Тёмный

ተጀመረ‼️ብዙዎች የሚገርም ለውጥ ያዩበት የፀጉር, የፊት,ጤና, የክብደት ቻሌንጅ // frist week of our 3 months challenge starts 

Meski Tube
Подписаться 563 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

የ 3 ወር የፀጉር, የፊት,የጤና,ክብደት መቀነስና መጨመር የውስጥ ሰላም ግዜአችንን በአግባቡ መጠቀም ቻሌንጅ 1ኛ ሳምንት ተጀመረ// today we start our first week of three months challenge for hair growth, clean skin gain weight lose weight health and more….

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 212   
@meskitube16
@meskitube16 3 часа назад
እንግዲ ካልጀመርን ብላቹ ጀምረናል እኔ ብቻዬን እንዳይሆን የምፈጋው😅😂 ህጉን አክብራቹ የዛሬ 3 ወር ብዙ ለውጥ እንደምታዩ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ በሰላም ያድርሰን በርቱ❤
@zuzumchale
@zuzumchale 3 часа назад
አብረን ነው የምንፈጋው መስኪዬ😅
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 3 часа назад
አሜን መሰኪዬ በጣም እናመሰግናለን ዉዷ ተባረኪልኝ🤲🙏❤😘😘😘
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 3 часа назад
ማርያምን እንዴት ጓጉቼ እንደምጠብቅሽ
@Betty-um5fh
@Betty-um5fh 3 часа назад
Eshi meski
@mysemelove4721
@mysemelove4721 3 часа назад
ስጠብቅሽ ጀምራለዉ ዛሬ ኢንሻላህ
@nuale23
@nuale23 3 часа назад
መስኪ የተዋህዶ ልጆች አንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ🙏🙏🙏
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 3 часа назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ🤲🙏❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 3 часа назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@selamase782
@selamase782 2 часа назад
ጌታ ሆይ ቤይሩት ላይ ላሉ ወገኖቻችን ያንተ እጅ ✋🏼 ይደርስላችሁ! 😢😢
@zuzumchale
@zuzumchale 3 часа назад
አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ የመስኪ አድናቂዎች 😍😍👍👍መስኪዬ ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ መልካም የለውጥ ዘመን ይሁንልን❤❤❤
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 3 часа назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እህታችን መሲ ልክ ነሽ በጸሎት አስቢን በሃይማኖት ያጽናን እኔም ልጀምር
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን የምር ጎበዝ ፀሎት ቤትሽ ሲያምር
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 2 часа назад
እሺ እማ ነይላ😍😍😍
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 2 часа назад
የፀጉራቺንን ሁኔታ በጣም ይጠቅማል እግዚአብሔር ያክብርልኝ መስኪ ቅባቴ ቀላቅዬ እየተጠቀምኩ ለውጥ አለው በተረፈ ቤሩት ያለን ፈጣሪ ይጠብቀን በያለንበት በፀሎታቺሁ አስቡን
@abebahiluf459
@abebahiluf459 3 часа назад
በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Час назад
መስኪ እንኳንደህናመጣሽ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ መስኪዬ ድንግልማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷትሸፍንሽ ❤❤❤❤
@TebaTeba-nc7ru
@TebaTeba-nc7ru 3 часа назад
መሲ በጣምነው ምወድሽ ሁሉምነገር ያምርብሻል አድናቂሽ ነኝ
@Nona-u1n
@Nona-u1n 3 часа назад
የምትደነቂ ልዬ ሴት ነሽ እሕታችን ❤
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና 3 часа назад
እስኪ የመስኪ አድናቂ ማነው ላይክ አርጉ
@ይኩነኒበከመትብለኒ
እንኳዕ ደሓን መፃእኺ መስኪየ🖐 በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበር🥰
@setwawassu
@setwawassu Час назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤የኔ ጎበዝ እኔም ጀምራለሁ ቻሌጁን መጨረሻየን ያሳምረዉ አይዛችሁ በርቱ ለዉጥ እናመጣል ❤❤🎉
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 3 часа назад
እሽ እንጀምር ከእግዚአብሔር መስክዬ እናመሰግንሻለን ❤❤❤
@adamscreat12
@adamscreat12 3 часа назад
እንጀምራለን መስኪ አንቺ ብቻ በርች እህታችን
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 57 минут назад
የኔ ጀግና don't worry about that አብሬሽ ነኝ በትክክለኛው ሰአት ነው የጀመርነው ። እወድሻለሁ ❤️
@SebleTeks
@SebleTeks Час назад
የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጌታ ከሰጠን ጊዜ ላይ ለፅሎት መስጠታችን 👍👍👍👍👍 ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 3 часа назад
ሰላምሸ ይብዛልኝ መሰኪዬ እንኳን ደህና መጣሸ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሸ 🤲🙏❤
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 3 часа назад
እኔም ተቀላቅያለሁኝ በተለይ የፀሎት ቤትሽን ሳይ አደነኩሽ ።
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 часа назад
ጎበዝ እህቴ ፀሎትሽን ይስማሽ!
@rahelaregawi5367
@rahelaregawi5367 3 часа назад
በገጉት ስጠብቅሽ ነበር መስኪዬ🙏🙏🙏🙏
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 3 часа назад
Meskiya ከመች መች ነው ምትለቂው እያልኩ እየጠበቅኩ ነበር well come
@HayimTesegaye
@HayimTesegaye 3 часа назад
ሰላም መስኪ እንኳን ደና መጣሽ
@yordanosfikire
@yordanosfikire 3 часа назад
Yea....❤am first here❤❤❤
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
የኔ እንቁ መስኪዬ እንዳንቺ ጠንካራ ሴት ነው መሆን እምፈልገው❤❤❤ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ የኔ ተዋዳጅ❤❤❤
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 часа назад
❤እሺ መስክዬ ቆንጆ ወይይይ ትለያለሽ ኮ እንደ እናት ንሽ ❤❤,🇪🇷
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 3 часа назад
የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤❤
@jannatasifat3931
@jannatasifat3931 53 минуты назад
ሠላምነዉ መስኪየ እዴትነሽ በጣም እየጠበቁሽ ነበር ❤ ፈጣሪ ይጨመርበት
@godisgood6949
@godisgood6949 3 часа назад
Lebanon ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
የኔ እህት እግዚአብሔር ይስጥሽ በሶሻል ሚዲያ የዘዝፈን ጸሎት እንኳን ሳናደርስ ለምንውል ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ ሆይ ልቤን መልሰው😢😢😢
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr Час назад
መሰኪዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሸ የፀሎቱ በጣም ተመችቶኛል ❤️❤️❤️❤️
@shewitMesele
@shewitMesele 20 минут назад
መስኪዬ የኔ ልዩ የኔየዋህ የኔደግ ፈጣሪ ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ🥰
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
መስኪዬ የመምህር ተስፋዬ ፍሬ ነሽ ማሰለኝ ፀሎትን የማሰለ ነገር ያለም ፀሎት የሁሉም ነገር መፍትሄ ነዉ ፀልዮ ፀልዬ
@beminethabta1505
@beminethabta1505 2 часа назад
በጣም የምትደነቂ ውብ መልካም ሴት❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይባርክሽ
@aseelaseel5862
@aseelaseel5862 3 часа назад
🎉🎉❤❤woww
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m Час назад
ቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞች አላህ ከናተጋ ይሁን ❤❤❤
@AlazarMaru-h3c
@AlazarMaru-h3c 2 часа назад
Meski ግን በጣም ጎበዝ
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 часа назад
ሰላምሽ ይብዛ መስዬ እንኳን ደህና መጣሽልን🥰
@hirut7396
@hirut7396 3 часа назад
ሰላም ምስክዬ የናይላ ሲገርመኝ ❤ባባዬም አደገ ይገርማል ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ውድ እወድሻለሁ ❤❤❤
@FasikakassawKassaw
@FasikakassawKassaw 3 часа назад
መስኪየ ስወድሽ
@ተተምም
@ተተምም 3 часа назад
እስከዛሬ አንዳንድ ፊዶዎችሽን ባይም ተጠቅሜባቸው አላውቅም ነበር እስኪ ከዛሬ ጀምሬ ልቀላቀላችሁና ልጀርብ እናመሰግናለን
@seaedubekele-hf3bj
@seaedubekele-hf3bj 2 часа назад
እሰውቤት ያላችሁ አመት ህቶቸ ታላቁ አላህ ሠማይንና ምድርን በ6ቀንውስጥ የፈጠረ የፍጡራኑሁሉ ፈጣሪ አላህ በቅርብ ግዜ አድስችንም አሮጌወችንም ለሀገራችን ያብቃን ለቤታችሁ ለሀገራችን አብቅቶን በቤታችን ዘናየምንል ያድርገን ሁሉም በራሥቤትያምራል እኳን ደስታ ሀዘኑ ያምራል በሀገራችን በቤታችን እሰውቤት እደኔ የጠገነነው ማነው አልሀምዱሊላህ አለኩሊሃል
@gsd4133
@gsd4133 2 часа назад
አሚን
@AlimAlim-ls1ep
@AlimAlim-ls1ep 43 минуты назад
መስክዬ ❤❤❤❤ጀግና😊
@Tizita341
@Tizita341 Час назад
Yene gobez meskiye birtu set Embet tasadgilsh lijochishin❤
@sanyiigalata3442
@sanyiigalata3442 3 часа назад
Wel come
@RahwaGidey-c2n
@RahwaGidey-c2n 3 часа назад
Wooooow betam yatmachegn wehed
@RahwaGidey-c2n
@RahwaGidey-c2n Час назад
Jegnaa
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 2 часа назад
የድንግል ማርያም ልጅ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 2 часа назад
Already started thank you Meskiye. You are blessed!
@Tybatube
@Tybatube 3 часа назад
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና ነኒ❤❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 3 часа назад
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
@FatimaIdris-ud9jo
@FatimaIdris-ud9jo 2 часа назад
መሽአለህ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ Час назад
ጠንከራ ሴትነሽ መስክየ
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ 2 часа назад
Enameseginalen meskiye ❤❤ ♥ ❤
@beliderse4608
@beliderse4608 2 часа назад
እመብርሀን ሁላችንም ሰላም ታድርገን ለውጥ እምናገኝበት ታድርግልን🤲❤👏
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 2 часа назад
ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amranabera
@amranabera Час назад
Ehet yelegnem yesga ehete nw memsigne lvu❤❤
@mahihani
@mahihani 3 часа назад
meskiyee yene thut 1 gna negn zarea ejemiralew demo demrugn
@ጓልዓጋመእየ
@ጓልዓጋመእየ 3 часа назад
የኔ ውድ ስወድሽ ❤
@eyrusalemmitiku4035
@eyrusalemmitiku4035 30 минут назад
መስኪ አብረንሽ ነን🎉
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 2 часа назад
የምትጠቀሚውን product በpicture post አድርጊው እባክሽ
@LmelmeMtiku
@LmelmeMtiku 2 часа назад
ሰወድሽ በርችልኝ
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 Час назад
እሰይ ዬኔ ጀግና ወና ፀሎት ነው ከምንም በለይ❤
@አለምብመ
@አለምብመ Час назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እህትዋ በርቺልን እሺ ❤❤❤ በጸሎት ሽ አስቢኝ 😢😢
@Betty-um5fh
@Betty-um5fh 3 часа назад
Okay barchi
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 3 часа назад
የመጀመሪያ ነኝ ❤❤❤❤❤❤
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
የኔ እናት የፆለት ቤትሽ ሲያምር😢😢
@muluyegenet7026
@muluyegenet7026 16 минут назад
Yeni marrr sewedeshe alehuuuu
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 часа назад
የኔ ውድ❤❤❤❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Час назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@selamselam8531
@selamselam8531 Час назад
አሜን🙏
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 3 часа назад
መስኪዬ አንቺ ብርታቴሽ አንቺችን ሳይ በብዙ ነገር እማራለው እጠክራለው ተባረኪ
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 3 часа назад
Meski የኔ በጣም ደረቅ የሚበጣጠስ በመንታ የታጨቀ በጣም አጭር በጣም የሚረግፍነው ባጠቃላይ ሎው ፖረሲቲ ነውና ቻሌንጁ ስጀምር ቆርጬው ብጀምር ምን ትይኛለሽ መስኪዬ ከተመቸሽ መልስሽንእጠብቃለው በኮሜንት ምክንያቱም ቻሌንጅሽ ስጀምር ለውጥ የሚያሳየኝ ነገር ነው ምፈልገው ከዚ በፊት ምጠቀማቸው ሁሉ ለውጥ አላሳይ አለኝ ውድ እህታችን በርቺ ልጆችሽም አላህ ያሳድግልሽ In 🇪🇹
@meskitube16
@meskitube16 2 часа назад
አትቁረጪ አሁን ለሎው መጠቀም ያለብሽን ስላወቅሽው እሱን እየተጠቀምሽ መንታውን ግን ቀስ እያልሽ ቁረጭው የሚበጣጠሰው እሱ እየተሰነጠቀ ነው
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@@meskitube16 እሺ
@medufikre2797
@medufikre2797 2 часа назад
Meskiye ❤ ❤️❤
@SaraMang-jv1sz
@SaraMang-jv1sz Час назад
Meskiye ❤
@Kidu256
@Kidu256 2 часа назад
Tnxs lovely ❤❤❤big respect btw u are so special women yemer ena tg group or channel betekfchi endehasab
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 часа назад
ውዷ እኅታችን አንቺ ለሁላችንም አርአያ ነሽ በእውነት እኔ በእውነቱ የጸጉሬ ነገር አልሆነልኝም ብዛት አለው ሲያዪትም ጥቁር ያለ ነው ግን እርዝመት እንቢ አለኝ😭 ብዙ ጊዜየን በመሸፈን ነው የማሳልፈው ስተኛም ስነሳም እና መሸፈኑ ይሆን እንጀ
@Numunuyee
@Numunuyee 39 минут назад
tebareki ❤️❤️🙏
@sakusaki1560
@sakusaki1560 2 часа назад
እኔም ቻሌንጁን ጅምሬለሁ❤❤❤
@azalechmeshesha8302
@azalechmeshesha8302 Час назад
Mesekiye yene wedeenkuan le berhane mesekalu aderasashe
@MeseretDage
@MeseretDage Час назад
ለ ጥፍር ማሳደግ plisss
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 2 часа назад
Yeniekongo.swedsh.egziabhier.fstamieshn.yasamrlsh❤❤❤❤
@sifenkore8567
@sifenkore8567 2 часа назад
Meskiye yelbeshn egziabher yemulalash
@hlimet
@hlimet 55 минут назад
መኢንሻአላህ የዛ ሰው ይበለን
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
መሲኪዬ እንዴት ነሽ ሁሌም ኮመት ባልሰጥሽም አይሻለው ወድሻለው በፍቅር ቻሌ ጁን ጀምራለው የኔ ፀጉር እቺ ባልሽው መንገድ ሳየው ቅባት ስቀባው ይይዛል ከላይ ደረቅና አንድም ነው ስፈታው እጄለይ ቅባት ቅልጥልጥ ይላል ጫፍጫፉ ስብርብር ብልዋል ኮጆሮዬ ወርዶ አያቅም ይቆራረጣል በጣም
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 3 часа назад
መሥክዬ እንዴት ነሽ ለይላ ናታን ደናናቸው ወይ ቻሌጃችን ጀምረናል ፀጉራችን እሥከ 3ወር ያድጋል አያድግም እናየዋለን እናመሠግናለን
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
የኔ ፀጉር እንዳች ነበረ አሁላይ ግን ተነቃቅሎ አለቀና ሳሳ ብዛቱ የለም እኔም ጭንቀት ላይ ነኝ ብቻ ተመስገን በፆለታችሁ አስቡኝ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 часа назад
በወንጌሉ ላመናቹ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ✝️መስክዬ እግዚአብሔር ህይወትሽን ከዚህ በበለጠ ይባርክልሽ እውነት ነው ልክ ብለሻል ከምንም በላይ ቀዳሚው ጸሎት ነው አብረን ጀምረናል እናመሰግናለን
@emafikir21tube
@emafikir21tube 3 часа назад
መሲ እግዚአብሔር ጸሎትሽ ይስማሽ ፈጣሪ እስክራብች ስሙ ምድነው
@meskitube16
@meskitube16 2 часа назад
clean and clear blackhead scrub
@mulu5
@mulu5 3 часа назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 3 часа назад
እስኪ እንበርታ መስኪ ፎሊክ አሲድ እወስዳለሁ ማታማታ ቪታሚኑን ስጨምር ይበዛ የለን?
@alhmduillah23
@alhmduillah23 3 часа назад
መሲየ እኔ ፊቴ በጣም ጥቋቁር ነጠብጣብ አለብኝ ባለፈው ነግረሽኝ ነበር ግን በፎቶ አስቀምጪልኝ ከይቅርታ ጋር ሌላ ፊቴ ደረቅ ነው እኔ ወዝ እድነሮኝ እምፈልገው ምን ላድርግ አይኔም በጣም ነው የጠቆረብኝ መቸም አስቸገርኩሽ እንግዲህ ቻይው ስለዚህ መልሽልኝ
@meskitube16
@meskitube16 2 часа назад
ፊትሽ ብጉር የለውም?
@rrllmmyybb
@rrllmmyybb Час назад
የባለኮሜቷ የዘረዘረችው ነው የኔ እና ጉብርም አለኝ ከጥቋቁሩ ተጨማሪ እና ለኔም ንገሪኝ ቆጂየዋ ​@@meskitube16
@alhmduillah23
@alhmduillah23 59 минут назад
@@meskitube16 የለውም የናይላ እናትየ 🌹🌹
@RahmaRahma-xg5po
@RahmaRahma-xg5po 3 часа назад
የመዳም ሸቃሎች መቸ ለዚህ ታደልን ግን መቸ ነው የራሳችን ቤትኖሮን የፈለግነውን መስራት የምንችለው ዘና ብለን የምንኖረው
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 2 часа назад
ኢንሻአሏህ አንድ ቀን ውዴ❤❤❤ እኔማ ቅባትኳን በብሬ አይገዙልኝም 😢😢ቻሌንጅ እጀምራለሁ ብየ ነበር አልሆነም 😢😢የመዳም ቅመሞች አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን ❤❤❤❤❤❤
@RahmaRahma-xg5po
@RahmaRahma-xg5po 2 часа назад
@@QaYu-x5m አሚን ያረብ ራስሽ ግጂ ቅርብ ቢጋላ ካለ ወጣ ብለሽ ካልሆነ ንገሪያት ለሴትዮዋ
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 2 часа назад
@@RahmaRahma-xg5po የለም ውዴ በጣም እሩቅ ነው ሴትየይቱ እሽ አትልም
@AnchialemHailu
@AnchialemHailu Час назад
መሰኪ ባይታሚን ሲ ሴረም ለፊት መጠቀሙ ችግር አለው?
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 2 часа назад
Fetari xolotshin ysmash yenye Mar mexhaf kudus gn kelayu askemtchu kegonu argiw abatoch endeza ylalu mezmr dawit wdase Maryam hone kelayu ateskemtu ylalu ke ykrta ga❤❤❤🎉🎉🎉
@melesegebeyehu3486
@melesegebeyehu3486 2 часа назад
Meski bemen samuna nw yemtetatebiw?moisturizer, s lederke fit yemihon min letekemm?
@Kiber1221
@Kiber1221 Час назад
❤❤❤
@semiramuhe2104
@semiramuhe2104 51 минуту назад
Meskiye tnx ene melesh olive oil enem lijem sinekeba forfor yawetabenal menem aymechenem so paraffin yimechenal esun ladereg? Lela degmo yetekebashiw qibat yeminden new?yerosmery Wuha endat nesh ymiseraw anchi channel wust yerosmery qibat nw yagegnehut lijen beta forfor asechegeruwatal degmo adis jemari nw bekerb nw yawekush challengunem lemejemer tezegajechalehu. yefitun scrubun aberarilen benatesh benatesh meleshilegn please
@netsanetabay2848
@netsanetabay2848 2 часа назад
Meskiye vitamin D lemewsed check maderg gid now? Zimbelen mewsed anchilem? Ene tsegura betam yenekakelal.
@Mahider-q9d
@Mahider-q9d 3 часа назад
“አምላካችሁም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር የተማማለውን ቃል ኪዳን እንዳትረሱ፥ አምላክህም እግዚአብሔር የከለከለውን በማናቸውም ቅርጽ የተቀረጸውን ምስል እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ።” - ዘዳግም 4፥23 ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እንግዲህ፦ የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ? አሉት። ²⁹ ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።
@kidistkidist4000
@kidistkidist4000 57 минут назад
Meski ene ye vaitmin d etret alebign ena doctere gar mehed silalebign challengun koyche ekelakelalew next week
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg Час назад
መሰኪ ቻለችሸን መከተል እፈልጋለሁ የእኔ ፀጉር በሁለት ሳምንት አንድ ጌዜ ነዉ መታጠብ እሜፈልገዉ ጌዜም የለኝም ግን እከታትልሻለሁ ከሁለት አመት በፊት አይሸ ነበር ፀጉርን ማሳጂ በማድረግ በጣም ለዉጥ አለዉ አድሰ ፀጉር እየወጣ ነዉ ብዛት እየጨመረነዉ ተመሰገን ለዉጥ አለኝ ግን እረጅም ግዚ ነዉ የፈጀዉ
@meskitube16
@meskitube16 45 минут назад
ትችያለሽ እማ በየሳምንት ካልተመቸሽ ምንም ማድረግ አትችይም በየ 2 ሳምንት ተጠቀሚ❤
Далее
У БЕЛКИ ПОЯВИЛИСЬ КОТЯТА#cat
00:20
THEY'RE EATING THE DOGS DANCE REMIX!
00:10
Просмотров 178 тыс.
أليف الحلقة 814 | دوبلاج عربي
46:11