Тёмный

🛑ጡት መያዚያ አገኘውበት😭የአቤል ቤት ውስጥ የሴት|Kumneger ቁም ነገር 

አዳኟ
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

🛑በ እኔ የተነሳ ከ ፂ እና እህቴ ጋር የነብረው ፀብ መጨረሻ|Kumneger ቁም ነገር
🛑እድትለያዩ እፈልጋለው😭የአቤል እህትና ፂዮን ተጣሉ|Kumneger ቁም ነገር
🔴ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ😳ፂዮን ይቅርታውን ተቀበለች🙏😍
🔴በሱ ምከንያት ጎዳና ወጥቼ ነበር😭እውነታውን ተደብቃ ሰማች🥰|አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
🔴በሱ ምከንያት ጎዳና ወጥቼ ነበር😭ልጁን አገኘነው እውነታውን ነገረን|አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በስተመጨረሻ ተስማሙ🙏😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
ታግቼ አይደለም።
ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
your queries ÷
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Ebs
seifu on ebs, seifu on ebs this week, seifu on ebs abdu kiar, seifu on ebs today, seifu on ebs music, seifu on ebs new, seifu on ebs thakur, seifu on ebs dr abiy, seifu on ebs today live, seifu on ebs this week full show
ዮአዳን ክፍል 22, ዮአዳን, ዮአዳን ክፍል 21, ዮአዳን ክፍል 23, ዮአዳን ክፍል 20, ዮአዳን ክፍል 1, ዮአዳን ክፍል 19, ዮአዳን ክፍል 24, ዮአዳን ሙሉ ፊልም, ዮአዳን ክፍል 16
የንስር ዐይን, የንስር ዐይን ቃና, yneser ayne የንስር ዐይን
ዱካ ሾው duka show
arada plus, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus 2, arada plus part 2, arada plus new, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3, arada plus youtube, arada plus part 1, arada plus part 3
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
ebs
seifu on ebs
kum neger
ale tube
ab tube አብርሽ ቱዩብ
ebs tv
abraham and ruta
abrshe youtube
emebet kassa tube
አብርሽ ቲዩብ
አብርሽ የቄራው
አብርሽ ዘጌት
አብርሽ ቱዩብ
አብርሽ እና ሩታ
አብርሽ ዩቱብ
አብርሽ ይቱብ
አብርሽ ሩታ
አብርሽ
አብርሽና ሩታ
የፍቅር ታሪክ ፊልም
የፍቅር ታሪክ ወሲብ
የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
የፍቅር ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
አማርኛ ፊልም
ሰይፉ በኢቢኤስ
yefiker taric
sunday with ebs
love story
kumneger ቁም ነገር
ebs drama
amharic movies
ye fikr tarik
ethiopian movie
ዱካ ሾው duka show
እዮሃ ሚዲያ
እሁድን በኢቢኤስ new
ቁም ነገር
መንሱር ጀማል
new ethiopian movie
new ethiopian film
habesha couple
feta daily
ethiopian vlogs
ethiopia vlog
eshetu
endalk tube 2
ebs tv worldwide
ynsrayn
ebs addis meraf
kum neger ቁም ነገር
እሙ ካልድ
habesha drama
hab media
eyoha entertainment
ethiopia movie
ethiopia drama
ethio meznagna
dalol entartaiment
ዘቢባ ግርማ
addis radar
addis kememoch
addis chewata
abrelo hd
ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
#seifu_on_ebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #seifu_on_ebs
#ዱካ_ሾው_duka_show
#ዱካ_ሾው_duka_show
#Ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
#Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 305   
@fkrfkr-s7m
@fkrfkr-s7m 3 часа назад
ፕራንክ ኖው የምትሉ ላይክ
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
መሆን አለበት
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 часа назад
😢😢😢😢
@MahirEbrahim-cc4gb
@MahirEbrahim-cc4gb 2 часа назад
ሶፊ ምክርህ አስተሳሰብህ ሁኖ የሚመቸኝ ጥሩ አስተሳሰብ ያላት ቆንጅዬ ሚስት አላህ ይስጥህ ፂዮን ፍቅራቹህን አላህ ዘላቂ ያርግላቹህ የእውነት ሰላየዋቹህ በጣም ደስ ብሎኛል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
አንችን ንስጠዉ ዉድ ደሚርኝ
@Sariy191-w8f
@Sariy191-w8f 2 часа назад
Cheating is bad😂 ይህንን comment ያያችሁ ሁሉ ፈጣሪ በበረከት ይጎበኛችሁ❤
@YarosMashallah
@YarosMashallah 2 часа назад
አሜን እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 часа назад
ኤረ ተረጋግው ሴትነት ይኑርሸ በአንች ጩኸት ራሴን አመመኝ ውይ ምላሳም ሴት ታሰጠላለች ጌታን አመሰግናለሁ የእርጋታ መንፈሰ ሰለሰጠኝ ጌታ ይባርክ ሴትነቴን ወደድኩ በተፈጥሮ ዝምተኛ ረጋ ያልኩ ልጅ ነኝ ተመሰገን ሴቶችዬ ፈጣር የእርጋታ መንፈሰ ይሰጣችው
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o Час назад
የኔብጤየኔውዲአላህይጨምርልሽ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ ዉድ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
​@HjsHd-ደሚርኝማ ዉድv3o
@hilamoo928
@hilamoo928 Час назад
ወላህ እኔ ራሱ አልወድ ለፍላፊ ሴት😢
@uaeuae4902
@uaeuae4902 34 минуты назад
እኔም ነይ ውዴ መዳም ቤት ሰሰራ ያለው አልመስል ም የኔ ርጋ ማለት በጣም ክፉ ናት መዳም እኔ በትባይ ሰይዛት ሁልተያ እናት ሆነችይ እና ሴቶች ርጋ ማለት አለብን አቺም ርጋ በይ
@Aminetsaied
@Aminetsaied 3 часа назад
ሰታወሪ መደማመጥ የሚባል ነገር አለ ሴት ልጅ መጮህ የለባትም😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 часа назад
ተፈጥሮ ነው ውዴ❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ ዉድ
@accacc5974
@accacc5974 Час назад
ምላስ በጣም ያስጠላል ሴት ልጅ መብረቅ ስትሆን ይደብራል
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 часа назад
አቤል እውነተኛ አፍቃሪ ሚስኪን እውነት ነፂም እንደዛው ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤❤❤ውድድድ ሶፍዬ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ የኛ የቧህ❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ ዉድ
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 2 часа назад
ፈጣሪ ታማኝ እና የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ አኮዋን 🤲❤️❤️🥰🥰
@gkxgxkitxigx5599
@gkxgxkitxigx5599 8 минут назад
አሜን ካለ😂😂😂
@לידור-ז9ב
@לידור-ז9ב 2 часа назад
ውይኔ ሰታውሪ ግን አትጩሒበት በእነትሸ ለዚያውም ከሰው ፈት ጥሩ አይድለም
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ 3 часа назад
አደኛነኝ እሥቲ ላይክ አርጉኝ😢
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 часа назад
ነውር ነው እንግዳ ጠርቶ ብራንክ ምንድነው በጣም ይደብራል 😢😢😢 እንደዚህ ያለ ብራንክ ይቅርብሽ ጺወን እሽ ❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 Час назад
በጣም😢
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 2 часа назад
ክሰል እቤት አታቀጣጥሉ በተረፈ በርቱ
@f-io7sj
@f-io7sj 2 часа назад
ፃ በናትሺ እድህት ልምከርሺ ለንገሪች ጊዜ ሥጭ አታሥድግጭው ምሥኪን ነው እውንተኝ ውድታ በመከር በፍተና የተሙላ ነው እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ❤❤❤
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
እኔ ጩሀት አልወድም እደሴት ለምን እረጋ በልይ እናከብርሻለን ክፉ አታናግሪን ፕራክም ቢሆንም
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w Час назад
ሶፊ መልከም ሰዉ ኑሪልን
@Ethio9865
@Ethio9865 2 часа назад
ሶፍና ዎንድሙን የምቶዱት ባለኪ አስዩ 👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 2 часа назад
ወይኔ እሳት ነሸ ማርያምን እረ ለሁሉመ ነገር መረጋጋት ነወ አንቺ እሳት እሱ ውሀ የሆነው ለበጎ ነው እሱም እንዳንቺ ቢሆን ውይ እንዲ ነሸ እንደ ፂ ተረጋጋጊ መጣጣት ለማንም አይጠቅምም አቤል ግን ጎበዝ የኔ ትሁት ታናድጃለሸ መረጋጋት ሚባል ነገር አለ ምክንያቱን ተረጂው መጮህ ሰታሰጠይ ሶፍየ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ ዉድ
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 3 часа назад
ፅ ታራ ጋጊ ሁሉም ናገር ላ ባጎ ናው 👍👍
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa Час назад
ሁሉም ነገር ልክ ሲኖረው ጥሩ ነው ሲበዛም ያስጠላል
@MasaratiTubeመሠረትTube
ፂይ በእግዚአብሔር ትግስት እና እረገ መለት ልመጂ በእውነት ይደብረል ወንድ ልጂ ላይ እንደዚህ አትጩ አያሰዝንሽም ደግሞ ሴት ልጅ እረገ ስትል ነው የምያምረት አቤለይ ዚም ያለ ልጂ ነው😢😢😢
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 2 часа назад
አቤት ጩኸት🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 часа назад
ፂ ስታወሪ ረጋ በይ እህቴ በተረፈ በርቱ🥰🥰🥰
@ferhte
@ferhte 24 минуты назад
ፂ ተረጋጊ እኔ ሶፊየሄደበት መከተል ውስጤ ነው. በሚሰራቸው መልካም ስራዎች ፈጣሪ ብድሩን ይክፈለው ስንቱን ከለቅሶ ወደሳቅ የመለሰ ጀግናችን ነው እግዛብሔር ይጠብቀው
@alganeshshifre3466
@alganeshshifre3466 Час назад
ይገባሻል አንቺ እንግዳ ማክበር ነበረብሽ
@FATUMAALI-gl8wj
@FATUMAALI-gl8wj 2 часа назад
ፂ ቆጇ ፕራክ ነዉ ግን ድምፅሺን ከፋ የምታደርጊዉ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Час назад
እግዳ ጠርታችሁ ፕራክ ቢቀርስ😢 እሔ እራሱን የቻለ ፕሮግራም ነው አበላሸሽው ነፅዬ❤❤❤❤
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg Час назад
አቤላ ፍቅራችሁን አላህ መጨረሻወን ያሳምረው
@ABa-w3o
@ABa-w3o Час назад
የሶፊ ወድም ንግግር ያሳቀው ሴቶች እኮ ሚጥሚጣ ነን ለሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቃችኹ
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 2 часа назад
አቤልየ ሚስኪን እኮ ነው ፂወን እረጋ በይ 😢
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 2 часа назад
ፂ ስት አይነት ፕራኪ አለ በጣም የምያስጠላ ነገር ነው ያረግሽው ለምን እግዶችሽን ማክበር ነበሬብሽ በትንሹ ፕራኪ ትችህ ነበሬ እነሱፊም በጣም ነው የደነገጡት ሄኼ ግብጃ አይደለም ደግሞ በመሐላቹ ምንም ችግር ብመጣ አትጮይ ልጄ ትረጋግተሽ መነጋገር አቤልንም ያስደነገጠው የበለጠ ጩወትሽ ነው አትጩይ እሺ እንዳውም አልመታሽም ለምን በጣም የምያናድድ ነገር ነው ያረግሽው ለዛውም እግዳ ቤበትሽ አምጥተሽ ስንት የምያስደስት ፕራኪ ነበሬ ለማንኛውም እቅርታ ቀያቼው አቤልንና እነሶፊን በተረፈ በርች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 2 часа назад
ሶፉን ቆሌዉን ገፈፋቹሁት❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 часа назад
ሶፍዬ የኔ የቧህ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ጣፋጭ ሒወት ይስጥህ ❤❤❤
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 2 часа назад
ኧረ እህቴ ሴትልጂ እረጋሥትልዴሥይላል ልጁመሻአላህ ዴሥየሚልጂነው ክብርያለው ሠውፊትእዴዚህአይናትፓራክአይዴረግም
@WerkneshBeda
@WerkneshBeda 2 часа назад
Wowo oromifa habel❤❤❤❤
@ZinetMohammed-l4c
@ZinetMohammed-l4c Час назад
ፀዩን ግን ቁጣሽን። በልክ አድረጊ ወድ ልጂ እደዚህ አይደረግምምም።
@MHussain-f4d
@MHussain-f4d 3 часа назад
የሙስሊም ቢት ይመስላል
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 2 часа назад
በጣም
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 2 часа назад
አው ስእል ዬለም
@AlemtsehayDeribe-py6fi
@AlemtsehayDeribe-py6fi 2 часа назад
ሁሉ አማረሽ ገብያ አትላኳት 🤣🤣🤣🤣
@GTime-jr6cf
@GTime-jr6cf Час назад
አዎ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Час назад
​@@sajdjvaihhe3364ላንች ነው ስእሉ
@user-ep9pv7sw1h
@user-ep9pv7sw1h Час назад
ተመስገን ተመስገን ሁሉም ክብር ለእምላካችን
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o Час назад
ሴትልጂሠከንስልነውእህቴ፡አታከላፍችውልጁን፡
@meklit4262
@meklit4262 2 часа назад
ወይነ እናቴ የኔ ሶፊ ሳቅ ነው እኔን ያሳቀኘ እኔ እራሱ መጀመሪያ እንደዛ በቁጣ ስጠይቅው ደግጨ ነበር ብቻ ለጥፍው አይክፋሽ❤ ደግሞ ስታወር በጣም ቁጡ አትሁኝ መደማመጥ ጥሩ ይመስለኛል አቤልዬ ጥፍው እንዳይደገም ለላ ጊዜ❤❤
@genetkebede278
@genetkebede278 2 часа назад
ፀሎት አርጉ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ሀጠው ቀጠው ንግግር አይጥምም አገኘሁት ያልሽው የእህቱ ይሆናል ከአሁኑ መተማመን ከሌለ ትዳር ሲመጣስ ከመዝፈነ መፀለይና መዘመር የሻላል ፅዮን ተዳር. ጋ ለመድረስ መታገሰ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 часа назад
የፍቅር ጥፊ ነው እንግዳ ጠርተሽ ወይ ከእሱ ጋር መነጋገር ነበረብሽ ይቅርታ ጠይቂው
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 часа назад
ፍቅራችውን ያዝልቅላችው ተጋብታችው ያሳየን
@zenunegash6080
@zenunegash6080 2 часа назад
ፂዮንየ እኔኮ በተደጋጋመመ ነግሬሽ ነበር እኔሻልሻለሁ ብየሽነበር ገና ገና አትስማሙም እርግጠኛነኚ ነይ ተመለሽ ወደኔ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Час назад
😢😢አቤል አሳዘነኝ😂😂❤❤
@sumayr7791
@sumayr7791 15 минут назад
አረ ምንም ብዩን ሴት ልጅ ረገ ስትል ናው ምየምርበት ብየስ እግዳው እስከ ምዩጠ አጠብቅም ወይ የምር ይዳብረል ክብር ይኑርሽ
@tademan7263
@tademan7263 2 часа назад
ፂ ተራ አይገባትም ቀበጥዬ ያንቺን ፍላጎት ተናገሪ ከደ ዘ
@መቅዲጎንደሬዋ
@መቅዲጎንደሬዋ 26 минут назад
ሶፊዬ የኔ የዋህ ያተ ውጤት ነው የነሱ ባንድ መሆን ፂ ውዴ እባክሽ ከሰው ፊት አትጩሂበት ፕራክ ቢሆን እረጋ ብለሽ ነው ማወራት ያለባቹህ በተረፈ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@bebebebe9328
@bebebebe9328 2 часа назад
እውነት ዛሬ በጣም ነው የሚያናድደው በልላ ብራክ አታደሪግም ምን አይነታነች
@SinboneSinbone
@SinboneSinbone 2 часа назад
Gosh bagaa ijakee sikesaa balesuu didee😊
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 3 часа назад
አደኝ ነኝ ዛሬ እስኪ ይለፈልኝ ግን የእናንተ ፕራንክ ደስ ይላል❤❤❤🎉🎉
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube 3 часа назад
ፕራንክ ነው ተባልክ አደል ድርቅ ትላለህ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 часа назад
የኔ ውዶች ስታምሩ❤❤❤❤ ፕራኩን ግን ረጋ አድርጉት😂😂❤❤❤
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 2 часа назад
ሴት ልጅ አት ማታም የምትሉት 👍👍
@hayutiyiegla
@hayutiyiegla 31 минуту назад
ፂዬ የሰፈሬ ቀበጥ ትመቺኛለሽ ወደ ሀገር ስመጣ ሰፈር እመጣለዉ❤❤ሰላማቹ ይቡዛ❤❤
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 3 часа назад
ፕራንክ ማ ሆን አሌባት 😭
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 2 часа назад
ፕራንክ ነዉ
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 2 часа назад
ሰላምውዶችፄወኔአቢላድስብሎኛልባደመሆናችሁ ሶፊየሰውልክእረጅአድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Час назад
እግዳ መኖሩን አትርሻ አትጩሃ እግዳ ጠርቶ እደዝህ አይባልም ተጃጃልሺ
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v 2 часа назад
ባለጌ ነሸ
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 2 часа назад
አይባልም 😭😭
@Samriye10-10
@Samriye10-10 2 часа назад
እንግዳ ጠርተህ መጮህ ኣየ ይሀ ብር ለስንቱ ኣሳበደ
@faalktbeia2725
@faalktbeia2725 3 часа назад
ደምሩኝ ውድዎችየ እኔ የሶፍ ወንድም ወድጀው ልሞት ነው
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
በስላሴ ስም አትጭሂ የዋህ ወንድ ስናገኝኮ መከራ ነው እሴቶች ስንባል አትጩሂ ኘራክ ቢሆን
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 2 часа назад
አቤል በጣም ታጋሽ ነዉ ቀጥልበት ወንድሜ
@MmmGjh
@MmmGjh Час назад
እራ እግዳ ክብር የሚባል ነገር አ
@furiduri8440
@furiduri8440 2 часа назад
አሰደነገጠቻቸው ወላሂ አጥፍተሻል ነውርነው😢😢
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 Час назад
ፂ አቤላ የዋህነው ተይ ረጋ በይ ለሁሉም ነገር ለነገ ትዳር ገና አብራቹህ ብዙ ልትጓዙ ስለሆነ በተረጋጋ ስሜት ነው መነጋገር ያለብሽ ደሞ ከሰው ፊት አታመናጭቂው ወንድልጅ ደሞ ክብሩን ነው የሚወደው ከምንም በላይ ከፍቅር ቀጥሎ ክብር አስፈላጊነው
@samirahabosh3613
@samirahabosh3613 2 часа назад
Waan garii hin gone dhugaa😢😢😢😢😢
@HgeraHgera
@HgeraHgera 2 часа назад
እረ ጩህት በንግግር ይፈታል አላልሽም ምነው እኔ ልናገር አልሽ በማርያም
@user-rr1uz7xh8x
@user-rr1uz7xh8x Час назад
ትክክል ነው ትክክለኛ አፍቃር
@MadeenaMadi-s6o
@MadeenaMadi-s6o Час назад
እረ ስርአት ይኑርሽ ምን አይነት ጉድ ነው
@SethxhAhxhjd
@SethxhAhxhjd Час назад
እዉነት ይደብራን ፕርንክ ነው ግን ክብር እብባል ነገር አለ 😢😊
@Alhmdulia
@Alhmdulia 2 часа назад
ጥር ናው ልጁ ጋና ማብሳል ያስፍልጋል ፋራ ካዝ ባልይ ራሱ ፕርንክ ይድራርጋል ሳው
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w Час назад
ወዉዉዉዉ ችግራችሁ ተፈተዉ አንድ ስትሆኑ በጠም የምራል❤
@ቢትአደም
@ቢትአደም Час назад
ስነስርአትየለላት ጥፊው ያንሳታል በእርግጫም ነበርርርር ማድረግ
@WolloGondar
@WolloGondar 42 минуты назад
😅😅😅😅
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Час назад
ውይ ስታምሩ ❤❤❤ፂ አቤላ ሶፊዬ የኔ ውድ የልጅ አዋቂ ስወድህ❤❤ ሰው አክባሪ ❤❤❤ቶፋ እራሱ ደስ ሲል ሳቁ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤
@accacc5974
@accacc5974 Час назад
ምላሽ ርዝመቱ ኤጭ ትንሽ ቀንሽው እስኪ የእስራኤል መብረቅ ሆንሽብን
@መርያምወርቅቾ
@መርያምወርቅቾ 2 часа назад
ፂ ቀስ አርጋሽ አስለምጂው
@seadayimam8488
@seadayimam8488 45 минут назад
አይ ፂ የቁመት ነገር እኔም አፍር ነበር ሁሌም ትቤት ከመጨረሻ ነው እምሰለፈው ትቤት ስቀይርም ያው ነው እያፈርኩኝ አንድ እግሬን አጠር አርጌ እቆም ነበር ዛሬ ላይ ግን ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ የአሏህ ፀጋ ነው ከሄል ጫማም ገላግሎኛል አልሀምዱሊላህ
@WolloGondar
@WolloGondar 41 минуту назад
ሶፊ😢😢😢😢❤❤❤
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 31 минуту назад
እንግዳ ጠርቶ ፕራክ ይደብራል መጀመሪያ ደስ ብሎኝ ነበር በዛላይ ፂትአትጩሂ አቤል ትግስትህ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 2 часа назад
ወይኔ ጩሀት ኡኡኡኡ ጆሮዬን እፈልገወለው እንዴ
@LideteGitenete
@LideteGitenete Час назад
በትክክል ነው
@AyaneTufaKenea
@AyaneTufaKenea Час назад
ፅዮን እኔ በጣም እወድሻለሁ ግን እዝህ ጋ እንደ ታላቅ እህት ልምከርሽ:: ፕራንክ ልክ አለው ፍቅረኛሽ በጣም ልክ ነው ይቅርታ ጠይቂው:: እንደዚህ አይነት ፕራንክ ብቻችሁን ቤታችሁ ውስጥ ስትሆኑ ብታደርጊው ጥሩ ነበር በበዓል ምድር እንግዳ ጋብዘሽ ወንዶች ያውም ሙስልሞች ታውቂያለሽ የእምነታቸውን ህግ እና ባህል የምባል ነገርም አለን:: እንድህ አይነት ፕራንክ እዚህ ፈረንጆች ሀገርም ተደርጎ አላየንም እዚህ ጋ ተሳስተሻል መፓሰትም አልነበረብሽም:: ፍቅረኛሽ ግን ሳላደንቀው አላልፍም ግን መማታቱን አልደግፍም ግን ደሙን አፍልተሽው ነው:: ሌሎችም አደራችሁን ከዚህ ተማሩ ፕራንክ አታድርጉ ማለት ሳይሆን ለሁሉም ቦታ እና ሰዓት አለው
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 2 часа назад
ጥፊውይገባታል
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 3 часа назад
ፂሆን ስትናገሪ አይጩሂ ስታወሪ ቀስ በይ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Час назад
ውይ የሴት ልጅ ስራ😢 ወንዶች ቁጭ ብለው ሴት ጉድ ጉድ እፉፉፉ😢❤❤❤
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
ፕራንክ አራጊዉ ማነዉ ግን
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Час назад
ፂወን ናት አይታይሽም በጥፊ ሲላት😅
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
@@semiraseidendires47 ሳልጨርስ ለመኮመት ጓጉቼነዉ 😬😬
@AyaDanny
@AyaDanny 2 часа назад
omg🥰🥰🥰🥰የኔ ቆንጆ
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 24 минуты назад
❤❤😂😂አሳዘነኝበቃሺ
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube 2 часа назад
ምሲክን ልጁ አዛዘነኝ የሴት ነጠላ 😂😂😂ቆለውን ገፈፊሽው
@Sahibi-py6ng
@Sahibi-py6ng 2 часа назад
ፂወንስትናገሪተረጋግተሽተናገሪላችላይታወቅሽይችላልግንትጮያለሽበዚህአቃምሽእርጋታቢጨመርየበለጠዉበትይጨምርልሻልዉዴአቢልበጣምየተረጋጋነዉምርጥባልንዉሚሆንዉድነዉመጨረሻቹህንያሣምርላቹሁዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NORSANA-c6j
@NORSANA-c6j 2 часа назад
በጣምነው፣የሚየስጠለውኡውውውውው
@sebrinatube
@sebrinatube 2 часа назад
ክክክክክክክ ወንድማማቾቹ ሲያስቁ ከፕራኩ በኋላ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 2 часа назад
በዚህ ሁኔታ ተካረማችሁ ሴት ብታገኝ ምን ልኮኝ ነው ወይ ፕራንክ
@hawamohamed5443
@hawamohamed5443 Час назад
ይከ ያስ በላል ብላ ቢል አፊያ
@AlemenshMrsha
@AlemenshMrsha 46 минут назад
ውይ በጣም ችኩልነሺ እንግዳ ጠርቶ መጮህን ምን አመጣው ብልግናነው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Час назад
አቤል በተራክ ትጮሐለክ እንዴ?? ፕራክ ነው ተባልክ😢😢😢
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 2 часа назад
አቤል ሴት ልጅ አት ማታም!ፕራንክ ናው ካታበል ማቶ ናው
@DebrituChane-zh9fv
@DebrituChane-zh9fv Час назад
ጥፊ ሲያንስሽ ነው ደግ አረገ ባለጌ ነሽ ፕራንክ ምንደሆነ አታውቂም በሰው ፊት ጡትማስያዣ አውጥተሽ እንዲህ ታደርጊያለሽ ለሰውእንኳን ክብር የለሽም?
@HaweHawe-u6m
@HaweHawe-u6m 2 часа назад
No batam ataftashal yiqirta tayiqiw
@KlthomKl-s6o
@KlthomKl-s6o 2 часа назад
ፕራንክ ነዉ ሣህ
Далее
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 26 ( BY BRUNO )
47:01
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:29
Просмотров 347 тыс.
የሄርሜላ ጉዳይ ከምን ደረሰ??
21:07
አስጠኚዋ ያስረገዛት ልጅ
48:46
Просмотров 15 тыс.
ሐረግ ክፍል 1
40:21
Просмотров 6 тыс.