Тёмный

🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 11 ''ከቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ'' እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን 

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Просмотров 65 тыс.
50% 1

✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

Развлечения

Опубликовано:

 

30 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 168   
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 20 дней назад
አባታችን.አይዞት.እኛአንድ.እናሆናለን.ኦሮሞነት.አማራነት.አያድንምኦሮሞ.በመሆናቸንየገፉንን.እንወዳለን❤❤❤አማራበመሆናቸንየገፉንእንወዳለን.በሀማኖታቸንየመጡትንግን.ማንንም.የምንሰማበት.አቅምየለንም.🎉🎉🎉❤❤❤አባቶቻቸን.የቸሩመድሀኔአለም.ቃልናህወትየሆነዉንለሁላቸንመዳንአሰተምሩን.ሳይገባዉ.እንዳይበተንሳያዉቅ.አወኩእንይልህዝቡ.ያቆዩትአባታቸን❤❤❤❤
@tesfanesh.woldmiram4628
@tesfanesh.woldmiram4628 Год назад
አቤቱ፣አምላከ፣ዳዊት፣ሆይ፣አገሬንና፣ህዚቢ፣ጤቢቅልን፣የዲንግል፣ማሪያም፣ልጂ፣ኢየሱሲ፣ክሬሲቶሲ፣ሆይ፣ኢኛ፣በደሌኛን፣አንቴ፣ይቅሪ፣ኢንዲትለን፣ኢንለምናል፣ይቅሪ፣ይበለን።❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tgalmey8713
@tgalmey8713 Год назад
አሜን
@Tube-um9px
@Tube-um9px Год назад
Amen amen amen🙏🙏🙏
@bayushbayush6384
@bayushbayush6384 Год назад
Amne amme🙏🙏🙏🙏
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 Год назад
Amen amen🙏🙏😭😭😭
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የሀገሬን ጥላት ልክ እንደ እምዬ ሚሊኒክ የሚዋጋ መሪ ይስጠን፣ የወገኔን ስቃዩን፣ መከራውን፣ ስደቱን፣ እንባውን የሚያቆም መሪ ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ።
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 Год назад
ለሀይማኖታቸው፣የቆሙትን፣እንደዚህ፣አይነት፣አባቶችን፣አብዛልን
@salealhosani1206
@salealhosani1206 5 месяцев назад
አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማልን አባታችን ክፍ አይካሕ እግዚአብሔር ይጥብቅሕ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 3 месяца назад
እግዚኦ አ(አ)አምላኬ ይቅር በለን ተመልከተን ማረን ጌታ ሆይ 😭 እንደርሶ የሆነ አባት ያብዛልን መካረ ዘካረ 💔 አባቴ እድሜና ቴና ይሥትልን አባቴ ፈታረ ይተብቆት ዘመኑ የተባረ ያርግሎት ቅዱሥ ሚካኤል ትበቃ አይለዬት አገራችን ኢትዬ ፈታረ ሰላሙንያምታልን አሜን ☝️
@sarisaritom3992
@sarisaritom3992 Год назад
ቃለ ህይወት የሰማን ፈጣሪ ከአተጋ ይሁን
@Max-ek9mp
@Max-ek9mp Год назад
ቃለ ህይወት የሠማልን መምሮችን አገርችን ሠላም ፍቅር ያደለን አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
የዘረያእቆብ እመቤት ድንግል ማርያም ትጠብቆት አባታችን እውነቴን የሚናገር ፈተናው ከባድ ነው
@asfaw8154
@asfaw8154 Год назад
መምህራችን እንደርሶ ያሉ መምህራንን ያብዛልን 🙏
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር ፥ ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ።
@user-tc3fz7oy9q
@user-tc3fz7oy9q Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤❤
@Janet-xx9hv
@Janet-xx9hv Год назад
አባቴሆይ እንዴት እንደምወደወት ህያው እግዝያብሔር ያውቃ ቃለህይወት ያሰማልን አገራችንን አርቆ ብሚያይ አይኖቹ ይመልከትልን 🙏✝️🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🥀🥀🥀
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Год назад
ማነዉ እንደኔ በእምባ ጀምሮ የጨረሰዉ😢😢😢😢😢😢😢😢💔😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Год назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የሆኑብንን አስብ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 Год назад
አቤቱ ይቅር በለን የማርያም ልጂ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 Год назад
እግዚአብሔር ማስተዋል ን አንድነትና ፍቅርን ስጠንና ይህንን በቋንቋ የሚያምን መንግሥት ለመለወጥያብቃን
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
መ/ር አይለ ጊዩርጊስ ቃለ እይወት ያሰማልን የኛ እንቁ የዘመናችን ቅዱስ ዩሐንስ አባቶች ውጡ አውግዙ መለኮሳት ካህናት እየገደሉ እያለማመዱንነው
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Год назад
አቤቱ ጌታሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደይቅርታ እና እደ ምህርትህ ይቅር በለን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርከትዎ ይደረብን የሰማነውን በቅን ልቦና አድምጠን የተግባር ሰወች ያድርገን አሜን አሜን አሜን ከቶ መጨርሻችን ምን ይሆን 😢😢😢😢😢😢
@sarasara-pl7xh
@sarasara-pl7xh Год назад
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያውቃል እሱ ይታረቀን እኛ ምንም አቅም የለንም ለጉልበተኞችም የስራቸው ይስጣቸው መዳኒያለም ታመናል ቆስለናል ሞተናል ተቃጥለናል ቤተእምነታችንም አፍርሶብናል አቃጥሎና ያልሆነው ምን አለ አቤቱ አምላኬ ሆይ የሆነብን አስብ አባታችን እድሜና ጤና መዳኒያለም ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@user-ly1pm2xr4y
@user-ly1pm2xr4y 3 месяца назад
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ።
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Год назад
እውነት ተናጋሪ አባት አያሳጣን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚያብሔር ይጠብቅዎቶ🙏🙏🙏
@BrihanuDidana
@BrihanuDidana 2 месяца назад
አበታችን እ/ጊር እድም እና ጤና ይስጤልን
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Год назад
አቤቱ የሆነብንን አሥብ እባክህ በቃ በለን 😭😭😭😭😭አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎች እድሜና ጤና ያድልዎት ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ
@adanechgashaw8443
@adanechgashaw8443 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማል ክፉ ነገር አይይብን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰማዕት አለቃ አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ......
@TagisAlain
@TagisAlain 29 дней назад
🤲🤲ቃለህይወት ❤❤ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💛💛❤️❤️
@fikadu.woldesenbetfike6680
@fikadu.woldesenbetfike6680 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቆት
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 месяцев назад
በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢
@senaywaletanguseyigerame281
@senaywaletanguseyigerame281 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያኑርል ስሰማዎት ብቻ እጠግባለሀ
@sollyanateyobesta2971
@sollyanateyobesta2971 Год назад
ስወድዎት እኮ የኛ አባት❤❤❤
@user-ng7pq3zo1x
@user-ng7pq3zo1x Год назад
❤❤ የእኔ አባት ሰለናትም ሲል ይቅር ይበላን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
አሜን አሜን አሜን የሰማዕታቱ ረድኤት በከታቸው ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ ተመልከተን🤲💚💛❤ኢትዮጵያዬ 😥😥አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንዎት የኔ አባት እንባዎትን የእስራኤል ቅዱስ ይመልከተው 🤲😥😥
@TigistNiguse-dh2zf
@TigistNiguse-dh2zf 7 месяцев назад
❤😮😮😮ddddl
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Год назад
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅል ከክፉ ይጠብቅልን የሰማቱ ጥበቃ ምልጃና በረከት ከእኛ ከተዋህዶ ልጆች ከአገራችን ጋር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@AyelechBebe-zf7ry
@AyelechBebe-zf7ry Год назад
😢😢😢😢😢እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን አሜን አሜን አሜን 😪🙌🙌🙌🙌😢
@lililove8991
@lililove8991 9 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን✝️🙏
@ganetadenew3922
@ganetadenew3922 Год назад
አድሜይሰጥልንአባታችን
@astermoges2433
@astermoges2433 Год назад
እግዚአብሔር አባቶቻችንን በደሙ ይሸፍንልን
@sollyanateyobesta2971
@sollyanateyobesta2971 Год назад
ጀግና አባት ያቆይልን በረከትዎ በህዝበክርስቲያኑም ላይ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cd9pn6xo8r
@user-cd9pn6xo8r Год назад
እድሜ ይስጥልን አባታችን በረከቶ ይድረሰን
@sarisaritom3992
@sarisaritom3992 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እደቸርነት
@wosentadesse4921
@wosentadesse4921 Год назад
Abate kale hiyot yasmalen....geta hoy bebth atsnane......abte hoye maren
@whetherhuana
@whetherhuana Год назад
amleky asbeni ybkale
@mutemute9914
@mutemute9914 Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Год назад
ይችን ቀን ስለሰጠከኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@sarisaritom3992
@sarisaritom3992 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆንብንን አስብ ማረነ ይቅር በለን🙏😭😭
@MeaziTube
@MeaziTube Год назад
አሜን አሜን አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንደዚህ ወቅቱን የዋጀ ትምህርት የሚያስተምሩንን ፈጣሪ ይጠብቅልን እውነትን እውነት ሃሰትን ሃሰት የሚሉትን ያብዛልን። ለኛም አዳማጭ እዝነ ልቦና ያድለን ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፈፃሚ እንድንሆን ይርዳን።
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Год назад
Jegna.memirachin.qale.hiwote.yasemalin❤❤❤❤
@astermoges2433
@astermoges2433 Год назад
እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን እውነት ነውእጃችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መድሀኒአለም በቃ ይበለን አሜን
@atsede7592
@atsede7592 Год назад
Kalehiwot yasemalen abatachin, Amlke bedemu yeshfinot
@digistidigisti7010
@digistidigisti7010 Год назад
በትክክል❤❤😢😢😢😢😢
@melakumela25
@melakumela25 Год назад
አቤቱ ማረን
@tigietigie8627
@tigietigie8627 Год назад
ሰወዳቸሁ መምህር እረጀም እደሜ ያደሎት
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Год назад
አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ሆይ አተ ፍረድ የወገኖቼ ደም የአባቶቼ እባ ይፍረድ አብይ አህመድ ሆይ አዘን መከራው በቤትህ ይግባ እግዚአቤሔር አምላክ ይቅር አይበልህ ሞትህ አወዳደቅህ ከውሻም ያነሰ ይሁን
@user-ci5tj2fm1x
@user-ci5tj2fm1x 8 месяцев назад
Amien Amien Amien memhrachn kale hiwet yasemaln
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Год назад
እውነት ነው ቃለሂወት ያስማልን
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Год назад
❤❤❤❤❤Enku Memhirchin Kalhiwt Ysemaln
@Yemaryamlij-bn8vz
@Yemaryamlij-bn8vz 7 месяцев назад
Amen Amen Amen
@yriga
@yriga Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በፊታችን ይቅደምልን ፣ መምሕራችንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ክፍዎችን ያርቅልን
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
አቤቱ የሆነብን አስብ ጌታሆ የሆነብን አስብ
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Год назад
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱ ማረን🤲🤲🤲
@ruthruth4623
@ruthruth4623 Год назад
Khy abatachen 😭😭
@mulu5445
@mulu5445 Год назад
ሀቀኛ አባት ያኑርልን ሀቅ ጠፍቶ ነው የተሰቃየነው
@SEP2922
@SEP2922 Год назад
የኛ ዘመን መጥምቁ ዮሐንስ። በዚህ ሰአት እዉነትን መናገር ያስገድላል። ብዙዎች (አባቶች) አንደበታቸዉ ተዘግቶ ሞታቸዉን እየጠበቁ ባሉበት ሰአት ስለመጡልን እናመሰግናለን። የእግዚያብሔር ድምፅ ስለሆኑልን እናመሰግናለን። እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል!ዮሐንስ ወንጌል 8:32
@alemkassa5998
@alemkassa5998 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
አባታችን ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን መልስልን ያን ዘመን መልሶ ማየት ናፈቀኝ ፍፁም እምነት የህዝብ ፍቅር ልዩነት የለለበት ማርያምን ትጣላኝ አለህ አቤት እምነት ወላዲተ አምላክ ያስራት አገርሽን ጠቢቅልን❤❤❤
@Wise888
@Wise888 Год назад
አባታችን አባ ሃይለጊዮርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመውጫ መግቢያዎ አይለየዎ። ከልጅነት የጠበቀችዎት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አለች አዞት አጥንትን የሚያለመልም እውነትን አስተምረው መክረውናልና እኛም እውነትን የምንናገርበትን አንደበት ይፈጠርልን መድሃኒአለም።
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጦት አባታችን
@zmzmm9648
@zmzmm9648 Год назад
ቃለህይውት ያሰማልን. እም ብርሀን ከልላ ሰመአቱ ጫማ ይጥብቁህ እቁ አባታችን
@amefke2069
@amefke2069 Год назад
ሁፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭ያማል
@saranegn4747
@saranegn4747 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭fiker yesten
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Год назад
አሜን እኲንም አብሮ አደረሰን አሜን..ቃለይወት ይሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤
@bbhh211
@bbhh211 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ባንዳዎች ዛሬም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በቤተ ክርስቲያን ሰው ነው ምታመልክ ሚኒልክን ነው እምትሰብክ ይሉናል እውነት ስለተሰበከባት
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 Год назад
ኡህህህህህህህህህህህህህህህ ያማል
@wendufikadu3399
@wendufikadu3399 Год назад
❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@user-ib5vr7db5t
@user-ib5vr7db5t Год назад
አቤቱ በቸርነትህ ተመልከተን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅርበለን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Год назад
Amen
@mubashamil5660
@mubashamil5660 3 месяца назад
Tegawune yabezalen
@meseretayash335
@meseretayash335 Год назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላክ ይጠብቆት❤❤❤❤❤
@menzmenze9445
@menzmenze9445 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል
@user-rk8qm1jp7t
@user-rk8qm1jp7t Год назад
እውነት ነው አባታችን 😢ቃለህይወትን ያሠማልን ሰላም ለሀገራችን ጌታሆይ ተመልከተን😢😢🇪🇹🇪🇹🤲🤲
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Год назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቃቹ
@ShhdgdgShhehdhd
@ShhdgdgShhehdhd 29 дней назад
❤❤❤
@user-gx4rn2yd5e
@user-gx4rn2yd5e Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምራችንቅለ ህይወትን ያስማልንአሜንአሜን
@senkesartube
@senkesartube Год назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይማረን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቃለህይወት ያሰማልን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@marshiiyeefikar830
@marshiiyeefikar830 Год назад
እውንት ነው ቲቢቱ እያትፈፀም ነው አቤቱ ጌታሆይ ይቅር ብልን መምህሮቻችን እግዚዓብሔር ይጠብቃቹ አሜን ቃልህውንት ያስማልን😢😢😢😢😢
@malm2509
@malm2509 Год назад
ቅድስት አርሴማ ጥላ ከለላ ትሁኖት አባታችን
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክእድሜና ጤናን ያድልልን
@liltya3613
@liltya3613 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Год назад
😭😭😭😭😭😭egezabaher.hoy.ane.ders🏩🏩🏩🏩
@SewnetLyeaw-xy1jp
@SewnetLyeaw-xy1jp 8 месяцев назад
❤❤
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Год назад
💚💛❤⛪😭😭😭😭😭🙏
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 9 месяцев назад
በጎሳ በፖለቲካ መጠመድህን ትተህ የእግዚአብሔርን ቃል ሰብከህ ውረድ መድረኩን አታቆሽሽ
@yeshealemeadane-hc4pc
@yeshealemeadane-hc4pc Год назад
😢😢😢😢አቤቱ የሆነብን ይቅር በለን😢😢
Далее
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 8 млн
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Просмотров 32 тыс.
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Ещё и в кредит
1:01
Просмотров 1,6 млн