Тёмный

🛑ማርክን አገኘነው እባካቹን ጊዜ ስጡኝ😭 

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ
Подписаться 126 тыс.
Просмотров 179 тыс.
50% 1

@marketube391

Опубликовано:

 

16 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6 тыс.   
@BirukTube5335
@BirukTube5335 21 день назад
ማርክ እና ሄሉ በፈጣሪ ፍቃድ አይለያዩም የሚል እስኪ በላይክ👍🙏
@WiaTube770
@WiaTube770 21 день назад
😢😢😢❤
@user-cq1or6mx7x
@user-cq1or6mx7x 21 день назад
እኔ😢😢
@TOYIBAMistofa
@TOYIBAMistofa 21 день назад
አይለያዩም ኢንሻአላህ❤❤😢
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 21 день назад
ኢንሸአለህ ተስፈ አለን ኢንደይለየዩ
@AsmaAbdulfeta
@AsmaAbdulfeta 21 день назад
ቡረ።ሲጀመር።ፕረክነዉ።አትበጥቢጡን።ከቸለቹ።ፈተ።አሪጊን🎉🎉❤❤❤❤
@BirukTube1624
@BirukTube1624 21 день назад
ማርክም የሄሉም የዊናም ነገር ያሳሰባቹ ከጎኑነ የምትሉ በላይክ ደምሩኝ👍👍
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@user-lp6zh9xn3x
@user-lp6zh9xn3x 21 день назад
እንደዚህማ እንደተጫወታቹሁብን የስራቹሁንይስጣቹሁ
@YashiGondariwa
@YashiGondariwa 21 день назад
አረ መልስ ይሠጠን ክብር ለተመልካች
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 21 день назад
ዊናን ነገ እስኪ አጣው በቪዶ ቡራየ❤
@amaamm-ub7yf
@amaamm-ub7yf 21 день назад
ere bruke ewnet betam techenkenal
@RozaMahmud-cv8ms
@RozaMahmud-cv8ms 21 день назад
አራ እደዚ አይነት ጓደኛ የብዛልን የምትሉ በለይክ አሳዩዋቸው
@user-gn2xt5hu5s
@user-gn2xt5hu5s 21 день назад
ቆይቤተሰብሁናቺሁነዉ።ግንቺግርየለዉም፣mm
@user-wo2zw7se3q
@user-wo2zw7se3q 21 день назад
ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
@Efrem946
@Efrem946 21 день назад
ፈጣሪ ሆይ ብርታቱን ስጠን😥🙏
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 21 день назад
አብሽሩ
@DhgfDjgt-bs4vr
@DhgfDjgt-bs4vr 21 день назад
እይዟችሁ መፈተን ለበጎ ነው 😢😢😢😢😢
@medinamohammed806
@medinamohammed806 21 день назад
አብሽሩ😢
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 21 день назад
ኤፍ በቃ ተለያዩ እውነት ነው ማለት ነው😢😢😢😢😢😢😢
@user-uy3so8lk3x
@user-uy3so8lk3x 21 день назад
ኣሚንንን ኤፋዬዬዬ ለኛም
@BirukTube-
@BirukTube- 21 день назад
ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ትቼዋለው🙌🥺🥺
@sara48308
@sara48308 21 день назад
እግዚአብሔር አምላክ በማሀላችሁ ሳቃችሁን ይመልስላችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@user-zl1nd1ym2c
@user-zl1nd1ym2c 21 день назад
አረ ቡራ በአላህ እነደምንም ብላችሁ ለማቀራረብ ሞክሩ እኞም ግራ ገባን ወላሂ😢😢😢
@rahima1683
@rahima1683 21 день назад
አረ ቡራየ አደራ አደራ ማርክ እና ሄሉ እዳዩለይዩ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አደራ አደራ አደራ ቡራየ 😭😢
@user-cp7ol8ny7t
@user-cp7ol8ny7t 21 день назад
አረ ቡሪ እንደምን ብላቹ ሙኩሩ 😢😢 ኡፍፍ እኔሥ አልቻልኩም 😢😢
@sofiyayemame9019
@sofiyayemame9019 21 день назад
የጓደኝነት ጥግ በእናተ አየሁ አላህ ሰላሙን ይመልስላቸው ያርብ እነ ኤፋን በላይ አሳዮን 👍👍👍
@user-ww4sr6ln5w
@user-ww4sr6ln5w 20 дней назад
በጣም
@user-bq5hc4dc2q
@user-bq5hc4dc2q 21 день назад
አቤት የጓደኝ ነታችሁ ጥግ ኤፋዬ እና ቡራዬ በምን ቀሊ ልገሊ ፃላቹ አሊቺሊም 🙏🙏🙏
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 21 день назад
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ነብዮ ሙሀመድ ሱለሏሁአለሂ ወሰለም💐
@user-it9sq3bu1r
@user-it9sq3bu1r 21 день назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@user-vx1el3ho7n
@user-vx1el3ho7n 21 день назад
S A w
@user-qh2ki9qb2k
@user-qh2ki9qb2k 21 день назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@HeheHeu-vs4mp
@HeheHeu-vs4mp 21 день назад
ሡለላሁ አለይሂም ወሠላም
@user-tx8dy7hq7t
@user-tx8dy7hq7t 21 день назад
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤
@UTOPIATUBE19
@UTOPIATUBE19 21 день назад
ሄሉን እና ማርክን የምትወዱ ከጎናቸው ነን የምትሉ ስለነስ የሚያሳስባቹ በላይክ ደምርሩኝ👍👍👍😍
@sameerasameera1090
@sameerasameera1090 21 день назад
👍👍👍👍
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 21 день назад
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 21 день назад
አለን እላቹሁ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 21 день назад
@@ZeinabaSaid ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@MekedesHailu-he6fy
@MekedesHailu-he6fy 21 день назад
Aech qimem nesh wed berch
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 21 день назад
ደግሜ ሳየው ተጠራጠርኩኝ ድራማ እየመሠለኝ ነው በናታቹ የማዳምን ቅመሞችን አታስጨንቁ ስደተኖች እንጀራ ፈላጊዎች ናቸው
@user-si9cx8pf9u
@user-si9cx8pf9u 21 день назад
100%😂😂😂😂
@atalearega2607
@atalearega2607 20 дней назад
100%😅😅😅😅ትክክል
@user-pj7lb1qd6w
@user-pj7lb1qd6w 20 дней назад
የምር አትሸወዱ የመዳም ቅመሞች ድራማ ነው
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 20 дней назад
እግዚአብሔር ብሎ ፕራክ የለም እንተያያለና ፕራክ ከሆነ ከስልኬ ብታ ጅራ ሚባል ማህበረሰብን ነው ማጠፋ ልቤን ተሰብሮ ሆሆ
@marbayname
@marbayname 20 дней назад
የነ ውብዬ እና ድራማ ነው ግን ሰው ሃጥያት እንዲገባ ፈራጅ አረጉት💔
@masi4244
@masi4244 21 день назад
መድሀኒያለም አባቴ አድ አድርጋቸው እሥኪ እደኔ የጨነቀው በላይክ አሣዩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meseret6608
@meseret6608 21 день назад
አይ መረጋጋት እኛ በጭንቀት ልንሞት ነው ግን ለምን እስከ ዛሬ ያልነገራቸው በናታቹ ውሸት ነው በሉ
@WinaToub2
@WinaToub2 21 день назад
❤❤ያልፋል አይዞህ በርታ ፈጣሪ ያለው አይቀርም❤️❤️ለሀዘናቸው ለደስታቸው ከጐናቸው ለሆናችሁ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። ከመጥፎነገር ይጠብቃችሁ❤️
@MeryemIbrahim-pj3kq
@MeryemIbrahim-pj3kq 21 день назад
😢😢😢
@fentatsehay7765
@fentatsehay7765 21 день назад
.የተፈጠረዉምንምይሁንእመብርሀንከነልጆጥላከለላትሁናቹፈተናአድምሊአስተምርሁለትምሊአበረታነዉእናበፆለትትጉ
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 21 день назад
መልሱ ግልፅ ማዉጣት አለበለዛ ከመጀመሪያዉም ሚዲያ አለማዉጣት ነበረባቹ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 21 день назад
ስማ ዊይና አተ አደራህን😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 21 день назад
ያምር የልፈል እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሁሉም ነገር ምሆነው ግን ጥሩ ወንድምና እህት ሆኖ መቀጠል ይቻላል የናት ሞት እንኮን ይቻላል
@meditube147
@meditube147 21 день назад
ብትታረቁ ደሰ ይለናል የማይሆ ከሆነ ግን ማርክ ከአብርሽ ተማር ሂወት ይቀጥላል ራስህ አትጉዳ የምትሉ በላይክ ግጩኝ ማርክ የዋህ ሰው ነው በጣም ተጎድተዋል💔🥹
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 21 день назад
ትክክል👍👍
@MariyamMaari
@MariyamMaari 21 день назад
ተጣልተውነወይ
@user-zk2qm1sr7f
@user-zk2qm1sr7f 21 день назад
ትክክል
@user-ti5jg8vt8u
@user-ti5jg8vt8u 21 день назад
ኧረ ተዉ የሰዉ ሚሥጥር በሜዲያ አለም ይሥ ማዉ እያ ላችሁ ነዉ❓ እልቅ በዱአ አግ ዟቸዉ❤
@user-ti5xm1nq1g
@user-ti5xm1nq1g 21 день назад
Zamd hon new masalgy
@mekiyegetalij5500
@mekiyegetalij5500 21 день назад
ኡፍፍፍ አናቴ ልጆች የ ዎድመነት ጥግ ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ማርክ ኦድሜ ያልፋል አትጨነቅ የኔ አባት 😭😭❤️
@hshshshehe5668
@hshshshehe5668 21 день назад
ውላሒ በጣም ነው የምወዳቸው በአላህ ዘመድእኮን ቢሆኑ መለያየት የለባቸውም እህቱ ኪልሆነቺ ግን ያላህ ፍቃድነው የሚሆነው
@BirhaneBirhane-pc9yx
@BirhaneBirhane-pc9yx 20 дней назад
Yiqer yibyibelish
@RabeaNow
@RabeaNow 21 день назад
ማነው በማርክና በሄሉ መለያየት ልብ የደማ ኡኡኡኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@halima7993
@halima7993 21 день назад
እኔ
@Hifeteasfea
@Hifeteasfea 21 день назад
እኔ። የራሴን ካ😢😢😢እንድህ ኣልተሰበሩኩኝ😭😭ማርክየ ኣይዞህ
@HahaBabba
@HahaBabba 21 день назад
እኔ 💔💔💔😭😭😭😭😭
@user-py6rw9ru1b
@user-py6rw9ru1b 21 день назад
Ene uuff😭
@WiaTube770
@WiaTube770 21 день назад
የስደት እህቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፀልዩልን😢😢
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 21 день назад
ዊና ሁላቹም ወደፀበልሂዱ ትረጋጋላቹ
@selamSelu-im4je6jh1s
@selamSelu-im4je6jh1s 21 день назад
መን ብለን😂😂😂😂
@rigvhfg275
@rigvhfg275 21 день назад
በሰው ሰም አትነግጂ
@user-vu7el9fz2r
@user-vu7el9fz2r 21 день назад
አይዞቹህ ወንድም
@mulubrhanu
@mulubrhanu 21 день назад
ልምንድነዉ በስዉ ስም እምትቀልዱ ፍጣሪይ ሆይ
@selamkoo1566
@selamkoo1566 21 день назад
ኤፋ እና ብሩኬ እናመሰግናለን ደናመሆናቼዉን ስለነገራችሁን ሰላማችሁን ያብዛልን ግዜ ይፈታዋል ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን🙏
@user-zm7ox7rq1b
@user-zm7ox7rq1b 21 день назад
ማርክ በጣም ሎዋህ ሰው ኖው ፈጣር ኣምላክ ካንተጋ ዩሁን ዶሞ እደማትለያዩ ትልቅ ተስፋ ኣለኝ🙏🙏🙏
@Haymi113
@Haymi113 21 день назад
ማርክ የማያልፍ ነገር የለም ነገ መልካም ይሆናል ተረጋጋ አለንላችሁ እንበላቸው እስኪ በላይክ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን
@user-js1mb8nv5p
@user-js1mb8nv5p 21 день назад
የኔ ውድ
@bortakaljjj56
@bortakaljjj56 21 день назад
እስኪ በመዳኒአለም ይሁንባቹ የሆነዉን እንወቅና ልባችን ይረፍ የምትሉ ላይክ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
ውዶቼ በፍቅር ደምሩን አበረታቱን 🙏🙏
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 21 день назад
😂😂😂😂 ዶላር ነው ምንም አልሆነም የበናት በስቱ አስባቹ ትዘልቁታላቹ ይቶብ ላይ እኮ ነው ያላቹት የት መሰላቹ ማለቴ ስራው ባህሪ ነው በቃ
@imaway7619
@imaway7619 21 день назад
​@@user-vi1ku7vt8gYeh 😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 21 день назад
እኮ 😂😂😂👍👍👍🥰🥰🥰🥰​@@user-vi1ku7vt8g
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 21 день назад
አቤት የኛ ሰዉ አሰተሳሰብ ህዝብ ልቡ እንደዚህ ተንጠልጥሎ ለዶራል ነዉ ይባላል አቤቱ አምላኬ ማሰተዋሉን ሰጠን
@jemanneshmamo
@jemanneshmamo 21 день назад
ከባዱ ነገር ሰው ሰውን አምኖ ይሸበራል እ/ር የሚጠቅምህን አይነሳህም እና ፀልይ በ ሱባኤ ጠይቅ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 21 день назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማርክ እንኳን በሰላም ተገኝህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞን ፀበል መሂድህ ጥሩ ነው ❤❤❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 21 день назад
ማርክ እና ሄሉ እንዳይለያዩፈጣሪዉን የተማፀነ ማነዉ😢😢😢
@mahbobam250
@mahbobam250 21 день назад
ሃይምዬ ያኔ ውድ ኑሪልኝ
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 21 день назад
😢😢😢
@HahaBabba
@HahaBabba 21 день назад
😢😢😢😢😢
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 21 день назад
@@HahaBabba ደምሪኝ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 21 день назад
😥😥😥😥😥😥😥
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 21 день назад
“ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት” - ያዕቆብ 1፥2-3❤❤❤❤❤
@yodansendilebo1553
@yodansendilebo1553 21 день назад
👍አዎ
@tgtg3001
@tgtg3001 21 день назад
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን🤲 ለሁላችንም ሀይልን ይስጠን ቸሩ መደሐኒያለም🤲🤲
@toyebatoyeba312
@toyebatoyeba312 21 день назад
😂😂😂
@user-wv4px5dm5k
@user-wv4px5dm5k 21 день назад
አሜን ወወወ ታበኪልን❤❤ ሁሉም ምሆኖ በእግዚአብሔር ብቻ ነው መታገስ ነው♥♥🙌🙏
@marykuki6319
@marykuki6319 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 21 день назад
አይዞክ ወድም ሁሉም ያልፋል 😢
@CleMobile-fz7wd
@CleMobile-fz7wd 21 день назад
አይዞን ማርክዬ እግዚአብሔር የለው ሁሉ ይሆናል የለፋል ጣካራ ሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ ተርጋጋ ውንድሜ ኤፍና ብሩኬ እናመሰግናለን ዳናመሆናቼውን ስለነገራችሁን ሰላማችሁን ያብዛልን ግዜ ይፈታዎል ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን🙏
@kakajqj1215
@kakajqj1215 21 день назад
የምር አታስጨንቁን ለኛም አስቡልን ማሪያምን 😢😢 ማርክ ተረጋጋ ወደ ፈጣሪ ፀልይ😢 እሱ ሰሚ አምላክ ነው😢
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@SaleemaSL
@SaleemaSL 21 день назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@salihatube
@salihatube 21 день назад
በማርክና በሄሉ ጭንቀት ተጨንቀናል የምትሉ የት ናችሁ😢
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z 21 день назад
እኔ😢😢😢😢😢😢
@user-wo2zw7se3q
@user-wo2zw7se3q 21 день назад
አይዞክ ዉንድሜ ሁሉም ያልፈል ሃዘንም ለቂሶም ብቻንነትም ግረ ማጋበትም ሁሉም ለግዜ ነዉ ያልፈል ፈጣሪ ከጎኔ ነዉ😢❤🙏 አይዞክ ተስፋ አትቁረጥ ዬሞታ እንጂ ዬዉደቀ ተስፋ አይቁረጥም ይነሰል አንድ ቀን ስለዝ አንቴም ዉንድሜ በጌታ ዘንድ ተስፋ አትቁረጥ ማልቀስን ቶሁኝ Pelssy😢😢🙏🙏
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 21 день назад
እባእን ለግዚአቤር ሰጠዉ እሱጋ መፍቴኤ ታገኛለእ እባእን ያብሳልአል የፈጠረ ጌታ አንድቀን እስከ መጨረሻእን ያስደስተአል አይዞእ ግን ሰዉ እየተዋደደ አይለያይም አይዞ ወድማችን ግን ከወድሞችጋ ይቱብላይ እንድናይ እንፈልጋለን እንዳተፋ ከጋደኞችእ ጭቀትእ አዘእንእ ለፈጠረ አምላክ ሰተእዉ ፣አትጨነቅ ጊዜ ይፈትናል ጊዜ ደስታም አለ አዘንም አለ ፈጣሪ ጥንካሬ ይስጥ ለጋዶኖች ስትል ጠካራ ኡን እነሱን አታስጨንቅ ቢያስ ለምለም ን ረሳአት እሾክ ሲወጋቹ የምታለቅስ ከቤተሰብ ርቅ የት ነዉ የምትየደዉ አይዞአቹ የፈጠረን አምላክ እሱ መፍቴኤ ያምጣላቹ አሜን
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 21 день назад
ማርያምን የጎደኚነት ጥግበናተ አየሁ ትለዩ አላቸሁ ቃላት አጣሁላቸሁ ❤❤❤
@suma187
@suma187 21 день назад
የሄሉ እነ የማርክ መትፈት የስጨነቀቹ በለይክ😢😢👍👍👍
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@user-jf8vw3im7d
@user-jf8vw3im7d 21 день назад
እረ እኔ
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 21 день назад
👍👍👍👍ደምሪኝ
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 21 день назад
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ሲሉኝ ደስ ይለኛል ❤ ታርቃችሁ በሠላም ኑ
@user-wc5uh8mj7f
@user-wc5uh8mj7f 21 день назад
አይዞህ ወንድምዋ ሁሉም ነገር ያልፋል ለበጎ ነው እራስህን ጠበቅ አላህ አንተ ጋር ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zj1zp2lx5w
@user-zj1zp2lx5w 21 день назад
እመቤቴ ድግል ማርያም እነዚን እቁ ልጆችን አትለያቸው በጸሎት እናሥባቹዋለን ፈጣሪ ብርታቱን ይሥጣቹ ይሥጠን😢😢😢😢😢😢😢
@abaydemis866
@abaydemis866 21 день назад
ዝምድና ካለስ
@user-js4dm4fg2p
@user-js4dm4fg2p 21 день назад
የሄሉ እና የማርክ ጭቀት ያስጨነቃቹ በላይክ አሳዩ👍💔😭
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 21 день назад
👍👍👍ደምሪኝ
@lulutube885
@lulutube885 21 день назад
የኔዋ 😁
@user-js4dm4fg2p
@user-js4dm4fg2p 21 день назад
​@@lulutube885😢😢💔💔
@user-qc1dk6rx5x
@user-qc1dk6rx5x 21 день назад
እኔ 😭😭😭
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 21 день назад
@@user-qc1dk6rx5x አይዞን ፈጣሪአለ ደምሪኝ
@nusaybamuhammad-em3ei
@nusaybamuhammad-em3ei 21 день назад
እውነት ለመናገር ከባድ ነው አይዟችሁ በተረፈ አላህ ወደ ድሮ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ በጣም የምወዳችሁ ልጆች ነበራችሁ ለካይሮ ነው አላህ ሁሉንም ያስተካክላቹ😢😢😢
@user-vq8ns8cd7b
@user-vq8ns8cd7b 21 день назад
አይዞክ ማር ጠካራሁን በእግዚአብሄር የማይቻል ነገር የለሁ ሁሉም ይቻላል ጠካራ ሁን😢😢😢እግዚአብሄር አምላክ ብርታቱንና ጥንካሬን ያድልክ😢
@rabiawali1915
@rabiawali1915 21 день назад
ለምነዉ ግን የሂሉ እና የማርክ ፍቅር ፈተና በዛበት የምተሉ 👍👍😥😥😥
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 21 день назад
ያው ለብዝነስ😂
@1993Rihna
@1993Rihna 21 день назад
ብዙ አይነት ልብ ሆንኩ 1ኛ ድራማ የሚመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ እናንተም 😊 2ኛ እዉነት ከሆነ ምክናየታቸዉን ለምን አልተናገሩም 😊3ኛ ከመጀመሪያዉም ዩቲዩብ ለማሳደግ ፍቅረኛሞች ነን ብለዉ ድራማ እየሰሩ ድራማ ነዉ ለማለት ሰዉ እንዳያዝንባቸዉ ይሆናል አሁን ተለያየን ያሉት 😊 በሀሳቤ የምትስማሙ ብቻ ኑ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 21 день назад
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ማር
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 21 день назад
ተስማምቻለሁ ግን አስለቅሰውኛል 😢😢
@amrazaz1232
@amrazaz1232 21 день назад
እይታን ለመሳብ ነው አልተለያዩም 😂
@GhdhufhJfjfjhjh
@GhdhufhJfjfjhjh 21 день назад
ሳህ
@user-rs1mv7xc5d
@user-rs1mv7xc5d 21 день назад
Liki neki
@user-bd4wu2in3y
@user-bd4wu2in3y 20 дней назад
አይዞአቹ ሁሉምነገር ለበጎነው ፈጣሪ ዓይሳሳትም ማርክዬ ጠንከር በልእሺ 🙏
@enatmekuriyaw
@enatmekuriyaw 20 дней назад
ማርያምን ይታረቃሉ በቃ ወስጤ ስለነሱ ሰላም ነው የሚያስበው አብሽሩ❤
@frykhalifa
@frykhalifa 21 день назад
በእውነት ብሩኩ ደጋግሞ የሰው አገር ላሉ እህቶች ሲጭነቅ እንባዬን መቆጣጠር አቃትኝ በእውነት አርብ አገር ያለን እህቶች ለማልቀስ ቅርብ ነን
@user-og2qc7oj5s
@user-og2qc7oj5s 21 день назад
ቱሪ ነፋ ለፎሎነው እባክሺ😂😂😂😂😂😂
@user-lt4ke4nf1k
@user-lt4ke4nf1k 21 день назад
​@@user-og2qc7oj5sእኮ በባዶ መነፋረቄ ፕራንክ እንደሆነ እያወኩ የመዳም ቅመሞች አታልቅሱ አትጨነቁ እነሱ በእኛ እየሸቀሉ ነው አርፋቹክ ስራቹክን ስሩ 😊
@LidyaEshtu
@LidyaEshtu 21 день назад
እመቤቴን በዚህ ኮሜት እንባ የእሰከሚፈስ የሳኩት😂😂😂😅😅​@@user-og2qc7oj5s
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw 21 день назад
😂😂😂😂​@@user-og2qc7oj5s
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 21 день назад
ማርክዬ ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ግራሙን አይቀንስም ሰውም ይፈተናል እንጂ ወድቆ አይቀርም እግዚአብሔር ሲፈትነን የማናልፈው ይመስለናል ላያስችል አይሰጥም አይደል የሚባለው የማንችለውን አይፈትነንም አይዞክ ጠንካራ ሁን አዞትረክ ፀልይ ሁሉንም ለመዳኒ አለም ንገረው ለሁሉም ነገር መብትሔ አለው እና 🙏🙏🙏🙏
@AmenaA-xs2cz
@AmenaA-xs2cz 21 день назад
👍👍👍👍
@Saranegni21
@Saranegni21 21 день назад
በርቱ በጣም ጥሩ ለየት ያለ ሀሳብ እና እጅግ በጣም የተዋጣለት ትወና ነበር ወድጀዋለሁ❤
@user-ed4ml5qv1x
@user-ed4ml5qv1x 15 дней назад
ውይኔ ቦታው እምሰሩበት በጣም ያምራል አረጓዴውቦታ❤❤መልካም ጓደኛ ደስትላላችሁ በርቱ❤
@user-cg5tm1cz3g
@user-cg5tm1cz3g 21 день назад
አደኛ ኮማች ነኝ ባሌ በስር ቤት ነዉ ጉፋን አሞታል ጨቆኛል በፀሎት አስቡልኝ እህቶቸ😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@user-hh3uk2pg2p
@user-hh3uk2pg2p 21 день назад
አመብርሀን ታሽለው ማማየ ❤❤❤
@dxb7358
@dxb7358 21 день назад
ፈጣሪ ይማረው
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 21 день назад
አላህያሺረዉ ዉደ😢😢
@rosa4092
@rosa4092 21 день назад
ኮዱ ስንት ነው ውዴ የኔም ባል እስር ቤት ነው ጉንፋን ይዞታል
@gudfif9519
@gudfif9519 21 день назад
ግን በዚህ ልክ ድራማ ወይም ንገሩን ምክንያቱን የማወቅ መብት አለን ይገሩን የምትሉ ላይክ አርጉ
@ilove251
@ilove251 21 день назад
Gn ye medam kimomoch bexam mogni nen yihi hulu diramako ye dollar mesheqeya mehonun anakim malet naw😅😅😅😅😅😅😅😅
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 21 день назад
ስስጠሉ ለተመልካች ክብር የሌላቸው😂😂😂😂
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 21 день назад
እሚወጣ አደለም አሉኮ ሚዲያ ላይ የወጣ ነገር ደሞ ጡሩ አደለም
@merd24
@merd24 21 день назад
ለምን የሰው ችግር አይገባችሁም ከጉዳዩ ምን አላችሁ ዋናው የማያስማማቸው ነገር መኖሩን ማወቅ ነው።
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 21 день назад
@@merd24 የወሬ ሱስ አለባችዋ እነውብየ ሲጣሉ ከሂሉጋ ለምን አወዳሺ እሚዲያ እያሉ ብዙ ኮሚኑ ለምነው አውን እዚህ ደሞ ንገሩን እሚወጣ አደለም ሲባሉ ወይ ጉድ
@nunubintbaba
@nunubintbaba 21 день назад
ሙስሊሞችአላበዛችሑትም ግን በአላሕ በአላሕ አበሉ እያንዳድንድሽ ማንንናለምን በአላሕ ማለት እዳለብሽ እወቂ በማታቁት ነገር አትማሉ ዝም ብላችሑእዩ የራሣችሑን ሒወትኑሩ በማታቁት ነገር አታለቃቅሱ ቅመሞች ተጠቅቃችሑ ሥራችሑንሥሩ አንድነገር ብኩኖዙሮየሚያያችሑየለም በሠዉ ሐገር ዋ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 21 день назад
የጓደኝነት ጥግ ኤፊና ቡሪኬ እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤አይዞህ ማርክዬ😢😢😢
@talefff
@talefff 21 день назад
ኤጭ ግራ መጋባት ኡፍፍ ምን ይሻለን እስኪ ለኛም አስቡልን😢😢😢
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 21 день назад
ግራ ግባን ብቻ
@CheckForCheck
@CheckForCheck 21 день назад
እጊደሂፈጣርይርዶ ቤጣምነዉ,እማሳዚነዉ
@HayuRshed
@HayuRshed 21 день назад
ጥሩ ድራማ እየሰሩ ነዉ😂😂😂
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c 21 день назад
አውቆ ነው ወለሂ ቻነለቸውን ለመሰደግ ነው
@Fatumamohammed-lp4ev
@Fatumamohammed-lp4ev 21 день назад
የመጀመሪያ ነኝ እነሄሉ አይለያዩም የምትሉ ❤❤❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@user-nv9xl1zr2g
@user-nv9xl1zr2g 21 день назад
Yehe lega ayetekemen asaweku mekiniyatachewun
@user-bi4wl1rp5k
@user-bi4wl1rp5k 21 день назад
እሜስጨንቅ አታችህነው ለቱበሮችእምትጨነቅ ጉድእኮነው እንሱለብርነውእሚላቀሱት 😂😂😂😂😂
@martaworkneh6310
@martaworkneh6310 21 день назад
Ohwww u guys are very amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ much love
@user-ib2kn5xh3e
@user-ib2kn5xh3e 15 дней назад
Ayzoachw ጌታ መልካም ነው
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 21 день назад
ማርክ አንድ ነገር ልገርህ ከአብሪሽ ተማር ድሮም እፍራልህ ነበር ጠከር በል የበለጠ ላተ ያላትን ይሰጠሀል ለቅሶህ ልብህ እደተጎዳ ያስታውቃል ግን ጠካራ ሁን ብታጂራ ወዶች የፍቅር ሰው ናችሁ ግን ሴቶቹ ግን አይገባቸውም ስለዚህ ሌሎቻችሁ ተማሩ።
@baherneshlemma7889
@baherneshlemma7889 21 день назад
አትስደቢና በጅምላ ጨፈጨፍሽን እኮ ሆ😮😮😂😂😂
@AshaTekLa
@AshaTekLa 21 день назад
Setochu algebachew huno ayidelem beka fetari silalfekedew new
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 21 день назад
@@baherneshlemma7889 ስድብ አይደለም ይህ አችም ቢታጃራ ከሆሽ ያው ፍቅር ይግባሽ ግን ካድም ሁለት ወድ ልጂ አስለቀሱ ለዛ ነው እኔ ወድም አለኝ ወድልጂ እድያለቅስ አልፍልግም ካልፍለጉ መጀመሪያውኑ አለመቅርብ ነው
@bortakaljjj56
@bortakaljjj56 21 день назад
ማርያምን ቀኑን ሙሉ ልቤ ተንጠልጥለ እኔ ምን ልሁን ዝም ብዬ የማያቸዉ የምወዳቸዉ ብቻ መሰል የሚመስለኝ ለካ ቤተሰብ ሆኛለዉ በዚ ልክ ስሲጨነቅ እራሴን ታዘብኩት
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 21 день назад
ማረክየ ወንድሜ ተረጋጋ ሁሉም በሶብር ነዉ አበራሽን አታየዉምደ እደት ደስተኛ እደሆነ እደዛ ሁኖ ቢሆን ኢሸአላ እደምንም ነገሮችን አስተካክላችሁ እሂሉየጋ ሁነልን እሽ❤❤❤❤❤
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 21 день назад
😂😂😂😂😂😂
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 21 день назад
አይዞህ የኔ ልጂ በርታ ያልፋል 🙏🙏🙏
@HeluTube940
@HeluTube940 21 день назад
በማርክ እና በሄሉ ጉዳይ የተጨናነቀ ብቻ እስኪ😢😢😢
@fhfy3452
@fhfy3452 21 день назад
እኔ❤
@user-hj4tv3jl4k
@user-hj4tv3jl4k 21 день назад
እኔ መቸም አልተጨነኩም ሆ ስራም አላጣሁ😂
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 21 день назад
Ena
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 21 день назад
ኧረ እኔ
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw 21 день назад
​@user-hበj4tv3jl4k ስንት የሚሰጨነቅ እያለ ይህ ምኑነው የሚሰጨነቀው እኔማ ይገርሙኛል በእውነት እውነት እንኳን ቢሆን በቃ ጉደኛ ነበሩ ተለያዩ ምንም የሚሰጨነቅ ነገር የለውም ጤና እያላቸው ስርተው እየበሉ 😂😂😂ለዩቱብ አዲያ ነው እንጂ ህዝቤማ ጨልሉል በእውነት 😮🤔🙄🙄😁😁😁😁😁😂👌👌
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 21 день назад
“የሐሤት ድምፅና የደስታ ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራ ድምፅና የሴት ሙሽራ ድምፅ፦ እግዚአብሔር ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና የሠራዊትን ጌታ እግዚአብሔርን አመስግኑ የሚሉ ድምፅ፥ ወደ እግዚአብሔርም ቤት የምስጋናን መሥዋዕት የሚያመጡት ድምፅ እንደ ገና ይሰማል። የምድርን ምርኮ ቀድሞ እንደ ነበረ አድርጌ እመልሳለሁና፥ ይላል እግዚአብሔር።” - ኤርምያስ 33፥11❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseret9004
@meseret9004 21 день назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kiedst1143
@kiedst1143 21 день назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹ❤❤❤❤❤
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 21 день назад
አሜን❤
@senaittekle4307
@senaittekle4307 21 день назад
Egziabher ybarkachu. Tiru guadegnoch nachu
@abeerrabee5157
@abeerrabee5157 20 дней назад
አይዞክ በርታ ሁሉ ለበጎጨነው ❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 21 день назад
እኔ ምለው ለሰው የማይነገረው ችግር ምንድነው ሰው ገለዋል አካበዳችውት ምነው ሸዋ ብሩኬ እናመሰግናለን ለኛ ለማዳም ቅመሞች ያለክን ክብር አሳየከን ክበርልን
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 21 день назад
እኔ ሲመስለኝ ለመናገር የከበዳቸው እህትና ወድም ሆኑዴ ሳይተዋዉቁ ኖረው አሁን ሲተዋወቁ አወቁት መሰለኝ የምር ምን ልበል ታዲያ ወይስ ደም አለባቸው
@user-yv1me1ub1h
@user-yv1me1ub1h 21 день назад
😂😂😂😂እኔም እየጠረጠርኩነበር​@@eamameyeamamey3575
@user-yv1me1ub1h
@user-yv1me1ub1h 21 день назад
😂😂😂😂እኔም እየጠረጠርኩነበር​@@eamameyeamamey3575
@user-ss6oj4lh6l
@user-ss6oj4lh6l 21 день назад
​@@eamameyeamamey3575ይመስላል የምር
@selmejons5098
@selmejons5098 21 день назад
ይሔንን አሰቤ ነበር ሰሞኑን ታድያ ይሔ ያጋጥማል ይሔ ነው ብለው ቢናገሩ ምንድነው ችግሩ ነፍሰ ያጠፉ ይመሰል አንናገርም ምነው የማዳም ጩኸት የሚያሳሰበኝ አንሶኝ ደሞ ለዩቱበር ላሰብ
@hawi2734
@hawi2734 21 день назад
ወላሂ ለምን እደተለያዩ ካልነገራቹን ሁላቹም Tube አቁሙ በቃ አንፈልግም ወላሂ ሳለቅሰ ውዬ እያደርኩኝ ነው መዳሜ ቤተሰብ ሞቶብሽ ነው እሰክትለኝ ድረሰ አባካቹ ለኛ ምታስቡ ከሆነ ይነገረን😢😢
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 21 день назад
አፈርብይ አቦ ስት እሚያስለቅስ እያለ ለድራማ ታለቅሻለሽ እሱንም ለካፊር ምናለ ለሙስሊሙ ብታለቅሱ በጎደር ስት እየተሰቃዩ አች ለካፊር ታለቅሻለሽ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 21 день назад
የኔ እናት ሂይወት ፊልም ናት አደለም በፍቅር ዉስጥ በትዳር ልጅ ወልዶም ይለያየሉ ሰለዚ አምኖ መቀበል ነው ስለዚ ሚስለቅስሽ ነገር የለም አብሮ ቢሆኑ ደስ ይለን ነበር
@ZulfanYemane
@ZulfanYemane 21 день назад
Kometu tmchetogal
@user-xx4cu4rz1u
@user-xx4cu4rz1u 21 день назад
ቤተሰብ ሆነው ይሆናል የተለያዩት በንግግራቸው ያስታዉቃል
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 21 день назад
አችደሞ ጂል ወሬ ብለሺ ታወሪያለሺ ሌላ ብሶት ኑሮብሺ ይሆናል ያስለቀሰሺ
@YabsiraYdnekachew
@YabsiraYdnekachew 21 день назад
ፈተና ለበጎ ነው እና ያልፍል በርቱልን ምንም ነገር አያበቃም እግዚአብሔር አለ እሱ ያስተካክለዋል ተስፈ አንቆርጥም በፀሎት አለን ከጎናችሁ ነን
@genet6424
@genet6424 21 день назад
አይዞህ ወንድምየ በረታ ያልፋል🙏
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 21 день назад
ያረብ የሄሉና የማርክን ደስታ መልስላቸው አሚን በሉ የምትወዳቸው በሙሉ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 21 день назад
አሚን
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 21 день назад
amen😢😢😢😢😢❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@user-cp7ol8ny7t
@user-cp7ol8ny7t 21 день назад
አሚን 😢😢
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk 21 день назад
አሚንያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@EmanA-se5mr
@EmanA-se5mr 21 день назад
ወላሂ ከነማርክና ከሄሉስ ያሳዘኑኝ እነዚህ ከርታታወቹናቸው የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤❤❤😭😭😭😍😍😍
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 21 день назад
በጣም በመሀከል እነሱ ትሰቃዩ
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 21 день назад
Betam
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 21 день назад
እነሱኮ እየሽቀሉባችሁኮነዉ እናተናችሁ እምታሳዝኑት ሂዳችሁ ምናለ የሙስሊሙን ሚድያ ብታበረታቱ በየካፊሩ እምትልከሰከሱት
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 21 день назад
@@mrvip-hf2ry ታዳ አች ምን ታረጊ መጣች ልታይ ነው የመጣሺው የሙስሊሙን አላበረታታሺም እኮ አችም እደኛው ነሺ እ ለማንያውም ትዋዶ መለየት ያወቀ ያቀዋል አች አይገባሺም አጀት ትክን እደማረግ አታቄውም ይከንን ስሜት የደረሰበት ያቀዋል አልሀምዱሊላ ሙስሊሙችንን እያበረታታን ነው
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 21 день назад
@@zainabazainaba1936 እኔ የመጣሁት ላይነዉ የኛሙስሊሙን እጅ እነዚህን አላይም ስት እሚታይ እያለ እስላማዊ ደአዋ እነዚህን ባለየሁ እነዚህ እሚድያላይ መላላጥነዉ ስራቸዉ ምን አስተማሪ አለዉናነዉ የኛሙስሊሙግንበጣምነዉ እምታሳዝኑት ግማሹ ሙስሊምነዉ እዚህላይ ያየሁት ምናለ የሙስሊሙን እደዚህ ብታሳድጉ
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 20 дней назад
የሆነው ባተ ተፈፅመ እና እባክክ አምላኬ ሆይ ብርታቱን ስትልን ለነዝህ ልጆች አሜን እግዝአብሔር በዉስታቹ ይግባና የተፈጠረዉን ችግር የምትሸሙበት ብርታት ይስጣቹ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 20 дней назад
ማርክ ለማዘርም አስብላት ትጎዳብሀለች ተው ተረጋጋ እባክህ 😢😢 አብሽር ሁሉም ለበጏ ነው
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 21 день назад
እንደኔ መርክን አይቶ ደስ የለው ማን ነው አራ ከጭንቀት ውጡ እኔም በጭንቀት ልሞት ነው 😢 ዋና ደና ማሆን ነው ሁሉም ነገር ይስተካከላል ❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@alemneshtegene9359
@alemneshtegene9359 21 день назад
እግዚአብሔር ይስጣቹ ጋደኞቹ ድምፁን ሰማን ማርክ እና ሂሉዬ ዊና የቅዱሳን አምላክ ለሕይወታቹ የተሻለዉን ይስጣቹ ፀልዩ
@saedihussen
@saedihussen 21 день назад
አቤት የጓደኝነታችሁ ጥግ ኤፋዬ እና ቡራዬ በምን ቃል ልግለፃችሁ ፈጣሪይ ይጠፍቃችሁ
@user-vq2pq3ov3w
@user-vq2pq3ov3w 20 дней назад
በጣም ከራስ በላይ መጨነቅ ይሉታል የሄ ነው
@WinyWa
@WinyWa 19 дней назад
አቤት የጓደኝነታችሁ ጥግ ኤፋዬ እና ቡራዬ በማን ቃል ልግፂችዎ ፈጣሪይ ይጠፍቃችዎ😌😔😔😔😔👏👏👏🥰🥰🥰😥ማርክ😥ተረጋጉ😥😥😥
@TinsayeTdewos
@TinsayeTdewos 19 дней назад
ይህ ነገር ዝምድነ ሰይሆን አይቀርም እርግጠኛ ነኛ አይዞክ መርክ ብሩክ አፍ ሁለቹም የህይወት ወጠ ውረድ ከበድ ነው ግን ተስፈ አሌን ከእግዚአብሔር የልፈል ይህም ቀን ሙሉ በሙሉ ደስተ በደስተ ትሆናለቹ ሁለቹ በዝ ጉደይ የምትጨናቁ ሁለቹንም አይዞሀቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔን😢😢😢😢😢
@Funiytube33
@Funiytube33 21 день назад
በቃ ዘመድ ከሆናችው ኢኮ ችግር የለም ኣብራችህ vidio መስራት ትችላላችህ❤❤❤❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 21 день назад
አወ ግን ለጊዜዉ ሊከብድ ይችላል
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 21 день назад
ማነው እደኔ በስደት ሃገሬ የናፈቀው ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ድግል ማራም በፍቅራ ትባርካቹህ ፀልዩ ሁሉም ከእግዛብሄር ነው 🤲🤲🤲🙄🙄😥😥
@user-io4np9tm6h
@user-io4np9tm6h 20 дней назад
አይዞህ ወንድማችን አላህ ብርታቱን ይስጥህ አላህ አይለያያቹሁ ጓደኞቹም አላህ ይጠብቃቹሁ
@Bereket842
@Bereket842 21 день назад
ጌታካለአትለያዩምጌታጣልቃ🙏🙏ይግባ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 21 день назад
ማርቆስ ወደ ፀበልና ቤተክርስቲያን መምረጥህን ወድጃለሁ
@Tizita341
@Tizita341 21 день назад
እንኩዋን ፀበል ሄደ ይረጋጋል እና ማርቆስ ወንድሜ ሱባኤ ግቡ እግዚአሔርን ጠይቁ❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 21 день назад
በዓለሀምሳ ሱባኤ የለም
@belayenesh3862
@belayenesh3862 21 день назад
እግዚአብሔር ያርጋጋችሁ ሁሉም ለበጎነዉ❤❤❤❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 20 дней назад
አይዞክ እግዚአብሔር ያበርታቹ ዉለታቹንም ለበጎ ነው 😢😢😢
@nomore8101
@nomore8101 21 день назад
እኔን የገረመኝ የማዳም ሰራተኛች ታመሙ ተቆረጡ ተፈለጡ የምትሉት ግን Are you series??????? በጣም ነው የሚያበሳጨኝ በሰው ህይወት ገብታችሁ የምትኖክሩ ልቅምቃሚ ሰርተሽ እራስሽን ቤተሰብሽን ለውጪ ምን አገባችሁ እነሱ በህይወታቸው ባጋጠማቸው ነገር በወስኑት ሔሉዬና ማርክ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ይህ ደግሞ የአለም መጨረሻ አይደለም ቀና በሉ ቀን አለ ዊናዬም አውቃለሁ ልብህ እንደተሰበረ ፀልዩ ያልፉል ይህም ቀን ሔሉዬ የኔ ወድ❤❤❤ ።።። የማዳም ሰራተኛች ግን የመጣችሁበትን አላማ አሳክታችሁ ወደ ሐገራችሁ ለመመለስ እከኩልኝ አትበሉ ምድረ ሰገጤ።።።።።ደ
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y 21 день назад
😂😂😂
@user-ll5iz1cs9b
@user-ll5iz1cs9b 21 день назад
😂😂😂
@alemtsehaygume8449
@alemtsehaygume8449 21 день назад
Yametu mrte mkr azli kuta ymr
@enanu7590
@enanu7590 21 день назад
እኮ የማሽቃበጥም ልክ አለው 😂😂😂😂
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 21 день назад
ትክክል አእምሯቸውን ከመዳም ሽንት ቤት ጋር በክሎሮስ አጥበዋሉ ማሰብ አይችልም ደደብ ሆነዋሉ ምድረ ሰገጤ ሁላ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 21 день назад
ማርክ ለናትህ ስትል ተረጋጋ😢😢 ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል😢😢
@faridtalal8674
@faridtalal8674 20 дней назад
burke Efa ya Godagnegnt Tege Nache Sewodachu ❤❤❤❤
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 21 день назад
እግዚአብሔር ልብሕን ይጠግንልሕ መለያየት በጣ ም ከባድ ነዉ አይዞሕ🎉🎉❤❤😢😢
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 21 день назад
እነዚህ ሁለት ልጆች ማርያምን ተሠቃዩ ፈጣሪ ያጠንክርህ ማርቆሥ ወንድ አደለህ ጠንከር በል ኤፋና ብሩክ ምርጥ ጉዋደኛ
@meronmeron1133
@meronmeron1133 21 день назад
ማርክና ሄሉ ዝምድና ከሌላቸው አይለያዩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 21 день назад
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ማር
@rahima1683
@rahima1683 21 день назад
አባቶሳዩሆን አይቀርም ያለያይቸዉ💔
@sikosolo7543
@sikosolo7543 21 день назад
Ene zemed selhonu new ke bahl ke haymnot mewtat ayichlem yalew
@buruki4864
@buruki4864 21 день назад
እኔ ስያስቦ ዝምድን ይምሳላል
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 21 день назад
Awo mekeyer ayechelm belewale zemdena new bka
@rahmafantaw
@rahmafantaw 21 день назад
አልሀምደሌላህ ስላየውህ ደስ ብሎኘል አይዞክ ሁሉም ያልፉል
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 21 день назад
ግን የኛ ሙስሊሙግን ጤናየላችሁም ዝምብላችሁ ታረበርባላችሁ በየካፊሩ እነሱ በጎደር እየጨፈጨፉነዉሙስሊም የተባለ እያጠፉነዉ በጣምነዉ እምታሳዝኑት የኛሙስሊሙ
@hanag8198
@hanag8198 21 день назад
በታም ነው እምወዳችሁ ኤፍየ ቡሩኬ ዊንየስ እንዴት ነው❤
@hanahana-li1jx
@hanahana-li1jx 21 день назад
የሀይልየና የነማርቆስ መቶሽ መግባት መለያያ ነው የሆነባቸው እሚል በላይክ 👍👍
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
ውዶቼ በፍቅር ደምሩን አበረታቱን 🙏🙏
@user-zz6yf9sl9k
@user-zz6yf9sl9k 21 день назад
እመቤቴ ከናተጋ ትሁን እደማትለያዩ ትልቅ ተስፋ አለኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አደራሽን ሌላምንእላለሁ😢😢M&h❤ ስስቶቼ የኔሰቀቀኖች እምወዳችሁ😢❤❤
@tadela3984
@tadela3984 21 день назад
በእወነት ሰዉ ይኑራቹ መሪያምን ይጎዳኝነት ጥግ እግዚአብሔር ይጠበብቃቹ ያሆና ሁሉ ለቦጎነወ መራክ ተራጋጋ ህዎት ትቀጥላሌች ሄሉዬም በአሌችበት ፈጣር ይጠብቃት ❤❤❤❤
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 18 дней назад
እግዚአብሔር ያቃል🤲🙏
@Alemazutbe
@Alemazutbe 21 день назад
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔሥ ማርክ ነው እሜሣዝነኝ😢😢😢😢😢😢
@user-jl5li3uo2r
@user-jl5li3uo2r 21 день назад
حبيبي ابشري 😢😢😢
@baqqaluugaddisaa
@baqqaluugaddisaa 21 день назад
Inem baxam new yazankut 😢😢😢😢
@sara48308
@sara48308 21 день назад
ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
@AddisFamily23
@AddisFamily23 21 день назад
በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏
@user-wc2cv4ol2b
@user-wc2cv4ol2b 21 день назад
😢😢😢😢😢
@Zynab291
@Zynab291 21 день назад
ጨንቀት ከብቻ ይልቅ ከሰውጋ ሲሆኑ ይቃለላል የምትሉ ላይክ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያልፈቀደው ነገር ከንቱ ነው ።
@SmyaSmya-hz5kj
@SmyaSmya-hz5kj 20 дней назад
ያረቢ የተጨነቀን ነብስያ ሁሉ አላህ የፈርጀዉ ያረብ
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 20 дней назад
እግዚአብሔር ያስተካክልላችሁ እሚሳነው የለምና❤❤❤እረ በጭንቀት እንቅልፌን አጣሁኮ ቡርኬየና ኤፍየ የጓደኚነት ጥግ❤❤❤ምናለ ቢነግሩነ እኚንም አዱን አዱን እያሰብን 😢
Далее
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29