Тёмный

🛑አባትዋ አስጠነቀቃት ሄለን አለቀሰች😭😢 

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ
Подписаться 129 тыс.
Просмотров 206 тыс.
50% 1

‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@LijTofik‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬

Опубликовано:

 

5 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@markkomedi3122
@markkomedi3122 10 месяцев назад
አባቴ ተቆጣ😢
@jjtuob1509
@jjtuob1509 10 месяцев назад
አረጋግተሽ አስረጅው አሁንም ምንም ነገር አይፈጠርም በማሀላችን ያልከውም ቦታ እደርሳለው ብለሽ አስረጅው
@user-fi9pq9su3z
@user-fi9pq9su3z 10 месяцев назад
አይዝወሺ ውደ ለሸኅነው
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 10 месяцев назад
ሁሉም ቤተሰብ የሚለው ነገር ነው ተስፋ አትቁረጭ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 10 месяцев назад
አይዞ የኔ ዎንድም ማክዬ ፕራክ ሊሆን ይቺላል ❤️❤️❤️❤️
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 10 месяцев назад
Aye Marek antem end Aberish letalekes new Egziabher yehunek
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 10 месяцев назад
በጣም አዘንኩ 😥😥 ለአባት አይነገርም እንደዚህ አይነት የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 10 месяцев назад
ፍፍፍፍፍፍፍ ክበደ ነወ 😢😢😢😢❤🎉
@hdbnokjul
@hdbnokjul 10 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍ አሳዘነችኝ
@sitratube1193
@sitratube1193 10 месяцев назад
የሚረዳም አለ ከውደታ አንፃር ነውኮ አኔም በ16አመቴ ነው የነገርኩት 😂
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 10 месяцев назад
የኔ አባቴ እኮን በሜድያ ላይ ወሀ ቀድቸ ውድ ቢከተለኝ አንቆ ነው እሜገለኝ እኔ ኑ ተከተሉኝ ያልኮቸው ይመስለዋል ግን ልጅ እድህ እምቆጣሺ እኮ እዳትጃጃይብኝ ነው ይለኛል የኔ አባቴዋ ሺ አመት ይኑርልኝ አሁን ላይ በክብር ድረኙ አሁላይ በትዳሬ ደስተኛ ነኝ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 10 месяцев назад
​@@user-ig9oz3yv5wዋው❤👍
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 10 месяцев назад
በጣም ነዉ ያለቀስኩት😢 ለዚህ ነው መጀመሪያ በራሳችን ከምንወስን ከቤተሰብ ጋር የፈለግነውን ነገር በግልጽ መናገር😢😢
@fahadmlik2072
@fahadmlik2072 10 месяцев назад
ገናነሽ አላለም
@Fafi51296
@Fafi51296 10 месяцев назад
​@@fahadmlik2072ክክክክክክክክክ ሁሉም ነው የሚለው ገናነሽ
@fahadmlik2072
@fahadmlik2072 10 месяцев назад
@@Fafi51296 አጂብ ነው
@Ishowmolalign
@Ishowmolalign 10 месяцев назад
gagam nti
@MekiaAli-lm9gg
@MekiaAli-lm9gg 14 дней назад
እኔ ለትዳር ጥያቄ ሲያቀርቡልኚ. ልቤን እደቆለፉኩ ምንም በር ሳልከፉት ለናቴ ነበር የምናገርው እነገሌጋ ዝምዲና አለን እደ እላለሁ ስጀምር. እናቴም አሽቱኚ እጂ አጥግቡኚ አትልም ዝምድና ከለለን ልጁ እማይሆነኚ ከሆነ እር ልጀ አይሆንሽም ትለኚ አለች. ሳይቃጠል በቅጠል. ብየ በሬን እደዘጋሀ እቀመጣለሁ.
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 10 месяцев назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተሰቦቻችን እንደዚህ ነው የሚሉት አታልቅሽ በጊዜ ሂደት ይስተካከላል ሄሉዬ ❤
@nfreek5276
@nfreek5276 10 месяцев назад
ኣው ይስተካከል
@Samrawit-qj2xf
@Samrawit-qj2xf 10 месяцев назад
ሄሉዬአይዞሽአታልቅሽየኔማር
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 10 месяцев назад
ሥሎጥንና ነውዴ አፈቀርኩ እያሉ መጋተት ማንኛውም ሠው የሚፈላለግ ከሆነ ወዲያውኑ መጋባት እንጅ እኔአልወድም አላፈቀርኩም አልሀምዱሊላ ለአላማየ የሚሆነኝን ጠየቀኝ አገባሁ ልጆቼም ኢንሻአላህ ስወልድ ለትዳር ሢደርሡ መዳር
@JhnbHhgt
@JhnbHhgt 10 месяцев назад
ስንት አሳብ አለብን እናንተ ፍቅር እያላችሁ አታለቃቅሱብን
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Месяц назад
ወይ
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e 10 месяцев назад
አረ እደሆናችሁ ሁኑ አሁ ስለናተ የምናስብበት ጊዜላይአደለንም ፍትህ ፍትህ ለአማራህዝብ😢😢😢 የደላዉ ፕራክ እያለ ይጨማለቃል ያልታደለዉ ያማራ ህዝብ ደሞ በየቦታዉ ይፈሳል😢😢
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e 10 месяцев назад
ሣህ❤❤❤❤
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 10 месяцев назад
እኮ😢
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 10 месяцев назад
ትክክክክክክክል ውዴ😢
@samiiraaxmad1451
@samiiraaxmad1451 10 месяцев назад
ትክክል
@abest4396
@abest4396 10 месяцев назад
ያልፈለገ አለማየት የዪቱዮብ ገቢነ
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 10 месяцев назад
የአብርሽ ከውስጤ ሳይወጣ የማርኪ ከቀጠለ በጣም አዝናለሁ 😢😢💔
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂 ባክሽ ይሸቅሉበት
@yese7783
@yese7783 10 месяцев назад
አብርሽዬ እንደሱየሚያዝፕሳዝነኝየለም፡አምስትአመትበፍቅር😢😢😢
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 10 месяцев назад
@@user-yv9ko4iy8d በሂወት ውዴ😢
@user-sc6ez9im6p
@user-sc6ez9im6p 10 месяцев назад
ምንመጣ
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 10 месяцев назад
የዋህ እኮ ናችሁ የመዳም ቅመሞችእነሱ ፊልም እየሰሩ ነው ለኛ ነው ፕራንክየሚሉት
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 10 месяцев назад
ምን አለ አባትሽ ያዘዙትን ብግብ እንኳን በልተው ቢጨርሱ ባታበሳጫቼው ምርጥ አባት ናቼው
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 10 месяцев назад
የኔ አባት ኡፉ አባቴ ቁጭ መሰሉኝ እረጅም እድሜ ይስጦት
@alemabera3458
@alemabera3458 10 месяцев назад
እንደ አባት ጥሩ ምክር ነው የተመከርሽው ሊከፋሽ አይገባም እድሜሽና ትልቅ ደረጃ እንድትደርሽላቸው ነው
@hananhabeshawit3563
@hananhabeshawit3563 10 месяцев назад
ማነው እንደኔ አባት ሲያይ የሚያለቅሰው አባቴ ጋር አንድም ቀን አብረን እንደ ልጅ እና አባት ሳንኖር ተለየኝ አይ ሞተ💔💔😢😢 አባት ባላችሁ ሰዎች እቀናለሁ ሳሉላችሁ ተንከባከቧቸው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 10 месяцев назад
በጣም ሁላችንም ስደት የስራውን ይስጠው
@selamselu7138
@selamselu7138 Месяц назад
Me too😢 Ayzosh ehit😢
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 месяцев назад
ደስ የሚሉ አባት እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ እዉነት በጣም እድለኛ ነሽ❤❤❤
@user-jk9yg2ps9e
@user-jk9yg2ps9e 10 месяцев назад
አይይ አይዞሽ የኔማር😢 አባት አባትነው ይረዳሻል አባየ አትም ተረዳት የምትሉ በላይክ😢😢
@imanseid
@imanseid 10 месяцев назад
አባትሸ ዴሥይላሉ መሸአላህ እድሜና ጤና
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 10 месяцев назад
*_ኦ ኦ ጫን ያለው መጣ አለ ለማንኛውም ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💚💚💛💛❤️❤️💪💪_*
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 10 месяцев назад
😀😀😀😀
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 10 месяцев назад
አብሽሪ
@user-tk2ey9iu3r
@user-tk2ey9iu3r 10 месяцев назад
😂😂😂😂
@lidiyayegetaliji940
@lidiyayegetaliji940 10 месяцев назад
bedildyi yasgebashi geta endz eyalchu meskinun hizbi aschersu😢
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@kemsie
@kemsie 10 месяцев назад
እኔ ባባትሽ ጥፋት አላየሁም ግዴታውነው መቆጣት፡፡ዝምብለሽ፡ሽማግሌ፡ልኩቢሆን፡አሪፍነው፡፡፡አባትማለትእኮ፡ጀግናአስከባሪነው❤❤❤❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 10 месяцев назад
ግን ደስ የሚል አባት ናቸው ግልፅና ግልፅ ነው የተናገሩት ።
@Fatimah-zp8zp
@Fatimah-zp8zp 10 месяцев назад
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@madina3828
@madina3828 10 месяцев назад
አሚን❤❤❤❤
@zainbqwer6520
@zainbqwer6520 4 месяца назад
አሚን
@ruttendale8488
@ruttendale8488 10 месяцев назад
እሚገርም አባት ነው በግልጽነት ማውራት ጥሩ ነው
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 месяцев назад
አይዟችሁ ተስፋ እዳትቆርጡ አንድቀን ይቀበላሉ በቅርቡ ማርኬ እና ሄሉ ተስፋ እዳትቆርጡ አይዟችሁ ❤❤❤የነገዋ ንደታ ማርያም ቸር ወሬ ታሰማችሁ ታሰማን
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 10 месяцев назад
ቤተሠብ እኮ ለመጀመሪያ ጊዜ እደዚህ ነው የሚሉት❤
@ethiopia5567
@ethiopia5567 10 месяцев назад
አባትሽ ልክ ናቸዉ ሁለታችሁም በትምህርትም በስራም ጠንክሩ ሁሉም በግዜ
@tsehaytube5352
@tsehaytube5352 10 месяцев назад
Awu huluum neger Ke betasbe Ke fiqade yishalilli
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os 9 месяцев назад
ይስ
@user-hi4dn5ms6y
@user-hi4dn5ms6y Месяц назад
Jl
@imanseid
@imanseid 10 месяцев назад
ትክክል የኔ አባት አችም ባሣደጉ ልክ አኩሪቼው ተምረሺ ዋጋ ከፍለው ያሣደጉሺ ለቁምነገረ ድረሺ የኔውድ❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም አይዟችሁ ግን ይከብዳል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባት❤❤❤
@fufuilu1212
@fufuilu1212 10 месяцев назад
ስጀመር ለ አባትሽ መናገር የለብሽም ልትጋቡ ስትሉ ሹማግሌ ይላካል እንጂ አሁን መናገር አልነበረብሽም ለማንኛውም አንቺ አትቾክይ እስተካከላል ቀስ ብለሽ አሳምኝያቸው❣️❣️🥰🥰😘
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 10 месяцев назад
ሄሉየ 😢😢😢 ግን ፕራንክ ይሁን በአባትሽ በኩል ያለው 😢😢 የአብርሽ ያሳለፈው ትዝ አለኝ ሄሉየ አይዞሽ
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 10 месяцев назад
እኔም😥😥
@asiamoh
@asiamoh 10 месяцев назад
አባቶቻችን ጋር እንዲህ በግልፅ ብናወራ ሂወታችን ባልተበላሸ ነበር ተረጃቸው ልክ ናቸው።
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 10 месяцев назад
እረ እደዚህ ለአባት አይነገርም 😢😢😢😢ትምህርት ሳትጨርሱ ለራሳቹህን ሳትችሉ ለቤተሰብ አይነገርም ነውር ነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 10 месяцев назад
Are gud nat defar
@mulumulu4759
@mulumulu4759 10 месяцев назад
ሲጀመር ተመልካች ለማግኘት ና ለላይክ ብለው እንጅ እውነተኛ አይደለም ትወና ነው እየተወኑት ያለው ያስታውቅባቸዋል እኮ ከፊታቸውና ከአነጋገራቸው ውሸት እንደሆነ
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 11 дней назад
​@@mulumulu4759የምር አወ
@vjhu8266
@vjhu8266 10 месяцев назад
ማርኬ የአብርሽ መከፋት ሲእሣስብክ ደሞ በናተ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ግን ሄለን ምንም ቢሉሽ አባትሽን እናትሽን ለማሳመን ሞክሪ 😢😢😢😢
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 10 месяцев назад
አይዞሽ መጀመሪያ እኮ ማንኛውም ቤተሰብ ፍቃደኛ አይሆንም እና ተረጋጊ
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 10 месяцев назад
ደስ ሲል አባቷ ዋው😊
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
በጣምይኒምአባትሁለንገሬንወያገባሁትምበሱፈላጉትንወ
@user-lg4jn1nc5t
@user-lg4jn1nc5t 10 месяцев назад
የኔ አባት አባት እኮ መካተ ነው ለነጌ ለእኛም ጥሩ ህይወት እንድኖር ነው እንጅ ለክፉ አይደለም እግዚአብሔር እናት አባታቻችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልጆቻቹም ደሞ የእናት አባቶቻችንን ውለታ ከፍለን በንችል እንኳን እናስደስት ለእኛ እኮ ነው የምኖሩት😢❤❤❤❤
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 10 месяцев назад
የኔ አባት በየትነው የመጣ ጉድነው እነሡ መርጠው ሲያጋቡ ሚወዱ እዲህ አይነት ነገር መሥማትም ማየትም አይፍልጉ😂
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 10 месяцев назад
እድለኛ ነሺ ያባት ጓደኛ የሚሉሺን ስሚ ሁሉም በጊዜው ይደርሳል ትለድሚያለሺ እኔ የምወደውን አባቴን እደነፈኩ በስደት አጥቼ ላላገኜው በነፍቆት እቃጠላለሁ እባካቺሁ ቤተሰቦቻችሁን አክብሩ ሁም ነገር ይሆነል በትግስት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
በጣምላባቲዱአአርጉልኚባርገዝኳላባቲንወይንገርኩትእናቲምይዋህናትእርጀምእደሜክጢናጋር
@Arsamatube
@Arsamatube 10 месяцев назад
ወይኔ ማሪያምን አስለቀሰችኝ እኔ አባቴን በጣም እወደዋለሁ ከምንም በላይ ግን እንድህ አይነት ነገር ደፍሪ አልነግረውም አይዞሽ ተረጋጊ ይቀበልሻል አባታችሁን የምትወዱ በላይክ❤
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut 10 месяцев назад
እኔም በጣም ነዉ አባቴን ምወደዉ ግን እኳን እደዝክ አይነት ነገር ደፍሬ ልጠይቅ ቀላል ነገር እራሱ እናቴን ነዉ ጠይቂልኝ አባቴን ልጫዉት ጒደኞቸጋር ምላት
@samikhan6260
@samikhan6260 10 месяцев назад
ቀርበሽ ራሱ መጠየቅሽ በዝህ እድሜሽ የኔ አባትማ ብሆን ግንባረን ብሎኝ ይደፈኛል የውልሽ ለቤተሰብ ብለሽ የምትወጅውም በፍፁም አትተይ ባይሆን በትግስት ይጠብቅሽ እኔ የቤተሰብን ፍላጎት አሟላለሁ ብዬ ስንቱን ስመልስ እሄው ሳላቅ ብን ብዬ ከሀገር ወጥቼ ስደት ላይ እከራተታለሁ መቼም ለቤተሰብ ብለሽ ወደጛላ እንዳትመለሽ እድሜዬን በስደት ጨርሸ ጠያቅም ጠፍቶ እያነባሁ እኖራለሁ ስንቱ እንዳልተፈጀብኝ ጠያቅ እንዳጣሁ ሆነ ቀረሁ ሁሉም ነገር በግዜው ነው የምያምረው አስብበት እህት እናት አባትሽ አክብር ውደጅ ታዘዠላቸው ከዛ በዘለለ በህይወትሸ ላይ አንችና አንች ብቻ ነሽ የምትወሰኘው ።
@mahigushish3862
@mahigushish3862 10 месяцев назад
🥺🥺🥺የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜዋት ይርዘም 🙏😍 ለቁምነገር በቅተሽ የምር አኩርያቸው 🙏እንደዚህ አይነት አባት አይገኝም የምር 🥺የኔ አባት አሁን የደረስኩበት ቦታ ቢያልኝ ደስ ባለኝ 😢😢በሰማይ ቤት ሆነህ እንደምትደሰትልኝ አምናለው የኔ አባት 😥🙏ነብስህ ከደጋጎች ጎን ያኑርልኝ 🙏ለመላው አባቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏😍
@yene150
@yene150 10 месяцев назад
አባት ኮ እንድህ ነው ልጆች ትልቅ ደረጃ ላይ ስደርሱ ነው ደስ ምላቻው ስቃጥል ካሜራ ተዳቅኖ በዝህ መልክ አይነገርም ለአባት ✅
@shawayyeeurgsse976
@shawayyeeurgsse976 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢❤
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 10 месяцев назад
የአላህ ያንተም ጀመራቸውደ እህ በጣምአዝናለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 10 месяцев назад
እፍፍ ፍቅር እሚባል ነገር ባይኖር😢 ግን ምን ችግር አለው ትምርታቸውን ሲጨርዙ ስራ ይዘው እስከዛ ተጠባብቀው ቢጋቡ
@monaleshm1218
@monaleshm1218 10 месяцев назад
ፈጣሪይጠብክህአባት👏👏👏👏 ለሁላችንምየሚሆንትምህረትነው❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 10 месяцев назад
አባት እኮ ለልጅ ጥሩ ነገር ኑው የሚያስብ አባትሽ መጥፎ ነገር አላሉም ልጂ ነሽ ተማሪ ነሽ ትደርሽበታለሽ ብለው ነው ማርክም ጥሩ ልጂ ነው ❤❤
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 10 месяцев назад
አይዞሽ ሄሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ቤተሰብ ለልጆች ኤረሱንችሎ ስራ ይዞ ብቻ ለነገ አሪቆ ያስባል 🌹🌹🌹
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 месяцев назад
የኔ አባት ስያሳዝን ምናለ ምግብ እንኳን አክብርሽ ብታበያችው 😭 😢😢
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 месяцев назад
በልተው ኦኮነው መጀመሪያ የጠየቃቸው
@donaytroyal860
@donaytroyal860 10 месяцев назад
_በመጀመርያ አባት እውነታቸውን ነው የተናገሩት❤❤❤❤በዚህን ሰአት መማር ነው ያለብሽ ቤተሰብ ካንቺ ብዙ ይጠብቃሉ እኛ ደሞ በስንቱ እናልቅስ😭😭😭😭በጣም አዘንኩ እውነት የአብርሽን አልቅሰን በደስታ ደስስስስ ብሎን እያለን ደሞ የእናንተ ተደገመ😢😢😢😢😢_ _ግን እኮ የአሁን ልጆችም አበዛችሁት እድሜቹ ገና ነው ጓደኝነታቹ በድብቅ ነበር መሆን ያለበት ደሞ ሚዲያ ላይ አባታሽን አታሳያቸው_
@yikanus6097
@yikanus6097 10 месяцев назад
እኮ በትክክል
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 10 месяцев назад
እውነት በጣም ቸኮል እኛ መቼ ትምህርት ጨርሰን ቤተሰብ እናግዝ ነበረ የምን ንለሁ እነሱ ግን ፍቅርኛ እላሉ😢😢😢
@mitamituye
@mitamituye 10 месяцев назад
አፃፃፍ ሲያምር ምድነው አፑ😥
@donaytroyal860
@donaytroyal860 10 месяцев назад
​@@etusolometusolom596 በጣም❤
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z 10 месяцев назад
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይሁናቹህ ሔሉና ማርኪ ❤
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 10 месяцев назад
የኔውድ ፍቅር ይበልጣል ቤተሰብን አትስሚ የምር አችም ማርኪን እንዳታስቀይሚው አደራ ሄሉ የምር እንዳሰሚው አባትሽን ፍቅርሽን አስበልጭ😭😭😭
@Hjcd-wi6oz
@Hjcd-wi6oz Месяц назад
😂
@user-tr3ys7mx1n
@user-tr3ys7mx1n 10 месяцев назад
አይዞሽ ሂሉየ ስለሚወድሽ ነው ቤተሰቦቻችን ትልቅ ደረጃ ደርሰን ማይት ስለሚፈልጉ ነው ቀስ አድረገሽ አስረጃቸው 😢😢
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 10 месяцев назад
ግብረሶዶማዊነትን አጥብቄ እቃወመለው❤🙅 እኔ 26 አመቴ ነው ከአንች እረሱ ልጅ ማስለለው ነገር ግን ፍቅረኛ አለኝ መቼስ የኛ ሰውች ከ18 አተልፍም በዬ አመቱ 18 19 20 ተፈረደበት ማለቴ ፍቅረኛ ማየዟ አይከፈም ብዬ ነው
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 10 месяцев назад
እንዲህ ነውጅ አባት በስርዓት አሳድጉ ቤተሰብ ህገ ወጥ ነት ነው ለዚህ ያደረሰን😢
@bint6359
@bint6359 10 месяцев назад
መቼ ይሆን እኔስ አባቢየ ጋ አብረን የምንበላ ኡፍፍፍፍ አይ ስደት አባ እወድዳለሁ ❤❤❤❤
@sosinamekonnen601
@sosinamekonnen601 10 месяцев назад
ጥሩ አባት ነው ያለሽ ቅድሚያ የራስ ህይወት መቅድም አለበት አባት የሚመክርን መስማት ጥሩ ነው
@zainasied615
@zainasied615 10 месяцев назад
ሳህ ከርፍደ ይገባናል የቤተሰብ ምክረ
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 10 месяцев назад
እረ አባትሺ መልካም አባት ናቸው አላህ ያቆይልሺ ሌላ አባት ቢሆን ቆጆ ቆጆ ጥፊ ነበረው
@user-hx7sq2dw9x
@user-hx7sq2dw9x Месяц назад
😂😂😂😂😂😂🎉
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 10 месяцев назад
ወይ ዘንድሮ ፍቅር አለግዜ እየመጣ የለቅሶ ግዜ ሆነ😢😢😢😢
@duey2368
@duey2368 10 месяцев назад
ወይኔ ማርክ ሄሉ በናትሽ እዳትጎጂዉ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 10 месяцев назад
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለወደፌቱ ይስተካከላል እየተማርሽ ከሆነ ትምህርትሽን አጠናቀሽ ቤተሰቦችሽን አስደስቻቸው ሁሉም ይደርሳል
@-4587
@-4587 10 месяцев назад
ውይ ኣባትየዋ ነው ኡነት ነው ነገር እፍፍ የኔ ኣባት ምክራቸው ልክ ናቸው ልጅ ነሽ ገና ሁለተኛ ደሞ የኔ ነው ምትዩን ፍጠሪ ዋውው ምርጥ ኣባት ኣስተዋይ ናቸው ላንቺ ብለው ነው ሄልየ ኣትልቅሽ ምሳው ሳይበሉ ሲነሱ ኣሳዘኑኝ በኡነት ለከናትና ኣባታችን ስንኖር ለነሱም ሳንስፈቅድ ምንም ባንወስን ጥሩ ነው😢💕❤
@zebeba
@zebeba 10 месяцев назад
የኔ አባት ሂሉ እሰይ ደጥሩ አረጉልሽ ለአባት አይነገርም
@zd9022
@zd9022 9 месяцев назад
ምነው አባቴ ኑሮልኝ በመከርኝ ያኔ ሲመክርኝ ጠላው ነበር አሁን ግን ማን ይምከርኝ አባየዋ ምን ልበልህ ጀነትንንፍርዶስ ይስጥልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seadaali-hu1dn
@seadaali-hu1dn Месяц назад
አላህይራህማቸውእኔም
@wyimam9103
@wyimam9103 Месяц назад
ዉነትበለሻማርእኔምየለም
@wyimam9103
@wyimam9103 Месяц назад
😢😢😢😢😢
@edlawitbelie
@edlawitbelie 10 месяцев назад
አባት በጣም ጥሩ ሰው ነው እኔ ቢሆን ያጋጨኝ ነበር ባይሆን በስደት ሆኘ አጣሁት
@KsaSa-xn8rt
@KsaSa-xn8rt Месяц назад
አባት ልጁን ሲቆጣጠር ደስ ይላል ከብር ይኑራችሁ ወላጆች ብዙ ለፍተዋል በዚህ ደረጃ አትውረዱ
@mekides
@mekides 10 месяцев назад
የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 💒💚💛💖 ኧር አገራችላይ እየተፈጠር ያለው ነገር ይበቃናል አታስጨንቁን የምር አብርሽ ተርጋጋ ስንል እናተ ደሞ አታስጨንቀን ቀስ አርገሽ አስርጃቸው የሴት ቤተሰብ ያለ ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን በእውነቱ💚💛💖
@ffttt8353
@ffttt8353 10 месяцев назад
ወይኔ አባቶ በጣም ተቆቱ ወይ ማርክየ አይዞህ ሄሉየ 😢😢😢 እፍ ከባድ ነው
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co 10 месяцев назад
ትክክል ናቸው መጀመርያ እራስሺን ቻዪ ወጣትነት እዳያታልሺ
@richseni123
@richseni123 10 месяцев назад
አይዞሽ የኔ ውድ በሚሥጢር ተጠባበቁ እሥከሚፈቀድልሽ ዋናው ፍቅር ነው ላች በማሠብ ነው እንደውም አባትሽ ጥሩ ናቸው ሌላ ቢሆን በጥፊ ነው የሚለው ደሥ የሚል አባት
@zuzulove9763
@zuzulove9763 10 месяцев назад
ፋዘር ማለት ያለባቼውን ነው ያሉት ኢንሻ አላህ ይስማማሉ ሄሉየ የኔ ምርጥ ለፍቅር መፀዋት ይፈልጋል እንዳትለያዩ አላማሽም እንዳይቋርጥ ሁሉም ይሆናል
@intutube
@intutube 10 месяцев назад
ጥሩ ድራማ ነው ነው ነገ ሰው ሊማርበት ነው ይሉናል እጂ ሊላ አይደለም::
@adaecnh5992
@adaecnh5992 10 месяцев назад
ሺ ሺ ሺ ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ኩሩ አባት ለሴት ልጅ ዛሬ አባቴ ብኖርልኝ ያንቺ እድል ነው ያለኝ አባቴ ለኔ ልዩ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sase-mz7mi
@sase-mz7mi 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ የቤተሰቦቼን ሀሳብ ተቀባይና ታዛዥ አድርገኝ 😢😢😢 ቆይ ለምንድነው ቤተሰብ ለፍቶ እያሰተማራችሁ ልባቸውን የሚሰብር ነገር የምታሳውቁት እንደሚቃወሙ እንደዚህ አይነት ነገር ታውቃላቹ ስለዚ ተማሪ ከዛም ስራያዥ ተለወጭ ቤተሰብሸን አስደስቺ ከዛ ትዳር የት ያመልጣል ትደርሸበታለሸ ገና ከልጅነት ፍቅረኛ ጓደኛ እያላቹ ቤተሰቦቻቹን አታሳዝኑ ጥሩአይደለም😢😢😢😢
@user-wl8kx1bv6y
@user-wl8kx1bv6y 10 месяцев назад
እረ አባባ ተረጋጉ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ላይ መሆናችንን እረሱ እዴ እኳን እሷ የ12 አመት ልጅ ጓደኛ በሚይዝበት ዘመን ይኸን ያህል ማካበት ተገቢ አይደለም አባባ😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
ይኒአባትሁላችንንምበልጀንታችንወይዳርን
@user-wl8kx1bv6y
@user-wl8kx1bv6y 10 месяцев назад
@@fatimanigus3261 _እኮ በሀራም ከመጨማለቅ በግዜ በሀላል መሰተር ኸይር ነው_
@maremagetachew3419
@maremagetachew3419 10 месяцев назад
ይሄማ የአበቴ ብጤ ነው እኔም እንደዚህ ብዬ ስነግራው አበቴ ከ1_2ሜትር በአንዴ ዘላላ 😢😢😢😢😢😢 በህይወት ታስፍ ቆራጥኩ እስከውን የማኛል 😢😢😢😢😢
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 9 месяцев назад
የኔም 😢😢😢
@oneallahbcha
@oneallahbcha 10 месяцев назад
አይይይይይ አባት የጠበከዉ የለፋህበት ምኞትህ ግብ አላገኘም አሳዘከኝ ወላሂ 😢😢😢😢😢
@FatySam
@FatySam 10 месяцев назад
ክርስቲያኖች ፉቅርኛን አደባል ትዳር አደያዙነው የሚያስቡት ፉቅርኛ ዝሙትነው እደጀብዲ ፉቅእኛ አለኝብላ አፏንሞልታ ታወራለችደሞ የሙስሊም ሴት ለአባቷሄዳ ፉቅርኛ አለኝ ብትል እዛው ይደፋታል እጂ ዝምአይልም
@rkbd6652
@rkbd6652 10 месяцев назад
በጥፊ ነበር ማለት እነሱ እዳቸውን አይተው ያሳድጋሉ ድካማቸውንኳ ሳንረዳ ሳናግዝ ለራሴ ህይወት ልጀምር እንላለን ከኔ ጀምሮ ኡፍፍ😢
@qweqwe444
@qweqwe444 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤❤❤
@semutub7343
@semutub7343 10 месяцев назад
ምርጥ አባት ነዉ መጀመሪያ በራሳችሁ ሳጨርሱ ቤተሰብ አሳምኑ ወይም እደሚቀበሉ እርግጠኛ ስኮኑ ተናገሩ የነየተቢ ቤተሰብ ለፍቅር አልታደሉም ቀርሞ ያብርሽን ሀዘን ሳንጨርስ ደሞ የናንተን😢
@zainabahmed5187
@zainabahmed5187 10 месяцев назад
ክክክ ወይ ጉድ በላ ኮመንቷ 😂
@zahratube8257
@zahratube8257 10 месяцев назад
እረ ተይ ባለኮመንቷ በሳቅ ገደልሺኚ😂😂😂😂😂
@ae7936
@ae7936 10 месяцев назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሁለቱም ድራማ ነው አይዞሽ አትዘኝ ዝም ብለው ሲያሞኙን ትቀበላላችሁ ጭንቅላታችንን ማሰራት ነው ወገኔ
@tube8934
@tube8934 10 месяцев назад
ክክክ በለ ኮማቴ በጠም አሰክሽኝ እኔ የምዲየ ነገር ለመማን ይከብደኛል ሠው ሠይሞት ማተ ይበለል ሠይተማም ተማመ ይበለል አለህ ማጨረሸጭን የሠምርልን😢
@semutub7343
@semutub7343 10 месяцев назад
@@ae7936 ምን ላርገሰ ከሀዘን ላይ ሀዘን ብራቸዉን እያበሰሉ እኛን አሳመሙንኮ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 10 месяцев назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ትክክል ናችዉ አባቴ አሪፍሸ ትምህረትሸን አጨሪሸም ምክሪ ካባትሸ ሰሚ የሚያዋጣሸን
@hawasayid3229
@hawasayid3229 10 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ቤተሰብለልጆቻቸው በማሰብ ነው አይለያችሁ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 10 месяцев назад
እረ ፕራክ ነው በይ ሄሉ ልጆቹ ልታሳብዷቸው ነው እዴ የቡታጀራ ልጆች ገና ሳታድጉ በቀፍቅር ትወድቃላቹ ደሞ ላባባ በያቸው 2ለታችንም ልጆች ነን በያቸው ይደብራል ለማንኛውም
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g Месяц назад
leke beleshale
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 10 месяцев назад
ደስ የሚሉ አባት ናቸው ❤️❤️❤️❤️
@mesrt8441
@mesrt8441 10 месяцев назад
አባትሽ በጣም ስለሚወድሽ አሳምኚው ያብርሽ ስንል የናተው ደግሞ ይደገም ምን ጉድ ነው😢
@user-mi3gi9xf5m
@user-mi3gi9xf5m 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም በሂደት ይሣካል አባትሽም ያሥብበት የብዙዎች ችግር ነው ይህ ቡዙዎቹ ቶሎ አይቀበሉንም እናም አይዞዋቹ ሁሉም ይሣካል በሂደት
@user-wj3oj7ei2h
@user-wj3oj7ei2h 10 месяцев назад
አባባ ልክ ናቸ የዛሬልጆች ዘለዉ ወድላይ ፊጥ እረጋ በሉ ሲባሉ አይሰሙ ችግር ላይ ሲወቁ ማነዉ ተጎጅ ቤተሰብ
@seaditube7451
@seaditube7451 10 месяцев назад
👌👍
@zadsem7305
@zadsem7305 10 месяцев назад
ጀገና አባቴ የኔ አባት
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 10 месяцев назад
አይዞሽ ውዴ የማንያችንም ቤተሰብ እሺ አይሉም በጊዜው ሊፈቅዱ ይችላሉ ሄሉዬ አይዞሽ🎉❤😢😢😢
@hirutmelese548
@hirutmelese548 10 месяцев назад
ትክክል አባት እኮናቸው ባዴ እሺ እንዲሉ ነበር እንዴ ያሰባችሑት ማነው ምንድነው ወዴት ነው ብለው በክብር በወግ ማረግ ነው መዳር የሚፈልጉት የዘመኑ ወጣት አደሉም አባቶቻችን ❤
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 10 месяцев назад
መርኪሻ ኣሏህ ሳብሩን ይስጥህ 😢ኢኔ ኣላምንም😢
@zehara5680
@zehara5680 10 месяцев назад
የኔ አባት አባቴን መሰሉኝ የዋህ ነታቸው
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 10 месяцев назад
😢😢😢uffffff ayezowacehu heluyee yane ehet kase belacew tamakakeracew
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 10 месяцев назад
አይዛቹህ ሔሉየ &ማረክ የነ አብረሽን እያለን አሁንም መበረታት አለባቹህ ሁሉም ያልፍል
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 10 месяцев назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ አረ ፍትህህህህ ንፁሃን አለቀ 😢😢😢
@bzou632
@bzou632 10 месяцев назад
😢😢😢👍👍👍
@user-bc8uf8um2l
@user-bc8uf8um2l 10 месяцев назад
እኔሥ እንዳው ፍትህ ፍትህ የምትሉ ልጆች ትገረሙኛላችሁ ማንንነው ፍትህ የምትሉት ከቻላችሁ በምትችሉት መረዳትና ፀሎት/ዱአማድረግ ነው ያለባችሁ በየሄዳችሁበት ፍትህ ፍትህ አትበሉ።
@user-iz2bk3fq6w
@user-iz2bk3fq6w 10 месяцев назад
ወንድ በራሱ ስአት ይመጣል ይምር ምክሩ ሁሉ አባቴን አስታወሰኝ አባትሽ ያለሽን ስሚ ሁሉም በጊዜው ይሆናል አባትሽ እዳያዝንብሽ ይምሬን ነው እኔ አልሰማ ብየ አሁን ላለሁበት ነገር ዋጋ እያስከፈለኝ ነው አባቴም በሂወት ይለም እግሩ ስር እንኳን ወድቄ ይቅር በለኝ እዳልለው
@gjyvng738
@gjyvng738 10 месяцев назад
ማሻአላህአባትሽንንነውየምትመስሊው ቆንጆ መማርፍቅርንአያግድም ና ጎንለጎንእሰከምትጨርሺድረስ መጠባበቅአለባችሁ ልክእንደ አድስናቃል መተማመንካለ ትልቅደረጃትደርሳላችሁ ቤተሰብሄንአለንብላችሁ ማቆምየለባችሁም
@chuba8oul
@chuba8oul 10 месяцев назад
የኔን አባት ❤❤❤❤😊እደዝህ ነው ግን ለግዜው ያልነው ካልሆነ እንላለን እጅ ሗላላይ እውነቱ ስደርስበት ይቆጨናል አባቶች ነፍ እድሜ ይስጥልን❤❤❤😊😊😊😊
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 месяцев назад
ቤተሰብ የሚላችሁ ምክር በደብ አዳምጡ እንጄራው ለራሳችሁ❤😢😢ክብር ለቤተሰቦችን ።ትምርትሽ ተማሪ ወንድነጌ ይደረሳል😢😢😢
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 10 месяцев назад
I agree 👍
@KhanKhan-dc8yo
@KhanKhan-dc8yo 10 месяцев назад
መቸም ለብር ብላችሁ ከሆነ ፖራክ ሀራም አለይኩም ወላሂ የሠው ልብ አትስበሩ እኛ በስንቱ እናልቅስ ፍትህ ለሚስኪኑ ለአማራ ህዝብ😢😢😢
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 месяцев назад
ምንአሰለቀሰሺ ሰትየሚሳሰብነገር እያለ ሆሆሆ እነሱው ለቢዝነሰ ብለውነው
@ebrahit55
@ebrahit55 10 месяцев назад
​@@tube-ms3iq😂😂👍👍
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 10 месяцев назад
የኔውድ አይዞሺ ሥለሚወድሺ ሥለምትቀራርቡ በዚህ አይነትመልኩ መሥማታቸው አሥደንግጧቸውነው ማርክን ሲያዩት ቀሥብለላችሁ. ይሥማማሉ አባትሥ ክፍቃል ላባትሺ እዳትመልሺ ተርጃቸው አባት ለልጁሲል ሥሙን ያሥከብራ ክብሩን
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 10 месяцев назад
ሄሉየ አይዞሽ ፈጣሪ ያሳካዋል ድገት ስለሆነበት ነው አባት አይደል ይደነግጣል ፈጣሪ ካሰበው የትም ቢሆን አይቀርም ደግሞ አስለቀሽኝ😢😢😢😢
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 10 месяцев назад
ፕራክ እየሰሩ ነው ፋዘር 😂😂😂😂😂 ቆይ ጨርሼ ልየው 😢
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 10 месяцев назад
አባቴ የኔ ማስጥር😢😢😢😢😢 ሁሉ ባንተ ይሁን ❤❤❤❤
@aminaamen5303
@aminaamen5303 10 месяцев назад
እኔ ላንች ተሸማቀቅኩ እኔም ስናገር እንዳች ነው የሆንኩት የኔ ግን ልጁን ሰለሚውቁት እሽ አሉኝ አልሀምዱሊላህ ኔካችንን ልናስር ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
@CORONAVIRUS-vv1sg
@CORONAVIRUS-vv1sg 10 месяцев назад
የኔቆጆአይዞሺአታልቅሺ ላችበማሰብነው ዝምብላችሁለነሱእደተታዋዋችሁሁናችሁለነሱ እናተፍቅራችሁእዝህላይመቅርትየለበትም ላሁንቢናደዱምእናተቁምነገርላይስደርሱያኔትናገራላችሁ እመብርሀንአይለያችሁ❤❤❤
Далее
Мотоцикл в Бассейн. Брос Шоу
12:24