Тёмный

🔴እስኪ ሁላችሁም ስጋ በሉ// በመጋቤ ሐይማኖት ኃ/ጊዮርጊስ 

Quanquayenesh Media
Подписаться 522 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 190   
@selamእስቴ
@selamእስቴ 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን
@wendufikadu3399
@wendufikadu3399 Год назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@almazzewde543
@almazzewde543 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤናይስጥልን
@meseyethiopia6940
@meseyethiopia6940 2 года назад
በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለአምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን🙏🙏🙏
@selamselam2215
@selamselam2215 2 года назад
Ameeeen amen amen
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re Год назад
Amen amen amen❤❤❤❤❤
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን🙏🙏 በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🤲🙏 ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲🙏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 года назад
😭😭😭😭ልብ የሚሰብር ስብከት ነዉ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋ በርከት ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏✝️💒🎚
@getetachane2286
@getetachane2286 2 года назад
አሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት እና ቃለ በረካታ ያሰማልን
@buzasekita2499
@buzasekita2499 2 года назад
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር የአግልግሎት ዘመኖት ይባርክ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 года назад
አሜን !!! የመለያየትን መንፈስን ከመካከላችን ያስወግድልን ፈጣሪ አምላክ ቃለሕይወት ያሠማልን !!!
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
ማነው እሚፅናናው በ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን መምህር ሆይ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻
@waltaiyyesuuskenaamucaaars974
@waltaiyyesuuskenaamucaaars974 2 года назад
Ameen.. 🙏🙏🙏😭
@sarahabte8146
@sarahabte8146 2 года назад
ለመምህራችን ቃለ ።ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ድንግልማርያምእናቴናት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 Год назад
መምህራችን እርጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@zendlemlem8083
@zendlemlem8083 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን 🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Год назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ ላይ ጸጋ ያድልልን መምህራችን እጹብ ድንቅ ትምህርት ተሰምቶ የማይጠገብ እረ እኔስ የእርሶን ትምህርት ስሰማ እራሴን ጠላውት በእንባ የሚደመጥነው እህህህህ እህህህህህ እህህህ እህህህህህ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን
@gashedebele9947
@gashedebele9947 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን....ድንቅ ትምህርት ነው..
@አማላጀድንግልአማላጀ
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር በረከትወ ይድረሰን 🙏የቃሉ ተገዥ ያድርገን 🙏 እኛንም ለደጁ ያብቃን 😥 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ✝️✝️💒💒⛪️⛪️ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️
@MekbibHaile-y5g
@MekbibHaile-y5g 2 месяца назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
በዉነት መመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቃል ኪዳን በሁላችንም ላይ ይደር አሜን🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️
@eugfdgdgdhfffhdh4643
@eugfdgdgdhfffhdh4643 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 года назад
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልን፣አባታችንእድሜናጤናይስጥልን
@GgHh-qn4qg
@GgHh-qn4qg 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሠጸን ያባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመሥገን የተማርነው ትምርት ይደር በልባችን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ለአባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re Год назад
Amen amen amen❤❤❤❤
@ተዓምረማርያም
@ተዓምረማርያም 2 года назад
አሜን ፫ አባታችን ቃለሒ ይወትን ያሠማልን በጸሎት አስቡኝ ታምረ ማርያም 😭 ስደተኛነኝ
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማአልን መምህራችን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 года назад
አሜን: ቃለህይወቱን: ያሰማልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን::የአገልግልዎትን: እድሜ:ያርዝምልን:
@merimar2500
@merimar2500 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
@ሁሉምበርእሰሆነ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንን ያብዛልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እንደ እርስዎ ያሉትን አባት ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@gelilagetachew556
@gelilagetachew556 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እ/ር ይባርክ
@hosenayenahosi2397
@hosenayenahosi2397 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን
@seasea3347
@seasea3347 Год назад
አባታችን እርዥሙን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለህይወትን ቃለበርከትን ያሰማልን😢😢😢❤❤❤❤
@ትግሥትአሠላ
@ትግሥትአሠላ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው Год назад
ቃለ ህይወት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልንአቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምሕረትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@אדיסעלמו-ג1ג
@אדיסעלמו-ג1ג 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቻችንን ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን አሜን 🤲⛪️🤲✝️🤲🇪🇹💚💛❤️👏👏👏😥
@alemeshuttesmabelesta8578
@alemeshuttesmabelesta8578 Год назад
Amen Amen kale heywte yasmlen
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 года назад
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen 👏 👏👏👏👏👏💚💛❤🇪🇹💒💒💒💒🥰
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@filmonkahsayc7975
@filmonkahsayc7975 11 месяцев назад
Amen amen amen kal hiwet yesmalna abatachin
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን
@Sara-vf2tl
@Sara-vf2tl 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ልብን የሚነካ ስብከት ነው😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ይማረን
@alamitugamachu8285
@alamitugamachu8285 2 года назад
Kale hiwot yasemalen Amen Amen Amen Egzabiher estelen bereketachew
@fyry8481
@fyry8481 2 года назад
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@belayneshhaylu3225
@belayneshhaylu3225 Год назад
Amen kalehiyot yasemalin yematalif gent mengist semeyati yawarisilin egziabiher yageligiloti idime na xena yisxilin egziabiher libonaa yisxen
@tirufikiryigezu2298
@tirufikiryigezu2298 2 года назад
Kale hiywet yasemalin mengste semwyatn yawarslin amen amen amen 🙏💠💠💠💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒🇧🇴🇧🇴
@mesigente708
@mesigente708 2 года назад
Amne eigzabhare yamisgne eiqane bisalme mithalne Kalhawte yasamlne bidame bitga yatbiklne barktwae yadesane Aebte dase sale aibte einanme Laedjhe aibkye mahershehne aismarlne⛪⛪❤️
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቢ
@maryajokim5600
@maryajokim5600 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያስማልን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዝአብሐር ሆይ ማሬን ይቅር በለን ቃለሂውት ያሰማልን መምህራችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏🌾🌾😭😭😭😭😭
@ىىمللم
@ىىمللم 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህራች🙏🙏🙏💚💒💚እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 года назад
Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 2 года назад
አሜን ሠላም የእግዚአበሔር ሠላምታ አቤቱ የምሠማበት ልቤን ክፈትልን አሜን በእውነት መምሕራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሊኝ ከቤቱ ያፅነችሁ አሜን!!!።
@aidadelteil691
@aidadelteil691 2 года назад
Egezabeyer kaloneyesemale
@mesertamare1942
@mesertamare1942 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Год назад
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባየ አባታችን ተክለ ሀይማኖት በረከታቸዉ ይደርብን
@ሳምሪጓልራያማቻሬ
@ሳምሪጓልራያማቻሬ 2 года назад
አሜን(3)ቃለ ህይወት ያስመልን
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
@eyeru1901
@eyeru1901 2 года назад
እውነት ነው አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን 😢😢😢🙏🙏🙏
@samuelarmadoriso7991
@samuelarmadoriso7991 2 года назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 года назад
Elelelelle Elelele Elelele Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@platclient6033
@platclient6033 Год назад
😭😭😭ልብ የሚስብር፡ ስብከት በእዉነት አባታችን እድሜና፡ ጤና፡ ይስጥልን ቃለ፡👏👏👏 ህይወት ያስማልን፡ አሜን፡ አሜን፡ አሜን፡ 🙏🙏🙏🌿🌿😭
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታቺን እድሜ እናጤና ይስጥልን
@tigrayadey4880
@tigrayadey4880 Год назад
መምህርና ብሓቂ ቃል ህይወት የስምዓልና
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 года назад
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት እንደኔ የሚወዳቸዉ
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 2 года назад
Ameen Ameen Ameen Waqaayo gooftaan sagalee jireenya sii haa dhageesisu. Biyyaa keenyaf nagaa nuuf haa baayisuu Amaata Ortodoksii tawahidoo Waqaayo nuuf haa eguu.
@እመቤታችንታማልዳለች
አሜን ፫በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👏
@rollamall1207
@rollamall1207 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህረ
@tadelegulilat496
@tadelegulilat496 2 года назад
የዘመናችን ገሳጭ አባት እድሜ ይስጥልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
እውነት ነው, አባታችን * ግን እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው 🙏🏿🙏🏿😭
@helenmo7431
@helenmo7431 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 2 года назад
ABATAHENE EDEME KETENA ABEZETWO YESETEWETE ASETEMARE MEKARE ABATE YABEZALENE EGEZEYABERE DEGELE MAREYAME KENELEGEWA TAKEBEREWETE ABATAHENE EREGEME EDEME YESETEWETE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 года назад
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@erkihunalemayehu4209
@erkihunalemayehu4209 4 месяца назад
amen kelahiwot yesemaln abatachn !!!
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🧡💚❤
@ታዴራያቆቦ
@ታዴራያቆቦ 2 года назад
አቤት አምላኬ ሆይ እዴት ታገንነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ameenaameena4364
@ameenaameena4364 2 года назад
Amen.amen.amen
@yaredmichael5282
@yaredmichael5282 2 года назад
amen amen amen
@chfgshe8626
@chfgshe8626 8 месяцев назад
Amen amen amen ❤🎉
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re Год назад
Abatachin kale hiwetn yasemaln bedme betsega yibarkln mengste semayatn yasemaln tmhrtun belbonachin yasadrbn hagerachinna ortodoxn yitebkln ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lelameyearsemaaliji4732
@lelameyearsemaaliji4732 2 года назад
ቃል ህወት ይስማልን
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 2 года назад
እውነት ነው መምህራችን አምን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
እንኳን ዳህና መጡ መምህራችን
@meryshewa7883
@meryshewa7883 2 года назад
Amen amen amen klwat ysmlen abthin
@samiyoutube9287
@samiyoutube9287 2 года назад
ሰላም ሰላም አባ ሰላምዎት ይብዛልይ ከስንት ጊዜ ቦሐላ አየዮት ቃለ ህወት ያሰማልን
@wsasews4395
@wsasews4395 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የቅዱሳን አምላክ አሜን
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@user-tate746
@user-tate746 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው
@BasazNMamo1
@BasazNMamo1 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ይሔምያልፋል
@ይሔምያልፋል 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን✝️
@AceHaile
@AceHaile Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@mariamawitbirhane113
@mariamawitbirhane113 2 года назад
Egziabher yemsgen des melew yehen tmhert memher fet lefit hogne new yesmahut sefere new kibru yesefa lemedhanialem gen betam maytegeb selhone degami eysemahut new kale hiwot yasemalen memherachen
@workinehkibret2040
@workinehkibret2040 2 года назад
ሰጋ በሉ ድንቅ ስብከት እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ እምነታችን ይጠብቅልን ለ ሀገራችን ፍቅረ እግዚአብሔር ያውርድልን።
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@hanademeke
@hanademeke Год назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዋርስልን🙏 እርሶን ማውቆት የአምስት አመት ልጅ ሳማሰንበት ላይ "ስጋውን የበላ ደሙን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው! ስጋውን ብሉ ደሙን ጠጡ" እያሉ የዛሬ 20 አመት ገደማ ያስተማሩትን ትምህርት መቼም አልረሳውም! ሌሎቹን አስተምሮ ማስታወስ ባልችልም ይችን ቃል ግን አልረሳም! ለኔ አዲስ ስለነበረች ምን ማለት እንደሆነ ባይገባኝም ሁሌም ግን አስታውሰው ነበር። መልኮንም አልረሳሁም ምክንያቱም ለኔ እንግዳ ነገር ስለነበር በደንብ ነው ያዬሆት! እድሜዎን እግዚአብሔር ያርዝምልን🙏
Далее
МУЖСКИЕ ДУХИ
00:33
Просмотров 149 тыс.
Распаковка #MonsterHigh Potions №5
00:55
Просмотров 180 тыс.