉ አይለያዩ 🎉🎉🎉 ላይክ
@aseed792
@aseed792 2 месяца назад
ኧረ ይከ ነገር ተደጋገመ ደስ ያላችሁ ብቻ👍
@seidahmed3355
@seidahmed3355 2 месяца назад
👍👍
@አሉ
@አሉ 2 месяца назад
የአጋጣሚ ለእናት ያለ ፍቅር ደስ ይላል ማርያምን ናት እናቴ ብዬ ተመኝ ነው
@ሀዩቲፍንደሻዬ
@ሀዩቲፍንደሻዬ 2 месяца назад
ሁለዬም ቨደውይሰሩ የምትሉ በላይክ
@መለኛትዩብ
@መለኛትዩብ 2 месяца назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢😢😢
@መህቡባጉራጌዋ
@መህቡባጉራጌዋ 2 месяца назад
እሺ ምን ችግር አለው ደሞ በነፃ ለሚደረገው መጨነቅ አደርግሻለሁ
@መለኛትዩብ
@መለኛትዩብ 2 месяца назад
​@@መህቡባጉራጌዋአያረጉኝም ባየሽ ውዴ ስንትዬ ለመንኳቸው
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 2 месяца назад
አደረግኩሽ😊❤
@user-jk2tb7go6rዜድ
@user-jk2tb7go6rዜድ 2 месяца назад
አደርኩሽ❤🎉
@መለኛትዩብ
@መለኛትዩብ 2 месяца назад
@@user-jk2tb7go6rዜድ አመሰግናለሁ
@JudiGetachew
@JudiGetachew 2 месяца назад
ብሩኬ እንዳትሸወድ ሀይሚን ጠበቅ አድርክ ብዙ ሠዎችጋ የሌለው ነገር የሤትነት ቱባው ያልተበረዘ ያልተበከለ ነገሮች አላት ።አዲሣባ አፋን የከፈተች ባህር ናት አንተ ገብተህ ዋኝተህ መውጣት ሥታሥብ ባልታሠበ ነገር ታሠምጥሀለች እራሥህን ጠብቅ ሀይሚን ብቻ ሣላት ከማዘር ጋ
@BDr-e5b
@BDr-e5b 2 месяца назад
በትክክል
@MaseeAlmasee
@MaseeAlmasee 2 месяца назад
,👍
@AloEbro
@AloEbro 2 месяца назад
ትክክልበለሻል❤❤
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 2 месяца назад
❤❤
@ሪች-BH
@ሪች-BH 2 месяца назад
Yimechishi❤❤❤
@NassrenNassren-o7z
@NassrenNassren-o7z 2 месяца назад
አሰደንጋጭ ፕራንክ አታርጉ የምትሉ😂😂😂
@bekitube16
@bekitube16 2 месяца назад
ያዝ ያዝ እንዴት ነው 😊😊
@sewnetሠዉነትይቱብ
@sewnetሠዉነትይቱብ 2 месяца назад
ቤካ አተም ቢድዮ ስራል ተናፍቀሀል 😢😢❤❤❤❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 месяца назад
Beka😂😂
@emebete6
@emebete6 2 месяца назад
ተው ግን ቢካ🙈🙈
@LchiSweet
@LchiSweet 2 месяца назад
የተመታህ 😂😂😂
@HH-mk8om
@HH-mk8om 2 месяца назад
ቤካ ስማ አንተም ና እህ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🎉
@shitatarekegn3878
@shitatarekegn3878 2 месяца назад
ሀረሃይሚ የመርቲለያለሽ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ አንቺ ኮልዩ ሴት ነሽ ሃይሚ አንቺ እኮ ትለያለ ቡራ አንከባከባት🙏
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 2 месяца назад
ስለ ከተመው ስለ ሰው ስለ ምግቤቱ ...መጥፎ ናት አተውሩ ሚድያ ስለ ሆና ከበድ ናው ተጠንቀቁ ራሰቹን ጠብቁ ሁለቹም ሙቢ በተለይ
@sitheena
@sitheena 2 месяца назад
እኔ በቻ ነኝ እነዚህን ልጆች ሱሲ ያሆኑት ከሊለ ስው ጋር ማየት እንዴት እንድ ምየንድድ❤ሲውደችሁ እካ ቃለት አይገልጽም አቤት ስታምሩ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayinalem6227
@ayinalem6227 2 месяца назад
Ara hulachnm nw❤❤❤
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 2 месяца назад
ኧረ ለብዙ ሰው ሱስ ሆነዋል 😂
@HawwaEndris
@HawwaEndris 2 месяца назад
enerasu🎉❤🎉❤
@Tigest-z4x
@Tigest-z4x 2 месяца назад
ሀይሚ ቡታጅራ አትመለሽ
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 2 месяца назад
ማነው ግን እደኔ ቡራና ሀይሚ ሢመጡ የሚደሠተው ኡፍፍፍ አብራችሁ ሥትመጡ ድምቅ ነው የኔ ድምቀቶች
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 2 месяца назад
እናተ ሁለት ልጆች ፍቅራችሁ ሊደፋኝ ነው ስወዳችሁ ቶሎ ቶሎ ኑ ብርኬ ሀይሚየ የእኔ ልዕልት ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤
@MetiWerku
@MetiWerku 2 месяца назад
እንደኔ ደስተኛ የሆነዉ ማነዉ የምትወዶችዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሳዩኛ በደስታ😢😢👍👍👍👍👍👍👍💓
@አዘብጓልትግራይ
@አዘብጓልትግራይ 2 месяца назад
😢ቃላት የለኝም
@kerimabintbabaaselfya7386
@kerimabintbabaaselfya7386 2 месяца назад
✍️እናቴ በእርግጥ ነሽ መድሀኒቴ የኔ ስስት ማንነቴ ለእኔ ኑረሽ ሳትይ ቤቴ ተጎድተሻል ውዷ እናቴ ልጄን ብለሽ አንገት ደፍተሽ በስቃይ ላይ ኑሮን መርጠሽ የኔን ህይወት አስበልጠሽ ለእኔ ክብር አንቺ ወደቅሽ ተቸግረሽ አልቅሰሻል ጠላት ወዳጅ እርቆሻል እኔን ብለሽ ተርበሻል እማዬ የኔ ውብ ድንቅ ስጦታዬ እንዳከብርሽ በስራዬ ታዝዣለሁ ከጌታዬ እየራበሽ ፊትሽ ጠቁሮ ብይ ስልሽ አይንሽ አፍሮ በላሁ ልጄ በላሁ አልሽኝ እንደራበሽ ደብቀሽኝ በስስት አይን እያየሽኝ እያጎረስሽ አበላሽኝ የእኔ መራብ አሳስቦሽ የእኔ መራብ ሃሳብ ሁኖሽ ብዙ ቀናት አንቺ ተራብሽ ብእሬ ዛሬ ቢተርክሽ አንደበቴ ቢያወድስሽ ዘውትር ብዞር እንድክስሽ እሄ ውብ ድንቅ ማንነትሽ ካቅም በላይ ሆኖ ስራሽ እንዴት ልክፈል በምን ምላሽ አመስግኘ አልችለውም ተናግሬም አልደፍረውም ያጣሽ እንጅ በዝች አለም ያንችን ክብር የሚያውቅ የለም!!! እናቱን ለሚወድ ሁሉ ግጥም💐💐💐💐💐💐💐
@فاطمهعمار-ع1ع
@فاطمهعمار-ع1ع 2 месяца назад
ዋውውው 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FafibintBaba
@FafibintBaba 2 месяца назад
💓💓💓💓💓Masha Alahe
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 месяца назад
ዋዉዉ እናቴ የኔ ልዩ እወድሻለዉ ❤❤❤❤❤❤
@TameyA-vv1jo
@TameyA-vv1jo 2 месяца назад
❤❤❤❤
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev 2 месяца назад
አሠላምዋሌኩምወራህመቱላሂወበርካቱማሻላህተባርከላህለዚቤትአዲሥነኝየእናትወሬናፋቂነኝ
@EnatEth
@EnatEth 2 месяца назад
እኔ በጣም ነዉ ደስ የለኝ ሰትቀብጭ ይመችሽ ቀበጧ የጣፍጥላቹ ፍቅራችሁን አትሔድ የሚል ላይክ❤❤❤❤❤
@munajanuri5973
@munajanuri5973 2 месяца назад
ሀይሚ እና ቡርክ የምትወዱ❤❤
@MunaAyalewu
@MunaAyalewu 2 месяца назад
እረ ሸገር ቆይልን ማሬ ጋሽየም ስለምናፍቂው ነውጂ ልቆይ ብትያቸው ሆዳቸው አይጠናም እነአብርሽም እነሱጋ ብትሆኝ ነው ደስ የሚላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsediHope
@TsediHope 2 месяца назад
ማማረርህ ያስቀኛል ሴቶች ስትል 😅እንደዉ ቀለል ያለች ናት ኃይሚ እንደ ሌሎች መኳኳል የላትም❤
@Haymi02
@Haymi02 2 месяца назад
ሀይሚዬ ሸገር በትቆይ ከኛ በላይ ደስተኛ የለም ስጠፉ ደስ አይልም የምር አይዞሽ እናጨናንቅልሻለን አብርሽን ❤🙏
@MaseeAlmasee
@MaseeAlmasee 2 месяца назад
Awo pls
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
ብሩኬ ና ሀይሚየ. ኢቲዩብ አያለሁ ግን. እደናተ. የወደድኩት. ሰው የለኝም. የኔ ውበታሞች. ሙዳችሁ. አድ መልካችሁ አድ ለኦደስ ያላችሁ ክብር ለቤተሰቦቻችሁ. ያላችሁ ክብር ሁለ ነገራችሁ. ይመሳሠላል. ቪደወቻችሁ ፅዲት ያሉ ትልቅም ትንሽም. ቢያየው. ደስ የሚል. ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ. የምናይ. ያድርገን. እኛንም. ላገራችን ያብቃን.
@Sophia-o1k2f
@Sophia-o1k2f 2 месяца назад
እደኔ የሚወዳቸዉ ሀይሚና ብሩኬን❤❤❤🎉🎉
@በእምነት
@በእምነት 2 месяца назад
ቡራንና ሀይሚን በስስት የሚወድ❤❤ደምሩኝ😢😢የኔ እንቁዎች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ😢የኔብርቅዬዎች❤❤
@ApnaTe
@ApnaTe 2 месяца назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@sikosilo4773
@sikosilo4773 2 месяца назад
እውነት ለመናገር ብትፋቀሩ ደስስ ይለኛል ግን ደግሞ እናንተ ታውቃላችሁ
@سعادهسعاده-م2س
@سعادهسعاده-م2س 8 дней назад
እኔምቢጋቡደስይለኞል
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 2 месяца назад
ሀይሚዬ ብታጀራ አትመለስ የምትሉ👍❤❤❤❤
@Jerry-l3m4d
@Jerry-l3m4d 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 2 месяца назад
አራ ተደ እንደሩተ ወንድ ተከትለ እነት አበትወን ትተ አዲሰበበ ቁጭትበል እየልሽ ነው😂😢
@Bet9232
@Bet9232 2 месяца назад
በፍቅራችሁ አበደን እኛን አብደናል ፍቅራቸው ልዩ ሁለታችሁ ስታምሩ
@Saneera-s5m
@Saneera-s5m 2 месяца назад
ዛሬ በጣም ደስብሎናል ይቀጥል ይቀጥል ቡራ አይሚ አትመለስ አስፈቅድላት❤❤❤
@TTTT-t5h
@TTTT-t5h 2 месяца назад
ሀይሚን የሚወድ እስኪ ላይክ👍👍👍👍
@Sunlight-u7y
@Sunlight-u7y 2 месяца назад
የኔ ዉዶች ደብሮኝ ነበር እነሡን ሲመጡ እዴት ደስ እዳለኝ ቡራ የእናቱ ልዑል ሀይሚ የወንድሞቿ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አሉ
@አሉ 2 месяца назад
ቡሩኬ ማሪያምን በጣም ነው የምታም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤🫶🧡🩵🙏
@LchiSweet
@LchiSweet 2 месяца назад
ጋሼን ተሰብስባቹም ቢሆን ኣሳምኑት ሀይሚ ብቻዋን ቡታጅራ መመለስ የለባትም❤❤😢👍👍
@makkiamakkia3478
@makkiamakkia3478 2 месяца назад
ትምርቴ እኮ ብላለይ
@LchiSweet
@LchiSweet 2 месяца назад
@@makkiamakkia3478 ዉጤት እስኪመጣላት
@emebete6
@emebete6 2 месяца назад
​@@makkiamakkia3478ውጤት አልመጣላትም ገና እኳ ነው12😢
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 месяца назад
​waw❤❤
@zairiyaqtr9551
@zairiyaqtr9551 2 месяца назад
ኡኡኡ😂 ግን እህ የህል
@zizuseid
@zizuseid 2 месяца назад
ብሩኬ ከሀይሚ ውጭ ከሌላ ሴት ጋ እንዳትሰራ እሷን በያዝክበት እጆችሁ ሌላ እንዳትይዝ
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 месяца назад
Eko😂❤❤
@Richtube-r3y
@Richtube-r3y 2 месяца назад
ተይጂ አቺ ነሽ እምመርጭለት አታምርምኮ በዛላይ ቁዝር ናት እሱኮ ሸበላ ነው ከመልክም ከቁመና አማልቶ የሰጠው
@R-tt7cn
@R-tt7cn 2 месяца назад
​@@Richtube-r3y🤔🤔
@mominajuhar-tz3rx
@mominajuhar-tz3rx 2 месяца назад
የፍቅረዳይፐረ፠እዉነትሺነዉ፠ሀይምየሁሉንአሟልቶየሠጣትየኔቀበጥ❤ቅጥልበይ😂😂😂😂😂​@@Richtube-r3y
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 2 месяца назад
​@@Richtube-r3yእ😅
@FfdgfGghj
@FfdgfGghj 2 месяца назад
አረ ማርያምን ደስ ስትሉ ምን ላርጋችሁ መለየት ደሞ በጣም ይከብዳል ግን ቡራ ለሀይሚ አበባ ይስጣት የምትሉ
@BrkeyAbrha
@BrkeyAbrha 2 месяца назад
የቡራና የሃይሚ ወዳጆች ❤❤❤የት ናቹ እስኪ 👍👍👍🎉🎉🎉❤❤❤
@Nuratube826
@Nuratube826 2 месяца назад
ዩቱብ እናተ ስሩ በቃ ስታምሩ ቦታዉም በጣም ያምራል እደዚ ቪድዮ ስሩ አትጥፉ እኔ በጣም ነዉ ምትመቹኘ እስ እነዚ ልጆች የሚወድ
@Wuba-gd4bb
@Wuba-gd4bb 2 месяца назад
ቡራዬ አንቴ ዴሞ እነማምጋ ቡታጅራ በፍጥነት 😂😂😂😂😂እስኪ ይህዲ የምትሉት 😂😂ቤ like 👍👍👍👍👍👍
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 2 месяца назад
Wow የዛሬ ይለያል እንደኔ ደስ ያሎ ብቻ ❤🎉👍
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 месяца назад
በቃ ፍቅርቻሁን ግልጽ አድርጉትና እናሽቃብጥ 😅
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 2 месяца назад
ኑ እናሽቃብጥ እንተጋገስ
@EKRAMFEREJA-p7o
@EKRAMFEREJA-p7o 2 месяца назад
😂😂😂😂
@medilove1152
@medilove1152 2 месяца назад
Wef fiker beteseb😂😂😂
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h 2 месяца назад
​@@medilove1152😂😂😂😂😂😂
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv 2 месяца назад
ወይ.ጉድ.ከከከከ😂😂😂😂😂
@ShouqMohamed-ud9so
@ShouqMohamed-ud9so 2 месяца назад
ዋው በጣምነው የምታምሩት ማሻአላህ ግንነገም እዳረሱን ❤❤❤❤
@BIRKE-01
@BIRKE-01 2 месяца назад
ጌታን ሥወዳችሁ እኮ😢❤❤❤ሁሌዬም ኑልን🎉🎉🎉
@kalkal8468
@kalkal8468 2 месяца назад
ለሃይሚ ድምፅ እንሁናት አዲስ አበባ ትቀመጥ😢❤
@emebete6
@emebete6 2 месяца назад
አወድ ከምር እንሆናት😢
@መህቡባጉራጌዋ
@መህቡባጉራጌዋ 2 месяца назад
አው የምር እዛው መቆየት አለባት😢
@SennafHasan
@SennafHasan 2 месяца назад
አወ እንሁን አሳዘነችኝ
@HdhGh-c8v
@HdhGh-c8v 2 месяца назад
😮😮😮😮
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 2 месяца назад
😂
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 2 месяца назад
ሃይሚ እና ቡራ አብራችሁ ስትሰሩ ለተመልካች በጣም ነው ምታስደሰቱን ትንሽ ቅር ያለን የቡራ አለባበስ አልተመቸንም ማለትም የስፖርት ቁምጣ ስለዚህ አለባበስ ይቀየር ምትሉ
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 2 месяца назад
ማርያምን እኛ እራሱ ጨንቆናል ሀይሚዬ ወደ ቡታጅራ ስትመለስ ትናፍቁን አላችሁ
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 месяца назад
የጋሽየ ልጆች እና ቡራ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 2 месяца назад
አሚንን❤❤❤
@EgigeTube
@EgigeTube 2 месяца назад
የዛሬው ያበደ ነው ልኡሉና ልእልት በጣም ነው ያመረባችሁ ይልመድባችሁ አይለያችሁ አስፈቅድላትና ክረምቱን ትቆይ እዚያስ ከማን ጋር ትሆናለች ለምኑላት ውጤት እስኪመጣላት ከዚያ ወዲያ ደሞ እግዚያብሄር ያውቃል ሲሆን እንደናተ ትኑር
@Aminat725
@Aminat725 2 месяца назад
ማነዉ እንዴነ የቡታጀራ ይቱበሮች ከቱርክ ፊልም በላይ ሡሥ የሆኑበተ ሥወዳችሁ የኔልዩወች ሀሚየ ይኑቪሪሥቲ አድሥባ ይደረሥሺ እነዳትልያዩብን
@rozaalain8036
@rozaalain8036 2 месяца назад
እኔ😂😂😂😂😂የምሬን ነው
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 2 месяца назад
ወይኔ ቦታው ሲያምር እዚህ ነበር ቀጭብሎመዋል ማነው እንደኔ የመዳም ኩሽና ምርርርያለው😢😢😢
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 2 месяца назад
ወላሂ እኔ😢😢😢
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 2 месяца назад
አይዞሽ ዉዴ
@BIRKE-01
@BIRKE-01 2 месяца назад
ጌታን እኔ😢😢
@Mekyayimam321
@Mekyayimam321 2 месяца назад
ምርር ብቻ አይገልፀውም
@Mነኝ234
@Mነኝ234 2 месяца назад
አብሽሪልኝ እማ ያልፋል
@Jerry21-vb6mb
@Jerry21-vb6mb 2 месяца назад
ሀይሚ በጣም Creative ናት 🥰
@ሀውይወሎይዋ
@ሀውይወሎይዋ 2 месяца назад
ብሩኬ ለአናቱ ያለው ፍቅር ይለያል ❤❤❤❤❤
@lailayoutube-v9p
@lailayoutube-v9p 2 месяца назад
ሀይምዬ ና ቡሩኬን የምትወዱ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤❤
@tgyoutube1905
@tgyoutube1905 2 месяца назад
❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 2 месяца назад
ሀይሚየ የኔ ትንሿ ስወድሽ እህቴ ኑሪልኝ
@ZenabAmn
@ZenabAmn 2 месяца назад
እስኪ ደቂቃዉ የጨምርለን የመትሉ 👍👍👍
@Mነኝ234
@Mነኝ234 2 месяца назад
ዛሬማ አጠገቡን ታድለን እኔኮ ቀድሜ የማየው ደቂቃውን ነው😂😂😂
@sarahabashi4167
@sarahabashi4167 2 месяца назад
ከዚ በላይ ሁሉ ግዜ እንዛ ካመጡ የበቃናል ስለምወዳቸው ኘው እንጂ ምን ትምህርት ኣለው ብለሽ ነው ትንሽ ደቂቃ ቢሆን ኣይጥፉብን ብቻ❤❤
@arefearefe8406
@arefearefe8406 2 месяца назад
አዉ ይጨመር
@BoseBirhanu
@BoseBirhanu 2 месяца назад
ብሩኬ እና ሀይሚን የምትወዱ በላይክ ዛሬ ደሞ እንደ ልጅ እየቦረቃቹ ነው ያላቹበት ቦታም በጣም ያምራል
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 2 месяца назад
እስቲ ሀይሚን እና ቡርኬን አንድላ በመምጣታቸው ደስ ያለው❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 месяца назад
ቡራ እና ሀይሚ ❤ አንድ ላይ በአንድ ቪዲዮ ስታይዋቸው ደስስስስስስ💋 የምላችሁ ብቻ እስኪ ልያችሁ👍👍👍👍👍👈👈👈👈✋ዛሬ ግን በጊዜ ለቀክ ቡራ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад
ማነው እንደ እኔ ሀይሚን ና ቡርኬን የሚወዳቸው በላይክ❤❤❤
@NardiNardos-fs7pr
@NardiNardos-fs7pr 2 месяца назад
ቡርኬ እኮ በጣም የዋህ ነዉ የዉነት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ 2 месяца назад
ሀይሚ አዲስ አበባ ትሁን የምትሉ❤
@Mነኝ234
@Mነኝ234 2 месяца назад
ሀይሚቲ እኔምኮ ባትሄጂ ደስታየን እችለውም የኔ ውድ የኔ ልዕልት እስኪ ብቻ እናያለን❤❤❤❤❤❤❤❤ ብሩኬ ለይቅርታህ ደሞ አብሽር የኔ ዝምተኛ እኔ እናተ ትከፉብኛላችሁ ብየ ተሳቅቄ ነበር እና መጥፎ ኮሜት ለኮመቱት እኔ ይቅርታ ልጠይቅህ ብዙዎቹ ደሞ አድናቂ መስለው ለማስቀየም ነውና አትስማቸዝ እሽ የኔ አባት እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ በጣም ሀሠንየ የኔ አዝግ ፈታ ነውኮ የምታደርገኝ😂😂
@HhJj-d2n
@HhJj-d2n 2 месяца назад
ቡራየ ለናቱ ያለው ክብር ይለያል ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ለናትህ ቡራየ መልካም ስዉ ፀባየ ስናይ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@محمدالداغري
@محمدالداغري 2 месяца назад
እነዚ ዩቱበሮች ተጨወትብን ዬትም ሰይህዱ አንዴ አዲሰበይለሉ ግን እኮ አልተለየዩም እኘ የመደም ቅመሞች እቱብ እንክፈት የምትሉ 👍👍👍👍👌👍👍👌👌👌
@bintkadir4594
@bintkadir4594 2 месяца назад
እኔ ከፍቻለሁ ግን ያው ሃገር ያለው ምናሳድገው እርስ በራሳች አንደጋገፍም ብቻ
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 2 месяца назад
ትክክል ውዴ
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 2 месяца назад
አዉ እንክፈት መነዉ ሰብስክራይብ የምያደርገን ክክክክ
@መህቡባጉራጌዋ
@መህቡባጉራጌዋ 2 месяца назад
አከፋፈቱ ብትነግሪኝ😢​@@bintkadir4594
@محمدالداغري
@محمدالداغري 2 месяца назад
ወለሂ ውዴ በትክክል እነሱ ለጥቅብሎነው ውሸት የሚየወሩት ስለዚ እንደገገፍ
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 2 месяца назад
ሀይሚ አትመለስ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Firehiwot-rd2zd
@Firehiwot-rd2zd 2 месяца назад
ዋዉ ስታምሩ ቡራ ለናትህ ያለህ ፈቅር በጣም ደስ ይላል
@Edeneye21
@Edeneye21 2 месяца назад
ማነው እደኔ በጎጎት ሲጠይቅ የነበረ አሳዩኝ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 месяца назад
በሉ አዲስ ኑሮ በጣም ውድ ነው እንደ ቡታጅራ ከእናትህ መሶብ እጥፍ አድርጎ የእምዬን ሹሮ ፈሰስ አድርጎ መጉረስ የለም😂😢 ተፈተፍ በሉ እና ቤታቹ እያበሰላቹ ብሉ ሁሌ የውጪ ምግብ አትጠቀሙ በተረፈ በርቱ ውጤታማ ሆናቹ ለማየት ያብቃን
@shitatarekegn3878
@shitatarekegn3878 2 месяца назад
ሃይሚ ቡራ እንዴት አባቶ ነው ሲታምሩ ፍቅር ይጨምራችሁ እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث
እናተን ሳይ ሂጅሂጅ አለኝ ❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ነው ደስ እምትሉት
@salima44-z8w
@salima44-z8w 2 месяца назад
ቡሩኬን እና ሀይሚን የምትወዱ👍👍👍👍
@جميلهال-ذ7خ
@جميلهال-ذ7خ 29 дней назад
ማነው እደኔ መዳም ስታናድዳት በነዚህ ውዶች ፈታ የሚለው❤❤❤❤❤እወዳችሁ አለው የኔ ውዶች👍👍👍👍👍👍
@moonmadina1469
@moonmadina1469 2 месяца назад
ኧረ አብርሽ በእግዚአብሔር ይሄንን ኮሜንት ካየኸው ሀይሚ አትሂድ ቡታጅራ
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥሩ
@AmryAhmed-bq2bv
@AmryAhmed-bq2bv 2 месяца назад
ለመነች እጅ ምን አራገች​@@BdMs-ci3dp
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 2 месяца назад
ብሩኬ፣ሀይሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚ
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 2 месяца назад
የኔ ወንድም በርታ ቡርኬ ጀግና ነህ ለእናትህ ክብር ያለህ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@sewnetሠዉነትይቱብ
@sewnetሠዉነትይቱብ 2 месяца назад
የኔዉዶች አትለያዩብኝ ይከፋኛል 😢😢😢😢😢
@ዜድነኝአባቴንናፋቂወሎቤተ
የበለጠ አድላይ ብትሆኑ ባትራራቁ ዴሥ ሥትሉ😍😍😍😍😍
@shamsiErbalo
@shamsiErbalo 2 месяца назад
አድስ ጀማር ነኝ የሃይሚ እና የቡራ ወደጆች 1K አስገቡልኝ
@fetyakedri
@fetyakedri 2 месяца назад
እዳረግጡኝ በመዳም ኩሽና ደክሞኛል የቡራና የሀይሚ ወዳጆች ደምሩኝ አሁንማ ዜግነት ልቀይር መሰለኝ
@meazimeazimeazi7247
@meazimeazimeazi7247 2 месяца назад
😂
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 2 месяца назад
አብረን እንቀይራል
@foziy-d1s
@foziy-d1s 2 месяца назад
😂😂😂😂እንቀይር
Далее
When Khabib dropped Conor McGregor 👀 #nocommentary
00:59
Это было очень близко...
00:10
Просмотров 2,3 млн
When Khabib dropped Conor McGregor 👀 #nocommentary
00:59