Тёмный

🛑አዲሱ የዋንትያ ባል ወንጀለኛ ተባለ,ሌጄን ሊደፍር ነበር የተባለው ዩትዩበር¨በእንግሊዝ ሃገር .. 

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder
Подписаться 142 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

🛑 II እዚም አለው 😎 II
RU-vid VLOG - / @greatmahder
FACEBOOK - / nattylg
INSTAGRAM- / natty_tigistu
TIKTOK - / nattytigistu

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@selamyeshi3131
@selamyeshi3131 День назад
ሞጣ የሚባል ከብት ግን ምን የሚያሰተምር ነገር አለው ሁልግዜ ሲሳደብ ሲዘልፍ ነው ለምንድ ነው የምታቀርበው አያስተምር አያስቅ ቢቀርስ እንጀራ ሁኖብህ ይሆን ይቅርታ
@SonikDMV2A
@SonikDMV2A 23 часа назад
እኔ እስካሁን ድረስ ያልገባኝ የዋንትያ የልጅ አባት እንዴት እስካሁን ነፃ ሆኖ እንዳለ ነበር:: በኢትዮጲያ ህግ ከ16 ዐመት በታች ያለች ታዳጊ "በፈቃዷ ቢሆን እንኳን" ግንኙነት መፈፀምም ሆነ መዳር በህግ ያስጠይቃል:: The age of consent is 16. Which I think is still low. ያው በድብቅ የሚካሄድ መሆኑ እንዳለ ሆኖ: ይቺ ልጅ ግን በገሀድ ያውም ልጅ ይዛ ለምንድን ነው አባትዬው ዝም የተባለው:: ዋንትያ ከሰሰችም አልከሰሰችም መታሰር አለበት:: ጭራሽ ላገባት ነው ብሎ በገሀድ ሌላው መጣ:: ምን ዐይነት ዝቅጠት ውስጥ እንዳለን ....
@nehimiyaseena6045
@nehimiyaseena6045 14 часов назад
The age of consent is 18, according to Ethiopian Family Law and the Constitution, not 16 years, in fact
@EngdaworkYismaw
@EngdaworkYismaw День назад
በ ሞጣ ምክንያት ያንተን video ማየት ላቆም ነው please ይሄን ሰውዬ promote አታርገው 😓
@LinaFeker
@LinaFeker День назад
Ewnet beleshal
@Kidusyoseph-m5f
@Kidusyoseph-m5f День назад
Akum a
@hantamuman5130
@hantamuman5130 День назад
Lmn motta fata nw madergew😳
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 День назад
በትክክል ልቅ ሽማግሌ ነው
@Ras-i12
@Ras-i12 День назад
እኔም ነገሬው ነበር ነገር ግን ምንም እያመጡ ብሎ ነዉ ,በቅርብ አገኘኋለሁ የት አካባቢ እንዳለ አውቂያለሁ ኢትዮጵያዊ ሁሉም አለም ላይ እዳለን አልገባው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 День назад
አትሳሳት አሁን እነሱ እየገዙ የሰበሩት ለህዝብ ለማሳወቅ ነው አዎን አሁንም ቢሆን ይነሳል ንጉሱ ከጠርሙሱ አባቶችን ብቻ አይመለከትም ሁሉም ህዝብ በአንድ ላይ መነሳት አለበት ዝም ብለህ በማያገባህ አትግባ
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 22 часа назад
ናቲ ትግስቱ የምትባል እባክህ ይኸ የልጆቹንና የሚስቱን ክብር የማይጠብቅ ሥራፈት ቦዘኔ ወሬ ሽጦ ሚያድር አታቅርበው እባክህ ምከረው ትልቅ ሰው ነው ከሶሻል ሚዲያ አይውጣ ዮኒ ማኛና ሞጣ ይደበቁ በአንተ አይውጡ
@zerfietifitu
@zerfietifitu День назад
ውነታቸው ነው ይነሳል ንጉሱ ከጠርሙሱ በሀይማኖት ቀልድ የለም❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 День назад
Great reaction video ❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 День назад
Get in the habit of pressing the Like and Subscribe buttons.
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 22 часа назад
አየር መንገድን የምታዋርድ ዮኒ ማኛ የሚሉት ማህይም ከሶሻል ሚዲያ ተደበቁ።
@neba1034
@neba1034 5 часов назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@تكنو-ف8ط
@تكنو-ف8ط День назад
ለታዴ ንገርው እሱነው ዳቦ የሚወደው ግን አበጅሸ እዳሰማ😂😂😂😂😂
@yohannesmesele7003
@yohannesmesele7003 День назад
Arif dabo ነው እንዴት ነው ቶሎ አይደርቅም 😂😂😂😂😂
@me_212
@me_212 9 часов назад
አሳፋሪ መንጋ ማህበረሰብ... ቆም ብሎ ራሱን የማይጠይቅ.....ክልከላው መጠጡን ነዉ ወየስ ሰሙን ነው?... ቸሩ መድሃንለዓለም ስጋ ቤት እና መጥ ቤት ባለበት ሀገር እስክ ዛሬ የት ነበራችሁ.
@kingjhon2126
@kingjhon2126 День назад
Do you have a personal case with Lij Michael? You try to down him always
@YonasMekonnen-ys5pt
@YonasMekonnen-ys5pt День назад
ሰማ ሰለ ልጅ ሚካኤል ምትናገረው ሁሉ ይደብርብሀል ይበልጥሀል
@Ethiopia4331
@Ethiopia4331 День назад
ስማ አይባልም
@kassahunworku
@kassahunworku День назад
ትንሿ ማህደር አሁን ያቀረብከው ሶስቱ ቯይራል የሚሰሩት ተሳዳቢዮቹ በግልፅ የግብረ ሶዶም አምሮት አለን በማለት የተናገሩትን ልጆች ለህግ ይቅረቡ አንተም ለምን አቀረብካቸው።
@BB-ww3uq
@BB-ww3uq День назад
Thank you for your matured argument.
@084Dudududu
@084Dudududu День назад
አረ ቀመስከው!😂😂 እንዴት ነው ታድያ? እንደጥቁር አዝሙድ ከዳቦው ውስጥ አሎጣም እንዳትል ብቻ
@zuzumom
@zuzumom День назад
😂😂😂😂😂😂
@Binimanking
@Binimanking День назад
ማለት ጥሩ ዳቦ ነው ቀመስከው
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 9 часов назад
አይ ናቲዬ ሳቅ ሊደፋህ ነበር "እኔም ዳቦ ውን ቀምሻለው " ስትል።
@fuadmohamed6215
@fuadmohamed6215 17 часов назад
ማስታወቂያው ያበደ ነው ግን ስልኩ ትክክል ነው? ቁጥሩ አልበዛም
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 10 часов назад
የአንደኛ ክፍል አቻ በቄስ ትምህርት ቤት ፊደል ቆጥሮ አጠናቆ ወደ አቦጊዳ ያለፈ ሊሆን ይችላል ❤❤❤
@TatooTt
@TatooTt День назад
🎉🎉🎉 it’s our Boy Nati 🎉🎉🎉
@Melat-f5e
@Melat-f5e 16 часов назад
❤❤❤❤❤በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
ለምን ስታወራ ዥዋዥዌ የምትጫወታው ዥዋ ዥዌዌዌዌዌዌዌ አብዱ ኪያር ታስታውሰኛለህ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 День назад
Yonas muluneh yemetebal koshasha ahunem yehew eser bet abesebesekachew.. ashebari yaletebalut bene mekenyat new beleh.. jezeba setaset
@movietrailer2089
@movietrailer2089 19 часов назад
Bro tawqohala ke 20 video jemro dmtsesh lk aydelem video sound atari
@ruthymeglas
@ruthymeglas День назад
ምን አይነት ስልክ ቁጥር ነው የፃፍከው የ ድፎው፣ ልክ አይደለም ብዙ ነው😂😂
@danileteffra3573
@danileteffra3573 23 часа назад
ዳቦዉ ትልቅ ስለሆነዉ ቁጥሩ የተለቀብሽ
@ruthymeglas
@ruthymeglas 18 часов назад
@@danileteffra3573 ደነዝ እንዳንተ አይነት ከዚህ አስተሳሰብ መውጣት የማይችሉትን መሰየፍ ነው፣ እናንተ ናችሁ ትውልድ የምታበላሹት
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 День назад
ናቲ ቲኒሿ መሀደር ስወድህ ጩጨው
@user-bo2ui4qn7g
@user-bo2ui4qn7g 14 часов назад
ዋንትያ እድሜዋ እንደተባለው አይመስለኝም በሚባለው እድሜ ብትሆን በየቀኑ አነጋጋሪ ነገር አትፈጥርም ደግሞ የወለደች ሴትዮ ናት ምነው ቅናት አስመሰለብህ 😅
@zizudada
@zizudada 9 часов назад
የ nati ቤተሰቦች እባካቹ 1k አስገቡኝ
@louy453
@louy453 День назад
Hhh be 20 sec release time new yayehut
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 13 часов назад
ዋንትያ እኮ ከሀያ አመት በላይ ናት።
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 13 часов назад
ፍቅርሲዝም ልክ ነው
@genfa223
@genfa223 17 часов назад
የአንደኛ ክፍል አቻዎች: 1ኛ A= 2ተኛ B ነው ። አለማወቅ አለማወቅ ነው🙃🙃🙃
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 23 часа назад
Ps ETHIOPIAN AIR LANCE c'est Notre fertilité 💚💛❤️✈️✈️✈️ vie Éthiopien Airlines ‼️👍✨️ le meilleur Airlines 💯💪
@meklitk.9703
@meklitk.9703 23 часа назад
bzy I like fikersizem sometimes ከነሱ የተሻለ ያስባል ስእሉ ቢነሳ ይጠጣሉ 😅
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
ኧር ሞጣ ትመቸኛኛህ መሪጌታማ ጨቅጭቆ ገደለን ተጫወተብን
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 13 часов назад
This is so entertaining 😂🙌🏾
@Amanu93
@Amanu93 14 часов назад
ለቢራው Movement ያንተን ሃሳብ ነበር ቅድሚያም ያሰብኩት አለመግዛት ብቻ ነው ተሰሚነት ሚፈጥረው
@skySports-l3m
@skySports-l3m 23 часа назад
well myG ሚድያ ላያ ያለው ሰው ሁሉም ትኩራትን ለመሳብ ነው የምሮጡት ሴፉም እሱ አነገጋር ለማሆንና ትኩራት ለመሳብ ከልጁ ሚኬል ጋር ተነጋግሮ ነው calm down my pp
@084Dudududu
@084Dudududu День назад
ሲጀመር እናንተ በዳቦ መች ጨክናቹ😅
@danileteffra3573
@danileteffra3573 День назад
ዳቦዉ የተፈጥሮ ሲሆንማ አትጠይቂኝ
@084Dudududu
@084Dudududu 17 часов назад
@@danileteffra3573 ለዛ እኮ ነው ማስታወቂያ የሰራው! ጠላዋ ሿሿ ናት እንዳይነቃ መሆኑ ነው
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 8 часов назад
አይ ሰመረ አንተን በማየቴ ነው ስልክ መያዜን እምወደው
@samlsd9711
@samlsd9711 День назад
ዋንቲያ....ኦሮምኛ ነው? ማነው ያሳደጋት ያቺ ሊጅ? ጎረቤት የላትም? አክስቶች እናት አባት የላትም? ዘመድ አዝማድ የላትም? ወይጉድ።
@tsegayeharegewoin3077
@tsegayeharegewoin3077 23 часа назад
Betam betam new yemenewedeh eshi ketelebet
@Medidagimitesifa
@Medidagimitesifa 23 часа назад
ጠላና ድፎ ሞትኩ😂😂ቤትህ ሳቅ😂😂
@Etiopa
@Etiopa 15 часов назад
በምንም ነገር ማያስቀኝ ሰው ብኖር ሞጣ የምሉት ባሌጌ የሽማግለ ቅለታም ነው
@tesstefera6334
@tesstefera6334 17 часов назад
EYESUS YADENAL....METET , SEDEB ENA ZEFEN HATYAT NW.....EYESUS BECHA KEZIH YADENAL
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 21 час назад
Methachehu Enate Ebdoche >>>>
@eyobyohannes8788
@eyobyohannes8788 День назад
👍👍👍👍👍
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 22 часа назад
ረ ማህደር ሞጣን አታቅርበው ትምርት ሰጭ ነገር የለውም
@jolly_BIRHANU
@jolly_BIRHANU День назад
natua 🔥
@hellenayele1137
@hellenayele1137 11 часов назад
እረ ሰለቸን ስለዋትያ ማውራት
@aberalemecha2314
@aberalemecha2314 7 часов назад
ናቲ ይሔንን ሞጣ የሚባል ቆሻሻ ሰውዬ አታሳየን
@meronmammo6124
@meronmammo6124 17 часов назад
Wanteya 28 ametewa new..atezebarek wendu degemo 35
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 День назад
C'est génial 😁👍✨️
@ቾምቤ
@ቾምቤ День назад
ሞጣ አስተሳሰብህን ያመለክታል የኮየ ፈጩ አራዳ 😂😂😂
@merimaaragie346
@merimaaragie346 День назад
❤❤❤❤
@User_19967
@User_19967 13 часов назад
ምድረ ሰካራም ፊታቸው እራሱ የሰካራም
@MeronKassa1921
@MeronKassa1921 11 часов назад
wow wow mastawoqiya🤣🤣🤣
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 9 часов назад
ፔንጤ እኮ ነች።ተዋት።
@ጠበቃ
@ጠበቃ 19 часов назад
ለሆድህ ብለህ በሞጣ ከምትሰራ ባትበላ ቢቀርስ።ቲሽሽ
@mekdestilhun8287
@mekdestilhun8287 11 часов назад
ዋንትያ እኮ አረጀች
@Gombet25
@Gombet25 18 часов назад
ዮኒ ማኛና ፍቅሪዝም are the same
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 13 часов назад
ሞጣ ወይም ሞት አልክሳ?
@JessicaKonieczny-n3t
@JessicaKonieczny-n3t 15 часов назад
Miller Jeffrey Rodriguez Eric Williams Gary
@biniyamalamerew2899
@biniyamalamerew2899 9 часов назад
Natisha eyetfah new
@eyobyohannes8788
@eyobyohannes8788 День назад
hi bro
@birukadane8022
@birukadane8022 7 часов назад
አንተ ደደብ ተሳስቼ እስቲ ልየው ብዬ አልተውክም ሊቀሰማእቱ ላይ ነው እንጂ ትኩረት መደረግ ያለበት መጠጥ ለምን ይጠጣል ትላለህ ማንቋሸሽ ምናምን እንዴ ሁሌ ፍወል እንደሰራህ ነው ይጠጣል በልክ ለምን አይጠጣም አይሰከር እንጂ የወይን ጠጅ እንኳን እኛ ጌታ እየሱስም ጠጥቷል ጰንጣጭ ነህ መሰለኝ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 20 часов назад
@soulmg6267
@soulmg6267 15 часов назад
ሞጣ🤌🤌
@hantamuman5130
@hantamuman5130 День назад
Motta😅🥰🥰🥰
@SSCsnap
@SSCsnap День назад
First one
@BiruhDibabu
@BiruhDibabu 15 часов назад
Mota king😂😂😂
@madinaa5719
@madinaa5719 День назад
bexam new mimachang progrmih fita new mitaregeng
@Zagolofficial
@Zagolofficial День назад
First 1
Далее
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
Просмотров 160 тыс.
Добрая весть 😂
00:21
Просмотров 559 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 20 тыс.
ዳኒ በለሊት መጣ ቤቱ ተበጠበጠ
20:19