Тёмный
No video :(

🛑ስንቱን ስጋ የሚበላ ሙሰኛ እናውቃለን - ሰዉ አብዷል! የተበላሸ ምግብ የሚሸጥ ነጋዴ - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

🛑ስንቱን ስጋ የሚበላ ሙሰኛ እናውቃለን - ሰዉ አብዷል! የተበላሸ ምግብ የሚሸጥ ነጋዴ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ሀብት የማስመለስ አዲሱ የቤት ስራ እንዲህ ይሆን? - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ፖሊስ በጠቅላዩ ካሜራ ስር ወደቀ አጋልጡ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Опубликовано:

 

30 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@bethminassie8907
@bethminassie8907 Месяц назад
እግዚአብሔርን የሚፈሩትን እውነት የሚናገሩትን የእግዚአብሔር ሰዎችን ያብዛልን!አሜን!
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Месяц назад
መኪና ውስጥ ከምታናግሪ ወጥተሽ ኪችኑን አትደበላልቂውም ማርያምን እኔ እንደዛ ነው ያደረኩት እኔ እንደውም ለራሴ የተጠቀምኩትን ነው ለዛውም ለልጆችሽ ቁጭ ብለሽ መኪና ውስጥ ተሳስተሻል
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድም ይህ ትምህርት የሚሰጥ ቪዲዮ ነው👏 ወላጆቹ ዘመናዊ እና ቀላል በሆነ መንገድ በማብሰል ለልጆቻቸው የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግብ እንዲሰጡ እመክራለሁ🤞 ጥሩ እና ጤናማ ምግብ እያለን የሌሎች ሰዎችን ጎጂ ምግብ ለምን እናፍቃለን⁉️
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ትክክል! አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Месяц назад
ወይ ጉድ ሰው ኑሮው ብቻ ሊያሳብደው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በውድ እየተገዛ የተበላሸ ምግብ ያሳዝናል
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Месяц назад
ወገኖቼ ሰው ጨክኗል ልጆቻችሁን እቤት መግቡ የተመረዘ ምግብ ከማብላት ኢትዮጵያ ሄጄ በርገር አትብሉ ስጋው የቆየ ነው የታሸገ አትብሉ ብልም ሰሚ ጠፍቷል እግዚአብሔርን የሚፈራ ህዝብ ይስጠን ✝️
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ትክክል! አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 Месяц назад
የህግ መላላቱ የአመራር ዝርክርክነቱ ሥርዓት አልበኝነቱ ስግብግብነቱ ኢ- ሞራላዊነት አስፍኗል
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@meselubekele
@meselubekele Месяц назад
እንደምን አለህ ወንድሜ የዛሬው ፕሮግራም ህን በጣም በጣም ትምህርት ስጪ ነው በርታ በዚህ ቀጥልበት
@tgkabede6871
@tgkabede6871 Месяц назад
ጭራሽ ልጅ ይዛችሁ ይሄ ቁጥጥር የሌለበት ሀገር ምግብ ? ኧረ በፈጣሪ ቤት ዉስጥ መግብዋቸዉ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r Месяц назад
እውነት ነው
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r Месяц назад
ወይ ጉድ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Месяц назад
መንግስት ትዝ ይላችሁ አንደሆነ የልጆች ምግብ ዘይቶች ሌላምሌላም አሪፍ ቁጥጥር ተደርጎ ደስ ብሎን ነበር ከዛ ፓለቲካው ጦርነቱ ድብልቅልቁ ሲወጣ አንደገና ወደኋላ ጌታ አገራችንንና ህዝባችንን ይታደግ !
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Месяц назад
Thanks for sharing this important information GOD bless you.🙏👍♥️
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Месяц назад
መቼም በፈጣሪ ቸርነት ሕዝቡ እየኖረ ያለው በየቤቱ ያለውን ችግር እግዚአር ይወቀው።
@abebashebabaw
@abebashebabaw Месяц назад
በፈጣሪ ቸርነት ሕዝቡ እየኖረ ያለው በየቤቱ ያለውን ችግር እግዚአር ይወቀው።
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 Месяц назад
እናመሰግናለን
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@astuastura9332
@astuastura9332 Месяц назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማርያምን 😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Месяц назад
ወንድማችን ሰላም! ይህ ጆከር ህዝባችን እየሳቀ ያለቅሳል እያለቀሰ ይስቃል። አዛውንቷ ሀገራችን በቀድሞ ዝናዋ ብትኮራም ልጆቿን በሥርዓት መያዝ አቅቷት ማየት ያማል። በጣም!! 😂😢😂😢😂😢
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
የተሰራ ምግብ አለመመገቡ ነዉ እቤት ለምን ቆሎ አዪሆንም
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Месяц назад
አረ ሰራተኞች አዲሰ ሰለሆኑ ይላል ባለቤት ሰቶር ያሰቀመጠውን ኘው የሚሰሩት ለምን በሰራተኛ ታሳብባለህ ራሰህን አሳልፈህ አትሰጥ ተጠያቂ ባለቤትነው ጠያቂ የለም እንጂ
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu Месяц назад
እንኳን ደህና መጣክ ፋዘር በርታ አሪፉ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Месяц назад
አረ ልጆች ያላችሁ እቤት እየሰራችሁ አብሉ ለብዙ አይነት በሽታ ሊጋለጡ ይችላሉ ተጠንቀቁ።
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f Месяц назад
ኧረ ጎበዝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ሀላፊዎችን ሞሽላቃ ሌብነትና አገር አፍርሽነት ተናገሩ
@alexbirhanu
@alexbirhanu Месяц назад
አለ ከላይ 🙏🙏አንሞትላቸውም
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 Месяц назад
Thank you my brother for being this. I share all my friend because all going holiday.👌🏽💚💛♥️
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Месяц назад
ቸሬ 🙏👍
@teshaleworku4124
@teshaleworku4124 Месяц назад
ልጆቹ ላይ እንዳትቀዝንባቸው ብቻ ይቺ ሴትዬ
@alemituali6406
@alemituali6406 Месяц назад
ምናለ የሀገራችን የግብር ጉዳይ ብትሰሩ
@kassahunbirru
@kassahunbirru Месяц назад
blame the system!
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ትክክል!
@andud9200
@andud9200 Месяц назад
እኔ ምክሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ንፁህ ዉሃ አና ባህላዊ ምግባችን ብቻ መጠቀም ይሻላል አለበዚያ እነዚህ ሆዳም ነጋዴዎች ዕርካታ የላቸዉም
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Месяц назад
ነጋዴውም ቆማጦች ናችው
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@serkeeshete
@serkeeshete Месяц назад
እንደዚህ አይነት ምግቦች ከተጻፈላቸዉ ቀን በፊት ይበላሻለ በተይ ጁስና የወተት ዘሮች አደገኛ ምግቦች ናቸዉ
@bsquadreact
@bsquadreact Месяц назад
ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ!🙏
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 Месяц назад
Bravo
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete Месяц назад
ወንድሜ፣ እንጀራሕን በወጥ መብላት፣ በርገርና ፒዛውን በዐዉሮፓ ነዉ። " ያላዋቂ ሣሚ፣ ንፍጥ ይለቀልቃል"፣ ይባላል።
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Месяц назад
Enkuan bedehina metah👋👋👋❤️👍🙏Beteseboch 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅🙏
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Месяц назад
ያደጋችሁ የመሰላችሁ እሴቶች ለልጆቻችሁ የገማ የበሰበሰ እያበላችሁ በሽተኛ አታድርጓቸው ማድቤቱን አትፍሩት ። ያን የተግማማ ምንነቱ ያልታወቀ የበርገር ስጋ አንቺን ነበር ማብላት ። ልጄን አሞብኝ መርዝ እያበላችሁ ።ጊዜ የለኝም እውነትሽን ነው ??
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Месяц назад
ሶል ተባረክ በአንተ ሀሳብ እስማማለሁ
@eaz933
@eaz933 Месяц назад
The cook should've used food thermometer to see if it reached the right temperature.
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Месяц назад
መዝሙርን አንዲህ መጫወቻ ማድረግ ለምን ?በእርግጥ አለማወቅ ነው ምን ትምህርት ይሰጣል ?
@zola-zk4th
@zola-zk4th Месяц назад
ወንድሜ ተባረክ።
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
ትክክል ተነስስ ለልማት. በቢህር ከመባላት ማልማት
@rahelnegash5270
@rahelnegash5270 Месяц назад
Betam yasazinali 🙏😭
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Месяц назад
Oh my gosh. So disgusting to watch it. So sad and heartbreaking. They don't care about public is health ??.
@tube8181
@tube8181 Месяц назад
ምንጉድነው
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Месяц назад
ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው በተለይ ለወላጆች በጣም መጠንቀቅ አለባችሁ ከተቻለ እቤት የሚጠባበሱ ምግቦችን ሰርቶ ማብላት ሲቀጥል እንደዚህ የሚሰሩትን ድርጅቶች በሕግ ማስጠየቅ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@netsanetasefa6169
@netsanetasefa6169 Месяц назад
kuf alech
@user-gd3lj7ze9l
@user-gd3lj7ze9l Месяц назад
Kkkkk ❤❤❤❤
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 Месяц назад
የምግብ ቤቱን ስም እባካችሁ ለሌላው ጥንቃቄ ብትናገሩ ይጠቅማል
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ተናግረዋል ደግመሽ ተመልከቺው። አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@zewdineshtaye2143
@zewdineshtaye2143 Месяц назад
ሌዚ ሁሉ እቤት ሰርተሸ አታበይም ለልጆችሸ ይሄ ስልጣኔ አይደለም።
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@samm8405
@samm8405 Месяц назад
ወልደን አታዥም ነበረ?
@KalushaMan7
@KalushaMan7 Месяц назад
Memamaru tiru new lek now. Genn semm matefat endayhon behuletum wogen halafinet menor alebet.
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏
@tgkabede6871
@tgkabede6871 Месяц назад
😂😂😂 የስጋ ቤቱ ይመቻል
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Месяц назад
ቀበጦች እቤት እየሰራችሁ አትበሉም lexury (ቅንጡ) ኑሮ ልታሳዩን ሀብታም ይበለው ህፃናት ግን ያሳዝናሉ
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Месяц назад
ወይ ነጋዴዎቸ ምናለአ ፈጣሪን ብተፈሩ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@makysolly1837
@makysolly1837 Месяц назад
አምነው ቢቀርስ ኢተትዮጲያውስጽ በርገር።
@abiytelahun9267
@abiytelahun9267 Месяц назад
😢😢😢😢😢
@neba2861
@neba2861 Месяц назад
❤❤❤
@DegitBatana
@DegitBatana Месяц назад
❤😢
@bethminassie8907
@bethminassie8907 Месяц назад
አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም ነው የምናሳዝነው!የሚመለከተው አካል ህግ መንግሥት ይህን ነገር ይከታተል የሚባለው እኮ አገሩን ሕዝቡን የሚወድ ለሰው ልጅ ክብር የሚሰጥ እና ግድ የሚለው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው መሪ ሲኖር ነው!በርገሩንም እቤት ስሩ እርጎ ንጹህ ወተት ከተገኘ እናንተው አርጉ የማንጎ ጁስ ትሹን የጁስ መስሪያ እንደምንም ብላቹህ ግዙና እቤት ውስጥ ሙዝም ሌላም የፈለጋቹህትን ቀላቅላቹህ በቀላሉ እንዲፈጭላቹህ ትንሽ ውሀ ጨምሩ እና ስሩ።ከሁሉ በላይ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ሕዝቡን የሚወድ ጥሩ መሪ እንዲሰጠን ጸልዩ!!!!
@user-vq1ck7tx7i
@user-vq1ck7tx7i Месяц назад
Merte program naw
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Месяц назад
Senef bet sertesh atmgbim
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@AniyoJekebo
@AniyoJekebo Месяц назад
አራ ወገን የምን ጉዲ ነው ቆይ ባእትዮጲያ ውሲጥ የምግብ ጥራትና ዳራጃ ባላስልጣን ዬሌም እንዴ?
@tme251
@tme251 Месяц назад
Betame balge nehe legeta kebere yewalwene zemare tekeldebetalhe wagahene tagegalehe tebke.🙁
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ይቅርታ ሁሉን ነገር በክፋት ማየት መልካምነት አይመስለኝም።
@AbebeKiendie
@AbebeKiendie Месяц назад
ፕሮግራምህ ይመቸኛል
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@Chaina88
@Chaina88 Месяц назад
አንቺ ገልቱ ቤትሽ አታዘጋጂም?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Месяц назад
2 ዮቱዮብ ለምንድነው ?
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስርስ ቢሆን ከተቻለ?
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc Месяц назад
የተስማሚነት ምዘና መስሪያ ቤት ወዴት ነህ ያለኸው?
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Месяц назад
ወደ ፀረ ሙስና ቢሮ ተቀይሯል
@yetbarek63
@yetbarek63 Месяц назад
ድስኩራም ፓድተር ቸሬ የሚሉህ ደነዝ።
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
አስተያየታችሁና ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ! ⭐⭐⭐⭐⭐
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Месяц назад
አይባልም
Далее
Муж на час 😂
00:37
Просмотров 1,2 млн
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 754 тыс.