Тёмный

🛑ይቅርታ 

Fryat Yemane | ፍርያት የማነ
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @fryat
Hey Everyone! Welcome To My Channel :)
Subscribe To My Channel For Exclusive Content.
#fryatyemane #ፍርያትየማነ #couples

Развлечения

Опубликовано:

 

4 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 Месяц назад
የስደት እህቶቼ ክፉ አይንካችሁ
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme Месяц назад
ኣሜን ውዴ ሳብስክራይብ ኣርገኤሻለው መልሽሊኝ እህቴ❤
@AbebaUae-if6be
@AbebaUae-if6be Месяц назад
🙏🙏🙏
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Месяц назад
ማርያምን ለምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ነው የምወድሽ በጣም እሳሳልሻለሁ ልክ እንደደእህቴ በእውነት ከልቤ ነው ሌሎቸች አርቲስቶች ካንቺ ብዙ መማር አለባቸው በእውነት ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ ቤትሽን ትዳርሽን ህይወትሽን እግዚአብሔር ይባርከው የኔ ትሁት❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Месяц назад
Amen
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 17 дней назад
anchi sisitam neger.
@aynadisdechassa9361
@aynadisdechassa9361 Месяц назад
የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ❤❤ እንዴት እንደምወድሽ እኮ አንቺኮ ባትናገሪም ከደረሰብሽ ነገር አንፃር ይቅር ባይ ልብ እንዳለሽ በደንብ ያስታውቃል ለዛም እ/ር መልካም ነገርን ስላደረገልሽ ደስ ብሎኛል!!
@e-t789
@e-t789 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ዘረኛነት መንግስተ ሰማይ አያስገባም ሁላችንም ይቅር ይበለን አሜን በርች
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 24 дня назад
አሜን3🙏🙏🙏🙏
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Месяц назад
ትክክክክክል ያስቀየምኳቹ ለመላው የክርስትና ተከታይ ሁሉ እንኳዋን ለትንሳኤ በአል ያርግልን ያሰቀየምኳቹ ሁሉ ይቅርታ ❤️አግዚአብሔር ዘረኘነትን ያጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏ሰዎች ብሔር መንግስተ ሰማይ አያስገባ❌ ስው እንሁን እንደ ስው እናስብ
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme Месяц назад
ኣሜን ውዴ እስኪ ለኔ ደምርኝ ❤
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Месяц назад
@@AbushEtanbetL-veme እሺ እማ
@ankeretube
@ankeretube Месяц назад
ርሑስ በዓለ ትንሳኤ ይኹነልና
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme Месяц назад
ኣሜን ሳብስክራይብ ተሓባበርኒ❤
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 Месяц назад
የምወድሽ ጥሩ መልክት ነዉ ይቅርታ ትልቅ አሸናፊነት ነዉ። እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@selamyihonal.9290
@selamyihonal.9290 Месяц назад
ለምክር እናመሰግናለን ፍርያት ቆንጆ መልከም በዓል ከነ ቤተሰቦችሽ.
@hirutworku3824
@hirutworku3824 Месяц назад
You have to forgive yourself to forgive others. Thank you 🙏
@AlexTube472
@AlexTube472 Месяц назад
ርሑስ ኣውደኣመት ይግበረልኪ ምስ ስድራኺ❤❤❤
@dodobobo275
@dodobobo275 Месяц назад
ልክነሽ እያ ይቅር ማለት ሳንችል እንዴት ፈጣሪ እንዴት ይቅር ይለናል❤❤❤
@Roziy179
@Roziy179 Месяц назад
ፀባየ ሰናይ ፍርያትዬ ስወድሽ❤🎉🎉🎉መልካም በዓል
@ashenafiaregawi2747
@ashenafiaregawi2747 Месяц назад
እንኳዕ ኣብፀሐኪ ፍርያት ናይና መልካም በዓል !!
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 Месяц назад
ሩሑስ ባዓል ይግበረልኩም ይግበረልና አብ እንዳመዳም ኮና ነብዕሎ ዘለናም አዞና
@user-rj6zh1sx5d
@user-rj6zh1sx5d Месяц назад
እንካዕ ሓብሩ ኣብፀሓና ሽኮርና❤
@BeletuBelachew
@BeletuBelachew Месяц назад
thank you ,frye for you advising and teaching us what your experience. l elate with your speachs always
@tigistastreaw2468
@tigistastreaw2468 Месяц назад
እንኳን አደረሰሽ ፈሪዬ❤ መልካም በአል🎉🎉❤
@AlexTube472
@AlexTube472 Месяц назад
ፍርያት ለባም ሰብ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 Месяц назад
ዘመቻ ከሚሄዱ ቀሳውስት ትሻያለሽ። ያርግልሽ በጣም አምሮብሻል
@michaelarnold8809
@michaelarnold8809 Месяц назад
Happy Easter sis! you are beautiful in and out God bless you.
@user-sl6mv7si3s
@user-sl6mv7si3s Месяц назад
Happy hold🎉🎉 thank you for remind me the back ground music I was trying hard who the singer was I search and found out Tsegazeab was the musician Any idea about his where about?
@user-bl8jt5rl3m
@user-bl8jt5rl3m Месяц назад
እንኳን አደረሰን ውድድ ነው የማደርግሽ ❤❤❤❤
@simplylara8145
@simplylara8145 Месяц назад
ፍሪ ልዩ አንክዋን አደረሰሽ. አግዝያብሔር ጥብቅ ያርግሽ የኛ ዉብ የኛ መኩርያ አንወድሻለን አንኮራብሻለን
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj Месяц назад
እንዃዕ አብጽሐኪ ፍርያተይ ርዑስ በአል
@emebetaschalew1
@emebetaschalew1 Месяц назад
Good message sis. Happy resurrection ❤
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን.,, አድናቂሽ ነኝ ! stay strong sis. Keep working hard.
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 Месяц назад
እንኳን አደረሰሽ በርች አስተሳሰብ ለሰው ልጆች ይበጃል
@azmeraasmelash7532
@azmeraasmelash7532 Месяц назад
አንኩዕ ኣብጸሀና መዓረይ ልቦና ያሃበና❤❤❤
@Sarahj962
@Sarahj962 Месяц назад
Thanks for the positive vibes unlike many habesha social media characters. The way I see it forgiveness includes not giving the same person a chance to heart you more than one.
@mimo4537
@mimo4537 Месяц назад
ትክክል ብለሻል ለጤናችን የጾሙ ምግብ ነው ተስማሚ ስጋችን ግን የሚፈልገው ሌላውን ነው። የጾም ሚስጥሩ ስጋችንን ማድከም እና ከሚፈልገው ነገር መከልከል ነው ለንፍሳችን የሚያስፈልጋት ነገር ላይ ደግሞ በተለየ መልኩ መጠንከር ነው። አብዛኞቻችን ስንጾም የምግቡ ብቻ ነው ጾም የሚመስለን። ጾም ከመፈታቱ በፊት የሆነ ልደት ተጋብዤ አብዛኛዎቹ ይጾሙ ነበር ግን ሁሉም መጠጥ ሲጠጡና ሲጨፍሩ ነበር። ብንችል ሁሌም እ/ር ከማይወደው ነገር ብንርቅ ካልሆነ ግን ቢያንስ በጾም ግዜ የስጋችችንን ፍላጎት ብንገታ መልካም ነው። እ/ር በሱ መንገድ እንድንኖር ሁላችንንን ይርዳን።
@selamgebreselassie1444
@selamgebreselassie1444 Месяц назад
አሜን አሜን ሐፍተይ ናተይ🙏🏽
@user-qm3sz2dl8y
@user-qm3sz2dl8y Месяц назад
እንኺን በሰላም አብሮ አደረሰን ፍርያተይ !!!❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Месяц назад
አደብና ስረዓትሽ ደስ ይላል። ተባረኪ እንኳን አደረሰሽ
@wab7691
@wab7691 Месяц назад
ፍርዬ እንኳን አደረሰሽ ከነ ቤተሰብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Месяц назад
ተባረኪ🙌🙌🙌🙏
@cphonetastic1365
@cphonetastic1365 Месяц назад
ፍርዬ ፀባዬ ሰናይ እንኳን አብሮ አደረሰሺ❤❤ እና አች የምትወጅውን የፉት ማስክ ስሪልን 🙏🙏
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Месяц назад
እንኳን አደረሰሽ ፈሪያት !!
@jgshe4404
@jgshe4404 Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውብ❤
@ematube6919
@ematube6919 Месяц назад
በርቺልን እህታችን❤❤❤❤
@Kidist954
@Kidist954 Месяц назад
እንካን አደርሳችህ የተዋህዶ ልጆች
@sara236ss
@sara236ss Месяц назад
እንኳዕ ሓብሩ እብፀሐናምዓረይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zp3ts9ji1v
@user-zp3ts9ji1v Месяц назад
ፍረዋይ እንኳዕ ኣብፀሐኪ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme Месяц назад
ኣሜን ሳብስክራይብ ግበረለይ ናይ ኣውድኣመት
@meskieshete2646
@meskieshete2646 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የኢትዮጲያ ህዝብ ካንቺ መማር አለበት አድናቂሽ ነኝ 😘😘😘
@mignotmengia8199
@mignotmengia8199 Месяц назад
እንኮን አብሮ አደረሰን እውነት ብልሼል እህቴ ክአጢያት ከበደል ያርቀን እስኪ በዚህ ልብሽ ሁሉም በቂም በተፈጠረው ፓላቲካ ብዙዎች ተቃርኖልና ሁሉም ወደልቡ እንዲመለስ ያለፈው ይብቃንና ስለፍቅር ስለ አንድነት ስበኪ ክርስቶስ ተንስዐ እሙታን ❤
@habtamuhagoss4800
@habtamuhagoss4800 Месяц назад
መልካም ትንሣኤ 🥰
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 Месяц назад
አንኳን አብሮ አድርሰን መልካም በአል ❤❤❤
@maryjoseph3657
@maryjoseph3657 Месяц назад
Freye- You are beautiful in and out …shikorina!!♥️❤️♥️ Thank you for the wonderful and very important message! Tebareki haftey!!
@mesfinabebe2315
@mesfinabebe2315 Месяц назад
ርሑስ በዓል ትንሳኤ ይግበረልና።
@user-ww9gu5ko9z
@user-ww9gu5ko9z Месяц назад
እንካዓ አብፀሐኪ❤❤❤❤❤
@birukyimaneh2950
@birukyimaneh2950 Месяц назад
ስነ ስርዐትሽ ጨዋነትሽ ቁንጅናሽ ሠው እንዴት ሁሉ ይቸረዋል በጣም ነው የምታስደንቂኝ ሠላምሽ ይብዛ!!
@fekerteh974
@fekerteh974 Месяц назад
እንኻን ከነባሌቤት ከነልጅሽ በሰላም አደረሳቹ እን ጠብ ቃል የባዓል ፕሮግራም
@yotube4
@yotube4 Месяц назад
መልካም በዓል😘😘
@ma9546
@ma9546 Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ
@fasika9507
@fasika9507 Месяц назад
እንኳዕ አብፅሐኪ🙏🏾አብዚአ ወርቂ?😜😁
@EdenGuale
@EdenGuale Месяц назад
መልካም በአል🎉❤
@Yichalaltube
@Yichalaltube Месяц назад
ደምሩኝ ትግራዊያን የኔ ወርቆች❤❤❤
@DainLemaDainLema
@DainLemaDainLema Месяц назад
❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏እወድሻለው የኔ ቆንጆ!!!
@user-wc3xm5us2x
@user-wc3xm5us2x Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hiyawgenetu8818
@hiyawgenetu8818 Месяц назад
Happy Easter🥰
@yohannesmelesegebremichaie4381
@yohannesmelesegebremichaie4381 Месяц назад
Thank you for your lesson, Fryat.( Forgiveness Yikrta.)
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Месяц назад
ትክክል 👌👌👌
@serkalmemideksa3497
@serkalmemideksa3497 Месяц назад
Amen amen thank you you teach me
@Jokercom1990
@Jokercom1990 Месяц назад
እህት ፍሬያት እንኩዋን አደረሰሽ
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 Месяц назад
Happy Ester 🎈 blessings
@ezanademoz8573
@ezanademoz8573 Месяц назад
Happy Easter ❤❤
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 Месяц назад
Happy Easter za haftye ❤❤❤
@user-zh8bk4xc9f
@user-zh8bk4xc9f Месяц назад
እንካዕ ኣብፀሐኪ ፍሪተይ💛❤👏
@theprecious4238
@theprecious4238 Месяц назад
Enkuan abro adresen ❤️
@user-yt3jf6xz6j
@user-yt3jf6xz6j Месяц назад
እንኳዕ ሓብሩ አብፀሐና ማዓረይ ❤❤❤🌿🌿🌺🌺🌺👏👏👏✝️⛪️🌻
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Месяц назад
መልካም ብአል ይሁንልሸ
@melkamlove2830
@melkamlove2830 Месяц назад
መልካም በእል konj🫶🏻🙏🏽
@josephfeissa813
@josephfeissa813 Месяц назад
Happy Easter!
@asterasnake6777
@asterasnake6777 Месяц назад
Derbaba enjoy your Easter
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 Месяц назад
ንገሪልኝ እሰይ ይህ ነው እውነቱ እንኳን ፆመልጓሙን ፈታላችሁ ሲባል ግርም ይለኛል!! አመት ጠብቀው ፆም ሲገባ ይቅርታ የሚጠይቁ ይገርሙኛል በዓሉ ስለሞቱና ትንሣኤው ነው የኛ ህዝብ ግን ፆም ስለመፍታት አደረጉት
@abrehetmerssa3211
@abrehetmerssa3211 Месяц назад
መልካምበአል❤❤❤❤💕
@YaredKettema
@YaredKettema Месяц назад
Bless u girl.
@user-hy5je6ld2q
@user-hy5je6ld2q Месяц назад
ትለያለሽ የምር ልባም ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤
@hiwottedla948
@hiwottedla948 Месяц назад
I like friyat you have beautiful heart you are so lovely woman
@MebatsionKahsay-pp3cz
@MebatsionKahsay-pp3cz Месяц назад
Deseymtylej
@MebatsionKahsay-pp3cz
@MebatsionKahsay-pp3cz Месяц назад
Konjo
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu Месяц назад
ጥሩ ነው ሀሳብሽ ግን ግን እኔ ላስቀየምኳችሁ ይቅርታ አድርጉልኝ እኔም ይቅር ብያችኋለሁ ለማለት አል ደፈርሽም ... ሀሳቡንማ ነፍስ ሰው ይለዋል እንደኔ አስተያየት አንቺም ከልብሽ አላልሽም እናም ጸልይበት እግዚአብሔር አቅም እንዲሰጥሽ...❤
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v Месяц назад
ልብሽን የሰበረ ለዘመናት የማይረሳ ነገር እንዴትነዉ ግን ፈጣሬ ነዉ ንስሀ የሜቀበለዉ
@mercyglory9268
@mercyglory9268 Месяц назад
Well done!!!
@keGenesis
@keGenesis Месяц назад
እስኪ መልሱልኝ, ጾም ከሀጢአት ያነጻል? ስንት ቀን ብጾም እነጻለሁ? 🤔
@kahsagebeyehu4235
@kahsagebeyehu4235 Месяц назад
🎈🎈ፍርያትየ እንኴን አብሮ አዱራስን❤❤❤
@selamawitteferi5806
@selamawitteferi5806 Месяц назад
ጎበዝ
@hamelmalkahsay1535
@hamelmalkahsay1535 Месяц назад
wow it's Home center very good
@abednih6899
@abednih6899 Месяц назад
እንኩዋን❤ አብሮ ❤እደረስን ❤❤❤❤የኔ ቆንጆጆጆጆጆ ፍትዬዬዬዬ እህቴ
@bisratgetaneh8458
@bisratgetaneh8458 Месяц назад
Betam ewdshalehu ❤❤❤❤
@fanayechannel4318
@fanayechannel4318 Месяц назад
Enkwan beselam abro aderesen ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gz7vb9vz9i
@user-gz7vb9vz9i Месяц назад
ቅመም ዝኾንኪ ጓል ፍርያተይ❤❤❤❤❤❤
@user-rt3kn9cb9c
@user-rt3kn9cb9c Месяц назад
Ekuae abtsahaki fryatey❤
@gday4404
@gday4404 Месяц назад
Yene konjo ♥️🥰🙏
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Месяц назад
ፍርሓ ጽብቕቲ ሓፍተይ❤❤❤❤❤
@fayaz3598
@fayaz3598 Месяц назад
ፍረዋይ❤
@shalom5798
@shalom5798 Месяц назад
ፍረ ዓይነ ብትግርኛ ዳኣ ዘይገልርክልና ዋላስ ኩልና ኣ...ኛ ናይ ምስማዕ ግዴታ ወሪድክልና? ቛንቑና ኩርዓትና።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Месяц назад
አማርኛም ቅዋንቅዋችን ነው ዘረኛ አትሁኑ
@shalom5798
@shalom5798 Месяц назад
@@sabagebru6850 ብንሰምዖ ይኩንልና ማለት እንታይ ነውሪ ኣለዎ? ካልኦትውን ቋንቋ ኣለዎም። ኣከለ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Месяц назад
@@shalom5798ፍርያ ብዙ ተመልካች ነው ያላት ስለዚ አማርኛ ስትናገር ሁሉም ይስማል ሁሌም በ ቅንነት እናስብ
@user-rs8og7pn8e
@user-rs8og7pn8e Месяц назад
ጥፋ አንተ ቅንቅናም ህወሃት
@shalom5798
@shalom5798 Месяц назад
@@user-rs8og7pn8e ጸርፊ ካብ ዘይተማሕረ ርእሲ ይቕዳሕ ንሱ ኢካ።
@yaredweldeab2883
@yaredweldeab2883 Месяц назад
Enkewan aderesachu ❤❤❤
@fanayechannel4318
@fanayechannel4318 Месяц назад
Feryatye❤❤❤❤
@wangu1991
@wangu1991 Месяц назад
❤️❤️🙏🏽❤️
@FreweiniFreweini
@FreweiniFreweini Месяц назад
ፍርያትየ ❤️❤️❤️
@user-iy1cp8br9z
@user-iy1cp8br9z Месяц назад
My favorite feryye❤
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz Месяц назад
🙏🏽❤️❤️❤️
@helendesale8420
@helendesale8420 Месяц назад
John 3 ትግ - ዮሃንስ 16: ኣምላኽ፡ በቲ ሓደ ወዱ ዝኣመነ ዅሉ ናይ ዘለኣለም ህይወት ምእንቲ ኺረክብ እምበር፡ ከይጠፍእሲ፡ ንወዱ በጃ ኽሳዕ ዚህብ፡ ክሳዕ ክንድዚ ንዓለም ኣፍቀራ። 17: ኣምላኽ ንወዱ፡ ዓለም ብእኡ ኽትድሕን እምበር፡ ንዓለም ኪፈርዳስ ኣይለኣኾን። 18: ብእኡ ንዚኣምን ኣይፍረዶን። ነቲ ዘይኣምን ግና፡ ብስም ሓደ ወዲ ኣምላኽ ስለ ዘይኣመነ፡ ድሮ ተፈሪድዎ አሎ።
@user-wp2dh9mz8y
@user-wp2dh9mz8y Месяц назад
ሠላም ለህዚባችን ሠላም ለሀገራችን❤❤❤❤
Далее
skibidi toilet multiverse 039 (part 1)
05:29
Просмотров 5 млн
Было?😂
0:12
Просмотров 1,6 млн