Тёмный
No video :(

የማይሰማ ጉድ የለም ማንም ከሲኦል የሚተርፍ የለም አሉን ደግሞ 

ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

የማይሰማ ጉድ የለም ማንም ከሲኦል የሚተርፍ የለም አሉን ደግሞ
ቴሌግራም ቻናሉን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
/ yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️www.youtube.com/watch?v=fWb41...
2.ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት እንዲሁም ለዓመታት አብሮ መኖር አይከብድም ?
▶️ • ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት ...
3.ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታውቁት ነገር ካለ ብታስረዱኝ
▶️ • ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
5.በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ የቀረበው ወጣት እና አሳዛኝ አባቱ
▶️ • በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ ...
6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
▶️ • Video
7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
▶️ • Video
8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
▶️ • Video
9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
▶️ • Video
11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ...
#libonatube #ethiopian orthodox

Опубликовано:

 

31 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 411   
@libonatube
@libonatube 2 года назад
ሰላም ውድ እናት አባቶቼ እንዲሁም እህት ወንድሞቼ እንደምን ከዚች ሰዓት አደረሳችሁ። ውድ ቤተሰቦቼ በውጭ ሆናችሁ እንደው ንስሀ ለመግባት አባቶችን ያጣችሁ ታች ባለው በቴሌግራማችን አድራሻ ገብታችሁ አዋሩን እንዲሁም በዱባይ የምትኖሩ እና ወደ ውጭ ወጥታች መንቀሳቀስ የምትችሉ ማለትም አሰሪዎቻችሁ እንድትወጡ የሚፈቅዱላችሁ በአካል ንስሀ መግባት የምትችሉበትን ነገር ስላመቻቸን እባካችሁ አዋሩን። የንስሀ አባት ለማግኘት እና ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉t.me/libonatube ልቦና ወወያያ ግሩፕ ለመቀላቀል👉t.me/libonatubegroup
@tub4465
@tub4465 2 года назад
ወረቀት ወደብር ነው እሚቀየረው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምርልን እኔጃ እኔ ፈርቻለሁ ለመባረክማ እነ በጋሻዉ ትዝታዉ ተባርከዋል ዘምረዉ ሰብከዉ ነበር ስለዚህ ለዛዉም ከአሜሪካ ፉፉፉፉፉፉ ፈጣሪ አይፈትነን
@mekdes5013
@mekdes5013 2 года назад
አልከፍትም አለኝ ወድሜ በቴሌግራም 😥 እዴት ላግኝህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
@@tub4465 አዎ ይላሉ ፈጣሪ ይገስጣቸዉ
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
@@azebtufa7389 እውነት ነው በጥንቃቄ አባቶች ቢከታተሉ መልካም ነው እህቴ ክሎት ዩትዩብ አቅርቦታል እርሱ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ ይላል እግዚአብሔር ይፍታው
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 года назад
በ እርግጥ ከ ሀጥያት ባልጸዳም በ እመቤታችን ምልጃ በቅዱሳን መላእክትና በጻድቃን ሰማዕታት ልመና መንግስተ ሰማያትን ተስፋ አደርጋለው ። ቸሩ አምላካችን ለ ንስሀ ያብቃን።
@muluneshzeberga2367
@muluneshzeberga2367 2 года назад
vq😊
@babys7570
@babys7570 2 года назад
አሜን አሜን!!!
@saramikael3280
@saramikael3280 Год назад
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16 የሚያድንሽ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው ስለሌሎቹ አልተፃፈም እውነትም መንገድም እኔ ነኝ ነው የሚለው። በሌላ ቦታ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ይላል። ጌታ ኢየሱስ አንቺን ለማዳን ብቻውን ብቁ ነው።
@Shewaye991
@Shewaye991 2 года назад
የምትገርም ልጅ ነህ አምላክ ይጠብቅህ ከዕድሜህ በላይ ሆነሃል እኛን የ60የ70 ዓመት ስዎችን በልጠሃል ዕድሜ ለካ ቁጥር ነው ፈጣሪ ሲፈልገው እንድአንተ በዕድሜ ታናሾችን ያስነሳል ልጄ የዕድሜ ባለፀጋ ያድርግህ እራሱ ድምፅህ የማይጎረብጥ ልብን የሚያረጋጋና መንፈስም የተሞላ ስለሆነ አቀራረብህ ሆድ የሚሞላ የተባረከ እንጀራ ሆኖ ሰውን የሚመግብ ጥሩ ዕውቀትን አምላክ ሞልቶልሃል ዘመንህ ይባረክ አሜን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
ለአባታችን አብነ ተክለሃይማኖት በአል እንካን አደረሳቹ አደረሰን
@brtukandamtew6543
@brtukandamtew6543 2 года назад
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ እረጋታህ ይደንቀኛል ልዑል እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻው ያጸናህ ማሰተዋል ለገደለን ልቦና ይሰጠን ያለንበት ዘመን ያሰፈራል😥
@libonatube
@libonatube 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን . የማይሰማ ጉድ የለ ልቦና ይስጠን እጂግ በጣም የምወዳቸው አባ. ገብረ ኪዳን ውይ ትምህርታቸውን አይጠገብም እድሜ ይስጥልኝ አባታችን👏❤🌿
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Год назад
ህፃኖ ልጅ በለጠቻቸው የሁላችንም እናት ብላ ለንግግራ እንካን ለከት ይላት የኔ ማር
@user-zn3tq5cb6v
@user-zn3tq5cb6v 2 года назад
ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ሓውና ያብስራ ጸጉኡ የብዘሐልካ በርተዐልና ዛሓወይ ቡዝሕ እናተምሃርና ኢና።
@misrakandegizer9719
@misrakandegizer9719 2 года назад
እኛም እንዳቺ በንፁህ ልባችን እንድንወዳት እግዚአብሔር ይርዳን
@beliyemariyamlij3356
@beliyemariyamlij3356 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን💖🥰 አሜን ፫ እኛም እግዚአብሔር ኣምላክ ንፁህ ልቦና ይስጠን ለሁላችን በጣም ያሳዝናል🥺😥😥
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 года назад
ያለ ወላድት አምላክ አማላጅነት ፍቅሯ ውጭ የሚገኝ ምረትም ይቅርታም ድህነትም የለም ሁሉም በእሷ ነው እናቴ ማርያም ወላድት አምላክ የአምላክ እናት እወድሻለሁ !!!
@ChristianMetaphysician
@ChristianMetaphysician 2 года назад
abezashiw eyesus chrstosnm ehte atrshiw
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 2 года назад
@@ChristianMetaphysician መናፍቃን እንዴት ነዉ ፓራራራራራ?
@babys7570
@babys7570 2 года назад
ማርያም ሆይ አንወድሻለን አናከብርሻለን ወላዲተ ቃል!!!!
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
@@ChristianMetaphysician እመቤታችን ያለችበት ልጇ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አለ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ያለበት እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አለች እናትና ልጅ መነጣጠል አይቻልም እናታችን አማላጃችን አስታራቂያችን ነች አምላክን የስገኘች እንወዳታለን ያለወላዲተአምላክ አማላጅነት አለም አይድንም ልጄ ወዳጄ ማርልኝ ትላለች
@syuet1873
@syuet1873 2 года назад
አሜን አሜንአሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ወድማችን ያብስራየ በርታልን የምታቀርባቸው ትምሕርቶች አርፍነው ቀጥልበት ለኛም ልቦና ይስጠን
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 года назад
አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ በአውትኑ፣፣ወንድሜ ችን፣
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
የልጁ ፊቱላይ ያለው የድሩው ማንነቱን አሁላይ ባለው አትውቀሱት ተረዱት እግዚአብሔር ይመስገን ወደቤቱ ስላመጠው ያለፈው ሂወቱ ጥሩ አይመስላም እናም ተውት
@user-jl1zn1zy2r
@user-jl1zn1zy2r 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ ኮመንት አልፅፍም እንጂ ሁሌ እከታተልሀለሁ የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው በርታልን ወንድማችን❤❤❤
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 2 года назад
ወንድሜ ተባረክ፡ ዘመኑ በየትኛውም ቤተ እምነቶች ሁሉ ውስጥ ብዙ ችግር አለና ያጋንንትን ሥራ በዝቷል! ንቁ የጌታ መምጫና ተዘጋጅ!! ተባረኩ
@rhtw4641
@rhtw4641 2 года назад
እስራኤል:ወንድማችን:ምርጥ :ችሎታ:ተባረክ:
@hgdd-kv5gn
@hgdd-kv5gn Год назад
አግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏
@user-sd9uf8wm6f
@user-sd9uf8wm6f 2 года назад
ቃል ህወት ያሰማልን ወንድማችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ማስተዋል ይሰጠን ወንድሜ ንስሐ ደግመህ መግባት ይቻላል
@peacelove4778
@peacelove4778 2 года назад
መንድም መላኩን ሳላመሰግን አላልፍም ፈጣሪ ይባረክልን መምህር ሔኖክ ወንድማችን ተባረክልን🙏🙏🙏❤❤❤ ወንድማችን እናመግናለን።👍
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን እናመሠግናለን አቤቱ ጌታየ ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ😭😭😭
@emyspiller7059
@emyspiller7059 2 года назад
የእብስራ እንደምን እለህልን እምታቀርባቸው ነገር ሁሉ በጣም ጥሩነው ቀጥልበት ምንም ችኩል ብሆንም ሚሊዬን ታይምስ ጴንጤ እልገባም
@libonatube
@libonatube 2 года назад
እውነት አስተያየት ፈገግ አስብሎኛል ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን ።
@User_x1234
@User_x1234 2 года назад
Dengl Maryam esk mechrshaw tasnan
@nigisthaileyeadanechelije120
@nigisthaileyeadanechelije120 2 года назад
አንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ማስተዋሉን ያድለን የጭዋ ልጅ እንደሆንክ ታስታውቃለህ 🙏🙏🙏
@aynategegne8387
@aynategegne8387 2 года назад
ወንድማችን የአብስራ እንዴት ነህ? እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን። ጥያቄ ነበረኝ ይሄ ልዑል የሚባል ከመናፍስት ጋር 1ዓመት ቆይቻለሁ ይላል እውነተኛ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነው?
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
ኡፍፍፍ ከብሮ አመታቱ እራሱ ረጋ ብሎ ነው የሚመታዉ ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ባበቱ ያፅናዉ ጊን እኛ ሰዎች ለፍርድ ስንቾክል አረ እንደው አባ ገብረ ኪዳን እንዲ አሉ ሰው ሆኖ ሰው ለይ የሚፈርድ የክርስቶስ ጠላት ነው ይላሉ
@libonatube
@libonatube 2 года назад
ትክክል እህቴ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 года назад
አባትየ ትክክል ነወት ትግስቱን ይስጠን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለተክልየ አባቴ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጨምረው ይስጥልን ዋይኔ አንዱ እኔ ነኚ ቾካዩ ሰው አንድ ነገር ደግሞ ቾኪዬ ከሰራዉ በታምር አይሆንልኝም ደግሞ ከትንሽ ጊዜ ቦኃላ በማላዉቆ ነገር ተሳክቶልኝ አገኛለው
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
የአብ ስራ ወድሜ እዴነህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሲኦል ነኝ አለ ልቦና ይሶጠን ናተይ ኣቦይ ጎይታዬ መሓረን 😭😭😭🙏
@hgdd-kv5gn
@hgdd-kv5gn Год назад
ወንድሜ. ዘመንህ ይባረክ አግዚአብሔር ፅጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏
@abrihasisay4240
@abrihasisay4240 2 года назад
ሰላም ወድማችን በርታ የሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
@sintesinte9763
@sintesinte9763 2 года назад
ዲያቆን እስራኤል ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@user-zh9el1nd9l
@user-zh9el1nd9l 2 года назад
አቤት አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ እርኩስ መናፍት ሴራ ንቁ እያሉ የማስተምሩን መምህሮቻችን እንዳትጠፉ ተጠንቀቁ እያሉን የማስተላልፉልን መልእክት በግልፅ መቷል ማስተዋልን ያድላቸው ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው ከቤቱ ወተው በዳቢሎስ እስራት ውስጥ ያሉትን ማስተዋልን አድሎ ወደ ቤቱ ይመልሳቸው ወንድማችን የአብስራ ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን የምታቀርብልን ሁሉ አስተማሪ ስብስቦችን ናቸው ቀጥልበት
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ። በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ስሥት ሆነው ይናገሩ አደኛው የተርጉም ።የሚተረጉም ባይኖር ግን በማህበር መካከል ዝም ይበሉ ። ቆረ፩፬፡፪፯ እስከ፪፰ ልሳንን ማጭበርበሪያ ያደረጉ ሰዎች ወዮላቸው!!! ትን ቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ በልሳን ከመናገርም አትከልከሉ ፤ነገር ግን ሁሉ በአግባቡና በስርአት ይሁን።፩ቆረ ም፩፬፫፱ ፣ ልብ እንበል ሴት ልጅ በማህበር ቦታ እዳትናገር ነውር እደሆነም ይናገራል ቁ ፫፭፣፫፮ እግዚአብሄር ልብ ይስጠን ።አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በጣም የምወዳቸው ትምህርታቸው የማይጠገብ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ሁሌም አቅርባቸው ከቻልክ አመሰግናለሁ።
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንዲማችን ልብ ይስጠን ለሁላችንም
@libonatube
@libonatube 2 года назад
አሜን እህቴ እንኳን በሰላም ቆየሺኝ
@abebechmenegesitu6966
@abebechmenegesitu6966 2 года назад
ህፃኗን በፀጋና በሞገስ ያሳድግልን ለአባታችን ለመምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 года назад
ሁላችነንም ሙተው የተነሱትን እናት እንይ እላለሁ ያብስራ አቅርብላቸው
@Nwlulu
@Nwlulu 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ወጣቱ ሶኦል ማለት ምን ማለት እንደሆነ የገባቸዉ አልመሰለኝም መድሐኒአለም የደፈነንን እርኩስ መንፈስ ያስወግድልን
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 года назад
አምላኬ እርዳን ወይ ሰዉ መሆን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏ወድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💒💚💒💚💒
@batibati6946
@batibati6946 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛው መንገድ መጣሽ
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 2 года назад
ያብሥራወድሜ እምታሥተላልፈው በጣም ትምህ ይሠጣል ቀጥልበት የመምህር ተሥፋየን ገጠመኝ ወደክፋለ ሀገር መላክ ከቻልህ ንገረኝ ለቤተሠቦቼ ፈልጌውነው አባክህ በእመብርሀን
@libonatube
@libonatube 2 года назад
እሺ እህቴ ደውይልኝ
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 Год назад
እኔም እንዳንተ እቸገራለሁ በችኩልነት ተፈትኛለሁ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን አይምሮውን ጥበቡን ያድለን ፈጣሪ 😭😭💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውንድማችን የአብስራ እንኳን ደና መጣህ የምታቀበው በጣም አዝተማሪ እንድናስተውል እንድንጠነቀቅም ጭምር ነውና እግዚአብሔር ይባርክ የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን በውንድማችንም እስራኤል ለክፋት ከመጣ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው በትክክል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ከሆነ እግዚአብሔር ይልፋትን ይቁጠርለት ፀጋውን ያብዛልህ መጠንቀቃችን አይከፋም ግን እርሱ እንዲ ነው ብለን ክፉ ቃላት ባንናገር መልካም ነው አንድ ልጅ በቲክቶክ ላይ በጣም አፀያፊ ነገር ስትናገር ሰምቼ በጣም ነው የደነገጥኩት አባቶች እንዲ አይነት ነገር ይከሰታል በኢትዮጵያ በአራቱም ማዘን ነጮች ሰው መስለው ምመናኑን ይጎዱታል ስትል በጣም ነው የደነገጥኩትስለዚ ስለውንድማችን አጣርተ በድጋሜ በታቀርበው ጥሩ ነው
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 года назад
በርታ ወንድሜ ያብስራ የምታቀርበውን ቪዶዎች በጣም ያስተምራሉ🙏❤️
@dawitmilkias8611
@dawitmilkias8611 2 года назад
አንተ እራስህ የተባረክ ልጅ ነህ በፀሎት በርታ
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ያአብየ እንኳን ደህና መጣክ 😍 እቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ማስቶዋልና አይነ ልቦናችን አብራልን በቀጥተኛው መንገድህ ምራን አሜን፫ ለሁላችን🙏
@user-bx7sv9iw1v
@user-bx7sv9iw1v Месяц назад
Amen. Amen. Amen🙏❤️ Kale. hiwet. yasemalen
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲.አዲስ ነኝ 😂
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 2 года назад
ጌታሆይ በምነቴ አፅናኝ የማፍቅር ማሬም ልጅነኝ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 года назад
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜና ጥና ይስጥል የአብስራ ወንድሜ ቪዲዮክ ዛሬ ድብዝዝ ብሏል ከለሩን አስተካክለው ወይን ጠጅ ይመስላል ፊትክ ላይ
@libonatube
@libonatube 2 года назад
አዎ እህቴ ልክ ብለሻል የዛሬው ምን ሆኖብኝ እንደሆነ አልገባኝም አስተካክላለው እህቴ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 года назад
@@libonatube ያበራከው ላይቶች መሰለኝ እኔ አጥፍውና ሞክረው
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 года назад
በጣም ያሣዝናል ሥኦል የምሉት ሠወች ጥሩ ነገር ብናገሩ ምን አለበት ሠው ያፉን ፍሬ ይበላል ይላል ልቦና ይሥጠን ለሁላችንም
@sarasa8962
@sarasa8962 2 года назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ ወድማችን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን ያብስራ ጥሩ ትምህርት ነው እህት ውንድሞቼ ሼር እድርጉ ላይክ እድርጉ ስገቡ ተመልካች ብዙ ነው ግን ላይክ👍👍👍 ትንሽ ነው እይክፍልበትም እንደ ገባችው እድርጉት እሱም ይላል እንስማም እንጅ
@fetsegufestegu1860
@fetsegufestegu1860 2 года назад
እግዚኣብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድሜችን ትምህርትህን ኣይጠገብም ብእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ለኛም ቸር መዳኃኔዓለም ለንሳሃ ያብቃን🙏
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 года назад
አር መስቀል አሁን ተዋህዶ ብቻ አይደለም ጶጤወችም አሁን ሰዉን ለማሳሳት ቡዙወች ያስራሉ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በእውነት ሲኦል የነው የምገባው የሉት ሰዎች በጣም ገርሞኛል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ሀጢያት መሆኑን እንኳን አውቀን ንስሀ ለመግባት ያቅተናል😥😥😥
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ያብስራ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ፍራጅ እዳታደርገኝ ሁላችንም ልቦና ይስጠን
@meresaalemu6843
@meresaalemu6843 Год назад
ፈጣሪ በዚህ ዘመን ዝም ብሎ ስለምያየን ነው እንጂ ከሰዶም ና ጎመራ የሰሩት የባሰ ስራ እየሰራን ነዉ ያለነው ። ፈጣሪ ሆይ እባክህ ልቦና ስጠን !!!(አሜንንን))3
@melesseyetsedaw3070
@melesseyetsedaw3070 Год назад
ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እንዳተ ያለ ወጣት ያብዛልን አሜን
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Год назад
የኔ ልጅ እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ ከቤቷ አታውጣሽ 😘❤️🙏
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 года назад
አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን የሚለው ጸሎት ቀላል አደለም ። ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን
@sdgfdssddsarty5530
@sdgfdssddsarty5530 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን
@user-hj7xo7uv3m
@user-hj7xo7uv3m 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ወንድም ኣዲስ ተከታታይ ነኝ ከላሲካሉ በጣም ነው የሚወደው ኣቤት ልውሃቱ ዝኣምላክ የዲያቆን ኣብርሃም መሓሪ ነው።
@libonatube
@libonatube 2 года назад
እንኳን በሰላም ተቀላቀልከን የሰዎችን አስተያየት ስለምንፈልግ አደራ በአስተያየትክ እንዳታልፈን ሲቀጥል ዘማሪውን ስፈልገው ነበር መዝሙረን ለማዳመጥ ስሙን ስለነገርከኝ አመሠግናለሁ ።
@user-hj7xo7uv3m
@user-hj7xo7uv3m 2 года назад
@@libonatube በጣም ኣመሰግናለሁ ወንድሜ Eri Orthodox ብለህ ጻፍ ወይም ድያቆን ኣብርሃም መሓሪ መዝሙሩ በጣም ነው ሚጣፍጥ
@alikakka8172
@alikakka8172 2 года назад
በጣም ነው የማመስግንህ ወንማችን በጣም ደስ ይላል ስፈልገው ነበር
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 2 года назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
@samungm1224
@samungm1224 2 года назад
አሜን አሜን አሜን❤❤🙏💒💒🙏👏❤💒
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f Год назад
አሜን አሜን ሁላችን ይቅር በለን
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 года назад
እመቤታችን ከእቅፏ አታውጣን
@selamyoutub
@selamyoutub 2 года назад
ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መምጣቱ አይከፍአም ኢትዮጵያ የዋህ ነን ግን ለስለላ እዳይሆን ነው በአሁኑ ሰአት በጣም አስቸጋሬ ጌዜ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይመልሰው
@amen-zi4re
@amen-zi4re 2 года назад
እኔም ስጋቴ ስለላ ቢሆንስ?በቅርብ እርቀትመከታተል ይበጃል ባይነኝ እንደእኔ
@user-xe8dx1kt6l
@user-xe8dx1kt6l Год назад
የኔ ወንድም በርታልኝ ከቁምነገር ያድርስህ ያድርሰን የኔ ዉድ🙏💝
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@mantegeboshbaddo9666
@mantegeboshbaddo9666 Год назад
የኔ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳቴ ያሉትን ያብዛልን
@user-kl8jj9bi7k
@user-kl8jj9bi7k Год назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለንስሃ ያብቃን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
እንካን ደና መጣህ ወንድሜ በጣም አስተማሪ ትምህርት ከነ ማብራርያው ፀጋውን ያብዛልህ 💞💞💞
@hwolo333
@hwolo333 2 года назад
Amen Amen Amen 🤲🙏🤲
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 года назад
Amen Amen Amen Amalke wayi ⛪🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💕💕💕💕🇪🇹
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@selampomi5739
@selampomi5739 2 года назад
የ ፕሮተቴስታንት ቤት ድራማ እምትሰራው እህታችን በእውነት አዘንኩላት እሷ ውሸት መሆኑን ታውቃለች ነገር ግን እህት ወንድሞቿን አሰናከለች
@libonatube
@libonatube 2 года назад
እህቴ እሷም በጊዜው ምታውቅ አይመስለኝም
@helenhagos5177
@helenhagos5177 2 года назад
ተባረክ እግዚአብሔረ በቤቱ ያቆይክ ጥሩ ነው
@qaws7708
@qaws7708 Год назад
ወድማቺን ቃለህይወት የሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@selamlegese3983
@selamlegese3983 2 года назад
ሰላም ወንድሜ አጉል የሚያስቅ ነገር የሚያቀርቡ መስሏቸው የሀገራችን ታዳጊ ወጣቶችን መጥፎ ነገር እያስተማሩ ነው;በትክክል የሰው ልጅ ሁሉ ሀጥያተኛ ነው: ነገር ግን ተጸጽተን በይቅርታ ከቀረበን ይቅር ባይና መሓሪ አባት አለን ።ሁላችንም ለንሳ ህይወት የብቃን :ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@seblewongeltefera1617
@seblewongeltefera1617 2 года назад
Kristos jesus keneger hulu yadinal be jesus kristos be demu hayl wode AB abatachin inehedalen ...Halleluja
@gurassbrhanu5439
@gurassbrhanu5439 2 года назад
ውድ እህቶቸ ወንድሞቸ በጾለታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ እያላችሁ እኔስ ሀጥያቴን በጣም ብዙ ነው እመ ብርሐን ትርዳኝ
@user-um9nb1ml2b
@user-um9nb1ml2b 2 года назад
እመብርሀን ታስብሽ እህታለምየ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
አብስራ እኔ ዲባይ ነኝ መውጣት እችላለሁ ስልክ ስጠኝ እኔ በፊት ቤተክርስቲያን እሄድ ነበር ኮረና ከገባ ጀምሮ ወጥቸ አላውቅም አደራ አብስራ አገናኘኝ
@libonatube
@libonatube 2 года назад
ችግር የለውም ለማገናኘት እንዲመች ዱባይ ያሉትን እየሰበሰብን ስለሆነ ቴሌግራም ላይ አሁኑኑ ግቢ እህቴተ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
@@libonatube እሺ ያብስራዬ እግዙአብሔር ይስጥልኝ የታለ ሊንኩ የቴሌ ግራሙ
@sisayg5357
@sisayg5357 2 года назад
12ቱ ሐዋርያቶች የ እስራኤል ሰዎች ናቸው! የሚናገሩት ያገራቸዉን ቋንቋ ብቻ ነው! ነገር ግን ክርስቶስ ሁሉንም የ ዓለም ሰው ለማዳን ስለመጣ በወቅቱ ዓለም ላይ ያለዉን ሕዝብ ቋንቋ እንዲችሉ የተለያዩ ህዝቦች ጋ ሄደው እንዲያስተምሩ ብዙ ቋንቋወችን መናገር ቻሉ ( ልሳን ):: እንጂ ዝምብሎ ሰው የማይሰማው ጩሀት በረረረ...እብደት ነው :: ጠያቂዋም ሆነ የልጆቹ መልስ ይገርማል! "ነገሮችን ቀለል አርጎ የሚመለከት የቀለለ ትዉልድ መጣ " ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም 😪
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 2 года назад
እብስር ወድሜ እንኳን ሰለማጣክ ለምታቃሪብልን አስታማሪ ነጋሪ እነማስጋነል በስደት ኔኝ ባጣም ይጫቃኛል አለቅሰለሁ ያአባት ቁጥር ከለህ ስጠኝ እበክህ ወድሜ ከባድ ጭቃት ውስጥ ኔኝ
@TV-vh2im
@TV-vh2im 2 года назад
ካብ ሰኦል ይምሓረና ኣምላኽ እሰራኤል🤲
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 2 года назад
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@beteelakebede9251
@beteelakebede9251 2 года назад
ይሄን ነገር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እርምጃ መውሰድ አለበት። ለዚህ ነው እናታችን ላይ የወጡት ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የልባችሁ መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍቅር ሰላም ጤና መተሳሰብ ይስጠን ለሁላችንም በዚሁም ወደቤቴ ጎራ በሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ኑ
@mehretberaki9181
@mehretberaki9181 2 года назад
Ewenete Amen Amen kalehiwet yasemalen
@silviawoldemariam6538
@silviawoldemariam6538 2 года назад
ወንድም አለም ከዕድሜህ በላይ ነህ ትሁት ዕድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም ሰዎች ከሚያዘጋጁት ጥሩ ትምህርት ያለው ደስ ብሎኝ የምለው ጭንቀትና ስድብ የሌለው እግዛብሔር ካንተ ጋአ ይሁን።
@hdjushd221
@hdjushd221 2 года назад
ልጄ እዝጋብሄር ይባርክህ ፕሮግራምህን በጣም አስተማሪነዉ ጠንክር በርታ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Amen Libona yisten batekaliy!
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 года назад
እኔ በጣም የማዝነው ለትውልዱ ነፃናት ነው የማዝነው ወይ አገራችንን💔💔💔
@yordanos874
@yordanos874 2 года назад
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ያብስራ ወንድማችን በርታልን
@destapark609
@destapark609 2 года назад
ወንድሜ የምታቀርብልን እውነት ልዩ ነው አንድ ነገር አድርግልን እመምህር ተስፍዬ ላይ ጌትዬ ጌትዬ የምትለው ልጅ እስኪ አሁን ምን ላይ እዳሉ አቅርባት ብዙ ሰው ይፈልጋታል
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ትእግስቱን ይስጠን
@Tube-uq8xw
@Tube-uq8xw 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እውነትም ልቦና ልባም ልጅ ነህ በርታ ዛሬ ገና ወደ ቻናልህ ተቀላቀልኩ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን።በተረፈ አመሰግናለሁ ዛሬ ነገ የዛሬ አመት የዛሬ ግማሽ ወር ኢትዮ ገብቼ ወይም ስደቴን ጨርሼ ንሰሀ እገባለሁ እያልኩ ምክንያት አብዝቼ ነበር ቴሌግራም ተጭኜ አባቶችን በስልክ እዳገኛቸው አደርጋለሁ ለመውጣት እንኳን አይፈቀድልኝም አመሰግናለሁ ወንድም በርታ።
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 2 года назад
🙏🙏💝💝enkun dena mexatln wandemchin
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 года назад
ስለልጁ መጠርጠር አይከፋም እኛ ኢትዮጵያውያን ልባችን ርህሩህ ስለሆነ በዛ ነው የምንጠቃው ስለዛ መከታተል ጥሩ ነው
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 года назад
Very true
@user-fq8xg8sq2t
@user-fq8xg8sq2t 2 года назад
በእውነት ወድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታልኝ
@waqaayyootikseekootibakkaahund
@waqaayyootikseekootibakkaahund 2 года назад
ኡኡፍፍ በጣም ካባድ ነው ግን ላሁሉም ናገር ፈጣሪ ይመስገን
@user-nh5fl3zp1b
@user-nh5fl3zp1b 2 года назад
እኳንሰላምመጣህልን..ወድማችን
Далее