Тёмный

🛑ጠቋር እንዳለብኝ በምን ልወቅ? የመናፍስት ውጊያ ትምህርቶች 

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

ጠቋር እንዳለብኝ በምን ልወቅ? Join this channel to get access to perks:
/ @yosef_welde_hawareyat

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 15 дней назад
እንኳን ደና መጣህ ዮሴ መእምን እንኳን አደረሳቹ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጻዉሎስ ወራዊ መታሰቢያ🙏🙏🙏
@ehtemariyamhayleslase1811
@ehtemariyamhayleslase1811 15 дней назад
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ።እኔ ሁል ጊዜ በፀሎት ሰአት በጣም ያዛጋኛል ። እንዲሁም ሰራ እየሠራሁ እንቅልፍ ምንም ገና ሳልጀምር ይደክመኛል በግራ ትከሻዬ ይደክመኛል ሌላው ደግሞ የገብርኤል ቀን የማርያም ቀን የሚካኤል ቀን ብቻ የአመትም ይሁን የወር በጣም አሰጠልቶኝ ውሰጤን ሲጨንቀው ነው እሚውለው ለመፀለዬ ብዬ ይደክመኛል ?!ይሕ ሁሉ ከመንፈሱ ነው ወይ?!
@vshjd9898
@vshjd9898 14 дней назад
ተስፋሚካኤል እባላለሁኝ ያለሁት ሳዉዲ ኣረብያ ነዉ እና ትምህትህን በጣም ቆንጆ ነዉ እቤታችን የመናፍት የኣምልኮት እናምልክ ነበር ኣሁን ግን እግዚኣብሔር ይመስገን እያተዋጋሁት ነዉ ወንድሜ ግን ይሸዉደኛል ኣንዴ ተይዛለሁ ይላላል የኣንዴ ደሞ ስጣራ ኣብይት ይላል ከተስራ ይሸዉዳል እስቲ ጊዜ ካለህ መልስልኝ ደሞ ለጠቋር መዎገያ ሜላዉ ብትሰራልን ጥሩ ነበረ
@KindeyaAbadi
@KindeyaAbadi 13 дней назад
ድንቅ ትምህርት ነው አንዳድ ሰው ላይ ስለሚታ መፊቴው ምንድነው
@haleka1
@haleka1 День назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ ኣገልግሎትህን ይባርክልን።
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኔ እራሴን ነው እሚያመኝ ቅዱስ ሚካኤል በቃሺ ይበለኝ እስከ ዛሬ ሶስት ቀን ነበር እሚያመኝ እሚቆይብኝ ከተጋለጠ ወዲህ ግን እስከ ስምንት ቀን ይቆይብኛል በጣም ከባድ ነው የበሺታ ዘር ከምድረገፀ ቅዱስ ሚካኤል ያጥፋው ትምህርቱ እስከ ሰላሳ ደይቃ ቢሆን ጥሩ ነበር አጠረ. በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን
@kirubelamanuel
@kirubelamanuel 15 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mazaadubai
@mazaadubai 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏መፍትሔዉስ ምንድን ነዉ ገና ለፆለት ስቆም ይጀምረኛል እስከ እምጨርስ በማዛጋት ነዉ እምጨርሰዉ ቀኝ ትክሻየንም ሸክም የተሸከምኩ ያህል ነዉ እሚሰማኝ
@WerkeDasta
@WerkeDasta 14 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ጀርባዬ ላይ በጣም ይከብዳኛ ያቀጥለኛል ፀሎት ስጀምር ያዘጋኛል ፊቴንም ያሳክካኛል
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 11 дней назад
በእውነት በጣም ግልጥ ያለ ትምህርት ነው በከፊል የኔ ሂወት አለበት ትከሻየ በጥም ክብድ ይለኛል የተክልየ ስእል አድኖ ሳደርግበት ስገስፀው ይለቀኛል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🥰🥰🥰
@bethelhemmetiku1352
@bethelhemmetiku1352 14 дней назад
ልክ ነህ ወንድማችን ከተናገርከው ውስጥ እኔጋር ያለው እንደ ጥላ በፀሎት ሰአት ከጀርባዬ መክበድ ነው ልክ ሰው የመጣ ያህል ጥላ አያለው በፀሎት ሰአቴ ስቆም
@meseret-መሰረት
@meseret-መሰረት 14 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እኔን የሚሰማኝን ሁሉ ነበር ስታብራራ የነበረው በጣም ከማዛጋቴ የተነሳ ካረቦች ጋር እጋጫለሁ አነሱ አፍሽን ከፍተሽ ስታዛጊ እውስጥሽ ያለው ሰይጣን ይደሰታል እያሉ ይቆጡኛል እኔ ግን ከጀመረኝ አስር ሀያ ደቂቃ አዛግቶኝ ያቆማል ቡና መጣት አቆሜአለሁ ግብሩን ባለመጠጣት እቀጣዋለሁ
@alemsise6833
@alemsise6833 15 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት አግንቼበታለሁ አመሰግናለኹ❤❤❤
@BINYAMDEREGE
@BINYAMDEREGE 15 дней назад
በርታ።
@hdatmekonenabrha6650
@hdatmekonenabrha6650 11 дней назад
it would be better if you interview peopel who have exprinced sprituall war .i personal opened demonic door i have been fighting physichally ,plus when i connected the dots he have been follwing me since childhood
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ❤
@weletemaryamtegaslase3331
@weletemaryamtegaslase3331 5 дней назад
እናመሠግናለን ወንድማችን ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤❤
@TsigeredaFeleke
@TsigeredaFeleke 14 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯✅🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐
@SimegnSimegn-v5g
@SimegnSimegn-v5g 14 дней назад
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshireg3824
@yeshireg3824 13 дней назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen qale yihot yasamalen wademachen
@habhabshi8263
@habhabshi8263 14 дней назад
ሀያራት ሰአት ታወራ ነዉ እምዉለዉ ብቻዬን አይ 😢😢😢
@habhabshi8263
@habhabshi8263 14 дней назад
ቃል ሂወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ
@MartaNegash-t7f
@MartaNegash-t7f День назад
አሜን አሜን አሜን
@YeshiwerkiFata
@YeshiwerkiFata 14 дней назад
ቃል ህይወት ያስማልን ውንድሜችን❤❤❤❤❤❤❤
@mitikiemunye
@mitikiemunye 14 дней назад
ቃለወትን ያሰማልን እናመሰግነለን
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 14 дней назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤💒🙏
@matiwosbirhanu9485
@matiwosbirhanu9485 14 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 14 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@HasetMaya-e1y
@HasetMaya-e1y 14 дней назад
አሜን እንኸኳን አብሮ አደረሰን
@MeronBalcha-p5o
@MeronBalcha-p5o 13 дней назад
Betam konjo new amen
@yenantw21
@yenantw21 14 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@taybaa8158
@taybaa8158 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 313 тыс.
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,6 млн