Тёмный

🛎️እናንተን ማጣት አልፈልግም 🥺🥺 

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

‪@abtube7318‬ ‪@marketube391‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@EBSKids‬ ‪@comedianeshetu‬

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5 тыс.   
@EfremTube21
@EfremTube21 4 месяца назад
ዊና የኔ መካሪ ወንድም ጠንከር በልልን❤😥
@ARBH-h7v
@ARBH-h7v 4 месяца назад
ኤፋ ማልካም ሠዉ❤❤
@irikrir538
@irikrir538 4 месяца назад
ኤፊየ የኔ ምርጥ ትለያላቹህ😊😊😊😊
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 4 месяца назад
Gen Derma kohne bexam shem new 😢😢
@sjhd7690
@sjhd7690 4 месяца назад
እፋዩ ሰወድህ የኔ ውድ ወንድሜ❤❤❤
@medinaalimedina
@medinaalimedina 4 месяца назад
ፈጣሪ አንድያድርጋቸው🙏🙏🙏🙏👐👐👐
@WiaTube770
@WiaTube770 4 месяца назад
የምትጨናነቁ የስደት እህቶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤🎉
@HsshshhsShshdyy
@HsshshhsShshdyy 4 месяца назад
አሜን
@Saada124-vu7hf
@Saada124-vu7hf 4 месяца назад
አሚንን
@jamelaethope5654
@jamelaethope5654 4 месяца назад
ምንሁነህነው
@RahamaQtr
@RahamaQtr 4 месяца назад
ከንቱ በሰው ስም አትነግዱ
@jamelaethope5654
@jamelaethope5654 4 месяца назад
ወድም አይዙህ
@negeregnawa
@negeregnawa 4 месяца назад
እስኪ ሁሉም ነገር ተስተካክሎላችሁ ደስታቸዉን ይመለስ የምትሉ👍👍👍👍👌
@MekdesKebede-lk9cs
@MekdesKebede-lk9cs 4 месяца назад
በመጀመሪያም ሁሉም ነገር ለዩቱብ ንግድ ነዉ እንጅ ውሸታችሁን ነው የተከታይ ቁጥር እዲጨምርላችሁ ይህ ሁሉ ማጭበርበር ባይበላ ቢቀርስ?
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 4 месяца назад
ቀጣይ ሄሉን አምጡልን ቤኪ እና ኤፊዬ በጣም ነው ምናከብራችሁ
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 4 месяца назад
​@@MekdesKebede-lk9csአረ አይበለም የሉበት ችግር ኢነሱነ ፈጠሪ ቢቸነው ሚየውቀው አንደዘ አይበልም በተረፈው ሰለመቸውን የሰማን የራቢ🤲🤲🤲
@Eሉነኝወሎየዋ
@Eሉነኝወሎየዋ 4 месяца назад
ያረብደስታቸውይመለሥ❤❤
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 4 месяца назад
እዲዉ እመቤቴ በቅርብቀንታሳየን የእዉነት😢
@Haymi113
@Haymi113 4 месяца назад
ዊናታ አይዞን እሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም።የናፈቀን ሳቃችሁ ፍቅራችሁ ይመለሳል። እስኪ ሳቃቸው ፕራንካቸው የናፈቃችሁ
@emeliaa612
@emeliaa612 4 месяца назад
ዊናዬ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስያለዉ👍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 4 месяца назад
እኔ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@marykuki6319
@marykuki6319 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ደምሪኝ
@halameashani3651
@halameashani3651 4 месяца назад
እኔ ዊነዬ የኔ ውድ❤
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 4 месяца назад
እኔ በጣም
@kdsankds2141
@kdsankds2141 4 месяца назад
ሁሉም ነገር ወዴነበረበት ይመለሳል በፈጣሪ ፍቃድ የምትሉ❤❤❤
@Rahema322
@Rahema322 4 месяца назад
ሁሉም ነገር ወዴነበረበት ይመለሳል በፈጣሪ ፍቃድ የምትሉ👍
@MohamedMohamdd-nl5ew
@MohamedMohamdd-nl5ew 4 месяца назад
ዊናየ ዠኔ መልካም ሁላችንም ደስስስ ስትሉ ጎደኝነት ማለት እንደዛነው በእውነት ደስስስ ብሎኛል እንደእኔ ደስስስ ያለዉ ላይክ ያድርግ❤❤❤❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
ማርክና ሄሉ አንድ ላይ ሆነው እንዲመጡ የምትፈልጉ ላይክ ግጩኝ❤
@lijfafe
@lijfafe 4 месяца назад
አስለቀስኝ 😢😢😢 እፍፍፍ
@alemalex4454
@alemalex4454 4 месяца назад
አትነካኩዋቸው በቃ😊
@Monliaz
@Monliaz 4 месяца назад
🤲😭
@eexx5392
@eexx5392 4 месяца назад
👍👍👍👍 ምኞታችን ነው
@SadiyaTube-m7d
@SadiyaTube-m7d 4 месяца назад
Wow maashalla 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@ጀሙኡህትካልድ
@ጀሙኡህትካልድ 4 месяца назад
ችግሩን ነግረዉን ሁላችንም የቻልነዉን እንበል መፍትሄ ካለዉ ወይም እኛም ተስፋ እንቁረጥ የምትሉ😢😢😢
@adad6827
@adad6827 4 месяца назад
ምንምች አልጠፈጠረም ዶላር ለቀማ ነው የምዳም ቅመሞች አትጃጃሉ
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 4 месяца назад
ኧረ ንቁ ምንም አልተፈጠርምምም😅
@tagatagaaa1766
@tagatagaaa1766 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀሲነትyouTube
@ሀሲነትyouTube 4 месяца назад
በዚ እስማማለው ቀልባችንን አቁሙት
@Foaiz238
@Foaiz238 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@bitewm7998
@bitewm7998 4 месяца назад
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤🙏🙏🙏
@አመለወርቅየማርያምልጅ
Anechi wush kefetaf ye sawudi setoch erdata ayiredum belesh yemtaworiw worenga sijemer anechi yemetregiw le fetari belesh new enji lesew new end anechi sew endiyayish new end metregiw ashikabachi leba boreko atekafechi eshi kelba😏😏😏😏😏😏😏
@HawaMohamad-s1r
@HawaMohamad-s1r 4 месяца назад
አሚን ማማየ🥰
@رحمهسيد-ك9و
@رحمهسيد-ك9و 4 месяца назад
አሚንንንን ያረብ
@YeshiworkTilahun-u1w
@YeshiworkTilahun-u1w 4 месяца назад
አሜን የኔ ዉዲ 💞💞💞🙏🙏
@alhamdalhamd8273
@alhamdalhamd8273 3 месяца назад
አሚን🙏🙏🙏
@selamkoo1566
@selamkoo1566 4 месяца назад
አደራ ኤፊ እና ብሩኬ ከጎኑ እዳትርቁ መወለድ ቋንቋ ነዉ ማርያምን ሰላማችሁን ያብዛልኝ🙏😍
@MariamMuslim-i7m
@MariamMuslim-i7m 4 месяца назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤❤😢😢😢
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 4 месяца назад
ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም
@GreenAo3
@GreenAo3 4 месяца назад
saw saw
@Emu-s3d
@Emu-s3d 4 месяца назад
ምን ማለት ነው
@Tago-hx9jy
@Tago-hx9jy 4 месяца назад
ዊናዬ ፈገግታህን ስላየሁ ማርያም በጣም ደስ ብሎኛል ብሩኬና ኤፋ የምር ጉዋደኛ ብላችሁ ማራቅ ይሆንብኛል ወንድሞች ብቻ ሳትሆኑ መልካም ወንድሞች ናችሁ ሁሉም በእግዚያብሄር ይስተካከላል
@selamenda9588
@selamenda9588 4 месяца назад
ወይኔ በዚህ ዘመን እንደናተ አይነት ጎደኛ አይቼ አላቅም ፈጣሪ ሁላቹም ብእድሜ በጤና ያቆያቹ የምር ከቤተሰብም በላይ ናቹ
@ሻሓንሓጎሲ
@ሻሓንሓጎሲ 4 месяца назад
ውናዬ ጠንካር ኹን ማዓረይ አይዞኻ ኹሉ ናይ እግዚአብሔር ፍቃድ እዩ❤
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 4 месяца назад
እኔ ከሑሉም በላይ የሚታየኝ የብሩኬ የዋህነት ነው የዋህ መልካም ልጅ መሆኑ ፊቱ ይናገራል
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
በትክክል እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ነዉ ያለዉ መታደል
@SaraMamo-yg2vc
@SaraMamo-yg2vc 4 месяца назад
ባጣም አብሶ የቤተክርስቲያን ልጅ መሆኑ በጣም ደስ እሚል ልጅነው ብሩኬ አተ አግብተህ ማየት እፈልጋለን በተረፈ ሁላችሁንንም እወዳችኋለሁ ፈጣሪ አይለያችሁ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 месяца назад
በአረብ ሀገር ተስዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@Tiwti-u3z
@Tiwti-u3z 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 месяца назад
@@Tiwti-u3z ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 месяца назад
እውነተነው
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 4 месяца назад
❤❤❤❤
@selam-dp6be
@selam-dp6be 4 месяца назад
ወይኔ ድንግል ማርያም ምን ይሳናታል ወንድሜ ጠንካራ ሁንልን 🙏🙏 አፍፍፍ እንደኔ ተሞ የከረመ አለ ማርያምን በጣም አሞኛል ድንግል ማርያም ሁሉንም ልቦናቸዉ መልሽላቸዉ🙏🙏🙏🙏🙏 የሠዉ ደስታ የሚያሥደስታችሁ በሙሉ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RahimaSani-r4t
@RahimaSani-r4t 4 месяца назад
ዊናዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኝል ኤፊና ብሩክ የጋደኝነት ጥጎች አይለያቹ
@hejueu
@hejueu 4 месяца назад
ባልና ሜሥት መሆን ካልቻሉ እህትና ወድም መሆን ይቻላል አታካብዱት በሔወት ላለ ነገር ሊላ አማራጭ መፍትሔ አለ ነገሮቺን ቀለል አርጉ።
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 4 месяца назад
እኮ
@ረህመትሸጋው
@ረህመትሸጋው 4 месяца назад
ግን ይከብዳል የኔ ያሉተን ሰው ሌላ ሲወስደው ቁሞ እንደ ማየት በሽታ የለም
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 4 месяца назад
ድራማ ነው😂😂😂 በተራ በተራ የሚካሄድ ድራማ ነው ነገ ደም በኤፉ ወይም በማርክ ይጠብቁው ይቀጥላል ድራማው የሚያልቀው ምን አልባት አያ ፓርት ሊኖረው ይችላል 👍👍
@hejueu
@hejueu 4 месяца назад
@@ረህመትሸጋው ምንም አይከብድም ሞትም ይወሥዳል እኳን ወዳጅ ሊላ ወዶ የኔንም ወዳጂ አብዛልኝ እያሉ መኖር ነው መፍትሒ ላይኖረው ነገር እራሥንም ጎድቶ የቅርብ ቤተሠብ ፣ጎደኛ ከማሥጨነቅ አምኖ መቀበል እና መረጋጋት ይሻላል ።
@A.w-55
@A.w-55 4 месяца назад
@@merkatosefere2836😂😂😂😂
@HahaBabba
@HahaBabba 4 месяца назад
ዊናን ሰላየሁ ደስ ብሎኛል ቡሩክ ኤፋ ትለያላችሁ ለናት ትልቅ ክብር ይገባችሁል ውድሞቼ አምስታችሁን ቤኪን ጨምሮ ደስታችሁን አላህ ይመልስልን ማርክ ና ሄሉም በቅርብ እደሚመጡ ተስፋ አለኝ 🥺🥺በተረፈ እወዳችኋለሁ🤗❤
@Foaiz238
@Foaiz238 4 месяца назад
💐💐💐💐
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 4 месяца назад
ጎደኝነታችሁን ቀጥሉ የምትሉ❤👍
@buruki4864
@buruki4864 4 месяца назад
❤🙌🏼
@אלמיטווודאגו
@אלמיטווודאגו 4 месяца назад
እንዴት ድስ እንዳለኝ የእናተ መኖበጣም ድስይምትሉ እንድዱራቹሁ ሁኑ የተፈጠረው ተፈጥራል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@YashiGondariwa
@YashiGondariwa 4 месяца назад
ወኔ ዉናየ ደስ ብሎኛል ኤፌ እና ብሩኬ ትልቅ ክብር ለናተ የኔ ወድሞች
@medinamohammed806
@medinamohammed806 4 месяца назад
❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@Foaiz238
@Foaiz238 4 месяца назад
👍👍👍👍
@weynakasa
@weynakasa 4 месяца назад
ማርክና ሄሉ አንድ ላይ ሆነው እንዲመጡ የሚፈልግ ላይክ አርጉ ❤👍👍👍👍
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@DyiDt
@DyiDt 4 месяца назад
ፕራንክ ነው የሚል እንደኔ😂😂😂
@እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ
እኮ
@Shune-s5j
@Shune-s5j 4 месяца назад
ጌታ እየሱስ ፍቅርችሁን ይጨምርላችሁ አንድነትችሁ በጣም ደስ ይላል ዊናን ስላሳይችሁን ተባረኩ ❤❤🎉🎉😮😮❤ ሁሉም እግዚአብሔር ይውቃል
@etetewami9042
@etetewami9042 4 месяца назад
🎉🎉🎉 ልጆቼ ብሩኬ ኤፍሬም ፈጣሪ ይባርካችሁ።።ሔሉም ማርቆስ አይለያዩም እግዚ አብሔር የሚፋቀርን አይለያይም ።።ዊና ለምን ይሸሻል።።እሱ ስለሁለቱ መገናኛ መፍጠር እንጂ።።ለምን ነው ከእናንተ የሚሸሸው።።።
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 4 месяца назад
ቡርኬ ኤፍሬም ምርጥ ጓድኛ ማለት የክፉም የደጎጉም ነው ተባረኩ
@ኢክሩነኝየመዳምስራየሰለቸ
ግን ፕራክ ከሆነ እኛ የመዳም ቅመሞች ከፍ እዳደረግናችሁ ዝቅ ማድረጋችንን አትርሱ
@SaraENat
@SaraENat 4 месяца назад
በትክክል የምር
@እሙኢማን-ኰ5ቸ
@እሙኢማን-ኰ5ቸ 4 месяца назад
እውነትሽን
@Lebabachannel
@Lebabachannel 4 месяца назад
ደምሩኝእህቶች እኔሲጀመርሰብስክራይብአላረኩም ሰውፍለጋነውየመጣሁት
@byky3031
@byky3031 4 месяца назад
ቆራጥ የመዳም ቅመም ከላሥ 😂😂
@Lebabachannel
@Lebabachannel 4 месяца назад
@@byky3031 ደምሪኝ
@FirehtwotWondiyfra
@FirehtwotWondiyfra 4 месяца назад
ሁሉም ነገር ወደነበረበት ተስተካክሎ ፈጣሪ ደስታችሁን ይመልሰው ዊናዬ ፈገግ ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@saedmohammed8159
@saedmohammed8159 4 месяца назад
ይህን comment የምታነቡ ሁሉ አላህ አፊያ ያድርግሽ በሉኝ❤
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan 4 месяца назад
አላህ አፊያ ያርግሽ ማማየ
@enanu7590
@enanu7590 4 месяца назад
አይዞሽ
@saudiksa5166
@saudiksa5166 4 месяца назад
አሏህ አፊየ የርግሽ የኔ ውድ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 4 месяца назад
አላህ አፊያ ያርግሽ የኔ ውድ❤❤❤
@عليالحبابي-ش9ي
@عليالحبابي-ش9ي 4 месяца назад
አላህ አፍያ ያድርግሽ
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 4 месяца назад
ማሻ አላህ ጓደኛ ማለት እንድ ነው ደስ ስትሉ ተሯሩጣችሁ ያሉበትን ለማስተካከል የምታደርጉትን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍ አበሳ ናችሁ ምቀኝነት የለለባችሁ እነሱም ተገናኝተው የምናይ ያድርገን መልካምነት ለራስ ነው
@Lebabachannel
@Lebabachannel 4 месяца назад
ደምሪኝ
@MozaRrrr
@MozaRrrr 4 месяца назад
Tekkel🎉
@f8863-z7k
@f8863-z7k 4 месяца назад
ዊናዬ አይዞን የማያልፍ የለም ያልፋሉ ሳቃችሁ ናፍቆን ነበር ፈግግ ብለህ ስላየሁት ደስ ብሎኛል😢
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@ልጅዙዙአንድለእናቷ
@ልጅዙዙአንድለእናቷ 4 месяца назад
ድንግል ማርያም እናታችሁ የድሮውን ያለፈውን ሳቅ እና ደስታ ትመልስላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@TigizweahTigizawdh
@TigizweahTigizawdh 4 месяца назад
ቡሩኬ ኤፋዬ እመብርሃን ትጠብቃቹሁ የምር ቃላት ያጥረኛል ለናተ ብቻ ሁሉም ነገሮች ተስቸካክሎ እንዳገኛቹሁ የዞትር ፆሎቴ ነዉ🙏🙏🙏
@merd24
@merd24 4 месяца назад
ምርጥ ጓደኛሞች ለብዙ ሰው ትምህርት ትሆናላችሁ፡ እውነተኛ ጓደኝነት ማለት እስከየት ድረስ እንደሆነም እናንተ ተምሳሌቶች ናችሁ። ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ደግሞ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ቢሆን እንደማይተዋችሁ እንደሚወዳችሁ ለአፍታ እንኳ እንዳትረሱ
@Tube-ex7fl
@Tube-ex7fl 4 месяца назад
ቡርክ ሀይሚ ከመጣች ቡሀላ ሰብስክራይቡ እየሮጠነዉ
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo 4 месяца назад
አው የምር
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 4 месяца назад
እኮ በጠም
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 4 месяца назад
😂😂😂😂
@SEpanelandpaint
@SEpanelandpaint 4 месяца назад
Betam ❤❤❤
@HAyatARFikrBha
@HAyatARFikrBha 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Zuzunb-z90710
@Zuzunb-z90710 4 месяца назад
ዋናዬዬዬ ስለተመለስክ ደስስስ ብሎኛል ወንድሜ አንተ ሁሉም ትቼው ልህድ ብትል እንኳን ሀሳብ ተከትሎህ መሄዱ አይቀርም ነበር አንተ ወጣት ነህ በአንዴ ተስፋ መቁረጥ አይጠበቅብህም አንተ የሁሉ ብርታት ነህ በተለይ ለእኛ ለስደተኞች አላህ ሰላማቹን ይመልስልኝ እናም ሁሉም ሰላም ይሆናል ደግሞ ሙሉ ተስፋ አለኝ እና ሄሉም ተለያይቶ አይቀሩም እና ኤፋ እና ቡቡዬ ወላህ እንደ እናንተ አይነት ጓደኛ ብኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ወይ እናንተ ለይ በቀለቀለኝ አልኩኝ የኔ ታጋዮች ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@نبنقن-ه8خ
@نبنقن-ه8خ 4 месяца назад
ማነው እደኔ ፈገግ ሲሉ ደስ ያለው ሄለን እና ማርክም እደዝህ ፈገግ የሚሉበት ቀን ነቀቀኝ😍😥
@Lebabachannel
@Lebabachannel 4 месяца назад
ደምሩኝ
@በእምነት-ጰ1ቈ
@በእምነት-ጰ1ቈ 4 месяца назад
ተመሰገን አምላኪ ስላየንህ ዋናየ መጨረሻው ደስታ ሆን የምናየው ያድርገን ፈጣሪ
@AlmsS-gi7ou
@AlmsS-gi7ou 4 месяца назад
ሄሉንምአጡልን ተናፈቃለችየምትሉ❤❤❤❤❤
@ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ
ዊናዬ እንኳን ደህነ ሆክ አብሽር ሁሉም የልፈል
@Misge930
@Misge930 4 месяца назад
ጌታን በጣም ከበድ ነው ለኛ ለተመልካች የከበዱ ለእናንተ እንዴት ይሁን 😭😭😭😭ደስታችሁ ናፍቆናል 😭😭
@MekiyaKedir-te3sd
@MekiyaKedir-te3sd 4 месяца назад
አደኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ዊናን ስላየሁት ደስ ብሎኛል እስኪ እደኔ የተደሰተ ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Lebabachannel
@Lebabachannel 4 месяца назад
ደምሪኝእህቴ
@Ŝĥebbashŝeid
@Ŝĥebbashŝeid 4 месяца назад
እሁሁሁ ወላሂ ደስ ብሎኛል ዊናዬ ብሩኬ ኤፋዬ ደሞ ማረክና ሄሉን አስታረቋቸው ባአላህ😥😥
@Mklite-dx2do
@Mklite-dx2do 4 месяца назад
ተመስገን ዊናዬ ማርያምን ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚብሔር በነገሮች ሁሉ ክናተጋር ይሁን 😢😢😢
@almazjanka8624
@almazjanka8624 4 месяца назад
እናንተ እኮ ጏደኛሞች ሳትባሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የልብ ወንድማማቾች ለሌላው አርአያ የምትሆኑ ፍቅር ናችሁ በፍቅር መሃል ፈተና ያጋጥማል አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል ነገር ሁሉ ለበጎ ነውና
@HayatMakkh
@HayatMakkh 4 месяца назад
የኔ ወድም እኳን በሰላም መጣህ ሳቅህ ናፍቆን ነበር ዊናዬ ኑሩልኝ❤❤❤
@AsterZebene-px7xe
@AsterZebene-px7xe 4 месяца назад
እፍፍፍፍፍፍ ዊናዬ የኔ አባት በቃ ሁሉ ፈጣሪ ሲፈቅድ ነዉ የሚሆነዉ እርሳዉ ማርክ ንም አበረታቱት ይሄን ያህል መዘን ከፈጣሪ መጣለት ነዉ ምክንያቱም እሱ ከልፈቀዳ አይሆንም እኛ ሰወ ስንባል የፈለግነዉን እንጂ ፈጣሪን የምንለምነዉ እሱ የፈቀደልንን አንለምንም እኛ የፈለግነዉን ሳይሆን የሚያሰፈልገንን አነተ ታዉቃለህ እና የሚሆንን ስጠን ብለን እንለምነዉ ❤❤❤ወዊናዬ ዘሬ ስለ አየዉህ በጣም ዉስጤ ሰለም አግኝቷል በድጋማ ደግሞ ከማርክ ጋር አብራቹ እነደማያቹ ምኞቴ ነዉ የኔ መልካሞች🎉🎉🎉❤❤❤
@Mekdes51
@Mekdes51 4 месяца назад
ዊናዬ ደህና ሆነህ ስላየሁክ በጣም ደስብሎኛል ፈጣሪ የቀድሞውን ደስታችሁን ይመልስላችሁ
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 4 месяца назад
ሁሉም እግዚያአቤሄር የወደደዉንና የሚጠቅመንን ነዉ እሚያደርግልን የእዉነት ምርጥ ጓደኞች ናችሁ እግዚያአቤሄር ደስታችሁን ይመልሳላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ዊናየ ሁሉም ለበጎ ነዉ ጠካራ ሁናችሁ እለፉት
@ዜድዕባይኣፅቢ
@ዜድዕባይኣፅቢ 4 месяца назад
ፕራክ ከሆነ ግን እኛ የመዳም ቅሞሞች ኣንፋታቸውም እወቁ🙊😂😂😂😂😂😂😂
@MahiTubj
@MahiTubj 4 месяца назад
የምር አንላቀቅም 😂😂😂
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 4 месяца назад
ቢሆን ደስ ይለኝ ነበረ ግን አይሆንምጂ😢
@R-tt7cn
@R-tt7cn 4 месяца назад
የምርአወ አንፍታቸዉም እንፈምሳልብለዉ እዳይተዉ😂😂😂😂
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 4 месяца назад
አስትናጋጅዋ እንደ እኔን ከጀርባዋ ሄለን የመስለው😂
@fbrtjf7878
@fbrtjf7878 4 месяца назад
ድራማ ነው አይሉንም ታረቁነውጅ እሚሉን
@TubeMerkebselamTube
@TubeMerkebselamTube 4 месяца назад
ቡራየ የኛ ተመልካች ያለህ ክብር ይለያል የኔ መልካም እግዚአብሔር ይከበርልኝ
@Egziabher_hayal_New
@Egziabher_hayal_New 4 месяца назад
ዊናዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛን ማነው ዊና ሲስቅ ደስ ያለው 👍 የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤😍😍😍😍
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад
ዊናዬ ማርያምን ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል 😢😢እደዉ እመብርሀን አደራዋን የሂሉና የማርኬን ነገር😢😢😢
@winaTUb
@winaTUb 4 месяца назад
ወይኔ ዉይናን አይኑንበማየቴኳን ያገኘሁት ደሥታ ገናሁሉም ይሥተካከላል የምትሉበላይክ😢😢😢❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 8:21
@winaTUb
@winaTUb 4 месяца назад
@@TemimaNasir-cv2jw እሺዉደአችምደምሪኚ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад
@@winaTUb ደሚረሸለዉ ማልሽ
@winaTUb
@winaTUb 4 месяца назад
@@TemimaNasir-cv2jw መለስኩዉደ🌹
@WeynshetFentaw-c5d
@WeynshetFentaw-c5d 4 месяца назад
እናመሰግናለን ቡራየ ኢፍየም እንደዚሁ ❤❤❤❤❤❤❤ዊና አይዞን🎉🎉🎉🎉🎉ሁሌም ደስተኛ ሁኑ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 4 месяца назад
አልሀምዱሊላህ ዊናየ እንኳን መጣህልን ብሩኬ እና ኤፋ ትለያላችሁ ለእናንተ ቃል የለኝም ብቻ አምስታችሁን እና ቤካን ጨምሮ ደስታችሁን አላህ ይመልስላችሁ የኛም ደስታ ናችሁ ውዶቼ ሄሉ እና ማርክም በቅርቡ ይመጣሉ ተስፋ አለኝ እወዳችሁ አለሁ
@TigizweahTigizawdh
@TigizweahTigizawdh 4 месяца назад
ማርያምን የዛሬ ደስታዬ ልነግራቹሁ አልችልም ማርያምን እመብርሃን ታቃለች ሁሉም ነገሮች ልስተካከሉ ይችላሉ🙏🙏🙏
@ሳዲዩቱብ
@ሳዲዩቱብ 4 месяца назад
እስኪ ሁሉም ነገር ተስተካክሎላችሁ ደስታቸዉን ይመለስ የምትሉ👍❤❤👍👍👍👍
@AmrAommm
@AmrAommm 4 месяца назад
Alehu❤❤❤
@fofofofo2405
@fofofofo2405 4 месяца назад
አላህ ሰላማቸሁን ይመልስላቸሁ ያርብ😢😢
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 4 месяца назад
አላህ ከጪንቅ ይገላልላቸው አይለያቸው
@Acc-wj3jq
@Acc-wj3jq 4 месяца назад
ዊናየ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ለማንኛውም ሰላማቺህ ይብዛ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 4 месяца назад
አላልኩም ድራማ በተራ በተራ ነው የሚለቀቀው ብዬ ነበር ብቻ ይመቻቹሁ 😂😂😂👍👍👍👍
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢
@መቅደስ-ቘ5ፐ
@መቅደስ-ቘ5ፐ 4 месяца назад
🤔🤔🤔አይገባቺሁም እዴ ሥተዬ ይናገሩ ቆይ አይወጣም አሉ በቃ አታሺቃብጥ አሺቃባጪ ሁላ
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 4 месяца назад
እኔም ብያለሁ 😂😂😂😂😂
@ዙዙዬ
@ዙዙዬ 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@Semir71166
@Semir71166 4 месяца назад
በጣም
@yenejemal9350
@yenejemal9350 4 месяца назад
እንደዜ ስትሆኑ ኘዉ በጣም ደስ የሚለዉ
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 4 месяца назад
እናተ ሸቅሉ እኛ ከዝህ ተጨንቀናል አሁንስ ድራማ እየሰሩብን ነው መሰል😂😂
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ
@user-bz1bc3sc5e
@user-bz1bc3sc5e 4 месяца назад
በትክክል😂
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 месяца назад
ውሸት መሆኑን አሁን አወኩኝ ፈጣሪ ሆይ በዚህ ልክ በህይወት መጫወት😅
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 месяца назад
ውሸት መሆኑን አሁን አወኩኝ ፈጣሪ ሆይ በዚህ ልክ በህይወት መጫወት😅
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስራነዉ
@saraamane6114
@saraamane6114 4 месяца назад
አይዞህ ዊና ሁሉም ሰው ከተፃፉለት ሰው ጋር ነው የሚጋባው አላህ ከኛ በላይ ለኛ ጥሩና መጥፎዉን ያውቃልና ፣ ነብስን ከልክ በላይ ማስጨነቅ እራሱ ያስጠይቃልና በርታልን ፣ ኤፊና ብሩኬ ጎበዞች ጠያቂአትጡ እደጉልን በአንድነት ።
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
እናት ከአለይ ሁሉም ነገረ ያምራን አለም ሙሉ ናት አይዞህ ዊናየ😥 ተመሠገን ሙሉ ሁናቸሁ ለምጣት ሞክሩ ደሠ ብሎኛን ከሁሉም የብረኬ መልካምነት ይለያን ከፊቱ ይነበባን ብሩክየ ምረጥ ሠዉ ትለይ አለህ የጎደኚነት ጥግ ❤
@Kadija90
@Kadija90 4 месяца назад
❤❤❤bagaa nagahaa dhuftan Rabbii waan hundaa isiinif haa lafisuu wallaah 😢❤❤hedduu isiin jalaadhaa I love you so much best family ❤❤❤
@birhanidebele1947
@birhanidebele1947 4 месяца назад
Dhugaa anilee akatii isanii natii tolani samonii bay.ee gadee kesii koo rabin wanii gariivnu ha dhagesisuuu😢
@RutaTube31
@RutaTube31 4 месяца назад
ሰላማችሁን ይመልስላችሁ ቡራ ኢፋ ❤❤❤
@SelamS-h3g
@SelamS-h3g 4 месяца назад
የኔአባት ዊናናየ እመብረሀን ታስተካክልልህ ወድሜ በጣምነውያዘነው
@Slibana8k
@Slibana8k 4 месяца назад
ኡፍ ድስ ሲሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳዕ ደና መጣቹ ዉዴቼ🥰🥰🥰
@የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ
@የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ 4 месяца назад
ድራማ ክፍል 6 ነገ በማረክ ቤት ይጠቡቁ አይ የመዳም ቅመሞች ትናት በቡሩክ ቤት ይለቀቃን ቡላቹሁ ነበረ ተለቀቀ 😂😂😂😂😀😀ነገደሞ ወይ በማረክ ወይ በዊና ጠቡቁ
@Alsi84
@Alsi84 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@merd24
@merd24 4 месяца назад
ሁሉንም ተጠራጥረን ይሆናል ወይ
@Lebabachannel
@Lebabachannel 4 месяца назад
እህቶችደምሩኝ
@dasutomso6651
@dasutomso6651 4 месяца назад
ዊነዬ አይዛክ የመይልፍ ነገር የለም በእግዚአብሔር ሁሉ ይልፈል ወንድሚ ግን በጣም ከበድ ነው❤
@Eaiytin80
@Eaiytin80 4 месяца назад
ኡፈይ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤እንኳንም ያገሬ ልጆች ሆናቹ
@richtube5245
@richtube5245 4 месяца назад
ዉናየ አትከፋብን እኛ የማዳም ቅመሞች ይከፋናል 😢😢❤❤❤❤
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 4 месяца назад
ፍቅራችሁ ውዴታችሁ ደስስስ ይላል ❤❤❤❤❤ በዚሁ ቀጥሉበት ግን ብራንክ ብሄን እኛ የመዳም ቅመሞች አናፋታችሁም ይሄ እውቁ 😂😂😂😂
@fatumaseta4684
@fatumaseta4684 4 месяца назад
😂😂😂
@yeshumtube4747
@yeshumtube4747 4 месяца назад
እሰይ እግዛቤር የመስገን የስጨንቀናል እንጂ እኮ ችግሮች ሁሉ ያልፋሉ
@tsehaybelete2994
@tsehaybelete2994 4 месяца назад
ኤፍራም እና ብረኬ እውነተኛ ጋደኝነት እንዲ ነው ዊና ሄሉ ማርክ እግዚአብሄር ምን ግዜም ትክክል ነው ፈተና ሲገጥመው የሚበረታ ክርስትያን የታደለ ነው 🎉🎉🎉
@እግዛብሄርፍቅርነዉ
@እግዛብሄርፍቅርነዉ 4 месяца назад
ማመሥገን የምፈልገዉ የጓደኝነት ጥግ ቡራ ኤፋ እግዛብሄር ወለታችሁ ይክፈላችሁ የምር እነሱ ሲጨነቁ ተጨቃችሁ በክፉም በደጉም ሳዕት አብራችኾቸዉ ስለሆናችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የምር ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fozti730
@Fozti730 4 месяца назад
🥹🥹🥹🥹ሳቃችሁ ነበር የናፈቀኝ አላህ መቼም መቼም እንዳያለያችሁ እውነተኛ ጎደኛ ማለት እናተ ናችሁ❤።
@Lebabachannel
@Lebabachannel 4 месяца назад
ደምሪኝእህቴ
@ሪቾነኝወለየዋ
@ሪቾነኝወለየዋ 4 месяца назад
ማርክየና ሄሉ ደግሞ ባድ ላይ ይመጣሉ ተስፋ አንቆርጥም በፍፁም መለያየት የለባቸውም እምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤ዊናየ ስለመጣህልን አልሀምዱሊላ ደስ ብሎኛል ከቃላት በላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 8:58
@merd24
@merd24 4 месяца назад
አትገግሙ ወገኖች በቃ ፈጣሪ ካልፈቀደስ
@Mekdi154
@Mekdi154 4 месяца назад
የምር ጓደኛ ግን ከወንድምም በላይነዉ አይለያቹ ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክለዋል ይሄንያረገበት ምክንያት አለዉ የኔ ዉዶች😘😘😘😘
@seadayimam8488
@seadayimam8488 4 месяца назад
ዊናየ በዚህ ሁኔታ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ዊናየ ሁሉም ነገር መስመር ይዞላችሁ ተደስታችሁ እንያችሁ በርቱ ለበጓ ነው
@sead-w6s
@sead-w6s 4 месяца назад
ዛሬ ደስ ብሎኛል እስኪ እነማርክንም እደዝህ ሲክቁ እንይ የምትሉ 👍👍👍
@HayatBelete-p8s
@HayatBelete-p8s 4 месяца назад
ወይኔ ዊናየ ፍልቅልቁ ወዲማችን ሁሌም ሣቅልን ብሩኬና ኤፋ ነፋ አመት ኑሩ የጓደኚነት ጥግ ለናተ ቃል የለኚም
@samriyouyube12
@samriyouyube12 4 месяца назад
ኤፍሬም ግን ስታወራ ለማሳዘን የምታደርገዉ ጥረት ደስ አይልም አትቅለስለስ እጅግም ኖርማል ሆነህ ንገረን እሚደብርብንም እንወቅ እንጂ እንዴ ተዉ እጂ ብሩክ በርታ በዚሁ ቀጥል
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 4 месяца назад
ሁሉም ነገር ተሰተካክሎላችሁ ደሰታቸዉን ይመለሰ ውንድሜች❤❤❤🙏🙏🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛላቹ እስኪ ሰው ሲደሰት ደስ የሚለው ላይክ አርጉ❤
@umu267
@umu267 4 месяца назад
ዊናዬ የእኔ መልካም ወንድም ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል በአላህ ከእነሱ አትለይ
@mekdiyebarchehit247
@mekdiyebarchehit247 4 месяца назад
ተመስገን ዊናየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ብራየ ኤፋየ ትለያላችሁኮ ሰላማችሁ ይብዛ❤🥰🥰
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن 4 месяца назад
የኔማሮች ኧረ አትለያዬ😢😢
@fifiwm
@fifiwm 4 месяца назад
ዊኒታ ምስኪን ሰላየውህ ደስ ብሎኛል በነካ እጃችሁ ሔሉንም ትንሽ ደቂቃ እንያት
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 4 месяца назад
እውነት የስጋ ዝምድና ከሆነ በብዙ ሰው ያጋጥማል እዴውም ተጋብተው የሚጋጥማቸዉ አሉ ዊናየ አተ ጠክረህ ሄሉንም ማጠከር አለብህ ስላየሁህ ደስስስስ ብሎኒል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@binyamaberar7060
@binyamaberar7060 4 месяца назад
ደስ ስላላችሁ ደስብሎናል ሁሎ ደስተኛ ሁኑ አትከፉ እንወዳችዋለን
@soos3805
@soos3805 4 месяца назад
ዊናዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛን ቡሩኬ እና ኤፍሬም የጓደኝነት ጥግ የምር ትለያላችሁ💖😘
@SelamFantu-k7n
@SelamFantu-k7n 4 месяца назад
የኔ ሱሶች እናተ ተለያይታቹ መየት አልፈልግም ዊናዬ ሁሌም ሳቅልኝ መልካም ሰው ነክ በጌታ ፍቃድ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል እወዳቸዋለው ኤፊ ቡራ የጎደኝነት ጥግ ናቹ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 4 месяца назад
እኳን ስላም መጣችሁ ዊናየ አብሺር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እኳንም ወደጓደኞችህ ተቀላቀልክ ብቻህን መሆንህ የባሥ ጭቀት ይጨምርብሀል የሄሉና የማርክንም ችግር ፈጣሪ ያስተካክለው
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 4 месяца назад
ዊናዬ ወይኔ ስቀህ ሳይህ ደስታዬ ኤፋና ቡራ ስለናት ቃላት የለኝም የወንድምነት ጥግ ናችሁ
@aezmi
@aezmi 4 месяца назад
ውይ የኔውዶች ሳቃችሁ ናፍቆኝ ነበር ፈጣሪ ደስታችሁን ይመልስልችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
Далее
ሩታ ከቤት ለምን ወጣች🤷‍♂️?😭
22:40
Поплатился за подлые удары!
01:00
🛎️ዊና ያልጠበኩት ነገር አደረገ
15:17
🔔ከሄለን ጋር አለያየህኝ#prank
15:14
Просмотров 144 тыс.
👑ከ ሀይሚ ጋር ተጣላን😳😱
13:01
Просмотров 269 тыс.
ብሩክ ተጠለፈ🥰
8:03
Просмотров 175 тыс.