Тёмный

🛑ንብረት ማስመለሱ የማይንካው ማነው - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

🛑ንብረት ማስመለሱ የማይንካው ማነው - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 ebs tv እሁድን በኢቢኤስ ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑ኧረ ምንድነው የምናየው? || አርቲስት አማኑኤል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ || ህውሃት አስተባበለ Live // Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
🔴የአዲስዓለም ጌታነህ መታሰርና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የቲክቶክ ሌብነት: ቴዲ አፍሮ -EBSTV | Dallol Entertainment
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 3 месяца назад
እኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ሃሳብ ኬት ነው ያመጣኸው ጤናማ ሃሳብ አይደለም የኢትዮጵያ መንግስት አስብ ይህ በጭንቅላትህ ያሰብከው አይመስለኝም ።❤❤❤❤❤
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 3 месяца назад
ዛሬ በኬንያ ከባድ አመፅ ተነስቶ ነበር የዳቦ ዋጋ ጨመረ እንዲሁም ረቂቅ አዋጅ መንግስት ለፓርላማው አቅርቦ ነበር በአመፁ ምክንያት መንግስት የዳቦውን ጭማሪ ሰርዞታል ሌላውን ደግሞ ለፓርላማው ሀሳብ ስጡበት ብሏቸዋል እንዲህ ነው መንግስት
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض 3 месяца назад
ዮኒ ቆንጆ ነገር ነው ያለው አገራችን ወድየት ነው እየሄደች ያለችው በጣም ያሳዝናል 😢 ጥሩ ዝግጅት ነው በርታ ትኩስ ነገር
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@Askal-q9u
@Askal-q9u 3 месяца назад
😂😂😂በቆሎ እያረረ ይስቃል አሉ በደነ ቀን ምንም የሚወረስ የለኝም😂😂😂😂 ኮንዶሚኒየም ይደረሰኝል ብየ የከፈልኩትንም ወረሶኝል😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@fatumaEbrahim-oc5nr
@fatumaEbrahim-oc5nr 3 месяца назад
አላህ እዳስገባ ያሣው የስራውን ወደፊት አያጣው ለምን ብንቀመጥም ቅጣት ብንሠራም ቅጣትሆነብን ያገራችን በጥባጭ
@DawudUsman-ck7ki
@DawudUsman-ck7ki 3 месяца назад
ሁለቱንም ሃዪማኖቶች ብታሳትፍ ላንተ ዪጠቅምሃል በተረፈ ደስዪላል ፕሮግራምህ😍
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 месяца назад
ኧረ በስመአብ ምን ይበጀናል ቤት ቀለም ለማስቀባት እንኳን ፈቃድ ይባልና ለማስፈቀድ ሲኬድ ጉቦ መከፈል አለበት ግልጽ ሆኗል የባንክ ቁጥራቸውን ይሰጣሉ በቃ ገቢ ኧረ ስንቱ አገሬ ግራ ገባት
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 3 месяца назад
በጣም አሳዝኖኛል በበኩሌ የሃገራችን ነገር በጣም አመስግናለሁ ወንድምየ በርታልን❤🎉❤🎉❤🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 3 месяца назад
Ethiopia so sad the government haw thinking !!! tanks bro good voice
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 месяца назад
EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 месяца назад
ዲያሰፖራ ነው ላቡን ጠብ አርጎ ተራበ ፈረሰ ተቃጠለ ሲባል ይረዳል ጎበዝ ዮና ማኛ
@mimibayeh
@mimibayeh 3 месяца назад
እማማ የተጣሉትን ፈረሶች ስታበላ ያየሁት ሾርት ክሊፕ ልቤን አደሳት! ፈጣሪ አንቺን ከነቤተሰቦችሽ ይይሽ ይደግፍሽ! ❤️🙏🏾🙏🏾
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@fatumaEbrahim-oc5nr
@fatumaEbrahim-oc5nr 3 месяца назад
በሠው ሀገር ደግ ክፉውን እያሣለፍን እምየአገሬ እየራበችኝ የምቃጠለው ለማገኘትጅ ለማጣት ማጣት ምን አቃጠለኝ በሠው ሀገር ለፈጣሪህ ስትል ፈጣሪህን ፍራፈጣሪካለህ ምንአይነት ህግ ደብነው ከቂጥህ ያሉትን ሌቦች አጥፋ
@bethminassie8907
@bethminassie8907 3 месяца назад
እርሱ ታሪካዊ ቤ/መንግሥት እያለ ሕዝብ እየተሰቃየ አላስፈላጊ የሚያሰራውን ቤ/መንግሥት ምክር ቤት ለሚባሉት ለምኜ ነው ያመጣሁት አያገባቹህም ብሏል።ኢትዮጵያ ሆኖ ነው እንጂ ሕዝብ ማለት መንግሥት ነው!ብዙ ነገር መጠየቅም ማስቆምም ይችል ነበር!በኢትዮጵያ ስም ያመጣው ምንጩ ከየት ነው? ለምን ሰጡት?በኢትዮጵያ ላይ ፍላጎታቸው ምንድነው?ምክር ቤት የሚባሉትን እርሱዋቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን መጠየቅ ማወቅም አለበት!በሚወጣው ህግ ውስጥም መካተት አለበት!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 3 месяца назад
10/08/2016 - 14/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 3 месяца назад
ዮኒ ትክክል አፌ ቁርጥ ይበልልህ 👏👏👏👏👏👏👏
@neba1034
@neba1034 3 месяца назад
❤❤❤
@askme7620
@askme7620 3 месяца назад
አውሮፓውያን በቀኝ ግዛት መላውን አፍሪካ ተቀራምጠው ወርቁን ፤ ዳይመንዱን ፤ ፎስፎረሱን ፤ ብረቱን ፤ ነዳጁን...ወዘተ ሙልጭ አድርገው ዘርፈው ሀገራቸውን የቱጃ ሀገር ሲያደርጉ የኛ መንግስት ደግሞ ሰርቶ ለፍቶ ጥሮ ግሮ ያመጣውን ዜጋ ሀብት ሊቀማ ፓርላማ ላይ ይወያያል🤦‍♂️🙆‍♂️። እረ ጭንቅላታችሁን ምን አይነት ንፍጥ ነው የሞላው ?!? ነገ ደግሞ ለአባይ ግድብ የመስመር መዘርጊያ ገንዘብ አዋጡ ልትሉን ነው ?!? ብልፅግና ሆይ ! አልገባህም እንጂ የመቀበሪያ ጉድጓድህን ጥልቅ አድርገህ እየቆፈርከው ነው ! ።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@titiyababe9490
@titiyababe9490 3 месяца назад
Exactly 🤑😍🙏
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 3 месяца назад
Belessgene you going a little too far you think you gonna continue like this
@Wow-jz9nw
@Wow-jz9nw 3 месяца назад
የኦሮሞ ብልጽግና ማንም እየነካቸው super ሌቦቹ እነሱ ናቸው።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 3 месяца назад
That's so funny the luggage money
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 3 месяца назад
የጊዜው ጉዳይ ነው አብይ የብልፅግና ካድሬ አክትሟል
@rrebka3396
@rrebka3396 3 месяца назад
እጄ እስኪላላጥ ሰርቼ ያፈራሁትን ልትወስድ የሆንክ ዘራፊ መንግስት
@yohanneseshetu6402
@yohanneseshetu6402 3 месяца назад
በጠም ጥሩና ወቅታዊ ርዕስ ነው ያነሳኸው አቦ ይመችህ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ዮሄ አመሰግናለሁ!
@tsehayasfaw9780
@tsehayasfaw9780 3 месяца назад
እንደ ዛሬ በዮኒ ተደስቼ አላውቅም
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 3 месяца назад
እሄ ቻናል ሲመቼኝ ወንድማችን ስርአትህ ደስ ይላል ግን ውዶችዬ ሰኔ አለቀእንዴ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@nuale23
@nuale23 3 месяца назад
ሰኔ ገና ነው ዛሬ 19 ነው
@muluambaw2391
@muluambaw2391 3 месяца назад
ያሳዝናል፡አገራችን፡ቀንድ፡የነበረችው፡አሁን፡ጂራት፡ሁነናል፡ያሳዝናል፡
@klm9872
@klm9872 3 месяца назад
Sweet Eko❤❤❤❤❤❤❤
@gahinidanidoreye1733
@gahinidanidoreye1733 3 месяца назад
Mini manigisiti setaniin aganitiyii
@MetiWendu
@MetiWendu 3 месяца назад
Yamayehonawen nagare Saw mn yawera belo naw
@woinshetbahiruawake8787
@woinshetbahiruawake8787 3 месяца назад
ሰማይና ምድርን የፈጠርከው አምላክ የሕዝብህን ጩኸት እና እንባ አንተ ተመልከተው አሁንስ ያማል ።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 3 месяца назад
የሰረቀ ብቻ ነው የሚሰገው
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 месяца назад
እኔ አልተጨነኩም ምክንያቱም የተጪበረበረ ብር አልያስኩም ሰረቸ ነዉ አረብ አገር
@AshanafiAshanafi-x4e
@AshanafiAshanafi-x4e 3 месяца назад
የመጣው፡ሁእደፈለገ፡የሚጨፈርበት፡ሀዝባችን፡መብትናግዴታውን፡ሰለማይውቅ፡ነው፡መንግስት፡ሀዝብነው፡ህዝብ፡የልተመቸውን፡መንግስት፡ላፀድቅአይችልም፡ትርፍ፡እደሜውን፡ነውየማሳጥረው፡ቸገራችን፡አድነትሰለሌለንብቻነው፡አድከሆን፡መብታችንን፡እናስከብራለን፡ማለትነው፡እካን፡ሀሳቡ፡እራሱን፡መንግስት፡ተብብይውንም፡ማስወገድ፡እንችላለን፡ማለት፡ነው፡አለቀቀ።
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 3 месяца назад
Prayers
@Gashyoyo
@Gashyoyo 3 месяца назад
ልጆቼ ኣዲስ Reaction RU-vid ቻናል ክፍቺላቹ ኣልንደረደር ኣለኝ አበረታቱኝ
@Dior768
@Dior768 3 месяца назад
❤❤❤ እናመሰግናለን
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 3 месяца назад
Ere gud fela 😮🤔
@aminmare-pk7kg
@aminmare-pk7kg 3 месяца назад
yemajamariywu vidio baxam yasxalal
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@MerkebTewelde-p9x
@MerkebTewelde-p9x 3 месяца назад
Endat yale achiberbary mengst wersachu ye batemengst masgenbiya new gud new eko hulunm mezmet😮😮
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 месяца назад
ዮኒ ትክክል ነው
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 3 месяца назад
😂😂😂
@ABCv326
@ABCv326 3 месяца назад
ውድመግስታችን ጣጣህ አታብዛ በደህናህ ብትወጣ ይሻልሀል ሁሉም ሲልቅብህ ወደ አረባገር ዞርክ አያጣኝም እሚለውን ዘፈን ጋብዙልኝ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@titiyababe9490
@titiyababe9490 3 месяца назад
😂😂😍🤣🤣🤣🙏
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 3 месяца назад
ያ ሰው አጥፊቶ ጠፊ ነው ያልነው በምክንያት ነው❗️
@Dallol253
@Dallol253 3 месяца назад
ምቀኛ እራሱ ከሚያገኝ ሌላዉ ሲያጣ ደስ ይለዋል የብልጽግናዉ መንግስት ድህነትን ለማጠናከር የበለጠ እየሰራ ይመስላል ዜጎች ሰላም ያግኙ በቀን አንዴ ይብሉ እስቲ ስንት አሳሳቢ ጉዳይ እያለ ለዘረፋ መሯሯጥ አይ አወዳደቅ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@حبيبةخضر-خ8د
@حبيبةخضر-خ8د 3 месяца назад
ቢሰራላችሁም ጥፋት የሚመስላችሁ ሰዎች ከአፍንጫው በላይ ጠግበው አገር እየበዘበዙ አይደል እንዴ የአማራና የአፋር የወሎ ህዝብ በጦርነት የሚያስጨርሱት እንደነ ወርቁ አይነቱ ነቄ ሲባል ከሀገር የኮበለሉት እናንተ እራሳችሁ ለነፍሳችሁ እንጂ ለሚጨፈጨፈው ህዝብ እያሰባችሁ አይደለም መለስ በሉና ከዚህ በፊት በተደረገለት ጥያቄ ህዝቤን የእኩል ባለ ሀብት አደርጋለሁ ብሏል መንግስት ያለውን ይፈፅማል ትግስት ይፈልጋል ቀና ቀናዉን አውሩ ትኩስም ቁምነገር ያለው አስተያየትን ነው መቀበል ያለብክ በውስጥ ቁፋሮ ተጀመረ እይይይይ
@urael225
@urael225 3 месяца назад
​@@TekusNeger0
@eagle4452
@eagle4452 3 месяца назад
ወሪኞች ናቾ ምናምንቲ ዚጋ ናቾ 9 ኛው ደቂቃ ላይ እህታችን በደንብ ገልፃችሆለች አረብ ሀገር ዘገምተኛ በትንሽ ነገር የሚጨልል ነው የሙላው ብላ ።
@masreshatesfaye1543
@masreshatesfaye1543 3 месяца назад
ችጋራም መጠጥ ቤቱንና ሥጋ ቤቱን አጨናንቀሕ የምትውል በኩዳዴው አንተ አይደለሕ ምነው ገቢህ ሊቀነስ ስለሆነ ነው ይሕን አስተያየት የምታቀርብ
@masreshatesfaye1543
@masreshatesfaye1543 3 месяца назад
ይቅርታ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ሆይ እነዚህ ቀላጆች በሐገር ላይ ሲቀልዱ ዝም ብለህ ትሰቃለህ ?አያስቅም ያሳፍራል ለሐገራቸው ካሉ ለምን በብላክ ይመነዝራሉ ቀጥታ በሐዋላ አይልኩም ነበር ?አነዚሕ ሀገር አፍራሾች ዲያሰፖራ ከሐዝብ የሚበልጥ እልም ብሎ ይጥፋ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ድንጋይ ራስ ምን ታቃለህ? ባላገር!
@FitsumBrhanTekle
@FitsumBrhanTekle 3 месяца назад
ያዝናናል ግን ለምን ከትግራይ ሰው ጋር ትኩረት ታረጋለህ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
አላደግኩም የሶስት አመቱን ጉዳይ ነው ለማንሳት የሞከርኩት።
@klm9872
@klm9872 3 месяца назад
Swdshe❤❤❤❤❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 3 месяца назад
😂አይ ዮኒ ማኛው🙆 ዛሬስ ምነው አመለካከትህ ምነው *ከስታሊን* ወረደ???
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 3 месяца назад
27 🎉🎉🎉
@demessiet
@demessiet 3 месяца назад
the owner of the horses is not far from there, he just hide him self and wait until they hit by car and then demands a high amount of money from the poor driver, that is it!!!!!
@gathwmola7361
@gathwmola7361 3 месяца назад
ኣጋራችን፣ዎዴት፣እዬሄዳ፣ናው፣ባውጭ፣ኣፋር፣ግጣን፣ዎዳኣጋሪ፣ኣንላክ፣ዎይስ፣እዛው፣ጫርሳቺው፣ኑ፣ማት፣ናውዬትሚ፣ዬኣጋሩ፣ሳይባቃ፣ቃርቶ፣ዬውጭንሚ፣ልትቆጣጠው፣ማግስት፣ማያስኮዳውን፣ማጋዲ፣እዬሄዲክ፣ናው😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@zola-zk4th
@zola-zk4th 3 месяца назад
10q
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@mvab3252
@mvab3252 3 месяца назад
ሁለት ወዶ አይሆንም እንግዴ :: ሰላም ከተፈለገ መንግስት ያወጣውን ህግ ማክበር ግድ ይላል:: አይ በህገወጥ መንገድ ፋኖን : ወያኔን : ሸኔን እየገዛን ሀገር እየዘረፍን ሰላማዊውን ወጣት እያስጨረስን መኖር ነው ምንፈልገው ካልን ስራችን ያውጣን ::🔥
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ኦሮሞንም የሚያጠቃልል ከሆነ አንፈራም።
@mvab3252
@mvab3252 3 месяца назад
@@TekusNeger ኦሮሞዎች #ለብቻቸው እንደሚኖሩ አላውቅም ነበር :: አዎ ማንም አይቀርለትም #ሌባ ኦሮሞም ይሁን ማን ይቀምሳል አለቀ :;
@totot2437
@totot2437 3 месяца назад
አብይ አላእ ያሣልን🤲 ያሣእ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 месяца назад
Mensur is kidnapper
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
?
@wm72852
@wm72852 3 месяца назад
ዮኒ ማኛ ቤት አልህ እንዴ ግን ጥሩ ነው የተናርከው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 3 месяца назад
This drama king pm you must stop him know
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 месяца назад
Mengest eko chegeru belak marketenena bankn mametaten albet mekenyatum biyanse ye 10 berr leyounet menor becha new yalbet lilaw mengest esun kaderge yefelgewn meteyek yechelaln eenyatum eni balewbet ager berun bank lemasegebat yeberu mench keyet endehone keserawem bione asefermo mametat albet
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 3 месяца назад
ይህንን ከማቅረብህ በፍት የህግ ባለሙያ አቅርበህ ዕውቀት ሊትጨብጥ ይገባሐል። ሐሳቡን ለቀረቡ ሰዎች መልስ እንድሆንላቸው የህግ ባለሙያ አቅርበህ ድጋሜ ፕሮግራም ካልሠራህ ሥራህ አይመጥንህም!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ዋው! ለጠቅላላ እውቀት እንዲሆንህ ሁለታኛ ቪድዮ ላይ የቀረበው የህግ ባለሙያ ነው። ከመተቸትህ በፊት ሁለቴ አስብ።
@SaadaMahmmed
@SaadaMahmmed 3 месяца назад
ኦሮ. ማራ የዘራችሁት. ገና. ታጭዳላቹ. ጠብቁ. እነ. አስመሳዮች
@m.bedane7442
@m.bedane7442 3 месяца назад
አንተ /ቺ ወያኔ እናንተም ወያኔ የዘራውን እያጨዳችሁ ነው
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 3 месяца назад
ከማውራታችሁ በፍት በነገሩ ላይ ዕውቀት ሊኖራችሁ ይገባል።አዋጁን መፍራት ያለበት ሌባ ብቻ ነው።በራሱ ለፍቶ የሠራ ለምን ይፈራል?
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 3 месяца назад
ምነዉ መድረሻ አሳጣችሁነ ከበሀር ከአሳ እራት ተርፈን ሽንት ቤት እያጠብን አሮጊት እናት አባቶቻችንን እንዳንጦር እንድህ መጣ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@neba2861
@neba2861 3 месяца назад
❤❤❤
@radicalv2720
@radicalv2720 3 месяца назад
ሌቦች በብላክ መላክ ቀረ God Job government
@DhhdjduDhhdhdu
@DhhdjduDhhdhdu 3 месяца назад
ኢትዬጵያ ንብረት የተመሰረተው በዲያስፖራ ንብረት ነውና ግብር ትሰበስባለህ ባጀት ብለህ ትዘርፈዋህ
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 3 месяца назад
ጌታእየሱስ ምስከሬነዉ ቤቴን ንብረቴን በባከ ያለችኝን ሸርፍራፌ ገዘብ ብትነካ ወይ ፋኖ ወይ ኦነግ ሸኔ እሆናለሁ ሆሆሆ ለካ ሰዉ ወዶ አይሸፍትም በአረብ ሀገር የተጠበሱ እህት ወንድሞቼ ደም እባ እያስለቀሳችኋቸዉነዉ ቤታቸዉን አፍረሰህ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 3 месяца назад
እሂ ነው የብልፅግና አገዛዝ ድግነቱ አይቀጥልም ድል ለፋኖ
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 3 месяца назад
ትግስትዬ. ፍቅር. ነሽኮ.
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 3 месяца назад
እኔ. ጨልያለሁ. ምክንያቱ. ጨርሸ. ጠቅልየ. ግብቻለሁ. ግን. አሁን ከየት ነው. ደረሰኝ የማመጣው
@gb6742
@gb6742 3 месяца назад
Fesam
@eagle4452
@eagle4452 3 месяца назад
🚨 እሺ አሆን እዚ ካቀረብናቹው ውስጥ ምን እንማር ስድብ እና ዛቻ ብልግና ምነው አንተ ግን በ እውቀት ላይ የተመሠረተ ንግግር ለምን አታቀርብልንም 🤔 ካናዳ እንደዚ መንግስታቸውን ሲሳደቡ ትሰማለክ 🤔 እኔም እኮ ኢትዮጵያ ገንዘብ አለኝ ችግር ካለ በጨዋ መልክ እናገራለሆ እንጄ የምን መሳደብ ነው ከድህነታቸው ብልግናቸው ወዳጄ ለ ኢትዪጽያ ትልቆ ችግር የ ጥቆር ገበያ ነው እዚ አውሮፖ በጥቆር ገበያ ገንዘብ በመላክ ስንቶቾ ሀብታም ሆነዋል ። ምድረ ሊባ ምናምንቲ ሆሉ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 месяца назад
መቀኛ መንግሥት ሲያምርህ ይቀራል የዲያስፓራ ገንዘብ
@Hነኝከወደወሎ
@Hነኝከወደወሎ 3 месяца назад
አልሀምዱሊላ ለካ የኛም ገንዘብ ገንዘብ ሁና መንግስት መተኛት አሁን ኮራ ጀነን አልኩ ሸቃላ የሚለው ቃል ጠቅላይ ሚኒስተር ነው የመሠለኝ😂😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@gogofa2675
@gogofa2675 3 месяца назад
ጥሩ ነው ሁሉም መልስ ያገኛል ቤተመንግሥት ተብየው ምንጩ ካልታወቀበት የገንዘብ ሀብት እየተገነባ አይደል ጠቅላዩም ተጠያቂ ይሆናል ማለት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 3 месяца назад
Betekekekl
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 3 месяца назад
From UAE selling our land
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 месяца назад
ግን ሌባዉ እደበዛ ነዉ የሚያስታዉቀዉ ሁሉም ተጫጫ ምንጩ ያልታወቀዉ ህገወጥ ነዉ የተባለዉ ምን አቸኮላችሁ. እኛ ሀረብ ሀገር ሰረተን ያመጣነዉ ምጩ ዪታወቃል ካላጪበረባራችሁ ለምን ተጨነቃችሁ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 месяца назад
ገንዘቡን ያመጣሽው አረብ ሀገረ ሠርተሽ ሆኖ ፣ የዘረዘርሽው ግን ባንክ ካልሆነ አንቺም ሌባ ነሽ።
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
የአዲስ አበባ ህዝብ በአንድነት ተነስቶ ቤተመንግስት እንደሚገባ አልጠራጠርም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@danielkiross8789
@danielkiross8789 3 месяца назад
እዳመረህ ይቀራል😂😂😂😂
@ZerihunDejene-zn9yo
@ZerihunDejene-zn9yo 3 месяца назад
@@danielkiross8789 ......
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ 3 месяца назад
አየ እዳደየ። በግድም ቢሆን። ፈገግ እንበል አየ። ኢትፖየ😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 месяца назад
ከምድሪቱ ሊያጠፉን ተነስተዋል ግን የድንግል ልጅ ቀድሞ ያጠፋቸዋል🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@DhhdjduDhhdhdu
@DhhdjduDhhdhdu 3 месяца назад
የኢትዬጵያ ሀብት ሁሉም ንብረቱ ምንጩ ይጠና ሌባሁ የመንግስት ሀሽከር መኒ ላውንደሪን ተቆጣጠር ሙስና ታገኛለህ አዝግ ሁላ ህዝብን አታደንዝዝ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤
@gb6742
@gb6742 3 месяца назад
ምነው ለዘራፊዎች ጠበቃ ሆናችሁ ? የአገር ሀብት ሲመዘበር ምንጩ ከየት እንደመጣ እትጠይቁ የምትሉት ሌባና የሌባ ተባባሪ ናችሁ እቅራቢውም ህሊና ቢኖርህ ይህን ሁሉ ደደብ እታቀርብም
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ዋው! እናያለን የናንተን ንጽህና እማይደርስ መስሎሻል
@engidaworkbekele
@engidaworkbekele 3 месяца назад
ቤተ መንግስት ሲገነባ ከየት አመጣህ አትበሉ ኝ እያለ ሰው በላቡ ሰርቶ ያመጣውን ከየት አመጣህ ይላል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 3 месяца назад
ያለተማረ አዋቂ ሰጥየቅ የጭንቃል?
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 месяца назад
ዮኒ🙏👏👏👏👏
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@wm72852
@wm72852 3 месяца назад
ዋው እንዴት መልኴ ቆንጆ ድምፅ ቆንጆ አሟልቶ ስጥቷል ❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 месяца назад
ዬኒ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው ህዝቡ በቀጥታ መነሳት ነው ያለበት አሁን በዛ ተንዛዛ
@mbbbbm4474
@mbbbbm4474 3 месяца назад
It was a good program.
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 3 месяца назад
ገንዘብ ፡ የልብ ፡ እራስ ይቀመጥ ፡ ከትራስ ሲታጣም ፡ መከራ ሲገኚም ፡ መከራ ደረሰኝ ፡ ከለለው ፡ ጠንክሮም ፡ ቢሠራ ይወሰድበታል ፡ በህግ ፡ ዓይን ፡ ሲጣራ የበላ ፡ አመለጠ ያልበላ ፡ ተወጠ 😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@nebiyu2707
@nebiyu2707 3 месяца назад
ወንድሜ ❤❤❤
@bethminassie8907
@bethminassie8907 3 месяца назад
አገሪቷማ መከራ ውስጥ የገባችው በዋናነት እግዚአብሔርን መፍራት በእውነት እና በመንፈስ ከማምለክ ይልቅ እኔ ብቻ የሚል የዘረኝነት መንፈስ ስለነገሰ ነው!ሌላው ደግሞ ሕዝቡ መብት እና ግዴታውን ሕዝብ ማለት መንግሥት እንደሆነ እና እንደሕዝብ መጠየቅ ማስቆም እንደሚችል ስለማያውቅ ነው!በተለይ አ.አበቤዎች አሿፊዎች ስለሆኑ ቆሎ እየበላች እንደተናገረችው ልጅ በፖለቲከኞቹ አባባል ሕጋዊ ድሀ እስኪያደርጓቸው ስለሚጠብቁ ነው!በቅርቡ ኬኒያ ሩቶ የዳቦ ዋጋ ሊጨምር ሲል ሕዝቡ አይሆንም ስላለ መጨመሩን ትቷል!ያውም በሩቶ አገር ሰው እንደዶሮ አይገደልም አይፈናቀልም ሕዝብንም አይወጋም!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@meliodasah4386
@meliodasah4386 3 месяца назад
True
@girmaseid8485
@girmaseid8485 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል! ባልተባለ ነገር ትችት ለመሰንዘር መሮጥ ምን ይጠቅማል መጀመሪያ ህጉን በደንብ መረዳት ያስፈልጋል:: የፕሮግራሙ አዘጋጅ ራሱ በጣም biased ሆነሀል:: ሁላችሁም እስቲ ህጉን በደንብ ተረዱት! ለTikTok content ብላችሁ ያልተፃፈ አታንብቡ!!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ተረጋጋ ሁሉም የሚመጣውን ያውቃ። በሜዳ አዋቂ ነኝ አትበል።
@girmaseid8485
@girmaseid8485 3 месяца назад
@@TekusNeger ይሄ ነዋ ችግሩ! እውነትን ለማግኘት በራስህ መንገድ አእምሮህን ተጠቅመህ ከማጣራት ይልቅ የአሉባልታ ሚዲያ የሚያወራውን እንዳለ ተቀብለህ አብረህ ታስተጋባለህ:: ፕሮግራም አቅራቢ ስትሆን ደግሞ እውነተኛ መረጃ ሳይኖርህ ድምዳሜ ላይ መድረስ ተአማኒነት ያሳጣሀል:: ፈጣሪ የሰጠንን አእምሮ በአግባቡ እንጠቀምበት::
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 месяца назад
Great Ethiopian media ❤❤❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
Далее
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20