Тёмный

🛑ሄለን ጉዞዋን ሰረዘችው ማርክ በድንጋጤ ፈዘዘ😱😱 

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ
Подписаться 129 тыс.
Просмотров 484 тыс.
50% 1

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@abtube7318‬

Опубликовано:

 

28 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5 тыс.   
@WinaTube-el9ct
@WinaTube-el9ct 5 месяцев назад
እህቴ ኮራሁብሽ
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 5 месяцев назад
@user-kq5wl4fx7f
@user-kq5wl4fx7f 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe 5 месяцев назад
በጣም በለቅሶ ነው የጨረስኩት😭😭
@hsbsbbd77
@hsbsbbd77 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@sameraha772
@sameraha772 5 месяцев назад
​@@hayat8927Subscribe😂😂😂
@BirukTube-
@BirukTube- 5 месяцев назад
እኔ ደስታዬ መቆጣጠር አልቻልኩም❤❤❤❤😢😢
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 5 месяцев назад
የምር የእውነት ምርጥ ጉዋደኛ ናችሁ ያገሬ ልጆች ኮራሁባችሁ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 5 месяцев назад
የምር እኔም እያለቀስኩነው የጨርሰኩት ደስታዬን❤❤❤❤ብቻ ተመስገን❤❤❤😢😢😢😢
@user-bn5gt9fl8r
@user-bn5gt9fl8r 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 5 месяцев назад
Really አተ ትለያለክ ምርጥ ጓደኛ ክበርልን
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 месяцев назад
የኔ መልካም የምር ጓደኛ መለት እናተ ነው እኳን ደስ አላቹ ቡራዬ ኤፍ ዊና የምር ጨቆኝ ነበረ እኛስ ፈረደብን ከመዳም ኩሽና አስወጡን በፀሎትአስቀናቹን😢😢😢😂
@sadiyayasin3941
@sadiyayasin3941 5 месяцев назад
ወላሂ በደስታ እባዬይ መቆጠጠር አልቻልኩም የሰዉ ደስታ የምስደስታችሁ በላይክ😢😢😢❤❤❤❤
@rghhfghui
@rghhfghui 5 месяцев назад
ማርያምን በደስታ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ አሳዩኝ👍♥️😥😥😘
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh Месяц назад
@user-xc2en7cq8r
@user-xc2en7cq8r Месяц назад
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 месяцев назад
በብስቅልቅል ህይወት እየኖራችሁ በሰው ደስታ የምትደሰቱ ቅመሞች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samerasamera4475
@samerasamera4475 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-wk2ul9gi5m
@user-wk2ul9gi5m 5 месяцев назад
እውነት ሀቂቃ
@seadaendris-cp2cj
@seadaendris-cp2cj 5 месяцев назад
አወ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@rosarosa1646
@rosarosa1646 5 месяцев назад
Betam mariyamine 😢😢😢
@TenayeDemeke
@TenayeDemeke 5 месяцев назад
እውነት ጌታን 😢🥹❤️
@salamebito7678
@salamebito7678 5 месяцев назад
አይለያቹ የምትሉት በላይክ ፍቅራቹን ግለፁ አይምሱው 😢😢
@MyMail-lc4yq
@MyMail-lc4yq 5 месяцев назад
እኔማ አልቅሼ ልሞት ነው
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 5 месяцев назад
በጣምየኔምነው በእውነት ጌታን❤❤😢
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@user-gz6sw4mr4i
@user-gz6sw4mr4i 2 месяца назад
መጀመሪያላይወላሂ እደኔ ስስቅብሎ ያለቀሠው ማነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-cg8eb4iq2d
@user-cg8eb4iq2d Месяц назад
Yemri Aselkesugn Mareyamn 😢😢
@user-oc5re5nr5c
@user-oc5re5nr5c 5 месяцев назад
በአሁን ግዜም ስደት አያስፈልገም እህቴ እንኳንም ቀረሽ ዘመኑ የከፋነው እና እኛ ራሱ ሀገራችን ናፍቆናል በርትታችሁ ስሩ ተማሩ ሀገራችሁም ሁናችሁ😢❤❤❤
@madamsspice6623
@madamsspice6623 5 месяцев назад
እኛ የመዳም ቅሞች እኮ እንለያለን የሰዉች ደስታ የሚስደስተን ጭንቀታቸው የሚያስጨንቀን 😢 ክብር ለመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤የኔ ጀግናውች🎉🎉🎉🎉
@maryammengstu
@maryammengstu 5 месяцев назад
በጣም፣የሰውልክነና
@medhin8187
@medhin8187 5 месяцев назад
እኮ በጣም👌🙄
@ayenilama8889
@ayenilama8889 5 месяцев назад
Lersachin anihonm Eje
@maryammengstu
@maryammengstu 5 месяцев назад
@@ayenilama8889 አብሽሪ፣አንድቀን፣ቀንአለለኛም
@zedo313
@zedo313 5 месяцев назад
በጣም በኡነት እኔማ ልፈነዳ ነበር በደስታ😂😂
@Efrem946
@Efrem946 5 месяцев назад
ሰለ ሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ 🙏😢
@media508
@media508 5 месяцев назад
😢🙏
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 5 месяцев назад
ተመስገን ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋል ብቻ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 месяцев назад
ኤፍሬም.ፍቅር.ይዞኛል እባክክ.ተረዳኝ😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ካላንተ.መኖር.አልችልም.አስብበት
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 5 месяцев назад
​@@amalnohaleb1405ክክክክክክክክ የባስው አያምጣው
@hadiyahmohammad7229
@hadiyahmohammad7229 5 месяцев назад
​@@amalnohaleb1405ምችግርአዉታዳ እያየሲዉትኖሪያለሺ
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 5 месяцев назад
ቡታ ጅራ ላይ ያለው ፋቅር ❤❤❤የሰው ደስታ የማስደስተው❤❤❤❤
@kenzemekonen9512
@kenzemekonen9512 5 месяцев назад
ኡፍፍፍ ግን እኔ ብቻ ነኝ ሰው ተደሥቶ ሲያለቅስም ተከፍቶ አብሬ እማለቅሰው አረ የኔሥ ተለየ
@user-zr7fz8nf9y
@user-zr7fz8nf9y Месяц назад
የኔ ቢጤ አለዴ ❤
@netsetube3161
@netsetube3161 5 месяцев назад
ሄሉዬ ስላከበርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@user-sx6sn3ir8b
@user-sx6sn3ir8b 5 месяцев назад
❤❤❤
@user-sx6sn3ir8b
@user-sx6sn3ir8b 5 месяцев назад
🎉😢😢😢❤❤
@genzabalmayeuh1415
@genzabalmayeuh1415 3 месяца назад
❤❤❤❤
@HahaBabba
@HahaBabba 3 месяца назад
😢😢😢🎉
@user-yr7wn9ws5z
@user-yr7wn9ws5z 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 5 месяцев назад
እኔም ትናት ገምቸ ነበር ነፂን የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ
@user-bn5gt9fl8r
@user-bn5gt9fl8r 5 месяцев назад
ንፂየ፣ትለያለሽ፣የምር፣❤❤❤❤❤❤❤፣ትልቅሰው፣ንሽ
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 5 месяцев назад
❤❤❤እኔም ከነሱ አገር ነው እማገባው በቃ ከራያ ገራጌ እንዳውም ቡሩኬን ወድጀዋለሁ ምን ትሉኛላችሁ
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 5 месяцев назад
እኔንም ደምሩኝ
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 5 месяцев назад
ነፂ ልዩነች ክብር ይገባታል🙏❤
@ucucucjvjv5618
@ucucucjvjv5618 5 месяцев назад
ውይ በጣም ይገርማል ብሩክ ጎደኛ እንዲህ ነው አቦ ይመችህ ደሞ ቆንጂዬነህ ወዳወንድ ነህ ሸበላ በቃ ደስ እምትል ልጅ ከፀባይ ጋር ይመችህ አቦ ❤
@HabtamAbebe-yx8ij
@HabtamAbebe-yx8ij 23 дня назад
Yene wedoch yhe ken meche yhon yemimelesewu ykrta tebablachhu abrachihu yemthonubet ken meche new nafekegn
@nardi48
@nardi48 5 месяцев назад
ማርያምን እኔም አብሬ አለቀስኩ ፍቅር እኮ ከባድ ነው😭ነፂየ ትልቅ ሰው ስወድሽ❤ ነፂን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ👍👍
@user-vb5rc3jq6h
@user-vb5rc3jq6h 5 месяцев назад
እኔም 🥺🥺🥺
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 5 месяцев назад
እኔምበእውነትጌታን❤😢😭😭😭
@LawayEnyew-rc4wt
@LawayEnyew-rc4wt 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@LawayEnyew-rc4wt
@LawayEnyew-rc4wt 5 месяцев назад
RU-vid video endat new yemisera please asiredugn
@user-fn5ne5vn9k
@user-fn5ne5vn9k 5 месяцев назад
​@@user-vb5rc3jq6h🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RutaTube472
@RutaTube472 5 месяцев назад
ለካ ፍቅር በሂወት ቡታጅራ ላይ አለ እኛንም ሹፍን 🙈🏃ደምሩኝ 🥰👍👍
@gech237
@gech237 5 месяцев назад
ድራማ ይሰራል በሉ😂😂😂
@mulu5
@mulu5 5 месяцев назад
በረከቱ ይድረሰን ❤❤😂😂
@user-ss1oe4nj4q
@user-ss1oe4nj4q 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 5 месяцев назад
ፀፀፀፀ😅
@fetiyaaman4686
@fetiyaaman4686 5 месяцев назад
አረ ድረማ አይደለም​@@gech237
@hhdre5924
@hhdre5924 5 месяцев назад
እልልልልልል አልሐምዲሊላ ወይ ደስ እንዳለኝ በረካ ሁኚ እስከመላው ቤተሰብሽ
@promobile9759
@promobile9759 5 месяцев назад
ግን በብስቅልቅል ህየወት ባገራችን ሰላማጣጣት ብቻ በሰቱ ሰላም ያጣን የመዳም ቅመሞች የሰውደሰታ የሚሰደሰተን እደኚአለየሁም ብቻ አላህ ፍቅረችሁን ያብዛላች ወገኖቸ 🎉🎉🎉
@user-ji3iy9hn2v
@user-ji3iy9hn2v 5 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ባላህ የሄሉ መንገዷን መሠረዝ ያስደሰተው ማነው እንደኔ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 5 месяцев назад
መስረዙዋ ደስ ያላችሁ እስክ ፍቅር ከሆነ እንዲ ነው 😢😢❤ደስ ብሎኛል አንድላይ ስለሆናችሁት ኢሳይ እልልልልልል 😂😂
@user-bn5gt9fl8r
@user-bn5gt9fl8r 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፣ዋውውውውውውው
@merem2420
@merem2420 5 месяцев назад
እኔ ብቻ ነኝ ግን እሚሰሩት ሁሉ ድራማ እሚመስለኝ😮
@afiyatube6892
@afiyatube6892 5 месяцев назад
​@@merem2420አወ ነው ለይታ ነው😂
@sitrazee13
@sitrazee13 5 месяцев назад
ለኔ ግን ተጃጃሉብኝ ገና ልጆች ናቸው መማር ትተው ካሁኑ ትልቅ ቀሳኔ አሁን ነው መማር መስራት የሆነ ነገር ቢፈጠር ከሁለት ያጣ ላለመሆን ​@@merem2420
@abebakassaw-eb1vk
@abebakassaw-eb1vk 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪአይለያችሁ
@user-vq6kd5yt9y
@user-vq6kd5yt9y 5 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ በደሥታ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም እሰይ ፍቅር ልክ እንደ ናተ ነዉ ይጨምርላቹህ
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh 5 месяцев назад
አሁኑኑ ይጋቡ ጊዜ ሳይፈጁ የምትሉ ወላሂ በለቅሶ ጨረስኩት😢😢😢😢
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 5 месяцев назад
😂😂😂ላላላ፣ይጠነኑ፣ገነነቸዉ
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 5 месяцев назад
😂😂😂
@user-iu8ps1lm1j
@user-iu8ps1lm1j 5 месяцев назад
Sah wallah
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 5 месяцев назад
😅😅😅😅
@abdulla3678
@abdulla3678 5 месяцев назад
እኔ እራሱ ገንዘብ ይገኛል ሰርተው ይቀየራሉ ፍቅር አይገኚም ❤❤❤
@hani8649
@hani8649 5 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በማሪያም የሄሉ መንገዷን መሰረዟ ያስደሰተው ማነው እንደኔ ❤❤❤❤❤❤
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 5 месяцев назад
ቦይመቻችሁ ቡታጅሬወች የምር ባላገባኑሮ ያለምንም ጥርጥር ጉራጌነበር የማገበው እነሡእሽካሉኝ
@alimetali6080
@alimetali6080 5 месяцев назад
ማሻአላህ ዉዶችየ እኳንደሥሥአላችሁ እባየንመቆጣጠርአልቻልኩም ወላሂ
@fatubati
@fatubati 5 месяцев назад
አምናህ ነው ይሄን መስዋዕትነት የከፈለችዉ ታመንላት ወንድሜ እዳገላት አደራ
@fetiyaaman4686
@fetiyaaman4686 5 месяцев назад
ማናዉ እደኔ በለቅሶ ደገግሞ ያዬዉ ያለቃሰቹ ሁለቹም በለይክ አሰዩኝ😭😭😭😭😭
@user-pk9el1hd3n
@user-pk9el1hd3n 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@user-gu6jp5nj4s
@user-gu6jp5nj4s 5 месяцев назад
😅😅😅​@@user-pk9el1hd3n
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 5 месяцев назад
እኔ😢😢
@user-vb8nf7ok7r
@user-vb8nf7ok7r 5 месяцев назад
እኔ 😭😭😭😭😭
@user-fg5yj6kr5l
@user-fg5yj6kr5l 5 месяцев назад
እኔ 😢😢😢😢
@user-qw5bf2il1d
@user-qw5bf2il1d 5 месяцев назад
ፍቅር እካ እወነትም ፍቅር ነው በጣም ድሰብሎኛል አሁኑኑ ይጋቡ የምትሉ😢❤
@asetashoma8755
@asetashoma8755 5 месяцев назад
😂
@user-kw1sr1cg4j
@user-kw1sr1cg4j 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 5 месяцев назад
እኔግንድራማየሚመስለኚነገርስ የምርፍቅርያለሁሉአይመስለኚምአይይይይየልብስብራት
@user-kc9mu9jq4s
@user-kc9mu9jq4s Месяц назад
ምርጥ የፍቅር ሰው ነሸ WOWOWOWOWO♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@zuzuFamily-tf1fq
@zuzuFamily-tf1fq 9 дней назад
መገን ይሄቀን አይረሳምኮ ወደኋላ እየተመለስኩ ልይእንጂ ወዴቴልግባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 5 месяцев назад
ቡታጅራ ያለ ፍቅር ለሞላው ለኢትዮጵያ ህዝብ ይወፍቀን በተለይ ስደት ላለነው በጣም ነው ደስ ያለኝ በመታረቃችሁ
@gig8gj
@gig8gj 5 месяцев назад
አሜን😂😂❤😅
@meditube4525
@meditube4525 5 месяцев назад
ክክክክ አሚን 😂😂😂😂
@magdes6631
@magdes6631 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yw6db4rn7v
@user-yw6db4rn7v 5 месяцев назад
አሚን
@magdes6631
@magdes6631 5 месяцев назад
አሜን አሜን😂😂😂😂
@mesrtefikade6
@mesrtefikade6 5 месяцев назад
ቡታ ጅራላይ ያለውን ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ ያላብስልን ማርያምን በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት በስመአም❤❤❤❤❤
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 5 месяцев назад
ወላሂ ትክክክል ብለሻል
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 5 месяцев назад
ወደ አማራ ክልል ይግባልን 😂😂😂
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 5 месяцев назад
@@user-ml4hf6oi4v የእውነት ይግባልን እውነታቸው ከሆነ ክክክክ
@Etf-nn6nc
@Etf-nn6nc 5 месяцев назад
❤❤❤amen 🙏
@fantaye2778
@fantaye2778 5 месяцев назад
😮😮😂😂😂😂
@aazz2412
@aazz2412 5 месяцев назад
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል
@muluayel-8387
@muluayel-8387 5 месяцев назад
ታደለች የኔ ወንደሜ ከአገር ያባርሪኛለ የአንቺ ወንድም በአገር እንደኖር ጥርት ያደረጋለ
@iluutube6835
@iluutube6835 5 месяцев назад
አል ሃምዱሊላህ ማነዉ እንደኔ አብሮ ያለቅሰዉ በ ላይክ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 5 месяцев назад
አላለችምአልሐምዱሊላህአላህፍሩኧረ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 5 месяцев назад
ብሩኬ የኔምርጥ ኤፍሬም የኔምርጥ ዊና የኔ አንደኛ ነፂ የሴት እመቤት ማርክ እንኳን ደስ አለህ ሄሉ ምርጥ ውሳኔ ነው አባታችሁ አንደኛ ናቸው❤❤❤
@sikosilo7233
@sikosilo7233 5 месяцев назад
በጣም❤❤
@alimaalima1988
@alimaalima1988 2 месяца назад
በጣም አንደኛ አስተዋየ ናት❤❤❤
@user-ev5wq4jk5x
@user-ev5wq4jk5x Месяц назад
ወይ እናንተ ልጆች አሥለቀሣችሁኝ እግዚአብሄር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@oumumeryem
@oumumeryem 5 месяцев назад
የልጅታን እድል ባታበላሹባት ጥሩ ነበር አርቆ ማሰብ ይበጃል ሁላችንም ከምንወደው ተለይተነሰል ከልጆቻችን ሳይቀር ህወት ለመቀየር ብለን
@samrimengsta449
@samrimengsta449 Месяц назад
እውነታቼውን ከሆነ ተሳስተዋል እድሏን ነው እጭ እያከኩ መኖር
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m 5 месяцев назад
የማዳም ቅመሞች እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን አሚንበሉ
@sifuunuguse6529
@sifuunuguse6529 5 месяцев назад
Ameeen 🙏
@toybaali8559
@toybaali8559 5 месяцев назад
አሚንንንንን
@user-uy5lb9pw8d
@user-uy5lb9pw8d 4 месяца назад
አሚን ❤❤❤
@mekabashir3978
@mekabashir3978 3 месяца назад
አሚንንን
@astuyemaryamlji-vk3uz
@astuyemaryamlji-vk3uz 2 месяца назад
Amen
@Tekletube
@Tekletube 5 месяцев назад
ቅዱስ ገብሪኤል አይፈላሊኩም ፍቅር ከባድ ነዉ ❤❤❤
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Месяц назад
ምናለ ሁሉም ነገር እደ ፍቅር ቢሆን በጣም ነው ያዘንኩት ነፂ የምር አስተዋይ ሴት ነሽ እኳንም እህቱ ሆሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@betelhemtilahun4460
@betelhemtilahun4460 5 месяцев назад
Awwwwwww this is sooooo cute 😥😥😥 ezi Canada minim yelem ezaw Ethiopia ke Mark ga yeshaleshal Helu Konjo ❤️❤️❤️
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 5 месяцев назад
ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ተመስገን ቅዱስ ገብርኤል የሚሳንህ የለም
@mitamituye
@mitamituye 5 месяцев назад
እውነተኛ ፍቅር ቡታጂራ ላይ ተደጋጋሚ ያየሁት ነው😢 ታድላችሁ እና ነፂ የገባችበት ነገር ይሳካላታል❤ እመብርሐን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤😥🙏ማሪያም አስለቀሳችሁኝ😢😢
@user-gn2sn1yj3v
@user-gn2sn1yj3v 4 месяца назад
መገን ፍቅር የኔዎድ ስወድሽኮ
@user-pj6ml4vg8r
@user-pj6ml4vg8r 5 месяцев назад
ማሻአላህደሥይላልወላሂ እዉነተኛፍቅረአላህያሣምሪላችሁ❤❤❤❤
@nebihatseid
@nebihatseid 5 месяцев назад
እህህህህህህ ያርብ ሄሉ በመቅረቷ ደስ ያለዉ በላይክ አሳዩኚ ወድም እህቶቼ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ናፂ ቃል የለኚም ላቺ ዉዷ❤🎉🎉😢
@MekdesZergaw
@MekdesZergaw 5 месяцев назад
ከምንም በላይ የሚያሳዝኑኝ በዙሪያቹህ ያሉት ሰወቸ ናቸዉ 😢😢ምርጥ ወንድም ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኞቸ አሏቹህ ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤❤❤
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u 5 месяцев назад
ቡታጀራዎች ሁሉ የፍቅር ሰዉ ነዉ ቡቲ። ዉስጤ ነዉ 💞💞💞💞💞💞💞
@NajatAman
@NajatAman 2 месяца назад
Wawu yefiqir xigi heluye❤❤❤
@user-om7oy4pw3t
@user-om7oy4pw3t 5 месяцев назад
እንኳን ደሰ አለች በደስታ በዘት ደጋግሜ እያየው ነዉ ነፃ መልካም እህት ተበረክልኝ የኔ ውድድድድ ኤፍ ብሩ እና ዋናዬ እንኳን ደሰ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-do9fx9pl9b
@user-do9fx9pl9b 5 месяцев назад
ተመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤
@etetewami9042
@etetewami9042 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ሔለንየ ልጄ ተባረኪ ።አንቺም ማርቆስም ፈጣሪ ። ካናዳ ተምረሽ ከምታገኝው ሀብትና ንብረት ።። የበለጠ ይሄን መዋደድ ።ስለሰጣችሁ።።ስሙ ይባረክ።።ተባረኪ ልጄ እውነተኛ ፍቅር በገንዘብ ብዛት አይገኝም።።መጨረሻችሁ የሚያምር ።።በጤናም በሀብትም የተከበራችሁ ይሁን።።።በጣም ለተፋቀሩ።።ትምህርት ናችሁ።።።እልልልልል🎉🎉🎉
@user-xp9bn2om5u
@user-xp9bn2om5u 5 месяцев назад
ፈጣሪ አይለያቹ ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ።
@user-cc9ze9ci1j
@user-cc9ze9ci1j 5 месяцев назад
ማርክ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የነፂን ነገር መግለፅ አልችልም ዘመንሽ ይባረክ የእትነትን ጥግ ነው ያሳየን
@ethiopia7697
@ethiopia7697 5 месяцев назад
ማነው እንደ እኔ ማርክ ያሳዘነው ነበር 😢😢👍እንኳን ደስ ያለህ ማርክ 🎉🎉🎉😢😢😢👍👍
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 5 месяцев назад
Derama.new.eko
@nefisa70
@nefisa70 5 месяцев назад
​@user-gu5tb8nn9ኧረ ድራማ አትበሉm
@ethiopia7697
@ethiopia7697 5 месяцев назад
@@user-gu5tb8nn9m ደራማ አይደለም
@fikirgirma7412
@fikirgirma7412 5 месяцев назад
ማሪያም እኔ በጣም ነዉ ያሳዘነኚ😭😭😭😭
@mesitube8396
@mesitube8396 5 месяцев назад
ሄሉ ከልባ አፍቃሪናት 👍ላይክ
@hayatmuhammed8094
@hayatmuhammed8094 5 месяцев назад
አቤት ድራማ አውቀው ነው እኮ እየሸቀሉ ነው ጠክሩ ጎበዞች የለሙየ ጀግናዋ ወድሞች
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 3 месяца назад
😂ቀላል ይጫወቱብናል እነሱ እየሸቀሉ ግን ከሁሉም የሚያስቁኝ ኮምታተሮቹ እስከ ጥግ የሚያምኑት ነገር አብረው የሚያለቅሱት ነገር ክክክክ
@user-ez6zn5vs5r
@user-ez6zn5vs5r Месяц назад
😂😂😂😂😂​@@fettiahalbreadi5575
@Siviol88-lq4yo
@Siviol88-lq4yo Месяц назад
እዉነት ነዉ በእመብርሀን ንገሩኝ ሳልፈነዳ እፍ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ኮከቦች❤❤❤❤❤
@Betsi1292
@Betsi1292 5 месяцев назад
ቅዱስ ገብረኤል በለተ ቀኑ ቸረ አሰማን ተመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hfem3901
@hfem3901 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች የኔ ጀግና ነፃነት ❤❤❤❤❤ የሰፈሬ ልጆች ኤፍሬም እና ማርቆስ ምረጥ እህቴ ናት😘😘😘
@HelenM-kd7bv
@HelenM-kd7bv 2 месяца назад
Woooow 🎉🎉endezi aynet guadegna erasu uuuuuuffffffff ene beki tebareku abo ayleyachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-so6um8zf6s
@user-so6um8zf6s 3 месяца назад
Leka fikr edi new ayleyachu
@mawaysh
@mawaysh 5 месяцев назад
ገብርኤል ሰላምን አብሳሪ ነው በሰላም ዘመናችሁን ኑሩ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 5 месяцев назад
በጣም❤❤
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 5 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@setotawfetene7793
@setotawfetene7793 5 месяцев назад
አውነት ነው አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል
@user-wt3wv6zd9j
@user-wt3wv6zd9j 5 месяцев назад
ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ቅዱስ ገብርኤል ይጨምርላችሁ ፍቅር ማለት ይህ ነው ❤
@tezebet9417
@tezebet9417 2 месяца назад
ዋው ፍቅራችሁን ያብዛው
@AmenaAssan
@AmenaAssan 5 месяцев назад
እፍ የኔ እባ መርዲ ምን ይሉታል
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 5 месяцев назад
እፉ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ 😢 ፍቅሩን ያብዛላችሁ ፍቅር ያሸንፋል ጎበዞች ምርጥ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 5 месяцев назад
ነፂ እኮ ትልቅ ሴት አስታራቂ ቁም ነገር ቦታ የምትገኝ ተባረኪ የኔ እናት❤❤❤አስለቀሱኝ😢😢ማርክ ለወደፊትህ በጣም ብዙ ፈተና ይመጣል ሰው ላይ ቁጭ ብለህ ካላወራህ መቸም ኪሳራ ነው እኳን ደስ አላችሁ❤ማፍቀር ካልቀረ የቡታ ጅራ ልጅን ወላሂ😢
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 5 месяцев назад
Waaaaaw congiratulation betam desss yelal ቆንጆ ስጦታ ስጣት ተምራ ስትመረቅ ተጋቡ ማስተካከል ያለብህን ነገር አስተካክል ተፍ ተፍ በልና ያልተሟላዉን አሟላ አንድ አንድ እያልክ so dessss biloghal
@zabibatube
@zabibatube 14 дней назад
ብለሽ ነበር😢😢😢😢
@zuzuFamily-tf1fq
@zuzuFamily-tf1fq 24 дня назад
እንዲህ ተፈትናችሁ መሰዋትነትን ከፍላችሁ እዚህ ለደረሰው ፍቅራችሁ መለየት የተወሰነው ለምንይሆን😢😢😢😢😢
@Mekdess-jd2zh
@Mekdess-jd2zh 5 месяцев назад
ነፂዬ የኔ ዉድ የወንድሞቿ ደስታ የሚያስደስታት የምር ትልቅ ሰዉ❤ ፍቅራቹን ያብዛላቹ የቡታጅራ ልጆች እዉነተኛ ፍቅር መኖሩን አሳይታችሁናል ❤❤ እኔም ልምጣ እንዴ ወደ ቡታጅራ🏃🏃😅
@misrach2350
@misrach2350 5 месяцев назад
😂😂😂❤
@birtukan7265
@birtukan7265 5 месяцев назад
_ተመስገን አምላኬ ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል እንኮን ደስ አላችሁ በእውነት ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ክርስቶስ ስለአፈቀረን ስለወደድን ፍቅሩን በመስቀል የገለፀለን በእለቱ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና አሰማን❤❤❤_
@user-ez8ri9ut2i
@user-ez8ri9ut2i 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardos125
@nardos125 3 месяца назад
አይለያችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ አብቦ ለማፍራት ያብቃችሁ ❤❤❤
@user-yk3lu6yi6m
@user-yk3lu6yi6m 5 месяцев назад
በደስታ ብዛት አለቀስኩ ማርያምን የኔ ባለ ማተቦች ደሞ ማተባችሁ ሲያምር የናንተው አድናቂና እህት ከኢንሴኖ ቡታጅራ የፍቅር ከተማ ❤❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 5 месяцев назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ማርኬ እንኳን ደስስስ አለህ ተመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤❤❤❤❤
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 5 месяцев назад
እካን ደስ አላችሁ ብሩኬና ኤፊ በጣም ነው የተሰቃየ የሄሉ ወድም ወድም ብሎ ዝም ነው የሁላችንም ወድም እደዚ ቢሖን ❤❤❤❤ሰላም ላገራችን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Merc_youtube
@Merc_youtube 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል የምር እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
@user-wo3tx3ji5o
@user-wo3tx3ji5o 5 месяцев назад
ፍቅር ስቃይ ሲበዛበት ደስይልላ መጨረሻውን ናጢይ የኔውድ እህት አላህ ይጠብቅሽ
@Mklite-dx2do
@Mklite-dx2do 5 месяцев назад
ተመስገን ቅዱስ ገብረኤል በለተቀኑ ታርክስራ እንድህ ነው የሚያምርባችሁ ፍቅር ያሽንፍል ❤❤❤❤❤
@Mahi1630
@Mahi1630 5 месяцев назад
ፍቅር በሂወት ያለበት አገር ቡታጂራ ነው
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 5 месяцев назад
ሌላቦታስ እዴሌለአይተሻል
@gjyvng738
@gjyvng738 5 месяцев назад
ኧረእውነትነውብታጅራላይእየፈለቀነው
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 5 месяцев назад
እውነት ነው
@teyabmehamda9677
@teyabmehamda9677 5 месяцев назад
አዉነትነዉ
@user-du8si6ox9o
@user-du8si6ox9o 5 месяцев назад
ማሸአላ አላህ ይጨምርላቺሁ❤❤❤
@YordanosYordiyo
@YordanosYordiyo 5 месяцев назад
እግዚአብሔርን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሄሉዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ደስታችንን ሙሉ አደረግሺው ማርክዬ ደስ ብሎኛል አይለያችሁ ንፁህ ፍቅርን በናንተ ጎደኝነትን ከነብሩኬ መማር አለብን ሰላማችሁ ይብዛ❤❤
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 5 месяцев назад
ፍቅር ያሸንፋል 😢😢 ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ አለቀሳችሁ ጌታን😢😢😢🎉🎉🎉
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 5 месяцев назад
ገና ርዕሱን አይቸ በደስታ ፈነጠዝኩ ማርክ በናትህ ይሄንን ደስታ ለእናትህ ስትነግራት ቪድዮ ሰርተህ አሳየን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 5 месяцев назад
ዋውውውው ማነው እደኔ የሰው ደሥታ የሚያሥደሥተው እጅ አውጡ እደት ደሥ እዳለኚ ❤ተመሥገን❤❤❤❤❤
@user-os3ru8kv6h
@user-os3ru8kv6h 5 месяцев назад
ደስ ብሎኛል 🎉🎉 ኧረ ወደ ቡታጂራ ዉሰዱኝ 🤦‍♀️🤦‍♀️
@alhilamobile796
@alhilamobile796 5 месяцев назад
ሁላችውም ለከፍላችውት መስዋትነት ፍጣሬ ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 5 месяцев назад
የፍቅር ጥግ እሄነው በለተ ቀኑ ቅዱስ ገብርኤል ፍቅራችውን ያብዛው ❤
@atalearega2607
@atalearega2607 5 месяцев назад
ከአብርሽ ጀምሮ ትምህርት አዘል ጥዶች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zewdneshfkryoutube3248
@zewdneshfkryoutube3248 23 дня назад
Ayeee Uffffffffff Feqer Yederesebette Yawaqewall 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@zedo313
@zedo313 5 месяцев назад
እንደዛሬ ተደስቸ አላውቅም በእንባ ትራሴን አጠብኩት የደስታው ብዛት ❤❤❤❤እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው አለ? የኔ ግን ይለያል ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664 5 месяцев назад
በጌታ አልቅሼ ለሞት ነው እንደ እኔ ያለቀሳቹ እስኪ😢😢😢😢😭😭
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 5 месяцев назад
Deram.new.atalkdhi
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 5 месяцев назад
እኔ በአራት መንታ እንባየ ወረደ 😭😭😭😭
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 4 месяца назад
Ena
@user-dt2zi9or3i
@user-dt2zi9or3i 2 месяца назад
እኔ እራሱ እዴት እዳለቀስኩ
@hiwotlema906
@hiwotlema906 3 месяца назад
ene alchalkum maryamn betam des belognal ye fekr temsaletoch 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰
@faraaa-qq2nf
@faraaa-qq2nf 14 дней назад
ኣምላኸይ ከምዚ ድያ ሂወት እዝ ኩሉ መስዋእትስ ምስ ትፍቅሮ ትፍቅራ ኣይትነብሪ ማለት ድዩ 😢😢😢😢😢😢😢 ማርክ እና ሄሉየ ብጣዕሚ ዝፍትዎም ፍቁራት ነይሮም ግን ሐዚ ዘለውዎ ሂወት የሕዝን ኣምላኸይ ንዓካ ዝሳኣነካ ነገር የለን ኣነ ግን ሓደ ኮይኖም ንዝመጹላ ማዓልቲ ብጣዕሚ እየ ዝናፍቃ ሓደራካ ኣምላኸይ
@biremoges
@biremoges 5 месяцев назад
እሰይ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤😢😢
@mekiyawollotube6890
@mekiyawollotube6890 5 месяцев назад
ማነዉ እዴኔ ዴሥ ያለዉ በላይክ ❤❤❤
@HeyatJemal
@HeyatJemal Месяц назад
Wow butajira yefikir Hager
@user-ro1dt4zi4y
@user-ro1dt4zi4y 2 месяца назад
ማሸ አላህ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችኋ ለቅዲስ ጉብርኤል ተመሰገን እልልልልልልልል ዛሬ ደስ ብሎኛል ሄሎ እና ማርክ አብረው ይሆኑ የምተሉ በላይኪ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Далее
МАЛОЙ И РЕЧКА
00:36
Просмотров 108 тыс.