Тёмный

🛑 መንሱር ጀማል እና ባለቤቱን ጫልቱን አስታረቋቸው ጠቅላዩም ይቅርታ ጠይቀዋል 

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 257   
@53067
@53067 3 месяца назад
ምነው ከዘገየ ይቅርታ ደረሰኝ የሚለውን የሙሉቀን መለሰን ሙዚቃ የኢትዮጵያ ህዝብ ለጠቅላዩ ጋበዘውታል😂
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 3 месяца назад
እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝ ይህ ትዳር የሚሆን አይመስለኝም እርሱ በሌላ ዮቱብ ሌላ ሚስት እንደአገኝ እየተናገረው
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 3 месяца назад
Kibirun lememeles yaregut neger new,
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 3 месяца назад
ስንቱ ንጹሀን እያለቁ በጫላና በጫልቱ ጋብቻ፣ርግዝና ፍቺ ፣ጆሯችን ይድማ😅😅😅
@FoziaMuzeyen
@FoziaMuzeyen 3 месяца назад
መርዚት መርዙዋ ምን አሰማሽ ውጪ ሀዲስ ልሰሚ የገባሽ መሰለሽ ቤንጃ ቤት ሂጂ ስለ ዲን ዩሚወራበት ግቢ የመርዝ ብልቃጥ ነሽ
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 3 месяца назад
For uneducated men Chelato is a Medicine 💊 love
@YodetTesfaye
@YodetTesfaye 3 месяца назад
ምርጫ ስለደረሰ ነው ይቅርታ ያለው
@GalileeSirachGalilee
@GalileeSirachGalilee 3 месяца назад
ሰላም አትወዱ እኛ ሽሮ መብላት ናፍቆናል ዝምበሉ
@FekaduGirma-r3i
@FekaduGirma-r3i 3 месяца назад
No more excuse.aby Ahmed is a killer &genocider
@YtB-nl8oq
@YtB-nl8oq 3 месяца назад
አይ ሀበሻ 😂😂
@StoicS4m0r41
@StoicS4m0r41 3 месяца назад
Enem esun new tiz yalegn 😂😂
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 3 месяца назад
ይች ዘለል ዘለል አንፖል ለማውረድ ነው
@lase-of9wq
@lase-of9wq 3 месяца назад
እረ መንሱር ውጣና ተናገር እር ማችንን እናውጣ ያው ጫልቱን መልሰህ ካገባህ መሞትህ ስለማይቀር አልቅሰን እንሸኝህ
@NewLife2021-or5mw
@NewLife2021-or5mw 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 3 месяца назад
😂😂😂😂
@EthiopiaHagere-n8u
@EthiopiaHagere-n8u 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@AlemEthiopian
@AlemEthiopian 3 месяца назад
😂😂😂😂😂የተመታ ኮሜንት
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 месяца назад
ይሄ ይቅርታ ቅጥ አጣ ምርጫው ደረሰ እንዴ ወዳጂ😂 ልጆ ለሞተባት እናት አባቱን ላጣ ህፃናን ቤተሰቡን ቤቱን ገንዘብን ላጣ ሰው ይቅርታ እንዲህ ይቀላል እንዴ😢
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 3 месяца назад
ትክክል ወለጋ ላይ ሬሳቸው ለተጕተቱ ንጹሃን ይቅርታ ቀርቶ አብይን እንደጋዳፊ ብሬሳው ቢገተት ህመማችን አይድንም😢😢
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 3 месяца назад
ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሉዋት ነው የአብይ ይቅርታ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 3 месяца назад
ዝም ስባል ሌላ! ስናገሩ ሌላ !ስገሉ ሌላ !.......!!😭😭😭
@garyterefe7332
@garyterefe7332 3 месяца назад
Brother Mansor please don't go back with this lady. I'm sure Very soon you'll get big trouble..
@MesfinBugie
@MesfinBugie 3 месяца назад
ምርጫ ስለደረሰ ይቅርታ 🤣🤣🤣🤣🤣 ሌላ ቁማር
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 3 месяца назад
KkkkAYGERMUM.ALALKU.ALNWE
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 3 месяца назад
Mircha Norem alnorem sewiyew siltanun mot new minetkew... tselote geta tolo enditeraw new
@MesfinBugie
@MesfinBugie 3 месяца назад
@@1234ghhddghhj እኔ ከሞት ይልቅ በዓለም አቀፍ ወንጀል እንዲከሰስ ነው ምፈልገው ምክንያቱም ምንም ዉስጥ የሌሉ ጨቅላ ልጆች አሉት ሞት እንደሚያንሰው አምናለሁ ግን ቤተሰብ የሚባል አለ ♥️❤️🙏 Thanks Family♥️🙏
@zdkiram9830
@zdkiram9830 3 месяца назад
አይ መንሱር ተልከሰከሰ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@selammulugeta3701
@selammulugeta3701 3 месяца назад
ጫልቱ ፋይናሉ ብትታረቂም ትጣያለሽ ፋይናሉ መንሱር ክፍለ ሀገር ሚኖር አይመስለኝም
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 месяца назад
Yeteweldew rlm yale geter new eyale eko neber lemen kefele ager aynoremen ?
@selammulugeta3701
@selammulugeta3701 3 месяца назад
@@tonyhobeika4835 አንዳንድ ሰዎች በተገረዙበት ስለማይገነዙ ይሆናላ ፋይናሉ
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 3 месяца назад
ልክ ሚስጥር ልታወጣ ስትል ታረቁ
@Samitrghh
@Samitrghh 3 месяца назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ በጅምላ ከቀበሩበት አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለው ንብረት ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@Sanjar_Fa
@Sanjar_Fa 3 месяца назад
R I P መንሱር 😭😭😭
@HamzaMuhe-vo2xc
@HamzaMuhe-vo2xc 3 месяца назад
መሀል አ አ እዳሳመራት የኛንም ሰፈር ካለማልን ይቅርታው እቀበላለሁ
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 3 месяца назад
ቆይ ጫልቱ ነጭ ጠብሻለው እሱን ነው የማገባው ምናምን ስትል አልነበር አሁን ምን ተፈጠረና ታረቁ እሱ ካላለ አላምንም
@peacelove4778
@peacelove4778 3 месяца назад
ለዛዋን አጣች ጫልቱቲ😂
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 3 месяца назад
Simun atefach asedebechen belew tareken enedetel asgededewat new
@JoBaba-vs8sn
@JoBaba-vs8sn 3 месяца назад
ጫልቱ ከባድ ፍቅር ውስጥ ናት .....2 ቀውሶች =perfect match 😅😅
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 3 месяца назад
ምርጫ ደረሰ መንግሥት 😂😂😂😂ገዳዩ
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 3 месяца назад
እንቅርት ይውጣበት ምርጫ ሲደርስ ሁሏም ትንተባተባለች የሥንቱ ንፁሀን ደም መቼ ይረሣል እሬሣክን ከእነ ልጆችክ ተጎትቶ ይውጣ አብይም ተእነ ቤተሠቦችክ እሣት ይግባብክ።።።።።።።
@mahmoudabdo3810
@mahmoudabdo3810 3 месяца назад
Yanchi resa kene betesebsh kene zeranzersh ygotet
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 3 месяца назад
@@mahmoudabdo3810 የሸርሙጣ ልጅ ዘር ማንዘርክ ኩላሊታችው ፌል ያድርግ ቦርክ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 месяца назад
done አለች ጫልቱ😂😂😂😂😂
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 3 месяца назад
የእውነት ታርቀው ከሆነ 100% በእርግጠኝነት መልሰው ይጣላሉ ይጣላሉ
@htwy52
@htwy52 3 месяца назад
ሰው ልሞት ነው ካለ ቶሎ ለፖሊስ መንገር ያስፈልጋል። ብቻ የማዝነው ይህንን አይነት ህፃናት ያዩት እንደሆን።
@yoseph3397
@yoseph3397 3 месяца назад
እኛ እኮ በፊት ተናግረን ነበር እዬ ሰውዬ ሽምግልና እንጂ አገርን ያክል መምራቱ ተገቢ አልነበረም
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 3 месяца назад
መንሱር የገባው ሰው ይመስለኝ ነበር ግን ሰገጤ ቢጤ ነው በሀይማኖት አይገናኙ በድሜ መንሱርም ቀላል ባይሆንም እድሜው እሷ ትበልጠዋለች በዛ ላይ የጉሬላ እህት ነው የምትመስለው እኔ እንጃ ምናቸውም አይገጥምም
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 3 месяца назад
መንሱር ተመልሶ ከገባ...........ኧሯሯሯ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 месяца назад
ETHIOPIAnoche bakachu lesew kefu atasebu lezhi eko new dehenet wendem hehetochachen bebher lay eymotu torenet lilam lilam eyehone yalew melkam maseb yetekemaln memegetm endezaw
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 3 месяца назад
መንሱሬ ተመልሰህ ከገባህ ጀበና ጨብጠህ ፖስት አታድርግ የበታችኝነት ስሜት አታሳያት እኔም ሴት ነኝ
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 3 месяца назад
ግን ከልብህ ነው ይቅርታ ተጠይቆአል ስትል ? ምናልባት የችግሩ የመከራው ልክ የምታውቀው አይመሰለኝም it's okay አንተ ባትረዳው ለመወደድ ብለሕ የሰጠኸው አስታያየት ግን ለብዙዎች የአዲስአበባ ነዋሪዎች በቁስል ላይ አሲድ መድፋት ነው። በእውነት ገርመሕኛል ዝምታም ጥሩ ነው
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 3 месяца назад
ማበላሸቱ ይቀጥላል ሌላ የይቅርታ ቃል እንጠብቃለን ግን ህዝቡ ተሰቃየ መካስ ግድ ነው ወሬው በተግባር ቢሆን
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 3 месяца назад
ቤንጃ በጣም አከብርሀለሁ በፈጠረህ የነዚን የወንዳገረድ ቪድዮ አክት ደግመህ እንዳታሳየን 😡😡😡
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 3 месяца назад
እቺ የመንሱር ሚስት ሰገጤ ነገር ናት አሜሪካ ከሴት ጋር የተገናኘ ነገር ከባድ ፕሮሰስ ስላለው መንሱሬ አጣብቂኝ ጉዳይ ውስጥ ገብትዋል ሁለቱም ሰገጤ ናቸው ሲመቻችለት ባይባይ ይላታል ❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 3 месяца назад
አይ አብይ ይግደልሽ ብሎ ይማርሽ በ ምርጫ ደረስ እንዲ
@biniyamkasahun5503
@biniyamkasahun5503 3 месяца назад
😂እኔም ይቺ ጭዌ ገብታኝ ነበር ሚሽኑን ከብልፅግና እንደተቀበሉ እገምታለው
@DudueKonjo
@DudueKonjo 3 месяца назад
ያሳረድካቸው ደም አቸው ይፋረዳቹ እናት ከብቶች
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 3 месяца назад
ስለምን ይቅርታ ነው የምታወራው ወይስ አማራ የኢትዮ አካል አይደለም በድሮን በወታደር ሌሊት እና ቀን ንፁሃንን እያስጨፈጨፈ ይቅርታ የሚጠዮቀው ማንን ነው ? የአማራን ህዝብ አይመለከትም።
@nabeela4979
@nabeela4979 3 месяца назад
Tkkl 😢
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 месяца назад
አው አይመለከተንም
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 месяца назад
Tergagu belilaw eko mulu bemulu ketemerte mekemetu aykermen be millions yemimertut alu so yebase ezebun atasechersut maltem miskinun enantes eza atenorum lejochachum chemer
@abebekassa4690
@abebekassa4690 3 месяца назад
መንሱር አሁን ካለህበት የተሻለ የምትኖር መስሎህ አሜሪካ ስለምትኖር ማግባትህ እግዚአብሂር ይሁንህ የአገራችን ታላቅ መሪ ምንያህል ትርፍ ሰአት ቢኖራቸው ነው በዚህ ጉዳይ የገቡበት ????
@Alam-k6l
@Alam-k6l 3 месяца назад
ትቷት ስለሄደ ነው የተናደደችው
@semerafeker7849
@semerafeker7849 3 месяца назад
አማሮች ናቸው ያለያየዪን አሉኮ
@Fanoawit
@Fanoawit 3 месяца назад
አብይ የሚባል እብድ! መድኃኔዓለም አመድ ያድርግህ።
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 3 месяца назад
አረ መንሱር ትቅርበህ እዳትበቀለው ብቻ
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 месяца назад
አጥፍቶ ይቅርታ መጠየቅ ምንድነው ? ይልቅ ተመጣጣኝ ካሳ መስጠት ነው እንጅ
@tayeberhanu1312
@tayeberhanu1312 3 месяца назад
Benja i respect u.please dont initiate tiktakers those play with disable persons.ሸውራራ
@hshhdbbbbssbbb1285
@hshhdbbbbssbbb1285 2 месяца назад
Ameen❤❤❤❤❤
@Mamemegiso
@Mamemegiso 3 месяца назад
ቤተሰብ like ማድረግ እንዳትረሱ👍👍
@yaradyarad483
@yaradyarad483 3 месяца назад
ሠዉየ ብሎክ ፈልገሀል መሰለኝ ይሄንን ሉሲፈር የላከዉን ጠ/ሚ ተብየ ከቻልክ አዉግዝ ካልሆነ ዝም በል እሱን ማየት አንፈልግም
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 3 месяца назад
ማን ሊሞት ነው አብይ ይቅርታ ያለው የተረገመ መርጫ ደረሰ እንዴ የስንቱ ሚስኪኖች ደም ፈሶ ሞተዋል ሆድ ይፍጀው😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@mariayaaymen4273
@mariayaaymen4273 3 месяца назад
አይሀገሬ ጋብቻምፍቺም በአደባባይ አረእኛምንአገባን የተዋረደእሱ አይጫልቱ
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 месяца назад
ሰላም ቤንጃ ፀብ የሸይጧን ነው እውነት ከሆነ ❤እስይ ታረቁ ጠቅላያችንም ይቅርታ ጠዬቂነት የብልህንት ምልክት ነው
@ErbaneshAregaw
@ErbaneshAregaw 3 месяца назад
ተመስገን
@MeryTdey
@MeryTdey 3 месяца назад
የ90ዎች የት ናችሀ😅😅😅
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 3 месяца назад
ይህ መንሱር እሚባል ሰው ተው መጨረሻህ አያምርም ላንተ እምትሆን በሙስሊም ቤተሰብ ጠፍታ ነው ? ሆ ክርስቲያን እና ሙስሊም ተጋብተው ልጆቻቸውን ግራ ለማጋባት ነው ሌላ ትርጉም የለውም
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 3 месяца назад
እሄን ጀዝባቹሁን ያዙልን😂😂😂😂😂
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 3 месяца назад
@@TesfayeGelu ጫልቱ እና መንሱር ወልደው ልጆቻቸውን ግራ ሊያጋቡ ነው እንጅ ምን እሚሉት ትዳር ነው እማይሆን ቦታ ሂደው ስግጥ አሉ ሁለቱም
@tesfayekidu
@tesfayekidu 3 месяца назад
እሚያምርብሕ ቲክቶክ ነው አልቦልታ አቁም
@abebekassa4690
@abebekassa4690 3 месяца назад
እናንት ወሬኞች ደረጃችሁን ጠብቁ የታላቋ ኢትዬጵያ መሪ ጠ/ር ብዙ ስራ አለባቸው ይቅርባችሁ
@KidistGKidan
@KidistGKidan 3 месяца назад
ትንሽ እንኳን እስታይል ቀይር ይሰለቻል
@EshetuAbebe-z7q
@EshetuAbebe-z7q 3 месяца назад
የፕሬዚዳንት መንግሰቱን አላየሽም ጣሪያው ያፈስ ነበር እሳቸው በሌሉበት ነው የታደሰው ብለው ነግረውናል
@semarawitsat
@semarawitsat 3 месяца назад
ገብረ መንፈስ ቅዱስ የአለም ብርሀን ናቸው ይሄው ለዘላለም ይኖራል ስራቸው❤
@alemayele7521
@alemayele7521 3 месяца назад
እየሱስ ክርስቶስስ የማን ብርሃን ነዉ?
@tip7876
@tip7876 3 месяца назад
እረ የኔ ውድ የአለም ብርሃን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እባክሽ መፅሃፍ ቅዱስ እንድታነቢ እጋብዝሻለሁ
@lidyatam3976
@lidyatam3976 3 месяца назад
Ow yekaret maletu Teru new😊
@jonetom1582
@jonetom1582 3 месяца назад
መሱር ጋር ትንሽ ቆይተው ይጣላሉ አውን ለሰው ብለው ነው የታረቁት እውነታው
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 месяца назад
ሀይማኖተኛ ሰው ነኝ እያለ ጉራ ነበር ስነፋ የነበረው ታድያ ምስቱ ካፊር አይደለችንዴ ይህ መንሱር ጉራ ፊት
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 3 месяца назад
አይ ጫልቱ መንሱርን የመሰለ ባል ምን ይወጣለታል ባይልልሽ ነዉ እንጂ መንሱሬ አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ❤❤❤❤
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o 3 месяца назад
ነሺዳ ባይዋ በሰላም ነዉ? ቤንጃእባክህን ጊልዶን አገናኛት
@Ismael-isa
@Ismael-isa 3 месяца назад
ምን አገባን መንሱር ቢታረቅ ባይታረቅ።አብይ የምን ይቅርታ ነው ሚያወራው።ውረድ አንፈልግም ነው እኮ ምትባለው።ወይስ ሾርት ሜሞሪ ነው ያላቸው ብለህ ነው።ይቅርታ የእናትህ ቤት አረከው እንዴ።😂😂😂😂ይቅርታ ስትል ምን ማለት ነው።
@selinahabesha19
@selinahabesha19 3 месяца назад
ምርጫ ደርሷል እንዴ ይቅርታ አለሳ😂😂😂 ቤንጃዬ ምችት ነው የምትለኝ ወንድምየው🙏
@mariayaaymen4273
@mariayaaymen4273 3 месяца назад
ይቅርታ ዳቦአይሆን
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 месяца назад
.መንሱሬ ግድ ነው አሜሪካ ሆነህ የኢትዮን ዶላር ማጠብ ይቀላል ፋኖ መቶ ከምትያዝ😂😂😂😂
@azizaahmed680
@azizaahmed680 3 месяца назад
No, he’s not coming back m
@BeleyuTsegaye
@BeleyuTsegaye 3 месяца назад
temesegen fetari enkwan dereselachehu tedarachehu yetebareke yehune
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 месяца назад
Sorry alone is not enough, correction and compensation has be paid.
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 3 месяца назад
እረ መሱር እዛ ወስዳ እስር ቤት እዳታስገባው አስቦበት ብሂድ ይሻላል እስር ቤት ማስገባት የለመደች ልጅ 😮😮እሄንን ነገር አላማረኝም😢😢
@samrawitsamuel5914
@samrawitsamuel5914 3 месяца назад
የመንሱር ሚስት በጣም ነው ምትወደው ልታጣው እንደሆነ ስታስበው መቋቋም ኣቅቷት ነበር
@haregachenef7955
@haregachenef7955 3 месяца назад
የሞታችሁ ገመናችሁን አደባባይ አስጥታችሁ ተመልሳችሁ እደድሮዉ የማይሆን ነገር ነዉ።
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 месяца назад
Bale aheyaw temechitognal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 so funny 🤣
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 3 месяца назад
እኔ ቲክቶክ ስለማልጠቀም አንተ በዮቲዮብ ስለምታቀርበው ይመቸኛል😊
@ruhamaሚዲያ
@ruhamaሚዲያ 3 месяца назад
ቤንጆ ወድሜ የቆየው ፎሎወርህ ነኝ እና እባክህ ተባበረኝ አንዴ ፎሎወሬን አሳድግልኝና መስራት እፈልጋለው እዳታልፈኝ ወድሜ ከአክብሮት ጋር 🙏🙏🙏⬅️⬅️⬅️⬅️
@chunegelay8571
@chunegelay8571 3 месяца назад
አረ አሰተዉሉ ታሪክ እንዳይመጣ!!!!
@hanakebede282
@hanakebede282 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 ከውርደት በሗላ እግዚኦ ሚዲያ ❤❤❤❤ ሠላም 👍👍👍
@wondesensahilu2752
@wondesensahilu2752 3 месяца назад
መልካም ጋብቻ አደራ የምንለው ተመልሳችህ ደግሞ አፋቱን ብላችህ እንዳትመጡ አደራ
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 3 месяца назад
I don't trust this lady, if I am Mansur. He better stays his country.
@rahelw4041
@rahelw4041 3 месяца назад
Yegid kesua gar mesmamat alebet processu mesmer eskiyzilet
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 месяца назад
YATEFAWUN KALAWEQE YQRTA MN ASTEYEQEW ? ABIY DENEZ
@53067
@53067 3 месяца назад
እንዴ ሊፒስቲክ ሴቶቹን ስትሳደብ ወንዱ ተለቅልቆ መጣ😂 ቤንጃ የምታቀርበው ግን ነብስህ አይማርም😂❤❤❤
@zizitino6797
@zizitino6797 3 месяца назад
የመንሱር ሚስት አልታረቀችም ውሸቷን ነው የተነሳውን አዋራ ለማርገብ ነው ደግሞም ተከፍሏታል በነፃ አይደለም የዋሸችው
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 3 месяца назад
ይቅርታ!!!!!አይደል😅😅😅😅😅😅
@AtsedeAlena
@AtsedeAlena 3 месяца назад
ይሄብሽቅ፤የምንይቅርታነው፤አድቀን፥የሚሄድበትመኪናተገልበጦበደፋውደደብግም😂😂😂😂
@1587-fazr
@1587-fazr 3 месяца назад
ቅርሱን ሁሉ ማንም ያቦካው. ጭቃ. ብሏል አብይ አኸመድ ደነዝ. የሆነ ኸዝብ መጫወቻ. 😂😂😂😂🎉
@terhasberhane71
@terhasberhane71 3 месяца назад
እደዚ ብላ ለመናገር ምን አመጣው ወጥታ መናዘዝ ክብርሕን መቀነስ
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 3 месяца назад
🤣🤣🤣 አይደልል ጭራቁ አብይ ነው ይቅርታ የሚጠይቀው❓ ጋይስ ነገር አለ እውነት መስሎህ የምትጃጃል እንከፍ አብይ ዲያብሎስ ነው ወይ ይበላሃል ወይ ለውጊያ ፈልጎሃል ለማንኛውም እያንዳንድህ ተጠንቀቅ ከአብይ መልካም ነገር ወቶ አያውቅም‼️‼️‼️
@elsabetLema-i7c
@elsabetLema-i7c 3 месяца назад
ቤቴ ድረስ መቶ ይቅርታ ቢለኝ እራሱ አልሰማውም ምክንያቱም የሱ ይቅርታ በሬት የተለወሰ ነው ገና ለገና ምርጫ መጣና ይቅርታ ምናምን
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 3 месяца назад
እንዲ መስካሪ ሲኖር ጥሩ ነው ጠቅላይ ሚንስቴር መለስ ዜናዊ የህዝቡን ድህነትን ነፃ ለማውጣት እንጂ ተቃዋሚዎች ሲሉት እንደነበር ሌላ ነበር ፣ ቤቱም አይታለች ቤተመንግስቱንም ጎብኝታለች ግን ህዝቡ ምን እንደ ፈለገ አሁንም አልገባንም
@Amenamen15925
@Amenamen15925 3 месяца назад
Dr አብይ ቢያሳምር ይዞት አይሄድም እኮ 😂 መንግስት ሲለወጥ እዛው ቀሪ ነው... የ U ገሪቷን ገንዘብ ወደ ውጪ ሲያሸሽ ቢዚ ነበር የበላው ይመለስና😅😅😅😅
@kalemgerma7626
@kalemgerma7626 3 месяца назад
የመንሱርና የእመቤቱ የቃቃ ጨዋታ ነው 😂😂😂
@geneteden4343
@geneteden4343 3 месяца назад
ሴትየዋ ዶክተር ናት ነው የተባለው እንዴት በዚህ ልክ tiktok ላይ ትገላለጣለች??
@SirkutAlix
@SirkutAlix 3 месяца назад
Desse yemitil wendim nehi
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 3 месяца назад
የተባረከ ይሁን ጠጪ ጠጪ 😂😂😂😂😂
@melber7957
@melber7957 3 месяца назад
What happened with Rachu???
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 месяца назад
አህዮቹ ደስ ሲሉ
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 3 месяца назад
ሞጣ እና እዩዳብ ተቀራፈፉው ገረፍ ገረፍ አርጋቸው kkkkkkkk ከነሱ እደውም አህዩቹ ያገለግላሉ
@martaalene241
@martaalene241 3 месяца назад
እኔ የምለው ደሰ የሚል ነገር ሰትል እሰረኞች ተፈቱ ያልክ መሰሎኝ ሰጠብቅ መንሱር ታረቀ ሰትል የወቅቱ ወሬ ያበመሆኑ አዘንኩ ሰው እንዳሳቡ ነው
@rahelw4041
@rahelw4041 3 месяца назад
Green cardu eskiderkilet ena citizen eskihon new. Keza yabekal
@semegnsemegn2760
@semegnsemegn2760 2 месяца назад
ሿሿ አይበቃም
@zainabyaseen9941
@zainabyaseen9941 3 месяца назад
መግስታችን ይቅርታ የጠየቀዉ ምርጫ ስለቀረበነዉ እንዴ
@keirunaseir5678
@keirunaseir5678 3 месяца назад
😭😭😭😭
@azizaahmed680
@azizaahmed680 3 месяца назад
It is too late. Your husband told you bye-bye.
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
😂😂😂😂 በአለ አህያው ተመችቶኛል ዬኒ ማኛን እና ጂጂን አላየየሀቸውም እረስተሀው ነው
@MadinaNurye-sq8ef
@MadinaNurye-sq8ef 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
When Players Sacrifice for Team ❤️
00:32
Просмотров 7 млн
Неплохое начало лекции
00:51
Просмотров 175 тыс.