Тёмный
No video :(

🛑የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣grade 12 entrance exam - prof. berhanu nega - Ethiopian TikTok 

Tikus Neger
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 394 тыс.
50% 1

🛑የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣grade 12 entrance exam - prof. berhanu nega - Ethiopian TikTok -
#ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
Tiktok 👉 / tekusnegernow
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Tik Tok / tekusnegernow
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Опубликовано:

 

11 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 583   
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 10 месяцев назад
Grum Adrgeh New Yakerebkew🎉🎉🎉Sle. 12 Temariwech Allah Alachew Wanaw Yager Selam New Engi Hulum Allaah Yefekedeletn New Yeminorew 🎉🎉🎉Selam Leilem Yehulgiza Mgotanew🎉🎉🎉🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@selam-lehegera
@selam-lehegera 10 месяцев назад
ለተማሪዎች መውደቅ አብዛኛው የሶሻል ሚዲያ መብዛት እንዲሁም ተጓዳኝ ሱሶች የፆታ መቀለቀል ምን ይሉኝ መጥፋቱ አጉል መፈቃቀር የመሳሰሉት ናቸው ስሜት ገደብ ከልተበጀለት እየሰሳቃ ከአለማህ ያጨነግፈሃል የሴቶች አለባበሥ እና የመሳሰሉት ናቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@zed7360
@zed7360 10 месяцев назад
yes💯👏👈
@mulugetateklu4558
@mulugetateklu4558 10 месяцев назад
ተማሪው መሮት ውትድርና እንዲቀጠር ነው ሁኔታው
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 10 месяцев назад
በዚን ስዓት ምንዝናናበት ሰዓት ሳይሆን ሀዘን ላይ ነን ወገኖቻችን በመኖሪያችን እየተጨፈጨፉ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ይመቻችሁ!😄😍
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 10 месяцев назад
አንተ እንደለመደብህ አልቅስ ባንዳ
@AbduAb-ov8fr
@AbduAb-ov8fr 10 месяцев назад
እንዝናናበት አማራ አልቃሻ
@staypostive6611
@staypostive6611 10 месяцев назад
​@@AbduAb-ov8frአይ አብዱ በአንተም ይደርሳል !!
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 9 месяцев назад
​@@AbduAb-ov8frደሞ አብዱ ነዉ ስምህ ዘረኛ ሠላም ለሀገራችን🇪🇹👈
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 10 месяцев назад
ወይመዝናናት ያገራችን ነገር እጅግ ይደንቀኛል (አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው ተብሎ የለ) ማበብ እና መፃፍ የማይችል ትውልድ 12ኛ አይገርምም የፈጠርነው እኛው አስተማሪ የተናቀበት ግዜ ቤተሰብ ልጁን የትእንደሚውል የማይቆጣጠር ለምን እንደበርሜል አይከባለሉም ምን ይገርማል ይበላችሁ
@jdcell63
@jdcell63 10 месяцев назад
በትክክል የሰራ አልፎል
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@yesemwork8310
@yesemwork8310 10 месяцев назад
በረኪና ያለው በጣም ጥሩ ያልሆነ ትችት ነው ብዙ ወጣቶች በጣም ደክመው በብዙ ያዘኑ አሉ ጥሩ ምክር አደለም። ሌላው እንዴ በትውልዱ አትፍረዱ ሀገር የነአብይ መጫወቻ ሆነ እስኪ አሁን እየተሰጠ ያለው ትምህርት ትምህርት ነው።
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 10 месяцев назад
​@@yesemwork8310በጣም
@kamilakamila2144
@kamilakamila2144 10 месяцев назад
ሀገር ተተኪ ትውልዲ እያጣች ባለበት ነገር ላይ እንዴ ቀላል ሳቅና መሳለቅ ያሳዝናል ወይኔ ሀገሬ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ይመቻችሁ!😄😍
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 10 месяцев назад
ማትሪክ የህይወት መጨረሻ አይደም እግዚያብሄር ያኖራል ምን ወሬ ታበዛላቹህ አይዞህ የሀገሬ ወጣት እግዚያብሄር ያኖራል
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@user-mi5lw7yg2n
@user-mi5lw7yg2n 23 дня назад
😂😂🤣😂🤣😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 beziw ketil
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 9 месяцев назад
😂😂😂 እንግልዘኛውን አፈር አበላው😂😂
@kedirboku1112
@kedirboku1112 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ማስተማሪያ ነውና በርታ:;👍
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@habt-tube
@habt-tube 10 месяцев назад
what are you guys taking about ? what are you going to learn from this nonsense? this old man is emotionaly immature and playing with the pain of our sisters and brothers.
@yaredtesfaye3079
@yaredtesfaye3079 10 месяцев назад
ምርጥ ነው ወንድሜ ከደብረ ዘይት
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@NahomBalcha-lx3yn
@NahomBalcha-lx3yn 12 дней назад
ምርጥ ነው።።።
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ልጆቹን ተስፋ አታስቆርጦችው አባት እና ህናታችው ይኑሩላችው የአለም መጨረሻ አይደለም አይስቅም ያስለቅሳል
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@zed7360
@zed7360 10 месяцев назад
❤❤❤
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn Месяц назад
ብርሃኑ ነጋ አንተ ሳትማር ስልጣን ተሰጠህ የህዝቡን ህይወት ያጨልመክው አንተኮ የአወሬ ተከታይ መቼም ሲኦልን መረጠህ ነው ህዝቡን የምትበድለው ታያለህ ተዋጊው እግዚአብሔር ነው
@user-mu3er3yr7v
@user-mu3er3yr7v 26 дней назад
ፕሮፌሠር ብርሀኑ እምቅ እወቀት አለዉ ጥንክሮ ከተማረ ማንም አያጣም
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 10 месяцев назад
ጥሩ ነው፣ በርቱ ሁላችሁም ጥሩ ነገር እያስተማራችሁ ነው!!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@munamuna2128
@munamuna2128 10 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው!!!👍👍👍 1ኛ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 10 месяцев назад
ሰዉየው እኮ ብርሀኑ ነጋ ሳይሆን ብርሀኑ ጨለመ ነው የተማሪውን እድል አጨለመው አይዞን ወገኖቼ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@teshomebeshahad4935
@teshomebeshahad4935 10 месяцев назад
ለመሆኑ የትምርት ሚኒሰቴሩ ሰውዬ በትውልዱ ላይ በቀል ነው የያዘው ሳይቀመጡ እግር መዘርጋት መፈንገል ነው ብርሀኑ የሚባል ማቶ በአንድ ግዜ ይሆን ኘሮፌሰር የሆነው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ከትምርት አለም በቀይ ካርድ ሸኘ አሁን ደግሞ 12 ክፍሎችን በምንሰማው ውጤት ሂዎታቸውን አጨለመ ሰውየው የምርጫውን ውጤት በበቀል እየቀጣ ነው ለመሆኑ የሚአሰተዳድራቸውን መምህራን ያውቃቸዋልን ? ሁሉም ዶር ሁሉም ኢንጅነር መሆን ግድ ነው እንዴ ? 27 አመት የወደቀን ትምርት በብርሀኑ እብደት በ1ና2 አመት ለውጥ ማምጣት በምን ተአምር ይመጣ ይሆን ? ግዴላችሁም ጉማሬው ብርሀኑ አንድም ጠበል አለያም አማኑኤል እንደመገባ ወዳጅ ዘመዶቹ ቢአደርጉት
@putin5933
@putin5933 10 месяцев назад
Birex mekorajun new yaskomew memoir adele
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 10 месяцев назад
ገጣሚዎቹ በጥም ግብዞች ናቸው በርቱ በላቸው ።
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 месяцев назад
የ እንሰሳ ፍቅር ይለያል የኔ ጎበዝ ለምቶደው ነገር እንደዚህ ስታለቅስ አብሬህ ነው ያለቀስኩት እኔም እንደልጅ ተንከባክቤ ያሳደኩት ድመት ሲሞትብኝ እንደዚህ ነው የተንሰቀሰኩት በሂወት እንድታገኛት ዱአ አደረኩልህ ኢንሻአላ ታገኛታለህ🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@YeshiharegHailu-x4l
@YeshiharegHailu-x4l 26 дней назад
በጣም ምርጥ ነው
@danielsisay2848
@danielsisay2848 10 месяцев назад
keep itup
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@Idayaxxx22
@Idayaxxx22 10 месяцев назад
The cosmetics english guy parts 😂😂😂😂😂😂😂😂
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 10 месяцев назад
አይ አስራ ሁለተኛ ክፍል በኛ ግዜ ቀረ ማትሪክ A ለማምጣት ካሮት ነበር የምንበላው🤣🤣🤣 አይዞን መውደቅ በእናንተ አልተጀመረም በፊት በገነት ዘውዴ ግዜ በይፋ ቁጥሮ አይነገርምለዛ ነው 😂😂😂💚💛❤️111111💯👍
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@user-in7my1eb4c
@user-in7my1eb4c 10 месяцев назад
ብርሃኑ ነጋ እንኳን በሚኒስቴርነት ደረጃ ህዝብ ልታገለግል ቀርቶ በግ ለመጠበቅ እንኳን አትመጥንም።
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 26 дней назад
😂😂😂😂😂
@mesidesta4148
@mesidesta4148 10 месяцев назад
ሳላይ ነው ላይክ እማደርገው
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 10 месяцев назад
ውይ እውነክም እእእእእ ያስብላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@user-dd3sd2bj1o
@user-dd3sd2bj1o 10 месяцев назад
😂😂😂😂አቦ ይመችህ አበቴ አር በሰቅ ሞቱክ ቶሎ ቶሎ ልቃቂልን በእናትህ❤❤❤❤😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ይመቻችሁ!😄😍
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 10 месяцев назад
ምርጥ ነው በርታ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@SamsungNote-vj1tm
@SamsungNote-vj1tm 10 месяцев назад
በርታ
@mulugetateklu4558
@mulugetateklu4558 10 месяцев назад
ቀልዱ እንዳለ ሆኖ መርዝ ጠጡ የሚለውን ለምን ብርሃኑነጋ እንዲጠጣው ንገረው
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
እሺ!
@meskizewde9878
@meskizewde9878 10 месяцев назад
ማሽላ እያረረ ይስቃል አለ ምን እናድርግ እንሳቅደ😂
@TekusNeger
@TekusNeger 9 месяцев назад
ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 10 месяцев назад
ወንድሜ እባክህ በረኪና ጠጥቶ መሞትን ለወጣቶች አታበረታታ አታሳይ please. በተረፈ በርታ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ሃሃሃሃ ቢሰሙ አይደል! ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@meriassefa6969
@meriassefa6969 Месяц назад
ብርሃኑ ነጋ የልጆቻችንን ህይወት አጨልሟል ነሱ ህይወት ይጨልምበትበቂ ኢንተርኔት በሌለበት ሃጋር በኦንላይ ብሎ ልጆቹን መከራ አሳያቸዉ ዩኒበርስቲ ግቡ አለ በ11ኛዉ ሰአት ገቡ ከዚያ ደግሞ የገቡትን ልጆች መልሳችሁ ትወጣላችሁ በኦንላይ ነዉ የምትፈተኑት ማለት ምን ማለት ነዉ ለማንኛዉም የልጆቹንም ሆኘ የኛ የቤተሰቦቻቸዉን ጨንቅላት እንዳዞረብን እሱ ይዙርበት ለሚመጣባቸዉ ማንኛዉም ዉጤት ተጠያቂዉ ብርሃኑ ነጋ ነዉ አሁን አፉን አሞጥሙጦ ዉጤት ሲወጣ ወደቀ አለፈ ለማለት ማንም አይችለዉም ብቻ ያሳዝናል።
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 10 месяцев назад
Please this very funny we need this Chanel I didn't laugh long time my laugh has disappeared. That's why I like your channel.
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@mekaamare2296
@mekaamare2296 10 месяцев назад
መሳቅ ባልፈልግም ግን በጣም ሳኩኝ።
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@rebka5068
@rebka5068 10 месяцев назад
እናመስግናለን ወንድማችን ዘና ፈታ ታደርገናለህ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 месяцев назад
Thanks paster cheray good message❤
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@beletetesfaye5488
@beletetesfaye5488 10 месяцев назад
thanks breeeeeeee . This is the only way where we 'r.
@genetteferi9552
@genetteferi9552 10 месяцев назад
ምርጥ አስተማሪ በርታ።
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@nebiyu2707
@nebiyu2707 10 месяцев назад
ሰላም ሰላም ጋዴ አሪፍ ስብስብ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@batiworku1417
@batiworku1417 28 дней назад
ይህ ሁሉ ተማሪ 12 ክፍል ማለፍ ያቃተው በሶሻል ሚድያና በቲክ ቶክ ምክንያት ነው ግዜውን የሚያሳልፉት በዚ ስለሆነ ነው ::
@user-hf8wx7pq6d
@user-hf8wx7pq6d 10 месяцев назад
አያስቅም ያሳዝናል ሁሉም አእምሮ የጎደለው ሳንቲም መልቀም ብቻ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ይመቻችሁ!😄😍
@jimihune9650
@jimihune9650 10 месяцев назад
ጋላውና ገረዶቹ ጨለማው ነጋ ሽመልስና አዳነች በጋራ የጠነሰሱት ሴራ ነው. ።
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 10 месяцев назад
የአንተ ማብራራት ቢቀር እና ዝም ብለን አስከመጨረሻ ብናየው መልካም ነበር
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዮትዩብ አይፈቅድም ይዘጋዋል!
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 10 месяцев назад
Bravo my brother
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@medinamohammed9128
@medinamohammed9128 10 месяцев назад
ኸረበሳቅ😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@SadiyaHuseyn
@SadiyaHuseyn 10 месяцев назад
Thank you🤣👌
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@SamsonSami-kx2ns
@SamsonSami-kx2ns 10 месяцев назад
የሀገርም የቤተሰብም ሸክም የሆኑትን በጣም እያዝናናህ ነው ጥሩ አስተማሪ ነህ ምን ይላል
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@user-sp6qr9zv8p
@user-sp6qr9zv8p 10 месяцев назад
ምርጥ ነው በርታ ወንድሜ❤
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 10 месяцев назад
They are so funny
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@thetruthreveal7962
@thetruthreveal7962 10 месяцев назад
አንደኛ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@wongelhaddis1404
@wongelhaddis1404 10 месяцев назад
በጣም አሪፍ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 27 дней назад
እግዚአብሄር ይሁናቸው😂😂😂
@aklilesemeat6051
@aklilesemeat6051 10 месяцев назад
Number 1
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@user-gy3yo3ns9c
@user-gy3yo3ns9c 7 месяцев назад
Men Tata alew be alga lay test yalfalu kezam population high yehonal keza ...😂
@seblefeyissa3595
@seblefeyissa3595 10 месяцев назад
አያስቅም ያስለቅሳል፡፡
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዋው!
@HELLOWORLD-ux7gm
@HELLOWORLD-ux7gm 10 месяцев назад
ወገኖቼ እባካቹህን ንስሐ ግቡ መጨረሻው ደርሷል !!! በመጨረሻው ዘመን የጦርነት ወሬ በብዙ ቦታ ይሰማል ህዝብ በህዝብ ላይ መንግስት በመንግስት ላይ ወንድም በወንድሙ ላይ ልጅ በአባቱ ላይ ለጠብ ይነሳል በተለያዩ ቦታዎች መሬት መንቀጥቀጥ ረሀብ ችጋር ጦርነት የተፈጥሮ አደጋ ይሆናል !!! ጆሮ ያለው ይስማ መጨረሻው ደርሷል !!!
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@jdcell63
@jdcell63 10 месяцев назад
በየቲክቶኮ የሚውል ተማሪ ከየት አምጦቶ ይስራ ብሬ ጀግና ሀገር በተማረ ትውልድ ማፍራት አለበት ኩረጃ ቀረረረ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@ydnektesfaye3597
@ydnektesfaye3597 Месяц назад
1ደኛ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-ph1kb4wn5i
@user-ph1kb4wn5i Месяц назад
ትዉልድ የፈለገ መከራ ብበዛ ሀገርን ከመርከብ አያስጥልም
@AmdeworkMekonen
@AmdeworkMekonen 10 месяцев назад
እርሱ ለድንቁ ድምጽ እንሁን ታግቷል😂😂😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 10 месяцев назад
የዘንድሮ ተማሪ ጉዱ ፍንትው ብሎ ታየ። ብሬ እግዜር ይስጥህ አባቴ።
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@ZenebeGetaneh-gm3ut
@ZenebeGetaneh-gm3ut 10 месяцев назад
best entertainment,
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@habtamunigate324
@habtamunigate324 10 месяцев назад
ባለፈዉ የአካዉንቲግ ተማሪዎችን ጥሎ ሳይመረቁ ቀረ፡፡አሁን ደግሞ 12ኛክፍልን ተጫወተባቸዉ፡፡ይሕ ተልእኮዉ ሌላ ነዉ፡፡ጎበዝ ሊጤን ይገባዋል፡፡የተማሪ ወላጆች አስቡበት፡፡
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹
@aregaayalew215
@aregaayalew215 10 месяцев назад
ይመችህ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 10 месяцев назад
እያዘኑ መሳቅ ። መሳቅ መሳለቅ በታላቁ የሀገር ውድቀት ።
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 10 месяцев назад
ወይአገሬ አነይዞሽ አገሬ ምን መጪ ትውልድ ይሆን ይሆን
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z 10 месяцев назад
አይ ኦሮሞ 😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 10 месяцев назад
ወይጉድ ዘንድሮ😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 9 месяцев назад
እውነት ነው ሰው ሳይሰራ እንደት ወጠ ጥት ይጠብቃል ያለው ልጅ ተመችቶኛል ሁሉም ደስ ይላሉ እኔ ወንድሜ ሰላለፈ በጣም ደሰተኛ ነኝ ጌታ ይባረክ
@TekusNeger
@TekusNeger 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም! ለሰጣችሁን ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 10 месяцев назад
Best men
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@remlahussain3430
@remlahussain3430 10 месяцев назад
ብሬ ይመችህ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 10 месяцев назад
ወንድሜ ፈተናው ሳይሆን ተማሪውን የከበደው የብርዬ ቦርጭ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 10 месяцев назад
😅
@essayashailemariam8887
@essayashailemariam8887 10 месяцев назад
1😂
@TekusNeger
@TekusNeger 9 месяцев назад
ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹
@teferabiniyam2258
@teferabiniyam2258 6 месяцев назад
1😅
@TekusNeger
@TekusNeger 6 месяцев назад
ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍
@mekiamekia459
@mekiamekia459 10 месяцев назад
ማለፍ ሀራም ሆነ ጎበዝ እኔስ በደና ጊዜ ተሰናበትኩት
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@dralabastertakeleachalu1374
@dralabastertakeleachalu1374 10 месяцев назад
Arif nabar yakarabekew.fata alku
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 10 месяцев назад
ኣሪፈ ሚድያ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly 10 месяцев назад
ጋሽ ብሬ የገቡበት ነገር በረከት የለውም ፓርቲ ፍርስ ት ሚንስተርም ፍርስ ብልጽግናም ----ይበል ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ይመቻችሁ!😄😍
@mimiabraham9133
@mimiabraham9133 10 месяцев назад
Yimechal ❤
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@user-dd3sd2bj1o
@user-dd3sd2bj1o 10 месяцев назад
አር ምረጥ ነው 11111
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@habtamutsegaye638
@habtamutsegaye638 3 месяца назад
twwwwwwwww
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y 10 месяцев назад
😢😅😢😅😢ባለውሻው ህፃን 😊
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹
@user-ri3ue2qt4g
@user-ri3ue2qt4g 10 месяцев назад
የኔ አባት
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ይመቻችሁ!😄😍
@fatmagashu9064
@fatmagashu9064 10 месяцев назад
ክክክክክ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@katalina1027
@katalina1027 10 месяцев назад
Amezing
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 10 месяцев назад
የማትርክ ዉጤት ካልመጣ ተደራጅታችሁ ወደ በረሃ ግቡ፤ ታግላችዉ ሥልጣን ትይዛላችሁ።
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 10 месяцев назад
መከላከያ ይሰለጥናሉ
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ይመቻችሁ!😄😍
@mameabdurezak5700
@mameabdurezak5700 10 месяцев назад
ፈተና ጭራሽ ከባድ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም እነዚህን ተማሪዎች ከባድም ቀላልም ለማለት አንፃራዊ የተማሪዎች ውጤት ማየት ነው!!! እንዴት 645 እና 26 በምን ደረጃ ይወዳደራሉ !! 645 የተለየ ተማሪ ሊሆን አይችልም ሌላው ቢቀር እውነት ከባድ ቢሆን ከ400 አይበልጥም!!! አታሳቡ !!! አያቹ የዘመናውነት ተብዬ መጨረሻው ይህ ነው!!! ተጀናጀኑ እናንተ !!!
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@edenabate5694
@edenabate5694 10 месяцев назад
Ewnet new mzenaw ke kg bigemer Tru new enlalehu
@TekusNeger
@TekusNeger 9 месяцев назад
ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹
@user-td7kt6fi6x
@user-td7kt6fi6x 9 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@NeyriaKerso
@NeyriaKerso 7 дней назад
1 ኛ
@TekusNeger
@TekusNeger 6 дней назад
👍
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Месяц назад
የሃገር የትውልድ እንዲህ መሆን ለቅሶ ያስቀምጣልንጂ አያስቅም
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 10 месяцев назад
ይሄ የተደረገ እኮ በወጣቱ ብቀላ ነው እንጅ ተማሪው ወድቆ አይደለም በህዝቡ ላይ የሚደረገው ግፍ ወጣቱ መላ መፍጠር አለበት ተስፋ መቁረጥ የለበትም
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። ይመቻችሁ!😄😍
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 28 дней назад
Ere, teme tiktok lay tetdo mech atena
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 10 месяцев назад
arif ndw
@TekusNeger
@TekusNeger 10 месяцев назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው። የመቻችሁ!😄😍
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 9 месяцев назад
ከምር ቲክቶክ በጥቅሉ ኢተርኔት ከመጣ ቡሀላ ከትምህርት ተሥፋ ያልቆረጣችሁት ለምን እዴ አንጥቶ ይቸግራል ሢጀናጀኑ እየዋሉ ውጤት ከየት ይምጣ ምድረ መሐይም ሆ በፊት የቤተሰብ አሕባር ለመሥማት በወር ሥንቅ ሲያልቅ በእርሐብ እዬ ተቆሉ ነው የሚማሩት ሠላሣ አይነት ግብዣ በልተው አይደለም ሥለዚህ የመዝለል ውጤት መሰበር ነው አለቀ ።።
@AbeKostre
@AbeKostre 9 месяцев назад
እነዲህ እንደተተቀለደ የሚቀር ቢሆንማ ልክ ነበራችሁ ነገር ግን ቀልዱ በቅርቡ እንደሚ ቋ ረጥ ያውቁታልና ይሀ ራሱን መቆጣጠር የማ ይችል አገዛዝ የጥጋቡን ውጤት ያየዋል !!!
@TekusNeger
@TekusNeger 9 месяцев назад
እሺ እናያለን ፈጣሪ የዛሰው የርገን!
@user-wq4fg4fh7d
@user-wq4fg4fh7d 7 месяцев назад
አቦ ተመቸኸኝ እንደኔ አያጠኑም 100%100እመጣለሁና በስፖሰር ሱዳን ማሰትሬቴን ለዘጋ ገባሁ ።
@TekusNeger
@TekusNeger 7 месяцев назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@asnaketilahun2396
@asnaketilahun2396 10 месяцев назад
1
Далее
до/после Знакомо?
00:16
Просмотров 14 тыс.
1 birr funny tik tok video p.1
10:22
Просмотров 7 тыс.