Тёмный

🛑ናስር ዮቅርታዬን አልቀበልም ብሎ ተቆጣ የመጨረሻችን ሆነ 

Fasika Tube
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@nasrtube9523
@nasrtube9523 5 месяцев назад
ውድ ቤተሰቦቻችን የውሸት ደጋፊ አይደለሁም ግን በምንሰራው ስራ አበረታቱን እንወዳቹአለን
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 5 месяцев назад
አንሻአላህ በረታ በቻናላህ ስራበት
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 5 месяцев назад
አትናደድ የሚድያ ሁኔታ ነው አብሺር
@እሙሂራ
@እሙሂራ 5 месяцев назад
ወንድማችንናስሩ እሶእኮምንም አላጠፋችም እወነትነውየተናገረችው አንዳንድ አሺቃባጪ ናቸውእጂ እጃቸውያለበትናቸው እደዛያንጨረጨረቸው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 месяцев назад
እሺ ወድማችንንያተንምክርመስማትአለባትዛሬግዜሀቅዬማይወድዬለምእጂበሀቅላይነችፋሲካችንአላህይጠብቃችሁ
@najattube
@najattube 5 месяцев назад
አብሽሩ በርቱ ፋሲካ በርቺ ባልሽ የሚልሽን ስሚ እኛ ውነትነው የምንፈልገው
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 5 месяцев назад
ነስር ጀግና ነው የምትሉ👍👈
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉 ከጀግናምጀግና የወዶቹ ወድ በውሸትየመጣ ሀራም
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 5 месяцев назад
ልከነህካልሁንነገርመልሳትበማይገባትዝምብላትዘባርቃለችሙሰሊምእንዴአይደለምሁሊሰለሰውማውራትጥሮአይደለም
@Wutt-w7w
@Wutt-w7w 5 месяцев назад
ውይ እኔ ባሌ በሆነ ነገር ተቀይሞኝ ከዘጋይ ሰላም እሚባል የለኝም እንደምንም ብየ እስከምታረቀው ድረስ በጣም ነው እሚጨቀኝ ስራው ም ቀኑም ነው እሚያስጠላኝ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
@HeluTube940
@HeluTube940 5 месяцев назад
አንች ለስደት እህቶቼ በጣም ትጠቅሚያለሽ በጣም የተከበርሽ የዋህ ሴት ነሽ❤
@HabibaSeid-p7k
@HabibaSeid-p7k 5 месяцев назад
ትክክል❤
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb 5 месяцев назад
ትክክል
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 месяцев назад
ትክክልል
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 5 месяцев назад
ትክክል ❤❤❤❤ ሳሪ ፍቅር
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 5 месяцев назад
ትክክል ❤❤
@رحمه-ن2ظ
@رحمه-ن2ظ 5 месяцев назад
ፋሲካ የኔመንገድላይ ትቅረብ የምትሉ ላይክ
@saedaendreis
@saedaendreis 5 месяцев назад
ትቅረብ
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 5 месяцев назад
ትቅርብ ላይክ አደረጉው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 месяцев назад
ትክክልልትቅረብብ
@EmanMohammed-ps7gy
@EmanMohammed-ps7gy 5 месяцев назад
👍👍❤️❤️
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 5 месяцев назад
እኔም እያልኩነው 🎉🎉🎉
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u 5 месяцев назад
አይለያቹ ፍቅራቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ
@ፋፊጉራጌዋ
@ፋፊጉራጌዋ 5 месяцев назад
አሚንንን
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 5 месяцев назад
አሚን
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
​@user-gx9ዉደደምሬኚ❤❤ud9rb7n
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
​@@ፋፊጉራጌዋዉደደምሬኚ❤❤
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero 5 месяцев назад
አሚንንንንን
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 5 месяцев назад
ፋሲካ ጀግና ሴት ናት ምንም እኮ የሚያስቀይም ነገር አልተናገረችም ሀቁን ሀቁን ነዉ ያወራቹ የስደት ስቃይ ስሀምታቀዉ ብራቹ አታባክኑ ብላ ለህቶቻ የመከረቹ ❤❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደምሪኚ❤❤
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e 5 месяцев назад
ሙስሊሞች የት ናቹሁ በሉ ኑ ቻናላቸውን እናሳድግላቸው ወላሂ ምንም አትጎዱም
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 5 месяцев назад
ትክክክል
@እሙአብደላ-ዠ3ረ
@እሙአብደላ-ዠ3ረ 5 месяцев назад
አለን👍👍💖💖
@حواسعيد-ز5ط
@حواسعيد-ز5ط 5 месяцев назад
‏صحيح والله كلامك
@sikosilo6489
@sikosilo6489 5 месяцев назад
አለን
@kkd8112
@kkd8112 5 месяцев назад
አለን
@fasikatube9475
@fasikatube9475 5 месяцев назад
ውድ ቤተሰቦቻችን ቪድዮውን ብቻ #Like በማረግ አበረታቷት ፍርዶስን❤ እኛ የውሸት ደጋፊ አይደለንም እወነት የሆነ ቀን መውጣቷ አትቀርም
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
አቺ ስም አጠራሽም ተያቸው ፍስ ያለው ዝላይ አይችልም
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 5 месяцев назад
🌹🌹🌹
@dohadoha8116
@dohadoha8116 5 месяцев назад
በቃ ተያቸወ ባልሸን የማያሰዴሰት ነገር አትሰሪ ለራሳቸወ ካላሰቡ ተያቸወ እውነቱነወ እሱ አይፈልግም የማይመቸውን አትሰሪ ካለሸ አትሰሪ ባልሸ ወሬ አይፈልግም አንች ዴሞ የአባዋራ ሚሰት ነሸ ከባልሸ አይበልጥብሸም ባል ሚሰቱን መሰተር ወሬ የማመጣ ነገር አይወዱም አንዳንዲ ወንዶች እኔም እዴግፈዋለሁ ትክክል ነወ በዚህ የመጣ ገንዘብ ይቅርብሸ እነሱ ካልተመከሩ ተያቸወ
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 5 месяцев назад
የኔ ጀግና አላህ ከነልጆችሽ ከነባልተቤትሸ አላህ ይጠብቅሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dohadoha8116
@dohadoha8116 5 месяцев назад
ፋሲካ ባልሸ ካልፈቀዴ ተይይይይ እውነቱነወ የሱም ሀቅ አለብሸ ይሄንን የመሰለ ባል እንዳታጭ በቃ ባልሸ ትክክለኛ ወንዲነወ ወሬ አይፈልግም የህትነቴን ነወ እህት የምነግርሸ ዬትም ገንዘባቸውን ይበትኑ ተያቸወ ወላሂ ባልሸ ይበልጥብሻል ውዴ ለማይረቡ ሰወች ብለሸ እነሱ ካልሰሙ ተያቸወ እህቴ በቃ የትክክለኛ ባል ሀቅ ይሄነወ ሚሰቱን ሰታጠፋ የሚቆጣ ወላሂ ክብርሸ ነወ አቁሚ ካለሸ አቁሚ እሱ ያልተሰማማበትን አትሰሪ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 5 месяцев назад
ከትክክለኛ ባል ከትክክለኛ ሙስሊም የሚጠበቅ አቡ ቢላል ጀዛክ ኸይር እሙ ቢላል ወላሂ እውነት ነው የናስርን ምክር እንደኔ ተመስጦ የሰማ
@umnyehya175
@umnyehya175 5 месяцев назад
ትክክለኛ ባል ማለት አቡ ቢላልነው
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 5 месяцев назад
የሀቅ ባልነው ያጣነው
@tube-tg7jx
@tube-tg7jx 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ጎበዝ ባል እድህ ነው
@halehale7257
@halehale7257 5 месяцев назад
ወንድም ናስር እሷ ጥፋት የላትም እውነትን ማንም አይፈልግም እውነት ስለተናገረች ነው የሚሳደቡት
@cequa4067
@cequa4067 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 5 месяцев назад
እኔም ገምቼ ነበር ናስር እንደሚቆጣሽ ፋሲካ ቪድዬዎችሽ እይታ እንዲኖሯቸው ከናስር ጋር አብራቹ ኑ❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደምሬኚ❤❤
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 5 месяцев назад
ጀግነነሽ❤❤❤❤
@Metiwollo5
@Metiwollo5 5 месяцев назад
ናስር ጎበዝ አንችም ባልሽ የሚልሽን ስሚ ኡኽታዬዬ 🌺
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 5 месяцев назад
ባልሺን የምልሺን ስም እህት የባል ሀቅ አለብሺ???
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደምሬኚ❤❤
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 5 месяцев назад
ናስር ሲያኮርፍ ፊቱ ያስፈራል ፍርዶስ 😂😂😂 ሙስሊሞ በዝሙት ቦታ ራቁ ሙስሊም ወድም እህቶቻችን እናበረታታ ኑ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደ ደምሬኚ❤❤
@mubetube2
@mubetube2 5 месяцев назад
ናስር መልካም ጨዋ ባል ነዉ አላህ ይጠብቅህ
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 5 месяцев назад
ኣሜን ግን እኔ ልጅዋ መስሎን ነበር😔 😂
@mubetube2
@mubetube2 5 месяцев назад
@@MOMisMyLife-xe4sl እ ናስር ድረስ🙈😂
@ttww9470
@ttww9470 5 месяцев назад
😂😂😂 😢😢
@ttww9470
@ttww9470 5 месяцев назад
ክክክክክ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
​@@ttww9470ዉደደምሬኚ❤❤
@giiuh2703
@giiuh2703 5 месяцев назад
ማነው እኔ ፍዴስ ኒቃብ ትልበስ የሚል ግን እኔ ብቻ አይደለሁም የሁሉም ምርጫ ነው ኒቃብ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 5 месяцев назад
እኔ
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero 5 месяцев назад
እኔም
@mahboobamahbooba464
@mahboobamahbooba464 5 месяцев назад
እኔም
@tube-tg7jx
@tube-tg7jx 5 месяцев назад
እኔም
@gjyvng738
@gjyvng738 5 месяцев назад
አዎትልበስ
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 5 месяцев назад
የባልሽን ምክር ስሚ ባሁኑ ዘመን እንስረቅ እናሙኝ እንጃጃል የሚል ባል በበዛበት እዲህ ኢ ማኑ ሙልት ያለ ባል አላህ ወፍቆሽ አልሃምዱሊላህ በይ ተይ ተይ ትለድሚያለሽ እዳይቀየም
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደምሬኚ❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 месяцев назад
ቆራረጣቹ ልቀቁልማስ❤❤❤❤❤ ግረማ ሞገስሱ ብቻ የሚበቃ ባል እዳለት ያረብ ጀነተል ፌረዶስ ድረስ አዝልቅልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 5 месяцев назад
ልፃፍ ያሰብኩትን ነው የፃፍሽው
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
​@@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠዉደደምሬኚዉደ❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 месяцев назад
ወላ ቀንታ ነው ይላሉ እኮ ደሞ ለሀጫም ደሞ በዛ ጂል ምን ትቀናለች😂😂😂😂​@@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 месяцев назад
ፋሲካየ ጀግና ሴት ሁሉም ሃይማኖቱን እንደ ልብስ ሲቀያይር የኔ ፅኑ አላህ ያፅናሽ ደምሩኝ ጋይስ❤❤
@zzzzzzzz-c1u
@zzzzzzzz-c1u 5 месяцев назад
እኔደምሬሻለሁደምሪኝ
@rhkrt598
@rhkrt598 5 месяцев назад
ትከከል ወንደም ናሰር አላህን መፈራት ነወ አላህ ይጨምርልህ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
​@user-lpዉደደምሬኚ❤❤1mh3xo8l
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
​@@rhkrt598ዉደደምሬኚ❤❤
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 4 месяца назад
ትክክክልልል❤
@jdhxjzhhs1272
@jdhxjzhhs1272 5 месяцев назад
ናሥር ክብር ይገባዋል በዲኗ እደጠነክር እሚያደርጋት እሡ ነው
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 5 месяцев назад
ከናስር ጋር ልቀቁ ቪዲዮ ተመልካች የሚፈልገው ጥንዶችን ማየት ነው እናንተም ምርጥ ምርጥ ቪድዮ ልቀቁልን አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤
@HddhDnn
@HddhDnn 3 месяца назад
😂😂
@rehimahala3278
@rehimahala3278 5 месяцев назад
አራ ናሲር ምንድነው ምትለት ምንም ሰውን የምየስቀይም ናጋር አልሰራችም ተወት
@dohadoha8116
@dohadoha8116 5 месяцев назад
ተይ ተይ በቃ እሱ አይፈልግም ትክክለኛ ወንዲ ሰለሆነ ነወ ሚሰቱ ወሬ ሳመጡ ወንዶች አይፈልጉም ትክክል ነወ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
​@@dohadoha8116ዉደደምሬኚ❤❤
@medinaseid8005
@medinaseid8005 5 месяцев назад
እሱ ምርጥምክርነው የመከራት እሷ ሀቁን ብታወራም ልክ ቧሏእዳላት ብትሆን ይሻላል ትክክልነው ንግግሩ ሙስሊም መሆን መታደልነው እሱጎበዝነው አላህ ይጨምርለት
@HeluTube31
@HeluTube31 5 месяцев назад
ፋሲካን የሚወድ ብቻ ❤
@TQyebq
@TQyebq 5 месяцев назад
ሳህ ናስር ውሸት የሙናፊቅ መገለጫነው ሀቅ ሁለየም የበላይ ነው
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደምሬኚ❤❤
@teje7615
@teje7615 5 месяцев назад
ምንም የምያስቀይም አልሰራችም በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 5 месяцев назад
ምርጥ ባል አላህ ይጨምርል ባል ማለት ሚሥቱ የሚቆጣ ነዉ
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 5 месяцев назад
እደዉ አላህ ይሥጥሽ 😂😂😂😂ጀግና ሤትነሽ😂😂እድህ ሌባን አጋልጭልን
@abdelahumer9574
@abdelahumer9574 5 месяцев назад
ፍርድዎስ አሏህ ጥሩ ባል ሰጥቶሻን አሏህን አመስጊኒ አሏህ ለሁላችነም ጥሩ ስነምግባር ያለው ባል ይስጠን
@mariyam9591
@mariyam9591 5 месяцев назад
ናስር ጀዛክላኸይር ሙሲሊም በቁረአን በሀድስ ነው የምንመራው እሷ ደሞ ለእህቶቿ ነው የመከረችው አላህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ በመካከላችሁ ሾይጧንን ይያዝለችሁ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደምሬኚ❤❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 5 месяцев назад
ትክክልል
@seadamohmmad
@seadamohmmad 5 месяцев назад
youtube.com/@seadamohmmad?si=C2aiPlu1A-qzTTEh
@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 5 месяцев назад
ናስሬ ተውእጂ ለአረብ ሀገር ሴት እሰብ ፋሲካ ጀግናናት ከሌቦች ብዙዎቹን አነቃች ❤❤❤❤ብዙዎች እንወድሻለን❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 5 месяцев назад
ባልሺ ስለሚወድሺ ነው ሲሰድብሺ እማይወድሸ አፊያዩ አታስከፊው የመዳም ቅመሞችም እደፈለጉ ተያቸው ❤❤❤
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 5 месяцев назад
ህፃኑ እየተጨወተ ነው ድምፁ ❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደማሬኚ❤❤
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero 5 месяцев назад
❤❤❤😂
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 5 месяцев назад
እሱማ አለሙን እየቀጨነዉ ሀቢቢ ነገር የለበት ተኮል የለበት ❤❤❤
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 5 месяцев назад
ንግግሩ ትክክክል ነው አላህ በርካ ሲያድርግው ነው ማሻአላህ
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 5 месяцев назад
ህፃኑ ልጂ ደስ ሲል ድምፁ ❤❤❤ማአሻ አላህ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደምሬኚ❤❤
@Sabit33
@Sabit33 5 месяцев назад
ጉሊ ማሻአሏህ
@الحمدلله-ه1ج2ي
@الحمدلله-ه1ج2ي 5 месяцев назад
ማሻአሏህ
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero 5 месяцев назад
ማሻአላህ
@gbbh7183
@gbbh7183 5 месяцев назад
ማሻአላህ በይ
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 5 месяцев назад
እኔን ልቤም የሳበው ለልጁ ድምፅ ሲጫወት ማሻ አላህ የኔ ማር አላህ ያሳድግህ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 5 месяцев назад
ማሻአላህ እግ እግ እያለ ሲጫወት ሀቢቢ❤❤❤❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
​@@ASH-zk4tfዉደደምሬኚ❤❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 5 месяцев назад
@@ekramtube6423 እሽ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 5 месяцев назад
@@ekramtube6423 እሽ 💕💕
@ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ
@ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ 5 месяцев назад
ፊርዶሰየ አኔ ውድ ቪደወሺ እይታ እድኖረው ከፈለግሺ ከናሲር ጋር አብራችሁ ሰሩ ውዴ❤❤❤❤
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 5 месяцев назад
እውነቱነው ይችኮ የከሌ ሚስት ናት አዩማ ትሰደባለች ነው የሚባለው ባጓደኛም በቤተሰብም ተይ ታለሺ ተይ የሡሀቅ ይበልጣል
@aminaahmed7662
@aminaahmed7662 5 месяцев назад
የኔ ውድ እህት ባልሽን እሚልሽን ስሚ ትክክለኛ ባልሽን አታስቀይሚ ተይ ካለሽ ተይ ማር አላህ ይጨምርላችሁ ጎበዞች
@medinaseid8005
@medinaseid8005 5 месяцев назад
ሳህ
@طيبهالعتيبي-و8ر
@طيبهالعتيبي-و8ر 5 месяцев назад
ምርጥ ባል ✊✊😊
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
የኔልእልት ትክክል ናት ሀቂቃ እኛ እንዳንበላ እኛ እኝዳንጎዳባትነው አላህ ይጠብቅሽ
@مريممحمد-ط3ش
@مريممحمد-ط3ش 5 месяцев назад
ባል እደህ ነው ሚስቱ ስተሰደብ አይወድም
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 5 месяцев назад
😂ሁሉም አይደለም ለምን የሳውዲ ባሎች እኮ ስራ ከሄድ በሃላ ስጋዋ ነው ስልክ ላይ ሚበሉት😂😂😂
@allahisone8107
@allahisone8107 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🌺🌺🌷🌷🌷
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 месяцев назад
ትክክልልልዬኔውድምስለኔአድነገር እዲሰማአይፈልግም
@AaAa-ob5ix
@AaAa-ob5ix 5 месяцев назад
ሳህ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደምሬኚ❤❤​@@AaAa-ob5ix
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 5 месяцев назад
እያንዳድሽ የነ እሩታ አሽቃባጮች ኑ ላይክ ሼር አርጉ እሷ እኮ የመዳም ቅመም የነበረች ናት ብሩ እንዴት እንደምገኝ ታቃለች ለዛ ነው ወጥታ የተናገርቹው 😢
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
ዉደደምሪኚ❤❤❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube 5 месяцев назад
ትክክል
@eeeeeeeeeeef817
@eeeeeeeeeeef817 5 месяцев назад
ሳህ
@Fatima-j8i1k
@Fatima-j8i1k 5 месяцев назад
❤❤👍
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 5 месяцев назад
hahahaha
@ZaytoAhmad
@ZaytoAhmad 5 месяцев назад
ነስር ጀግነነው ኡቱንነው ሙስሊም አይወሽም አንደ በወሸውነ በጠፈው ጥፈትነው ድነችን ሚሰደበው ፍርዶስ ሚልሽን ሲሚ እኛለይክ እነራግሻለን ሞት እንደለ ማስታወስ የስፈሊገል❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 5 месяцев назад
አውቃነው
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 месяцев назад
​@user-rwዉደደምሬኚ❤❤6bg5mf7u
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 5 месяцев назад
እውነት መናገር ምንም ክፋት አደለም አረባገር እዴት ሰርተን እደምናመጣው ስለምታቅ እድንበላ ስላልፈለገች ነው አይለያቹ ❤❤❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 5 месяцев назад
ወደው ከሰጡ ትተዋቸው ከትዳሯ አይበልጥ መቸም
@tubeysikit
@tubeysikit 5 месяцев назад
ውይ ናስር አትቆጣ ወላሂ ፋሲካ አትወረሽም ብዙ ጊዜ እመለከታለሁ ግን ቸትቸኩላለች ለማንኛውም አትጣሉ
@مريممحمد-ط3ش
@مريممحمد-ط3ش 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ነስር ጀግና ባል አለሸ ፍረዶስየ አሄራን የሚያስታውስ ባል አለሽ ዶኒያ ቀሪ ነች
@medinaseid8005
@medinaseid8005 5 месяцев назад
ሳህ
@TQyebq
@TQyebq 5 месяцев назад
ሁለየም በሀቅ ላይ ስሪ ለሰው ትችት ምንም እዳይሰማሽ ኡሙ ቢላል
@sofyarased
@sofyarased 5 месяцев назад
ምርጢ በል ነስር ፊርዶሴ ጠበቅ አርገሽ የዢዉ🎉🎉🎉🎉🎉 ፈቅረቹን የብዘለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወደቹቹ ደሞ ትክክል ነው የለው ነስር
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 месяцев назад
ፋሲዬ.የመዳም.ቅመሞች መኪና.መግዛት.አምሮኛል መፍትሔ.ካላቹ.ንገሩኝ ከቻላቹ.እርዱኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@mohmmed702
@mohmmed702 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂ልክ እደኔ
@fadilafadila6155
@fadilafadila6155 5 месяцев назад
😂
@የአላህመጨረሸየንአሳምርል
😂😂😂😂😂😂😂
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
😂😂
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ 5 месяцев назад
😂😂😂😂እኮ
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም 5 месяцев назад
ፊሲካ ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቃችሁ ሙሉ ቤተሰቦችሽን እወድዳችኋለሁ
@mamatube9715
@mamatube9715 5 месяцев назад
ፍርዶስዬ አብሽሪ የሀቅ ገመድ አትበጠስም አላህ ከሰብረኛች ነዉ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 5 месяцев назад
ምቀኛ ሚሉት አስመሳዮች ዉሽታም ስለሆኑ ነው
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 5 месяцев назад
እውነት
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 5 месяцев назад
ጥፍት የለባትም የአረብ አገር ሴቶችኝ ነው የመከረችሁ አንዳንዶች ምክር የማይገባቸው ናቸው የሰደቦት ናስር ቆፍጣና ባል ነው ደስ ይላል
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 5 месяцев назад
ጀግና ባልና ሚሥት ወላሂ ቃላት የለኝም ወላሂ🌹🌹🌹
@turyetoore6938
@turyetoore6938 5 месяцев назад
የኔ ወድ ደግ አረግሻቼው ናስር የሚልሽን እሽ በይ እሡ ሚስቱ በሌላ ስትነሽ ስለሚሰማው ነው በርቺ ማማዬ የኛው የአማራ ሙስሊሞች ናቼው ወገኗ በጦርነት ና በመፈናቀል እዬተሠቃዬ እያዳዷ ስንት ሙስሊሞች ወላጅ አልባ አሉ በዬ ካፑ
@Sojoo-yu1dk
@Sojoo-yu1dk 5 месяцев назад
የኔ ውድ አይዛሺ እኔም ያች ቢጠ ነኝ ማለቴ እውነተኛ ሰው አይወደድም ይገርመኛል ይቻለም የውሸታሞች ናት ውሸት ተናጋሪወች ይወደዳሉ አስመሳዮች ይወደዳሉ ሱብሀን አላህ ብቻ አላህ ይድረስልን ደስ የሚለው ነገር ግን ሰው ሲገፋሺ አላህ ደግሞ ከውነተኞች ጋር ስለሆነ አልሀምዱሊላህ ውሸት ምግዜም ውሸት ነት እና የኔ ውድ ❤❤❤ነስሩንም አዳምጭው ሲነኩበት ስለማይወድ ነው ባል ማለት ይህ ነው በርጋታ መክሮ ገስፆ ሚስቱን የሚመልስ ፍቅራቹህን አላህ ይጨምርላቹህ እደበሀር አረፋ ያብዛላቹህ አይለያቹህ ያረቢይ አላህ ይጠብቃቹህ እወዳቹህ አለው አላህ ይውደዳቹህ ልጆቻቹህን ለመዳር ለመኮል ያብቃቹህ ፋሲካየ የኔ ጠካራ የኔ ጀግና ነስሩ ደግሞ አይዛን ያጋጥማል አይክፋህ እህትሺ M ነኝ ከአረብ ሀገር ኢንሻአላህ ሀገር ስገባ መጥቸየ አያቹህ አለው እወዳቹህአለው ኑሩልኝ
@zakiyahuae1000
@zakiyahuae1000 5 месяцев назад
በል ማላት እንደዝህ. ነው. አለህ ይጨምርልህ. አንቺም. ስም
@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 5 месяцев назад
ጎበዝ ደግ አረክ ግን እደዝህ ያለ ነገር አዳደየ ፋሲካየ ብጠቁመን ጥሩ ነው ለማያቁ ልብ ይገዛሉ
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 5 месяцев назад
ፋሲካ እኛ እኖድሻለን እባክሽ ከሰው ነገር ዉጭ አትነቆቆሪ ለማን ብለሽ ከማንም ጋር አትነካኪ ከባልሽ ጋር ቭሎግ የራሳችሁን ቪዲዮ ስሪ እባክሽ በጣም ነው እሚያስጠላው አች ብትድረቀረቂ ሰሚ የለም ሁሉም ክፉ ነገረኛ ነው እሚያረጉሽ ::
@kasutube8310
@kasutube8310 5 месяцев назад
ፋሲጋ ምርጥ ጠካራ ለእዉነት የቋመች ብርቅዬ እንስት❤❤❤🙏 ምርጥ ባል ማንም አልተናገራትም እኔ በቦክሌ ወደድኳት
@Fatheya-b8n
@Fatheya-b8n 5 месяцев назад
ዉላሂ በጣም ትክክል ነህ ዉንድሜ ሰዉ እራሱን መስሉ ሲቅሳቀስ ደስ የላል የራስ አድያመስራ ነዉ
@maritatube-5352
@maritatube-5352 5 месяцев назад
በህይወቴ የሚያሰደሰተኝ ነገር ቢኖር የምወደውን ሰው ፍላጎት ተሳክቶለት ማየት ነው
@semeriyasehmsu4674
@semeriyasehmsu4674 5 месяцев назад
ነስር ፍርዶስ ምንም አለፈችም ቢቀወሙም ሌቦች ነቸው ብቸ አለህ ይጣብቀቹ
@AhmedAlzaabi-u2b
@AhmedAlzaabi-u2b 5 месяцев назад
የሴት ጀግና ነሽ ውዴ ዝም በያችው
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 5 месяцев назад
ናስር የኔ የዋህ ስለሚወድሽ ሠው እዲናገሩሽ ስለማይፈልግ ነው ባልሽ የሚልሽን ስሚ በቃ እሱ ላች ብሎ ነው አንች ደሞ ለሱ ብለሽ ተይው
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 5 месяцев назад
ናስር እንኳን እሷ አሊሞችንም ይሰድባሉ ውሸት ን እሷ ካላወጣች ማን ያውጣው ይስድቡናል ብላችሁ ሀቅ ከመናገር ወደኋላ አትበሉ የሚዲያ ሰው እስከሆናችሁ አላህ ይረዳችኋል
@aishaqattan4480
@aishaqattan4480 5 месяцев назад
ፈስካ ተድለሽል እሄን ምርጥ በአል ሰቶሽል
@ttww9470
@ttww9470 5 месяцев назад
አልሀምዱልላ ለኛም ሠቶናል መጨረሻችንን ያሣምረልኔ እጅ ምረጥ ባል አለኝ ክብረ ምሥጋና ይገባው ለአላህ
@salhetmohammed
@salhetmohammed 5 месяцев назад
ፋሲካ እሱ ሚልሽ ስሚ ባሁን ሰአት እደዚ ሚመከር የለም አላህ ከአይን ያውጣቹ እሲ ሚቆጣሽ ያቺን ክብር ሊነካ አልፈገም።
@حبيبةاحمد-ظ2ب
@حبيبةاحمد-ظ2ب 5 месяцев назад
የኔ ጀግና ፋሲካ እሷኮ ለኛ ብላ ነው ትክክል ናት ምንም ጥፋት የለባትም እውነውት የሚናገርሰው አይወደድም
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 5 месяцев назад
እኔየምልሽነጉርባልሽየሚልሽንምክርስሚአውቃለሁለኛለእኽቶችሽእንደሆነግንእነዛየሚሊኩእኽቶቻችንእራሳቸውንየሚያውቁስለሆነመናገርየለብንም
@Gei-qy9si
@Gei-qy9si 5 месяцев назад
አይያቺነገርኮ እደህቴነው የማይሽ ወላሂ ምንሆናችሁ ሰላማት ኡምሪ ስትሰደቢ እዴት ያስችለዋል አቺም በአምሩ ሂጂ ኦክቲዬ🎉🎉
@AbcdEfghi-b1d
@AbcdEfghi-b1d 5 месяцев назад
ወላሂ ፎርዶስ አልሀምዱሊላ በይ እደዚህ ያለ ለአሂራው የሚጨነቅ ባል ስለሠጠሺ ብቻ አልሀምዱሊላ በይ እና እዳለዲሜ የሜልሺን ስሜ የባልም ሀቅ አለብሺ እህቴ
@ggyhg5361
@ggyhg5361 5 месяцев назад
ማሻኣላህ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 5 месяцев назад
ሀቁን እሚናገር ዱሮም እይወድድም ግን እየመርራችው ይዋጡት ተያችው ፋስካየ❤❤❤❤
@medinatube5989
@medinatube5989 5 месяцев назад
ማሻአለህ ጀግነክ ወንድሜ ሚስትክን መቆጣጠርክ ያሰላም አላህ ይሀፍዝክ
@ekrim01
@ekrim01 5 месяцев назад
ማሻአለህ ወንድማችን ነስሪ አለህ ይጫማሪልክ እህቶቼ እንደዚ አይነት በል ይስጠቹ❤❤❤❤❤❤
@meron-cc9vi
@meron-cc9vi 5 месяцев назад
ፍርዶስዬ የኔ ቆንጆ አንዳንድ ግዜ ብዲዮሽ ይመጣልኛል እንዴት እንደሆነ ባላቅም እና ስሰማሽ ብዙሰው ይጠላኛል ትያለሽ ያን ደግሞ ለምን እንደሆነ ታቃላችሁ ትያለሽ ስገምት ስለ ሰለሰለምኩ ብለሽ የምታስቢ ይመስለኛል እባክሽ ከዚህ አስተሳሰብ ውጪ የኔ እህት።
@reyuyenu340
@reyuyenu340 5 месяцев назад
ግን እኮ እዉነቷን ነዉ ድሮ የሷ ሰብ የነበሩ ጥላቻቸዉን ነዉ የሚያሳዩዋት😢😢😢😢
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 5 месяцев назад
ጃግናባላንውያልሽ❤👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌🥀🥀🌹🌹💋🇪🇹
@نجاةالإدريسي-ت5ش
@نجاةالإدريسي-ت5ش 5 месяцев назад
ማአሻላህ ናስር አላህ ይጨምርልህ
@Liyu933
@Liyu933 5 месяцев назад
ስለ ምኑ ነው ይቅርታ ያስጠየቀሽ መጥፎ ሰው ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል እውነት ነው ያወራሽው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 месяцев назад
ለሱ ነው እቅረታ የጠየቀቹ❤❤
@Liyu933
@Liyu933 5 месяцев назад
@@sn-jn3eg ነው ግን እሱ ስለሰደቧት ነው ሚሳደቡት ደሞ መጥፎ ሰዎች ናቸው
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 5 месяцев назад
ባሏን ነው ይቅርታ ያለችውኮ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 5 месяцев назад
እኔም አዳምጨሻለሁ እውነት ነው የተናገርሽው እደዚህ አይነት ሠው ነው የሚያሥፈልገን ለመዳም ቅመሞች
@hebe3258
@hebe3258 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ አላህ ያሳምርላችሁ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ለአላህ ብይ አወዳችኋለሁ
@zenushow
@zenushow 5 месяцев назад
አሰለሙአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል ላይክ ሼር 🎉🎉
@አላህዬእዘንልኝ
@አላህዬእዘንልኝ 5 месяцев назад
ነስር ወላሂ በፍርዶስ ብዙ ነገር ተምራለዉ ምንም አላጠፋችም 💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
@SusuHesen
@SusuHesen 5 месяцев назад
ፍሲካየ ምንም ጥፋት አልሰራሽምኮ እነሱአመጡት እሱው መለሱት የመጣሽው በራስሽ አዠንዳ
@መይሙናነኝስደተኛዋ
@መይሙናነኝስደተኛዋ 5 месяцев назад
የኒ ጀግና ሁሊም እወድሻልሁ ዉዶ እህት ፉረዶስ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ 🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Jamal-t2t
@Jamal-t2t 5 месяцев назад
ማር ትክክል ነሺ አልዋሸሺም ሰው አስመሳይ ስለሆነ ነው
@amrazaz1232
@amrazaz1232 5 месяцев назад
እሷ ናት አስመሳይ ገና እንዘቀዝቃታለን ይች ቆሻሻ
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 5 месяцев назад
​@@amrazaz1232 ቱ እሷንስ አትደርሱም ቆማችሁ ብትቀሩ ክክክክክክ
@Rራህማወሎየዋ
@Rራህማወሎየዋ 5 месяцев назад
ማሻአላህ ዉድ ጥዶች አላሕ አይለያችሁ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 5 месяцев назад
አይደግ ናስር ውነቱን ነው በቃ ሠው እያብጠለጥልሽ ከምታገኚው ገንዘብ ይቅርብሽ ፊርዶስ
@ነኢማጃማልሀጀ
@ነኢማጃማልሀጀ 5 месяцев назад
እሱም ትክክል ነው ላሳው ብላሽ ላምን ጣላት አተብዥ ላመላ ነው አችም ትክክል ነሽ የኛ ዘበኛ. 😂😂😂😂 የምር በጠምናው የምወድሽ ግልፀኛ ናሽ ሁሌም ብሆን ኡነትን ተካተይ የፈላገው ይስማሽ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 5 месяцев назад
ልጂወቺሺ ስጠነከሩልሺ ወጣ ብለሺ ትሰርያለሺ እህታቺን አይዞሺ ጎበዝ ነሺ ባለትዳሮቺን ቃለምልስ ስታደርጊ እይታ አለው እህት??
@seada5485
@seada5485 5 месяцев назад
መሻአላህ ጀግናባልአለሽ አላህይጠብቃቹህፈርዶስየ አቺምጀግናነሽበጣምነዉእምወድሽበርቺ
@Zulfa-g3u
@Zulfa-g3u 5 месяцев назад
ለፋሥጋ 100kእናሥገባት ውዶቼ ላይክ ያንሳታል
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 5 месяцев назад
100 ገብታለች 200 እናስገባት እጂ
@Zulfa-g3u
@Zulfa-g3u 5 месяцев назад
ዋው
@yazn9575
@yazn9575 5 месяцев назад
አወ ይገባታል
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 5 месяцев назад
ምነው ጭሪሽ ውደሁላ አሁንም እየቀነስነው
@sumayya-2176
@sumayya-2176 5 месяцев назад
Mashaa allaah ናሰር mert ባል ፍርዱሰ ናስርን በደንብ ስሜው tkekel ነው አልሃምዱልሊላህ ሙስሊም ከምሆን የተነሳ ነው ናሰር የትቃወመሺ allaah ፍቅራችሁን የቸምረላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 5 месяцев назад
ናስር ትክክል ነው ጀግና ባል ማለት ይህ ነው❤❤❤
@bdnn4759
@bdnn4759 5 месяцев назад
እወ አጀኪ ዝያዳይ ረቢ ዛሃበኪ ቡዙሕ እዩ ባልሽ ልጀጁሽ ዲኒሽ ጉሊ አልሓምዱሊላህ ማራ ነው ይምወድሽ የኔ ማርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 5 месяцев назад
ፋሲካ ባለቤትሺን ስሚ አቺ እራስሺን ኑሪ ምናገባሽ ወላሂ ባል ተሰቶሻል እውነቱነው የራስሺን አይዳ ስሪ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 5 месяцев назад
ፋኪካዬ ማንንም እዳሳሚ ተያቸዉ አንቺብቻ ወደፊት እዉነት ስምታወሪ ነዉ ምንም አላጠፋሽ ባልሽጋር ኑ ሁለዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብንትሙሀመድወሎየዋ
@ብንትሙሀመድወሎየዋ 5 месяцев назад
እኛም በቻልው አቅማችን እናይልሽ አለን እናበረታታለን ሁለችሁንም እናም አብሽሩ ባልሽ እሚለሽን ስሚው የሱ ምክር ነው እሚጠቅመሽ ኡሙ ቢላልዬ የኔውድድድ
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 5 месяцев назад
ናስር ሁሉ ነገሩ እንደኔ ባል ነው ሲቆጣ ያስፈራል ፍርዶስዬ አብሽሩ አብራችሁ ስሩ
Далее