Тёмный

🛑 ህዝቡን ያስቆጣው የፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ጉዳይ 

ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Подписаться 191 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ስለ በጋሻው እውነቱን ዘረገፈው
instagram account ➡️www.instagram....
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 282   
@libonatube
@libonatube Год назад
ከዚህ ቀደም 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-U239xah5zgU.html
@kgmtv7266
@kgmtv7266 Год назад
ለምድነው ኮማት እዳልሰጥ የከለከልከኝ
@tewhado7965
@tewhado7965 Год назад
Ye megbawy mezmur sel mariam semo mend new? Please tell me the name of the mezmur at the entrance of the video?
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Год назад
Anete kato benyam yearesal----neh
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Год назад
Anete kato benyam yearesal----neh anet yemetlyew wetat selhonek beca new
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
❤❤❤
@henokasmamaw5144
@henokasmamaw5144 Год назад
ይህ ዲያቆን ድንቅ ሰው ነው። እድሜውን ያብዛልን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ሊደመጡ የሚገቡ ስብከቶች አሉት
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Год назад
አረ ወድያ እሄን ሴሰኛ መምህር አትበለኝ
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Год назад
ሴሰኛ ብሎ የሚሳደብ እራሱ ሴሰኛ ነው ብየ ነው የማምነው
@michaeltegegn6665
@michaeltegegn6665 Год назад
@@ሰላም-ዐ1ሐ lemen alke ante maneke
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
​@@ሰላም-ዐ1ሐ ጋጠ ወጥ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Год назад
ስዲቡ ባያስፈልግም ።የተናገረው ነገር ግን አላምንበትምምክንያቱ እነዚህ አነቃቂ ነገር የሚናገሩት በስጋ ሂወታችንም ስኬታማ እንዲንሆን ከዲህነት እንዲንወጣ ነው የሚያስተምሩት ታዳ ምን ሀፂያት አለው
@abay5630
@abay5630 Год назад
ለእንቁ መምህሯኖቻችን ቃለሂዎትን ያሰማልን በእሜ በጤና ይጠብቅልን ለክፉዎች ልቦና ይስጣችሁ አሜን፫ ያብስራ ወንድማችን እናመሰግንሃለን💚💛❤💒🙏
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Год назад
የወንድማችን ዲያቆን ዮርዳኖስ ትምህርት እውነት ስለሆነች ውሸታሙ አለም መስማት አይፈልግም እድሜ ከጤና ጋራ እግዚአብሔር ያድልልን❤
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
ትክክል❤
@ወለተመድህን-ደ1ጐ
የዮርዳኖሰን ትምህርት ብዙ ሰው የከተለዋል የትግራይ ልጆች በሚገርም በብዛት እናዳምጣለን እንደዚህ አይባልም እናንተ ከአፋችን የሚወጣውን ቃል እንቆጣጠር አንቺ ፃዲቅ ሆነሸ ነው? ያንቺ ንግግር ዮርዳኖሰም አይቀበለውም እንደዚህ አይነቱን ኮመንት እየኮመነትን ነው አሁን ላለንበት የበቃን
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Год назад
@@ወለተመድህን-ደ1ጐ ምን ማለት ነው ፅድቅን ምን አመጣው? ደግሞስ ምን አልኩ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Год назад
@@ወለተመድህን-ደ1ጐ ደግሞ እሱ የሚያስተምረው ሰው እንዲከተለው ሳይሆን ሰምቶ እንዲለወጥ እንጂ እናም መጀመሪያ አስተውይ የተባለው ይግባሽ
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Год назад
ወድማችን እናመሰግናለን መምህሮቻችን እመቤቴ ትጠብቃችው እናታችን ድንግልየ ትዳብስሽ በሽታስ ማንንም አይካው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@cilentg2199
@cilentg2199 Год назад
ጥዋት ማታ ሰስማው ብውል የማልስቸው መምህር እርጂም እድሜ በእውነት ስንቱን ተማርኩ ክብር ይስጥልኝ ለዲያቆን ይወርዳኖስ🙏🙏
@WubanchGebiyaw
@WubanchGebiyaw Год назад
ዲ/ን ዩርዳኖስ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ምን ነበረበት ከጎንደር ወጣ ብለህ የ እግዚአብሔርን ቃል ብታስተምረን
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 Год назад
ትክክል፡ነው፡ዲያቆን፡ዮርዳኖስ! መምህሮቻችንን፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅልን 🙏
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን አኔ አዳምፅ ነበር 2011/2012 አመት ላይ አሁን ግን አልዳምጥም እድሜ ለአባቹቻችን❤ ና ለመምህረ ተሰፋየ❤😘
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Год назад
በእውነት ለኹላችኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ጸጋውን ያድልልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይሳልብን
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ Год назад
በሰመአብ ወድማችን የዛሬው የተለየ ነው 👌👏🙏እግዚያብሄር የሰጥልን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Год назад
ለመምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@thali9249
@thali9249 Год назад
ዲያቆን ዮርዳኖስ ትክክል ነው
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አሜን አሜን አሜን ያባቶቻችን የወንድሞቻችን ቃለሂይወት ያሰማልን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏 የናንተ ልጅ በመሆናችን ኮርተናል 🙏🙏🙏🙏
@mulubrhanbayleyegn7009
@mulubrhanbayleyegn7009 Год назад
ኢትዮጵያ ጌታ ይድረስልሽ እውቀት ጠል የሆነ ሀይማኖተኛ መጣብን ጌታ ምህረት ያብዛልህ ግን ታዝናናኛለህ ወይ ዲያቆን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 Год назад
አባቶቻችንን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በርታ
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Год назад
የምንዳዬን መዝሙር አዳምጬው አላውቅም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ አንተ ስትዘምረው ነው የሰማሁት በጣም ነው የወደድኩት ጌታ ይባርክህ
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Год назад
First subscriber ሠላም እግዚአብሔር ከኔም ከእናንተ ጋር ይሁን
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 Год назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@selammengesha8015
@selammengesha8015 Год назад
በነገራችን ላይ መምህር ዬርዳኖስ. ደፍር እና ቀጥተኛ መምህር
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምህራቻችን፣በእውነት፣ልብይስጠን
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጠን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንን ❤❤❤
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 Год назад
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነዉ በርታ ገና የምታድግ ልጅ ነህ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤ ቃልህወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤ እኔም አነቃቅ አንደቤቶች የምል ፕሮግራም እየተከታትልኩች ነበር ባለ ማወቅ😢
@አናንኤልቲዩብ
@አናንኤልቲዩብ Год назад
ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የታመሙትን ምህረቱን ይላክልን
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
አክሊለ ተባረክ ለአቡ ሀይደር የማያዳግም መልስ ነው የሰጠኽው።
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
በጣም ግን አይሰሙማ ችግሩ
@طيبةطيبة-ف7ذ
@طيبةطيبة-ف7ذ Год назад
​@@hanagosaye2992Samichalaah Giin Minim Mals Alayaahum
@banchiabay4545
@banchiabay4545 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የነዚህ እንቆ መምህሮች ምእመን ስላደርክኝ አምላክ ከብር ምስጋና ላተ ይሁን ❤❤❤🙏🙏 ውንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክበርልን 🥰
@hanakebede282
@hanakebede282 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ። ወንድሜ እኔ ላይክ በተቻለኝ በሦሥትም ባራትም አረጋለሑ ግግን የመሥማትና የማልቀሥ ነገር ጭንቅላቴን በጠበጠው ስለዚሕ አልሠማም ደከመኝ።😭😭😭💔💔
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Год назад
ayizosh mare tseliyi
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 Год назад
አነቃቂ ንግግር መስማት አሎድም ተመስገን የምትስሙም ክዚ ቅዥት ውጡ😢
@sipara9224
@sipara9224 Год назад
ዲያቆን ዮርዳኖስን የመሰለ የለም ሰውን አሞካሽቶ አያውቅም አስተማሪ ሰባኪ ማለት እንደሱ ነው ዝም ብሎ ቀባብቶ ማለፍን አይፈልግም እንደዚህ አይነት አባቶችና ወንድሞች በቁጥር ሰለሆኑ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን በጣም ነው የምንሳሳላቸው
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Год назад
እመብረሀን በምህረት እጃ ትዳብሰሽ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Год назад
ወንድማችን በርታልነ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Год назад
እስታዝን ምን እያሉ ነው ⁉️የዓመት የወር ሒሳብ ከፈልኩ ብለው ልጅዎ ቢረብሽ እና ቢያስቸግር ወላጅ አይጠሩም ማለት ነው⁉️እኛም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ዋጋ ቢከፍልልንም ሰው ደካማ ነውና በሃጥያት ብንወድቅ በንስሀ እንድንታጠብ ሁሉን ቻይ አምላክ አዘጋጅቶልናል :: ልብና ይስጠን🙏
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Год назад
ዱያቆን ዬርዳኖስ ትክክል ብለሃ ትውልድ መነቃ ዬጋ እያለ ፕሮቴስታንት ነጭ ዲስኩ እያመጡ ትውልድ በጥቅም እንደውሃ እያንቀለቀ እየወስድትነው
@getachewsisay709
@getachewsisay709 Год назад
ከወንዶች ይልቅ ቤተክርስትያንን በገንዘብ የሚያገለግሉ ሴቶች ናቸው።❤❤
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
ለእንቁ መምህሯኖቻችን ቃለሂዎትን ያሰማልን ✝በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ለክፉዎች ልቦና ይስጣችሁ✝ አሜን፫ ያብስራ በጣም እናመሰግንሃለን💒🙏🙏✝
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Год назад
ለመምህሯቻችን ቃለህይወትን ያስማልን እድሜ ጤናውን ይስጥልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 Год назад
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ እንዴት ናቹ ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህረኖቻችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ከአውደ ምህረቱ አያስጣልን ሰላም ለሀገርችን ይሁንልን😢🤲
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Год назад
በጣም አክባሪህ ነኝ አቅራቢው ነገር ግን የተዋህዶ የምንግዜም እንቁ የሆነውን የመምህር ዘላለም ወንድሙን ትምህርቶች አሳይተኸን አታውቅም እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃለ ወንጌል የሚሰብክ እርሱ ነው ብዙዎቻችንን በኃይማኖት እንድንፀና በምግባራችንም እንድንቀና ያደረገን ድንቅ መምህር ነው ለምንድነው ዩቱዩበሮች የሱን ትምህርት የማታቀርቡት? እዩኝ እዩኝ ስለማይል ይሆን?እባክህ ከቻልክ የሱን ትምህርት በትንሹ እያደረክ አቅርብልን🙏🙏🙏❤❤❤
@eyob9654
@eyob9654 Год назад
ክርስትናን በቲፎዞ አታድርጊዉ እህቴ አንቺ ፈራጅ አይደለሽ የመፈረድ ስልጣን ያለዉ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ። መምህሩንም ለዉዳሴ ከንቱ አሳልፈሽ አትስጪዉ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Год назад
@@eyob9654 ይቅርታ ወንድሜ እኔ ቲፎዞ ለማድረግ አይደለም መምህሩ እኛ የ ዘጠናዎቺ ትውልዶችን በሀይማኖት አንፆ ስላሳደገን እና እውነተኛ የወንጌል መምህር መሆኑን መመስከር ውዳሴ ከንቱ እና ቲፎዞ ከመሰለህ ተሳስተሀል እውነትን መመስከር ሀጥያት አይመስለኝም እኔ በቀናነት የአሁኑ ትውልድ በብዛት ስለማያውቀው እንዲያውቀውና በትምህርቱ ታንፆ ኃይማኖቱን ጠብቆ እንዲኖር ከማሰብ እንጂ እኔ በግሌ መምህሩን አላውቀውም ወንጌልን እንማር ማለቴ ካስከፋህ ግን ይቅርታ🙏🙏
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜንአሜን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ሰለዚህ ህፃን ስትል ጌታ ሆይ ማራት 🙏🙏🙏
@y.5206
@y.5206 Год назад
እግዛብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ከመልካም ሠሪወች ይመዲበን ስለሁሉም ይቅር ይበለን🙏🙏🙏🙏👍
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን እጅግ በጣም ጥሩ ትልቅ ስራ በርታ
@BayushEshetu
@BayushEshetu Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ትክክል አባባል እየተብለጨለጩ እየቅረቡ!!!!!!!!
@eskedarshawarega604
@eskedarshawarega604 Год назад
እኔ ግን መልስ የሚመስለኝ ባጭሩ የት/ቤት ተከፈለ ማለት መስተዋት መስበር ዴስክ መስበር ከህግ መውጣት ይችላል ማለት አደለም ካረገ ግን እዳውን ይከፈላል ሊባረርም ይችላል አንቱ ለምን እንደከፈሉለት አውቆ ስርአቱን ጠብቆ መማር አለበት
@sableqatar673
@sableqatar673 Год назад
መምሕሮቻችን ቃለሕይወትያሰማልን ❤❤❤
@ሙሉአልምትርፌ
@ሙሉአልምትርፌ Год назад
አሜን❤❤❤
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
እንደ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ የእውነቱን እያወጣ የሚናገር የለም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን
@mebatsegaye2147
@mebatsegaye2147 Год назад
እግዚያቤር ይስጥልን ወንድማችን በስልክ መፀለይ የተሰጠዉን ማብራሪያ በጣም ወድጄዋለዉ እኔ ወድ ስራ በምሄድበት ሰአት ዘወትር ታክሲ ዉስጥ ሆኜ መፅሀፍ ቅዱስ እያነበብኩ እሄዳለዉ እሱም ልክ አይደለም ማለት ነዉ? የተለያ ማብራሪያ ቢሰጠን ደስ ይለኛል
@ሁለተጌወርጊስ
@ሁለተጌወርጊስ Год назад
ፈጣሪ ይማረሽ እህቴ
@asterhayelom5484
@asterhayelom5484 Год назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንየ ከወጣሁት ቆይቸዋለው በማላቆው ሁኔታ ብዙ ነገሮች አጋጥሞኛል በስተመጨረሻ ውዳሴ ማርያም ተቃጥሎ አገኘሁት እስኪ ወደ አገሬ ኢትዮጵያ እንድ በቃ ፀሎት አስቡኝ 😭😭😭🤲🤲🤲
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Год назад
አቤት ዮርዳኖስ እኮ የልብ እኮ ነው የሚናገው
@አያልጓልተዋህዶ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ መምህሮቻችን ይቅሪታ ግን በአረብ ሃገር የምንኖር ግን በስልክ በግሩቡ እንፀልያለን እና ይህ ስህተት ማለት ነው ይቅርታ ማወቅ ስለ ፈለኩኝ ነው
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 Год назад
ኪዳነምረት ትዳብስሽ እህቴ
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 Год назад
ትክክል መምህር ዮርዲ
@ruthyonasruth8094
@ruthyonasruth8094 Год назад
እንኳን ደና መጣህ
@ኤማየተዋህዶልጅ
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን🙏🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
የኔ እናት እመብርሃን ትዳብስሽ
@tadesagebeyehu4097
@tadesagebeyehu4097 3 месяца назад
አብስራ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ
@ahmadjay4406
@ahmadjay4406 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 Год назад
ጴንጤ ሀይማኖቱ ሳይሆን በጴንጤ ስም የተከፈቱ በጣሊያን የሚረዳዉ ከኢትዮጵያ በአስቸኮይ ይዉጣ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
እህቴ እመቤቴ ትዳብስሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን.
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
😭😭😢👂👂☝️
@xciteali30
@xciteali30 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሸ አናታችን 👏
@zinashbeyene243
@zinashbeyene243 Год назад
እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ
@GoogleUser-co7um
@GoogleUser-co7um Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እናቴ
@Sd-rp7ss
@Sd-rp7ss Год назад
Selam Yeabsera. Dn. Yordanos is teaching the truth. I used to hear to sometimes they all are teaching ebrit and only being selfish and materialist that's make us far from bible. Am living proof
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b Год назад
ፕሮቴስታቶቹ የኦርትዶክስ ተዋህዶ መዝሙር እየወሰዱ እየቀየሩ እየዘመሩ ነዉ ለምንድን ዝም ሚባለዉ ተደጋገመ ዘማሪዎቹስ መዝሙራቸዉ ተወስዶ ሲዘመር ለምን ዝም ሚሉት ቤተ ክህነቱ እርምጃ መዉሰድ አለባቸዉ ዝምታዉ እሰከ መቼ አዉን መዘሙር ወስደዉ ዘመሩ ነገ ደሞ ምን እደሚያደርጉ አይታወቅም
@getachewsisay709
@getachewsisay709 Год назад
❤❤❤ማቴዎስ 24÷45❤ጌታው መጥቶ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ 😢 ባሪያ ብፅዕ ነው እውነት እላችኋለለሁ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል።።❤
@uaeuae7608
@uaeuae7608 Год назад
አሁንስ ሁሉምነገር ያሳዝናል ፈጣሪ ልቦናይስጠን
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Год назад
እኔ አደጋ ደርሶብኝ የሚገርመኝ አቤቱ ማረኝ ነብሴን ተቀበል የሚል ቃል ነው የተናገርኩት ፈጣሪ ይመስገን የመጀመርያም የመጨረሻም እሱን ነው የምጠራው
@AmitiLove-ls1rj
@AmitiLove-ls1rj Год назад
መድሐኔአለም በምህረት እጁ ይዳብስሽ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ትክክል ነዉ!!! ምንም ጥያቄ የለዉ እነዚህ የማያነቃቁት ስለ ስለ ኃላፊዉ አለም ስለ ምድር እንጂ ስለ ሰማዪ አያስተምሩንም ለዚያዉም ገንዘብን ማግኘት ከሴጣን ጋራ ተሳስሮ ለኛ ለኦርቶዶክሳዊያን አያስፈልጉንም አንቂ አንደበት የሚባል ስትነሳ ጸልይ ከሚል ይልቅ አንቂ አንደበት አድምጥ ሂድ ሩጥ ምናም ? እኛ ኦርቶዶክሳዉያን ለስጋችንም ለነፍሳችንም ትልቅ ትምህርት አለ መጸለይ ቅዱሳት መጸሀፍትን ማንበብ ሰንክሰር የቅዱሳን ተጋድሎ ሕይወት መስማት ማንበብ …አባቶቻችን የሚያስተምሩን ይበቃናል ከሰማን!!! እኒህ ለዉጥ ለዉጥይላሉ እንጂ ነዉጥ ነዉ የሚጨምሩት ምንም አትለወት ስለዚህ ግዜህን/ሺን አታባክን/ኒ እነሱን በማዳመጥ!
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Год назад
ትክክክክል ነሽ እንደ በግ የሚነዱት ናቸው የሚገርሙት
@KebedeKelbu
@KebedeKelbu Год назад
ቃለሕይወት ያስማልን
@sabitube1097
@sabitube1097 Год назад
ሪአክሽን ቪድዮ እንዴት እንደምንሰራ ቪድዮ ስራልን አሰተምረን ያብስራ ወንድሜ❤
@teshomekirubel832
@teshomekirubel832 Год назад
ሐዋርያዊ መልሶች የሚባሉት ሰዎች ትክክለኞች ናቸው ግን?
@tsegazenebe2379
@tsegazenebe2379 Год назад
ስለመዝሙሩ ከአሁን በፊት ብያለሁ ዘማሪ ተረዎድሮስ መጠየቅ አለበት
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Egziabher yimarlh enathne ayizoshe Ehti emebrehan tedabshe 🙏🙏🙏
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 Год назад
መዳንያለም ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢
@neve_give
@neve_give Год назад
በርታ ወንድሜ
@TemesgenDejene-m5i
@TemesgenDejene-m5i 8 месяцев назад
ተው እርሷ የተማሩትን ያስተማሩናል እነሱም እንዲሁ
@waliekidane7287
@waliekidane7287 Год назад
ይችላል
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 Год назад
እሺ ወንድማችን ዲያቆን
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
እኳንደህናመጣህ ወድማችን
@genetabera8724
@genetabera8724 Год назад
Entachin ehzabher yemareshi ayzoshi wemdemachin kalehewotin yasemalin amen
@samuelmelese6494
@samuelmelese6494 Год назад
አቤት አንዳንድ ዲያቆናት የተዘጋ አዕምሮ ባለቤቶች።
@አናንኤልቲዩብ
@አናንኤልቲዩብ Год назад
ግን እውነት ነው አነቃቂ የሚሉት ነገር መጥፎ ነው ከጀርባ ነገር ካለ ምን ይሰራልኛል። ገዝቸ በብዙ እየሰማሁት ነበር ካአንደበታቸው ግን የፈረሁትን ነገር ሲናገሩ ስሰማ በጣም ነው የደነገጥሁት እሱም እንቨርስ ሁሉን ቻይ ነው ስሉኝ ማርያምን ልቤ ነው የተሰበረው መሰበር ብቻ አይደለም እስካሁንም ድረስ እኔ እንኳን አወቅሁት ከውስጥ ብዙ ክርስትያኖች አሉ በጣም ከምላችሁ በላይ አሳስቦኛል ካሁን በፊት በብዙ እየመጡ ስጠይቁኝ እሽ በጀ አላልኾቸውም ነበር አሁን ግን እኔጃ
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Год назад
egezabaher.leulachen.lebona.yesten🙏
@samsonweldmihret1447
@samsonweldmihret1447 Год назад
የፓስተር ነገር ምን ችግር አለው እውነት ከሆነ
@santiyabah4709
@santiyabah4709 Год назад
መልካምምሽት
@GutemaSafawoofficial
@GutemaSafawoofficial 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
በጣም ደስስስ ይላል በእዌነት ቃለሄይወት ያሠማልን ወንድማችን ቸቀለጠ መልካም ነገር ለመሤራት እጌዚአብሔር ይርዳህ
@yigremgetaneh1694
@yigremgetaneh1694 Год назад
ስለክርስቶስ ማዳን የቀረበው ማብራሪያ ፕሮቴስታንታዊ ነው የመሰለኝ። ብዙ ስህተትም አለበት። ወንድሜ እባክህን ሌሎች አባቶችን አስደምጥ ወይም አስተችና እንደገና አቅርበው። 24:26
@libonatube
@libonatube Год назад
ስህተቱ ምኑ ጋር ነው
@Fasika0123
@Fasika0123 2 месяца назад
ግን እኮ ዲያቆን ህኖክ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ motivational speaker የሆነችዉን ሴትን ይደግፋል በነሱም conference ላይ ተገኝቶል እና............................
@Israel9563
@Israel9563 Год назад
አቤት ፕሮቴስታንት ምንድናቸው ግን
@Dannytube46
@Dannytube46 Год назад
I don't agree with Diakon yordanos speech knowing and understanding our mindset has nothing to do with anything as to me the people who are empowering others are the most blessed people.
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
በጣም ይቅርታ ይሄ መላጣው ጌ ነው እሚመስለኝ በዚህ በዚህ እኮ ነው ልጆቻችን የተበከሉት!!!
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
🙈🙈እንደዛ ነገር
@dagiw6094
@dagiw6094 Год назад
Egziabher ymarshi
@kalkidanethiopia8320
@kalkidanethiopia8320 Год назад
እግዚአብሔር ይማርልህ የኔ አባት
@mb74091
@mb74091 Год назад
❤🙏🏿
Далее
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57
这位大哥以后恐怕都不敢再插队了吧…
00:16
🔴  ይቺን ሴት ማስቆም አለብን
39:11
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57