Тёмный

🛑አጠገቤ እዳደርስ አለችው ማፍቀር አነበረብህም😭 

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 149 тыс.
50% 1

@marketube391 @yetenbitube1 @fanisamri4394 @LijTofik @comedianeshetu @seifuonebs

Опубликовано:

 

19 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 783   
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Год назад
እረ በፈጣሪ ማርቂዬ ልምከርህ ወንድሜ ማፍቀር የቻለ ልብህ ምነኛ እድለኛ እደሆነ ግን ደሞ አስተውል ከአንተ ብቻ ከሆነ ትጎዳለህ እራስህን አድምጥ አባቴ ላንተ ስሜት ያላት ሴት በደዚህ መልኩ አታወራህም እሷንም ተረዳት ስሜት የላትም እርሳ በቃ አትወዛገብ ፍቅሩ እዳለ ሆኖ ባንተ በኩል ስራህን ትምህርትህን አርፈህ ተማር የተንቢ እዳለችህ ህይወት ከባድ ነች አለመገጣጠም ይመጣል ከዚህ ሙድ እራቅ በጣም ትጎዳለህ የኔም ህመም ስለሆነ ነው ማርቂ አፍቅሬ እንዳንተ ነበር ካንተም በላይ የኔ እዳልሆነ እያወኩ ከዛማ በፀሎት ፈጣሪ ይመስገን የኔ ስላልሆነም ፈጣሪን ሳላማርር ተመስገን አሁን ደና ሁኔታ ላይ ነኝ ስለዚህ ፀልይ ፀልይ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Год назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@emebet591
@emebet591 Год назад
ትክክል እማ ከልወደደች እሱ ነው የሚጎደው
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
እውነት ነው አላህ ከምንወደው ከሚወደን ጋር ያድርገን
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 Год назад
Takakal👍👍👍👍
@user-zi6fb3mo2y
@user-zi6fb3mo2y Год назад
😢
@melakuayanaw2306
@melakuayanaw2306 Год назад
አረ ጩኸቱ በስመአብ ፀጥ ካለ ቦታ ቅረፁ ለተመልካች ክብር
@LehulumGezaalewu
@LehulumGezaalewu 2 месяца назад
ክበር ክበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt 11 месяцев назад
አይ ፍቅር በሰአቱ ታልተጋባችሁ በዙ ችግር ይፈጠራል ገና አይ ማርክ ሰዉነትህ አለቀ እደሳሙና የኔ ወድም አጀቴን በላከዉ💔 😭😭😭
@fiker3879
@fiker3879 Год назад
አባ ይህ ነገር ያጋጥማል ግን ደግሞ ከህይወታችን ምዕራፍ ውስጥ አንዱ ነው እመነኝ ይህ ነገር የማያጋጥመው ሰው የለም ግን ጠንካራ ሁን እንኳን ይሄ ብዙ ከበባድ ችግሮችም ያልፋል
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r Год назад
😢😢😢😢ምኑ በለጌ ናት አፍቀረሺ እንጂ ምን አረግሺ ባፈቀረሺ በጥፊ ነገ አችንም እደሱ የሚረግሺ ነው እሚጋጥምሺ እመኝኝ 😢😢😢😢😢 ካልፈለግሺ አልፈለግሺም ነው ጥፉን ምን አመጣው ቆይ እኛ ሲቱች ስንፈቀር ችግር አለብን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
የእውነት መሰላቹ እንዴ ፕራክ እያረጉ ነው እኮ መጨረሻ ላይ በጥፊ ብላው ስትስቅ አይታያችሁም እንዴ
@user-by7lf3er1l
@user-by7lf3er1l 3 месяца назад
በጣም
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
እኞን ፕራንክ እያርጋችሁ ነዉ እርላሽ አባቴ 😂
@user-tm5nm9ki7m
@user-tm5nm9ki7m Год назад
አወየ ምንአርገንነው ምስኪኑን ህዝብ እንደዚህ እሚጫወቱብነውግን
@fendeshah2641
@fendeshah2641 Год назад
😂😂እኛምአይሆንልንእናያለን
@user-cq2mf4zk5i
@user-cq2mf4zk5i Год назад
አንቺን ብቻ አየሁ አስተዋይ እኔ እኮ የምለው የኡነት ቢሆን እንደት ካሜራ ትዝ ይለዋን በኔም ደርሷን የምትሉ ሰወች እናንተም የመቀረፅ አቅሙ ነበራችሁ አወ ካላችሁ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ማስመሰል ነበር የያዛችሁ
@user-cq2mf4zk5i
@user-cq2mf4zk5i Год назад
​@@user-tm5nm9ki7m የውሸት አጨብጫቢ ስለሆን
@umnoone8329
@umnoone8329 Год назад
ፍቅር ከባድ ነው;አይዞህ ማርኬ የደረሰው ያቀል😭😭😭😭😭😭♥
@ameenaadam5892
@ameenaadam5892 Год назад
እረጉድ አላህ ልቦና ይስጣት ወንድልጅ በጥፊ አይመታም መታገስ ዋጋ አለው የበለጥይሰጠሀል ወንድም
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Год назад
ጐበዝ ተዋናይ ነህ ማርቆስ። ልጅትዋም ትወድሀለች፣ ነገር ግን በሚዲያ ላይ መሆኑ ፍቅርዋን በግልፅ ፈርታ ነው።
@ssamirh3584
@ssamirh3584 Год назад
ዘሩ ቀለጠ ቦግ ትንሽ እራቃት ትመጣለች በራሳ ጊዜ❤❤❤
@sebrinatube
@sebrinatube Год назад
ክክክክክክክክክክክ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Год назад
😅😅
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
ድራማ ነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Kkkk yeraseshe beharie
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Год назад
ለኔም እስኬ ምከሪኝ የፍቅር ተሞክሮ ካለሽ እኔ እራሱ ፍቅረኛ ነበረኝ እኔ ስቀርበው እሱ ችላ ይለኛል እኔ ስርቀው በየግዜው ያጨናንቀኛል ግን ግራ ገባኝ
@BBb-pd7ef
@BBb-pd7ef Год назад
ለወዲ ልጂ በጥፌ አይመታም አባት ወዲም ባል ነዉ ለወዲ ልጂ ከብር የላትም አይዞህ ላተ ያላት አላቺ 😢😢
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Год назад
ተመተዉም አይቼሉ ትበላቸዉ😅😅😅
@hfem3901
@hfem3901 Год назад
ደደብ በያት 😳😳😳
@sartt1187
@sartt1187 Год назад
ቤትሰዉ
@kustr4702
@kustr4702 Год назад
@@hfem3901 ሙህርነት ላንች መማታት ነው
@user-qj7im9dw4m
@user-qj7im9dw4m Год назад
ማነው አይመታም ያለው ሴትሳ ትመታለች😂😂😂😂😂 ውድ ከሴት በምን ይለያል ክክክክክክክ ተው ውድ አይመታም እያላችሁ አታበላሹ
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤️💛💚
@Betiye
@Betiye Год назад
አሜን 🎉🎉🎉
@zeynebahmed8570
@zeynebahmed8570 Год назад
ምርጥ ማካሪ ለሙን የመሰለ እህት እያለችህ አልሰማ ብለህ ነው ደግ አረገችህ
@ethiotube6846
@ethiotube6846 Год назад
ፍቅር ህመም ነው የደረሰው ያውቃል , ግን ግዜ ስጣት እሷም ሌላ የደባቃቹ ነገር የሌ ነው ምመስላኝ መላቴ ሌላ ሰው 💔😥
@ruthruth8913
@ruthruth8913 Год назад
ቀልዳቹ ሞታቹሀል ሀላስ ነቅተናል 100 ፐርሰንት ፕራንክ ነው እየሳቀች😜😜😜
@user-rp7zu9kl1j
@user-rp7zu9kl1j Год назад
ይህኮ ስራነው ፍቅር አይደለም 😂
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
ማርቆስ አይዞህ ወድም ማፍቀር መታደል ነው ሴቷ ደግሞ መፈቀር ፀጋ ነው ለመረዳት ሞክሪ መማታቱን ምን አመጣው አፈቀርኩሺ እጂ ልማርክሺ አላለሺም
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z Год назад
እረ አበዛሽው ለሙ. ባስ. አሜታል ተረጂው ሲሻለው ትጮሂበታለሽ. ወላሂ. እደት እዳነደድሽኝ. ምንም ቢሆን አሜታል
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
ኧረ ነዉር እደት በጥፊ 😢😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Год назад
ኧረበፈጣሪ ስታስጠሊ ሰላምታእንኳንአታቂም ፍቅሩንገለፀልሽእጂምንበደለሽ የሆንሽ ደደም
@ensratube
@ensratube Год назад
የልጅቱ አክቲግ ተመችቶኛል ጥበብ ጠርታታለች 😅😅😅😅😅😅😅ቆንጆ ተከታታይ ድራማ ነው😂😂😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Год назад
ክክክ
@rutapawlos9878
@rutapawlos9878 Год назад
😅😅😅😅
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Год назад
😁😁
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u Год назад
ክክክክክክክክክ
@hfem3901
@hfem3901 Год назад
😂😂😂 ክክ ጅል ናትህ 🤔🤔
@burhanibb-mk4eu
@burhanibb-mk4eu Год назад
ወድማለም ፍቅር ማፍቀር መታደልነዉ መፈገርም ጰጋነዉ ላወቀበት ሰዉ አታስብ ፈጣሪ ላተ ከጳፈልክ ቢዘገይም አይቀርም ታገስ ከታገስክ ግዜዉ ሲደርስ እራሳ ይቅርታ ትጠይቅክና ፍቅር ትሰጥካለት ፍቅር የፈጣሪ ስጦታነዉ
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g Год назад
ነጻነት ድረሽ 😢ምስኪን ወላሂይ አሳዘነኝ አይፍቅር ግን ወድሲያፈቅር ከልቡነበር
@user-rm9mo1dq1c
@user-rm9mo1dq1c Год назад
ቲፊው ተመቸኝ እኔም አግዝሽነበር በመምታቱ አልቅ እንደበቀደሙ
@ashokeshok8586
@ashokeshok8586 Год назад
በደብ አድርጋ ባጋጠለችልኝ የተቢ የትነሸ ብቅበይ የለበሰከው ትሸርትሰ የምን ምልክትነው እሱነው ያሳበደህ
@hayatahmad5806
@hayatahmad5806 Год назад
አይዞህ ወንዲም ጠንካራ ሁን ከባድ ነው በርግጥ ያየ ያቀዋል
@user-pv9cd3cm8r
@user-pv9cd3cm8r Год назад
ዋው ትወና ትችላላችሁ እና በጥፊ ስትመታው ሳቀኝ ስለዚህ ተበላችሁ
@hasdanhd5149
@hasdanhd5149 Год назад
ሀቢቢ ነገሩን በውስጥ ጨርሱት ለእኛ መጨረሻውን አሳዩን እያሳያቹን ያለው ድራማ ወይም ፕራንክ ካልሆነ ማወቅ ያለብህ ቁም ነገር ቢኖር የቀደመ ሁሉ የመጨረሻ ነው ማለት አይደለም። ህይወት በምርጫዎች የተሞላች ነች። ለማንኛውም እሷ አንተ ልብ ውስጥ እንደገባችው አንተ እሷ ልብ ውስጥ ካልገባህ ጥፋቱ የአንተ እንጂ የእሷ አይደለም።
@selamawitameha1747
@selamawitameha1747 Год назад
የምር በጣም እወዳችዋለሁ 😂ግን ፕራኩ በቃን❤
@bitukanabayyoutube4717
@bitukanabayyoutube4717 9 месяцев назад
የኔ ፕራንክ አደለም 😢
@slam5037
@slam5037 Год назад
እጂሽ ቁሩጥ ይበል ምን ትመስላላች ወድሜ አይዛህ😅
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Год назад
ኖርማል ነው😂😂😂😂😂😂😆የመዳም ቅመሞች አውቀው እየሸቀሉብን ነው😂
@tsigewondiyebeshah1239
@tsigewondiyebeshah1239 Год назад
Yes 😂😂😂😂😂😂
@gdfyvdr8767
@gdfyvdr8767 Год назад
​@@tsigewondiyebeshah1239 😅😅😅
@user-cs4sg4ud2e
@user-cs4sg4ud2e Год назад
ኖርማነው😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Год назад
😂😂😂😂ኖርማን
@makamaka3019
@makamaka3019 Год назад
ኤወላ ኖርማል ነዉ
@mehubayoutube
@mehubayoutube Год назад
አብሽር ወንዴሜ ትንሽ ረቃት ፍቅር ይዘታል አይቃሪም አለህ የጣምረችሁ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Год назад
ማርቆስዬ አበሽር ማፈቀርም መፈቀረም እድለኝነት ነው ግን በሁለቱም ቦት እኩል ስፈላልጉነው እናም እኔ የምልህ እራስህን አጠከር የተንቢ ሀሳብ አዳምጥ
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Год назад
ምላሺ መሥጠት እያለ ጥፊውን ምን አመጣው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Год назад
እሺ ሳትልህ ምን በሚድያ አስመጣህ ወይስ ድራማ ነው እሺ ስትልህ ነበር ወደሚድያ ማውጣት
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Год назад
አይዞህ ማርኬ ሴት ልጅ አመላ ነው መደራደር ግን ጠብቅ እራሳ ትመጣለች ብያንስ ምትወድህ ከወነ ማፍቀር ባትችል በጢፍ ማለት የለባትም በባለፍ ቭድዮ እንደዛው አጮለችህ ግን አይሆንም የፍቅር ስሜት የለኝም ኖርማን ጋደኛዬ ነህ ብላ ማለፍ ነበረባት
@MLk-ji2qv
@MLk-ji2qv 12 дней назад
አረ በስማም ምን አረገሽ አችን አፍቅሮ መከራውን ባየ ኡፍፍ ጨካኝ ነሽ እሚወደንን አናቅም ሲጀመር
@user-hg2hd9uj3c
@user-hg2hd9uj3c Год назад
ካልፈለገችው ምን አመታታት ገገማ ምን ትመስላለች
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Год назад
የኔ ማልቀስስ ምን ይሉታል ምንም ፕራክ ቢሆንም ወንድ ልጅ አንገቱን ሲደፋ ማዬት አልችልም አይዞህ ማርክ
@BhelHee
@BhelHee 5 месяцев назад
ዊናዬ የእውነት ነው እንዳተ አይነት መልካም ዘመኔ አይቼ አላውቅምና ፈጣሪ ሊክስ ነው ሁሌ ከጉንህ ነን በርታ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
ልግነ ነው በጥፍ መምታት ባለጊ😢😢😢 ትገርማለሽ እቢ ማለት ይቀልሻል
@HanaHanaf
@HanaHanaf 7 дней назад
አይዞአችሁ
@zuzu.jimmaa
@zuzu.jimmaa Час назад
ማረኪ ወደራሥህ ተመለሠ ወንዲሜ ላንተ የምቶን አላህ አሠቀምጦልሃል ሞኝ አቱን ልኪነህ ያፈቀረ ሞኝም እብዲም ነዉ ዶከተረ የማይ ችል ህመም ይሆንብሀል ይሁንጂ በረታ አዉቃለዉ ልብህ በሧ ተሠብሮዋል የተሠበረ ልብህን የምት ጠግንልህ አላ ያመጣልህ
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 9 месяцев назад
ቀጣይ አፍጥኑት አሪፍ ሽቀላ ነዉ በረግዷል አቦ ሀብት እኮ መምጫዉ አይታወቅም በርቱ😂😂
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Год назад
አብሺርየኔውድ❤አላህያለውሣአትኢሺትልህለችኢሻአላህ❤
@birka8920
@birka8920 Год назад
የምር እውነት ከሆነ አደንቃት አለሁ ሴት ልጅ ይለካል እንደዚህ ነው የምን መርመጥመጥ ለማንኛውም ይመቻችሁ አንተም አታልቅስ ላንተ ያላትን አጣጣም👍👍
@user-xu5oc8rb1m
@user-xu5oc8rb1m Год назад
በውነትምንእንደምል አላቅም ፍቅርክባድነው ብቻሁሉምደርሷበት ይየው አይዞህወንድም
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад
አይ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ ኢቱ እያለሁ 13 እስከ15አመትልጅ ሆኝ ደብዳቤ ይላክልኝ ነበር ባስቲካጋር😂 አድቀን ከቤተሰቦቸ ፊትመታ የተልስከችው ልጅ ስጭ ተብየ ነው ብላ አዋረደችኝ ምድነው ክፈችው አሉኝ በተላይ እናቴ ልደብቅ ብሞክር እንየው አለች ስከፍተው ደብዳቤው ተፅፎ ባናናሸዋርያ አርጎ ነውየልስከው ልጅ የመጨረሻ አፈርኩ እሱ ለጎደኛየ የላከው እኔን ውሀስሄድ ለማውራት ቢፈልግም እኔግን ፈፅሞ አላስጠጋውም 😢😢😢😢
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Год назад
ክፍል 3 ይቀጥል የመትሉ እጅ አውጡ 😂😁
@fendeshah2641
@fendeshah2641 Год назад
እኔምአልኩኝ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂🤭🤭🤭
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Год назад
አይ ጎበዝ ናት 👍 ትውና ዋው 😂በቀጣይ 😂❤❤
@portocalphanta-pm6oy
@portocalphanta-pm6oy 26 дней назад
Yichilalu
@ygrhcghh2642
@ygrhcghh2642 Год назад
የነቲነ የሂሎ ነገር ተደገመ😂😂😂😂
@astkebe1317
@astkebe1317 Год назад
Tecawtubn iko 😏🤣🤣🤣
@ayshaaysha6028
@ayshaaysha6028 Год назад
አላህ ይርዳህ የደረሰበት ያውቀዋል
@medina6236
@medina6236 Месяц назад
ደግ አርገቺህ ፍቅር በፍቅር እይ በግዴታ ነዉደ እሚገርመው እማይወደዉን መዉደድ ከቱነት ነው,, ልብ ይስጠን ወድ አይደለህ ቆስጠን አትልም ነገአድላ ስትሆኑማ ባል ነው የምትሆንበህ ሚስት አይደለም አዉቀህ ይሄን 😂😂😂😂😂
@user-wc5gf9lt1b
@user-wc5gf9lt1b Год назад
ኧረ በሳቅ እየሳቁ በጥፊ መምታት አለ እንዴ ኦኦኦኦ አሁንስ የናንተ ማጫወቻ ሆኜ መቅረቴ በጣም ነው ሚያሳዝነኝ
@ILiltaDaniel
@ILiltaDaniel Месяц назад
አዞ. ሄሉ.. ዛሬ ተሳስተሻል ዎደዕ ልጄ በአ tefe💞አየ. መጣምኦክ 😊😭😭😭
@amen8410
@amen8410 Год назад
እረ ልጅቶ ወታደር ነገር ናት ኦኦኦ አብረሀት ብትኖርማ አስራ ነው የምትገርፍህ ጠንቀቅ ነው Brother
@tizitabusiness6719
@tizitabusiness6719 Год назад
አይ መከራ ማርኪ ቻለው እግዲ😂 ፍቅር ፍቅር አትበሉብን ከጠፋ አመተ ምረት ሆኖታል😂
@fhfh965
@fhfh965 Год назад
አይዞህ ትመጣለች ትንሽ ልግደርደር ብላ ነው
@user-jr2qb2zt7h
@user-jr2qb2zt7h 11 дней назад
አላህ ደስታችሁን ይመልስላችሁ ወላሂ ልቤ በጣም አዘነላችሁ ከሚወዱት መለየት ከባድ ነው አይለያችሁ
@absabs9609
@absabs9609 Год назад
በጣም አዝናለሉ ማ በሷም አልፈርድ መጀመርያ እዴህቴነሽ እዴወድሜነህ የተባባለሠዉ ወዴፍቅርሢዞር ያሥቀይማል ማለቴ ፍላጎቱ ካንድኛቸዉ ብቻከሆነ ❤
@hayat-gg3cg
@hayat-gg3cg 12 дней назад
እሷግን ታፈቅርዉ አይመሥለኝም ማለቴ ወድልጂ አይመታል ለሰዉ ልጂ ክብር ሊኖርሺ ይገባል
@makimahari4958
@makimahari4958 Год назад
ምናልባት ሌላ ሰዉ አፍቅራ ነዉ ብየ ነዉ እማስበዉ ኣይ ፍቅር ያስደስታል እንቺ ኣስለቅስም እኞ ግን በተቃራኒ ነዉ እየሆነዉ ያለነዉ😢
@ethopoeia8411
@ethopoeia8411 Год назад
ለምን ትምቻለሽ 😭አቺ 😭የኔ ዎድሜ አይዞክ 😢❤️❤️
@mabri6377
@mabri6377 Год назад
Ayizok fetari libawan Meliso lante litihon tichilalech😢😢😢😢
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 Год назад
ሤጀመሪ ሤልጀ ተጠይቃ እቢ የማትልበት ዘመን ነው ሥለዚህ ድራማችሁ አልተሣካም
@user-wj7yi2yf7i
@user-wj7yi2yf7i Год назад
እኳን እንባ ደም ብታለቅሱ ፕራንክ መሆኑን ተነቃቅተናል ለማንኛውም ያገሬ ልጆች ክፍ አይንካቹ
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p 5 дней назад
ኧረማረክ አለቀ ሰውነትህ አይዞህ የባሰች ትመጣልህ አለች
@warkanshwarkanash6060
@warkanshwarkanash6060 Год назад
ማሪኬ ድሪማ እደኡን ዪስታውቂል ግን ፍቅር ከባድንው እዳትዪዚ
@sraap7689
@sraap7689 Год назад
አይ የመዳም ቅመሞች ሞኝነተችን አውቀው ይጨወቱብናል አትመኑት ፕራንክ ነው
@user-cl3qs6vf5f
@user-cl3qs6vf5f Год назад
የያዛትነገርአለ ተረዱአት በፀሎት ውስጦየሚጋፋትነገርአለ ብቸዋንአደለችም
@user-gg6qn5zf1r
@user-gg6qn5zf1r 2 месяца назад
አርወዲልጂነህእራቃትስንትቆጆእያለደሞለዝቺዶማ
@user-ff4mt8ro3x
@user-ff4mt8ro3x 18 дней назад
አይዛህ ይህም ያልፉል ማርክ ❤❤
@salmaawal2539
@salmaawal2539 Год назад
አሪፍ አክተር ይወጣችኋል ቀጥሉበት
@amaamm6352
@amaamm6352 Год назад
አይዞህ 😭😭😭😭 💔💔
@alemalex4454
@alemalex4454 Год назад
ሚያፈቅር ልብ ከእግዚአብሔር ነው ማርኬ
@user-cm7pt5lt6c
@user-cm7pt5lt6c Год назад
ያዉ ብራክም ለማለት ማሬምን አፈቅርሻለሁ ብለሀል ብቻ የጥፊዋነገር ትደገምልን😅
@mekadsemeknselam1973
@mekadsemeknselam1973 Год назад
ፍቅር በግድ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነው እሽ ወደ እግዚአብሔር ለምን እግዚአብሔር ይሰጥኻልእሽ
@zuzu12
@zuzu12 Год назад
እረ አበዛችው ምነው ይሄን ያህል 😢😢😢
@zedbintkedir9434
@zedbintkedir9434 Год назад
ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ድራማው ይቀጥል ለምትሉ
@wab7691
@wab7691 Год назад
አይዞክ ማርቂዬ መግደርደር የሴት ወጓ ነው ተንሽ ታገስ
@tigisthaile2049
@tigisthaile2049 Год назад
Esey gobez set lek yensewal tefe liksekes mejemerya enateken erda set lye kemeteltel
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Год назад
አይዛህ😢😢❤
@maeritube21
@maeritube21 Год назад
ድራማ ፕራክ ነው በሩ ጋ በጥፊ ስትመታው ስቃለች 😂
@azmra3292
@azmra3292 Год назад
ምች ይምታሽ ባፈቀረሽ ለምን ትመችዋለሽ ዝም ብለሽ ማለፉ አትችይም የምር ያሳዝናል ማርቆስ ድራማም ይሁን የእውነት
@kewsijem9006
@kewsijem9006 Год назад
አይዞህ ወንድሜ 🥰🥰🥰
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Год назад
ክፍል 3 ላይ ያብቃ እንዳይዛዜብን ፕራንኩ እሺ ማርክ😂
@sofigondar5941
@sofigondar5941 13 дней назад
የመቸ ነዉ
@halimakmakle4745
@halimakmakle4745 Год назад
አይዞህ😢😢😢
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 13 дней назад
ብሩኬስ ምን አረገ ሰላም ሳትለው ሴት እንዳች ተሆነ ጥቅር ይበል አውሬ
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 5 месяцев назад
Uuuuuuffffe yedarsa yakale ye feker. nagare Ayizachu 😢😢😢
@Afomiya
@Afomiya Год назад
ጥፊ ለማርቆስ አረ አይገባም ክክክ የምር ደነገጥኩ ቻለው እገዲ
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i Год назад
ልጅቷን ሲበዛ እወዳታለሁ ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል ደግሞም ሀይለኛ ድራማ ሰሪ ናት በርቺ አንደኛ ተዋንያዋ አንቺ ነሽ😘😅
@zahara122w8
@zahara122w8 Год назад
አይ መጃጃል ማርኬ የለሙ ወንድም ሁነህ እንደዚህ የሚያስጠላ ፕራክ ይደብራል የምር ለሙ ጀግና ነች በሚጠቅሙ ቪድዮ ነው እሷ የታወቀችው
@hanageleta634
@hanageleta634 Год назад
ቆፍጠን አለች የትንቢ በሰላም ነው ዝልጥ መሆንህ ጥፊ አስከተለብህ አይ
@hanahgeorgis8762
@hanahgeorgis8762 Год назад
yemirachun new? prank meslogn neber.....yihun gid yelem ayzoh bro lante yalew yetimayhedim
@tameakl1487
@tameakl1487 Год назад
Legtwa gen wend neche set ?
@ashokeshok8586
@ashokeshok8586 Год назад
ኡኡኡ የተቢ የትነሸ እውነትነው ወይስ ሙድ እየያዙ ነው 😮ወድሞችሺ በየተራ አበዱልሸ ቀጣይ የኤፌርምን እጠብቃለን የእብደት ጊዜ
@user-vq3gq5qv7k
@user-vq3gq5qv7k Год назад
ክክክክክክእወነትምአበዱሆሆሆሆ
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m Год назад
😢😢😢😢አይይይ አጀቴበላዉ ፈጠሪአተጋይሁን አሳምትረዳህ
@user-mi3gi9xf5m
@user-mi3gi9xf5m Год назад
አይዞህ አንድ ቀን ትመለሥ ይሆናል
@weltshi
@weltshi Год назад
ወይ እናንተ ልጆች ፕራንኩን ሲሰለቻችዉ ወደ ድራማ ገባችዋ አይ ጉድ ግን እዉነት ከሆነ ያሳዝናል😢
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Год назад
ክክክክ እንድህነው መፈመስ ማርኬ ለሚ እዳታይህ ውነት ሆኖ ኮፍጠን በል
@lamlamlam7268
@lamlamlam7268 14 дней назад
እኔ የምለው ይህ በቪዲዮ የመቸ ነው አዲስ ነው ወይንስ የቆየ ነው እህቶቼ ግራ ገባኝ እኮ እ
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 13 дней назад
Ara yekohn new
Далее
skibidi toilet 74
07:02
Просмотров 21 млн
Пробую торты
00:43
Просмотров 419 тыс.
Заметили?
00:11
Просмотров 2,7 млн
💦ማርክ የኔ እናተ ነገር አበቃ🥹
20:12
skibidi toilet 74
07:02
Просмотров 21 млн