Тёмный
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Подписаться
በዚህ ቻናል ላይ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል የሆኑ ቪዲዮዎች ጨዋነትን በተሞላ መንገድ ማህበራዊ ሂስ ይሰጥባቸዋል። እናንተም ክቡራን ተመልካቾች በነጻነት እና በጨዋነት ሀሳባችሁን የምትገልጹበት የጋራ ቻናል ነው።
Комментарии
@tsyonmaryam4708
@tsyonmaryam4708 Час назад
AMANUEL
@TracyPeter-ls3rh
@TracyPeter-ls3rh 2 часа назад
ማንም እንደ አሌክስ አይሆንም
@ameleworkderaga7293
@ameleworkderaga7293 2 часа назад
እኔ ግን አሌክስ ከተወ በስንቱ ቢቋረጥ ይሻለኛል አሌክሶ❤❤
@misrakasfaw
@misrakasfaw 2 часа назад
ምርጥ ምርጥ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@tsionashna8077
@tsionashna8077 2 часа назад
በስንቱ ሚተካው የለም ማንም በማንም አይቀየርም ሚኪዬ በበስንቱ በስንቱ ማለትም አሌክስ በሚኪ አይተካኩ ልዩ እና በግላቸው ሚደንቁ ናቸው አይወዳደሩም አይተካኩም ግን ሁለቱም ድንቅ ናቸው ግን ልዩ
@mussieeyasu4318
@mussieeyasu4318 3 часа назад
ሚኪ ማይኮ አትዩኝ ብሏል በቃ አታሳዪን ሰለቸን
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 5 часов назад
ኸረ ሚኮ ጨ...ለ....ለ....
@geneteden4343
@geneteden4343 6 часов назад
ትዕግስት እጅግ ጠላሁት ደደብ የምወድሽ ያህል ደደብሽብኝ አንገት አልባ አንች ነሽ ኢትዮጵያ ሳትሆን የ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከ 1962 አመተ ምሕረት እስከ 1991 አመተ ምሕረት ነው ከ 1962 በፊት ኢትዮጵያ አንገት ነበራት ወይ ብለሽ ጠይቂ ታሪክን 😨😨😨😨
@zebibashifa6125
@zebibashifa6125 7 часов назад
inamesegnalen,biniyam
@user-sm4jt7hu8u
@user-sm4jt7hu8u 7 часов назад
ምቴ መልሶ ይትፋለት አክታውን
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 7 часов назад
ውይ ምነው በስንቱ ላይ አሟረትክ
@bekashimeka4690
@bekashimeka4690 7 часов назад
amrobhal Boss
@user-xy1db7lo9r
@user-xy1db7lo9r 7 часов назад
ቁጥር አንድ ደንቆሮ ደንቆሮ ይወዳል የተማረ አይወድም ለዚህነው አነ በአሉ ገግርማን ያጠፋቸዎ መንጌ V ትእግስት
@user-en4jj6do2z
@user-en4jj6do2z 7 часов назад
ቤንጃ ዬ በርታ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤
@rozamario7343
@rozamario7343 8 часов назад
እባካችሁ እንደነ ሚኪ ማይኮ ደነዝ ዓይነት ኦርቶዶክስን የሚሰድቡ አታቅርቡ አትከተሉ የነሱን ቪዲዮ አትዩ! እርሷቸው ከሰው አትቁጠሯቸው:: ከአሁን በኻላ አላይም አትዩ አታቅርቡ!
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 8 часов назад
ሰላም ቤንጃ ሰሞኑን የአረፋ በአል ላይ ሆኜ አልገባሁም ብዘገይም ላይክ አድርጊያለሁ ኢማማህ አንገትህ ላይ ያደረከው ያምራል ማሻአላህ
@saramohammed9953
@saramohammed9953 8 часов назад
ለኔ ማንዴላ ቢሰራ ይመጥናል
@SemiraShukur
@SemiraShukur 9 часов назад
Melone ytkawale😂😂😂
@user-sn1gj9ud6s
@user-sn1gj9ud6s 9 часов назад
weyna mko ewunetk newu gza ywused tkkl nek
@ashuman-sb8rz
@ashuman-sb8rz 10 часов назад
👍👍👍🙏🙏🙏
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 10 часов назад
ማርተኛ
@russommehreteab3861
@russommehreteab3861 11 часов назад
ይሄ ሰውየ ግን ጤነኛ ነው ትንሽ ሸርተት ብለሃለችና ኣማንኤል ሆስፒታል ጎራ በል ባክህ ወጪውን እኔን እሸፍንልሃለው ኣንተ የነፈዝ ጨሎ ኣርፈህ ኣትቀመጥም ወይስ ቀንዋን የተቃረባ ኣይጥ የድመት ኣፍንጫ ትልሳለች እንደሚባለው ኣይጣል ቀንህን ያሳምርልህ
@russommehreteab3861
@russommehreteab3861 11 часов назад
ኣንተንን ነው ኣንተ ሚካኤል የተባልክ እላይ እንደጻፍኩት ስምህን ኣልጻፍኩም ነበር ሰካራም
@azutamesyazu
@azutamesyazu 11 часов назад
Mandela is great also
@temnettube9600
@temnettube9600 11 часов назад
besntun alemayew tadese bitekaw bay negn
@meronmammo6124
@meronmammo6124 11 часов назад
selamawit menew kitewa tefa.. spongu neber leka
@meronmammo6124
@meronmammo6124 11 часов назад
ALexn .. yaw Netsanet werkneh newa..lela manem lihon ayechelem.. Mikael tamere ke mesekerem gar match ayaderegema
@asnaketsegaye
@asnaketsegaye 11 часов назад
አንተ
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 12 часов назад
ye mikon yehil yedeberegn fitur yelem sirat yazi kalhon ezawe church hedin tinbit tanagar endehon beztola sel bet ena mekin belwe bicha dabari
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 12 часов назад
ba sintu bayketl lijen biye lasradat new gud fela alex lela bota enkuhan sitaye mariamen ba sintu tilalech lije 2 amet ka 8 woruha new ahun ba sintu sijamir degmi wed weohal amseb new
@user-gt1kd5cj2t
@user-gt1kd5cj2t 12 часов назад
በስንቱ አለምሰገድ ሊተካው ይችላል
@BettyBiruu
@BettyBiruu 12 часов назад
አሌክስን የሚተካው ሰዉ ባስብ አላገኘሁም በስንቴ አሌክስ ብቻ👍
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 12 часов назад
ሀከሙን ገደልከው😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 12 часов назад
ኧረ ዶክተር😂😂😂😂😂
@hana.6956
@hana.6956 13 часов назад
የሚኒስትሪ ፈተናው ተመችቶኛል።እንደዚ ያለ ጊዜ የማይረሳ ታሪክ።ዳዲ ወይ መረገም?
@hiwottamerat6263
@hiwottamerat6263 13 часов назад
ሸዋፈራሁ
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 14 часов назад
ዛሬ ግን ቤንጃ በጥምጤም ከች ብለካል አምሮብካል❤
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 14 часов назад
ብኔጃ እኔም የደርግ ልጅ ነኝ😂ደርግን በጣም ነበር የምወደው የማደንቀው 😢በዛ መሰረተ ትምህርት በግዳጅ ያስተምረን ነበር እኔም ከእናቴጋር ጎረቤት ሰብስበን ሂደን እንማር ነበር ደርግ❤❤❤ካልተማርን ደሞ በየቀበሌው ጤፍና በቆሎ የመሳሰሉትን አይሰጥም ነበር ዋጋውስ ቢሆን መርከሱ በረካው ዛሬ ዜሬ😢ግን ከባድ ነው እኔበግሌ ያን ዘመን ናፋቂነኝ ፍቅር መተሳሰብ አንድነት የሰፈነበት ዘመን ቤንጃ 🎉🎉🎉🎉አድናቂህ ነኝ
@abdiworku3702
@abdiworku3702 14 часов назад
Benja ምርጥ አብዲ ነኝ ""AA please atetefa
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 14 часов назад
ደርግ የኢትዬጲያን ሙህራን የበላ ወጣቶችንን በየመንገድ የጨፈጨፈ የኢትዮጵያን ታላላቅ ጄነራሎች እና ባለስልጣናትን 60ዎቹ ብሎ ገሎ የቀበራ የኢትዬጲያን ንጉስ ክብር አዋርዶ ገሎ ዙፋናቸው ስር የቀበረ ኢትዬጲያ ውስጥ ሃይማኖት አልባነትን ያመጣ አሁን ላለንበት ምስቅልቅል መሠረት የጣላ የአውሬና የጨካኞች ስርዓት ነው ዝም ብላችሁ አታወሩ መጀመሪያ መርምሩ
@user-fy3xn8se2z
@user-fy3xn8se2z 5 часов назад
wey ewket, tenagreh mutehal.
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 41 минуту назад
@@user-fy3xn8se2z ደደብ መጀመሪያ አንብብ ከማውራትህ በፊት መንጋ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 15 часов назад
አንተ እራስህ ቤንጃ በስንቱን ተክተህ መተውን ትችላለህ🤣😂😂❤️
@romansmret4908
@romansmret4908 15 часов назад
እረ አሌክስን ሚተካ የለም
@sewunettegegne3920
@sewunettegegne3920 15 часов назад
ፍ ፁሜ ቢተካው እላለሁ😊
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 16 часов назад
እደሱ ለቦጩ ትልቅ አፉአፈሰፌ የለም
@samsonabera5969
@samsonabera5969 16 часов назад
Yes Michael Tamera perfect 😂😂😂
@endutube9461
@endutube9461 16 часов назад
Wow ዛሬ አምሮብካል እስከርቡ የሌለ ፈላ ነው ያስመሰለክ ይመችክ ፀባየ ሰናዩ ወንድማችን
@wome8375
@wome8375 18 часов назад
የእውነት ትክክለኛ ምርጫ ነው የመረጥከው ግን አንቺ ቢንጃዬ ተኪው
@benomal8093
@benomal8093 18 часов назад
Fekadu
@lilegrema813
@lilegrema813 18 часов назад
ደርግ የኤርትራን ህዝብ እንደጨፈጨፈ ትግራይን ህዝብ እንደጨፈጨፈ እንዳለ የኢትዮጵያን ወጣት ጨፍጭፍዋል ይህንን መንግስት ለብይንዲራ ለመሬት ብለሽ ትወጃለች አየሽ ለስው ያለሽ ክብር የወረደ ነው የነንተ ፍቅር ባንዲራ መሬት ነው የዘቀጥሽ እራስ ወዳድ ባለጌ ነሽ ያሳፍራል ስሚ አሁን እኮ የባስውን የምትመኝውን ስጠሽ እንግዲህ ተወጪው መለስ ተገላገለ ከእንዳንቺ አይነቱ ድንቆሮ ዘረኘ መለስን የመስለ ምሁር በምንም አይነት አይፈጠርም ወደድሽም ጠላሽም ሲጀሙር አንቺ መለስንቲያለሽ ብዪ ቀርቶ በትግራይ ህዝብ ላይ የስራሽውን ስራ አውቃለን
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 18 часов назад
ጨለለች
@hanabeyene2481
@hanabeyene2481 18 часов назад
ነፃነት:ይተካዋል