Тёмный

🛑የሰኢድን ሚስጥር ልዘረግፈው ነው በ 10 አመቱ እስርቤትን የለመደ ሰው ነው ጭራሽ የሚያስፈቅደውንም አያቅም 

SUMAYA Tube
Подписаться 191 тыс.
Просмотров 128 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 5 дней назад
የባላ ትዳሮች ድራማ ማነው እንዳኔ ያስጠላው በlike አሳዩኝ እስክ 🤔🤔🤔🤔🤔
@entsarentuomaer1777
@entsarentuomaer1777 5 дней назад
ዊ እኔም መሮኛል በትዳራቸው ያሟርታሉ
@rahima1683
@rahima1683 5 дней назад
እረ አሁንስ ሰለቸን😢😂
@KedijaSeid-p5g
@KedijaSeid-p5g 5 дней назад
በጣም እንጂ ተው ግን ለሸይጧን በር አትክፈቱ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 5 дней назад
ደምሪኝ
@keenarabbi6222
@keenarabbi6222 5 дней назад
Yemr dirama new
@sadasada8159
@sadasada8159 5 дней назад
ሱመያ ጀግና አይዛሽ በርች በጣም ነው እምወድሽ ጥርግ ይበል አላህ ልጇችሽ ያሳድግልሽ ወላሂ ምርጥ ሴትነሽ አስተዋይ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@KubraMohammed-jv8zx
@KubraMohammed-jv8zx 5 дней назад
ሱመያ ትግስትሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጠንካራ ነሽወላሂ አይዞሽእህቴ ለልጆችሽ ስትይመጠንከርአለብሽ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 5 дней назад
😢
@ZebibaKasaw
@ZebibaKasaw 5 дней назад
ድራማነው
@nefisasemane
@nefisasemane 5 дней назад
ድራማ
@hawa994
@hawa994 5 дней назад
ድራማ ነው እኮ ልጅቱ ጋ ግን ይመሳሰላሉ እህቱ ናት መሰል
@DcbHell
@DcbHell 5 дней назад
💔
@hiath
@hiath 5 дней назад
እህቴ ተይ የባልሽን ሚስጢር በአደባባይ አታውጭ ሚዲያ የያዘው አይለቅም እሱ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስለት በእውነት ከባድ ነው
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 5 дней назад
ድራማ ካልሆነ እደት ነዉ ደስ የሚለዉ ትግስትሽ ልጅቷኮ ተለጠፍችበት ሴትነቴ አስጠላኝ ባለ ትዳር ወንድጋ መለጠፍ አስታግፊርላህ አላህ ይሁንሽ ሱመያ
@ፍቅር-ከ7መ
@ፍቅር-ከ7መ 5 дней назад
ድብን ይለዉሸትነዉ እህት
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 5 дней назад
ለዶላር ነው ባክሺ እይታ ቀዝቅዞባቸው ነበር አስታውሱን ማለታቸው ነው 😂
@SaeedImam-l5j
@SaeedImam-l5j 5 дней назад
እኔ ግራ ገባኝ😮😮
@taybat8805
@taybat8805 5 дней назад
ኢይወላህ ይች በጣም ወራዳ እርካሽ ሴት ነች በጥፊ ነበር ማቀራፈድ ጆሮዋ እስኪፈነዳ ይች ባለጌ እሱም ነው ጥፋተኛው ቢስቃት ፊት ቢሰጣት አይዴልዴ ይህ የመንዴር አህያ 😡✊✊
@kuberaKubera-lx3yc
@kuberaKubera-lx3yc 5 дней назад
ወላሂቀጣምያሲጠላልልክነሺ።አረሴትልጀሀያሲኖራትነዉ።የሁሉወጃላቺነዉ።አላህቀሰበቀሲእያሳያነዉ።አተወአላህንፈሩ።ሲደመረሴትልጀሚዳያወጣትያይቻልላትምነበረ።አሁንዘበንግንእነሡባሱሚዳያዉንምእነሡያዙትወዳላህእንመለሢ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 5 дней назад
ውድ እህቴ የሰው ምስጥር የዳበቃ ምስጢሩን አለህ ይደብቅለታል አብሽሪ ሁሉም ለሀይር ነው ❤
@سبحاناللةولحمدللة
እኔግን ልጅቱ እደት እዳስጠላችኝ ግን አይምሮዋ ትክክል ነው ሱመያየ አይዞሽ የኔማር❤❤❤😢😢
@fetashow-d9b
@fetashow-d9b 5 дней назад
እኔሥ
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 5 дней назад
ደራማ እየስሩነው ሀቢቢቲ. ትንሽእኳአይገባችሁምልጀ ስራእኮነው
@seadaali-pn4nv
@seadaali-pn4nv 5 дней назад
@@سبحاناللةولحمدللة እብድ ናት መለኝ
@FedlaDiltata
@FedlaDiltata 5 дней назад
አራ አደለችም በጠም ርከሽ ነት
@AaA-r3r3k
@AaA-r3r3k 5 дней назад
ጅነል አሽቅ ይዟት ነው፣ ሽማግሌወቹ ( ቤተሰቦቿ ) ሩቃ ቢያስቀሩባት የተሻለ ይመስለኛል !
@medlna4465
@medlna4465 5 дней назад
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «مَنْ قَالَ أسْتَغْفِرُ اللهَ العَظِيْمَ الَّذِي لَا إلَهَ إلَّا هُوَ الحَيُّ القَيُّومُ وَ أتُوبُ إلَيْهِ، غَفَرَ للهُ لَهُ، وَ إنْ كَانَ فَرَّ مِنَ الزَّحْفِ» ነቢዩ ሶዐወ እንዲህ ብለዋል፡ ‹‹አስተግፍሩላህ አልዐዚም አለዚላኢላህ ኢላ ሑወል ሐዩል ቀዩም ወአቱቡ ኢለይህከርሱ ውጭ ሌላ አምላክ የሌለ ህያውና ራሱን ቻይ የሆነውን አላህን ምህረት እለምነዋለሁ፤ ወደር ሱም ተውበት አደርጋለሁ›› ያለ÷ ወንጀሉን ይምርለታል ከውጊያ መሐል የመሸሸት ጥፋት ቢፈፅም እንኳ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم
@NaseemaN-uf7bc
@NaseemaN-uf7bc 4 дня назад
Sallahu aleyi wassalam❤
@sumayyaaahmed9973
@sumayyaaahmed9973 День назад
عليه افضل الصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين الذي أرسله لنا بذكرها وقرة عيون صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NeimaSeid-d4n
@NeimaSeid-d4n 5 дней назад
ሡመያ ቢያገባም ምንም ቢበድልሽ ሚስጥር እዳታወጭ ምክናየቱም የልጆችሽ አባት ነው ብዙ አሳለፋቹኋል👌👌👌
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa 5 дней назад
እኔ የገረመችኝ ከፈቀደች ለምንድን ነው የምትናደደው ሲቀጥል አሁንም ስለሰሱ ፀባይ እያወራች ነው ምን ቀራት
@HayatMusema-e5i
@HayatMusema-e5i 5 дней назад
Yanadedatema mnm አለ masfekedu newa enkuwan ሱመያ enem በጣም ነው yanadedegn mnm ከ sheriyachen wechi የሆነ tegebar ነው የሚሰራው yasazenal
@AbarashShawaa
@AbarashShawaa 5 дней назад
😢😢😢😢😢😂😂😂😂eeefffffffff
@hilamoo928
@hilamoo928 5 дней назад
ዝም በይ ባክሽ እነተ መደረብ ምትፈልጉ ሴቶች ናቹሁ ምን ችግር አለዉ ምትሉ​@@Zdweloyewa
@haseenamukesh4672
@haseenamukesh4672 5 дней назад
​@@HayatMusema-e5i❤❤❤❤❤😮😢
@hussienmohammed620
@hussienmohammed620 5 дней назад
ሱሙያ ባልሽ ነው የጆችሽ አባት ነው ሚስጥሩን እዳታወጭበት ታገሽ!!!ምን አልባት በመሀላችሁ ሰላም ሊፈጠር ይችላል መጥፎ ቃል አትናገሪ ሶብሪ አላህ ኸይሩን ነገር ያርግላችሁ!!!።ሱመያ አንቺ ሁለተኛ እዲያገባ ፈቅደሽለት ነበር እኔ አድንቄሻለሁ ባልሽ ግን ተጃጃለ አላህ ያብጀው!!!!።
@MHSafadi
@MHSafadi День назад
@Umumuaz-i8z
@Umumuaz-i8z 5 дней назад
ታይ የልጆችሽ አባት ነዉ ምንም ቢያደርግሽ ሚስጡሩን ደብቂለት
@AdAf-hk9pc
@AdAf-hk9pc 5 дней назад
😂😂
@SoffAbss
@SoffAbss 5 дней назад
Tkkkkknwo.alha.aywdmi
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x 5 дней назад
ትክክል
@Hነኝሀላሌንአፍቀሪ
@Hነኝሀላሌንአፍቀሪ 5 дней назад
እሱ ምድየ ለቆት ዬለ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 5 дней назад
አረ
@hiatyosif9923
@hiatyosif9923 5 дней назад
ወይዘንድሮ ልጅቱማ የሆነነገር ከሰይድ ለምዳነዉ እዉነትፕራንክ በተደረገችዉ ብቻ አይደለም ስትሉ በላይክ አሳዩኝ ያጀምዓ ሱምያ ምርጥ ሴት ትግስተኛነችስትሉ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 дня назад
ሀዩ ስብስክራይብ በልልኝ❤
@ችርችር
@ችርችር 5 дней назад
አንቺ ከነሱ መመላለስሽን አቁሚ እና ኑሮሽ ኑሪ አላህ ይርዳሽ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 дня назад
በቅንነት ደምርኝ መማዬ❤
@SemuSemu-s5s
@SemuSemu-s5s 3 дня назад
ሡመያየ እኔ የማቅሺ ዲሮ ነዉ 10 አመት በፉት ነዉ የማቅሺ እራሥሺን ጠብቂ ተይዉ ይሂዲ ተረጋጊ እራሥሺን ተቆጣጠሪ መሥገጃሺ ላይ ታገሺ ሀያቲ አይዞሺ
@Sariy191-w8f
@Sariy191-w8f 5 дней назад
ውድ እህቶቼ ፈጣሪ መልካም ባል ይስጣችሁ።❤ ደምሩኝ❤
@BedryKmal-o6t
@BedryKmal-o6t 5 дней назад
ሳራ💐
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 5 дней назад
አሚንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤❤❤
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 5 дней назад
Amen
@AhmedDubai-i5y
@AhmedDubai-i5y 5 дней назад
አሜንአሜንን
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 5 дней назад
አሚንንንን ያረብ
@AbcdEfg-ri8yi
@AbcdEfg-ri8yi 3 дня назад
ማሻአላህ ሱመያ ዱሮም እወድሺ ነበረ አሁን በጣም ወደድኩሺ የኔ ጀግና አብሺሪ ውደ አደራ እህቲ ስሜታውይ ሁነሺ ሚስጥረ እዳታወጪ ላአላህ ብለሺ እህቲ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 5 дней назад
ወላሂ እንዴ አንች ጀግና እና ጠንካራ ሴት አላየሁም በቃ ሶብረኛ ነሽ አይዞሽ አላህ ከአንች ጋር ይሁን የእራሱ ጉዳይ አንች ጠንካራ ሁኚ አደራ
@አሚንአሊ
@አሚንአሊ 5 дней назад
ጅላንፎ ውሸት መሆኑን እንኳን አታውቁም ጅሎች
@Zenit-uk4ov
@Zenit-uk4ov 5 дней назад
ተይ ሱመያ ሚስጥር ላውጣ የምትይውን ነገር ጥሩ አይዴለም ኸይርም ይሁን ሼር ሚስጥሩ ስለሱ ስታወሪ ልጆችሽ አድገው የሚያፍሩበትን ነገር እዳታዴርጊ❤
@lubabanegash8321
@lubabanegash8321 5 дней назад
ሱመያ እህቴ ትክክል ነገር እየሰራ አይደለም ግን መጥፎ ቃላት በሁለታችሁ መሀከል ያለውን እንዳትናገሪ አደራሽን ወላሂ አንቺን ይጎዳል አሁንም ልጆችሽን አስቤ ሁሉም አላህ የፈቀደው ነው የሚሆነው እህቴ ሱመያ አይዞሽ ።
@mekiethiotube1962
@mekiethiotube1962 5 дней назад
ትክክል
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y 5 дней назад
ሡሡ የኔ ጠካራ አይዞሽ ግን ሚስጥር እዳታወሪ አደብ አድርጊ የኔ እህት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FalaxyPrime
@FalaxyPrime 5 дней назад
የኔ ውድ አንችን የመሰለች ሚስት ማግኘት መታደል ነው የምር ለሱ አትገቢም ነበር ትናት ላገኛት ልጂ ክብርና ፍቅር ፍራት አለው ላንች ሲሆን ግን አያስፈቅድም አይናገርም የምር ሱመያ በጣም በሽቄለሁ አላቅሽ አታቂኝ ግን አሳዘንሽኝ ደግሞ አድናቂሽ ነኝ የኔ ውድ😢😢
@اميناعبدو
@اميناعبدو 5 дней назад
እረእኔሥለነሡአፍርክ😢😢😢
@FalaxyPrime
@FalaxyPrime 5 дней назад
@@اميناعبدو እኔም እኛ ሴቶች ከወደድን ነውጂ ከጠላን ችግር ነው ግን ሚለድሙት ካለፈ በኀላ ነው ግን ሱመያ በጣም አስተዋይ ሴት ናት ለሷ ክብር መኖር አለበት ነበር።
@famileyyoutb5227
@famileyyoutb5227 5 дней назад
አረ ሱመያ ንቀሽ ተያቸው ወላሂ ሌላ አይዲያ ካለሽ ነይ እጠብቅሻለን እደዚህ አይነትሰው ንቀሽ መተው ሌጆችሽንና አቺን ተከባከቢ😢
@Jenatmehad
@Jenatmehad 5 дней назад
ስጀመር ገና ለገና ፕራክ አረኳት ብሉ ለማግባት መወስን የለበትም ያው ለሽማግሊውችም ይገራችው ፍቅር ከሊለበህ ተዋት ብትፍልጋትእጅ ግድ የለብህም
@HawaBasheer
@HawaBasheer 4 дня назад
ሡመያ ልባም ሤት ነሽ ነግግርሽ ያጠግባል ጀግና ነሽ
@AyshaOmar-h1r
@AyshaOmar-h1r 5 дней назад
ትግስቱን ይስጥሺ ሱመያ ባች ቦታ ብሆን ምን እደምወስን አላቅም አላህ ካች ይሁን😢😢😢
@wyimam9103
@wyimam9103 5 дней назад
አይዞሺ
@حومحمدحومحمد
@حومحمدحومحمد 5 дней назад
በጣም
@የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ
@የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ 4 дня назад
አልህዬ ትዳሬን አሳምርልኝ ከደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀኝ
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 5 дней назад
ራስሽን ጠብቂ ሀቢብቲ ወድ እደሆ የአለሙን ሴት ቢያገቡ አይጠግቡም አዳዶቹ ሁሉም አይደለም
@NajatAbate
@NajatAbate 5 дней назад
𝐬𝐞𝐡
@NoraAdem-c6o
@NoraAdem-c6o 5 дней назад
sijemer liju balege nawu
@زهوراسعيد-ع5خ
@زهوراسعيد-ع5خ 5 дней назад
ኡነትሽን ነው ውደ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 5 дней назад
😂😂😂
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 5 дней назад
ግርምኮነውሚለው ልፉብሏቸውነውጂ 😅
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 5 дней назад
በቃ አትሞዘዝ ቨዲዬ መስራት ደብሮኛል ትያለሽ ነገር ግን እየወጣሽ ትናገሪያለሽ ዝም ብለሽ ሀይማኖቱ ይፈቅድለታል ያግባ
@RahmetWorku-pb3bx
@RahmetWorku-pb3bx 5 дней назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤
@SofiaMohmmed-c3r
@SofiaMohmmed-c3r 5 дней назад
ተይ እህቴ ምንም አዳትይ አላህ እስከመጨረሻውትግስቱን ይስጥሽ ሱሚየ❤
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 5 дней назад
አችያለብሽ ሱመያ ቆጅየነሽ ንብርትያዥ ማማየ እዳትውድቂ እና እደተከበርሽ እድትኖሪ ገዘብሽን ተቆጣጣሪ እሱ እጅ ብቻ እዳይሆንብሽ ረጋበይ እና ንብረትሃብትሽንለየተሽ እውቂ ወላሂ ድራማም እየስራችሁ ከሆነም የራሳችሁ ጉዳይ ግን ውድልጅ እድዚህ ሸርተት ሽርተት ማለት ከያዝ በምንም ታምር አይመለስም አችብስልሁኔ ያች ዋናው ንብርትሽ ልጆችሽ ጤናሽነው ውንድ ቢሄድ ውንድ ይመጣል ገደል ይግቡ ወሏሂ ያለወንድ መኖር ይቻላል እስካሁን የስራሽውን ንብርትሽን እደምንምብለሽ በእጅሽ ጨብጪ እደ
@ሁሉምአላፊነውዋናዉነገርጤ
ሣህህህህ
@suzanamiliyon-dd9bh
@suzanamiliyon-dd9bh 5 дней назад
ተረጋጊ እና ራስሽን ጠብቂ ደሞ ዛሬ ቆንጆ ሁነሻል በርቺ ከዚህ የበለጠ ለማማር ሞክሪ 😘
@فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا
አች ጀግና ሴትነሽ የእዉነት አላህ ይጠብቅሽ የኔቆጆ አችን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ሀቂቃ ጠክሪ በዚሁ ቀጥይበት እዳትበረከኪ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 дня назад
ውዴ ስብስክራይብ በልልኝ ውዴ❤🎉
@iubabasuleyman6969
@iubabasuleyman6969 5 дней назад
በጣም ትገርማለች ሀያት ተብየ ፕራክ ከተባለሺ አርፈሺ ተቀመጪ የስው ትዳር አትበጥብጪ አንተ ደግሞ የልጆች አባት ነህ እራሥህ መወስን ትችላለህ አልፈልግም ካልክ ማንም አያሥገድድህም ላጠፋሀው ሥህተት ካሳ ክፈል መወስን የምትችለው አንተ ነህ
@ዋዉ-ገ1ነ
@ዋዉ-ገ1ነ 5 дней назад
የሱመያ መልክ የዛሬ 4 ት አመ ስታምር ነበር ለካ ሲያልቅ አያምር የሚባለዉ ዉነት ነዉ
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 5 дней назад
አሁንቀጥና ነው
@sweedalii
@sweedalii 5 дней назад
ባአላህ የልጆችሽ ሲቲይ ገመናው አታውጪ ጠከር በይ
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 5 дней назад
አይዞሽ ማማየ ትግስቱን ይስጥሽ ጠንካራ ሴት ሁኝ❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 дня назад
ስብስክራይብ አድርኝ ውዴ❤
@SemuSemu-s5s
@SemuSemu-s5s 3 дня назад
ሲጀመር ወዶቺ ካንዲ እናት ነዉ መሠል የተወለዱት 3 አፎ,6 እግር 3 እጂ ነዉ ያላቸዉ አትመኝ ሀያቲ ዲራማ ካልሆነ ትግሥትሺ በጣም ጉዲ ነዉ ግን በጣም እረጋ አልሺ እና ይቺ ነገር ዲራማ ናት ሤት ልጂ ሺ ግዜ ታጋሺ ብትሆን እንዳቺ እንደዚህ አትረጋጋም ሙሥተሂል
@Boontuu-v7c
@Boontuu-v7c 5 дней назад
Haadha ilmaan isaa isaaf wayyaa mucaayyoon kunii ilmaan isaatin addaa basuufi
@AlemituBedada
@AlemituBedada 5 дней назад
Eyyeen dhugaa ❤
@BakarNura-tw9rg
@BakarNura-tw9rg 5 дней назад
Afuftu nuti akka muslimaa tti 4 dandeenya 👍
@AlemituBedada
@AlemituBedada 5 дней назад
@@BakarNura-tw9rg lakkofsii buhaan qabuu 1fi1 waalin jirachuun gamachuun isaa dangaa hin qabuu ❤️
@Mdjahid-bg7th
@Mdjahid-bg7th 5 дней назад
​@@BakarNura-tw9rg🙄🙄🙄
@MariamAbu-dj9uw
@MariamAbu-dj9uw 5 дней назад
Usii qafoo afurii kaa malitii wosakotaa​@@BakarNura-tw9rg
@MyYou-o6z
@MyYou-o6z 5 дней назад
ወላሂ አኡዙቢላህ ሸሪአቺን ለኛ መልካም አስባልን ነው አትጨባበጡ ብሎ የከለከለን 😢😢😢😢ቱቱቱቱ ባሌ አሏህ ይጠብቅህ ወላሂ አደለም መጨበጥ አደለም ቀጥ ብሎ አያይም
@IntactIntact
@IntactIntact 5 дней назад
ሡመየ የኔጀግና አደራ አደራ ምንም ብትጎጂ ምንም ብትናደጂ አድ ሚሥጥር እዳታወጭ የልጆችሺ አባትነዉ ብዙ አሣልፋችሁ አል አደራ ። ሁሉንምላላህተይዉ
@AhahwhAhsbs
@AhahwhAhsbs 5 дней назад
በትክክል❤❤❤❤
@AjaibaShemsu
@AjaibaShemsu 5 дней назад
ሳህ
@mohammedmuke3562
@mohammedmuke3562 5 дней назад
◅በጣም ከሚያናድዱኝ እህቶች አንድ ወንድ ከወደዱ እሱ ላይ መጭጭ ከሱ ወጭ የሚሉት ነገር እሱ ጥሏቸዉ ሄዶ ሌላ ሀያት መስርቶ ልጂ ወልዶ አለሙ እየቀጨ እሱ ነዉ የሚሉት ያናድዱኛል!! ከሱ ዉጭ ተብሎ ሙጭጭ የሚባልበት አላህ ብቻ ነዉ። ሌላዉ ይቀየራል ነገራቶች ይቀያየራሉ። ◅እናም ሁለየ አንድ አይነት ሰዉ አትሁኚ የተሻለሽ ሆነሽ ለመገኘት ጠንካራ ሁኚ!! አላህ ከወደድሽዉ የበለጠ ጀግና እንደሚሰጥሽ በጌታሽ ላይ እርግጠኛ ሁኚ ለምኚዉ እሱን የተሻለ ይሰጥሻል ! በቃ ጠንክረሽ የተሻልሽ ጀግና ሁነሽ ያ ጥሎሽ የሄደ ዳግም እስኪመኚሽ ጀግና ሁኚ አታልቅሽ አትዘኝ ብርቱ ሴት ከሆንሽ የሚያጣሽ እንጂ የምታጪዉ አይኖርም!! ◅ልብ የምትሉት ነገር ወንድ ከምታለቅስለት ይልቅ የምታስለቅሰዉ እንሚወዳት እወቁ እኔ አላልኩም ራሳቸዉ ወንዶች ናቸዉ። ስለዚህ ሴቶችዬ ነቃ በሉ እሱ እያላችሁ አታለቃቅሱብኝ........!! እኔ ቆራጥ ሴት አድናቂ ነኝ አንቺ ቆራጧ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ!!
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ 5 дней назад
ተይ አንች ጀግና ሴት ነሽ የእውነት ከሆነ ለሴቶች ትቶኝ ሄደ ልፈለጥ ልቆረጥ እያሉ ለሚነፍረቁ ሴቶች ተምሳሌት ትሆኛለሽ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ካንች ምንም ይዞ የሚሄድ የለም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 дней назад
ጀልኩናችወ እደዛይሜሎት እናትምአትወእይኑሮንወ እኳንቀያሬያለወወደ
@አያንቱ
@አያንቱ 5 дней назад
በጣም
@hawaahmad5953
@hawaahmad5953 5 дней назад
ሳህ
@nefisasemane
@nefisasemane 5 дней назад
እኔ ግን ከሳችብኝ በስላም ነው ድቡሽ ነበረች
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 5 дней назад
Ene Be Akal aqatalhu sumya malet betam chwa tigstga cool yehonche lej nat kemelachu belay sebrga lej nat mashallah
@SamiraSaid-d2l
@SamiraSaid-d2l 5 дней назад
አላህን ፍሩ በትዳር ድራማ አትስሩ ስንት ትዳር አተው ልጅ መውለድ ፈልገው ስንት አሉ እናተ ደግሞ አላህ በሰጣቺሁ ኒአማ ድራማ ትሰሩበታላቺሁ አላህ ሂዲያ ይስጣቺሁ
@Madina-p4l
@Madina-p4l 5 дней назад
tkkl welahi betam asteltewan aslmnachen ayasedebu new kageba tadiya ayagebatm moy midya mewtat lemn asfelge subhanek yareb
@الحمداللهالحمدالله-ع7ر
ሱመያ ሚስጥር ደብቂ ሀያቴ በሇላ የሚቆጭብሽ ጊዜ ይመጣል ቢያንስ የልጆችሽ አባት ነው የኔ እህት ራስሽን ጠብቂ የኔውድ
@TadaMuhammad-xh2vp
@TadaMuhammad-xh2vp 4 дня назад
እህቴ ሚሲጥር ጠቢቂ ለማንም ብለሽ ሳይሆን ለህሌናሽ ስትይ መጣላት እዳለ ሁሉ መታረቅም አለና በዛላይ ለልጆሽ ስትይ አድ መጥፍ ነገር እዳትይ ዝም በይው ተሄደም ይሂድ እዲህ ተባባሉ ግን ይደብራል ያውም በሚዲያ
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 5 дней назад
ሱመያየ የኔ ቆንጆ የኔ ልእልት አንድ ከበድ ያለ ውሴኔ ንገሪው ይቦቀቦቃል ወላሒ እኔ አከብረው ነበር አሑን ግን ከብት ነው የመሰለኝ አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ እንዴት እንዳስጠላኝ ስልክ አታንሽለት እኔ ሴት ልጅ እንደዚች የረከሰች ሴት አላየሑም ወላሒ አንች ጠንካራ ሑኝ ለልጆችሽ ደሞ ምን መጣ ማን ገባ ገደል ግባ በይው የኔ ቆንጆ እንወድሻለን ሱመያየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@seadayemar5159
@seadayemar5159 4 дня назад
ወይ ወንዲች አሁን የኸመላጣ ሁለት ሚስት ኧረ ሴቶች ስንት ላጤእያላ ባለትዳር ላይ ፊፊጥ የምትሉ ሴቶች አደብያዙ
@sadasada8159
@sadasada8159 5 дней назад
ጀግና ሴት ነሽ ሱመያ ጠካራሁኛ
@ftff2963
@ftff2963 5 дней назад
ماشاءالله 🥰🥰🥰🥰
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 5 дней назад
ውይ ሱመያ ትግስትሽ እርጋታሽ ኢማንሽ ደስ ሲል
@امسمة
@امسمة 5 дней назад
ሱመያዬ ለአላህ ብለሽ ተያቸው ወንድን ንቀሽ ተይው ስልኩንም አታንሽለት ልጆቹንም አታሳይው እንዳታሳይው አባሪው አብሽሪ
@MedinaHamza-ol4tg
@MedinaHamza-ol4tg 4 дня назад
ጀግና ቆራጥ ልባም ሴት ነሺ👌👌👍👍👍አላህ ያጠበቅሺ ማሬ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@tetr4232
@tetr4232 5 дней назад
ሱምያየ የኔ ማር አብሽሪ ሁሌም ጎበዝ ሁኝ የኔ ማርየ በጭራሽ አይኑንም እንዳታይው ማሬ አግብቶ ከመጣ ልጁቱ ሴት አሰዳቢ ሰገጤ ናት
@j7pro85
@j7pro85 5 дней назад
የኔ እናት ሳላደቅሽ አላልፍም ዉዴ አላህ ያግዝሽ❤
@زمزمأمخالدأمدحوم
@زمزمأمخالدأمدحوم 5 дней назад
አሰላሙአለይኩም ሰላም ናችሁ ያጀመአ ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ተሳክቶ ላገራችሁ ያብቃችሁ በመቀጠል ሰመያ እህት እኔ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ አንድ ምክር ልምከርሽ እህትሽ ነኝ ሴት ልጅ ስትከፋ ይከፋኛን ግን አንች ጢና ሁኝ ለልጆችሽ ታስፈልጌያቸው አለሽ እሱን እንኳን ሚስጥሩን ማውጣትና መልስ አትስጭው ዝም በይው ሲመጣ ይምጣ ሲፈልግ ይቀመጥ እታንሽ መልስ አትስጭው ጠንሽው አይዞሽ በዚች መድር ፈተና ግድ ነው እህት አደራሽን የትዳር ሚስጥር አይወጣም እንዳትሳሳች በጭራሽ የህ የሙስሌሞች ባህሪ አይደለም ዝምታ ለራሱ ትልቅ መልስ ነው ዝም በይው ዝም
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@NevergiveupYaarabbi
@NevergiveupYaarabbi 5 дней назад
🎉🎉🎉​@@GoogleAcaont-vj6rg
@SadaMohammed-hh6eq
@SadaMohammed-hh6eq 5 дней назад
አሚን እማ❤❤❤
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 4 дня назад
ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነው ሚስጥሩን አታውሪ አላህ አንድ ቀን የጁን ያገኛል
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 5 дней назад
ይች ቢያገባትም አትልከውም ህይወትሺን ጥበጠብጣለች የሆነች እራስ ወዳድ ናት በረኪናውን እኔ ገዝቸ እልክላት አለሁ ትጠጣ
@Rozii430
@Rozii430 5 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@Lena-kp9bw
@Lena-kp9bw 5 дней назад
ሱመያ ትግስትሽ ድሮም አሞልቶ የሰጠሽነው ግን አሁንቋቅ ያለኝ ነገር አለ ተጀጂለው ሲጨርሱ ፕራንከ ነው ይሉናል ሱመያ ግን እራስሽን ጠብቂ 🙏አሁን ባሎች ተበላሽተዋ
@fatyiaahmed3077
@fatyiaahmed3077 5 дней назад
ሱመይ አንቺ ጥሩ ልጅ ነሽ እባክሽ አላህን ፍሪ እኔም መጀመሪያ ተቆጥቼ ነበር ያአላህን ነገር አስታውሺ እባክሽ ሱመያ ልጆሆችሽን አሳይው 😢እባክሽ ተለመኚ😢
@jdjjdjjjjdjhdgej4126
@jdjjdjjjjdjhdgej4126 4 дня назад
ሱመያ አደራ ተረጋጊ ክፉ እንዳይወጣሽ ልጆቹም ያንችም ናቸው
@hfhfbdbx4445
@hfhfbdbx4445 5 дней назад
አች ነቃበይ እራስሽን ጠብቂ እራስሽን አትጣይ😢😢😢
@Adme1244
@Adme1244 5 дней назад
ዋአ ነብሴ ዋአ ነብሴ ዋአ ነብሴ አላህን እንፈራ አላህን እንፈራ አላህን እንፈራ ለእኛም እያስባችሁልን
@Fነኝ-n8f
@Fነኝ-n8f 5 дней назад
ሱማያ ጀግና ነሽ አድንቄሽ አለሁ ስራው ያናዳል የባልና የሚስት ገመናውንማውጣት አያስፈልግም ላጭር ህይወት አከይራሸን እዳታጠፊ ተፈለገ ድብን ይበል አይዞሽ መቸም አትግፊ አላህ ተተገፊነው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝ ማ ዉድ
@Fነኝ-n8f
@Fነኝ-n8f 5 дней назад
እሽውዴ
@عبدالباسطتوفيق
@عبدالباسطتوفيق 5 дней назад
ሱመያ ታገሽ አላህ ከሰብረኞች ጋር ነዉ ና ዳሞ ምስጥሩን አታዉጭ አላህ የስራዉን ይስጠዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@najattube
@najattube 5 дней назад
ጀግና ሴት ነሽ ጠካራ ሁኚ❤
@zeynabassen338
@zeynabassen338 5 дней назад
ምንም ነገር አትበይ ሱመያ እሺ ካአገባም ዝም ብለሽ ተቀበይ ሌላ ትርፍ ወሪ ምንም ነገር እዳይወጣሽ እሺ ሁሉም ነገር ያአልፋል ሰብር ካአለ እሺ አብሽሪ ለኸይር ነው
@መሲይወሎየዋ
@መሲይወሎየዋ 5 дней назад
የኔ ጠካራ ሁኝ የኔ ንግስት ልጂታ ፍት ሰታት ነው
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 5 дней назад
ደምሪኝ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 5 дней назад
እህትእነሰፈረሁልሸዘረኛእንደትሁኛኦረሞአይደልአላህይደረሰልሸ።እረሰሸንጣብቀ
@Yu-dv6df
@Yu-dv6df 5 дней назад
ሱመያ እባክሽ ዝም በይ ኑሩሽን ጠቢቂ ሱብሪ አዲሪጊ እባክሽ ተረጋጊ ስሚተኛ አትሁኝ
@fetyiajamal-n6f
@fetyiajamal-n6f 5 дней назад
የኔ ውድ ወላሂ. አንቺ ጠካራ ነሽ ልድትዋ ገገማና ፋራ ናት ሴት አስዳቢ ናት
@HalfiyaaSamuu
@HalfiyaaSamuu 5 дней назад
አረ ተዉን እነተ ሰዎች በነተ የተነሳ ተሳቀቅንኮ አስተግፍሩላህ😢😢
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 5 дней назад
ኮሜት ፅፌ አላቅም ዛሬግን ልፅፍነዉ ሠይድተብየዉ ሚሥቱን አክባሪ ትዳሩን ልጆቹንአክባሪ ይመሥለኝ ነበር ግንሥህተትነዉ ወራዳነህ ሡመያ የኔናት የኔቆጆ አብሺሪልኝ እራሥሺንጠብቂ ተረጋጊ ሁሉም ያልፈል
@user-mp2ft9bk6v
@user-mp2ft9bk6v 5 дней назад
ውይ ትግስትሽ እርጋታሽ ፈጣሪ ለሁሉም ሴት ያድላት አንቺን አጥብቆ መያዝ ትቶ እዚህም እዛም ይልከሰክሳል😂 አይ ፀጋነሽ😂
@cequa4067
@cequa4067 5 дней назад
ይሄ ነገር እውነተኛ ታሪክ ከሆነ😢ፍቺው ምክንያቱም ላንቺ ክብር የለውም ማለት ነው ሰውየው ቤተሰቦችሽንም አያከብርም ማለት ነው ማለትም ቤትኛውም ሃይማኖት ቤትኛውም ቤትኛውም ሰው ለሚስቱ እንደዚ ብቻ እና ልጅ እየቀረጸን ከሌላ ሴት ጋር የወረደ ዝቅ ያለ መታሳፍቅር አሰርቶባቸው ይሆናል እንጂ ይሄ ከቁመት ቁመት የለው ከመልክ መልኬ የለውም በምኑ ነው እንደዚህ ምትወዱት😢😢😢😢😢 አንቺ በጣም ቆንጆ ሴት ሸበላ ፈተሽው አማርጠሽ ታገቢያለሽ ልጆችሽን በስነ ስርዓት ይዣለሽ ህይወትሽን መሪ እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ነው
@khadraibrahim425
@khadraibrahim425 5 дней назад
😳😳😳
@NejatHussen-w2z
@NejatHussen-w2z 5 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የአንዱ ቆንጆ ለአንዱ አይሆንም
@SaadRak-k4y
@SaadRak-k4y 5 дней назад
ሳህ ወላህ ክክክክ ሁሉም ባንድ መነፀር አያይምኮ​@@NejatHussen-w2z
@hajidemsie
@hajidemsie 5 дней назад
ብር አስክሯቸ ነው አንጂ ምን እውነት ነው
@cequa4067
@cequa4067 5 дней назад
👍👍👍👍​@@NejatHussen-w2z
@temimatemima3730
@temimatemima3730 4 дня назад
አብሽሪ ሱሙየ ስሜቱ በጣም ከባድ ነዉ ግን ደግሞ መገፋት ጥሩነዉ አትግፊ እንጂ አላህ ትግስቱን ይስጥሺ 🥰🥰🥰🥰
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 5 дней назад
አይዞሽ ማሬ ጠንካራ ሁኝ ልጆቸ ልጆቸ ይላል አይናቸውን እዳታሣይው ይሄ ባል አደለም የገበያ ሸቀጥ እንጅ🤒
@fufuilu1212
@fufuilu1212 5 дней назад
ክፉ አታውሩ እሱ ምን አጠፋ ወንድ ልጅ እኮ ነው እስከ4 ይፈቀድለታል ግን ልጅቷ አበዛች
@FatumaTadesse-k9u
@FatumaTadesse-k9u 5 дней назад
​@@fufuilu1212😂😂😂😂ካላወቅሽ ዝም በይ አራት የሚፈቀድው በሀላልጅ እየተሻሸ አይደለም በሚድያ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 5 дней назад
@@FatumaTadesse-k9u ታድያ አግባኝ ነው እንጂ ያለችው በሀራም አብረን እኑር መች አለች አቺራስሽ ካላወክሽ ዝም በይ ባልና ምስጥ ለማጣላት ሰይጣን ራሱ በቂ ነው አረ የእናንቴስ ሰው መስሎ ሰይጣን ሁላ
@FatumaTadesse-k9u
@FatumaTadesse-k9u 5 дней назад
@@fufuilu1212 😁😁😁😁ጅላጅል እኔ አልሀምድሊላ ስለድኔ ተምሬ አለሁ አግባጅ ብትል ታዳ እስካላገባት ድረስ መተሻሸት የለባቸውም ደግሞም በሚድያ እኔብሆንስ ብለሽ አስቢ እና እኛ ኮሜታተሮች የሰው ትዳር ለመበተን ሳይሆን እኔም ሴት ስለሆኩ እደሴትነቴ እናገራለሁ እደዚህ አይነት ነገር ሚድያለይ ምን አዘላዘለው እራ አችራሱ አስቤ
@SahidSahid-tk1vu
@SahidSahid-tk1vu 5 дней назад
ሱመያ አደራሽን የባልሽን ነውር እንዳታወጪ በአደባባይ ስሜቱንው አውቀዋለሁኝ ከባድነው ግን በዚሁ ጉብዝናሽ ቀጥይበት
@zedahmed9371
@zedahmed9371 5 дней назад
በነገራችን ላይ አንድ ጓደኛየ የነገረችኝ ነገር የኦሮሞ ባህል ከአንድ በላይ ማለትም ሁለት ሶስት አራት እያለ ይቅጥላል በእምነት ሳይሆን በባህላቸዉ ነው አሉ ስለዚህ ሡመያ ጠንካራ ሁኒ ዉዴ ለልጆችሽ ስትይ እና አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 5 дней назад
አረ አላሽን ፍሪ ሙስልም አይደለሽም እንዴ በሸሪዓ 4 ነው ሚፈቀደው ሸርዓዎና ባህል ምን አገናኘው😎🤔😡
@LamlamAl
@LamlamAl 5 дней назад
ኦሮሞ 1ነው ሚያገባው ክርስቲያን ከሆነ እናት ማነው ያለሽ አጣሪ መጀመሪያ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 5 дней назад
​@@fufuilu1212በሸሪዓ አይደለም ኦሮሞ የሚያገቡት ባህላቸዉ ነው ሸሪአዉ የሚያዘዉ ምን አይነት ሴቶችን ነው አግቡ ያለው መልሽልኝ ??አዎ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 5 дней назад
@@LamlamAl ኦሮሞ ናት 2አመት 8ወር እናት ልጅ ቤት ነው የምንሰራው እና እሷ ናት የነገረችኝ እኛ በባህላችን ሁለት ሶስት ያገባሉ አለችኝ ወላሂ አሁን ግን ሀገር ገብታለች
@fufuilu1212
@fufuilu1212 5 дней назад
@@zedahmed9371 ሙስልም ከሆኔ እንጂ ኦሮሞ ክርስትያኖች 2 አያገቡም
@ፍቅር
@ፍቅር 5 дней назад
አንች ሱመያ ጠንካራና አንች ጀግና ነሽ ሁሉንም ለአላህ ስጭው ምንም አይነት ምክንያት የሆነሚስጥር እንዳታውጭ በኋላ የሚቆጭሽ ነገር እንዳትስሪ አደራ አደራ
@useradmnn2608
@useradmnn2608 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤obasii sumeya dhirii saree teere egaa sadii hayii
@KadijaaFuroo
@KadijaaFuroo 5 дней назад
Usii sa'aree maratee ta'ii atii Haa fudhuu malituu sii galichee gallii jenanii gogan Lonii fii galitii Dinaa ta'anaraa ishee oromoo naa woyaa Kolikollee Afanii Haroo usii
@useradmnn2608
@useradmnn2608 5 дней назад
​@@KadijaaFurooati jarsaa namaa hattee hatuu summeya hadhaa dhirratii barii sii setaa gommana ati bultii nama kessa bayii dhirii oromoo maratuu hatuu ???
@KadijaaFuroo
@KadijaaFuroo 5 дней назад
@@useradmnn2608 kolikollee hadhaa ketii usii bubbee akeraa sumoyaa yoo fetee godaretii haa galituu Intaala Abbaa gaddaa Qetii nuu haa galituu sumoyaa yoo fetee haa tetuu yoo jibitee haa demituu Dhamatuu woyii akanumanii wanii hin bekinee laqinii Kolikollee usii jedhii
@መክያወሎየዋቤተአማራ
ሡምያ ወላሂ ጠንካራ ጎበዝልጂ ነሽ አብሽሪ ❤❤🎉🎉ለኸይርነው
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 дня назад
መማዬ ደምርኝ❤
@skettube4149
@skettube4149 5 дней назад
ሱመያ ከባድ ተዋናይ ነች እውነት እንድመስለን በጣም ትታገላለች ግን ለገንዘብ ብላችሁ ወገኖቻችሁን በሃሳብ ባጎዱ ጡሩ ነው
@minamina2153
@minamina2153 5 дней назад
ዶላር ለመለቃቀም ብላችሁ እየመጣችሁ አታለቃቅሱብን የራሳችሁ ጉዳይ ኑው ።
@umhibatube
@umhibatube 5 дней назад
ደምሩኝ
@amaamm-mx5bz
@amaamm-mx5bz 5 дней назад
ሱመያ የኔውድ አይዞሽ ለልጆችሽ ስትይ ጠካራ መሆን አለብሽ የኔ እቁ መጀመሪያ ፊት መስጠት አልነበረብሽም አግባ እያልሽ ልጅቱ አይ ውጣ ናት
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 5 дней назад
በራሧ እምትተማመን ጀግና ሴት ሡመያ ላንች ቃል የለኝ አላህን ያዥ ታሸኒፋለሽ❤❤❤
@emuamaryoutube7911
@emuamaryoutube7911 5 дней назад
አወ የውሳኔ ሰው ሁኒ ሱመያ ጠቅሎ ይያዝ እሷን ከልጆቹ ካስበለጠ ተይው ውዴ ለልጆችሽ ጠንካራ ሁኒ እና ልጆችሽን አሳድጊ
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 5 дней назад
ሱምያ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ ጀግና ሴት ነሽ በዛ ላይ ቆጆ ሴት ነሽ ምን ይወጣልሻል ካንቺ ምን አቶ ነው ሌላ ሴት ጋር የሂደው እኔ ግን ሳስበው ድራማ እየሰራብሽ ነው እንጅ በአንች ላይ ሌላ ሴት አይወድም አያገባም ዝም ብየው
@fafi...9375
@fafi...9375 5 дней назад
እህቴ ድራማም ሆነ ሪያሊቲ አቺ ከሚድያ ሥወጪ እራሥሽን ጠብቂ ዘንጠሽ ፏብለሽ ብስቁልቁል አትበይ የኔ ምክር በተረፈ አይዞሽ
@seadakedir1807
@seadakedir1807 5 дней назад
ሱመያዬ ተይ ምንም አታውሪ እሱ ያጁን ይስጣው በጣም ይግርመል ሚዲያ ለይ ወቶ መጃጃል ነው ስረው አንቺ ግን ሚስጥረቹን ዳብቂ አላሃን ፍሪ አዳረ አብሽሪ በማጀጀሉ ወጋ ይከፍላል ለአለህ ተይው ወላሂ ተያለሽ ዱአ አድርጊ
@hanna-pn9ex
@hanna-pn9ex 3 дня назад
መጀመርያ፣እድያገባ፣ፈቅደሽአሁንምንይፈጠር እራስሽንመጀመርያ፣እድያገባ፣ፈቅደሽአሁንምንይፈጠርእራስሽንጠብየቅናትይመስልብሻል፣፣ ❤❤❤
@hawahawa7248
@hawahawa7248 5 дней назад
ሱመያ።ምንም።ቢፈጠረ።ሚስጥር።እዳታወጩ።ትጉስቱን።ይስጥሺ።ሁቢ
@ummohaz3613
@ummohaz3613 5 дней назад
👌👌👌
@fadilaramato1771
@fadilaramato1771 5 дней назад
👍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@lubabaendres3
@lubabaendres3 5 дней назад
ማማዬ ሚስጥር አታውጪ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ
@Siltieyoutube806
@Siltieyoutube806 5 дней назад
የኔ ውዴ አብሽር ወለሂ የደረሰበት የውቃል ለልጆችሽ ስትይ ጣንካረ ሁኝ😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 5 дней назад
😢አወን ያደርሰበት ያውቀዋል እውነት ነው 😢
@Siltieyoutube806
@Siltieyoutube806 5 дней назад
@@ASH-zk4tf ወለሂ አይና ስቃለ እኛ በሎችችን ዝም ብለው እንኳን ከሴት ስየወሩ እንዴት እንሆነለን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 5 дней назад
@@Siltieyoutube806 አሏይ ይስቱር ነው እህቴ ሆድ ይፍጀውውውበስስ🥺🫶
@Siltieyoutube806
@Siltieyoutube806 5 дней назад
@@ASH-zk4tf በጣም ብቻ አልሃምዱልላህ
@እሙዬነኝ-ኰ2ዀ
@እሙዬነኝ-ኰ2ዀ 5 дней назад
ልጆችን አታሳዩው ይወሰን አንድን ልጆቸ ታለ ይጣ አንች ጋራ እህት አይዞሸ ጠንካራሁኒ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 5 дней назад
ምን ጉድነች ግን ልጂቱ አኡዙቢላህ ቱቱቱ ለነገሩ ሁለቱም ልክስክስ ናቸዉ ልጂቱ ያስጠላቺኝ በዚህ ልክ ወድ ጠርሮባታል ልበል 😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 дней назад
😂😂😂 ጠርሮባታል ብቻ የነትናየ ሠፈር ሠወች የለለ ነገር አመጡኮ ድራማ ቢሆን እኮን እራሡ በጣም ይዘጋል 😂😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 5 дней назад
@@FatumaFatuma-gs8qr ቀላል ይዘጋል 😂😂
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol 5 дней назад
ድግሪው በጣም ሀይ ነው መጠረር ብቻ😂😂😂😂 ሁለቱም ተጃጃሉ እሱ እራሱ እያቅለሸለሸው ነው የሚያወራው
@LamlamAl
@LamlamAl 5 дней назад
የወንድ ፍላጎት ሲበዛ ያስጠላል ውሻ ናት
@ያረብደካማባሪያህነህሲደክ
ሱመያ ትግስትሽ መሻአላህ አብሽሪ ጀግና ሁነሽ ልጆችሽን አሳድጊ እኔ እንደዚህ በበላየ ሲጃጃል አውልቄ ጣልኩት ሄደ ወላሂ አልቀናውም ይለምናል ቆራጥ ጀግና ሁኚ😢
@Karmይቱብቻናል
@Karmይቱብቻናል 5 дней назад
ልጅቱ ግን ቤተሰብ አላት መን የጠረረባት ወረዳ ውንድ አይታ አታቅም😢😢😢
@jdjjdjjjjdjhdgej4126
@jdjjdjjjjdjhdgej4126 4 дня назад
አይዞሽ ሱሱየ ሌላ ማውራት አልፈልግም ጀግና ሱመያ
@SahadaSahada-j6r
@SahadaSahada-j6r 5 дней назад
ሡመያ አድ ነገረ. ልገረሸ. ማሬሬ. የኦረሞ. ሴቶች በወንድ. ጉዳይ ሊገሉሸ ሊያሰገድሉሸ. ሁሉ ይችላሉ በጣም. ጥንቃቄ. አረጊጊጊ😢😢😢 አይዞሸ አላህ. ይጠብቅሸሸሸ😢
@RosaSirag
@RosaSirag 5 дней назад
Yene wudd betam tankard nesh legna misale nesh Araya tenkiri berchilign
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 5 дней назад
አይዞሽ እህት ያልፋል ሚሰጥሩን ደቢቂለት ልጅችሺንም አላህ ያሳድግልሺ ማሬ ጠክሪ 😢😢😢
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 дня назад
መሚዬ ስብስክራይብ አድርግኝ🎉
Далее
Истории с сестрой (Сборник)
38:16
Тонкости французской кухни🥰
00:48
Сказала дочке нет!
00:54
Просмотров 378 тыс.
ሰአዳን ተዋት አለቺኝ!!
13:50
Просмотров 22 тыс.
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Просмотров 20 тыс.
ሐረግ ክፍል 3
39:54
Просмотров 128 тыс.