Тёмный

🛑አልሀምዲሊላህ እኔ 200ሺ ጨምራለው የሽማግሌወች ውሳኔ ደስ ይላል ሠኢድ ብሩን ከፍሎ ቶሎ ወደልጆቹ 👌 

SUMAYA Tube
Подписаться 191 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 13 часов назад
የሡመያ አድናቂወች በሙሉ እኔንም አበረታቱኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ😢😢
@HayatQw
@HayatQw 11 часов назад
❤❤❤❤አብሸሬ
@HappyBirds-tz7fj
@HappyBirds-tz7fj 9 часов назад
አብሽሪ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 9 часов назад
@@HayatQw አላህ ያበሺርሽ
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 9 часов назад
@@HappyBirds-tz7fj ተበሸሪ😘😘
@leylamohammed9926
@leylamohammed9926 8 часов назад
❤❤❤❤🎉🎉wuda abesherii
@ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ
@ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ 14 часов назад
ይህኔ የተውሂድ ትምህርት ብሆን ማንም ለይክ እና ኮሜንት አይፅፉም ነብር ሱመያ አላህን ፊሪ እታቅ ላህ ለንብስሽ ሞት ቅጠሮ ጠብቆ አይድለም የምመጣ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ ያ ራቢ መጭረሻችን አሳምርልን ይህን ኮሜንት የንባቹ በሙሉ አላህ ሰላሙን ይስፍንባቹ አላህን እንፍራራራራራራ❤❤❤❤❤
@Zeyneba-v5k
@Zeyneba-v5k 14 часов назад
እኮ
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 13 часов назад
ኧረወላሂ❤በጣም እህቴእዴው ኢቶባቸውን ነበርመዝጋትአልኩኝ አወላጄሉንእኮ እዴብቻአሏህይድርስልን😢
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 13 часов назад
አሚን
@shukuriashu
@shukuriashu 13 часов назад
ጀዛአከአላህ ኸይረን ያኡክቲ አላህ ይዘንልን ያረብ ትዳር አላህ አልቆታል የኢማን ግማሽ በቀረው አላህን ፍሩ ብቻ እኛ ያለንበት አተው እዘንልን
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 13 часов назад
ሳህ ረበና ይዘንልን
@sadasada8159
@sadasada8159 15 часов назад
ሱመያ ንግስቷ አስተዋያዋ የሴቶች ተምሳሌት ስወድሽ እህቴ ወላሂ ደስብሎሽ ስላየሁ አልሀምዱሊላህ ሁልግዜም ደስታሽን ማየት እምንፈልገሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@cequa4067
@cequa4067 14 часов назад
👎👎👎👎👎👎❌😡😡😡😡😡😡😡
@sadasada8159
@sadasada8159 15 часов назад
የህታችን ሱመያ ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ ግጩ በጣም ደስ ስላለኝ ደስብሏት ስላየሁ
@tigistt276
@tigistt276 13 часов назад
🎉
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 15 часов назад
ሱመያ ትክክልነሽ መጅመሪያ እራስን መውደድ ነው ክብር የሚባለው ነገር የላትም ሱመያ ምርጥልጅ 👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@FatumaAli-d9l
@FatumaAli-d9l 15 часов назад
የኔ ደርባባ ልክ ነሺ ለምነዉ ያገቡት ባልባሪያ አድርጎ ነዉ የሚይዛት በጭራሺ ሊወዳት አይችልም ሺ ጊዜ ብትወደዉ ብታፈቅረዉም ሁሌ እንደኮራ ነዉ ምክንያቱም ለምናዉ ነዉ ያገባት ወንድ ልጅ ሴትን ለማግኘት ወጋ ሲከፍል ደስ የሚለዉ አሁን እራሱ ሱምያ በትግስትሺ በጣም ነዉ የጎዳሺዉ አላህ ይጨምርልሺ ።
@f-io7sj
@f-io7sj 15 часов назад
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ሱሜያ አላህ ሶብር ይስጠሺእህት ያአሄርት ዘመን
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 13 часов назад
😢😢ልጅቱ ምድናት ወላሂ በጣም ዝቃጭ ነገር ናት ሰው የራሱ ክብር የላትም እዴ በቃ አልፈልግሽም አላት አ ያረቢ ምድነው እየሆንን ያለው ወገን
@የኔህይወት-ቘ5ኸ
@የኔህይወት-ቘ5ኸ 13 часов назад
ወላሂ ሱሚ ጀግና ሴት ናት አላህ ይጨምርልሽ የኔ ፈንድሻ ሁሌም ጀግናዬ ነሽ ❤
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 15 часов назад
ወይኔ ሱመያዬ የኔ ዉድ እህት ደስብሎሽ ስቀሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እሱም ወዳችናወደልጆቹ ተመልሶ ይምጣና ወደድሮዉ ፍቅራችሁ ተመልሳችሁ ኑሩ ሰመያዬ የኔ ቆጆ ❤❤🎉🎉🎉
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 14 часов назад
ልጅቱዋን ህክምና ቢወስዱዋት ጥሩ ነበር ጤነኛ አይደለችም
@melitubez9850
@melitubez9850 13 часов назад
@@AtsedeAsalif-qe1lu ደምሪኝ እማ❤❤
@Yaasmin2024
@Yaasmin2024 10 часов назад
Tikikil
@Yetenbi-i1f
@Yetenbi-i1f 15 часов назад
አዬ ጊዜ እራሷን አርክሳ ቤተሠቧቿንም አረከሰች ለወንድ ብላ ልጁን ለሚስቱ እና ለልጆቹ መልሺው😒
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 13 часов назад
በሰው ስም አትነግጅ 😅😅😅😅😅😅
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 12 часов назад
የመጨረሻ ድንጋይ ናት ልጅቷ አልወድሽም እያላት እርካሽ የወረደች
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 14 часов назад
እንደ ሱመያ ልባም ሴት መሆን ነው በርቺ የኔ ቆንጆ
@እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ
ለድራማው እርእስ አውጡለት ዋይ😅
@Amina-lz3zx
@Amina-lz3zx 15 часов назад
ገናዛሬድራመሆኑን አወኩክክክክክ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 15 часов назад
እር ጉድ ነው ሱመያ አንችም ውሽታም ነሽ የምር ያቅናት ወሪ አጅብ 😅😅
@Zehara244
@Zehara244 15 часов назад
የድራማዉ ስም ባጭር ቀረ ድራማ 😂😂😂😂😅
@መርየምጎንደሬዋ
@መርየምጎንደሬዋ 15 часов назад
ሰው እንደት በትዳሩ እየቀለደ ይኖራል ለገንዘብ ብሎ ኸረ ተው ስርታችሁ ብሎ
@SoodaF
@SoodaF 15 часов назад
😂😂😂😂ወላሂ ያሰቡበት ርዕሱን
@bintemuhammed2273
@bintemuhammed2273 11 часов назад
እረ እኔ 8አመት ሰረች ምንም የለኝም ለኔ ስጡኝ እና ስራ ልስራበት በአላህ ለሊላህ ብላችሁ ዱአ አረጉልኝ 😢😢
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث 15 часов назад
ሱመያ ደስታ በደስታ ሆነሻል ግንኮ ባልሽ አሁንም ቂጥ ለቂጥ እየሄደ ነው ሀዩ ሀዩ እያላ እውነት ድራማ ካልሆነ ብሩን ለሽማግሌ አስረክቦ ላሽ ብሎ ልጆቹና ሚስቱ ጋር አይመለስም እሷ ጋር ከመሽለጥለጥ
@SofyaMohamed-oh1hc
@SofyaMohamed-oh1hc 15 часов назад
😂😂😂😂😂😂
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ ማማ❤❤❤
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 14 часов назад
ይችን ቢተዋት አራት አምሥት ከማግባት አይቀርም ማሬ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 13 часов назад
ሀዩ ሀዩ ስል እኔ ቅጥል ምን ቤት ነኝ😂😂😂😂😂
@sadasada8159
@sadasada8159 13 часов назад
​@@melitubez9850እሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@Manba-k8f
@Manba-k8f 14 часов назад
ከደዝህ ያለ ውርደት ይጠብቀን ሱሙዬ የኔ ጀግና ሴት በርችልኝ ባጃጃ ብገዥ ይሻልሻል አላለም 😂😂😂😂
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
@የኔልጅአላህያሳድግሽ 15 часов назад
አይ ሰኢድ ገረሙኝ እርሶ ግን ትግስት የላትም እዳ ትዶላዋለች ወላሂ የጀመርኩትን እጨርሳለሁ እያለች አድቀን ፊርማ ነው የምትለው
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 15 часов назад
እኳንደስያለሽ ጀግናዋ ጨርሶ አላህ ያሳምርልሽ ጎበዝ ነሽ ከዘመኑሴቶች ትለያለሽ ማሻአላህ አሚንን የኔዉድ
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 14 часов назад
😂😂😂ለምነውንም አግብተው ልባችንን ለመስበር ወደሆላ አይሉም ❤❤❤❤❤አች ጓወዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cequa4067
@cequa4067 14 часов назад
ድራማው ቢቀጥል ጥሩ ነበር ሀሳቤን መተስማሙ ላይ❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 13 часов назад
😂😂
@AbeAbe-g8l
@AbeAbe-g8l 13 часов назад
😂😂😂 alen
@DDd-ed6my
@DDd-ed6my 10 часов назад
😂😂😂😂😂
@حواء-ث3ل
@حواء-ث3ل 14 часов назад
የአንችን አይነት ልብ ለሁላችንም ሀቢበቲ ቪድዮሽ ደሥ እያለኝ ነዉ የማዳምጠዉ አላህ ይጨምርልሽ
@SaarooLemi
@SaarooLemi 15 часов назад
Dhugaa jeette sumay anatu duraa lalee like naaf godha
@BurteeTube-hu3tu
@BurteeTube-hu3tu 12 часов назад
❤Goboziii mucayoo maati naafi ta'ii mee
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 15 часов назад
እኔ ብሆን ፊቴ በቅናት የጠወለገ አበባ ነበር የሚመስለዉ ሶምያ ማሻ አሏህ የፈካች አበባ መስለሻን አሁን አሏህ ይጨምርልሽ ልጂቱ ግን ከባድ ሠዉ ናት ሲበዛ እራስ ወዳድ ያረቢ
@XtraXtra-u2o
@XtraXtra-u2o 14 часов назад
ኧረ ድራማ ነው አትሸወጂ የይቱብ ብር እቅል ነስቷቸዋል
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 14 часов назад
@@XtraXtra-u2o ቢሆኖም ልክ አለዉ እየተቃቀፈ ደም ግፊቴ ይጨምረዉደ 😂 እኔ አልችልም ቅናት እመዋየ
@ሰብሪናአሚን
@ሰብሪናአሚን 11 часов назад
አንቺኮ የምጠወልጊዉ የኡውነት ስለሆነነዉ😂ይህኮ ድራማነዉ😂😂😂
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 9 часов назад
@@ሰብሪናአሚን 😂😂😂😂😂😂😂 ሲጀመር ከናቱ ልጂ ዉጪ ሲወራ አልወድም እኳን መተቃቀፍ ቀርቶ ሆ እኳንም ዩቱበር አልሆነ ሲስቱ
@mamaylagse
@mamaylagse 13 часов назад
የኔ እናት ወላሂ ምርጥ ሴት ነሽ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@sofi8983
@sofi8983 15 часов назад
ይህን ነገር ድራማ ነው መሠለኝ ከልሆነው ቤተሠቦቿ አሪፍ ውሣኔ ነው በስደት ያላችሁ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ ደግማ በቅንነት ደምሩኝ
@cequa4067
@cequa4067 14 часов назад
👍👍👍🙏
@SofyaahmedMhmed
@SofyaahmedMhmed 15 часов назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱሚየ እካን ደስ አለሽ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል አላህ የልጆችሽንም አባት በሰላም ይመልስልሽ
@የበራሀዋእርግብ
@የበራሀዋእርግብ 13 часов назад
ኡሙ ጀሚላ የኔ መልካም ሰው የኔ ጠበል እኔም በጣም ደስስብሎኛል ቤተሰቧቾ ይባርኩ እጀራ ይውጣላችዉ ጎሽሽሽሽ ክቻለች ሁለትኛ ባላያት እመኛልሁ ይቺ ትክሲስ እኔ እራሱ ቅብርር ያልኩበት ልጅ ሴቱ እየለመን ነው ተይ እያል ሞድ ያዘብኝ እኮ
@YsHgg-q5q
@YsHgg-q5q 11 часов назад
የኔቤት ጉድአለጋሸአደሜ ደሞማንነዉየምታወሪዉ እሙአማር አቡአማርእዳይሠማሽ ክክክክክአችምተጠልጥለሻልማለትነዉሆ
@Fata-kh9mk
@Fata-kh9mk 15 часов назад
አይደለም ለትዳር ላዳርም አትሆንም አምሮብሻል mashallah
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤
@Fozi-xg7uk
@Fozi-xg7uk 15 часов назад
ትክክል ወላሂ ሱማያ የኔ መልካም የራሷ ሂወት ያላሳሳት ላች ልጆች አትሆንም እዉነት ነዉ
@ሀያትከይሬ
@ሀያትከይሬ 15 часов назад
ወላህ አቴንም ነብስ ወደጂነት
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤
@obseeobsee
@obseeobsee 15 часов назад
Dhugaa keeti bektuu koo Intala Safuu bektuu Nuuf jiraadhu 1k ❤❤❤❤Jabduu intaala Oromoo
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 14 часов назад
ያገሪመል በንቺ ምን አጠ ቆንጆ ደሪበበ ወንዳች የሚሆነቸው ሴት አተቁም
@fetyiajamal-n6f
@fetyiajamal-n6f 15 часов назад
ወላሂ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤🎉
@FafiWako
@FafiWako 15 часов назад
አላህ ከታጋሾች ነዉ አላህ ያሣምርልሽ
@mama-if2to
@mama-if2to 14 часов назад
ማነው እነዚህ ሰዎች እደኔ ያንገሸገሹት😂😂😂
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 15 часов назад
የኔ ልዬ እንኳንም ደሰአለሺ አልሃምዱሊላህ ፈገግታሺ ሲምር ማሻ አላህ❤❤❤
@ZRBdZRBd
@ZRBdZRBd 15 часов назад
እረ ምነው ይህን በር በሠጣቸሁኛ. ወላሂ ሥደት. ደከሙኛል ደካማ ቢተሠብ ነው ያለኛ
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 15 часов назад
አልሀምዱሊላህ እኳንተጨረሰበሺማግሌ ሡመያ ትክክልነሺ ሴትልጂ ተለምናስትገባነው ወላሂ እኳንደስአለሺሱመያ ጎበዝነሺ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 15 часов назад
ኤጭ
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤
@Mariam-v6o
@Mariam-v6o 15 часов назад
ትክክል ነሽ እህት ሱማያ አብሽር የኔ ውድ እህት
@GenetHabtamu-q1d
@GenetHabtamu-q1d 14 часов назад
Sumaya yene konjo betam gobez nesh xenkaram nesh barchi betam adinqishalesh❤❤❤
@Halima-w3t
@Halima-w3t 14 часов назад
እረ ለኔ ስጡኝ ይጠቅመኛል ሱሜ የኔ ፈንድሻ ፎአ ብለሻል😂😂😂😂
@Munaradiya
@Munaradiya 15 часов назад
ሱመያን የመሰለ ቆንጆ በዚች ወስፌ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 15 часов назад
ሱመየ የኔ ልእልት ቤተሰቦሽንና ባልሽን ከነጣቂ አውሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
አረ ሼም ነዉ ድረማዉ ይቁምልን መጨዎቻ አይዴለንም የምትሉ በለይክ 100k አስገቡኝ😂
@ፋጡምዩቱብ
@ፋጡምዩቱብ 14 часов назад
ሱምያ ጀግና ስሚትሽ እንደት ስብር እንዳለስሚትሽን ተረድቸአለሁ ሳቅሽ ስለተመለሰደስብሎነል
@سبحاناللةولحمدللة
@سبحاناللةولحمدللة 15 часов назад
ሱመያ መሸአላህ ወላሒ መልካም ሰው ነሽ አላሁ አክበር የልጅቱ በተሠቦች ጎሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ጁጁባባ
@ጁጁባባ 15 часов назад
ማሻአላህ ጎበዝ ደስ የሚል ምክር ነው ያስተለላለፍሹ
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤❤
@ter2065
@ter2065 15 часов назад
ሱመያየ አይዞሽ ማር ግን አይደለም ልጆችሽን ማሳየት ቀርቷና አችም ስልክ እዳታነሽ እሱኮ ተልጆቹም ታችም እሷን መርጧል እና አይናቸዉን እዳታሳይ ወላሂ የራሱ ጉዳይ ተሞተችም ትሙት ሲጥ ትበል
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 15 часов назад
ክክክክክ ኧረ ውነትሽን ነው
@Fatima-zx6do
@Fatima-zx6do 12 часов назад
ሱመያ በጣም ነዉ ደስያለኝ የኔወድ እህት ደስታሽን ማይን ነበር የያፈቅኝ
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 15 часов назад
ስጀመር ሴራ ነው ምናልባት ሰኢድ ላታውቅ ትችላለህ ግን የቤተሰቧም እጅ አለበት በቃ ብር ነው ሰዎቹ የፈለጉት ተጠቅመውባታል በቃ
@amuushow
@amuushow 14 часов назад
የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉 ኡንቃኝ ዳስስ አልሺ 😢😢😢ኡናት ማልልካም ነሺ ❤❤❤❤❤❤❤
@AamenAamen-zy6dh
@AamenAamen-zy6dh 15 часов назад
የምታደርጊውና የምታወሪ ነገር ትክክል❤😢
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤
@Zarah-s7t
@Zarah-s7t 15 часов назад
سميه انت مره شاطره يا اختي ان شاء الله بتروحون الجنه يا رب العالمين شطوره يا اختي الغاليه حلوه والله يا جميلتي زين ما شاء الله عليش
@tamriymam2101
@tamriymam2101 15 часов назад
ይች ምን ትመስላለች ድራማውን አሳጥሩ ለኛም እሰቡልን እህቶች አትሸወዱ ድራማነው😂😂😂
@SofyaMohamed-oh1hc
@SofyaMohamed-oh1hc 15 часов назад
ለሷ ከምሰጪው ስንት ሚስኪን አለ ሀቢቢቲ እረፊ ሱመያ ባልሽ አሁንም አይቆምም ስለዚ፡ሱመያ ለማንኛውም አብሽሪ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 15 часов назад
አላህ የድሮዉንፍቅራችሁን ይመልሥላችሁ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 15 часов назад
አረ ለሱመኛስንል እኛም እንጨምራለን ሡመያ ብራቦ አሪፍመልሥ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤
@yuosefetheth6516
@yuosefetheth6516 13 часов назад
ክክክክክክ😂። እሰይ። ብርሃሞላሺ። ለምን። ሰደቃ ለሚስኪን። አሰጭም። ያኔ። ለሚስኪን። ቤሆን። ምነም። አተይነብር
@AshaSani-jl6ru
@AshaSani-jl6ru 15 часов назад
Dhuga jiru kana Summaya baga gammadi❤❤❤❤❤❤❤❤
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና 14 часов назад
ልክክክ ነው ውዴ ማር ነሽ ሱምያ የምትሉ እስኪ
@HayatYemer-d6e
@HayatYemer-d6e 13 часов назад
አላህ ከታጋሾቹያድርግሸሡመያ❤❤❤ልጅቱግን ምን አይነት ቅጭላትነውየመላት😢
@Adme1244
@Adme1244 15 часов назад
መጨርሻው እንደኔ የናፈቃችሁ በላይክ አሳውቁኝ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 15 часов назад
ሠሙ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ አሏህ ሦብሩን ይሥጥሽ ባልሽን የልጆችሽን አባት ከደዚህ አይነት ሙሢባ አለሏህ ነጃ ይበልልሽ ሡበሃን አሏህ የልጅነት ፍቅር ማለት ምን ማለት ነዉ እሧ ገና ነች ሠይድ ቢያሥ በጣም ትልቅ ሠዉ ነዉ
@Hawaa-n1n
@Hawaa-n1n 15 часов назад
አልሀምዱሊላህ እኔም ደስ ብሎኛል የኔዉድ ❤❤❤❤😢😢😢😢
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤
@አላህከሪምሀስብንአላህ
ኧረ በአሏህ ይችን ልጂ አታሳዩኝ ይችን ሴት አሰዳቢ ሲጀመር 600 ሽም አይገባሽ እርካሽ
@aminamohammed7825
@aminamohammed7825 14 часов назад
ውይ ስወድሽ ሡመያ እርግት ያልሽ ልጂ የኔ ቆንጆ💐💐💐
@Vjg85hvBmbk7ub
@Vjg85hvBmbk7ub 15 часов назад
ዛሬም አላለቀምእደ የይቶበሮች ድራማና ፕራክማድረክ😮😮😮😮
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤
@MariyamAdam-f8q
@MariyamAdam-f8q 15 часов назад
አደኛ ነኝ እግድህ አላህ በሰላም ያምጣልሽ ከዛች ከሰይጣን ሴት እስር እደምታስጠላኝ ባለጌ ናት ሶምያ ውደ አብሽሪ ደስታሽ ይመለስ
@ሀሊመት-ተ6አ
@ሀሊመት-ተ6አ 13 часов назад
አገራችን የወንድ ደፋሪ ብቻ መሥሎኝ ነበር ሤቱም ጀመረ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 15 часов назад
ቃላት የለኝም እሷ አስደናቂ ሰው ነች sumaya❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤
@ashrafhussen3966
@ashrafhussen3966 14 часов назад
በናትሽ ሱመያ ለዚች ሜልቃቃ ሴት 2መቶ ሺ ከምትሰጪ ለኔ 50ሺ ብር ስጭኝ ቤት ፈርሶብኝ ተሰቃየው ድዋ ላርግልኝ 😘 ጉዳይ እዚህ ስለ ደረሰ ደስ ይላል
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 13 часов назад
ድራማኮ ነው😅
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 5 часов назад
አረኔም።አለሁ።ትሰጠን።አጁር።እናሰገኖለን😢
@lallistuugalatabunee40
@lallistuugalatabunee40 15 часов назад
Ayuun dhiraa biyyaa kessa dhabdeemo sila maal jirenyaa nama digdii hicciii
@obseeobsee
@obseeobsee 15 часов назад
Intalii goowadhaa Abbaa ijoollee irraa maal gooti mee Maatii Naaf ta'ii lubbuu
@BurteeTube-hu3tu
@BurteeTube-hu3tu 12 часов назад
Maati naafi ta'ii mee
@sinkeseseba6563
@sinkeseseba6563 13 часов назад
Namni sumayyan sirrii jette jettan like taasisa
@RukiyaRukiya-w8d
@RukiyaRukiya-w8d 15 часов назад
ሱምያ ስሚ ወደ ማጨስ ምናም እንዳቴጂ ጠንካራ ሴት ሁኚ ጀግና ነሽ ።
@Emuhanantub
@Emuhanantub 15 часов назад
ድራማ ነው
@AaAa-l7t
@AaAa-l7t 15 часов назад
ከተመካከርኩኝ እኔም ጠንካራ ነኝ ችግሩ የእውነት ሲሆን ነውጅ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 15 часов назад
😂😂😂😂 ወየው ምክር ጂል ጅላጅል ጅላንፎ የሚለው ይገባሻል 😂😂
@NajatMohanmad
@NajatMohanmad 15 часов назад
❤❤❤❤❤❤
@NajatMohanmad
@NajatMohanmad 15 часов назад
... 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 9 часов назад
በትክክል ነው የኔ ውድ ሪከሽ መሆኖን የሀወቁት ወዶች ይላማጡባተሉ👍👌
@ሀበሿዊት
@ሀበሿዊት 15 часов назад
ግን ለቢዚህልክ እንደወረደች አልገባኝ አረሴቶች
@lubabanegash8321
@lubabanegash8321 15 часов назад
ሱመያ እንኳን ደስ አለሽ ትክክልኛ አሰብ ነው ።❤❤👍
@simariyakemal6112
@simariyakemal6112 14 часов назад
ወይ ሚገርም ድራማ እሰራቹነዉ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤
@Ihaveadream-l2y
@Ihaveadream-l2y 8 часов назад
ሀራመኔ መሆንሽን ነው እኔ የወኩት ውሻ ወይኔ የኔ ምስት ቢቶኚ እሄን ቪድዮ እንደዬው ነበር መመጣት
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 15 часов назад
የብሬክሥ እና የመሢ ድራማ ተደገመ በለው
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 11 часов назад
እንዳንቺ ጎበዝ ሴት አላየሁም። ደግሞ ድረሃለዉ አትበይ። የሁለተኛ ሚስት ጨወታ እዚሁ ላይ ብታቆሙ ይመረጣል። አንቺ መሀን አይደለሽ ወልደሽለታል ቆንጆና አስተዋይ ነሽ ከሱ ብትበልጪ እንጂ አታንሺም እንደዉ ሌላ ዐመል ካሌለበት በስተቀር ምን ፈልጎ ነዉ ስለ ሁለተኛ ሚስት ሀሳብ የመጣው?
@ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ
@ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ 15 часов назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስሲል እካን ደሳለሽ የኔ ቅመም
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤❤
@HayatMusema-e5i
@HayatMusema-e5i 14 часов назад
የኔ wed enkuwan ደስ አለሽ ዛሬ degemo አምሮብሻል 😍😘
@samerasamera4475
@samerasamera4475 15 часов назад
የኔ ፣ አበባ እዴት እደማረብሽ❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 15 часов назад
የኔውድ በትክክል ሙሡመዪዬ❤❤❤
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 13 часов назад
ሡመያየ አብሽሪ አይተነዋል እኮ አይይይ ግን ሥልሳ ሺ ዋላ ሥድሥት መቶ ሺ አረ ጉድ በል ጎዴር አሉ አላህ ያሥማማችሁ ሡማያ ወዳች ይመለሥ በቃ
@HananAhmad-j3x
@HananAhmad-j3x 15 часов назад
አልሃምዱሪላ እንኳን ደስ አለሽ😭💔
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ ማማ❤❤❤
@NcOpd-xd1tv
@NcOpd-xd1tv 9 часов назад
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሴት ሆኜ ሲመጣ ደሞ በርበሬ እጠኝው ከዛሬ ቀጥሎ እንዳይል ካሳካስ የልጆችሽን አባት አግባ አትበይ ቆላቸው እንደውም እንደሆናቸው 👌👌
@Faisalfaisal-ef6rv
@Faisalfaisal-ef6rv 15 часов назад
በትክክል፡ይቸሴት፡አሠዳባ፡ዘጋችኝ
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤❤
@faezahassen4320
@faezahassen4320 12 часов назад
እናንተ ሰው ድራማ ነው ያላቸው ተከታታይ ግርማ በስርዓት ድራማ ነው አትጃጃሉ በቀይ በቃቸው ያላቸው ድራማ ነው drama የሰራችሁ ነው ዛሬ ደስ ብሎሻ
@SeidMahmud-dd4gv
@SeidMahmud-dd4gv 14 часов назад
ምርጥ ድራማ እርዕሱ ሁለት ቤት ፍለጋ ይላል
@ShemimaRayan
@ShemimaRayan 11 часов назад
ተስማምቻለዉ
@AyshaKemal-oc8qy
@AyshaKemal-oc8qy 7 часов назад
😂😂😂😂​@@ShemimaRayan
@whya5801
@whya5801 5 часов назад
ማሻአላህ ሱምያ ይሄ ነገር ፕራክ ካልሆኔ በጣም ጀግና ሴት ነሽ 🎉🎉
@amatudxb4425
@amatudxb4425 13 часов назад
ማሽአላህ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦✅✅✅
@HayatedubaiEutopia
@HayatedubaiEutopia 15 часов назад
ሱመያ የኔመልካምእህት አልሀምዱሊላህ በጣምደስይላል
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤❤
@faffiiTube01
@faffiiTube01 15 часов назад
Sah unatish waĺhii sumayaa Achii xanqaraa set nesh walhii❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢 Wan hundafuu Abshir Atiii hundaa caltaa Atii walhii sumayaa yenee qonjoo yero kamiyuu Abaa fetee caltaa❤❤❤❤😢😢😢
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 15 часов назад
ትክክል ወላሂ ሡምያየኔመልካም ሠው አብሽሪ🎉🎉❤❤
@melitubez9850
@melitubez9850 14 часов назад
ደምሪኝ እህት❤❤❤
@HalimaHussen-b8y
@HalimaHussen-b8y 15 часов назад
Dhuga keti wly
@Jemilayoutube
@Jemilayoutube 9 часов назад
አላህ ትዲርሽን ከመጥፎነገር ይጠብቅልሽ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 15 часов назад
ሣህ👍👍👍👌👌👌👌💐💐💐
@Asad-o3m
@Asad-o3m 11 часов назад
አሰላሙ አለይኩም ማሻአላህ ከፓኪስታን ኢትዮጵያን ውደድ 🇪🇹❤️🇵🇰
@FtimaMohammed
@FtimaMohammed 15 часов назад
ሣህ ወላ አብሽር አይዞሽ
@SakinaYasin-w2g
@SakinaYasin-w2g 13 часов назад
የኔ ጠንካራ ሁሌም እንዴ ጠንካራ ሆኜ❤❤❤❤
Далее
THEY'RE EATING THE DOGS DANCE REMIX!
00:10
Просмотров 167 тыс.
НОВЫЙ РОЛИК УЖЕ НА КАНАЛЕ!
00:14
Просмотров 541 тыс.
МУЖСКИЕ ДУХИ
00:33
Просмотров 177 тыс.
THEY'RE EATING THE DOGS DANCE REMIX!
00:10
Просмотров 167 тыс.