Тёмный
No video :(

🛑ከሰማዩ ከፍታ(አርሴማ ወልደአምላክ) kesemayu kefeta mezmur cover by arsema weldeamlak 

ዚቅ ሚድያ  ZIQ MEDIA
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA
@ZIKMEDIA
ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
እናመሰግናለን

Опубликовано:

 

21 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@bizutibeb
@bizutibeb 6 месяцев назад
እጅግ ከምወዳቸው ፍፁም መጽሐፍ ቅዱሳዊ መዝሙሮች አንዱ ነው። መቼም ዝማሬ ለእናታችን ሲያንሳት ነው ዛሬ ነው። በእህቴ አርሴማ ደምጽ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ አዳመጥኩት። ግሩም ነው። ቀኑን ማዳመጤን እቀጥላለሁ። ....🙏
@Makii631
@Makii631 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ጥዑምት ልሳን👏💚
@gaithessa7981
@gaithessa7981 5 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ፀጋ እንደ ምጎብኝሽ ተሰፋ አደርገለሁ ዘመንሽ በሙሉ በምስጋና በቤቱ ይለቅ
@AlemAkliluMami
@AlemAkliluMami 8 месяцев назад
አርሴማዬ የምትዘመሪላት ድንግል ትጠብቅሽ ግርማ ሞገስ ትሁንሽ ተባረኪ
@yordanosamare9793
@yordanosamare9793 8 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን 🙏
@shamilahussen7482
@shamilahussen7482 8 месяцев назад
ማያዬ ያከበርሻት የምትወጃት ድንግል ማርያም በክብር ተኑርልኝ❤❤❤
@user-nz1mi7ok6q
@user-nz1mi7ok6q 7 месяцев назад
እልልልልል የኔ ቆንጆ ዠማሬ መላእክት ያሰማል እመቤቴ በጉዞሽ ሁሉ ትከተልሽ አንችም በሄድሽበት ሁሉ አገልግሎትሽን እንዳታቋርጭ ገና ታዳጊ ነሽና ከፊትሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻልና ከቤተክርስቲያን አትለይ ...ወላጆች በየአቅራቢአቹህ ልጆቻችሁን ወደ ሰንበት ት.ቤት ውሰዳቸው...
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 5 дней назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏እህታችን እደት መፈስን እሚያድስ 😍😍😍👌👌👌 ፀጋዉን ያብዛልሽ ቤቱ ያፀናሽ🙏🙏🙏❤❤
@YemuUiii-rp4rq
@YemuUiii-rp4rq 2 дня назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ የምወደው መዝሙር አቤት የተሰጠሽ ፀጋ ልዩነው እመቤቴ ትጠብቅሽ የቅዱስ ሚካኤልንም ዘምሪልን ዘማሪ ገብረዮሐንስ የዘመረውን እንጠብቃለን በድምፅሽ ያምራል
@27media27
@27media27 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሌም አዳዲስ ዘማርያንን ስለምታሳዩን እናመሰግናለን በርቱልን
@TigistTshome
@TigistTshome 8 месяцев назад
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏
@wersdf4206
@wersdf4206 7 месяцев назад
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ በቤቱ ታፅናሽ❤❤
@mystoe9261
@mystoe9261 5 месяцев назад
❤❤❤የእኔ ቆጆየቅዱሳን አምላክ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን፣ ያብዛልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ😢😢
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu 7 месяцев назад
አቤት እረጋታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 7 месяцев назад
አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@mekdi_62127
@mekdi_62127 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኑርሽ እህታችን
@user-jg6hv7eg9p
@user-jg6hv7eg9p 8 месяцев назад
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን አርሴማዬ /ታታዬ/ 🙏🙏🙏
@user-jg6hv7eg9p
@user-jg6hv7eg9p 8 месяцев назад
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን አርሴማዬ /ታታዬ/🙏🙏
@lidetminwuye5556
@lidetminwuye5556 8 месяцев назад
zmare melaktn yasemaln, hulachihum zemarit Arsema , zik media yalachu hulachihum kale hiwot yasemaln
@Lucky_Tutor
@Lucky_Tutor 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ፣እመብርሃን ሁሌም አብራሸ ትሁን
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 7 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@nate_edits17
@nate_edits17 8 месяцев назад
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@beti6602
@beti6602 7 месяцев назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏🥰🥰🥰
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@besuabi6495
@besuabi6495 6 месяцев назад
አርሴምዬ የአገልገሎትሽ ዘመን ይባረክ
@sosinatesfaye678
@sosinatesfaye678 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
@tarikadmasu6506
@tarikadmasu6506 7 месяцев назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏 ❤
@user-ju2tx2os3n
@user-ju2tx2os3n 7 месяцев назад
Arsu berci zemari melakite yasemalene
@GabriellaHani
@GabriellaHani 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@hailehelen2444
@hailehelen2444 8 месяцев назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን አርሴማዬ 🙏🙏🙏
@almodafli2703
@almodafli2703 7 месяцев назад
Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏 Amen 🙏🙏 Amen zemare menyket yasemalen
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n 2 месяца назад
Kalywet.yasemalshe.enatu.amen❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤😮
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 8 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏 Zmare Melaekt Yasemaln❤🙏🙏🙏
@user-vj7qy3wo8t
@user-vj7qy3wo8t 7 месяцев назад
Elelelelellllllllllllll❤
@sintayehumengistu820
@sintayehumengistu820 8 месяцев назад
Yene Kongo tebark endet yemestal aylwetesh
@EdlawitWendesen-c6p
@EdlawitWendesen-c6p 4 дня назад
zmare melaekt yasemaln enate gn ebakachu ye zemari G/Yohanes'n mezmur atmokrut zemawm ende dimtsum lersu bcha yetesete new
@zekariasyoutube
@zekariasyoutube 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SaraSara-mn7we
@SaraSara-mn7we 7 месяцев назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@Tsenatsl_Tube
@Tsenatsl_Tube 7 месяцев назад
ቃል ሂወት የስምዓልና ❤❤❤
@addisalemdollwet3165
@addisalemdollwet3165 6 месяцев назад
Elelelelelelelele Elelelelelelelele
@user-ri4zg6yq2x
@user-ri4zg6yq2x 7 месяцев назад
Zemare melaekt yasemaln dengel bebetua tanuresh arsemye
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 6 месяцев назад
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤
@eye-if1df
@eye-if1df 6 месяцев назад
zimare melaktan yasemalin amen amen amen
@tilahun5421
@tilahun5421 Месяц назад
❤❤❤
@orthopia-21
@orthopia-21 5 месяцев назад
ሁሌም በዚህ ሜጀር ከዘመርሽ 1ኛ ትሆኛለሽ
@saronemmanuel-ww9eo
@saronemmanuel-ww9eo 6 месяцев назад
❤Zemare melaekt yasemalen❤
@TekabeMinase-if9qm
@TekabeMinase-if9qm 6 месяцев назад
Gobez kalehewot yaselalen
@MajiYeabelij
@MajiYeabelij 7 месяцев назад
zimare melaikit yasamalin
@user-rn6xh7pm1z
@user-rn6xh7pm1z 7 месяцев назад
እልልል❤
@natiking8223
@natiking8223 5 месяцев назад
yileyal betam tebareki
@selammersha8109
@selammersha8109 7 месяцев назад
እልልልልልል
@tsegenet1237
@tsegenet1237 7 месяцев назад
Zemara melaketen yasemalen ehetachen
@ravibaskaram7870
@ravibaskaram7870 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@ananiyatube3942
@ananiyatube3942 6 месяцев назад
❤❤
@daniel_zerufael
@daniel_zerufael 2 дня назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ የኔ እህት 🥰🥰🥰🥰 ። ግን ልክ እንደ እስከ ዛሬው ዘማሪያን የመዘመር ተሰጥኦ ኖሯቸው ነገር ግን ተሰጥኦአቸውን ሚድያ ላይ ለማውጣት ያልቻሉ ብዙ ዘማሪያን ቤታቸው ተቀምጠዋል ፤እድሉን በማጣት ብቻ። እኔም ከነሱ አንዱ ነኝ። እና እድሉን እንዴት ማግኘት እንደ ምችል ብታናግሩኝ 🙏🙏🙏 እላለሁ😊😊 አመሰግናለሁ ።
@user-gj3ql6vk7q
@user-gj3ql6vk7q 7 месяцев назад
Arsu berchelen ❤
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M 7 месяцев назад
@user-ei2ws9fd2k
@user-ei2ws9fd2k 6 месяцев назад
እንዴት እንደምወድሽ
@user-zv7vi5kq5j
@user-zv7vi5kq5j 7 месяцев назад
❤❤🎉
@Israel9563
@Israel9563 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahelMihretu
@RahelMihretu 6 месяцев назад
እኛንም አሳትፉን
@beti6602
@beti6602 7 месяцев назад
በጹፍ ብሆን ደሞ በጣም የበለጠ የማረ ነበር
@BehindTheCuts25
@BehindTheCuts25 7 месяцев назад
እረ እኛንም አሳትፉና የት ነው ያላችሁት ?
@degago-tube
@degago-tube 7 месяцев назад
ስልካችሁን ላኩልኝ
@ZIKMEDIA
@ZIKMEDIA 7 месяцев назад
@Ziq_media on instagram & tiktok dm argelen
@ermiasdesta361
@ermiasdesta361 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ጥዑምት ልሳን ❤
@user-jg6hv7eg9p
@user-jg6hv7eg9p 8 месяцев назад
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን አርሴማዬ /ታታዬ/🙏🙏
@user-sm6dm2lc9l
@user-sm6dm2lc9l 6 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 7 месяцев назад
❤❤❤
@user-jg6hv7eg9p
@user-jg6hv7eg9p 8 месяцев назад
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን አርሴማዬ /ታታዬ/🙏🙏
@usausa6849
@usausa6849 8 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-vo8hk9yo7d
@user-vo8hk9yo7d 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Далее
❌Ему повезло больше всех #story
00:41