Тёмный

🛑ለምን እንደዚህ በድህነታቸው ተዋረዱ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች ebs tv - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 143 тыс.
50% 1

🛑ለምን እንደዚህ በድህነታቸው ተዋረዱ ይሄን ግፍ ለትውልድ ምን ብለን እናውራ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 ebs tv እሁድን በኢቢኤስ ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑የebs ይቅርታ ሌላ ጣጣ ይዞ መጣ ነገሩ ወደ መቅዲ ዞሯል እና ተጥላ የተገኘችው ልጅ ጉዳይ የሰይፉ ሌላ ታሪክ funny videos
"በፍቅር ልናቅፋት ይገባል! ..." የተዋበው እሁድን በኢቢኤስ ከች አለ //እሁድን በኢቢኤስ//
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Развлечения

Опубликовано:

 

19 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@user-gt8tb1cd2m
@user-gt8tb1cd2m 3 месяца назад
ሰው የሆነ ሁሉ ሊያወግዘው ይገባል!ይሄ የብሄር ጉዳይ ሳይሆን ሰው የመሆን ጉዳይ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@MazaAsefa-ry8lx
@MazaAsefa-ry8lx 3 месяца назад
ሀሀሀሀሀሀ​@@user-gy4vi3wd6e
@melakuali247
@melakuali247 3 месяца назад
@@user-gy4vi3wd6e ይህ አስተምህሮ ለእንደ አንተ አይነት ቆሻሻ ጭንቅላት ላላቸው አይገባምና እንዳልገባህ ቅር። አንተ እሱ ይገርምሃል እኛም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች ነን!!!
@mekalihtigray8627
@mekalihtigray8627 3 месяца назад
​@@user-gy4vi3wd6eነብይ መሓመድ ረመዳንን ይበዳው ነበር ይባላል እውነት ነው😂
@RANE-ETIO65
@RANE-ETIO65 3 месяца назад
እግዚአብሄር በዙፋኑ ይፈርዳል ይህም ቀን ያልፋል እንባም ይታበሳል!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад
ትክክል ይፈርዳል🙏
@user-gm8zj8tx4e
@user-gm8zj8tx4e 3 месяца назад
Awo..le'Tigray genocidal giffe yeferdale_eyederedem nwe..!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
​@@user-zb2zf6yp1lማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 3 месяца назад
ምድር እኮ የእግዚአብሔር ነዉ የሰዉ አደለም
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
ተገላቢጦሽ ሆነብን እኛ የመሬት ነን ያፈርነን ላጨር ሂወት ይሄንያክል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 3 месяца назад
ያሳፍራል እጅግ በጣም ያማል አንገት ያስደፋል እያደሩ ማነስ በየ ሰከንዱ መዝቀጥ በየትኛውም ዘመን ያልተከሰተ ወደፊትም የማይታሰብ የእሮሞ ልጆች የጭካኔ ጥግ የአውሬነነት ተግባር ወየው ለልጆቻቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@AsterAsegid-hx5or
@AsterAsegid-hx5or 3 месяца назад
አምላኬ እባክህ ኢሔን ታሪክ ቀይረው ፈጣሪ ተመልከተው ካላባት ካለ ሰው የተወለደ ማነው አቤቱ ያሳፍራል የኔ አባት አምላክ እንባክን ይጥረግልክ
@user-eh6dv1es9m
@user-eh6dv1es9m 3 месяца назад
ከሁሉም ቢሄር ክፉ አለ ቢሄሩ ሳይሆን በክፉ ወደር የሌላቸዉን ክፉ ሰዎችን ነዉ መቃወም ያለብን ትናንትም ስዉ ከነሂወቱ እያቃጠሉ አዱኑኝ ሲል እሳቱላይ ነዳጅ የማጨምሩ ሰዉ ከነ ነብሱ ቆዳዉን የሚገፉ በድንጋይ ወግረዉ የሚገድሉ ባስ ሙሉ ሰዉ ዘግተዉ የሚያቃጥሉ ሰይጣንን የሚያስንቅ ስራ የሰሩም እኮ ዘራቸዉን አይወክለለም እና በዘር ጥላቻ ጥንቃቄ ብናደርግ ችግሩን ከማርገብ ይልቅ ያባብሳል
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
​@@TekusNegerማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 3 месяца назад
አንድቀን ፣ነገሮች ፣ይገለባበጡና ፣በሠፈሩት ፣ቁና ፣መሠፈር ፣አይቀርም ፣ተዉ ፣ተዉ ፣ተዉ ፣እግዚአብሔር ፣አይወድም ፣ ፣አንድቀን ፣ፍርድ ፣አይቀርም ፣እባካችሁ ፣ታረሙ ፣የሠዉ ፣እንባ ፣እሣት ፣ነዉ ፣ያቃጥላል።
@user-sc7jq2uz9e
@user-sc7jq2uz9e 3 месяца назад
ይሄም ማወቅ ነው ያቃተን
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 месяца назад
ጽዋውሞልታልእግዚአብሄፉርድበቅርቡነውልብይሰብራል
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
ወላሂ የዱንያ በላ አይለይም የሚሰራግፍ ገና ጉዲያወርዲብናን ይቅርይበለን ለበደለኞች ልቦናይስጣቸው
@nejahaabdulkader2247
@nejahaabdulkader2247 3 месяца назад
ሁላችንንም የፈጠረን ጌታ የስራቸውን ይስጣቸው ሀያሉ ጌታ እሱ ስለሆነ ለሱ መተው ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@yonasberhanu4859
@yonasberhanu4859 3 месяца назад
የኔ አባት ፊትህን የመታች እጅ ትድረቅ ‼️
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
በተለይ የጥፊው ያረብ የማይበርዲሳት ያቃጥላቸው የሰሳማአት ሀስቡንአላህ ወኒአመል ወኪል
@WubalemMulugeta-fy8oy
@WubalemMulugeta-fy8oy 3 месяца назад
ጥላቻችሁ በዚህ ልክ አሣይታችሁናል😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 месяца назад
ምን ዓይነት አሳዳጊ ምን ዓይነት የጥላቻ ጥግ እየነገሩ ቢያሳድጓቸው ነው እንዲህ ዓይነት ብልግና እንዴት አንዳቸው አይሻሉም 😩
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@user-xk6ve2bd3c
@user-xk6ve2bd3c 3 месяца назад
​@@user-gy4vi3wd6eከብት እኮ የሰዉ ታሪክ አይገባዉም ከብትዋ እናትክን ጠይቃት
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
ያረብ እንዲህ አባትን በጥፊ እንዲህ ያረብ የማይበርዲ እሳት ያቃጥላችሁ ሰራችሁ ይብላችሁናንተኑ ለትውልዲ አይተላለፍ ያጥፍችያረብ መማሪያ አላህ ያርጋችሁ ለትውልዲ አለመታዴላችን 💔💔💔💔💔
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 3 месяца назад
አላህዬ የአማራን ህዝብ ከገባበት መከራ አንሳልን ያረብ😢😢😢😢😢
@nuhaametulah2860
@nuhaametulah2860 3 месяца назад
ማንም ሰው በዘሩ ያለ ጥፋቱ ሲበደል ማየት ያማል ልክም አይደል የአላህ ነው ምድሩ ሁላ ግን አማራ ክልል ላይ የተቃጠለው መስጅድ የተሰደዱት ሙስሊሞችን ግፍ ጊዜ ጠብቆ አላህ ምን ያመጣ ይሆን በአማራ ላይ ብዬ ፈርቼ ነበር ለሀጥያተኛ የወረደ ለፃድቃን ይተርፋል ሙስሊሙ አማራ ክልል ሀገር ለቆ መሄጃ አቶ በሀገሩ በረመዳን እየተገደለ ፈጣሪ አያይም ብላቹ ነው ግን?
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 3 месяца назад
@@nuhaametulah2860 ኦሮሞ ክልል ያረዳችሁትስ ጭራቆች ፣አራጆች ስለአማራ ክልል አያገባችሁም ችግራችንን እራሳችን እንፈታለን
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
አሚን እህትአለም
@user-pk3ih3mr2l
@user-pk3ih3mr2l 3 месяца назад
ጂጂ የምትባል የሰይጣን ልጅ መልኳን አይኗን የምታሳየዉ ስሜት በደንብ መመልከት ይገባል የሰው መለሰክ አይደለም ከጥልቁ ከሰይጣን ናት ።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm 3 месяца назад
ደግም ሰራህ ክፉም ሰራህ ይቀመጣል እንደአደራ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
​@@TekusNegerማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@user-oq7yh3yb9n
@user-oq7yh3yb9n 3 месяца назад
ወይ በሰማይ ወይ በምድር ሁሉም ብድራቱን ያገኛል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@RutAdu-mn1jx
@RutAdu-mn1jx 3 месяца назад
በህይወት ተርፎ ከሆነ ነዉ ወጥቶ የሚያስረዳ
@user-io6he6vc7c
@user-io6he6vc7c 3 месяца назад
እግዛብሔር በምህረትህ ጎብኘኝን ሰላም ፍቅርን ስጠን ሃጢያታችንን ይቅር በለን
@zewdugebre-hiwet2318
@zewdugebre-hiwet2318 3 месяца назад
መፍትሔው እነዚህን አረመኔዎች መፋለም ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n 3 месяца назад
አማራ ደሞ ተከዘ ድንበር ያረደው ደሞ ብታወጡት?
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 3 месяца назад
ይህን እያየ የፍኖን ትግል የማይደግፍ ከሰውተራ የወጣ ፍጥረት የአማራ ባንዳ ብቻ ነው ይህን የምታስቆም የፍኖን ትግል በመደገፍ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ወይ ዘንድሮ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 3 месяца назад
ቀን ያልፋል አረመኔ ትውልድ
@19tahsase
@19tahsase 3 месяца назад
በዚህ ቪዲዬ አሰተያየት መስጠት አልችልም ግን የኦሮሞ ሕዝብ ለራስህ ለዘርህ ብለህ ተነስ አወግዝ ተው ተው ተው አይገባም በል ይህ ድርጊት ግን የኦሮሞን ሕዝብን አይወክልም ።
@user-bv8jt6ik8z
@user-bv8jt6ik8z 3 месяца назад
ኦሮሞ ይቅር ምንንም አልም ስ የኛ ያላችሁት ሲለፈልፉ እንቢ ማለት ነበረባቹ😂
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 3 месяца назад
ትክክል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@kukutilove
@kukutilove 3 месяца назад
አማራ ቦቲያም
@elaybright8884
@elaybright8884 3 месяца назад
እንደዛ የሚባለው እኮ ወጥተው አቁም ደግ አይደለም ሲሉ ነበር አለበለዚያ እንደ ትግራይ አንድ ናቸው ከሆዳቸዉ ዉጪ አያስጨንቃቸዉም።
@danielteshome5049
@danielteshome5049 3 месяца назад
እጅግ እጅግ በጣም የሚያሣዝን ነው ይህንን አንድ ቪድዮ ተመለከትነው ይህ የሚያሳየው ብዙ ያላየነው ግፍ እንዳለ ይነግረናል ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 3 месяца назад
እግዚአብሔር ሆይ የሚሆነውን አይተህ አንተ ፍረድ😢😢😢😢 አባታቸው አይሆኑም ዛሬ ቀን ጥሎአቸው ነው እንጂ ስንቱ አባወራ የሚያበላ ጤፍ አምራች ጀግና አባት ነበሩ እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@fentabilchekole6821
@fentabilchekole6821 3 месяца назад
ኧረ በስንቱ : በእውነት ያማል :: ትልቅ ፈተና ነውና አምላክ በቃችሁ በለን ጊዜውን አሳጥርልን ::
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 3 месяца назад
አማራ መቸም አይሰበርም ላይመለስ ተነስቷል አብሮ ኢትዮጵያን ይዞ ይጠፋልጂ እንተ ተጋሩ ሚሊየን ልጆች ገብሮ አይቀመጥም ጠብቁ ቀናችሁን😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 3 месяца назад
መርጦ እልቃሾች መንግስት ቢኖር እንገት ቆርጣችሁ በእንጨት ስክታችሁ ትጨፍሩ ነበረን...??? ሲጀመር ስውዬው ካልታወቀ ማንነቱን መጠየቅ ግድ ነው ለስለላ የመጣ ፋንዶ ሊሆን ይችላል ምድረ እራጆች 👹⛏️
@Mikiyasergoye
@Mikiyasergoye 3 месяца назад
እመብርሐን ምነው ምነው የኢትዮጵያ መከራ በዛ ጌታ ሆይ ታረቀን ምን ማለት ይቻላል አንገቴን ደፍቻለሁ።
@bezayosef788
@bezayosef788 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልብ ይሰብራል መንግስት የለም
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@BuzaAyele-kc3uw
@BuzaAyele-kc3uw 3 месяца назад
እንጀራ እንኳን ጎጃም እናንተንም እንጀራ ያሳወቃችሁ ጎጃም ነው ምናልባት ጥቂት ሰወች የኖራሉ ከናንተ ዉስጥ ግአብዛኛወችሁ ዘረኞች ናችሁ
@tesfuteshome1406
@tesfuteshome1406 3 месяца назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን በእውነት እች ሀገር ወደየት እየሄደች ናት እንግዲህ መድሃኒት የለለ ብሽታ ይህ ነው እግዝኦ መሃርነ ክርስቶስ 3*
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@kukutilove
@kukutilove 3 месяца назад
አማራ ለራሰ ምግብ የለው ለልመና ኦሮሞ ሀገር እየሄደዳቹ እየተገደላቹ ትግራይ ምግብ የለም ለምን ትላላቹ
@user-cu9ld2kd8x
@user-cu9ld2kd8x 3 месяца назад
እነዚህ ከብቶች ይዋረዳሉ ቀን አለው ለሁሉም😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@Myen0912
@Myen0912 3 месяца назад
ስማ የኦሮሞ ለማኝ አማራ ሀገር የለም ።በታሪክ።🫡 ኦሮሞ ነው ተሸክሞ ያላችሁ ።
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 3 месяца назад
​@@Myen0912እኛ እንደናተ ዝፉጥ አደለንምጅ የአማራ ክልልን ኦሮሞ ብድር በምድር እንመልስ ነበር። ለማኝ ላልከዉ ቦረናን ምን እንበለዉ? ይሄኔ አንተም የዉጭ ለማኝ ነህ ።አንተ ትርፉ ዜጋ😏።
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
​@@user-cn2zw4iw3vለዲህያለ ሙሀይብ መልስ አይሰጥም ወይጊዜ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 месяца назад
መንሱርዬ እውነት ከሆነ ስለአላህ ብለህ እነዚህን አውሬዎች ለህግ እንዲቀርቡ በቻልከው ሞክር ትፀድቃለህ!!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@dawitlemessa3748
@dawitlemessa3748 3 месяца назад
በትክክል ይሄን ማየት በጣም ሲበዛ ያማል።
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 месяца назад
ይህ ግዜ ያልፋል የግዜ እንጂ የሰው ጅግና የለውም የኦሮሞ ቤሄረሰብ ግን ወዮሎት በነኝህ ሻጋታ አይምሮ ባላቸው ሰዎች ሙሉ የኦሮሞ ህዝብ እንደ አውሬ ታየ የኔ አባት እኔ አፈር ልብላ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 месяца назад
​@@user-gy4vi3wd6e ስለ መጻፍ ቅዱስ ታሪክ እዚህ ጋር መቼ ተወራ እና ነው በቁማችሁ የሞታችሁ ተንቀሳቃሽ እሬሳዎች ይላቸዋል እንደ አንቺ /አንተ / አይነቱን
@jonathanmesfin6629
@jonathanmesfin6629 3 месяца назад
እነዚህ ተቆጥረው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ 120 ሚሊዮን የሆነው????
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 3 месяца назад
ኧረ እባካችሁ የቺ ጂጂ የምትባል ምነው አፏን የሚያዘጋት ይጥፋ ምን ታድርግ እየተሳቀላት እንደአዋቂ እየተደመጠች መስመሯን ሳተች እኔን የሚገርመኝ ለክርክርም ሆነ ለመሳቅ ወይም ለመሳደብ ብሎ ከሷ ጋር የሚያወራ እራሱን በጣም የዋረደ ነው። ሰው ስለሚያያት ነው እኮ ገቢዋም የሚጨምረው ለምንድነው ሁሉም ሰው boycott የማያደርጋት እባካችሁን አስወጧት ከሰው ጋር እንደ ሰው መወያየቱ አይመጥናትም በጣም የወረደች ናት።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 3 месяца назад
ልክ ነውውውው ጅል ሰው ነች
@tigistdemissie
@tigistdemissie 3 месяца назад
አቤቱ የፈተና ብዛት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው
@FootyArts
@FootyArts 3 месяца назад
ትግስት የሆነ ነገር ላስቸግርሽ ውዴ መልሺልኝ text channal felge new?
@FootyArts
@FootyArts 3 месяца назад
Tg awrign please wde??
@FootyArts
@FootyArts 3 месяца назад
ቻናል ፈልጌ ነው አዋሪኝ?
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@FootyArts
@FootyArts 3 месяца назад
@@TekusNeger ብሮ አንድ ነገር felgn 2016 channal yetekefete felge new tezegtobgn please bro
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 месяца назад
በቃ ከሰውነት ደረጃ ወተን አራዊት ሆነናል ፈጣሪ ያስበን🙏😭
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@kukutilove
@kukutilove 3 месяца назад
አማራም ትግራይን እንዲህ ነው የጨፈጨፈው
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 месяца назад
@@kukutilove አማራ አደለሁም ግን አልጨፈጨፈም እንደውም በተቃራኒው ነው።
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 месяца назад
@@TekusNeger አሜን አሜን🙏
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
​@@kukutiloveእዚህ ታሰሮ የተፈታ አውሬአለ 🧐🧐🧐🧐
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 3 месяца назад
አይዞን አማራዬ ብንገደል ብንፈናቀል ብንሳደድ ቢአፈናቅሉን መድረሻ መኖሪያ ቢአሳጡን እግዚአብሔር ፍርድ አለዉ ለሁሉም😭😭☝🙏አማራይ ማወቅ ያለብን ነገር ግን ነገም ዛሬም ፋኖ የነፃነታችን አርማ ፋኖ ያሸንፋል።🇨🇬💪💪
@BaheyletesfyDubai-vr4cl
@BaheyletesfyDubai-vr4cl 3 месяца назад
የጎጃም እንጀራ ለሁሉም ይተርፍ ነበረ።
@YeababaT
@YeababaT 3 месяца назад
Exactly
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
💔💔💔ሆነና ጊዜ ደቂጣ ይገለበጣል በጣም ያማል
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm 3 месяца назад
አረ አምላኬ ተመልከት ይህም ቀን ያልፋል በሰፈሩት መሰፈር አይቀርምና እባካችሁ አስተውሉ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 3 месяца назад
እጆቻችህ ስብርብር ይበል የተረገሙ ምን ቢየጣፋ አበት እንዴት ይሰደበል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@seifukebede9824
@seifukebede9824 3 месяца назад
በልቅሶ የሚቆም ነገር የለም በቆራጥነት ክንድን አፈርጥሞ ለህልውና እንደ ፋኖ መታገል ብቻ💪💪💪💪💪💪❤❤👍👍🙏🙏👍👍👍
@Jafermudesir-cc2os
@Jafermudesir-cc2os 3 месяца назад
አለህ ነፃነታቸውን ይመልስላቸው በደለኞችንም የእጃቸውን ይስጣቸው
@user-up6nf2fg2f
@user-up6nf2fg2f 3 месяца назад
ይች ቱልቱላ ከየት አባትዋ መጣች ደህና ጠፍታ ነበር
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@Revivalgebereegziabher1929
@Revivalgebereegziabher1929 3 месяца назад
በልቶ ያልጠገበ ሁላ ሀገሩን የጦር አውድማ አድርጎበት እንጂ እነሱ አይተውት የማያቁትን ነጭ ጤፍ የሚበላ ሰው ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@saragetahun7648
@saragetahun7648 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍ አረ ምን ጉድ ነው አረ ታመምን አባት በአደባባይ ሲመታ ሰው ከፍቶት ቢለምን በአገሩ ሲደበደብ አረ ያማል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ 😭😭😭😭😭😭አረ ዘረኝነት ይብቃን አመመን እፍፍፍፍፍፍ
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 3 месяца назад
እኔ ደስ የሚለኝ የሚሰሩት ግፍ ተቀርፆ ተቀምጦል ነገ በልጆቻቸው ደማችን ይመለሳል
@user-hv8eb6hq4s
@user-hv8eb6hq4s 3 месяца назад
ጥጋብ ትቢት ጥላቻ ጥግ አለፈ እግዚአብሄር ምነው ዝም አልክ ፍርዱን ስጠን!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f 3 месяца назад
ስቱን ልቻለዉ 😭😭😭😭😭☝☝☝
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 месяца назад
😢😢😢😢
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@SolomonGizaw-jw4vo
@SolomonGizaw-jw4vo 3 месяца назад
በዉነት አተ የተባረክ ሰዉ ነህ እግዚአቢሄር ይጠብቅህ ይህን የወረሞ ነገር ለነሸቱ ለይቤሲ ሸር አርገዉ ❤❤ሌላ የምለዉ የለኝም
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-jk8fv3cl2s
@user-jk8fv3cl2s 3 месяца назад
ወላሒ አባት ዝቅ ብሎ ልጅን ሢለምን ትንሽ እርህራሄ የሌላቸዉ ህዝብ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@HirutTesfaye-oz1nq
@HirutTesfaye-oz1nq 3 месяца назад
የፈለገ ዮሁን ሰው በሰውነቱ ሰው ነው እነዚህ ልጆች በህግ ይጠየቁ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@eagle4452
@eagle4452 3 месяца назад
🚨ጂጂ ኬያ የምትባል አጋንንት እግዚአብሔር መቺ ነው የሚደፍት
@gebmesm6402
@gebmesm6402 3 месяца назад
እኔ ማርያምን ነዉ እምላችሁ የኦሮሞ ጓደኞቼ ብዙ ነበሩ በጣም አሁንም ይናፍቁኛል አንዳንድ አረመኔ በተለይ በምንግስት እሚደገፉ ወጣቶች እንጂ የኦሮሞ ወጣት ትትናዉ ያምራል የዉነት
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 3 месяца назад
አባታችን እግዛብሔር እድሜ ይሰጥልን
@peacelove4778
@peacelove4778 3 месяца назад
አሁንስ ግፍ ከመብዛቱ የተነሳ እንበዬ ሁሉ ደረቀ እያየው እህህህ ብቻ ሆንኩኘ ለእንጀራ ብለው በጥፊ ተመቱ አንስተን እስኪ እናግዛቸው😢😢😢እኛ በስደት ተጠብቀን አብልተው አልብሰው እያኖሩን በሐገራችን ደግሞ😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
በጣም ያሳምናል ልብ ይነካል ኦሮሞ ውሃ ስጠኝ ስትለው ወተት ይሰጣሉ የሚል ታሪክ ሆኖ ቀረ የሚልካቸው ሽመልስ አብዲሳ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 3 месяца назад
በጌታ በእየሱስ ስም በፍፁም አስቤው የማላውቀውን ቃል እጠቀማለሁ ጋላና ቦቲ እያደር ይገማል እይምሮአቸው የሰው አይደለም
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@elaybright8884
@elaybright8884 3 месяца назад
ወይኔ ሀገሬ ሁሉ ነገር ዉሸት የሆነባት አገር????
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 месяца назад
በእዉነቱ በጣም ያሳዝናል ይህ ከንቱ ትወልድ እግዚአብሔር ያህል ሁሉንም ነገር 😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-rl3sj3sj9i
@user-rl3sj3sj9i 3 месяца назад
ይህ ያለፈዉ ስርአት እና የአሁኑ ስርአት ዉጤ ነዉ።
@alemtdese2570
@alemtdese2570 3 месяца назад
ለሁሉም. ጊዜ አለው 😂😂😂😂😂😂
@dawitlemessa3748
@dawitlemessa3748 3 месяца назад
እነዚህ ጥቂት ሰዎች የኦሮሞን ህዝብ አይወክሉምና መንግስት ሰዎቹ ላይ አስፈላጊውን እና አስተማሪ እርምጃ መውሰድ አለበት።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 3 месяца назад
ምስኪን የኔ ጌታ 😢እግዚያብሔር የስራቸውን ይከፍላችውል እሱ እውነተኛ ፈራጅ ነው። እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን እነዚ ጨካኞች የኦሮሞን ሕዝብ አይወክሉም❌
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 3 месяца назад
Sorry ምንድነዉ ያልሽዉ? የኦሮሞን ህዝብ አይወክልም የምትሉ ተሳስታችኋል በደንብብ ነዉ ከመንግስት በተጨማሪ እዝቡ ነዉ የመንግስትን የጥላቻ አጀንዳ እየፈፀሙ ያሉት.😢
@gaga320
@gaga320 3 месяца назад
እውነት ለተሰማኝ ሀዘን እምባዬ አላፅናናኝም ሀዘኔን አላቀለለልኝም ተስፋ ቆርጫለው የነበረኝ ትንሻ ተስፋ ጠፍቷል ።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-yo5ox4wd6o
@user-yo5ox4wd6o 3 месяца назад
እባካችሁ. መደብደባቸዉ ሳያንስታስረዋልእየተባለነዉ. በፈጠሪችሁ. ያሉበትቦቲንየሚዉቅ. አስፈቷቸዉበማርያም ሚዲያላይይቅረቡ😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-by8ng4sb1j
@user-by8ng4sb1j 3 месяца назад
ቆይ ግን ምናይነት ጭንቅላት ያለው ሰው ነው እንደዚህ እየለመናቸው የጨቀኑበት አውሬወች ግድ የለም ይችቀን ታልፋለች😢😢😢😢
@elimbekalu318
@elimbekalu318 3 месяца назад
ቀን ያልፍና ያሰተዛዝባል ነገ ከቀሪው ሰው ጋር እንዴት እንደምትኖሩ ይብላኝላችው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-on1dz9ff4q
@user-on1dz9ff4q 3 месяца назад
የእነዚህ ደካማ ሰዎች ድርጊት ማንንም አይወክልም። እነዚ አግድም አደግ ናቸው። በባህላችን እንኳን ታላቅ ማንም ቢቸገር ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዴት ልባችን እንደሚያዝን እናውቃለን። ክንቱዎች።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@raolyared7446
@raolyared7446 3 месяца назад
መቼም ይሁን ይነጋል ይሄ ቀን ያኔ እኔን አያርገኝ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 3 месяца назад
ድሮ የተቸገረ ከመጣ ቤት ከፍተን ብር ካለ ብር ከሌለ ምግብ በአማራ ባህል በኦሮሞ ባህል 😢ሰዉ 😢ይባላል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@neba2861
@neba2861 3 месяца назад
ብራዘር ሰላም ብያለው አሪፍ ስብስብ ነው ❤❤❤ neba የመስከረም ልጅ ነኝ ❤
@user-cf8bg5ft7l
@user-cf8bg5ft7l 3 месяца назад
አማራ መዝግበህ አስቀምጥ ሌላ ምንም አልልም
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 3 месяца назад
ከዛስ ከመዘገበ ቧኋላሳ ???
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 3 месяца назад
@@genetgetachew2150 ከዛም ዋጋ ያሰከፈለዋል ነገ ለሰራት ገፈ ሰው የተገፋ እንባ ጠብ አተልም
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 месяца назад
@@genetgetachew2150 እንደ አንተ አይነት ህዝብ እንደ ወያኔ ያለ መንግስት እንጂ ነፃነትን አይፈልግም። ምክንያቱም እንደ አህያ መሰደብና መገረፍ ለምደዋል። እንደዚህ አይነት ባህሪ ካጣህ አትጨነቅ ኢትዮጵያውያን ይሰጡሃል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-nb6sz5xw3d
@user-nb6sz5xw3d 3 месяца назад
የአላህ የአማራን ስቃይ ማብቂያውን አቅርበው😢😢😢😢ለጆሮዬ ያስጠላኝ ነገር ቢኖር ኦሮሞ አቃፊ ነው የየሚለው ።
@alemtdese2570
@alemtdese2570 3 месяца назад
እኔ ኦሮሞን የማቀው. ውሀ ስጡን. ስንል. ወተት የሚስጥ ነው የማቀው. እንደዚህ አይነት ኦሮሞ. አላቅም. ሲጀመር. ይሄ ሁሉ የአብይ ሴራ የልብልብ. ስለስጣቸው ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@fw7959
@fw7959 3 месяца назад
እናተ ልጆች እደዚህ ያደጋቹ እድሜችሁን ያሳጥራቹሁ አባታችን እደተራቡ እናተም እድማቹሁን ሁሉ ሲርባቹ ይኑር ደሞ አቀርም አቀርም ግዜው እሩቅ አደለም ትከፍላቺሁ።
@user-rz1eg2lh2m
@user-rz1eg2lh2m 3 месяца назад
ወይኔ ጊዜ ግፍ በዛ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 3 месяца назад
እነዚህ ጠጃሞች ከጫካ የመጡ ምኑን አውቀውት!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-wj6cp3jn4o
@user-wj6cp3jn4o 3 месяца назад
የእግዜር እጅ ይምታችሁ መጨረሻችን ምንድነው ፈጣሪ ይድረሰልን
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይፍረድ ብቻ እውነት ኢትዮጵያ አገሬ ነች ያሰኛል
@user-rx6mc3vp9n
@user-rx6mc3vp9n 3 месяца назад
ነገሩ ጥፋት ነው ግን ሁሉንም ኦሮሞ አይወክልም.
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ትክክል! ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@Gifubeza
@Gifubeza 3 месяца назад
ለሁሉም ወጥታችሁ ለተቃወማችሁ ሁሉ ክብር አለኝ::ለጋጠወጦች ግን ጊዜ አለው::
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@hcjth1747
@hcjth1747 3 месяца назад
በእውነት በጣም በጣም ነው በሀገራችላይ ያለው ግፍ የሚያሳዝነው የሚያመው😭😭🇨🇬 እኛ በስደት ላይ ተከብረን እየኖርን ስደት በቃ ብለን ለመኖር ስናስብ ፈራን በሀገናችን ።
@user-eb3kv1lj9c
@user-eb3kv1lj9c 3 месяца назад
በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጣችሁ እግዚኦ ሰውረን
@user-kx3uj6up7k
@user-kx3uj6up7k 3 месяца назад
አምላክ ይፈረድ አብሮነታችን ወዴትሄደ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 3 месяца назад
እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@EnueMamo-km7cx
@EnueMamo-km7cx 3 месяца назад
እ/ር ፍርዱን ይስጥ❤❤❤❤❤❤
@bekegetahun1008
@bekegetahun1008 3 месяца назад
ይህን ግፍ እነሱም በደንብ ይቀምሳታል።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@aberatesfaye5621
@aberatesfaye5621 3 месяца назад
እግዚአብሔር ቡድን ለተሠራ በደል በቡድን በግል ለተሠራ በግል ይፈርዳል። እኔ ግን እጅግ ብዙዎች ቅን እና መልካም የኦሮሞ ልጆች አውቃለሁ።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 3 месяца назад
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆች ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@Seena-ub5ed
@Seena-ub5ed 3 месяца назад
Naa dhukubee dhugaa waaqa 😭😭😭 ebade abbaa koo garam demaa jirtii biyyii koo
@m.bedane7442
@m.bedane7442 3 месяца назад
God Bless you
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
?
@fantassefa2186
@fantassefa2186 3 месяца назад
ዘረኝነትን፡እናስወግድ፡እባካችሁ፡ሰው፡እኮ፡በእግዚአብሄር፡አምሳል፡የተፈጠረ፡ኩቡር፡ፉጡር፡ነው።ቋንቋ፡መግባቢያ፡ነው፡ሰውን፡፡በጉድለቱ፡በውድቀቱ፡እንደግፈው፡ምድር፡ሁሉ፡የእግዚአብሄር፡ነው፡ሰው፡ዘላለም፡በዚህ፡ምድር፡አንኖርበትም፡ፈጣሪ፡የሚወደውን፡ተግብረን፡እንለፍ
@enabura9969
@enabura9969 3 месяца назад
ኢትዮጵያችን እንደዚህ ታማለች😥😥 መፍትሄዉ መድሃኒት መስጠት ብቻ ነዉ::
@eyerusalemamare8898
@eyerusalemamare8898 3 месяца назад
የጥላቻ ጡጦ እየጠቡ ያደጉ የተዘራባቸውን ነው እየሰሩ ያሉት።የአብይ ቡችሎች ነገ ይመለሳል እመኑኝ።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@Amha395
@Amha395 3 месяца назад
እግዚኣብሔር ሆይ ፍረድ
@sosinatade9795
@sosinatade9795 3 месяца назад
እግዚ አብሔር ያያል አረአምላኬ ቶሎ ፍረድ
@shimelestamene8520
@shimelestamene8520 3 месяца назад
እባካችሁ ፡ ቲክ ፡ ቶከሮች ፡ ይህንን ፡ ሰው ፡ አፈላልጋችሁ ፡ የሚረዳበት ፡ መንገድ ፡ ቢፈለግ ፡ መልካም ፡ ይመስለኛል ፡ መቼም ፡ ይህ ፡ ሰው ፡ ተቸግሮ ፡ ነው ፡ ከአገሩ ፡ የተሰደደው ፡ መሬት ፡ ይኖረዋል ፡ ቤተሰብም ፡ ይኖረዋል ፡ ወደ ፡ ቀየው ፡ የሚመለስበትን ፡ መንገድ ፡ ፈልጉ ፡ ፈጣሪ ፡ ይፈርዳል ፡ ይስጣችሁ
@kasechabata8964
@kasechabata8964 3 месяца назад
ከባድ ደረጃ ላይ ነዉ የደረስነዉ አባታችን አልተዋረዱም የተዋረዱት ደበዳቢዎች ናቸዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@linaejabo8229
@linaejabo8229 3 месяца назад
Tikekel egziabher yeferdal😢😢😢
@abrhamsisay2527
@abrhamsisay2527 3 месяца назад
እ/ር ሆይ ፍርድ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 3 месяца назад
የኔ አባት ሲያሳዝን እኮ ምን ሆኖ ነው ግን ሰው እንዲ የተጨቃከነው😢
@FanomektYe
@FanomektYe 3 месяца назад
ይህም ያልፋል አማረዬ አማራ ስለሆነብቻ ይህን አረጋችሁ አይዴል ጠብቁ ዋጋ እናስከፍላችሀለን እሽ😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-qg4po2bp8y
@user-qg4po2bp8y 3 месяца назад
እግዜር፣ያያል፣ፍርዱን፣ታገኛላችሁ፣የዚህ፣አባት፣እንባ፣በከንቱ፣አይቀርም
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@user-tz4pg5dn1h
@user-tz4pg5dn1h 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢😢
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 3 месяца назад
እግዚአብሔርም የሰው ክፋት በምድር ላይ እንደበዛ ፥ የልቡ ሀሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈፅሞ ክፉ እንደሆነ አየ....!!! እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥በልቡም አዘነ ።(ኦሪት ዘፍጥረት.(6.5----6) እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ አይነት ፀያፍ ተግባር በምድሪቱ ላይ ለሚከውኑ ሰዎች ምሕረት ያድርግላቸው ያድርግልን ።
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 3 месяца назад
ህፃን ልጅ ይዛ የምታለቅሠው ልጅ ግን ከምንም በላይ አሥለቅሣኛለች ።እዛኛው ጋ ግን ህፃናት ሣይቀር በደሥታ ሢሥቁ አይተናል ።የእናት ሆድ ዢጉርጉር ይገርማል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
Далее
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 754 тыс.
ПРИЕХАЛ В РОДНОЙ ГОРОД
0:31
Просмотров 5 млн
Маленький Воришка 😂
0:31
Просмотров 13 млн