Тёмный

🛑ለካ ሴቶች እንዲህ እራስ ወዳድ ናችሁ 😫ሁለቱም ጓደኛሞች አደባደበቻቸው 🤭🤦🤦➡PRANK VIDEO 

Brex Habeshawi
Подписаться 394 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 162   
@BrexHabeshawi
@BrexHabeshawi 2 года назад
ከዚህ በፊት ብሬክስ አስረገዘኝ ብላ እቤት ድረስ ፖሊስ ይዛ በመምጣት በጥፊ ያስመታችኝ ልጅ ዛሬም ሁለት ጓደኛሞችን አደባደበቻቸው ልጂቷ አልተቻለችም ➡ጥፊ + ቦክስ 🙈🙈😂 ቭድዮውን ከወደዳችሁት LIKE በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩን ቲክቶክ ➡tiktok.com/@brexhabeshawi22 ቲክቶክ ➡tiktok.com/@brexhabeshawi22
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😁😁😲😲👍
@yodittube11
@yodittube11 2 года назад
@@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ያስልጤልጅ
@ያስልጤልጅ 2 года назад
😂😂😂
@ፋፊየመርሳዋ
@ፋፊየመርሳዋ 2 года назад
ብሬክስዬ እንወዲሀለንግን ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር ይቅርብህ ጥሩ አይደለም የእኔ ሀሳብ ነዉ
@amharickids2251
@amharickids2251 2 года назад
መሴየ ቆንጅ
@hayutitube
@hayutitube 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ረመዳን ትንሽ ቀናቶች ቀሩት ያኡመተል ሙሀመድ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ 📚👈✔
@Amina-bl5ev
@Amina-bl5ev 2 года назад
ኢንሻአላህ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 года назад
መሲ እና ሮቤልን አሳየህን ደስ ይላል😍😍😍 በርታልን ብሬክስየ 😍🙏 እስኪ የገጠር ጭዋታ ካላቹ አሳዩን በፊት ወንዝዳር እንዲህ ስትሳዩን እንደነበረው 🙏🙏🙏
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 года назад
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 года назад
ይሄ ደግሞ የበለጠ ትግስተኛ እግዚአብሔር እንደኔ ትሁት ሁኑ ይላል ወንድሜ ጎበዝ ትሁት ነህ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 года назад
ወይኔ ትግስቱ ብር የሠጠዉልጂ ቢስሚላ ታድሎ ባሁን ዘመን እድህያለሰዉ አለ ተባረክ አቦ
@medihabeshawit8923
@medihabeshawit8923 2 года назад
ለሳውድ ድምፅ ሁነን ብሬክስ የሳውድን ስቃይ አይታችሁ የሄዳችሁ እንኳ ምን አስጨከናችሁ አይይ😭
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
መድየ ደምሪኝ ማሬ
@hayute
@hayute 2 года назад
as wr wb ሰላም ዉዶቼ ሮመዳናቺን እየቀረበነዉ አላህ ደርሰዉ ከሚሰሙት ፁመዉም ከሚጠቀሙት ያርግልን አሚን🥰🥰
@binthuseengabrittiirabbii4026
@binthuseengabrittiirabbii4026 2 года назад
Wl wr wb امامييين امييين يا رب جزاك الله خير احسء جزء اختي الكريمة 😍😍
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 года назад
ሠላም በቅነት ሠበእሠክሪይብ አደረጉኛ ውደቸ
@ጠባቂየምመመኪያየምአላህብ
አሚን
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
አሚን ያረብ
@saydajibril8003
@saydajibril8003 2 года назад
Aminnn
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 года назад
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጅ ወገኖቼ በሙሉ!! ሀገራችንን ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ!! ሣዑዲ እስር ቤት የሚሰቃዩትን ወገኖቻችንን ለሀገራቸው ያብቃቸዉ ፈጣሪ። እንኳን ሰላም መጣችሁ የብሬክስ ሀበሻዊ ቤተሰቦች።
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 года назад
ሠላም በቅነት ሠበእሠክረዩ ብ አደረጉኝ ውደቸ
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 2 года назад
አረ ለፕራንክ አላችሁ አስሬ ማርያምን ማርያምን አትበሉ ያስጠይቀናል እና ሰላሙን አጣን እንጅ ፀቡ መቸ አጣነውና !!!😭
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 2 года назад
ብራክሳችን በሳቅ ሞትኩ ያበድ ፕራንክ ነው የብሬክስ ቤተስቦች በቅንነት ድምሩኝ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
ፋፊ ዩቱብ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሆዴዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ 2 года назад
ጎራበይ
@sarah-kp8uu
@sarah-kp8uu 2 года назад
ጥሩ አደባዳቢ ነሽ ዋ የብሬክስን ጥፍ የቀመሰ አይ እኛ ሴቶች እኮ ልጅቶንም አንድ ቀን አቅምሷት ፕራክ እንዴት እንደሆነ ታውቀው አለች 🤣🤣🤣
@sarah-kp8uu
@sarah-kp8uu 2 года назад
@Nati እሸ ሊክ አሰቀምጭ/አሰቀምጥ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 года назад
በጣም ጨዋ ትዕግስት ማለት እንዲ ነው ወንድሜ ተባረክ እንዲለሚያልፍ ነገር ነው ሰው የሚገዳደለው
@Abeross4574
@Abeross4574 2 года назад
ሠላምሠላም ብሬክሥዬ እካን ሠላም ተመለሥክ ብሬክሥዬ የምወድህ የሚሥኪን አባት
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
እኔ የምፈራው ይሔ ፕራክ የማባል ነገር ሰው እንዳያጋድል ነው 😁😁
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 года назад
ብሩን የሰጠው እራሱ በጣም ትግስተኛ ተባረክ ወንድሜ ጎበዝ ጎበዝ ተባረክ እንዲ ነው ትግስት
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
አንዳንድ ይቱበሮች አትረቡም ለመጨረሻው ልጅ የታክሲ መክፈል ነበረባቹ እሱ እውነት መስሎት ከሚጣሉ ብሎ ከራሱ አውጥቶ ከፍሏል
@ዜድነኝሰደተኛዋ-ጐ3ኰ
ባክህ ዝምብለህ ፕራክ አትበልና አላማጣን አሳየኝ ገበያ የበሬ ተራ የሹኩርት ተራ 😢😢😢😢😢🙄🙈😭😭
@aminahsen9676
@aminahsen9676 2 года назад
አህለንብሬ እረወይኔ በሳቅ 😂😂😂
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህትደምርኝ በቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
@emantube562
@emantube562 2 года назад
አብሺሩ እማያልፍቀን የለም ዪየጨለማጊዜአብቅቶ ለዚሄ ሳቃችሁሰለበቃችሁ አላሀምዱሊላህ
@ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ
ገዳይ ብቻ ሳይሆን ጥፋተኛዉ ሟችም ጥፋተኛነዉ መጣላት አንፈልግም እያለ ሲለምን አሳዘነኝ
@wollo-tube2032
@wollo-tube2032 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ፍትህህህህህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 года назад
ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የ አላህ እዝነትና ራህመት አይለያችሁ 🌹🌺ጌታችን አላህ ሆይ በዱኒያ ላይ ስትፈጥረን ያለምንም ወንጀል እንደፈጠርከን መጨረሻችንንም ከወንጀል የፀዳን አድርገን አላህ ሆይ ፊታችንን በዞርንበት አቅጣጫ እና እግራችን ወደመራን ቦታ ሁሉ መልካሞቹን ሰወች ግጠመን መጨረሻችንንም አሳምርልን ያወዱድ🤲🤲 ደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን በጣም በድካም እያቀረብኩ ነው ነገር ግን ተመልካች የለኝም መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🙏 اللهم افتح لي ما تسكر ويسر لي ما تعسر اللهم ارزقني من حيث احتسب ومن حيث لا احتسب اللهم ارزقني رزقا لا أتوقعه اللهم ارزقني خيرا لم افكر به اللهم حققلي امنيات ظننت انها مستحيله لا اله إلا أنت يا الله لا اله إلا أنت يا الله🌹🌹
@bella12tube38
@bella12tube38 2 года назад
እኔ ምንም እልገባኝም እርስበር መጮህ ብቻ
@bella12tube38
@bella12tube38 2 года назад
እሺ
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 2 года назад
ሰላም እደት ናችሁ እውነትም ይችልጅ ፕራንኳ ተመቸኝ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁን ያብዛው
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
ማማዬ የኔ ዉድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 года назад
እኔ ከብሬክስ ቤት ነው ፕራክ እማየው ስለሚያስቀኝ ልጂቱ ደፍር ብሬን ጥፊ ያስመታይ ልምድ ያላት ናት ክክክ
@abayabay6743
@abayabay6743 2 года назад
መኑ ነዉ የሚያስደነግጠዉ አተም ጀመርከን ደግሞ እደሌሎቹ አይይ ይቅርብህ አታካብድ ባተ አያምርም
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አደባደባቸው አላለም ብሬየ ሰላም ብርየ 💋👍
@ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ
@ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ 2 года назад
ታው አቦ ፕራክ አትሰሩደሰ የሚል ጫውታዘናየሚደርጋአምጡ
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ
ምርጥ ወንድሜ ብሬክሶ ኑርልኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ሰላም ብሬክስ 😍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ክክክክ ደጋግሜ ነዉ ያየሁት 😂😃😁😁
@tgistlove5653
@tgistlove5653 2 года назад
የሁለተኝው ልጅ አቤት ትግስት እረጋ ያለ
@ethiomert1114
@ethiomert1114 2 года назад
ልጁ ዋዉ ነዉ ትእግስቱ እንዳይጣሉ ከራሱ 50ብር መክፈሉስ እንደዚህ አይነት ኢትዮጲያዉ በዝቶ አረመኔ ሆዳሙን አላህ ጠራርጎ ወደማይመለሱበት ይዉሠድልን ቢታሰሩም ስለሚፈቱ አላህ ተባበረን ዉሠድልን በቃ ምድርክንም አያቆሽሹብክ ንፁሀን ለፍቶ አዳሪ ህዝብክንም አሠቃዩብክ ከምኑነዉግን የፈጠርካቸዉ አይይይይ ኧረዉሠድልን 😭
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 года назад
ራያ አገሬ ሰላም ናፈቀኝ 😭😭😭😭ለምለሚቱ አገሬ🌾🌾
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 года назад
አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው
@zadebarkote3818
@zadebarkote3818 2 года назад
😂😂😂😂እረየዛሬው ይለይል የስድብ ማት
@tube2834
@tube2834 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ብያለሁ ከፊታችን የሚመጣው እረመዷን ነው አላህ በሰላም ያድርሰን እረመዷንን በምን መልኩ እንቀበለው ከአሁኑ እራሳችንን እናዘጋጂ ኑ ቁረአን አብረን እንቅራ በተለይ ጀማሪወች ይገባችኋል ሀሪፍ ደርስ ነው ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 2 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪ እረውይይይይይይ ማሻላህ ደስ ትላላችሁ አሁንስ የሀገሬ ነችነት ናፈቀኚ!!
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 года назад
የመቸ. ነው ብሬ እራያ ሰላም ነች አይደል
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 года назад
ይቺንባጃጂ ስጠላት kkkkkk ሀበሻላይ ፕራክ አይነፋም
@mekdistube
@mekdistube 2 года назад
አቦሀና አንድቀን ጥፊ መቅመስህ አይቀርም በዚህ አያያዝህ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰላም ብሬክሳችን የኛ ዉድ ወንድም
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 года назад
መሲ ደርባባ አንቺ በጥፊ ስትማች እኔ አራሴን አመመኝ ወላሂ ዛሬ ልገለግይ ነው የሄድሽው እዋ
@አርሴማየወሴፎ
@አርሴማየወሴፎ 2 года назад
ጎበዝ
@hymanotyorga3136
@hymanotyorga3136 2 года назад
ሰላም ላተ ይሁን ብሬክስ ሀበሻዊ እባክህ እናቴ ጠፍታብኝ ነዉ ሰለናት ሰትል በዉሰጥ አናግረኝ
@ሀያትየገራጌቀብራራ
ብሬክስ መሲን ስላሳየህን እናመሰግናለን
@sitratube1193
@sitratube1193 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራሀመቱላሂ ወበራካቱህ . መልካም አስተሳሰብ ማለት ብቻ postive ነገር ማሰብ ብቻ አይደለም ክፉንም ደጉንም ለይቶ ማወቅ ያካታል.....መልክም አስተሳሰብ ለሰው ቀና ማሰብ እና በውስጥ መርዝ ማስቀመጥ አይደለም ውስጥም ከላይም በመልካም አስታሳሰብ ስዋብ ነው መልካም አስተሳሰብ....... የተከታዮቼ ሃሳብ ... መልካም አስተስሳብ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ለራስ መልካም ሆኖ ለሌለው መልካም መሆን ይመሥለኛል ጀዛክ አላህ........ ..... አስላምአለይኩም ያጀመአ እንዴት አመሻችሁ እኔ አለሁ አልሀምዱሊላህ መልካም መሆን ለራስ ነው ዛሬ የምንስራው ስራ መልካምም ይሁን መጥፎ ነገ ተመልሶ ይመጣልናል ስለዚህ መልካም አስተሳስብ ና መልካም ስራ ስርተን የምናልፍ ስወች አላህ ያድርገን አለሁ አለም...... .... ብዘገይም ለመሳተፈ ልሞክር ለኔ መልካምነት የማይጠገብ ደረሰት ነው ከመልካምነት ብዙ ነገሮችን እናገኛለን መልካምነት በብዙ ነገር ይገለፀል መልክምነት ደስታነው መልካምነት እዝነት ነው መልካምነት ለሌሎች መኖር ነው መልካምነት ስነመግባር ነው በቻ በመልካም አስተሳሰብ ብዙ የጠመሙ ነገሮችን ማቅነት እችላለን መልካም አስተሳሰብ ይኑርን ሁልግዜም ደስታን እናገኛለን አላሁ አለም........ ....... መልካም አሥተሣሠብ ለራሥ ነው ለሠዎች መልካማ ሥአሥብ ፈጣሪ ለኛ መልካሙን ነገር ይሠጠናል ባሁን ሠአት ግን ለሠዎች መልካምን ነገር ማሠብ በጣም እቆና ሁሉም ለራሴ ለራሴ ነው እምንለው አላህ ያዘነላቸው ሢቀሩ ጥሩ የሚሥበውን ሠው መገደፍ ማበረታታት ይልመድብን እሥኪ ሠዎች ለኛ መልካም ባያሥቡልንም እኛ ግን መልካም ሠው እንሁን ..... እኔም አልኩቹ መልካምነት ለራስ ነው
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 2 года назад
እንኳን በሰላ መጣችሁ
@foziya9836
@foziya9836 2 года назад
ደምሪኚ ውዴ
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 года назад
ፕራንክ በኢትዮጵያ ላይ just ቋቅ 😂አያስቅ አያስተምር አያዝናና😃
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 года назад
ሠላም በቅነት ሠበእበሠክረይብ አደረጉኝ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 года назад
ግን ስቀሻል እኮ 🤣🤣🤣😍
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 года назад
@@emamaethiopia5992 emoji 😃ስለምወድ ነው
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 года назад
ሳህ ክክክክክክ
@እሙመክሊት
@እሙመክሊት 2 года назад
ጎበዝናት ልጅቷ😂😂😂
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ 2 года назад
መሢ እና እና እሮቤል አሉ ልበል
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 года назад
ሰላም ውድ ያገሬ ሰዎች
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 2 года назад
ሠራችልኝ ነው ያለው 😂😂😂😂😂
@ሄኤሜንየማርያምልጅ
ሰላም Brex ወንድሜ እንድናገር ላስችግርህ እባክህ ወንድሜ ጠፍቶብኝ እና ፎቶው ን ፖስት ብታደርግልኝእባክህስልክቁጥርህንደግሞአላውቀወምበወስጥመስመርልደውለልህነበር እባክህ ተባበሩኝ
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv 2 года назад
ሡሪሽን ምነዉ አሠፋሽዉ ቅርፅሽ ያምራል የሤት ልበሽ
@kedirwelotube6649
@kedirwelotube6649 2 года назад
ሠላም ወዲ ያገሬ ልጆች ሁሌም ሰላምና ጤና ፍቅር የወፍቃችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ዘና እያላችሁ ትማራላችሁ 👈👈☑️☑️☑️
@HalwyaTube
@HalwyaTube 2 года назад
እኳን ሰላም መጣችሁ
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 года назад
ክክክክ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@baletbasket9356
@baletbasket9356 2 года назад
ሠላምይብዛ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ማርያምን ይላሉ እንዴ በፆሙ
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 года назад
ዋይ ዋይ 😂😂😂😂😂
@saramedia2543
@saramedia2543 2 года назад
ግፍ ነው የሠራችሁት ሚሥኪነ አሣዘነኝ ሚሥኪነ
@emebetehtio5782
@emebetehtio5782 2 года назад
ክክክ መጀመርያ ነኝ
@danimanjus3829
@danimanjus3829 2 года назад
አይ የባጃጅ ሾፌር😂
@ሰላምለኪድንግልማርያም
Well come to Dubai wedi abeyti
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 2 года назад
አህለን ብሬክስ ወንድማች
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊን
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад
ሀገሬ አላማጣየ የመቼ ነው ግን😭😭😭😭😭😭
@ዜዷቲዩብ
@ዜዷቲዩብ 2 года назад
አህለን ብሬክስየ😍😍😍😍😍😍😍
@foziya9836
@foziya9836 2 года назад
ደምሪኚ ውዴ
@ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ
ቆይ ማንን ነው ፕራክየሚያረጉት
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله 2 года назад
ክክክ ተመልካችና. ተሳፋሪ ነው
@minyahl387
@minyahl387 2 года назад
የትዕግስት መጨረሻ የታየበት
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 года назад
ይዳብራል
@samirasamira2470
@samirasamira2470 2 года назад
በስመአብ ሁለተኛ ፕራክ የተደረገው ልጅ ትዕግስቱ አድናቂው ነኝ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ሰሚራ ቤትስብሁኒኝ እህት
@zahraz838
@zahraz838 2 года назад
የመቸ ነው
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 2 года назад
Nice
@ያስልጤልጅ
@ያስልጤልጅ 2 года назад
የሰዎቹ ማሰብሰብ😂😂😂😂😂
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
የልጤዋ ደምሪኝ
@ዜድአሊቲዩብ
@ዜድአሊቲዩብ 2 года назад
ክክክክ
@abcdmnopq4505
@abcdmnopq4505 2 года назад
👍
@የምስጋንእናትyouTube
@የምስጋንእናትyouTube 2 года назад
ይህጨዊታህ፣ነበሩ፣የናፈቀኛ
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 2 года назад
ሚስኪን ልጂው ግን
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 2 года назад
ምስኪን መሲ፣ከሳች
@ayshayoutube3878
@ayshayoutube3878 2 года назад
Kkkkkkkk
@betibeti72
@betibeti72 2 года назад
🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@sarah-kp8uu
@sarah-kp8uu 2 года назад
አባ ሀናን አንድ ቀን አቅምሱት 🤣🤣🤣
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህት ሰብ አዲርጊኝ
@tube2611
@tube2611 2 года назад
😅😅
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
ዋ ዋ አለ ክክክ አይአማረኛ
@ኬነኝሥደተኛዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ 2 года назад
እር ልጂቱ ዋና ተዋናኝ ሆነችኩ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ኬነኝ ቤተሰብሁኒኝ
@ራያራዩማ-ዀ4ገ
@ራያራዩማ-ዀ4ገ 2 года назад
አገሬ አላማጣ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ቤተሰብ አዲርጊኝእህት
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 года назад
ምንም አያምር😏😏
@Amina-bl5ev
@Amina-bl5ev 2 года назад
ብሬክስዩ❤❤❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
አሚነየ ደምሪኝ ዉዴ
@Amina-bl5ev
@Amina-bl5ev 2 года назад
@@HtymiTuba5335 እሺ💕
@alemweloyewa3590
@alemweloyewa3590 2 года назад
Waw tgstu gin Gera I new huletegnawu
@ኢብራሂምአብደላ-ፈ2ኀ
አላማጣ😭😭
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😂😂😂
@tegestasyopia9932
@tegestasyopia9932 2 года назад
😂🤣😂
@tegestasyopia9932
@tegestasyopia9932 2 года назад
@Nati እሽ
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ 2 года назад
ሰላም ቤተሰብ ደምሩኝ ዉድች
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 года назад
ወይኔ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምረኝ ዉዴ
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@زهراءزهراء-ك4ف9ح
@زهراءزهراء-ك4ف9ح 2 года назад
❤️❤️❤️🌹🌹
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ዜድየ ደምሪኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
😍😍😍😍👍👍👍👍❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ዉዴዋ ደምሪኝ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
አትቀልዱ አ
Далее
очень грустно 😭
00:12
Просмотров 71 тыс.