Тёмный
No video :(

🛑አስቂኙ ፓርላማ አቀመሽኝ አሉ ብለው ገጠሙላት 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

🛑አስቂኙ ፓርላማ አቀመሽኝ አሉ ብለው ገጠሙላት😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑 የልጅ ሚካኤል እና የ እጸህይወት ሚስጥራዊ ጉዳይ || በደቡብ አፍሪካ አሲድ ደፉበት
🔴ብዙዎችን ያስቆጣው የድርሹ ዳና ድርጊት ና EBSTV ጋዜጠኞች ና ያሬድ ነጉ ላይ ሙድ ተያዘ አነጋጋሪው የባለሃብቱ ለልጁ Surprise | Abrelo HD
🛑 ወንጀለኛው ፖሊስ በ24 ሰአት ተቀፈደደ 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Опубликовано:

 

25 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 300   
@robilabraha4340
@robilabraha4340 5 месяцев назад
ምስኪን የቀደመው ዘመን በአባቶች ሲዘከር በ5 ሳንቲም ዳቦ አስር ይሸጥ ነበር ሲሰሙት ደስ ይላል የት ነበር ይሄ ሀገር እዚህጋ ካጣኸው ወደዛ ተሻገር ቋሚ በሌለበት ምን ያረጋል ማገር ገንዘቡ ተወዶ ሰው በረከሰበት የወረፋው ብዛት ምግብ ለመሸመት ገበሬው ዘር ዘርቶ ጎተራው እስኪከት እሱ ጊዜ አጭር ነው ዳቦውን ከመግዛት የንጉሡ ቁጣ ከላይ ሲያስጨንቀው ኑሮው ከታች ሆኖ እንደእሳት ሲፈጀው ማነው እጁን ያውጣ ሕይወት ያልከበደው በርገር የሆነ ሕዝብ እንዴት በርገር ታየው እያልክ ትላለህ ቪዲዮ ስትቀርጸው እሱን ሸጠህ አንተ ገንዘብ አግኝተሃል ከትርፉም ከጮማው ከጥሬው በልተሀል ይሄን ጊዜ እኮ እሱ ልጆች ይኖሩታል አንተ እዛ ስትስቅ እሱ ቤቱ አልቅሷል ለ15 ብር በርገር ስንቴ ተደብድቧል የላዩን ነው እንጂ ውስጡን ማን አይቶታል እንዴት ባዶ አንጀቱን በዱላ ይመታል አትፍረድ ወንድሜ ሁሉም ሰው ከፍቶታል በየመንገዱ ዳር ስንቱ ቆሞ አይተሀል እጁን ባይዘረጋም በውስጡ ለምኗል ሲያዝን አብረህ እዘን ሳቅ እንባ ይወልዳል እንደ ጤዛ ቶሎ ጊዜው ይለፍልን ልብስ ሆድ አያሳይም ሰውን በዛ አትምዝን እንደገና ጌታ ደጉን ጊዜ ይስጠን ::
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ሮቤል!
@tarikuedlawit8667
@tarikuedlawit8667 5 месяцев назад
17:18
@mekaamare2296
@mekaamare2296 5 месяцев назад
አሜን በእውነት ❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 месяцев назад
አስቂኝ ፖርላማ እውነትም በዛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 месяцев назад
የፓርላማው ሰውዬ አፍቅሯት ነው አይ ኢትዮጵያዬ ስንት ከሀዲ አለብሽ ለህዝብ ተወክለው እዛ አጨብጫቢ ሆነው ቀሩ ያሳዝናል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 5 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት ለእኔ ተመችቶኛል ።😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@nebiyu2707
@nebiyu2707 5 месяцев назад
ዋው ዋው ወንድሜ አሪፍ ስብስብ ነው በVpn ከፍቼ ነው ያየውት ይመችክ ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
አሪፍ ነባ ለኢትዮጵያ ቪፒኤን ምርት ነው እናገኝበታለን። አመሰግናለሁ።
@user-zx1kg2it2k
@user-zx1kg2it2k 5 месяцев назад
በጣም አሪፍ😂😂😂😂😂👍👍👍
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@user-hb1bo3wl7g
@user-hb1bo3wl7g 5 месяцев назад
በስመአብ ወ ወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ
@keep.-5kgso74bc46j
@keep.-5kgso74bc46j 5 месяцев назад
ጥሩ ጥሩዉን ፈታ እንበልበት ገልቱ ገልቱን እንለፈዉ
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 5 месяцев назад
አይ ፓርላማ በቃ ዝም ብሎ አሰቂኝ ፓርላማ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@ShadaHasan-ci2zc
@ShadaHasan-ci2zc День назад
በርታልን ወንድማችን በጣም አስተማሪ ነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 часа назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@zainabxx7382
@zainabxx7382 5 месяцев назад
ወዮዮዮዮ እንቁላል ገምቶ ነው ያልከው ወንድሜ ወይ አገራችን ሲንሰፈሰፉ ምናለ ህዝቡ በተመጣጠነ ገንዘብ እየገዛ ቢበላው ወይ ሺንኩርቱ ወይ ቲማቲም መን ጉድ ነው ወይ አገሬ ወይ አንት ለመከራ ለችግር የተፈጠርግ ወገኔ እኔ እንቁላሉን አምጥቶ ሲደፋው ደንግጨ ነው የቀረሁት አላህ ደጉን ቀን ያምጣልን ያረብ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@user-cb3dc4yf2f
@user-cb3dc4yf2f 5 месяцев назад
77ቱ? ቱ! ቱ! ቱ!
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 5 месяцев назад
እውነት ነው ሦስቱ ብሔር አጠያያቂ ናቸው👍😅
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 5 месяцев назад
Amhara megedel mesaded selchitot new bekagn yalew!
@adisfikir3502
@adisfikir3502 5 месяцев назад
ፖርማ ጂሎች ዘድሮ በሳቅ ገደሉን 😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 5 месяцев назад
አይ አልሰቅም ፈትሕ ለታረዱት አባቶቻችን 😭😭😭😭በፆም በፀሎት ለዛውም በቆሎ ለሚኖሮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@mekaamare2296
@mekaamare2296 5 месяцев назад
እንደነነዌ ህዝብ እንደተመለሱት ልባቸውን ሰብረው የኛም ልብ ይሰበር የምድን ያኔ ነው።😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@yonasbekele6290
@yonasbekele6290 3 месяца назад
ቸር ያሰማን😢
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 5 месяцев назад
ነገሩ የወደዳት ይመስላል ወየዉ ከሀገር ይዞልን በጠፍ😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@AMHARA24
@AMHARA24 5 месяцев назад
የአደዋን ታሪክ የሰረውን ማን ጠላውና እየተባለ ያለው መከላከያው እና ህዝብ አለቀ ተጨፈጨፉ በሰይጣኑ መሪ የህፃን አስተሳሰብ ሰለዚህ ቅድሜያ ለሰላም ይሰጠው ጦርነት በአስቸኳይ ይቁም ነው የተባለው ለፓርክ ነው ሚዲያለይ የሚወራው በግፍ ለሚጨፈጨፍ ንገሩኝ እስኪ የመንግስት አሽቄ አይጠፋም በዚህ ጊዜ እኮ😢😢😢😢
@addis8247
@addis8247 5 месяцев назад
ስጀመር የመንግስት ፀጥታ አስከባሪዎችን ዉግያ ለመግጠም ጦርነትን ምርጫ ያደረጌ አካል የህዝብ መሞትን ከግምት አላስገባም ?? ትጥቅ አንግቶ ጦርነት የገጠመ ኢመደበኛ ሃይል መልካም ሰርቷል በርታ እያልክ መንግስት ግን ሃላፍነቱን ለመወጣት ወደ መከላከል ስገባ ንፁኃን ተጨፈጨፉ በማለት እየየ ማለት ምንድን ነዉ ትርጉሙ?? የጦርነት ጉዳት ከሰሜኑ አገራችን ክፍል ከተደረገዉ መማር አልቻልንም፡፡ ስልጣንን በሃይልና በአፌሙዝ ለመያዝ ወቅቱ ያለፈበት አጉል ግምት ነዉ፡፡
@sabakassa2363
@sabakassa2363 5 месяцев назад
ምርጥ ፕሮግራም ታዘጋጃለህ ተባረክ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@masreshatesfaye1543
@masreshatesfaye1543 5 месяцев назад
በጣም የሚደንቀኝ እንዲህ የረቀቁ ገጣሚያን አሉ እንዴ?ገጣሚውን በጣም አድንቄዋለሁ ከምለው በላይ!!! ፐ
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 3 месяца назад
እውነትም 77ቱ😂😂😂😂😂😂
@elaybright8884
@elaybright8884 5 месяцев назад
እዉነት ነዉ 3 ጎሳዎች ትልቅ ጋንገሪን ሆኑብን በሀገራችን ላይ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 3 месяца назад
ሆድ አደር ፖርላማ እቅልፋም ፖርላማ❤
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እናመሰግናለን!
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 месяцев назад
አገራችን እሚበላ ጥፍቷ ሣዪሆን ስግብግብነታችን ነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@yabi656
@yabi656 5 месяцев назад
አሲቅኝ ፓርላማ የሚለው የሙዚቃው የገብረሰደማውያን ነው በዚም በዚያም የሰሙናል ክፉ ካለበት ጠቃሚ ካልሆነ ቢቀር
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq 5 месяцев назад
ደረጃ 1 አቃጣሪ ነህ የከንቲባው ገጣሚ ቡሀቃ ነገር
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@LOKB07
@LOKB07 5 месяцев назад
ጥሩ ስራ ነው 👏👏
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@elaybright8884
@elaybright8884 5 месяцев назад
የእዉነት ሀቅና ታማኝነት ከእነ ሀይማኖት እና እዉቀት አልባ ሀገር ናት የምትደብቀዉ ነገሮች ቆሻሻ እንደሚሆን እንዴትስ ማስተዋል የለም።።።????
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 5 месяцев назад
እዉነትም አሲቅኝ ፓርላማ👺👺👺👺👺👺
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 5 месяцев назад
ለገጣሚው ትልቅ ምስጋና ይተላለፍልኝ!
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@Yotor-ut3iv
@Yotor-ut3iv 5 месяцев назад
"አቀመስሽኝ አሉ..." ቀልዱብን።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@yosefaragaw2936
@yosefaragaw2936 5 месяцев назад
great, keep it up
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
Thank you, I will
@tsionabera5254
@tsionabera5254 5 месяцев назад
ዜማ ስለማልችል ነው አላለም? ቆይ ዜማውን ቢችለው ተነስቶ ሊጨፍር ነበር ? የሚያጨበጭቡትስ ህዝቡን ወክለው ነው የገቡት?
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 5 месяцев назад
Temertew new yegebut
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 5 месяцев назад
Kesum zemerew yele 😅😅
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@nadew-rn4oi
@nadew-rn4oi 5 месяцев назад
የአበቤ አፍቃርዋ ታወቀ! ዋውው ÷ ዉሰዳት ትመችህ!! ለሠርጉ አትጥራን! አንመጣም!!!!!😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሃሃሃ! ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@user-lc5fx5xb4d
@user-lc5fx5xb4d 5 месяцев назад
የ 77 ሀሳብ ተመችቶኛል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
@user-mr6ds4ov5i
@user-mr6ds4ov5i 5 месяцев назад
77 የሚል ፖርቲ ብንመሰርትስ !ጎበዝ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@wegf6808
@wegf6808 5 месяцев назад
ኢትዮጲያ ውስጥ ፖርቲ አይደለም የሚያስፈልገን ያለው ከሚያስፈልገን በላይ ነው ። የሚያስፈልገን እራሳችንን የምንቀይርበት ትምህርት እውቀት ጥበብ፣ ራሳችንን ክመንጋ አስተሳሳብ የምናላቅቅበት ነው
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 5 месяцев назад
አቤት አቤት አቤት ጉድ ነው የፓርላማ ቅሌት ከሳፋሪዋች ሰው በአደባባይ ሲዋረድ ሰምቸም አላቅም ሴትየዋ ተሸማቃ አለቀች ሰውየው በአደባባይ አዋረዳት አቀመሽኝ አሉ ጌታ ሆይ ምን ጉዶች ናችሁ
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 5 месяцев назад
ተመቸኝ 77ቱ ተመቸኸኝ ሦስቱ Homosapien same here
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@berhanumulugeta9493
@berhanumulugeta9493 5 месяцев назад
ሰውየው አንቺን አስጠልቶ ሌላ የማያስወድድ ብሎ ነው የተሳለቀባት ቂልቁል እንዳታሰቅሉት ጀግና ነው!!
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@muluhaile6536
@muluhaile6536 5 месяцев назад
Salame kume nagreme alwena barti🙏👍👌
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@Dallol253
@Dallol253 5 месяцев назад
ወይ ፓርላማ መንጌ ቢኖር እንዲህ አይነቱን ወሰክ አናቱን ይበትነዉ ነበር ሆሆ ከማቃጠር መበ..... ይሻላል አሉ ማፈሪያ እናቱ 1 ወር ጨምራ አህያ ብትወልድ ብዙ ስራ ያግዛት ነበር አይቻልም እንጂ እንዲህ ቁጭ ብሎ ከሚያናፋብን አይ ፓርላማ😳
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 5 месяцев назад
በግፍ ለታረዱት አባቶቻችን ድምፅ የማትሆኑ አረ በስማአም በዝቋላ ለታረዱት አባቶች ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለው!👍👍👍
@user-yx8zr5kj1c
@user-yx8zr5kj1c 5 месяцев назад
አንበሳ. ዜዶ❤
@tgkabede6871
@tgkabede6871 5 месяцев назад
እሱ በአዳነች ፍቅር አብዶ በአዲስ አበቤ አስታኮ ነዉ የነገራት 😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@saratekle7627
@saratekle7627 5 месяцев назад
🙊🙊🙊🙊
@miheretetibebe8838
@miheretetibebe8838 5 месяцев назад
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk 1000%
@user-kh1cv2ry1w
@user-kh1cv2ry1w 5 месяцев назад
ፖርላማ ነው ወይስ ግጥምና ዜማ መለማመጃ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 месяцев назад
ሽንኩርት ነክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሺ ሌላስ የለም ሆሆሆ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@yosaworku
@yosaworku 5 месяцев назад
🙏🙏🙏አረ Tikus Editing አሰራር ስራልን ለመጀመርያ ጊዜ ነው እዚህ Channel የመጣውት ሙሉን ያየውበትም ምክንያት Editing ላይ በደንብ ስለሰራክ ነው አሳየን Editing please 🙏🙏🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ችግር የለም
@user-xj2ox9cu2c
@user-xj2ox9cu2c 5 месяцев назад
እውነቱን እኮነዉ ከገባት ይግባት ብሎ ነዉ በተቃራኔ ነዉ የሜነግራት
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
@zafuazaech497
@zafuazaech497 5 месяцев назад
በደንብ ነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 2 месяца назад
I love the guy said 77 bhares where are you???. The 77 bhares are wetness. We don't care for the three trouble makers. Because we don't lose or gain 😅😅😅😅😅.
@FatumaKebede-nt4eb
@FatumaKebede-nt4eb 3 месяца назад
እውነትፖራ
@yidnemekuria2707
@yidnemekuria2707 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
@yohanneseshetu6402
@yohanneseshetu6402 5 месяцев назад
አንተን ብሎ የህዝብ ተወካይ ፣ 77ቱ ተመችቶኛል ፣ የቲማቲሙና የእንቁላሉን በቻ ነዉ ያየኸው ወተትም ህፃናት እንዳይጠጡ መንገድ ላይ የሚደፉ አሉ እነሱ የናታቸውን ጡት ጠብተወው እንዳላደጉ ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር ይፈርዳል!!! ሰው በረሀብ ጠኔ እየሞተ እያየሁ መቼም ብልጭልጩን አላደንቅም አንተ ምናልባት ህፃን ስለሆንክ እንዳይሆን? አባ እናመሠግናለን የመጨረሻው ቀልድ ከልብ አስቆኛል ። ወንድማችን የዛሬው የሰቀለ ፕሮግራም ነው ይመችህ!❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ዮሂቲ አመሰግናለሁ!
@makbealmekonnen3719
@makbealmekonnen3719 5 месяцев назад
አቤት አንዳንድ ሰው እንዴት እንደሚያለቀልቅ?
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
@user-zy7mn1dg4n
@user-zy7mn1dg4n 5 месяцев назад
አባዱላ ገደለህ !
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 5 месяцев назад
Yamchaha let your heart trust God ❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@musbahmadamo9548
@musbahmadamo9548 5 месяцев назад
Good
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
Thanks
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 5 месяцев назад
አውሬ ነች አዳነች በደለች ደደበች አረጀች ደቀቀች ወደቀች
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ወይ ዘንድሮ
@tg2750
@tg2750 5 месяцев назад
Pls የጌታቸው ካሣ ነዉ ነብሱን በሰማይ ያኑርልን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@FathmaAlwagan
@FathmaAlwagan 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@lisanteshome6558
@lisanteshome6558 5 месяцев назад
ጋጋማ ካድሬ ሹመት ፍለጋ እንዲህ መዝቀጥ !
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁን አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 5 месяцев назад
🙏🤜🏾77🤛🏿 ❤️🙏 Blessings!!
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 5 месяцев назад
ውይ አምላኬ በጣም ታሳፍራለህ እንኳን አላወቁህ መሬት ቢውጥህ ምንያክል ክብር ነበር
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
?
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 5 месяцев назад
must go abiy
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@Guygreat1441
@Guygreat1441 5 месяцев назад
Wurgat belew
@YezinaMolla-iy1wt
@YezinaMolla-iy1wt 5 месяцев назад
ሰውየው በተቃራኒነውተናገረ እዳይታሰር
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@bishawengda5108
@bishawengda5108 5 месяцев назад
እኔም ሌላ ብሔር ምስረታ ላይ ነኝ !?
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 5 месяцев назад
Mechem..dehna...atihonim..mechem😭😭😭😭😭😭😭😭
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
@user-fs3dm2qk3l
@user-fs3dm2qk3l 5 месяцев назад
Achebchabiy neg achebabiy neg 😂😂😂 gud new zendro ayanebuw asksta hunul negerachn
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 5 месяцев назад
ግሩምነዉ ፣የዛሬዉ ፣በተለይ ፣ቤቢሻ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሃሃሃ! ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@GezeAhmed-cv1wz
@GezeAhmed-cv1wz 5 месяцев назад
I like 77
@user-gu3ow7xl1v
@user-gu3ow7xl1v 5 месяцев назад
ምን አይነት በሽትፕኛ ነው ይሄ ደሞ ጀዝባ ወይ ሀገሪ ኢትዮጵያ። ማንም እየጨበሱ እየገቡ እሚዘባርቁበት ወይ ይፕብልግና ጥግ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@samsonteshome9436
@samsonteshome9436 5 месяцев назад
አድክም ፖርላማ 😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@meram-no8we
@meram-no8we 5 месяцев назад
ገበሬ ሲሰስት አይከፍለውም ወላሂ እኛ በሰላሙ ጊዜ ቢፊትነው ወለጋ ሀገራችን በሬበሬ እናመርት ነበር እና የሆነጊዜ በሙቅውሃ እየእየደበትን ለ3ቀን ኪሎ እዲያወጣ ከዛ ወድህ በርበሬ ዘርተን ቃሪያ እንደሆነ አድርቅ ክው አድርጎ አደረቀብን😂😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 5 месяцев назад
ጥርስህ ይርገግ የሰራውን አላደንቅም ምክንያቱም የሚያልቀው ክቡር የሰው ልጅ ነው በፍፁም አላደንቅም የታለ ሰላም የታለም ሞት የቆመው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
?
@marthat6031
@marthat6031 5 месяцев назад
አስቂኝ ፓርላማ የሚለው ሙዚቃ ተመቸኝ ሰውየው ግን ፍቅሩን ለከንቲባዋ በከተማው ስም መግለጹ ነው አይ ፓርላማ 😂😂😂 77 ብሔሮች የት ናችሁ 😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@neba1034
@neba1034 5 месяцев назад
wawawaweee nwe wnedemi
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@alemedebela5342
@alemedebela5342 5 месяцев назад
መርዝ ያቅምስህ መድሀኒአለም።የአዲስ አበባ ሰዉ አላለም የራስህ ሀሳብ ነዉ።
@wegf6808
@wegf6808 5 месяцев назад
ማፈሪያ እንዲህ አይነቱን ለሆዱ ያደረ ሰው ነው የምክር ቤት አባል የምንለው። የአብይ ፀሀይ አዘቅዝቃለች ነው ስትጠልቅ እጫማህ ውስጥ ትደበቅ ይሆን!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@hiwotmulugeta4019
@hiwotmulugeta4019 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ የቸገራት ሰላም እንጂ የሚታይ ነገር አይደለም,
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@senytekassa8003
@senytekassa8003 5 месяцев назад
አቀመሽኛሉ. ሸፋዳ. ጥቁር ሴት. እወዳለሁ. አትልም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@sebbiru8701
@sebbiru8701 5 месяцев назад
Akatari atabza minun new sertotal yemilew beresalay hawlt yikribin
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@miheretetibebe8838
@miheretetibebe8838 5 месяцев назад
Not more than 1% when you pot on balance, what sis the final measure about 77 once.
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 месяцев назад
ወይ ጉድገበሬውትራንስፖርት ከተዘጋበት ይበሰብሳል ያሳዝናል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@keep.-5kgso74bc46j
@keep.-5kgso74bc46j 5 месяцев назад
ጅል ባይኖር ኖሮ በምን ፈታ እንል ነበር የፓርላማዉ ጅል አዳነችን አፍቅሮ ነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@FarisMekuria-rd4gr
@FarisMekuria-rd4gr 5 месяцев назад
አሸብሻቢ አጨብጫቢ አለቅላቂ ዥልጥ ሽልጥልጥ አ አ ነው ለሷ የሚዘፈነው?
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@kidistabera5385
@kidistabera5385 5 месяцев назад
ቅሌት ፡ ብርቃቸው ፡ አይደለም።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@user-pr3rm5ff5l
@user-pr3rm5ff5l 5 месяцев назад
77ቱ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሃሃሃ! ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@SeidIbrahim-rj4xp
@SeidIbrahim-rj4xp 5 месяцев назад
Yemr simu Ahmed new?
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@user-yx8zr5kj1c
@user-yx8zr5kj1c 5 месяцев назад
ወረ. ከሎ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@muluhaile6536
@muluhaile6536 5 месяцев назад
Yametmalkatue bamulue yameydtmereme alwena like,sa bamdraje entbabre 👍🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@negashtilaye6893
@negashtilaye6893 5 месяцев назад
እውነትም ትኩስ ነገር
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@masreshatesfaye1543
@masreshatesfaye1543 5 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ!ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚ ወረኛ ወይም ተናጋሪ አለ? ደስ ያሰኘኝ ከዚሁ ካቀረብካቸው ቪዲዎ ውስጥ 77ቱ የታሉ ያለውና ሴቷ ያለችው ክርስቶስ የተሰቀለው ለየትኛው ብሔር ነው ?ብላ የጠየቀችው በጣም አሪፍ በተለይ በሦሥቱ ብሔር ምን እንሁን ቆይ!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁን አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@tessam8154
@tessam8154 5 месяцев назад
እንዲህ አይነት አጨብጫቢም አለ😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@mikekefale4099
@mikekefale4099 5 месяцев назад
እንደዚህ ኣይነቱን ሰው ኬት ነው import የሚያረጏቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 5 месяцев назад
Endez yezeketo sewuoche nachwe yetesebesebote enhuode amelako
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
Далее
ТАЙНЫ И ЗАГАДКИ ИНТЕРНЕТА 2
41:37