Тёмный

🛑ፍኖተ ጽድቅ ውስጥ ያለ ነገር ግን እስካሁን ያልተወራውን ጉድ ለሁለት በርብረን አወጣነው | Fike kirar tube |fenote tsidk 

Fike kirar tube-ፍቄ ክራር ቲዩብ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

#orthodox #fenote_tsidk #ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

12 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@yordanosasfaw4396
@yordanosasfaw4396 Год назад
በጣም ጎበዞች ናቹ በርቱልን 🥰 መድሃኔአለም ይባርካችሁ እድሜ ይስጣቹ💚💛❤️ እናመሰግናለን 🙏🙏
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Год назад
ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ነገሮችን ለማሳወቅ ይርዳችሁ ከክፉዎች ሴራ ይጠብቀን ልብ ይስጣቸው።
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 Год назад
በእውነት እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው በጣም ልቦና ይስጣቸው ደሞ ደሞ መፍትሄ ሊሰጠው ይገባል።።😔😔😔😔😔
@beazy105
@beazy105 Год назад
እኔ እኳን አንድ ተራ ምዕመን ስህተት መሆኑን ገና ስሰማው ምኑም መዝሙር አልመሰለኝም ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እኳን ድና መጣችሁ የትዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን እንጠብቅ በጣም ያሳፍራል እንዲህ ያለ ነገር እይች አላቅም ዜማው እዲህ ያለ ነገር የያሪድ ዜማ አይድለም
@edilamdemsis9732
@edilamdemsis9732 Год назад
በእውነት ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ገበዞች
@edenzewge9975
@edenzewge9975 Год назад
በጣም ይገርማል በርግጥ ማንም ቢሰማው ሊለየው ቢችልም ይህንን ያህል ጥልቅ አልመሰለኝም ነበር። በእውነት እግዚአብሔር ይስጣቸው
@mussieb.h5600
@mussieb.h5600 Год назад
ለካ ተዋህዶ ልጆች አሎት ! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !+!
@tedymekasha1068
@tedymekasha1068 Год назад
በቦታው የተገኙ እንዲሁም የድጋፍ አስተያየት የሰጡ አባቶች እኛ ልጆቻቸውን በዚህ ጉዳይ ላይ በቂ መልስ እንዲሰጠን !!
@marysineshaw9766
@marysineshaw9766 Год назад
ለኔ እራሱ ብዙ ነገሮች ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር በደንብ አድሬጋችሁ ነው የገለፃችሁት ቤተክርስቲያን አትታደስም አንድ ናት እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Год назад
ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድሞቻችን በርት እነዚ መናፍቅ ናቸው
@belayaqob2473
@belayaqob2473 Год назад
ወንድ ጀግና የቤተክርስቲያን ልጅ። እንዲነው እውነቱን ማውጣት።
@abebechmerid168
@abebechmerid168 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በተክርስቲያን በተለያዬ የሙያ ዘርፍ ልጆች ስላሏት ተባረኩ እናንተ ያያችሁትን ማን አዬ ተባረኩልን።
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
በርቱ ወጣቶች ያባቶቻችን እርስት አንለቅም
@workneshsile3158
@workneshsile3158 Год назад
አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ አንተ ማስተዋልን ስጠን ከማይሆን መንገድ አንተ ጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏. በዚህ ጉዳይ ግን እኛ ምዕመናን የእግዚአብሄርን ቃል ከሚያሥተምሩ አባት በላይ ታዋቂ ዘማሪና መምህር እያልን ስናሞግስ አንዳንዶቹ አጉል ፍልስፍና አየጀመሩና ሀይማኖትን ለራሣቸው ምቾት በሚሰጥ መልኩ Modifay አያደረጉ መንገዳቸውን ስተው ሠውም እያሣሣቱ ነውና እግዚአብሄር ሆይ ከተሣሣተ መንገድ የተዋህዶ ልጆችን ጠብቅ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-iy6kj4po2z
@user-iy6kj4po2z Год назад
ጀግናዎች ባየሁት አንግል ነው ያየሁት🙏
@ethiopia8476
@ethiopia8476 Год назад
እግዘብሔር ይስጣችው ወንድሞቼ ቢያንስ ማስረጃ እንፈልጋለን ምልክት እንሻለን ለሚሉ ግብዞች ትሆናላችው እኔ እንኳን መሳሪያዎቹ እራሱ ልክ ቢሆኑ ምናቸውም አልጣመኝም ከመጣብን ሀይለኛ ሰይጣን እግዘብሔር ይጠብቀን የተመረጡትን ሳይቀር የሚያስቱት ናቸው የመጡብን
@pawlosfekadudemisse9480
@pawlosfekadudemisse9480 Год назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏🙏
@dudbdufbdydbf7633
@dudbdufbdydbf7633 Год назад
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳቸው ባለማወቅም ይሁን በድፍረት ሆነ ልቦናቸውን ይመልሳላቸው እኔ ያው እንደምለው በተረጋጋ መንፈስ እንዲወያዩበት እላለሁ እንደ ባለፈው እንዳይገፉ በልህ ሳይሆን በብልህት ቢሆን እላለው።
@shituyilma1959
@shituyilma1959 Год назад
እውነት ነው ወንድሞቼ እግዛብሔር ይስጣችሁ
@user-yz8dt9uh9h
@user-yz8dt9uh9h Год назад
በጣም ጎበዞች በርቱ ፍቄ
@Life21557
@Life21557 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን "ዉሀ እያሳሳቀ ይወስዳል" እንደሚባለዉ ነው። እንጠንቀቅ ምዕመን
@Eritreanpubg
@Eritreanpubg Год назад
ወንድሞቼ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛቹ ❤❤
@solomonwolle3583
@solomonwolle3583 Год назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዜማ ከመስመሩ መቀየር ከጀመረ ቆይቷል ። ዜማ ከአርአያም ሰማይ የሚመጣ ነው ። ቆየ ዜማው ማፈንገጥ ከጀመረ ቆየ ። ስንጮህ የሚያዳምጠን ጠፎቶ አሁን በእናንተ መስማቴ ደስ ይላል ። በርቱ ። ምንግዜም ስለ እውነት ቁሙ ።
@I_am_Fano
@I_am_Fano Год назад
ወንድሞቼ ተባረኩ እንደ እናንተ ያለ ወጣት የተዋህዶ ልጆችን ያብዝልን። በርቱ እናከብራችኋለን።💚💛💛😍👍🙏
@tolosaaddis4598
@tolosaaddis4598 Год назад
በእውነት ሳላመሰግናቹ አላልፍም ሊላውቹንም እንደዚህ አጋልጡልን
@Sada-qv2un
@Sada-qv2un Год назад
ሰላም ወንድሞች በርቱ ሁላችንም በቻልነው አቅም ቤተክርስቲያናችን መጠበቅ አለብን ከፈጣሪ በታች የምናያቸውን አዳድስ ነገሮች መጠየቅ አለብን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 Год назад
ወንድሞቺ ጥበብ በእግዚአብሔር ነው ምዕመናኑ ሲቃወም አባቶች ዝም ብለዋል ብቻ ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳ ወተው ሁሉም ይቅርታ ብለው ካላየን በውስጡ ያሉት ሁሉ ማመን ይከብዳል 💚💛❤️
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Год назад
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
@giona-wi8898
@giona-wi8898 Год назад
ምርጥ ትንታኔ✨👍👍
@arsematube3638
@arsematube3638 Год назад
ተባረኩ ወንድሞቻችን በርቱ እንወዳችኋለን ወንድሞቻችን።
@serkalemdemsieserkalemdems6532
ጎበዞች አስተውላችሗቸዋል
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
ፈጣሪ ፀጋችሁን ያብዛልን በርቱና እንዲህ አታላይዮች ለንግድ ብር ሽቃጫቸው ብለው ምዕመናን ማታለል ከይሁዳ የመጣ ነውና በጣም አዝነናል በተለይ ፍኖተ ፅድቅ ዘፋኞች ለገንዘብ መሰብሰቢያ ሳይሆን ለንግድ የቆሙ መሆናቸውን እናውቃለን ግን እከሌ እከሌ ብሎ አማርኛችሁን ብታርሙ ጥሩ ነው የምን ጎበዝ የምን ሰነፍ አመጣህ አንዱ ጥሬ አንዱ ብስል አትሁኑ የምንወዳቸውና የምናውቃቸው እንዳይከፋቸው የምትሉትኮ ቤተክርስቲያን ለገንዘብ ብለው ከሚያጠፉት ሰዎች ትበልጣለችና ይልቅ ከፍኖተ ፅድቆች የገረመን ያ ያደገበት ረጀበት አሁን ቄስስ የተባለበት እንግዳወርቅ እንደ አብነት ተማሪ እንደ መናኝና ገዳም ውስጥ እንዳለተመላለሰበት የመናፍቃንን የፕሮቴስታንትን መሳሪያ አሹልኮ እንዴት እንዲህ ይጠቀማል? ሳያውቅ ቢባል የማይመስል ነው ዳሩ ይሁዳም ለብርብሎ ጌታውን ሸጧል አይገርምምና ምዕመናን መዝሙር ስትገዙ ስታዳምጡ እነዚህን የሚያስመስሉን ከምርጫችሁ ውስጥ አውጧቸው ለቤተክርስቲያናችን ወግነን እንቁም የመናፍቃንን ሙዚቃ መሳሪያ የሚያመጡብንን እናስወግዳቸው የሰባኪ በጋሻውና ምርትነሽ እንኳ ተሐድሶነታቸው ከውስጣቸው ስለአለ ስላልወጣ እልህም ስለተያያዙ እንደ አይጥ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተደብቀውአይገርምም የሚመለከተው ቤተክነት ማህበረ ቅዱሳን ሰንበት ት ቤት ቢቻ አይደሉም ሁላችንም በንፁ ኦርቶዶክሳዊነታችን ይመለከተናልና ተሐድሶነት ቢቻ ሳይሆን ደንበኛ ፀረ ሰራዓተ ቤተ ክርስቲያን ነው የመናፍቃን ፀባይ ሥራ ነው ያመጡብን። ብቻ እየነቀሳችሁ አውጡልን ፈጣሪ አልጠግብ ባዮችን ዲያቆን ቄስ ሰባኪ ዘማሪ ገንዘብ አልጠግብ ባዮች ሆነዋል አለምሰገድም ቢሆን ያለፈውን ረሳና የቤተክርስቲያን ቀናኢ የሆኑ ሰዎች እኮ ናቸው ተረባርበው ያሳከሙት አሁን ያ ተረሳና መደለብ ተጀመረ ዩቲውብ ላይ ወሬ ቃለ መጠይቅና ከንቱ መወዳደስ ችሎታ መስሎት የቤተክርስቲያንን ዝማሬ መሳሪያ ትቶ የመናፍቃኑን ይጋብን ጀመረ መሰልጠኑ ነው? የቤተክርስቲያንን ትንሿን ሥራዓቷን መናቅ ምናለበት ብሎ በኑፋቄ መቀየር መናድ መከራን ሊመልስ ይችላልና ልካቸውን አውቀው ቤተክርስቲያናችንን ባይደፈሯት እንፈልጋለን አነሱን የሚለማመጥ የለም ሊኖርም አይገባም እናታችን ቤታችን መቅደሳችን ክርስቶስ ሸቃጮችን ገርፎ ያወጣበት ያፀዳትን እኛ ሸቃጮችን አንፈልግም ቢፈልጉ መናፍቃኑ ጋ ገብተው እዛው ገንዘብ ይሰብሰቡ ያልተተከለ ይነቀላል ምንም አዲስ ነገር የለም ከዛ በሽታ የዳነ ሰው እንዲህ ያደርጋል? ያሳዝናል።
@betesaydatube161
@betesaydatube161 Год назад
እጅግ በጣም ሃላፊነታችሁን እየተወጣችሁ መሆኑ አስደስታችሁኛል! በርቱልኝ!
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
ስታምሩ ፍጻሜቹሁ ይመር
@_sulamatis_yetesfalemmedia2724
በእውነት ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@solomonwolle3583
@solomonwolle3583 Год назад
ትክክል ናችሁ ።
@user-wr5ni9ni8s
@user-wr5ni9ni8s Год назад
ወንድሞቻችን እንዲህ አይነት ዘፈን መቻ አጣን አለም ከበቂ በላን አዘጋጀችልን
@mercy9108
@mercy9108 Год назад
በጎ ሀሳባችሁ ደስ ይላል
@Balagerowa
@Balagerowa Год назад
በርቱ እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛላቹ በርቱ
@Allinone-zu4mj
@Allinone-zu4mj Год назад
በጣም ነው የገረመኝ በርቱ ወንድምቼ!
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Год назад
የኔ ጎበዝ ልጆች እኔ እንኳን መናኛዋ ኦርቶዶክስ የሚለቀቁት መዝሙር ተብዬዎች በሙሉ ልክ ስላለመሆናቸው ለመረዳት ምንም አላዳገተኝም፥ ተባረኩ በዚህ ስ ህተታዊ ትምህርት ምዕመኑ እንዳይሳሳት ማሳወቃች ሁን ቀጥሉ፥ ለእነርሱም ልቦናን ይስጣቸው::
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Год назад
መጽሀፍ ቅዱስ ድምጽ ባለው መሳሪያ ሁሉ እግዚብሔርን አመስግኑ ይላል የእግዚአብሔር ቃል
@brookwolde3194
@brookwolde3194 Год назад
You stand for the Truth. ❤ Thank you Anamnachewim tehadiso nachew
@milliyonteshome731
@milliyonteshome731 Год назад
Tkkl nachhu betam gobezoch bertuln
@Allinone-zu4mj
@Allinone-zu4mj Год назад
Galatooma misxira guddaadha! Jabaadhaa! Qale hwot ysmalin bertu wendimoche!
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Год назад
Tabaraku Wandimmoche xiru asab newu yanesachut ❤🙏😘
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Год назад
በርቱ የፋብሪካው ባለቤት እያጨበረበረ ነው አልተዋጠለኝም ንግግሩ በርቱ አጋልጡ 👍
@sosetg1
@sosetg1 Год назад
ጎበዞች በርቱ
@yodithailu17019
@yodithailu17019 Год назад
በጣም ጥሩ እይታ ነው በጣም እናመሰግናለን ቃለህይዎትን ያሰማልን። እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እየተከታተላችሁ አቅርቡልን። ግን ወደናንተ ስራ ስመለስ ያልገባኝ የመዝሙር አቀናባሪዎች እንደሆናችሁ ጠቅሳችሁልናል። ጥያቄዩ የሚሆነው በኪቦርድ ነው እናንተም የምጣቀናብሩት? ካለሆነ ምን ይሰራል እናንተ ጋር? መልስ ስጡን ። አመሰግናለሁ
@fikekirartube-8569
@fikekirartube-8569 Год назад
እሺ በ "tiktok" ወይም በ "youtube"አካውንታችን ይጠብቁን ስለ ሁሉም ነገር መልስ እንሰጣለን...እናመሠግናለን ❤
@marti7348
@marti7348 Год назад
Thank you guys! Good job!!!!!!
@user-dn2cs8hw5m
@user-dn2cs8hw5m Год назад
በርቱ የተዋዕዶ እንቁዎች ❤️
@-sostmedia5396
@-sostmedia5396 Год назад
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየዉ እንደእናንተ አይነት ስሜት ነዉ የተሰማኝ ግና የፕሮግራሙ ላይ ተሳታፊ ላይ ያሉትን ክቡራን ኣበቶችና ዘማርያን ደሞ ስሰማ ግራ ነዉ የተጋባሁት 🙏🙏🙏 ለማንኛቸዉም የማናዉቀዉን ስላሳወቃችሁን ልዑል እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏 ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🙏
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Год назад
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
@user-so5wu7dn5r
@user-so5wu7dn5r 2 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@regebtube739
@regebtube739 Год назад
ሰሎሞን አቡበከር የሚባል ሰው ሲጀመር አልተመለሰም እንዳው ዝም ብለን ነው ተመልሷል የምንለው ። ሌላው ደግሞ አባቶች ግን ምን ሁነው ነው
@mastikibatu5444
@mastikibatu5444 Год назад
ምርጦቼ በርቱልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sr1vm6dr5u
@user-sr1vm6dr5u Год назад
ቤተክርስቲያን ያላንት ከበቂ በላይ ነው ባዕድ ነገር እንዲጨመር አንፈቅድም ቃለአዋዲ የፍኖተ ፅድቅ ማልያ ለብሶ የመጣ ተሃድሶ ጥርቅም ነው
@gamuregolcha
@gamuregolcha Год назад
በቃ እውነት የኔን ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በጣም ነው የፀፀተኝ
@ermiaszewdie1677
@ermiaszewdie1677 Год назад
Thank u, u try brief with knowledge
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ግራ የሚያጋነው እኮ የሆነብን እና መሰግናለን
@andamlakfekadu763
@andamlakfekadu763 Год назад
አሜን
@heyablisan4214
@heyablisan4214 Год назад
God protects you guys good looking 🙏
@brookwolde3194
@brookwolde3194 Год назад
መልስ እንጠብቃለን ከሲኖዶስ እናመሰግናለን ወንድሞቼ እትፍሩ ለእውነት መቆም ክብር ነው
@Zelealem.N24
@Zelealem.N24 Год назад
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ዘመን የማይለውጣት ፤ ስርዓት ያላት ስርዓቷንም በፍጹም ስነ-ምግባር የምታስተምር ፤ ጊዜ ጠብቃ የማትታደስ ናት፡፡ አጋጣሚዎችን ጠብቀው የሚመጡባትን ወቅታዊ ፈተናዎች እንድታልፍና ልጆቿም እንድንበረታ እንዲህ ባለ መልኩ “ማወቃችንን ለቤተ ክርስቲያናችን” መስጠታችን መክሊት ቀባሪ አለመሆንን ያመለክታልና ስለሃይማኖታችን ቸል አንበል ፈጣሪ አብዝቶ ትሕትናችሁን ከዚህ በላቀ ዕውቀት ጨምሮ ያድላችሁ፡፡ ገበዝና አስተዋይ ልጆች ናችሁ
@ermiaszewdie1677
@ermiaszewdie1677 Год назад
Bertu, great job
@yilmateferi6943
@yilmateferi6943 Год назад
Betam Gobezoch , Endezi nw tewahedon metebek
@wienchetgebrie4737
@wienchetgebrie4737 Год назад
ወንድሞች በእውነት እንዲህ ነው አስተያየት መስጠት በትህትና አዎ እናንተም በተቻላችሁ ሁሉ መጠን አቅራባቹ ጠይቋቸው እነሱ በማይጠፉበት መልካም እንዲተው መምከር ነው
@dawitasrat4705
@dawitasrat4705 Год назад
ከቅዱስ ሲኖዶስ መልስ እንጠብቃለን በርቱልን እግዚዐብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
@abrehamgebeyehu9684
@abrehamgebeyehu9684 Год назад
ጎሽ ጎበዞች ኀላፊነቱን ሁሉም ቢወጣ ሌባ በእንቁላሉ ይቀጣ ነበር
@temesgentelahun7720
@temesgentelahun7720 Год назад
ምነው ቅዳሴ ካለምንም መሳሪያ አይደል እንደ የሚመስጠን እናንተ በጣም እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዞዋችሁ በርቱ ገንዘብ አገር አጠፋ እኮ
@tsiondaniel9539
@tsiondaniel9539 Год назад
tebarku ger gebtoge nber eko
@mistregirma8881
@mistregirma8881 Год назад
ወንድሞቼ ፈጣሪ ይስጥልን እያረርን እንሳቅ እንጂ በጣም ነፍሴን ነው ያወኩት በእውነት ምን እየሰሩ እንደሆነ ቢያብራሩልን ጥሩ ነው እነሱም።
@zenutttt8975
@zenutttt8975 Год назад
Ameen Ameen ameen wadimochachin bartulen egziyahaber yetabikachu 🤲 🤲 yetawayedoo lazalalam tinurilin 😍 😍 😍 egziyahaber la bagochun weda betu yemaliselin🤲🤲batem ayesesinal ye hone nager hulm gin egziyahaber Lebona yestan la hulachin 🤲🤲😍😍
@gechman2546
@gechman2546 Год назад
ፍጣሪ የክብርልኝ እኔም እንደዚህ ገምግሜዋለው
@user-vk5mu3li3p
@user-vk5mu3li3p Год назад
እግዚአብሔር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ያደቃችዋል ግዜ ብቻ ይጠብቁ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Год назад
ውይይይይይይ ሲገራሙ በተለይ መምህራኖች ..ይገራማሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t Год назад
እግዚአብሔር. ይባርካችሁ. እግዚአብሔር በናንተ ላይ. አድሮ ነው. እውነቱን ያየችሁት በእውነት
@almenalmen2660
@almenalmen2660 Год назад
ሲጀመር ዝማሬ እኮ ለሰሜታችን ማነቃቂያ አይይደለም የሚዘመረው ልብን ነክቶ ከፈጣሪ ጋር የሚያገናኘን ነው እንጂ ለሞቅታ አይለም ዘመናዊ ነገር መሳሪያ አያስፈልገንም ።
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
በርቱልን
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Год назад
ፈጣሪ እውነታውን ያውጣልን ግራ ያጋባል😢
@zenashetades9288
@zenashetades9288 11 месяцев назад
ወንድሞቼ ተባረኩ
@getahuntadesse6999
@getahuntadesse6999 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ የቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙርን ፈትሹልን
@helinamasresha3673
@helinamasresha3673 Год назад
Betam enamsegnalen ahunm lelochun kalu betagaltuln tru new
@romandemissie2416
@romandemissie2416 Год назад
ተባረኩ የቤትህ ቅናት በላኝ እንዳለው ቅዱስ ዳዊት እናተም ለቤተክርስቲያን በመቆርቆር እያንዳንዷን ነገር በሙያችሁ በመተንተን የነዚህን አታላዬች ሴራ በማጋለጣችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ምርጥ የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጆች ናችሁ!
@andargetadese4381
@andargetadese4381 Год назад
ሁል ጊዜ ስለ ዜማ ዕቃ ስለ ዜማ ከመጨነቕ እራሳችንን ንስሃ ገብቻለሁ ሥነ ወደ ውን ተቀብያ ለሁ በቤቱ አምልኮቴን አቀርባለሁ እያልን እራሳችንን እንጠይቅ ሰዉ እንዴት በምን ተተተመራ በሞን ዜ ማ ነው እያለ ወደኋላ ያስባል እስኪ ግብር ሃዋርያት ን አንብቡ እነዝያ ቅዱሳን ጳውሎስና ሲላስ በእስር ቤት ሆነው እግዚኣብሄርን በዜማ መንፈቀ ሌሊት ይዘምሩ ነበር ይላል በምን ዜማ ነበር የዘመሩት ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓ ቅዱስ ያሬድ ያን ዘመን የለ ታድያ በምን ዜማ ዘመሩ❓❓❓❓❓ መልስ የለንም 🙏 ስለዚህ ሰዉ ኣትክሰሱ ዶግማና ቅኖና ቅድሚ ተማሩ ሲጀመር ሊዮ ቲዩብ ብላችሁ ሰውን አታወና ብ ዱ ከዕውቀት ጨዋ አትሁኑ ተ ማሩ ቅድሚ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@Allinone-zu4mj
@Allinone-zu4mj Год назад
Fiqe Benatik silkhin reply lay tsafilign!
@giona-wi8898
@giona-wi8898 Год назад
Thanks!
@fikekirartube-8569
@fikekirartube-8569 Год назад
ክብር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@zemariD.yishaqNegasi
@zemariD.yishaqNegasi Год назад
ሰላም ወንድም እንዴት ነህ በምን አገኝህ እችላለው
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
ዲያቆን ቴድሮስም አውቆ የሔደ አይመስለኝም አይናችን ነሽ ማሪያም አንቺን አይንኩብን የሚለው ዝማሪ እንደበፊቱ ለዛ የለውም ከፍኖተ ፅድቅ ጋር የዘመረው ብቻ ሁሉም እንቁዎቻችን ዘማሪዎቻችን አሳዝነውናል መልስ ይስጡን
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Год назад
እግዚአብሔር ይስጣቹ እደጉ ተመደጉ እንዲ የምላቹ ሞክንያቴ የመሳርያ አጠቃቀማቸውን በግልጽ በማሳወቃቹ አድንቅያቹኋለሁ እና አባቶችም በዚህ ዙርያ መልስ እዲስጡን እኔም የናተን ሐሳብ እጋራለው እና በፍኖተ ጽድቅ አዳራሽ ለተደረገው ነገር መልስ ይስጠን፣? እላለሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ወድምች በርቱ በትኩረት ስሩበት ጌታ አምላክ አተቤትህን ጠብቅ አሜን
@ubuntu1817
@ubuntu1817 Год назад
Bertu wondemochi enamesegenalen
@user-yp9qb4pe3v
@user-yp9qb4pe3v Год назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@abebechalem243
@abebechalem243 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።እኔ በግሌ እናንተን በአካል ላግኛችሁ እፈልግ ነበር እንዴት ላግኛችሁ ?
@hiwisolomon7841
@hiwisolomon7841 Год назад
ከበሮ ለምን ቁጭ ተብሎስ ይመታል😡😡😡
@heranitech2835
@heranitech2835 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@aduniagezae7078
@aduniagezae7078 Год назад
Bertulin Wendmochie!!! Ethiopian orthodox Bietechrstian mels bisetilin arif neber!!!
@almenalmen2660
@almenalmen2660 Год назад
እሚገርመው እኮ ሁሉ ነገራቸው ሁሉ ሙሉ ፕሮቴስታንት ነው።የእኛ አገልጋዬች እዛ መሀል ሰላሉ ብቻ ነው ሸፋኑ ተዋህዶ የሆነው።እንጂ እነሱ ያው ናቸው።
@alemtehayalem8200
@alemtehayalem8200 Год назад
በትክክል ምኑም አላስደሰተኝም።
@hiwisolomon7841
@hiwisolomon7841 Год назад
ኮርድ ግርፍ ስል የሚገባው አጥቼ ተናድጄ ነበር በደምብ አብራራቹልኝ አመሠግናለሁ
@abaynesh4400
@abaynesh4400 Год назад
ወንድሞቻችንበመጀመሪያአይናችሁንየከፈተአምላክይመስገኔእኛኦርቶዶክስእኮያለንበጣምእፁብድንቅነዉየአባታችንቅዱስዳዊትእናየእምነታችንመሰረትየእዝራእናየቅዱስያሬድዜማእያለንለምንየጴንጤየሙዚቃመሳሬያለምንአስፈለገስዉርመናፍቅስለሆኑአምርረንመቃወምአለብን
@ZIKMEDIA
@ZIKMEDIA Год назад
Gn lemezemer becha aydelem eko ye programu wana alama zemarew becha aydeleme muluwen betayut arif new
@natenaelman6698
@natenaelman6698 Год назад
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Год назад
ውድሞቻቸን በርት
@tsu2369
@tsu2369 Год назад
share shareeeee ebakachuuu adrguttttt
Далее
Ouch.. 🤕
00:30
Просмотров 7 млн
Meninas na academia
00:11
Просмотров 1,4 млн
Amharic - A Semitic language of Ethiopia
16:40
Просмотров 976 тыс.