Тёмный

🛑የካ አባዶ ጂ ሰበን ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ክፍል1 በመብረቅ የፈለቀው አስደናቂ ጸበል ማየት ማመን ነውና ሄደው እንዲመለከቱ 0912096919ቀሲስ ክብረ 

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Просмотров 91 тыс.
50% 1

✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp....
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 255   
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
ንቁ የወንጌል እና የንስሀ መርበብ ማህበር እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 Год назад
እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ አቤት መታደላችን።
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 Год назад
ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ሚካኤል
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 Год назад
ማርያምን ተዋሕዶ መሆን መታደል ነዉ መዳኛችን ብዙ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እድለኞች ነን የቅድስት ድግል ማርያም ልጂ ቸሩ መደሀኒአለም ስምሕ ይመስገን ለደጁ ያብቃን እፁብ ድቅ ነዉ ስራዉ
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የስደቴ ስንቅ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው በረከቱ ይድረሰን
@welansaali674
@welansaali674 Год назад
አሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ለደጂህ አብቃኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 🙏🙏🙏
@ለበጎነዉስደተኘዋ
ቅዱስ ሚካኤልና የእመቤታችን ኪዳነ ምህረት ለበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@almazabrham879
@almazabrham879 Год назад
Amen amen amen
@mulu778
@mulu778 Год назад
አሜንአሜን አሜን
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Год назад
Aman 🤲
@jesusking3536
@jesusking3536 Год назад
Amen Amen Amen
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 10 месяцев назад
ቅዱስ ሚካኤል ለደዱ ያብቃን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Год назад
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በረከት እረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Год назад
ቅዱስ ሚኳኤል አባቴ ለደጅ አብቃኝ
@banchabay4990
@banchabay4990 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል እረዴቱ ይደርብን አሜን❤️🙏🙏🙏
@negashzeleke1142
@negashzeleke1142 Год назад
እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይስጣችሁ አባቶቼ
@alem4374
@alem4374 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት አይለየን በያለንበት💠💠🕯
@meazazee7175
@meazazee7175 Год назад
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።
@hayah5385
@hayah5385 Год назад
ያባቶች ስልክትስጡኝ ዘድ በቅዱስ ሚካኤል ስም እለምናችሁለሁ ንቁ ሚድያዉች በጣም ብዙ ቢድወ አያለሁ የዛሬዉ ይለያል የቅዱስ ሚካኤል ታምር ነዉ
@samirawithgorges2179
@samirawithgorges2179 Год назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@dorshamohamd3082
@dorshamohamd3082 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
@Wildrose_16
@Wildrose_16 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ለደጅህ ያብቃን
@እዩየማሪያምልጅ
ቅዱስ ሚኪኤል ለኔ ልዩ ነው ሁሉም ይደርስልኛል ስለምነው ስሙን ስጠራ እካን እባየ ይመጣኛል ማለት ከመውደደ የተነሳ በችግሬ ገና ሚኪኤልዋ ስለው ለምኘ ያልጨርስ ይደርስልኛል አሁንም አትለየን መላኩ ቅዱስ ሚኪኤል ።።።።።።።።።።
@አማኑኤልአባቴ-ነ3ጸ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Год назад
ከዋንኞቹሁ አንዱ የሆነው ቅዱስ ሚካኤል ት ዳ 10/13 ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እባክህ አገራችንን ዉደ ቀድሞ ሰላሟ መልስ ልብ ህዝባችንን ታደግልን አቤቱ ሆይ ቸርነት ምህረትህ ይደረግልን
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 Год назад
ባህር ከፍሎ የሚያሻግረው የሞቱን ደብዳቤ በህይወት የሚቀይረው ሀያሉ ሚካኤል ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Год назад
እሰይ ጭራሽ መልአኩ ሚካኤልን በእግዚአብሔር ፋንታ ማምለክ? ፈጣሪውን ትቶ ተፈጣሪውን ማመስገን???? ወይ መጥፋት ወይ ጭለማ የሚመለክ የሚከበር ባህር ከፍሎ የሚያሻግር የሞትን ደብዳቤ ወደ ህይወት መቀየር የሚችል የዘላለም አምላክ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ብቻ እና ብቻ ነው!!!!!!!! የእግዚአብሔርን ክብር ለሌላ መስጠት በዘለአለም ሞት ያስቀጣል ንስሀ ግቡ!!!!
@Hope-x7o
@Hope-x7o Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የስደቴ ስንቅ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው በረከቱ ይድረሰን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@mybird899
@mybird899 Год назад
Amen amen amen egziyabihir yemsgan
@halan9208
@halan9208 Год назад
ለደጁ ያብቃኝ ቅዲስ ሚካኤል አባቴ 🌿💜🌿💜🌿💜🌿💜🌿💜🌿💜🌿💜🌿💜⛪️⛪️⛪️🙏🙏
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Год назад
አሜን አማን....
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 Год назад
✝️እግዚአብሔር አገልግሎታችውን እግዚአብሔር ይቀበልላችሁ አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🕯✝️🕯✝️🕯👏👏🙏🙏
@תלחעכדאט12העכגדש
ታምር ናፋቂ ትውልድ እምነት ታምር ፍለጋ በመዞር አይደለም ከልብ በማመንጅ እግዚአብሔር በየሰከንዷ በእናቱ እና በቅዱሳኑ ሰም በየቀኑ ታምር እንዳደረገ ነው።
@anegach9112
@anegach9112 Год назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏😍😍 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🤲 አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️
@ኢያሱ-ፐ3ዸ
@ኢያሱ-ፐ3ዸ Год назад
የገዳሙ አካውንት ከነሙሉ ስም አስቀምጡልን ከተቻለ የአባን ስልክ ጨምሮ
@mitaabiye3006
@mitaabiye3006 Год назад
amene amene keberi mesgana lesmei yehone fexarachen
@ethiopiatube4352
@ethiopiatube4352 Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ደጁን ለመርገጥ ያብቃን የበረከቱ ተካፍዬ ያድርግልን🙏🙏🙏
@ethiopialethiopia6052
@ethiopialethiopia6052 Год назад
Amen amen amen galatii waqayyoofi hatu
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele egzabher yimasgen enam la hagare baqiche bereketun tekefayi yadirgegn emabete ka liju ga tirdagn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
ተመስገን ቦታው የት ነው ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን በእግዚአብሔር
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
አዲስ አበባ ነው
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Год назад
እናታችን የቅዱስ ኪዳን ምህረት ሚልጁ አይለይን የቅዱስ ሚካኤል ረደህት ይደረብን
@sebleseble435
@sebleseble435 Год назад
ተመስገን ስኽነማሪያም ብላቹ ፀልዩልኝ ቤተሰቦቼ ከታሰሩበት እዲፈቱ ፀልዩልኝ
@tawbechgebrhywat7947
@tawbechgebrhywat7947 Год назад
የቅድስ ሚካኤል እረድኤት በየቤተሰባችን ይግባልን አሜን
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
ቅዱስ ሚካኤል የበረከቱ ተካፋይ ያርገን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ይህን ላደረገ ለልዑል ሕያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን 🙏
@almazabrham879
@almazabrham879 Год назад
Amen amen amen
@saraawoll8515
@saraawoll8515 Год назад
fetari ybereketu tekafay yargen
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 Год назад
ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ደርሰክልኛል አሁንም ፍፃሚዬን አሳምርልኝ ከነቤተሰቤ ቸር አሰማኝ!!!
@abrahamabebe6078
@abrahamabebe6078 Год назад
ለቤቱ ያብቃን አምላከ ሚካኤል አሜን አሜን አሜን
@masegie4896
@masegie4896 Год назад
Getachin mn yesanewal ye kidus gebriel melja ayleyen amn
@hamh3998
@hamh3998 Год назад
በህይወቴ እማዝነው በሰው ነፍስ እምቀልዱ ደብተራዎች ግን ወየውላችው። ማፈርያዎች ኦርቶዶክስን አዋርዳችው ማንም አይለቃችውም
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 Год назад
ትክክል እራሳቸው ተብትበው ሰውላይ ይቀልዳሉ እስኪ ቪዲዬ መቅረፅን ምን አመጣው?ለቢዝነስ ነው ግን ህዝቡ ምነካው በቃ ዝም ብሎ መነዳት ነው እባካችሁ ቤተክርስቲያንን አታሰድቡ ወንግል ስበኩ ፀበል አሁን አልተጀመረም ድሮም ያለ ነው ቢዝነስ አትስሩ በህዝቡ አትቀልዱ
@helenahmed1868
@helenahmed1868 Год назад
Egziabher yemsgn medihanite bezetolenale
@hiwet7879
@hiwet7879 Год назад
አባ ፀጋው ይብዛሉት አምላክ ለደጁ ያብቃኝ
@fantayebireda6390
@fantayebireda6390 Год назад
kdus mikaal kdist kidane mhret ldegishi yabkan lebereketu tekafay yargen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MariaMaria-r9l
@MariaMaria-r9l 4 месяца назад
ገናናው ሚካኤል ተአምረኛው ለተቸገሩ ለተጨነቁ ደራሸ❤😘
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Год назад
Egzihabher yirdan enserawalen
@hewanethopia174
@hewanethopia174 Год назад
የት ነው አድራሻ አስቀምጡልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከስደት
@ethiopiatube4352
@ethiopiatube4352 Год назад
እህታችን ላንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Год назад
Yasazinal betam bete kirstyan lay yiha hulu gif kahinat lay yiha hulu gif betam beztoal ....... bete kirstyan maskeber halafinet ye ena ye miemenanu halafinet new !!!!!!!!!!!!egziabher yirdan amen
@saraalrifaee4133
@saraalrifaee4133 Год назад
Amen amen amen🤚🤚🤚🕯🕯🤚🤚🤚 ambara abrabatii galatefadha haga barabati👏👏👏🎤👏👏👏👏🎤👏👏👏🎤👏👏👏 Amen (3)🤚🤚🤚eyeni galtefamadh hagabarabrati simen ye tamsaganehun Amen amen amen amen🤚🤚🤚 sime sara sihoo zigee maramii ❤❤❤❤
@ayahelushtekele8948
@ayahelushtekele8948 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለበረከቱ እንዲበቃኝ አባቶቼ ፀልዩልኝ ቅድስተስላሴ
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
እግዚአብሄር የተመሰገነይሁን በጣም ደስይል ቅዱስሚካኤል አራችንን ጠብቃት አባቶቻችን እድሚያቸውን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genethailu5064
@genethailu5064 Год назад
አይ የሰው ነገር በእጅ የያዙት ወርቅ መዳብ ነው ይባላል ፀበሉ ያለው ሰፈሬ ሆኖ የማውቀው ሳልፍና ስሄድ ነው በርቀት የማየው ይቅር በለኝ ቅዱስ ሚካኤል ፀበልህን ተጠምቄ ታሪኬ ይቀየር ዘንድ እርዳኝ።
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Год назад
እሰይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልል የዘላለም አምላክ ተመስገን
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለደጅ አብቃኝ ♥️♥️♥️⛪️✝️
@אספהוובנך
@אספהוובנך Год назад
አሜን ቅዱስ ሚካኤል በጥበቡ ለደጁ የብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Год назад
ሊቀመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን ለደጅህ አብቃን አሜን ❤❤❤
@emebetbet5887
@emebetbet5887 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
@אספהוובנך
@אספהוובנך Год назад
በጣም ይቅርታ አድራሻ እና የስልክ መሥመር ወይም የሞባይል ቁጥር ማሰራጨት የስፈልጋል
@wedyaworku2747
@wedyaworku2747 Год назад
ቅዱስ ምካኤል ለቤቱ ያብቃን
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 Год назад
ስለማይነገረ ስጦታው ውሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@እግዚኀርያ
@እግዚኀርያ Год назад
አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን በርቱልን
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen Amen Amen Amen 💚💛♥️🕯️💒💒🌹💒🌹💒♀️♀️♀️✝️✝️✝️✔️
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Год назад
Ameen Ameen Ameen kedus mikhel abate Lee deje abkang🙏🙏🤲🤲🤲❤
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን
@hiwotferede4654
@hiwotferede4654 Год назад
አድራሻ ወይም የ bank account details አስቀምጡልን please እናመሰግናለን
@hayah5385
@hayah5385 Год назад
እህህህህ ቅዱስ መካከል አባቴ ለኔም ድረስልኝ እኔ ያለሁ ሠኡድ ነዉ ቢድወዉን እያየሁ እርኩስ መንፈስ በጣም አለቀሰ አሠቃየኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ከበረከቱ ተካፍይ እድሆን ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ
@meazabelachew3436
@meazabelachew3436 Год назад
ሀይልማ የእግዚአብሄር ነው እናፈርሳለን ያሉ እነሱ ይፈርሳሉ በቅርብ ቀን
@እግዚኦተሰሐለነ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ንቁ እግዚአብሔር በቅዱስ ሚካኤል ጸበል ልጆቹን የሚያድንበት ዘመን ነውና ከበረከቱ ተሳተፉ አያምልጣችሁ ዶሮ ጫጬቶቹዋን እንደምትሰበስብ እግዚአብሔር ልጆቹን የሚሰበስብበት ጊዜ ነውና በቶሎ በእቅፉ ለመግባት ፍጠኑ የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት አማላጅነቷ አይለየን።
@ዉቢትባልትና
@ዉቢትባልትና Год назад
የት ቦታ ነዉ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Год назад
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ቅዱስ ሚኬአል እኛንም ለደጁ ያብቃን
@gberhe3445
@gberhe3445 Год назад
Ok
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 Год назад
ሊቀመላክ ቅዱስ ሚካኤል የቃል ኪዳኗ እመቤቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂ ቅዱስ ሚካኤል የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ። እርዳን አባት ሆይ
@edenedu4580
@edenedu4580 Год назад
እግዚአብሕር ይመሰገን 🙏🙏 ቁዱስ ሚካኤል አባቴ 🥰🥰
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 Год назад
አባይ ባታ አዩ አባ ጽሕፍሉና ስልኪ ውን ጽሕፍልና
@saronmichael3835
@saronmichael3835 Год назад
Ab yeka abado adebaby ❤️eyu tqa semit wey 13 zbehal alo
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Год назад
እግዚአብሄርለድጁያብቃንከስደትበሰላምይመልሰኝቅዱስሚካኤልቃለህይወትያሰማልን
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi Год назад
አውደ ምህረት የእግዚአብሔር ቃል የሚሰበክበትና የሚሰማበት እንጂ የአጋንንት መፈንጫ አይደለም :: አረ እግዚአብሔርን ፍሩ !!!
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 Год назад
ትክክል እራሳቸው የተበተቡን ነው የሚያንጫጩት ምነውወንጌል ቢሰብኩ ያሳስናል በህዝቡ ይቀልዳሉ አሁንማ ተለመደ ህዝቡም ይመስለኛል ያስደስተዋል
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
ተመለገንእልልልልልልልል
@ethiopiatube4352
@ethiopiatube4352 Год назад
የኔ አባት እውነት ሰማእትነት ነው የከፈሉት አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅዎት🙏🙏🙏
@aseratberara9058
@aseratberara9058 Год назад
አሜንልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Год назад
Keber laneta yehun temesgen tawahedo hayemanota 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Год назад
ተመስገን ለኛየሰጠን እልልል እልልል አሜን፫
@allgames7481
@allgames7481 Год назад
እግዚአብሔር ተመስገን አሜንአሜንአሜን🙏🙏
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
እልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን
@ኣክየማሪያምልጅ
ተመስገን ለቀመልኣክት ቅድስ ምካአል ለነም የተሰበሬ ልቤ ጠግነልኝ ለደጅህ ያብቃን
@kmkm9905
@kmkm9905 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግን መንፈስን ቀርፆ መሰማቱ አግበቡ ነውን ??? ለክፋዎች ልቦና ይስጣቸው ።
@woldeslasiealmaz8396
@woldeslasiealmaz8396 Год назад
G7 yeka abado kidus mikaiel beatekrstian endiet selam endemiset aba sizemru
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ይባርክላችሁ!!!
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 Год назад
ቦታውንና አድራሻውን ስልክም ታች ኮሜንት አስቀምጡልን
@fhffhf1906
@fhffhf1906 Год назад
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን፫ ቅዱስ ሜካኤል የኢ/ያ ጥላቶቻችነን ይቀልልን አሜን፫
@ለበጎነዉስደተኘዋ
ግን የት ነዉ ቦታ ሁሉን በደንብ ግለፁልን🙏
@edenwoldie7578
@edenwoldie7578 Год назад
ሰላም, ፀበልና እምነት ከየት እናገኛለን?
@galnnetirfe8153
@galnnetirfe8153 Год назад
AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@habtamutegen7866
@habtamutegen7866 Год назад
ደስ ብሎኛል ግን የሰው ፊት ሲታይ ደስ አይልም ብትችሉ ብለርድ አድርጉ በግል ስልክ የሚቀርፀውም ሰው ቢከለከል ጥሩ ይመስለኛል
@ኤፍታህበለኚ
@ኤፍታህበለኚ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Год назад
amen kidus mikael ledeju yabkane
Далее