Тёмный

🛑ከዳውድ ጋ ተገናኘን በጣም ደስ ብሎኛል😍🙏 

Jamal huseen
Подписаться 206 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

7 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@habibaha3139
@habibaha3139 2 года назад
ስጦታ ተስጣጡ ውደታን ይጨምራል ብለዋል ረሡል ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም ማሻ አላህ 🌹 በወጣ ይተካ
@tbent3162
@tbent3162 2 года назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@erahemetyimer6892
@erahemetyimer6892 2 года назад
ዋዋዋዋውው😘😘😘😘😘😘😘
@erahemetyimer6892
@erahemetyimer6892 2 года назад
😘😘😘
@seadakemal4705
@seadakemal4705 2 года назад
S A W
@cggh6051
@cggh6051 2 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@aminahtaher9633
@aminahtaher9633 2 года назад
አሰላማለይኩም ጀማል እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ አደራ ያችን ፒሊፒኒ እንዳትረሳት አደራ ሴት ልጅ መጒዳት የለባትም ሴት እናት እህት አክስት አያት ሚስት ናት አደራ አደራ
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m 2 года назад
ወንዶች ብር ስለምትወዱ ነው ያማታወጡት እንጂ ወንድሜ ብላችሁ ብትሰጣጡ ምን ችግር ነበር ችግሩ ታንቃችሁ ብትሞቱም አትሰጡ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 года назад
ማሻ አላህ አንተ ቀውስ ገብተሀል እንደ የምር ገና አየሁህ #ኢድ ሙባረክ ብያለሁ ጀሜና ዳውድ #አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለሀገርህ አበቃ ወላሂ ደስ ብሎኛል #እስኪ ሌሎቹንም አላህ ለዚህ ቀን ያብቃቸው አሚን
@taibahali7857
@taibahali7857 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ጀምየ እንኳን በሰላም ለሀገርህ ንፋስ አበቃህ ማሻ አላህ ደስስትሉ ጎደኛ ማለት እንድህ ነዉ የበረሀ ጀግኖች ዉደታ እስከጀነት
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እንኳን ለእናት ሀገር አላህ አበቃህ ወንድሜ ጀማል አልሀምዱሊላህ ስጦታውም በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ታጠቅ የኛ አለኝታችን የስደት ድምጻችን ቃላት አይገልጽክም አላህ ይጠብቅህ ታጠቅ አላህ ይጨምርልህ ኢድ ሙባረክ አለይኩም
@hayatmohammed2622
@hayatmohammed2622 2 года назад
ጀማል ወዲሜ እኳንም በሰላም ለሀገርህ በሰላም አበቃህ አልሀምዱሊላህ ጀሜ ኧረ አተስ እስርቤት የኖርክ አመስልም ማሻ አላህ
@user-dc4ez6mv5d
@user-dc4ez6mv5d 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ጀማል እንኳን በሰለም ጋበክ እዉናትም አለህ ይወደሀል እድን ከቤተሰብ ጋር አከበርከ ከዘ ሁል መከረ አልፈ ለዚ በቃ አልሀምዱሊላህ ወንድሜ የኔ በል መቼ ነዉ የምገበዉ ጀማል ለቀሩት ዱዋ አድርግለቸዉ በሰለም በቅርብ ቀን እንድገቡ
@user-kw7ry6mf2t
@user-kw7ry6mf2t 2 года назад
ማሻ አላህ ወላሂ እካንም ለአገርህ በሰላም ያበቃህ ጀማል ወንድማችን
@user-qe4sl3mh2o
@user-qe4sl3mh2o 2 года назад
ወድማችን ጀማል እንኮን በሰላም ገባህ አልሀምዱሊላ እንኮን ደስአላችሁ ማሽአሏህ እልልልልልል
@user-so1fn4uq3x
@user-so1fn4uq3x 2 года назад
እልልልልልእንኻንደስአላችሁመልካምበአልይሁንላችሁ
@hhyhh267
@hhyhh267 2 года назад
አለህምድሊላ በሉ ሌላምስጥር አትናገሩ ለኛ ኢዚላለነው ኢዘኑልን
@hhyhh267
@hhyhh267 2 года назад
እልልልልልልልል
@semira9841
@semira9841 2 года назад
አለሀ። ሀምዱሊለሊ
@mareyamareya5374
@mareyamareya5374 2 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እንኳን ደህና ገባህ ወንድም ጀማል ሌሎችንም ለአገራቸው ያብቃቸው
@zain47zain39
@zain47zain39 2 года назад
የአላህ ምን ደሥ የሚል ኢድ ነው አንድ ላይ ስገዱ አላህን አመሥግኑ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 2 года назад
እንኳን በሰላም ገባህ ወንድማችን ጀማል ሌሎች እህት እና ወንድማችንን አላህ በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው ያርብ
@qatarwakra4505
@qatarwakra4505 2 года назад
ይከፈት
@erahemetyimer6892
@erahemetyimer6892 2 года назад
ይነገር
@asefutsegaye4956
@asefutsegaye4956 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሞቼ ጀምዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤❤❤
@user-mi3gi9xf5m
@user-mi3gi9xf5m 2 года назад
ጀም ማአሻአላኽ ኸገር መግባት በጣም ደሥ ብሎኛል ሁሌ ጀማል ኸገር ገባ እንዴ ሥል እንደነበር አልኸምዱሊላህ ከቤተሠዎችህ ቀላቀለኽ
@user-lu4nv4ir2s
@user-lu4nv4ir2s 2 года назад
ውይይይይይይ መታገሥ ዋጋአለው ማሻአላህ ወንድሜ እንኳን እቤተሠቦችህጋ ተገናኘህ
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f 2 года назад
ወንድማችን ዳውድ ደግሞ የምታቀርብልን ሁሉ ትክክልና እውነትን ነው እስካሁን እኔ መቸም ውሽት ወይም ዝም ብሎ ነገር አላየሁብህም በዚሁቀጥልበት በርታልን ለላይይክብቻብሉው ብዙ ውሽታም አሉ ይህን. በሰው ብቻ ሳይሆን በፈጣሪም ያስጠይቃል. እና በእውነት ብቻም ላይክ ሸር በቅንነት ።።ደስተኛ ሁኑ ደስ ትላላችሁ በእውነት ።።
@user-it7ox3wg8z
@user-it7ox3wg8z 2 года назад
👌👌🙋🙋💖💖💪💪🤲🤲🇪🇹🇪🇹👈👏👏👏👏👈👍👍💘💘
@user-it7ox3wg8z
@user-it7ox3wg8z 2 года назад
💋💋👏👏👏👏👈🤲🤲🤲🤲👌👌🌹🌹🙋🙋🥰🥰✅️✅️👏👏👏👏
@user-it7ox3wg8z
@user-it7ox3wg8z 2 года назад
💪💪💪💪💋💋👈💖💖👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈🤲🤲👍👍
@user-it7ox3wg8z
@user-it7ox3wg8z 2 года назад
👍👍👍👍👈🤲🤲👍👍👍👍
@user-it7ox3wg8z
@user-it7ox3wg8z 2 года назад
🤝🤝🙋🙋😍😍💘💘👌👌
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 года назад
ጅማል በጣም ጎበዝ ነህ እንኳን ደስ አለህ ከናንተ ጋር በቨድዬ ምክንያት የተያዙት እስካሁን እየተሰቃዩ ነው አንተ ተደብቀህ እዳመለጥክ ሰምቼ ነበር የምር እንኳን ተረፍክ ከንተ ጋር የታሰሩ ልጆች ነግረውን ነበር
@zabibamohammed9890
@zabibamohammed9890 2 года назад
እንኳም በሰላምገባክ ጀማል የቀሩትም ወድሞቻችን በሰላም ይግቡልን አላህ ከነሱይሁን💞💞💞
@tbent3162
@tbent3162 2 года назад
ጀም ያገሬልጅ እኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታየ ነው ማሻ አላህ ደስ ይላል እኔንም ተገናኛችሁ
@sofiabaze677
@sofiabaze677 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وركاته ماشاء الله تبارك الله الحمد الله يا أخوان ሰብሃን አላህ ለዚህ ደርሳችሁ ነበር እረሸኮራው ሷስቀና ሱብሃን አላህ አልሃምዱ ሊላህ እንኳንም ለዚህ አላህ አበቃችሁ አላህ ምን ይቸግረዋል እኳን አብሮ አደረሰን
@seadamohammed632
@seadamohammed632 2 года назад
ማሻአላህእንኳንለሀገርህአበቃህ ሌሎቹንምአላህነጃይበላቸው
@toybamohamed2983
@toybamohamed2983 2 года назад
ወንድማችን ጀማል እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም
@hamedmasr6221
@hamedmasr6221 2 года назад
አረ ጀመል የአበትህ ጌጓ ጓዉሮ ምንጎ ባላፎ ደወድ ላቆ አደናኩኝ ማሻአለህ ደወድ ማላት ምርጥ ጉደኛህ ናው ደውድ ከምስጥህ ከልዶችህ አለህ የገናኝህ አንቴንም የረብብ
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f 2 года назад
ወይኔ ደስ ሲል ወንድማችን እንካን በሰላም ገባህ ለሀገርህ እንካን በቃህ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል
@werdgh8019
@werdgh8019 2 года назад
ባጋሌቱ ናትደ😂😂😂😂😂
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f 2 года назад
ባንጋሊ. ወይ ጉድ እኔ ያገሩልጂነኝ. ጸድትያልኩ ኢትዮጲያ ዊ. ለጀማል የሚያስብ የግድ ፍቅረኝ ወይም. ብቅ ብሎ መታየት መሆን አለበትንደ. ለሀገሬልጆች ልዩ ፍቅር አለኝ. ለሁላችሁም. ።።
@user-wl3ru9qc2f
@user-wl3ru9qc2f 2 года назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@aminasaeed1331
@aminasaeed1331 2 года назад
ማሻአላ እኮን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ወዲሞቺ የቀረቶንም አላህ በሰላም ያሥገባችሁ
@hayattube2313
@hayattube2313 2 года назад
ማሻአላህ ወድምእንኳንለሀገርህአበቃህ ደስያለህሌሎቹንም አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸውያረብ
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 2 года назад
እንኳን ለሀገርህ በሰላም አደረሰህ አልሀምድላህ ይባረክ አላህ ወንድሜ!"
@hananmolla133
@hananmolla133 2 года назад
እንኳንደስ አለ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 2 года назад
Aselam walakum werahimetula weberkatu Elllllllllllll Jamal enquan beslam lehagerish abekahi አሁን ለሌሎች ስቃዩንም ስላየህ የሌሎች ድምጽ ሁናቸው ብጅ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ #Eid_Mubarek🕋🕌🕋🕌
@onetow8250
@onetow8250 2 года назад
👍👍👍👍❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤👍👍
@anathyoutube4940
@anathyoutube4940 2 года назад
የኔ ምስኪን ጀም. እኮንአላህ በስላምአስገባህሀገርህሀገሪከሚሴእድትነች
@habibaha3139
@habibaha3139 2 года назад
ማሻ አላህ 🌹 እንኳን በስላም ለሀገርህ አበቃህ ጀማል
@mesiyegeta7321
@mesiyegeta7321 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏💕💕
@cell4844
@cell4844 2 года назад
ወንድሜ እንኮን ደስ አላችሁ ቤተሰቦቹ
@user-to2th6fc2o
@user-to2th6fc2o 2 года назад
ማሻ አሏህ ተባረክ አላህ አልሃምዱሊላህ እንኳንም ለዚህ አበቃህ ወንደም ጀማል
@user-bu6cy5kq3i
@user-bu6cy5kq3i 2 года назад
መሻአላህ እኳንም ለዚህ አበቃህ ጀማል የተረፎትንም አላህ ይርዳችዉ
@user-to7xi8bp2h
@user-to7xi8bp2h 2 года назад
ማሻ አላህ ያረብ ደስ ብሎኛል እኮን ደስ አላችሁ ከዚህ በሆላ ስደት የለም።👈❤❤❤💐💐👌👌
@simanushethiopia2476
@simanushethiopia2476 2 года назад
wowww ELLLEELLLLLEELLLLLL Egizahber yimsegen inkwan Desalchu 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ho1rj7ns4r
@user-ho1rj7ns4r 2 года назад
እንኳን ላገርህ አበቃችሁ ውዶቸ ማርቸ እግዚአብሔር አምላኬ እሱታለ ምን ይሸግርዊል እደት አገኚህው አገሬ
@user-iq9tf9gc4t
@user-iq9tf9gc4t 2 года назад
ማሻላህ ጀምዬ እኳን አደረሳችሁ ውዶቼ🌹🌹
@user-qx5ym1gi2i
@user-qx5ym1gi2i 2 года назад
ውድ እስልምና ተከተዮች በሙሉ እንከወን ለእደል አደሀ በሰለም አደረሰቹ ብየለው
@user-ud2nz9ef3p
@user-ud2nz9ef3p 2 года назад
እኮን አብሮ አደረሰን
@user-zr5qf9vp7x
@user-zr5qf9vp7x 2 года назад
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ እንኳንም ተገናኛችሁ
@fshdfsvx2071
@fshdfsvx2071 2 года назад
ማሻአላህ ወላሂ ደስ ስትሉ እንኳን በሠላም ገባህ ጀማል🥰🥰
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 2 года назад
ማሻአሏህ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ባገራችሁ ሰርታችሁ ትለወጣላችሁ ዋናው ጤና ነው አብቾ እንዳለው ሙዝ በዳቦም በልቶ ማደር ይቻላል ባገራችን ከሰው ሀገር ጮማ
@user-pb3jd5dc2j
@user-pb3jd5dc2j 2 года назад
ማሻአላህ ዉበቱን ደፋብህ ባድ ቀን አዳር
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj 2 года назад
ማሻአላህ ደስስትሉ ወንድሞቻችንን
@fetitube9478
@fetitube9478 2 года назад
ስላም እንኳን ደህና መጣህ ወድማቻን ጀምዪ እንኳ ለሀገርህ አበቃህ የምር በጣም ደስ ብሎኝል ያሉትም በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ የምር በጣም ደስ ይላል ማሻአላ 😘🥰🙏🙏🙏🙏🙏 በርቱልኝ 🎊💐
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 года назад
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ ስፕራይዙም አሪፍ ነው መልካም ነገር የምትሰራበት ያድርግህ
@user-gh4iq6yd3w
@user-gh4iq6yd3w 2 года назад
መሸአላህእካላገርህአበቃህወዲሜዋ
@amiratube6888
@amiratube6888 2 года назад
ጀማል በአላህ ያ ሰኢድ ጓደኛህ እዴትሆነ ዳነ ወይ
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s 2 года назад
ኢድ ሙባረክ እካን ለሀገርህ አበቃህ ጀማል ዳዉዲ አተም እካን ለሀገርህ አበቃህ ሁለታችሁም ሳዉዲነበርክ ሁሉም በሀገርያምራል ሀገራችንን ሰላምያርግልን
@naelaal_hallaq3235
@naelaal_hallaq3235 2 года назад
አልሀምዲሊላ ወዲሜ አንኳን ላገርህ አበቃህ ዴስ ብሎኛል በጣም ነበር
@user-gb8lv2qm1v
@user-gb8lv2qm1v 2 года назад
የማያልፍ ቀን የለም እና አለፈ ተመስገን ነው እግዚአብሔር ብሎት ውዱ ወንድሜ የሚገባበት ቀን ናፈቀኝ
@erahemetyimer6892
@erahemetyimer6892 2 года назад
👏👏👏👏👏👏😂😂
@medimedi6618
@medimedi6618 2 года назад
አልሀምዱሊይላህ ጀማል እንካን ላገርህ አበቃህ
@umbilal1071
@umbilal1071 2 года назад
ማሻ አላህ እኳን ለሀገርህ ምድር አበቃህ ወንድሜዋ
@ethiopiawolde7069
@ethiopiawolde7069 2 года назад
እንኳን ጌታ ለሀገርህ አበቃህ ወንድም ጀማል እንኳንም ተገናኛችሁ
@fatuma283
@fatuma283 2 года назад
ስሙም ጠፍህ የዝስው ቻናል በትስቦችአላለምእንኳንበስላምተግናኛችሁ❤💛💚
@wainsitwainsit3353
@wainsitwainsit3353 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ እናት ሀገራችን ገባክ
@user-km8rq8oz4u
@user-km8rq8oz4u 2 года назад
መሻአላህ ወንዲሜዋ እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ በጣም ደስብሎኞል
@user-jy3zz7kj1d
@user-jy3zz7kj1d 2 года назад
ጀማል እኳን በሰላም ገባህ ዳውድ ልብህ ንፁህ ነው መሻኣለህ
@user-sn4tn6wj4c
@user-sn4tn6wj4c Год назад
🥰🥰🥰🥰
@zahrasara5374
@zahrasara5374 2 года назад
ደሥ ሥትሉ መሻአላህ
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 2 года назад
እዴ ደስስስሲል ጀማልዬ እንኮን ለሃገርህ አበቃህ የኔወድም❤💛💚🙏🙏🙏
@erahmeterahima7454
@erahmeterahima7454 2 года назад
ወድሜ ጀማል እኳን በሠላም ለእናት ሀገርህ አላህ አበቃህ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
እኳን ለዚህ አበቃህ ሁለተኛ እዳትመጡ እዛው ሀገራችሁ ስሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bz4xh3we1r
@user-bz4xh3we1r Год назад
🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@user-bz4xh3we1r
@user-bz4xh3we1r Год назад
hiKmcmHi
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 2 года назад
ወንድማችን አይመን አላህ በቅርብ ነጃ ይበልልን ያረብ
@mimimamitata2114
@mimimamitata2114 2 года назад
waw
@hawamohammed5119
@hawamohammed5119 2 года назад
ማሻአላህ እኳን ለሀገርህ አበቃህ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 2 года назад
Ameeen
@hayatmohammed2622
@hayatmohammed2622 2 года назад
ማሽስአላህ ደስ ትላላችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ያዋዳችሁ
@aishamohamed8942
@aishamohamed8942 2 года назад
ጀማልየ እኳን በሰላም ላገርህ አበቃህ በጣም ደስ ትላላችሁ😍😍😍😍😍
@keinteseid138
@keinteseid138 2 года назад
የኔወንድሞች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lobabh1234
@lobabh1234 2 года назад
ማሽአላህነው ጀማል እንኮን በሠላም ለሀገርህ ያበቃህ
@user-sp7ux3pu6v
@user-sp7ux3pu6v 2 года назад
ጀማል ወንድሜ እንኳን በሠላም ለአገርህ አበቃህ አልሃምዱሊላህ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ጨመራቹ ማሻአላህ
@najebatube6007
@najebatube6007 2 года назад
ማሻላ ኢካን ኣላህ ባሳላም ላጋርክ ኣባቃክ ዋድሞቻችን።
@user-oo5xv8zf4p
@user-oo5xv8zf4p 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ወድሜ እንኮን በሰላም ገባህ ማሻ አላህ
@sarahseid356
@sarahseid356 2 года назад
ዉአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀማል እኳንም ለሀገረህ በሰላም አበቃህ ወድሜ ከዛሁሉ መከራ እኳንም በሰላም ለሀገረህ አበቃህ
@user-hz2wl8ue9v
@user-hz2wl8ue9v 2 года назад
እልልልልልልልልል ወንድሜ እንኳን ደስ ያላችሁ
@lox8032
@lox8032 2 года назад
እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ጥንቅሹ ጀማል
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 года назад
ማሻአላህ ጂሚዬ እንኳን በሰላም ለሀገርክ ለቤተሰቦችክ አበቃች ኢንሻአላህ አብዲ ወሎንና ሌሎችወንድሞቻችንንም በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ
@user-ln9wm7hh3m
@user-ln9wm7hh3m 2 года назад
ማሻአላህ ልልልልልልልል
@hbebahb9603
@hbebahb9603 2 года назад
ማሻአለህ ኡኳን ደስ አላቹ የኔ ወድሞች አብሽሩ
@sadasada8848
@sadasada8848 2 года назад
አላሀምድሪላሂ ሂወት እድህ ናት ግን ለከይር ነው ጀማል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ss381
@ss381 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مشاءالله ماشالله تبركالله جزء ك الله خيرا إاللم صلى وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم آمين الحمد لله
@keinteseid138
@keinteseid138 2 года назад
የኔ ወንድም እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ጀምዋየ
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 2 года назад
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ወድሞቸ ጀም እንኳን ላገርህ አበቃህ ❤❤❤❤❤❤
@EmanAli-bc4os
@EmanAli-bc4os 2 года назад
ጀማልማሻላህእልልልልልልልልልልልልል
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
እንኳን በሰላም ለሀገርክ በቃክ ወድሜችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ና ሕዝቦቹን ይባርክ እልልልልል ደስ ብሎኛል 💗💗💗💗
@FatimaFatima-lh4dl
@FatimaFatima-lh4dl 2 года назад
መቨአላ
@thdh3435
@thdh3435 2 года назад
እልልልልልምማሻላአህ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 года назад
ጀማል ወድሜ እኳን ላገርህአበቃህ ሁሎምባገርነውየሚምረው
@user-fp6tm1rh4f
@user-fp6tm1rh4f 2 года назад
ማሻ አላህ እንኳን ደስስስስ አለህ በሰላም ለአግርህ አበቃህ
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 2 года назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንኳን በሰላም ገባህ ስጦታ የሰጡህ አላህ ያስደስታቸው
@Aaa-xo5eu
@Aaa-xo5eu 2 года назад
ጀማልን ኳን ደስ ያለህ የኔ ወንድም እየሳቀ በጣም አፍ ቀይ ነበር
@seadali8050
@seadali8050 2 года назад
አብሽር
@user-dm1jx6dn1j
@user-dm1jx6dn1j 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልፈግግታህንሥላየሁኝድሥአለኝ
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 2 года назад
ጀማልዋ እካን በሰላም ገባህልን ወንድማችን ሁሉንም ለበጎነው
@user-tk1ts3vn3e
@user-tk1ts3vn3e 2 года назад
ጀማል ወንድሜ እንኩዋን ለሀገር አበቃ በጣም ደስ ይላል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@dawit6731
@dawit6731 2 года назад
yuoEthiopia💚💛❤💐💐💐😍😍😍👌👌👌👏👍👍👍
@ranianano4401
@ranianano4401 2 года назад
የሠማል
@birhaneshlambori7821
@birhaneshlambori7821 2 года назад
እንኳን ጌታ ረዳችሁ ወንድሞቼ የእውነት. ደስ ብሎኛል
@aminattube5925
@aminattube5925 2 года назад
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ጀምዬ ሳቅህ ውስጤ ነው
@tytytyty1944
@tytytyty1944 2 года назад
መሻ አላህ ኢንካን አላህ በሰላም ለአገር አበቃህ ወንደሚ አለለለለለለለ
@medi9725
@medi9725 2 года назад
እልልልልልልልል እልልልልልልልል ❤️🥰🥰🥰
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 года назад
እልልል ተመስገን ፈጥሩ
@HuaweiP-mn4mg
@HuaweiP-mn4mg 2 года назад
አልል ልልልልልአልልልልልል❤❤🌹🌹🌹🌹
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 2 года назад
ጀማል በጣምነዉ የምወድህ እደድሮዉ ፈታ አርገን 💞
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 2 года назад
ሀገርህ ገባህ ማሸአላህ ብሮ አልሃምዱሊላህ ከዛሁሉፈተና በኋላ ወላሂ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ማን እንደሀገር ወንድሞች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✍️
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 2 года назад
ማሻ አላህ እኳንም ለሀገራችሁ አበቃችሁ ወድሞቼ
@user-iu7cu4vw8y
@user-iu7cu4vw8y 2 года назад
Jem Eid Mubarak. Enkuwan be selam gebak tsalotachin tesema. Enibachim tafase. Temesigen Amilake.🙏🙏🙏 Des biloyignal jemal
@zinat9698
@zinat9698 2 года назад
መሻአላህ እኳን አደረሳችሁ ኢድሙባረክ ጀማልዬ እኳን ላገርህ አበቃህ ወድሜዋ🙏🙏🙏
Далее