Тёмный

🛑የሽፍታው ልጅ [አድስ የገጠር ፊልም] Ethiopian New Movie  

Lij Hamido
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 527 тыс.
50% 1

አዳድስ ተከታታይ የገጠር ድራማዎችን ለማግኜት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@lijhamido
@lijhamido 2 года назад
ውድ ቤተሰቦቻችን ክፍል ሁለት ተለቋል 🙏🙏🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-eLagiBN9uTw.html
@ccc.7007
@ccc.7007 Год назад
ፌልም ሰርታችሁ ልባችሁ ዉልቅ ብሏል ይሄ የብልግና እንጂ የጀግንነት ፌልም አይደለም 1ጀግና ያላችሁት ሰው ዋና ገፀ ባህሪው ባለጌ ሴት ደፋሪ ነው ባጠፋውም ጥፋት አልተቀጣም 2እንዴት ህፃን ልጅ በትንሽ ነገር ተነስቶ ትልቅ ሰው የቤተሰብ ሀላፌ እንዲገድል ታደርጋላችሁ ደግሞ ልክ ጀብዱ እንደሰራ ነው ያደረጋችሁት አማራ ማለት ጨዋ ህዝብ ነው ጀግንነትና ብልግና ይለያያል ወይም ደግሞ ሌላ ተንኮልና ተልእኮ ይኖራችኾል ምን አልባት ዘመኑ የተንኮልና የሴራ ሆኗል
@seada3423
@seada3423 Год назад
Ymatawekiwn ategbatri bans hebertsebu yalebetn neger new ede temert adergew ymakerbut medere mekega atkebatru edewm ledenku ygrbal seltna menamn ymebal ylachewm temari nachew setyo
@azmerawdesalegn
@azmerawdesalegn Год назад
0:17
@azmerawdesalegn
@azmerawdesalegn Год назад
@azmerawdesalegn
@azmerawdesalegn Год назад
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Месяц назад
Amhara Fano Is Very great songer and Fano Amhara peoples❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rq9nq8ld2m
@user-rq9nq8ld2m 4 месяца назад
አገሬቦረና እደትእደናፈቀኝ ምርጥ ስራነዉበርቱወዲሞቸ አገራችንን ሰላሟንይመልስልን
@martatube8194
@martatube8194 2 года назад
ዋው እደዚህ ያለ ፍልም መየት ውስጤ ነው ጀግና ወንድ ደስ ይለኛል የምር ትለያላችሁ ግን ቀጥሉበት ጀምራችሁ አትተውት ጋይስ
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@ccc.7007
@ccc.7007 Год назад
አትሳሳች ይሄ ብልግና እንጂ ጀግንነት አይደለም ፌልሙን በደንብ እይው የአማራ ህዝብ ጀግና ነው እንደዚ ስድ ባለጌ ግን አይደለም ትንሽ ልጅ ከመሬት ተስቶ በመጥረቢያ ሰው የሚገልበት ሴት የሚደፈርበት ወንጀለኛ እንደ ጀግና የሚታይበት ይሄ ጠላቶቻችን እኛን ለመሳደብ የሰሩት ፌልም ነው
@martatube8194
@martatube8194 Год назад
@martatube8194
@martatube8194 Год назад
@@ccc.7007 እኔ የደዚህ አይነት ፊልም አድናቂ ነኝ ይሄ የግል መብት ነው እዳረዳድክ ይወሰናል ።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
ዋሽንት በጣም ነው የሚረብሽይ አገሬን ወገኔን ያስታውሰኛል በርቱ የገጠሩ ወግ ያስታውሳል
@zoherasa5698
@zoherasa5698 6 месяцев назад
ሤትንመድፈርጀግንነትአደለም ሺት ዘጋጅ ጀግና ብወድምሤትንልጅማሠርመግደልወድነትአደለም
@ghfrghf1971
@ghfrghf1971 2 года назад
ወይኔ ልቤ አብሮ ዘመተ ጀግና እወዳለሁ አይይይይ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@user-tq5pv5sn2f
@user-tq5pv5sn2f 2 года назад
ወይኔ ጥሎብኝ ጀግና ወድ እወዳለሁ 👌
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@Book-we9vr
@Book-we9vr 2 месяца назад
❤🎉
@Book-we9vr
@Book-we9vr 2 месяца назад
እወድሻለሁ
@MamudAli-li8wp
@MamudAli-li8wp 21 день назад
የፊልም ነው
@YohanesAbebaw-s2n
@YohanesAbebaw-s2n 14 дней назад
ሀገሬ ቀየዬ መርጦለማሪያ ናፈቅሽኝ !!!
@yuuyyyyyuuii3014
@yuuyyyyyuuii3014 Год назад
ገጠር ውስጤነው
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr 2 месяца назад
ትችላለህኮ ተሥፉ አቤት ወዲነትህኮ ሥትወጣጠረ ጀግናነህ
@ousmanzeinu6946
@ousmanzeinu6946 2 года назад
እረ በጣም ጠበቅናቹህ አሪፍ ጂማሮ ነው በርቱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@mahiwoloyewa6528
@mahiwoloyewa6528 2 года назад
ወንዲሞቸ ስራችሁ ግሩምነው ግን ስዲባችሁ ለዛያለው ይሁን በጣም ይዘጋል በተረፈ በርቱ 🙏
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@ccc.7007
@ccc.7007 Год назад
ወዝ የሌለው የጭካኔ ፌልም ጀግንነትና ብልግና ይለያያል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@Tube-wz2ph
@Tube-wz2ph 2 года назад
አሁን ከዚህ ምን እንማራለን ወንድሙ በወንድሙ ጭካኔ ተው ለሀገር ዝመቱ ሀገሬ አማራ ፋኖ ግን ሽፍታ በርታ አልልም ለሴትልጅ ክብር የሌለው ወንድ አላህ ያጥፋው
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-ux5ou2pd5h
@user-ux5ou2pd5h Месяц назад
በጣም ተመችቶኛል
@user-io9de4uu5psubscribe
@user-io9de4uu5psubscribe 6 месяцев назад
እድህያለፊልም ሳይ ድሜይሞቃል ወድ ወንዳወንድ ስው ውስጤነው
@seyotube6938
@seyotube6938 2 года назад
አሪፍ ስራ ቀጣዩ በቶሎ ቢለቀቅ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@user-py3nb1sm7c
@user-py3nb1sm7c 6 месяцев назад
ጥሎብኝ ጀግናወድ እወዳለሁኝ ሰላምሽይመለስ እምየሀገሬ💚💛❤️
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
የቡና ቴሬቲም አገርቤት እያለሁ እጠጣ ነበር ጎረቤቶቼን አስታወሳቹሁኝ ድንቅ ነው
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 года назад
በርቱ ደስ ሲል እዩላቸዉ ወላሂ እናበረታታቸዉ ያበናት
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-ce5vh9wl6d
@user-ce5vh9wl6d 2 месяца назад
እኒ እማወቅው ሽፍታ ሲጅምር እኮን ህፃን ሴት በታምር ደክማ አይንካም ይህ አማራን ለምስድብ ይትሥራ ሠራ ነው ጋላነው ድራሢው እንሱነችው እድዚህ ክብቶች ሽፍታ ነው ወንዝ እሚሻግርን አይንኩንም ጭራሽ ትሣዳቢ ሽፍታ አናውቅም😏😏😏😏😛😛😛😛
@fatemaawel214
@fatemaawel214 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ምርጠ ደራማ❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kq7mg6et5m
@user-kq7mg6et5m 2 года назад
ቀጣይ አሪፍነው
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የድግል ልጅ
@Pnice-j6h
@Pnice-j6h Месяц назад
ጀግና❤😢
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 года назад
ሽፍታ አብዝቼ ነው የምጠላው አልወድም እንደ ሰው የሚያስቡ ራሱ አይመስለኝም 😕😕ጭፍን ህዝቦች ናቸው
@user-wh4mr1sx8v
@user-wh4mr1sx8v 11 месяцев назад
አባቴን ጨምሮ የናቴ ዝርዮች ሺፍታ ነበር እነሡ በገደሉት ሠዉ ለኛ ለልጆቹ ደም በጣም አስቸጋሪ ነዉ😢😢
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i Месяц назад
🌹🌹🌹👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏አይዞን በዱአም ታገዙ
@user-mw5ug5zh9t
@user-mw5ug5zh9t Год назад
ደስ ይላል ዋው
@yiftusiraadem
@yiftusiraadem Год назад
ምርጥድራማ💕💕💕💕💕💕💚💛❤💪💪💪👌👌👌😍😍😍
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
አማራንአትኩብኝ ይከፋኛል እና ፍትህለንፁሀንያማራህዝብ ዘሜንፍቱልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@SemiraGetachew
@SemiraGetachew 7 месяцев назад
አማራ አማራ አትበሉ🙄
@user-xy7ee2wp6r
@user-xy7ee2wp6r 2 года назад
ዋዉኣሪፍነዉ
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የድግል ልጅ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Месяц назад
We have truth❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-im4tm4mn1c
@user-im4tm4mn1c 4 месяца назад
Yagerlg tesfsh wawu ❤twena❤❤❤❤❤❤
@kamilaalyash1672
@kamilaalyash1672 2 года назад
ይመችሽ ያክስቴ ልጅ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o 2 года назад
በኛስ ሃገር ሽፍታ የለም 😂
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ወሎየዋ
@EeRe-lp9dp
@EeRe-lp9dp 6 месяцев назад
በጣምገራሚነው❤❤❤❤😂አድቱእኔነኝ
@bd7769
@bd7769 Год назад
ምርጥ ድራማ❤
@user-nd7nh9bv9b
@user-nd7nh9bv9b 2 года назад
አሪፍነውቀጥሉበት
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-uw2rr7qh3v
@user-uw2rr7qh3v 2 года назад
በርቱ
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s 2 года назад
እረ አንደኛ ነዉ ቀጣይ የለዉምንዴ
@meticar4025
@meticar4025 2 года назад
አይይ ወንድ ሀሞተ ቆራጥ ምነዉ ካንተጋ በሞትኩ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️💒
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@user-sz6ic6kx2v
@user-sz6ic6kx2v Год назад
ቂጥራም
@EshaArabu
@EshaArabu 2 месяца назад
ያማራልጀ ጀግና
@user-bf9no6vk8c
@user-bf9no6vk8c 2 года назад
ወይኔ የሰፈሪልጅ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@sikosilo1299
@sikosilo1299 2 года назад
ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@alihassen1242
@alihassen1242 2 года назад
የምርምርጥድራማነው
@BelayTeyet-rv7kk
@BelayTeyet-rv7kk Год назад
ጀግናዉ
@kamilaalyash1672
@kamilaalyash1672 2 года назад
በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁም
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Год назад
እሕትአለምዎየደምሪኝኝ
@Guest-gl9dq
@Guest-gl9dq 2 года назад
አይዞሽ እህት
@semiragossaye7078
@semiragossaye7078 2 года назад
ደሥይላልፊልሙ💔💔
@user-ss9cf4xq4b
@user-ss9cf4xq4b Месяц назад
የምር ተመቸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ውነት ኮሜታተሮች እነዚህን ታበርታታችሁ አዝንባችሁለሁ አኡዙቢላ ለነገው ደሞ በይፉ እያርጉ ይመጣሉ
@mmayfano1297
@mmayfano1297 2 года назад
ሳህ የኔ አስተዋይ
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-ll3ig9xv2d
@user-ll3ig9xv2d Год назад
ሽፍትነት እወዳለሁ ደስይላል በርቱ
@getuchaneyimer6692
@getuchaneyimer6692 2 года назад
ክክክክ የናተበድ ልጂ አለቀቀችህም እንዴ
@mohammedseid1768
@mohammedseid1768 2 года назад
ቀጣዩስ ክፍል
@weldegiwergis7991
@weldegiwergis7991 2 года назад
መጀመር ትጀምራላቹ ግን አትጨርሱም
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 года назад
ይጨርሱታል የአገሬ ልጆች የፍኖዎች ዘር
@lijhamido
@lijhamido 2 года назад
ስለዘገየን ይቅርታ እንጠይቃለን ቀጣይ ክፍል በቅርቡ እንለቃለን፡፡
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 7 месяцев назад
ሥታስጠሉ ደህና ትምህርት አታስተምሩም
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 2 месяца назад
በጣም !
@yitagesubaye1335
@yitagesubaye1335 2 года назад
Betaem konjonew berito
@Guest-gl9dq
@Guest-gl9dq 2 года назад
እውነት ሽፍታ ናቼው።እነዝህ
@MyPhone-tw3el
@MyPhone-tw3el Год назад
በጣምይመቻል
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 Год назад
🎉🎉🎉🎉ወይይይይ🎉🎉🎉😢😢
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Год назад
ከመንደር አውደልዳይ ፈሪ ዘረጦ 10 ልጅ ከመውለድ አንድ ከጅግና ይመረጣል ። ሀገሬ የማንም ቱሪናፋ መጫወቻ የሆነችው ወንዱም እሴቱ አንድአይነት ስልብ ሆነን ነው
@zinetzinet8215
@zinetzinet8215 2 года назад
😜😜😜😜😜ወይኔ
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 5 месяцев назад
❤❤❤ጴ❤❤🎉🎉🎉
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 Год назад
ዋው
@rahema7785
@rahema7785 2 года назад
አሪፍ ነበር ካሜራው ጥራት የለውም አሥተካክሉ
@BerihunAlebachew
@BerihunAlebachew 2 месяца назад
Amarawn liyaneka michl film bihon neber wendm wendmun sigel sayhon lewendm memotn miyastemr film
@seadamohamed6439
@seadamohamed6439 Год назад
wowwww aref new
@MrTabor-vf1tf
@MrTabor-vf1tf 2 года назад
በኃጢአት ተፀንሳችሁ፡ በኃጢአት የምትኖሩ። የደም አፍሳሽ ዘሮች።
@user-wv1tq3hr9t
@user-wv1tq3hr9t Год назад
ሠላም
@assaHof
@assaHof 2 месяца назад
ሀይ
@Book-we9vr
@Book-we9vr 2 месяца назад
ቦረናናቸውግን
@user-og5im1pi8v
@user-og5im1pi8v 2 года назад
ኧረ ክፍል ሦሥት
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 года назад
መዴፈርን አልወድም አታስታውሱኝ
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Год назад
@@minilktube322 ውድ ነይ ቤተስብ እንሁን
@JgkgefhGgfhgdjfhg
@JgkgefhGgfhgdjfhg 19 дней назад
❤​@@minilktube322
@AscheTube
@AscheTube 7 дней назад
በእመቤቴ እዳታቋርጡት ተከታታይ አድርጉት
@user-de2tr9gr7x
@user-de2tr9gr7x 7 месяцев назад
👍👍👍
@user-mj5xg4qf3i
@user-mj5xg4qf3i 8 дней назад
❤❤
@tachiloalamayo3200
@tachiloalamayo3200 2 года назад
ቀጣዩን ልቀቁልን
@BerihunAlebachew
@BerihunAlebachew 2 месяца назад
Amarawn liyaneka michl film bihon neber wendm wendmun sigel sayhon lewendm memotn miyastemr film bihon tru neber
@Mohammed-gu8je
@Mohammed-gu8je 2 месяца назад
ምንም የሺፍታ ተመሳሊት የለችሁም ቲሺ
@user-jj7jz4tn8r
@user-jj7jz4tn8r 2 года назад
😁😁😁አሰገድዶ መድፈረ🤣🤣ጁንታ
@jakiyaakter3692
@jakiyaakter3692 2 года назад
ደሞቸ አረ መሬው ናናና አይይይይ ሀገሬ
@ethiopianism22
@ethiopianism22 Месяц назад
በስመአብ በጣም ያሳዝናል
@user-si3vz1zy1u
@user-si3vz1zy1u Год назад
ተስፍሽዬ ትለያለህ ችሎታ😮😮
@user-th2fi8kz5v
@user-th2fi8kz5v Год назад
Wow
@user-pi2js3zd2j
@user-pi2js3zd2j 2 года назад
😍😍😍😍😍😍
@emebetatalay8230
@emebetatalay8230 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@MmMm-ef7fw
@MmMm-ef7fw 2 года назад
ወይኔ
@user-sz6ic6kx2v
@user-sz6ic6kx2v Год назад
አተ ጉረኛ አድስ አባድረስ ትሮጥ ከርመህ ወሀ
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Год назад
እኔ በምረዳው ሀሳብ በጥብጠው ወንድም አለም አማራ በሀገር እንዳንኖር አርገውን የለ ከዛ እንዴት ትሰምራላች ሳናውቅበት ቀርን አይደለም
@rahmatsalihassen5743
@rahmatsalihassen5743 2 года назад
Ayiiiii itopiya agare😭😭😭😭😭😭
@HdksksjdDhdjdk
@HdksksjdDhdjdk 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jdjjajs8197
@jdjjajs8197 2 года назад
ነፃነት ደፈረብኝ የልጅነት ሚስቴ
@user-hp4hg6ut9e
@user-hp4hg6ut9e 2 месяца назад
Iike❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 2 года назад
ወይ በፈጣሪ ስም ስታስፈሩ ሽፍታ አልወድም
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የድግል ልጅ
@media542
@media542 2 года назад
አሪፍ ነው ግን ኮስችም አስተካክሉ
@AsdAsd-kz3nu
@AsdAsd-kz3nu 2 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mandefrotewoderos11
@mandefrotewoderos11 Месяц назад
የሚያስጠላ ፊልም ነው ይህን ክፍል ከፊልሙ አውጡት ሲጄመር ሴት ልጅ ብቻዋን ጢሻ አትገባም
@destamasallah9772
@destamasallah9772 2 года назад
😥😥😁😁🙆‍♀️🙆‍♀️
@user-dn6ei7bd3h
@user-dn6ei7bd3h 2 месяца назад
መጨረሻላይ አባላሹት ኡፍፍፍፍ እሷ ነበረች መግደል ያለባት ወይ ደግሞ መሳሪያውን ልጂ ይዞ መሸሽ ነበረበት ለማንኛውም ጥሩ ነው አታቋርጡ ቀጥሉበት
@alehegnbaylie7021
@alehegnbaylie7021 2 года назад
ስንት ጊዜ ነው ድንግልናዋ የሚሄደው
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Год назад
😂😂
@kalebbeast586
@kalebbeast586 Год назад
ሀብትሽ አስማማው
Далее
OG Buda - Сабака (A.D.H.D)
02:19
Просмотров 134 тыс.
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🍂
3:04:50
#የመሰጠኝ_ሽለላ_ፋኖ_ናልኝ
5:23
Просмотров 14 тыс.
ጃሎ ሙሉ ፊልም Jalo full Ethiopian film 2023
1:34:28