Тёмный

🛑 ሄኖክ ድንቁ ሜላትን ባየዋት ቁጥር ያምረኛል || የቫላንታይን ቀን ተብሎ በኢትዮጵያ ተከብሮ መዋል አለበት ያለው ጉደኛ 

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 144 тыс.
50% 1

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@geneteden4343
@geneteden4343 7 месяцев назад
እህቴ ካፌ ተቀጥራ ትሰራ ነበር እና የራስዋ አነስተኛ ሻሂ ምግብ ቤት ልትከፍት 100ሺ ነው ያገዝክዋት ዛሬ እራስዋ ችላለች 🙏🏿እንዲሁም የወንድሜ ሚስት 50ሺ በማውጣት ምጣድ እና ጠፍ 2ኩምታል ምጣድ 2በመግዛት ዛሬ ወንድሜን በመርዳት ላይ ልጆቻቼው በስርዓት በማሳደግ ይገኛሉ 🙏🏿እንዴት የሚረዳ ሰው የለንም ወይ??. ለውሻ ይህ ሁሉ ገንዘብ ከሰፈር ለምኖ መውሰድ ማሳከም ሲቻል ለውሻ ስንት ሰው የሚረዳ እያለን 🤔😨😨🤔🤔
@የናዝሬቱጥርሰብልዝ
@የናዝሬቱጥርሰብልዝ 7 месяцев назад
ምንአገባን። አደረኩኝ አይባልም። አንተ መኪና ገዝተህ ለወንድምህ ራይድ ስራ ብለህ ብትሰጥ በ ዋልታ እና በፋና ቲቪ ልታስተላልፍነዉ?
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 7 месяцев назад
Ere uuuuuuuuu
@FetiyaIbrahim-m3z
@FetiyaIbrahim-m3z 7 месяцев назад
😅😅😅😅
@ዲባቲቭ
@ዲባቲቭ 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢አይይይይይ ዉዴ ሁሉም እደዛ አደሉማ
@Adika622
@Adika622 7 месяцев назад
Kikikiki ዘንድሮ ጉድ ነዉ 😂
@salameskyes7240
@salameskyes7240 7 месяцев назад
ይኤንን ኮመንት የምታነቡ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለ 👉 ሞቼም ነበርኹ እንሆም ከዘለሃለም እስከ ዘለሃለም ድረስ ሕያው ነኝ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ::ራእይ1:18
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 7 месяцев назад
15 ብር በርገር ስጋው የምንድነው አረ ወገን እየተስተዋለ የቀነሰ ነገር ሁሉ ኩበስተጀርባው አደገኛ ነገር አለ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወገኖቼ አሳዘንኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
@amyentadese6914
@amyentadese6914 7 месяцев назад
ቤንጃ ሰላም ላንተ ይሁን ስነስርዓትህ በጣም ደስ ይላል ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን
@benjatube2
@benjatube2 7 месяцев назад
አመሰግናለው
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 7 месяцев назад
የፓስፖርቱን ጉዳይ ለላይኛዉ ሰተናል
@maheyohannes3071
@maheyohannes3071 7 месяцев назад
እድሳት ሠተሻል የኔ በ4ወሩ ሰርቶልኛል
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 7 месяцев назад
​@@maheyohannes3071የኔ በ9ወሩ ነው የሰጡኝ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 7 месяцев назад
ቤንጃችን በጣም አሪፍ ነው ሁለም እንከታተላለን እኔ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በመሳቅ ነው አስተማሪ አዝናኝ በርታ ባልኮምትም የዘወትር ተከታታይህ ነኝ
@benjatube2
@benjatube2 7 месяцев назад
አመሰግናለው
@KalkidanTsegaye-r1g
@KalkidanTsegaye-r1g 7 месяцев назад
ለቅለል አርጌ አስተያየት ስሰጥ በመጀመሪያ ከምን ከምን መቆጠብ እንዳለብን የሚያመለክቱ መረጃዎች ስለምታደርሰን እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ነው ደስ ይላል የባላይን ቀን የሚባል ቀን አደራችሁን ከሀገራችን አስወጡልን ወንድሞቻችንን እንፈልጋለን የመረዳዳት ቀን ቢመጣና መገለይ ያሉ ህፃናት እናቶች አባቶች እህት ወንድሞች የምንረዳዳበት ቀን ይምጣልን ለአንድ አበባ የሚወጣ ብር ለአንድ ሰው ለተቸገረ ብንሰጠ ምን ይሰማዋው አበባው ነገ ይጣላል አርጅቶ ሠው ግን ነገ ብትወድቅ እንኳን ያነሳካል ያንን ቀን ያስታውሳል ና
@marsilasgashaw2148
@marsilasgashaw2148 7 месяцев назад
እንደዚህ ቃለመጠይቅ የገደለኝ የለም ምነው አናውቅም ቢሉ ዘና ብለው የሚያብራሩት ነገርስ😂😂😂😊
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood 7 месяцев назад
የማታ ጨዋታ መቼ ይመቻችሃል ? በ ቲቪ ፕሮግራም ላይ ? Really ? ታዋቂ መሆን ኣዋቂ መሆን ኣደለም የሚሉት በምክንያት ነዉ ።
@ambaw1004
@ambaw1004 7 месяцев назад
ሰዉ በሀገሩ እንዴት የመንግስት ግዴታዉና አገልግሎት መስጠት ፖስፖርት ይከለከላል | እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል | እንዲህ ያለዉን ወሮ በላ ቡድን ህዝብ አንድ ሆኖ ካለወረደዉ በቅርቡ ወደ ሰሜን ኮርያነት መቀየራቸዉ የግድ እንዳይሆን እሰጋለኹ
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 7 месяцев назад
ትክክል ናችሁ ውሃ መጥፍት የለበትም👌👌👌👌
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 7 месяцев назад
ይቺ ሴት ጤናም የላት ሰው የሚበላው አጥቷል እሷ ሰለውሻ ታለቅሰብናለች ይቺን ሴት ማሳሰር ነው ወይሰ ቤት ግዙልኝ ነው እኔ እንደ ውሻ እና ድመት የምጠላው የለም በነፃም ቢሰጡኝ አልፈልግም ይሄ የውሻ ፍቅር የመጣው ከውጪዎቹ እኮ ነው በጣም አዝኛለሁ ወይም ይሄም ሰልጣኔ ይሆን ቬሮኒካ የምትባለውም ብሩ የማይቆጫት ሸቅላ ሰለምታመጣ ምንም አይመሰላትም ሰንት ኢትዮጵያዊ በረሀብ ለሚሞተው ብትሰጪ ይጠቅም ነበር
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 7 месяцев назад
እውነት ነው
@abebat2466
@abebat2466 6 месяцев назад
ኦነዚህ ውሾች ቶሎ ይሞታሉ የልብ ህመም ያጠቃቸዋል ተጠንቀቁ እድሜአቸ አጭር ነው ነጋዴ አይነግርህም ሞኔ
@geneteden4343
@geneteden4343 7 месяцев назад
55አገሮች ናቸው ያልዋት አፍሪካ 140-150ደግሞ ጥያቐው እና መልሱ ኣባና ቆባ 😆😆😆😆😆😆
@Seble7
@Seble7 7 месяцев назад
ያወራችው እውነት ነው እንዴት እንደሚያመናጩቁ ውይ ያየ የደረሰበት ያውቀዋል ውሻ ነው የሚያረጉት ብር ካለህ ንጉስ ያረጉሀል እምዬ እምዬ ነው የሚሉህ ሜግሬሽን ላለመሄድ በውክልና 40 ሺ ከፍየ ነው ያወጣሁት
@azitabxe3380
@azitabxe3380 7 месяцев назад
ቤንጃዬ ስውድህ እኮ ❤በጣም ነው ፍታ የሚያረገኝ በርታልን ❤
@benjatube2
@benjatube2 7 месяцев назад
አመሰግናለው
@yemisrachmengistu2451
@yemisrachmengistu2451 7 месяцев назад
እኔ በሰውየው አልፈርድም ስብሰባውን የሚሳተፉት የአፍረካ ሀገሮች ስንት ናቸው ለተባለው ደነዝ ጠያቂ ነው የሚጠይቀውን ሰው እንኳን ምን አይነት እንኳን እንደሆኑ የማያቅ
@zubest7326
@zubest7326 7 месяцев назад
ቤንጃይዬ ከምታሳየን ይልቅ አንተ የምትለው ነው ያሳቀኝኝኝኝኝኝኝ ❤❤❤
@redietwolde4341
@redietwolde4341 7 месяцев назад
Jamaica Africa ውስጥ አለመሆኗ እንደኔ ቆይቶ የገባው 😂😂
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 7 месяцев назад
በቃ የአገራችን ነገር እዲህ ሆነ? እንደው ምኑ ተነግሮ ምኑ ያልቃል
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 7 месяцев назад
ጥራዝ ነጠቅ ሰዎች በዙብን እኮ ጎበዝ:: 😂😂😂
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 7 месяцев назад
Sew ke Hager le mewtat yalew girgir betam yasaznal .... ay emama Ethiopia Egzer yhunish
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes 7 месяцев назад
Ye passport lay astayet mestet feligalew bergit policochu mematat alnenerebachehum
@TigestTigest-r4k
@TigestTigest-r4k 7 месяцев назад
ሰላምክ ብዝት ይበል😊😊 እረ ስልኬ እያስቸገረኝ ነው ቤጃዬ እስፖሰር ፈልግልኝ🙏🙏🙏
@Emamimami
@Emamimami 7 месяцев назад
Nokia 3310 yemcheshal?
@tewodrosbahta7244
@tewodrosbahta7244 7 месяцев назад
Min aynet new
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK 7 месяцев назад
ሰላም ቤንጃ
@etsegenetkebede3428
@etsegenetkebede3428 7 месяцев назад
ቤንጂ ሜካፑ ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 7 месяцев назад
🎉እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ🙏 😂የባለስልጣኑ ጊታር ያበደ ነው😂
@AbebawwDemeke
@AbebawwDemeke 7 месяцев назад
ቤንጅ በጣም ነዉ የምወድህ
@benjatube2
@benjatube2 7 месяцев назад
አመሰግናለው
@looov-h1q
@looov-h1q 7 месяцев назад
እስኪ፡ዛሬ፡አንተ፡ላይክ፡አድርግ
@afromedia3945
@afromedia3945 7 месяцев назад
የሰው ልጅስ ዋጋው ስንት ነው?😢😢
@lulafares8305
@lulafares8305 7 месяцев назад
ለምን ይሁን ይል ስፖርት ጉዳይ. ይገርማል
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 7 месяцев назад
የሌባውነገር😢😅😅😅
@tadiyeureal2122
@tadiyeureal2122 7 месяцев назад
ahun video intro slalew arif new berta 😉
@yeshieshetu4426
@yeshieshetu4426 7 месяцев назад
Good job Benja . keep up with a good work. I think you should change your profession as a therapist. You are so calm and not judgmental. Unless unless you are a different behind the screen.. lol
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 7 месяцев назад
Benja please Henok Alemayehu tefabgn Zhabesha malete nw alayehwum
@yesyes-qu3ny
@yesyes-qu3ny 7 месяцев назад
She has done amazing description on passport
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 7 месяцев назад
ሴምካርድ ድጋሚ ካገኘው አይለቀውም!!!
@سونيا-ه2ط
@سونيا-ه2ط 7 месяцев назад
ውይወገኔሰውሜዳላይወዲቆእነሱውሻይከባከባሉውይመጃጃል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 месяцев назад
ስለ ፓስፓርት እኔ ለማን ልጠይቅ online ከላኩኝ 6 ወር ሆነው 250$ ከፍዬ በደወልኩ ቁጥር ሳምንት ጠብቂ ነው የሚሉኝ እረ ኡኡኡኡ
@userd76
@userd76 7 месяцев назад
when.brave.hero.freedom.fighter.royall.amhara.fanno.winns.and.enter.to.their. ancesters.palace.if.god.willings.ethiopia.will.be.on.the.top.of.africa.and.life.will be.easy.for.the.peaple.all.you.have.to. do.pray.to.the.lord.dont.give.up.may. god.protect.ethiopia.and.remove.the. evils.from.the.land.of.christianity..good. luck.my.peaple.i.wish.you.the.best.
@Lebuko-jl9lu
@Lebuko-jl9lu 7 месяцев назад
እኔ እንዲ ነኝ #1
@yesemwork8310
@yesemwork8310 7 месяцев назад
ይችን በወደል ውሻ ማስነከስ ነበር ያኔ ታርፋለች
@userd76
@userd76 7 месяцев назад
benja.today.you.had.the.best.funny.guys.specialy.the.one.with.a.lot.of.powder. i.laughing.laughing.thanks.brother.
@wondwossenkassa7515
@wondwossenkassa7515 7 месяцев назад
ረጋ ያልክ በመሆንህ ያንተን እመለከታለሁ፣ በርታ አንዳንዴ ልቆችም ይመጣሉ እንደው ለኔ አይ መች እንጅ ሌሎች ይወዱታል መቸም...
@mfamillymeron
@mfamillymeron 7 месяцев назад
❤❤❤
@FasikaSimegn
@FasikaSimegn 7 месяцев назад
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 7 месяцев назад
ቅቤ 600-700ብር ነው
@betelmulu4897
@betelmulu4897 7 месяцев назад
ሻሎም ቤንጃችን😊
@smalesmale6134
@smalesmale6134 7 месяцев назад
ሳስበው የሀገራችን ሰው ሰውን ጠልተው ውሻን ወደዋል መሰል ሰውን ከመርዳት ብቸኛ ሆንኩ ተብሎ ጎደኛ መያዝ ሳይሆን ሄዶ ውሻ መግዛት በዚህ ሁሉ ብር ለሰው እርዳ ብትለው የለኝም ነው እኮ የሚልህ ጉድ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 7 месяцев назад
Benja
@senaitdemisse9177
@senaitdemisse9177 7 месяцев назад
እውነትም አላቅም ማንን ገደለ እንዴዴዴ 😂😂
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 7 месяцев назад
Valentines Day = Mekelakeya Day 😂😂😂👏👏👏
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 5 месяцев назад
አይ የስለጠኑት የዳብሎስ ማደር እና የስኦል እራትሆነዋል
@Etho19pia
@Etho19pia 7 месяцев назад
የ ፖስተሩ ቀልድ😮ና ኮርኩረኝ ልሳቅልክ በለው😅
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 7 месяцев назад
Ewnetwan new eni yemenorebet ager ezebu policeun bidebedebut enqan rotew yameltalu enji ezebun aynekumen motergochum bionu enqan moterachewn biseberut enqan behegerachew yameltalu
@naodteklehaimanot6764
@naodteklehaimanot6764 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂 እንደዚ ሰውዬ ኮንፊደንስ ቢሰጠኝ ፋዘር ዜና እያያ ሪሞቱ ወስጄ ቃና ሊቀይረው ነበረ ኣላለም 😅😅😅 ኣንድ ልጅ
@bilenbulbula6082
@bilenbulbula6082 7 месяцев назад
መላጣ ከእውቀት ነፃ ቫላንታይም😅😅😅
@Warzone4495
@Warzone4495 7 месяцев назад
Screen you use or topic is aynfam its weird
@elsahailu6066
@elsahailu6066 7 месяцев назад
አረ ወንድሜን ይኸው የሞተውን አባታችንን ተነስቶ ካልመጣ በስተቀር ፓስፖርት እንዳማይሰጠው ነው። ኢትዬጵያውነቱን ማስመስከር አለበት ምክንያቱም አባቱ ትግራይ ስለተወለደ አባታችን ከሞተ 40 ዓመት አልፎታል ወንድሜ አባታችን ሲሞት የ6ዓመት ነበረ ። አባታችን ራሱ ከወጣ ከትግራይ በልጅነቱ ሆኖ ሳይመለስ ነው የሞተው። ወንሞቹን አምጣ አሉት ያሉትም ወንድሞቺ ሞተዋል ግን ልጆቻቸውን ለምጣ ቢል አይሆንም። ትግራይ ሄደን የማናውቀውን ዘራችሁ ነው ተብለን በግድ ተሰጥቶን ስቃይ ወይ አገሬ
@hannaredda3061
@hannaredda3061 7 месяцев назад
AU has nothing to do with Jamaica. Say you don't know when you know nothing. Shameless 😮
@betiTub
@betiTub 7 месяцев назад
ሲጀመር አልገባውም ስለ ቫላንታይን
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 месяцев назад
ስንት አይነት ጌጃ አለ በማርያም ስለ ቫላንታይን ቀን የተናገረው ደነዝ
@abiybirhanie1097
@abiybirhanie1097 7 месяцев назад
HA HA HAAA DAGI EHE SEWYE YENEKABEH KEN ALEKELEH
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 7 месяцев назад
Benja Valentine alegebawem Yadewa del meselot new😂😂😂😂
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 7 месяцев назад
1. የማይረባ መንግስት ስላለን ህዝቤ መኖር አልቻለም፥ ይሄ ስድብ ነዉ ለመንግስ። ስለማታስብልን ልቀቀን እንዉጣበት እያሉ ነዉ፥ በጣም አዝናለዉ! ከየት ነዉ የመጡብን ? አህያ እንኳን ግልጋሎት ይሰጣል, if you know what I mean
@asni4265
@asni4265 7 месяцев назад
ውሾቹ ብሄራችው ምንድነው
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 7 месяцев назад
Ezebu rasu lemen sidewelelachew weyenem silakelachew ayhdumen ensum yegermalu
@foziyashifa9173
@foziyashifa9173 7 месяцев назад
Bagatsmi new weshawan setyawa temasasalubeng
@MiskuM-n2j
@MiskuM-n2j 7 месяцев назад
Wond hunachu endset act metadrgu sewch slgziyabihar blachu Akumu tasteyfalachu ltewuledu aseblulet
@ethioflexManufacturingPLC
@ethioflexManufacturingPLC 7 месяцев назад
yetergagah yemchehe
@መቅደስ-ሰ1ቀ
@መቅደስ-ሰ1ቀ 7 месяцев назад
አሳፋሪ ህዝብ ቱ 😢
@ZaynabMustafa-m9k
@ZaynabMustafa-m9k 7 месяцев назад
Dase teyalash
@MikaoAlexander-e7y
@MikaoAlexander-e7y 7 месяцев назад
😢😂😂😂😂 Be mekelakeya dereja nw yalew
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 7 месяцев назад
Alwkme asgdlo ayqkm jamyka sgmaer afrika aydlm brzle gre tgorbtalh babhre ytkbabh hger nate
@MeseretFeleke-n5d
@MeseretFeleke-n5d 7 месяцев назад
Habesha alawkim malet ayakim! Yigermal!
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 7 месяцев назад
Woradati😂😂😂😂😂cherasha miraga satawa
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 7 месяцев назад
Kkkkkker at
@MK-yr3up
@MK-yr3up 7 месяцев назад
Service eskagegeh drs you are denbega
@asterzenebe847
@asterzenebe847 7 месяцев назад
እሻ አልፎለት ስለ ውሻ ሰያወራ 😢
@wbrestl0ve215
@wbrestl0ve215 6 месяцев назад
ክክክክክክክ
@Rahma-y8o
@Rahma-y8o 7 месяцев назад
የእድል ነገር ያሳቀኝ ጭራሽ ልጂ
@MariamBeza
@MariamBeza 7 месяцев назад
ለውሻ የ 3ወር ደሞዜን😅
@just.a.V.o.i.c.E
@just.a.V.o.i.c.E 7 месяцев назад
2nd 😂
@ዲባቲቭ
@ዲባቲቭ 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂እግዚኦኦኦ😊
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 7 месяцев назад
😂ዱቄቱ 😂😂😂😂ሜካፑ
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 7 месяцев назад
Enami besikayi nwe yetekebelikuti sidetegn beza
@halimaaman4373
@halimaaman4373 7 месяцев назад
Kkkkkkk
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 7 месяцев назад
ውሻ 100ሽምነው
@eyerusalemzeru
@eyerusalemzeru 7 месяцев назад
የውሻዎ😂😂😂😂
@mariyaamenu9004
@mariyaamenu9004 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@Adina-i3i
@Adina-i3i 7 месяцев назад
mnale godana yewdeko wgenochachen btanesu wey kbtet
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 7 месяцев назад
Ze dog situation 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 7 месяцев назад
ጭራሽ አልገባውም ቫለታይን
@RahelFikru-vv7od
@RahelFikru-vv7od 7 месяцев назад
ውሻን መቶሺህ ብር 😅😅 ሶስት ቀበሌ ህዝብ ለአንድ ወር የሚቀልብ ብር ውሻላይ ይፍሰስስስ ሆ፣ ሆሆ፣ሆሆይ
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 7 месяцев назад
ሰላም ቤንጃ
@benjatube2
@benjatube2 7 месяцев назад
ሰላም
@MeskiAbrham
@MeskiAbrham 7 месяцев назад
ቤንጃዬ የምር ትመቸኛለህ ....ሳላይ አላልፍም
@benjatube2
@benjatube2 7 месяцев назад
አመሰግነው
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 7 месяцев назад
100,000.0 ብር ለውሻ 30% discount ትበላው የላት ትከናነበው አማራት
@richowondimu2027
@richowondimu2027 7 месяцев назад
በአሁን ሰዓት እዚህ ሀገር እንደ ኢሚግሬሽን ደ ...ደ..... ብ .....ና . ደ .....ነ .....ዝ አለመስሪያ ቤት ያለ አይመስለኝም!!! ጌታ ማስተዋሉን ያድላቸው!
@bedruousman7529
@bedruousman7529 7 месяцев назад
ሃይ ቤንጃ አሪፍ ነው ከሌባ አትግዙ ያልከው እውነት ነው ተመችቶኛል ቀጥልበት
Далее
Как он понял?
00:13
Просмотров 129 тыс.
Китайка и Максим Крипер😂😆
00:21
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24