Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder
376
13 622 659
Подписаться
My name is Natinael legsse known for Tneshewa mahder ትንሽዋ ማህደር and i make 3 videos every week mostly i watch youtube with u also known as reaction! ትላለክ
join me if you enjoy my contents and be part of big family #tneshewamahder
Instagram @Natty_tigistu
Facebook : Natnael tigistu
TikTok : Natnael tigistu
25:09
🛑ታዋቂው ዘማሪው አውታሩ የገጠመው ተቃውሞ,ጉድ ያስባለውሚኮ ማይክ የ5ሚልየን ብር ጥያቄ ለማስተር አብነት..እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁
12 часов назад
28:20
🛑የልጅ ያሬድ አዲሱ ሃይማኖት,የአርቲስት ዳጊ አነጋጋሪ ቲክቶክ ቪዲዮ,የመቀመጪያ አስመጪው Dani royal
19 часов назад
33:48
🛑በውርደት ከአሜሪካ የተባረረው መንሱር እና ሚስቱ ሙሉ ታሪክ,የዘሪቱ አሁናዊ ሁኔታ..እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁
День назад
31:48
🛑ያሬድ ነጉ የደረሰው ከባድ ክስ,ወደ ስብከት የገባቺው አነጋጋሪዋ ቲክቶከር ባምቢ,ትዳርዋ በቲክቶክ ያወጣቺው ወጣት ፀፀት
14 дней назад
38:01
🛑አሳፋሪው በአርቲስት ማህሌት ገ /ጊዮርጊስ የደረሰው ጥቃት,ቀዝቃዛው የድምፃዊ ዳጌ ምላሽ,ዴጄ ሊ ምን ነካት??እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
14 дней назад
15:49
ከኢትዮጵያ ወደ ሲዊድን እንሂድ II Ethiopian vlog#1
14 дней назад
28:23
🛑የተባባሰው የአርቲስት ሳምሶን እና የዳጊ ጉዳይ,ዩትዩበሩ ቤንጃ ትዩብ በሃስት ወሬ ተከሰሰ..እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁
14 дней назад
28:33
🛑ስለ አርቲስት ሜላት እየተባለው ያለው ምን?በዱርየዎች መቅጠር የተከሰሰው ባለሙያ,ስብከት የጀመረው ሸዋፈራው..እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁
21 день назад
32:50
🛑አርቲስት አስጌን በቲክቶክ የደረሰበበት ጥቃት,ጉድ ያስባለው የእንዳልክ ሃይማኖት መቀየር እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁
28 дней назад
26:57
🛑ወደ ዛቻ የተቀየረው የቲክቶከሩ ቪዲዮ, አነጋጋሪው ሚኮማይክ አና አባገዳዎች,የሰመረ ባርያው እውነት እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁
Месяц назад
26:47
🛑ጉድ ያስባለው የከንቲባዋ 2 ሚሊየን ያወጣ ስእል,የተጋለጠው ፓስተሮች የፍውስ ጉድ,ያልታሰበው የቡዜ ማን ምስኪን ታሪክ ,እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
Месяц назад
28:38
🛑ጉድ ያስባለው የማስተዋል ጉድይ ወደ ክስ ሄደ ,ያሬድ ነጉ ከስራ እለቃለው ላይቨ ላይ.. እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁
Месяц назад
29:05
🛑የቀጠለው የዩትዩበሩ ማይኮ እብደት እና የተስጠው ምላሽ,አነጋጋሪው ዶ/ር ወዳጄነህ አዲስ ቪዲዮ..እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
Месяц назад
40:58
🛑ጉድ ያስባለው የዩትዩበሩ ማይኮ የህዝብ ንቀት, በቃኝ ያለቺው አርቲስት ቤዛዊት ተነፈሰች እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
Месяц назад
30:09
🛑የአርቲስቱ ከመታሰሩ በፊት ያስተላለፈው መጨረሻ ምልእክት,ከባድ የተባለው የቲክቶክሩ ማጭበርበር..የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
Месяц назад
33:54
🛑በእርዳታ ስም የተዘረፈ ትልቁ ገንዘብ እና ጉድ ያስባለው የሌባው ምላሽ ,ይውጣ የተባለው ያረድ ነጉ ..የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
Месяц назад
28:24
🛑ጥቅም እና ብሄር ያጣላቸው አርቲስትቶች የኮንደሚኒየም ፀብ ? የEBSዋ ህፃን ያማጣቺው ጣጣ እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
2 месяца назад
25:10
🛑የተባባሰው የያሬድ ነጉ እና የየሺ ደመላሽ ፍጥጫ ቲቪ ላይ,ከወጣት ሶፎንያስ ገዳዮች አያያዝ እናየሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
2 месяца назад
25:40
🛑በያሬድ ነጉ እና የሺ ደመላሽ በቅረፃ መሃል የተፈጠረው ጥል, ሙያ የቀየረው ሚኮ እናየሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
2 месяца назад
25:39
🛑የጂጂ ኪያ ሰይጣን በልጅዋ ላይ,,ጥል ውስጥ የገባው ዮኒማኛ አና አዲሱ አክቲቪስት.. የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
2 месяца назад
29:24
🛑የዘማሪው የአሜሪካ ጉድ, በተጨዋቹ ሞት ሚስት ታሰረች..?እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
2 месяца назад
28:39
🛑የአርቲስት ዳግማዊት ጽሃዬ የዱባዩ ጉድ የተባለው..EBSTV
2 месяца назад
23:35
የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
3 месяца назад
22:43
🛑የተዋረደው ንግድ ባንክ ብር አምጡ አለ,ሸዋፈራው ምን ነካው ያስባለው ጉድይ, ስካር ያስቸገራት አርቲስት የወጣው ቪዲዮ..EBSTV
3 месяца назад
10:28
የእናንተ ቀን እንዲህ ነው?..Ethiopia
5 месяцев назад
17:48
🛑ታዋቂው አርቲስት ታሪኩ የድረሱልኝ ጥሪ አሰማ, ሰይፉ የሚጠላቸው እንግዳዎች(ዮኒ ማኛ) እና የእንዳልክ ደጋፊ መሆን..ebstv
5 месяцев назад
24:29
ቭሮኒካን በመኮረጅ የተከሰሰቺው አርቲስት ተነፈሰችየሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች🤣😁😆
5 месяцев назад
17:32
የአስፋው መሸሻ ልጅ የለቀቀው አነጋጋሪው የቲክቶክ ቪዲዮ,EBS የረዳት 13 አመት እርጉዝ ብር አምጡ አለቻቸው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች🤣😁😆
5 месяцев назад
18:40
🛑የአርቲስት መሀሙድ አህመድ ሚስት ምን ነክተዋት ነው??ፍቅርሲዝም የካደው ልጅ አባቱን አጋለጠ..EBSTV
5 месяцев назад
Комментарии
@user-bv3je5gl9m
Час назад
የመንደር ዉሻ ሲጮህ ይውላል ሚኮ ተግባሩን እየፈፀመ
@mannasirak2183
3 часа назад
እኔ እኮ የኛ ወንዶች በቅተውኛል ስንት ጉድ ይዘን ነው አርቲስት የተባሉት እማ ጉድ ነው አንዱ ፊልም ሰሪ ምን አለኝ መሰላቹ እህቴ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ፌል አርገዋል እና በነብስ ድረሺ አለኝ እና ነገሩ ሲጣራ ለአዲስ ፊልም መስሪያ ነው የፈለጉው ግን እኔም አልተበላሁለትም ተጠንቀቁ
@shiferawfurgesa9195
3 часа назад
ማይኳ ኣፍልተሃል ተረጋጋ ቅርብ ወራጅ እንዳትሆን ያማረብህ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል የነበርክበትን ያደክበትን ማህበረሰብህን ኣታሳዝን እሺ
@peaceselam4562
4 часа назад
Are u sitting on 🚽?
@user-vn1ul6ej7q
4 часа назад
Ate pexee koweko Agabanye
@hailuteshome3765
5 часов назад
ሚኪ የሚባል ደንቆሮ ካድሬ ራሱን እርምጃ መውሰድ የሚችል ተቋም ያለው እስከ መመሰል ደርሷል ። ማስተር ላይ የዘመተበት ምክንያትም ማስተርን ያልፈለገው ሀይል አለ ማለት ነው ሰበብ ተፈልጎ " Ok ለካ ለሰበብም የሚጨን አይደለም " እናም ማስተር ሊታሰር ወይም ሊታፈን ይችላል ።
@simenehesubalew8556
5 часов назад
Gera mistewn kegn ayey beleh metasayew act😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@hailuteshome3765
6 часов назад
i love Orthodox i love Adanech Abebe 😂 ለማንኛውም ሞጣ ይመችህ
@mychannel89608
6 часов назад
አህያ ምናምን ያልካት የጌታቸው ረዳ አባባል ናት ማርያምን😂😂😂
@meronmammo6124
7 часов назад
Abenet tebeyew betesebun yakerebew ke Miko mike video baehuwala eko new.. sinekabet bihones.. antem esti zem bel
@Sarah-gj4jr
8 часов назад
ደግ አረገ
@geneteden4343
13 часов назад
መግደል ነበር ቼርች ውስጥ የቸርች ተልእኮ ስተው የግል ዝና እና ሀብት የምያሳድዱ በሙሉ ኤልያስ 400የሐሰት ነብያቶች ጨፍጭፎ እንደገደላቸው
@kukutilove
19 часов назад
ሚኪ ማይኮን ባታሳየን ስለሰሱ ባታወራ
@merongirma8538
19 часов назад
ይህን ፈረስ ፍት ሚኮ የምባል ጅብ ለምን ታቀርባላችሁ ይሄ ጀዝባ
@Titi-qu7gl
20 часов назад
ትንሿ ማህደር እረ ቪድዮ አትቆራርጥ ሀሳቡ ሳያልቅ ትቆርጠዋለህ በጣም እያስጠላኝ ነው የአንተን ቪዲዮ ማዬት አግማማኸው እኮ ሀሳቡን ሳናቀው ትቆርጠዋለሁ አስተያዬት ደሞ ስምተህ አስተካክል
@YohanesBrehanu
20 часов назад
Skat mibalew gen nebado miwetaterew neger
@tesfaytadii
20 часов назад
አይ ማይማኮ ከባህላችን ያፈነገጠ video ሰሩ ብለህ ስታወራ ትንሽ ሼም አይህም ! ባህል ስነስርዓት ያለውን ማህበረሰብ ነው የሰደብከው በጥርስና ባፍንጫ በምላስ ነው የምታስበው 😅😂
@YohanesBrehanu
20 часов назад
getan adarash new mikebelut😅
@user-ev6pw8jw1w
22 часа назад
የሴጣን ልጅ
@user-ev6pw8jw1w
23 часа назад
ይህ ልጅ ሰባተኛ ነዉ የተወለደው
@user-ev6pw8jw1w
23 часа назад
ይሄን ልጅ የማላይበት ቦተ የት ነዉ
@HenoXTechLab
23 часа назад
Gider nat bro , "Fes temra timetalech"
@dawittaye1668
День назад
ማስተር አብነት እውነቱን ነው ሴትየዋ ሲያገኛቸው ወዳጅም ዘመድም አልነበረም!! አሁን ደሞ ሲትየዋ ሞቶ ብሩ በሳቸው አካውንት ውስጥ ነው ያለው!! ስለዚህ ይኼን ብር ለማንቀሳቀስ ደሞ ህግ ለወራሾች ነው የሚፈቅደው ስለዚህ እነዚህን ሰዎች አፕሮች አድርጎ አሳውጅው ወጥቶ ሌላ እንዲረዳበት ማድረግ ብልህነት ነው!!
@netsanetgemmechu2929
День назад
ወደዚ ስራ እንዴት እንደገቡ አለላም🤔🤔🤔🤔
@mayakasyas7570
День назад
ww.kasukaseyas
@user-xi3md5lv8v
День назад
Nattiye tebark abo❤❤❤ayee mensur
@user-hq8jx7vx1p
День назад
ሚኪ ማይኮን ሰብስክራይብ ያረጋቹ ሰዎች ከሱ በላይ ችግር ኣለባቹ
@user-jm6ye9dm8j
День назад
Mayko Lik Ende AntE Tiwlid Yatefa Alr
@ArageGebre
День назад
please የሚኮ ማይክ ያዋጣውን ብር መልሱለት ለወደፊቱም ከሱ የሚዋጣውን ማንኛውም ተረጅ አይቀበል እናንተም ሚኮ ማይክ የ ሚናገረውን አታስተጋቡ ! የሚፈልገው አለመረሳትን ነው !
@SaraMekonen-ym1ob
День назад
ሚኪ ሞጣን በጣም ተወደዋለህ አይደል
@SaraMekonen-ym1ob
День назад
ትንሿ ማህደር
@mentugirma1001
День назад
ሰመረ በጣም ሲሳቅለት ወጥ ረገጠ
@serkalemketemaserkalem74
День назад
Wyi zederw sewu hulu celela 😅😅😅😅😅😅😅
@bazawitalmeamen4643
День назад
አሁን ፖስተር ቸሬን በያ በሰማንበት እናንተን እንስማ ጭራስ ለስፔን ፀለይክ በስመ አብ አረ ተዉ ፕሮቴስታንቶች
@senaitabera2679
День назад
ብር የተበላሽዉ ልጅ አቺ አህያ ምን አይተሽ ነዉ የሰጠሽዉ ደግ አረገሽ እንደዉ ከመለሰ ወንድ አይደለም ማን ስጪ አለሽ
@AsniAsni-rq5dj
День назад
ልጁ ስለ ብር አወራ የድድብና ጥግ ደሞ በተፈጥሮ ላይ አቃር ስለሚሳቅልን ብቻ ማቅርት
@hana.6956
День назад
እውነት ብለሐል አይ ፓስተሮች?ለፓስተሮች እንዲያደምጡት የምፈልገው መዝሙር ዮሴፍ ካሳ እግዚአብሔር ይነሳል ክብሩን ይመልሳልየሚለውን እና የአዜብ ዝም ቢል ቢታገስ የሚለውን መዝሙሮች ቢሰሙ ደስ ይለኛል። ማነው ደግሞ ይሔ ሞጣ የሚባል ሰው የጌታን አልቀበልም እግዚአብሔር ሲመርጥህ እኮ ነው የምትቀበለው።በማታውቀው ነገር አትደንፋ መጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ።።
@sakabetelhemchoka3814
День назад
ማይክ የተባለ ፍጥረት አርፈህ አትቀመጥም አንተ ደነዝ ክፍ ምን ሆንክ ጌታን ተቀበልኩ አልክ አንተ ሲጣን ነው የተቀበልከው ምን ሆነህ ነው ልትጠፍ ፈልገሀል ኖርላቸው ለናትህ አንተ አመዳም ግዴለህም የሀገሬ ሰው መሮታ እንዳይደፍህ እረፍ በማያገባህ አትግ እረፍ ደነዝ ሰለራሰህ ብለህ ብለህ 1 አለን የምንለውን ሰው ማሰተር አብነትን አትንኮ ዋ አንተ ክፍ ሲጣን እብድ ሀይማኖት ውሰጥ ገባህ እያበድክ ነው እያየነው ነው ሂድ ፀበል እንዲለቅህ ሲጣኑ 666 ያለ ምክኒያት እንዲህ አልሆንክም ምሰኪን እሱ ይማርህ
@user-sx6rl7rg7m
День назад
ohhh ethiopha nafkanyalech ohh my god gen ethiopha west neny
@makialemu2359
День назад
Haaaa ye den becha reke tetesh new omg😂😂😂😂😂😂😂ufffff
@makialemu2359
День назад
Haaaa mota
@tarikuatadesse8486
День назад
♥️♥️♥️🙏
@coolfamilyguy23
День назад
❤❤❤❤
@joyo64
День назад
Sound ግን አስተካክል ብሮ አይሰማም በተለይ አንተ የምታወራው
@fikadukebede5942
День назад
ሚኮ የሚባል ሰውዬ ጥረሱንና የኑሮ ውድነቱን የማናይበት ሀገር ወዴት እንሂድ ጭንቅላቱ ባዶ ነው።
@user-eq1lm8fg4k
День назад
ሽንት ቤት
@fikadukebede5942
День назад
ሚኮ የሚባል ሰውዬ ግን አስተሳሰብና ጥርሱ ተመሳሳይ ናቸው ሁለቱም አስቀያሚ ናቸው እሱ ራሱ የሚያውቅ የመስለኛል ይሄ ጅብ ፊት ደደብ ተማሪን ያደድባል ደግሞ።
@JesusisComingsoon-hl5ee
День назад
አብረህ በልተሃል እንዴ,, ምነው yemiko ነገር እረፍት ነሳህ???!
@sisay-tube
День назад
ናቷ➝ ወይ ቤቱ ታድሶ ይለቅ ወይ ባኞቤት ተው ሪአክት ወይ ደሞ እዛው ነኝ እኔ ጥሩ ማይክ ጊፍት ላርግ ለትንሿ ማህደር ቤተሰብ ስል
@tewabechtessoduresso9796
День назад
GETAW ABIY N NEW YETEQEBELEW YE CHKANE TIG ASTEMARI !