Тёмный

🛎️ማርክን ከቤት አሶጣሁት🙏🙏🙏 

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Подписаться 104 тыс.
Просмотров 108 тыс.
50% 1

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@abtube7318‬ ‪@Efrem946‬

Опубликовано:

 

24 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@Kidoo.21
@Kidoo.21 7 месяцев назад
የ ጓደኝነት ጥግ ኮ ናቹ ወላሂ ወንድሞቼ ደስ ስትሉ ❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 месяцев назад
❤❤በጣም ውዴ😢😢
@Kidoo.21
@Kidoo.21 7 месяцев назад
@@alamzniguse5007 አልማዝዬ ሰብ እያደረግሽኝ ጀማሪ ነኝ🙏
@user-dm9ee7bg1k
@user-dm9ee7bg1k 7 месяцев назад
ቆፍጠን በል ማርክ ወንድ ልጅ ነህ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 7 месяцев назад
ምርጥ ስው❤
@user-dm9ee7bg1k
@user-dm9ee7bg1k 7 месяцев назад
ወንድሞችኽን አታስጨንቅ ማርክ ተው
@Efrem946
@Efrem946 7 месяцев назад
ያ ሳቅክ እና ጫወታክ ናፈቀን እኮ ማርክ😢🙏
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 7 месяцев назад
አተማ ማዘርጋር አስለቀስከን😢😢😢😢😢
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 7 месяцев назад
ኡፍፍ😢ኤፋየ አስለቀስከኝ በእውነት ኤጭ ልጅቱ ብር ብቻ ነው ዩምታስበው ልጅን ጠብቁት ከዚህ ሙድ አውጡት ጸበል ውሠዱት
@zadeayale8799
@zadeayale8799 7 месяцев назад
ልጅቱ ሲጀምር ሽለጥለጥ ነት ፍቅርን ገንዝብ አይገዝውም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@NanyTadese-wu4ek
@NanyTadese-wu4ek 7 месяцев назад
ዝም ብላ ጌታን ትላለች ጌታ የስተማረን እኮ ፍቅርን ነው ገዘብን ሳይወን
@nasriyros5048
@nasriyros5048 7 месяцев назад
ኤፍ ልጁን ቆፍጣን ባል በሉት ወንድ ልጅ ዝፍ ዝፍ እንደይል እነም ሄለን ምንም ማይጋበት ጋጋማ ነት ድንገ ነት ጥርግ ትበል
@user-kv7xi6yy6d
@user-kv7xi6yy6d 2 месяца назад
ባልጀራክን እንደረስ ውደድ የሚለው ቃሉ በእናተ ነው ይየውት ሁላችሁን ክፍ አይንካችሁ ብሩኪ❤❤
@selamlove6129
@selamlove6129 7 месяцев назад
የጓደኝነት ጥግ በሐዘንህም የሚያዝኑ በደስታህም የሚደሠቱ ምርጥ ጓደኞች አሉህ ማርክ ጠንከር በል ሂወት ይቀጥላል❤❤❤
@MeM-nh2zi
@MeM-nh2zi 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላን ምርጥ ጓደኛ ነህ ብርክየ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢😢
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 7 месяцев назад
ብሩኬ ከልብ ጓደኛ ነው ምትሉ👍👍👍
@user-sy2hu4eq3u
@user-sy2hu4eq3u 7 месяцев назад
እኔ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@KedKelifa
@KedKelifa 2 месяца назад
❤❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 месяцев назад
ብሩኬ የጓደኝነህ ጥግ ውነት በምን ቃል ለመግለፀ ይከብዳል ብቻ ❤❤❤❤አይዞህ ማርክ ያልፍል ጠካራሁን😢😢😢
@henaa3965
@henaa3965 7 месяцев назад
ውድ፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡በየለቹበት፡በየለንበት፡የእማብርሃን፡ስለምና፡ቸርነት፡ፍቅሯ፡ይጠብቀን፡አሜን፡ብሩኬ፡እማብርሃን፡እድሜና፡ጤና፡ትስጥህ፡ማር፡ይሆንክ፡ወንድም፡ነህ፡ንፁህ፡ፍቅር፡የሆንክ፡የማርክ፡ወንድም፡ነህ፡ቃላት፡አይጋልፀህም፡ብሩኬ፡ሄለን፡እንደትሄድ፡ዊናም፡ከልክሏታል፡አትሄጂም፡ብሏታል፡እናንተም፡አትሄጂም፡በሏት፡እዚሁ፡ሀጋሯ፡ትማር፡ለሌለ፡ጊዜ፡ዊናንም፡ጥሩት፡አብርችሁ፡ሁኑ፡ዊናም፡በጠም፡ተጎድቷል፡በመሀል፡ሄለን፡ብትሄድም፡አይቀናትም፡እንደትሄድ፡ከልክሏት፡ብሩኬና፡ማርቆስ፡አንድ፡ላይ፡ስለየዃችሁ፡በጠም፡ደስ፡ብሎኛል፡እማብርሃን፡ክብር፡ምስጋና፡ይድርስት፡አሜን፡ከዱባይ፡ሄለን፡እንደትሄድ፡አደራ፡ፍቅር፡ይበልጠል፡ከሁሉም፡
@FhhfFjgtt
@FhhfFjgtt 7 месяцев назад
አቦ ቆፍጠንጠን በል ማርክ ስሜትህን ተቆጣጠር ብዙን ግዜ እኛ ሴቶች ስንወድ እጂ ስንወደድ ቀብረር የማለት ባህሪ አለብን መሠለኝ ከሄደችም ትሂድ በቃ አትቅለስለስ
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 7 месяцев назад
@sarasara4411
@sarasara4411 7 месяцев назад
yesssssss😮😮😮
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 7 месяцев назад
ነበርኮ ግን አፍቅሮ መከዳት ወላሂ ለሴቱም ለወድምከባድ
@FhhfFjgtt
@FhhfFjgtt 7 месяцев назад
​@@user-ne1nk3ic7v የእኔ ቆጆ ከባድ ነው ስሜቱን እኔም አቀዋለሁ ደርሶብኛል ስንት ዋጋ የከፈልኩለት ሰው ዳግም ላልጠገን ነው የሰበረኝ ግን በቃ ከሱ ተሽዬ መገኘት ስላለብኝ ቆፍጠን ብዬ የሬሴን ሂወት እየኖርኩ ነው የግድ በቃ ስሜታችንን መቆጣጠር አለብን ከሄደ ሄደ ነው በቃ ሲጀመር ሂሉ ደሞ ለሡ የዝህን ያህል ስሜት ያላት አመስልም ከንግግሯ ጀምሮ ታስታውቃለች
@AaAa-ud1po
@AaAa-ud1po 7 месяцев назад
ትክክክክል
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z 7 месяцев назад
ማርክ ከሆደች ትሂድ ጠንካራ ሁን እስኪ አብርሽን እየው በመገፋቱ ሩታን የመሰለች አፍቃሪ ሰጠው በቃ ህይወት ይቀጥላል
@sitrazee13
@sitrazee13 7 месяцев назад
ፍቅር አንዱን በደቂቃ መርሳት ነው እንዴ መታገስ የለበትም ? አብርሽ የበፊቷን እንደዚህ ረስቶ ያለችበትን ሳያውቅ ሌላ መጀመሩ ሩቅም አያስኬደውም።መስዕዋትነት የከፈልሽለት ፍቅር አንዴ ቢፈርስ ከህልምሽም ሳትሆኚ ትቀሪያለሽ። አልተጋቡ ብትማር ሄዳ ምን ይሆናል?
@user-td9yc9dn5l
@user-td9yc9dn5l 5 месяцев назад
ማርክ ቆፍጠን በል ከሆደች ትህድ እስከ ኣብርሽ ኣየዉ ጥሩ ሴት ኣገኘ እኮ እንዴ ዶሞ ፀሎት ቤት ምናምን ሂድ እንደዛ ኣትሁን ኦኬ በጣም ነው የማድንቅህ ከ ትግራይ❤
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 2 месяца назад
እና ያብር እዉነተኛ ፍቅር አይደለም እኮ ፍቅር ማለት ሰሚቱ ከባድ ነዉ መታገሰ እናማ አመታትን መጠበቅ በታማኝ ነት ነዉ የግዚዉይ ሰሚት ማሰቀደም ቁሰን ማሰቀደም ፍቅር ሳይሆን ሰሚት ብቻ ነዉ እዉነተኛ ፍቅር በታማኝነት ሰታፈቅር ሰትፈቀር ነዉ እመዋየ አብርሸ እዚህ አይገባም 00 ነዉ ለፍቅር ያለዉ ቦታ
@user-py1ji9ek7l
@user-py1ji9ek7l 2 месяца назад
ቆይእሷምንታርግአሁን ችግሩየሁለታቸዉ አይዴል የቤተሠብእንጅ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 месяца назад
ቡታጀራዎች ወንዶቹ እድለኛ ናቸው ሴት አልቅሳ ወደናንተ ትመጣሌች እሱ የምታፈቅር በቅርቡ እንደ ሩታ አይነቶቹሁ እንደ ጎርፍ ውኃ ፈሰው ይመጣሉ እያለቀሱሁ ለማርክ ስሜት አለኝ ብላ የተሻለች ሴት አንተ ብቻ ቆፍጠን በል
@SamiraSweet-ho4tk
@SamiraSweet-ho4tk Месяц назад
❤❤❤❤
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 7 месяцев назад
ቡሩክ የኔ አስተዋይ አመሰግናለሁ መልካም ዎንድሜ
@lemlem5091
@lemlem5091 7 месяцев назад
ማርቆስ ስለ እናትህና ስለ ወንድሞችህ ስትል ጠንከር በል እይዞህ ወንድሜ ህይወት ፈተናዋ ብዙ ነው ❤
@user-kn5ls6ou5m
@user-kn5ls6ou5m 7 месяцев назад
ስሜቱን የተረዳህው አተ ነው ምርጥ ጓደኛ ይመችህ ❤ ማርክ ደሞ ጠከር በል እራስህን ጠብቅ
@user-ce5gn2fr2z
@user-ce5gn2fr2z Месяц назад
ቡርኬ እግዚያብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስክ ምርጥ ሰው
@afiyatube6892
@afiyatube6892 7 месяцев назад
በፍቅር መጎዳት የደረሰበት ነው የሚያቀው ማርክ ጠንክር ወንድም😢
@ameenahali1891
@ameenahali1891 7 месяцев назад
ቡርኬ የኔ መልካም 😢😢😢😢 ደስታችሁን ያሳየን😢😢😢😊😊
@ndn9008
@ndn9008 7 месяцев назад
አይዜህ ማርክ ይች ፍቅር አይገባትም ብር ብርርር አርጔታል ስሜትህን ተቆጣጥረህ ኑር ህይወት ይቀጥላል እስኪ አብርሽን እየው ያለፈውን እረስቶ አሁን ደግሞ ደስተኛ ነው ስለዚህ አንተም ቆፍጠን በል
@makkamohomed6326
@makkamohomed6326 7 месяцев назад
ትክክክል
@nasanate8410
@nasanate8410 7 месяцев назад
በትክክል❤❤
@mimemulunesh8384
@mimemulunesh8384 7 месяцев назад
Yes 😘
@mimimola7057
@mimimola7057 7 месяцев назад
በትክክል
@NanyTadese-wu4ek
@NanyTadese-wu4ek 7 месяцев назад
ማርያምን አዎ ኢወት ይቀጥላል
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 7 месяцев назад
በእዉነት ብርክ እና ኤፍሬም ምርጥ ጎደኞች ማርከ አይዞህ ሁሉም የለፍል😢😢❤❤❤
@lassddf2180
@lassddf2180 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በብሩኬ አማካኝነት እንደዚህ ሆነህ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል ማርክ የጓደኝነት ጥግ ብሩኬ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ❤❤❤ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አይዞን ማርክ😢
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 7 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@munabedru3558
@munabedru3558 7 месяцев назад
@EkramEkram-zo2tv
@EkramEkram-zo2tv 7 месяцев назад
ሰለላህ አልይሂ ወሰልም
@Kidoo.21
@Kidoo.21 7 месяцев назад
ሰ.አ.ወ❤❤❤❤
@user-of5bq7st1n
@user-of5bq7st1n 7 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 7 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉
@Ethiopia523
@Ethiopia523 7 месяцев назад
ስለ አያሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ህይወት ይቀጥላል 🎉 ምርጥ ጎደኛች አሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉
@user-ei7ov6dy2n
@user-ei7ov6dy2n 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላይ ምርጥ ነህ ብርኬየ የኔ ወድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤😢😢
@user-cd3ne3lo5g
@user-cd3ne3lo5g 7 месяцев назад
የእውነት ቡሬ የጓደኝነት ጥግ የገባቹ ናቹ ፍቅራቹ ይብዛ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤
@sabo8756
@sabo8756 7 месяцев назад
እሲ ምከሩት ፍቅር የጋራ ነው እሶ እዳተ ካልተሰሜት አንድ በሬ ስቦ አንድ ሰው አስቦ አይሆንም❤❤❤❤
@fireyirob-zt4qu
@fireyirob-zt4qu 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላን ምርጥ ጓደኛ ነህ ብርክይ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 😢😢😢❤❤❤❤
@makkiamakkia3478
@makkiamakkia3478 2 месяца назад
አይዞህ ማርክየ ለበጎነው ሁሉም ያልፍል ብሩኬ ምርጥ ጓደኛ አይለያችሁ❤❤
@user-bv7im7ws3u
@user-bv7im7ws3u 7 месяцев назад
ብሩኬ የጓደኛ ጥግ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ካላችሁበት ጭቀት ያዉጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 7 месяцев назад
በዚህ ምድር መያስፈራኝ ነገር ቢኖር እናቴ ማጣት ብቻ ነው ረጅም እድሜ ለእናቴ ❤❤ደሞ ለማታፈቅረው ሴት እራሱ የጐዳል 😅😅 መታወቅ እንጂ ማፍቀር አትፈልግም ወደ ራስህ ተመለስ እናትህን ታንከባከብ
@user-vh8ny6vp6x
@user-vh8ny6vp6x 7 месяцев назад
ትክክል
@user-ot9di9mv5z
@user-ot9di9mv5z 2 месяца назад
ሳህ😂😂😂😂😮
@sadahsoso943
@sadahsoso943 2 месяца назад
እዴትነው እማታፈቅረው ብዙ ዋጋ ከፍላለታለች ቪዶአቸውን በደንብ ተከታትለሽ አይተሽ እደሆነ😳😏
@user-jm6wt5dw8u
@user-jm6wt5dw8u 2 месяца назад
ትክክል❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 7 месяцев назад
አይዞን ማርክ እንደ አብርሽ አንዷ አፍቅራህ ትመጣለች ያብርሽን ታሪክ የቀየረ ያንተንም ታሪክ ይቀይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 7 месяцев назад
ዋውዛሬነው ሰብየረኩህ መልካምልጂነህየምር አልጋውንም አጠፈጉበዝ👍👍👍💪💪
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 7 месяцев назад
😢ብሩኬን ኤፋን ዊናን በምን ቃላት ልግለፃቸው በእውነት ካሜራማኑ 😢እኔጃ ብቻ ፍፄሜያችሁን እመብርሐን ታሳምርላችሁ ማርቆሴ እባክህ እራስህን አትጣል ይህ ቀን ላይመለስ ያልፋል እውነት ነው ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፋካል በሶ ምክኒያት ግን ለበጎ ነው ብለህ ለራስህ ንገረው ቤተ ክርስቲያን ሂድ❤ እውነት ነው ፍቅር ከባድ ሊሆን ይችላል ግን ቀለል አድርገህ ካሠብከው ቀላል ነው😢
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 7 месяцев назад
አይ ሄለን ስደት የሚደላ መስሎሻል እዛ ሄደሽ ሰውሁላ እንደ ውሀ ይጠማሻል አርፈሽ አገርሽ ላይ ኑሪ ከሚወድሽ ጓደኛጋ😢❤
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 2 месяца назад
በዚህ ነዉ እዴ የተለያዩት😢😢😢
@rawdha4195
@rawdha4195 7 месяцев назад
ምርጥ ወንድም ናቸው እናንተ ማርክ ይበቃሀል በቃ ሂወት በአንድ ሠዉ ነዉ የተመሠረተ አረግከዉ በፍቅር ያልተጎዳ የለም ሚዳያ ላይ ሰላልወጣ ነዉ ጓደኞችህን አታስከፋ
@netsanetteffara5819
@netsanetteffara5819 2 месяца назад
ወንድ ልጅ ዝርክርክ ስል ደስ አይለይም አራ ምነው ቆፍጠን በል እንጅ 😂😂 ቡራዬ ጀግና ጓበዝ
@ayshaaysha6028
@ayshaaysha6028 7 месяцев назад
በጣም እምታስቀኑ ጎደኞች ናችሁ ኤፍሬም ፣ብሩኬ ማሻ አላህ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ❤❤❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 7 месяцев назад
ብሩኬ የኔ ሚስኪን የሰው ደስታ እሚያስደስትህ ጓደኛ እኮ ላደለው ከወድምም በላይ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 7 месяцев назад
አቦ ቆፍጣን በል አቃለው ፍቅር ከባድ ነው ግን በቃ እያማረሪክ ወጥ አርጋው 😢😢
@zadshemsu2355
@zadshemsu2355 7 месяцев назад
ጎብዝ ነህ ቡሩኬ ስብስክራይብ አረኩ ቀጥልበት
@saaaraasaaeedd8150
@saaaraasaaeedd8150 7 месяцев назад
ጎበዝ ጓደኛ ማለት እዳ ነው ❤❤❤❤ የሰፈሬ ልጆች ጎበዞች በቅርብ መጣለው ወደ ሀገር ሰላምቹ ይብዛ
@almaahmad1229
@almaahmad1229 7 месяцев назад
ቡርኬዬ ምርጥ ሰው አለሀ ይጠብቅህ ወንድምችን 🌹🌹
@user-fo1uz6ge8x
@user-fo1uz6ge8x 2 месяца назад
ብሩኬ አንተ ማለት ከጓደኛም በላይ ከወንድምም በላይ ቢኖር እራሱ ደስ የለኝ ነበር የኔ ወንድም አላህ ሳቃችሁን ይመልስላችሁ
@KsaKsa-df1nd
@KsaKsa-df1nd 7 месяцев назад
አይዞክ ማርክ ሁሉም የልፋል ባርታ በአብርሻ ታማር አንዳ ጥላዉ ስቴድ የታሻለዋ ፈልጋዉ ማጣች ስለዚ ለሁሉም ፈጣሪ ምላሽ አለዉ 😢🙏
@kakajqj1215mekedi
@kakajqj1215mekedi 7 месяцев назад
አይዞህ ማርክየ😢 ሁሉም ያልፋን ብሩኬ የጓደኝነት ጥግ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@user-nq3es4rq9s
@user-nq3es4rq9s 7 месяцев назад
ጃግና ዎንድማቺን ኑርልን ዳስ ስትሉ woooow ❤❤❤❤❤❤❤❤
@slamedmeke5099
@slamedmeke5099 7 месяцев назад
ብሩኬ የጓደኝነት ጥግ ናቸሁ ወድሞቼ ማርክ ጠከር በል በምታገኘው ብቻ ሳይሆን በምታጣውም ተመስገን ብለህ እለፈው ሁሉ የሚሆነው እግዚአብሔር የፈቀደው ብቻ ነው የሚሆነው😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 7 месяцев назад
ይሳካልህ ብሩክ በጣም ደክማችኳል ምርጥ ወንድማማችች ደስስስ ስትሉ ❤❤❤❤ አንጅቴን በላችሁት😢😢😢 የኔ አባት ብሩኬ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 7 месяцев назад
❤❤❤❤ብሩኬ መልካም የዋህ ጓደኛ ሰማዕቷን ተባረክ የኔ መልካም ወንድም ማርቆሴ ጠንከር በል እደአብርሽ ምታፈቅርህ ትመጣለች ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትክስሀለች የናቀህ ሲሄድ ሚያከብርህ ይመጣል ወንድሜ❤ ማነው እንደኔ የብሩኬ ወዳጅ ❤
@user-cr1sq9xt2x
@user-cr1sq9xt2x 7 месяцев назад
እኔ❤❤❤❤
@syoutube1595
@syoutube1595 7 месяцев назад
የማርክና የሄለን አድናቂዎች ሄለት ትቅር የምትሉ እስኪ በላይክ ግለጹ❤❤❤❤❤❤
@Was9966
@Was9966 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 6 месяцев назад
ተዋት አልቅሳ ትመጣለይ ቁርጥ ያርግልህ😢
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 7 месяцев назад
ጎበዝ ጎደኛ ማለት እንዳንተ ነው መልካም ሰው ነህ በእውነት ደስታችሁን ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤
@senayetjima6450
@senayetjima6450 7 месяцев назад
ብሩክይ ❤ምርጥ ወንድም ናችሁ እግዚአብሔር ያልታስበ እንጀራ ይስጣችሁ ወይኔ የወንድሜን ልብ ቢስጥህ ትሂድ የራሳጉዳይ
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 7 месяцев назад
ምርጥ ወድም ምርጥ ጓደኛ ስወዳችሁ❤❤❤❤ብሩኬ የኔ ምልካም😢❤❤❤❤❤
@rahmayoutube-el3yg
@rahmayoutube-el3yg 2 месяца назад
እኛ የመዳም ቅመሞችኮ በናተ የተነሳ ተሰቃየን እስስኪ እንን እህታችሁን አበርታቱኝ😥😥
@UyG-yq6vy
@UyG-yq6vy 2 месяца назад
ግን ይህ ማሪክ የሚባል ልጅ በጣምነው የሚሳስነኝ የኔ ወድም አይዙህ ግን እኮ እሱ የእዉነትነው የሚፈቅሪት
@A14-ny2tn
@A14-ny2tn 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ብሩኬ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢❤
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 7 месяцев назад
በናትህ ማርክ ቆፍጠን በል ለናትህስትል እደ ለጎደኞችህም አስብ😢😢😢ብሩኬ መልካምሰው❤❤❤❤❤❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 7 месяцев назад
ወድልጅ ቆፍጠን ሲል ነው የሚፈቀረው ቆፍጠን ይበል እድህ ስለሆነ የሚፈታ ነገር አይኖርም ቡራ የጓደኛ ጥግ ነህ❤❤
@user-wu4kw3sx2u
@user-wu4kw3sx2u 7 месяцев назад
ወድ ልጅ ቆረጠ በላት አቦ አትልመጥመጥ ላት ላናትህና ለጓደኞችህ ስትል ጠካራ ሁን ካተ በላይ እነሱ እየተጎዱ ነው
@sadaawel8097
@sadaawel8097 7 месяцев назад
አይዞህ ማርክ ለማን ብለህ ምትከፋው እሳ ፍቅር አይገባትም ግድግዳ ናት ቀና በል ላተ ያላት አትጠፋም ጥርግ ትበል ላተ አልተፈጠረችም አዞህ ወድሜ
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 7 месяцев назад
*_ሲጀመር ልጅቱ ማረክን አምጡልኝ አምጡልኝ የምትለው ልትሳናበተው ነው እንጂ ይቅረታ ልትጠይቀው አይመስለኝም ሸክሏ ዊና እንኳን ቅሪ እያላት ሳላየው መሄጃዪ ቀን እየደረሠ ነው አላለችም ሶስት አመት ሶስት ቀን እኮ አረገችው እኔ በጭራሽ እንደዚህ አልጠበኳትም ነበር ሱብሃን አላህ ትገረማለች ማረክ ወንድሜ ጠንከረ በል አብረሽን እየው ሂወት ይቀጥላል በዙርያህ ያሉትን ጎደኞችህን እና እናትህን ተመልከታቸው እና ቆፍጠን በል_*
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 7 месяцев назад
ነው እኮ የበሳን ቁስል ለመነካካከት ነው ለሱ ስሜት ብትጨነቅ አልሄድምነነበር የምትለው ፍቅር የራሱ ቅኔ ስሜት አለው አባትዋ እራሱ አትሂጅ እየተባለች አጎጎቴ ትላላች ሰገጠ ነች
@Genet398
@Genet398 7 месяцев назад
እኮ እስነው ምገርመኞ😢
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 7 месяцев назад
@@user-nn3dm4uf8w እሷ ጉዳዬን አቅልላዋለች በጣም ተበረቺ ሠላም
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 7 месяцев назад
@@user-ok4eu6mn5c ስታናድ አፍቅራ እደሱ ትሰቃይ አስቀያሚ ነች
@medim-vv5co
@medim-vv5co 2 месяца назад
ማርኬ ጠንከር በል አባቴ ፈተና ያጠነክራል ፈተና ወዴፈጣሪ ያቃርባል ፈተና ያስተምራል አይዞህ
@dhhdhdhd9519
@dhhdhdhd9519 7 месяцев назад
ተባረክልን ብሩኬ አይዞህ ማርክየ እግዚአብሔር ያውቃል
@user-br5re6hz2l
@user-br5re6hz2l 7 месяцев назад
እኳን አስወጣሀው ማርክ እቺ ትቅርብህ ወላሂ ላተ አትሆንም ብር እራስ ወዳድ ናት ለፍቅር ማች አደለችም ሂወት ይቀጥላል ላተ ያላት አትቀርም አይዞን ቀናበል እዳትሰበር❤❤❤❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 7 месяцев назад
አይባልም ዝም አይነቅዝም
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 7 месяцев назад
አችከቶ።ቅናተም።።በሰወሂዯት።ገብታሽ።አትፈቲፍች።ከቸልሾ። መስተረቅ። ሙክር። አለባላዛ። ዚምበይ። ወላሂ።እልሽ። ኢድ።እጊን። ሳሴበው። ሄሉን።በጠም። ትጣያተለሾ።።ሚነው። ማርክን። የኔንከላደረኩትአሻሰ። በሰወህዯት። አተሪመጠማጥ
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 7 месяцев назад
የጓደኝነት ጥግ የእዉነት ብሩኬና ማርክ ትለያላችሁ 😢 ብሩኬ የኔ ምርጥ❤❤❤😘
@user-tj9cz7su1p
@user-tj9cz7su1p 7 месяцев назад
ማርክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ጀግና ወንዳወንድ ሁነህ ተገኝ እሷ ጥርግ ትበል ካስዋ የበለጠች እምትወድህ ትመጣለች አትጨነቅ
@user-rb7qz6ci5f
@user-rb7qz6ci5f 2 месяца назад
የጋደኛ ጥግ በናተ አየሁ አላህ አይለያቹ አላህ የሱዉ ክፋት ወደ ደስታ እቀይርለት በራህመቱ ወድሞቼኤ😢
@kxax6433
@kxax6433 7 месяцев назад
አባቴ ልጂቱ ፍቅር አይገባትም እራስህን ጠብቅ
@gughg
@gughg 7 месяцев назад
ስሜቱን ተረድተኸዋል ብሩኬ ተባረክ😢❤ቤካ😊❤ ማርክ አረ ዘና በል ወንድም❤😊
@TurkeyPhone-zv1td
@TurkeyPhone-zv1td 7 месяцев назад
አይዞህ ወድም ላተያለው መቸም አታጣው
@medim-vv5co
@medim-vv5co 2 месяца назад
ብሩኬ ኤፊ ዊና የጓደኝነት ጥግ በናንተ ላይ አለ ቡራየ የኔ አባት ፈጣሪ ችግራችሁን በሙሉ አጥፍቶላችሁ በዱሮ ሳቃችሁ ተመለሱልን
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 7 месяцев назад
ለእናትህ ስትል ጠከር በል ማርክ ህይወት ይቀጥላል በቃ ቆፍጠን ብለህ ሰርተህ የተሻለ ሁነህ ተገኝ ለማን ብለህ የምሬነው ለገ አልፎ እራስህን ትወቅሳለህ በልጠህ የተሻለ ሰው ሁነህ ተገኚ ተሄዴይ ተሂዲ ትመጣለች
@sannayt941
@sannayt941 7 месяцев назад
አይህ ማርኬ እደዚህ አይነት ጓደኞች ስላለህ እድለኛ ነህ
@ZiyadaNurbeza-uh6nl
@ZiyadaNurbeza-uh6nl 7 месяцев назад
ምርጥ መበል ብቻ አይገልፅክም ወድሜ የጓዳኝናት ጥግ በተ አየው በርቱ በመሀለቹ ክፉ አይግባህ❤❤
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 7 месяцев назад
ቡሩኬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጋደኛ እንዲ ነው ተባረክ የሰውን ስሜት የምትረዳ ጥሩ ልጅ ነህ ተባረክ ወንድሜ
@vjhu8266
@vjhu8266 7 месяцев назад
አይዞህ ማርክየ ሁሉም ያለፋል😢❤❤❤❤❤
@HERTSIQOS
@HERTSIQOS 7 месяцев назад
የሠጀመሪያ ኮመት ላይክ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ❤
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 7 месяцев назад
ቡርኬ የኔ መልካም ጎደኛ ማለት ልዩ ነው አይዛችሁ በርቱ ❤😢😢
@ethopiya3841
@ethopiya3841 7 месяцев назад
ውይ የኔ ጌታ ብሩክዬ ምርጥ ወድም ነህ እግዚአብሔር እድሜ ተጤና ያድልህ ወድሜ እኖድሀለን
@alemtube7986
@alemtube7986 7 месяцев назад
ቡርኬ የኔ አባት ይመችህ ማርክን ተከባከቡት ይሄም ያልፋል አይዞህ ማርክዬ ጠንካራ ሁን❤❤😢😢
@zeynbadadaabdlah3950
@zeynbadadaabdlah3950 7 месяцев назад
በነአብርሽ ስንጨነቅ ከረምን ደሞ በነማርክ ተጨመር እፍፍ😭😭
@genettecere8937
@genettecere8937 7 месяцев назад
ማርክ ህይወት ይቀጥላል አብርሽን እየው እስኪ ህይወት ይቀላል
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 6 месяцев назад
ወድ ልጅ እደሱ ካለልነማ በጣም ነዉ እምንጠባረረዉ እኛ ሴቱች😂😢
@user-pc4lr3wb1z
@user-pc4lr3wb1z 7 месяцев назад
ማርክ ትሂድ ከሂይወትክ ትውጣ ምንም ፍቅር የላትም ቆፍጠን በል ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው ሲጀመር እኛ ሴቶች እንደዚ ሚሆንል አፍቃሪ ስናገኝ በቃ የሆነ የሆነ አይነት ነው ሚያደርገን በቃ ቆፍጠን በል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 7 месяцев назад
ማርቆስ አታለቃቅስ ማንም ሠው ከወደደውጋ ኖሮ አያውቅም ስለዚህ ፈጣሪ ለአንተ ካላት የትም ብትሄድ ትመጣለች ሲጀመር ፈርዶብህ ነውጅ አግብተሀት አብራችሁ ብትኖሩ አቃጥላ ነው የምደፋህ😂😁 ሲቀጥል የሂወት ከባዱ ነገር ከማይወደን ሠውጋ አብሮ መኖር ነው ብትወድህ ኖሮ ቢያንስ እንደት ልገረው እንደትስ ልለየው ብላ ታስብ ነበር ስለማትወድህ እያስመሠለች ስለቀረበችህጅ የተንቢ ዘር ሆነህ እንደዚህ መጃጃልህ ያሳፍራል🙄🙄🙄
@sonysony-lk5ft
@sonysony-lk5ft 7 месяцев назад
በጣም ሲጀመር ብታፈቅረው ኑሮ አጀምረውም ነበር ከሱተለይቸ መኖር አልቺልም ባለቺ እሱግን ልፍስፍስ ነው ቢያፈቅር ቆፍጠን ማለት ነበረ በት እኔ ለራሴ አልቃሻ ወድ አልወድም ባፈቅረው እራሡ ተቀረ ብኩት ቡሀላ አልቃሻ ከሆነ ይደብረኛል ወድለይ ኮሥተር ቲልአቤት ይገባልኛል
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 7 месяцев назад
ፍቅር ከለ ጎራ አይጋርደውም ደሞም በፍቅር ምሃል እምነት ካለ የትም ትህድ ተማመኑ ብቻ ማርክ በቃህ ቆፍጠን በል❤❤❤
@user-kd8du4ml1t
@user-kd8du4ml1t 7 месяцев назад
እርጋታህን እወድልሀለሁ ብሩኬ በርታ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 7 месяцев назад
ማርክ ልገርህ ጠንከር በል ተናጋገሩ ቃል ትግባልህ ትሂድ እና ትተህ የሚሆን ነገር የለም❤❤❤
@user-ee3lr1wx6q
@user-ee3lr1wx6q 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ብሩኬ የኔ መልካም ፈጣር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-sf7cg3bm6t
@user-sf7cg3bm6t 2 месяца назад
ቡራዬ የጓደኝነት ጥግ መልካሙ ሁሉ ተመኘሁልህ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@samerasamera5711
@samerasamera5711 6 месяцев назад
እግዚያብሄር ይስጥህ ብሩክዬ ትክክለኛ ጋደኛ ማለት ልክ እንዳተ ነው ማርክዬ እንደዚህ መሆን የለብህም ከምር እራስህን አትጣን ቆፍጠን በል አይዞህ
@mekids7842
@mekids7842 7 месяцев назад
ብሩኬ የኔ ውድ ትለያለህ እኮ ማሪያምን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 7 месяцев назад
እግዚአብሄርይባርክህብሩኬ❤❤❤
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 7 месяцев назад
ከፍቅር ብር አይበልጥም ደሞ በግድ ውደድኝ አይባልም ዝብለህ አትጃጀል እንደ በልጠክ አልፈህ ተገኘ በምንም ኩነታት ጠንኳራ ብትሆን ማንም ሰው ይወድሃል ማርክ ኝኝኝ ዋጋ የለውም ከይቅርታ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 7 месяцев назад
ፈጣሪ ሰላም ያዉርድልህ ማርክ ሁሉንም ነገር ለፍቅሯ ስትል መተዉ አለባት❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 месяцев назад
ጓደኛ ማለት ወንድም ማለት ልክ እንዳንተ ነው አይለውጥህ የኔ ጀግና❤
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 7 месяцев назад
😢😢😢አፍቃሪ መሆን ፈተነ ነው እኔም ያለሁበት ስሜት ይህ ነው😢😢😢😢😢😢
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 7 месяцев назад
አይዞቺውዴ እራስሺን ጠብቂ በዚህነገርሁሉምተለክፏን አላህያስተካክለውእጅ
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 7 месяцев назад
@@zmzmmzmz4645 አሚን ውደ እኔ የስምት አመት የሀላል ባሌ እደቀ ተጨውቶብኚ ጠፋ ወይ ከብሬ አልሆኩ ወይ ከሡ ወይ ከጤናየ በስደት እህቴ ዱአ አድርጉልኚለሡ ብየ ትስድጀ ትምህርቴን አቆርጨብቻ ይሁን 😭😭😭😭😭
@madeenamohammed8430
@madeenamohammed8430 2 месяца назад
የወዲሞቸጎደኞች ትዝአሉኝ 😥😥😥ብሩኬ በረካሁን የኔሸበላ
@amitub615
@amitub615 2 месяца назад
😢😢😢 ያልፋል እኮ ማርክ ወንድሜ ብሩኬ የጎደኒነት ጥግ ያለው እናተጋነው የናተንያክል እሩብ ጎደኛ ቢኖርኝ የት በደርስኩ😢
@user-dj9qq4wo2b
@user-dj9qq4wo2b 7 месяцев назад
ብሩኬ የኔ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
Далее
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 131 тыс.
Воскресный утренний стрим!
1:00:16
ከከከከ#comedy
1:55
Просмотров 9 тыс.
🛑ሄለን አዋረደችኝ😂
18:21
Просмотров 103 тыс.