Тёмный
No video :(

🛑 ማሕበረ ቅዱሳን ስለቡዳ መንፈስ ተጠይቀው ለካ እንዲህም መልሰው ነበር ምን ተሳሳቱ ምንስ በስትክክል መለሱ 

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

ወደማህበራችን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይጠቀሙ t.me/getemegn12

Опубликовано:

 

13 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@cohallel.7
@cohallel.7 Месяц назад
ክብር ይስጥልን ወንድምዬ በዚህ ዝግጅትህ ለዘመናት እንቆቅልሽ የነበረን አንድ ሐቅ ፍንትው አድርገህ አሳየኸኝ በሀገራችን የዘረኝነት ምንጩ በተለይ ቤተ እስራኤላውያን ወይም በጥላቻ ስማችን ፈላሲያን ለዘመናት የተጠላንና የተናቅን የተገፋን አለፍ ሲል በሆነ ባልሆነው ለመገደል ሰበብ ብቻ የሚፈለግብን በክርስቶስ ኢየሱስ ብናምንም ባናምንም ብንጠመቅም ባንጠመቅም ጥላቻው ያው ዘር ላይ ነውና በባዕድ አምልኮውና ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በተሰገሰጉ ፈሪሳውያን ደብተራዎች ክፉ ሥራ ዝናብ ሲጠፋ ድርቅ ሲመጣ በጎረቤት ሰው ሲታመም አሊያም በልዩ ልዩ ጉዳይ ሲሞት ሰበብ ተፈልጎ የመከራው ሁሉ የጦስ ዶሮ ያው የፈረደባቸው ፈላሲያኑ ናቸው እነሱ የመሬት ባለቤትነትን ስለተነጠቁ በሕይወት ለመኖር ባደረጉት ትውልድን የማዳን የሞት ሽረት ትግል ማኅበረሰቡን የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ የዕደ ጥበብ ሞያዎች ላይ በመሠማራታቸው በዚህም ስኬታማ በመሆናቸው የመጣ የሰው ብቻ ሳይሆን መናፍስት ያደረባቸው ሰዎች ቅናት የወለደው ጥላቻና ማሳደድ ነው ሰዎች የተሳካላቸው ሲመስለን በለጡን አሊያም ይበልጡናል የሚል ቅናት ፍርኃት ምቀኝነት ጨካኝነት ይከተላል ዛሬም አልተለወጠም። አባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የፈውስ አገልግሎት ላይ በብዛት እንደምንታዘበው የመተትና የቡዳ ጥቃት ዋና ምክኒያት ቅናት የወለደው ለምን ተሳካላቸው? ለምን ይቀናቸዋል? ለምን ቀና ብለው ይሄዳሉ? ለምን በልተው አደሩ? የሚል ነው ከዓመታት በኋላ ቤተ እስራኤላውያኑ በአብዛኛው ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ቢገቡም የዛርና የቡዳ መንፈሱ መተቱ ድርቅና ረሀቡ ዘረኝነቱ ግን ባሰበት እንጂ አልተለወጠም እስከዛሬም ያልገባን "እኛና እነሱ" የሚል ሰው ከመሆን የወረደ የዘረኝነት እሳቤ ነው ሀገራችንን የበከላት ዛሬም ለሥራ ለትምህርት የሚተጋውን ገና ከትምህርት ቤት ጀምሮ በመተት ቆልፎ አብር አንከርት መስተአብድ ሌላም ሌላም ድግምትና መተት እየተሠራ ትውልድ ጠፋ ሀገር እንደ ሀገር ልጆቼ የምትለው የሀገር ተስፋ የሆነ ትውልድ እየጠፋ ነው ፍጹም መንፈሳዊ ሰው ዘረኛ ሊሆን አይችመልም (ከ10ሩ ማዕረጋት አንዱ ሰው ለሆነ ሁሉ ፍቅር መስጠት መሆኑን አንርሳ) እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ እንደ ዔሊ ልጆች በእግዚአብሔር ቤትና ካባ ተሸፍነው ትውልድና ሀገር እያፈረሱ ያሉትን ፈሪሳዊያን የሆኑ ርካሽ ደብተራዎችን ከቤቱ ያጽዳልን ዘረኝነትን ያጥፋልን
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat Месяц назад
ወደ ቴሌግራም ግሩፓችን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይጠቀሙ t.me/getemegn12
@sosetg1
@sosetg1 25 дней назад
በዚህ ዘመን ያልንው ሰው ስለቡዳ ግንዛቤ አግኝቷል እድሜ ለነመምህር
@HeNok-cf2rh
@HeNok-cf2rh Месяц назад
እዝጋብሂር ይመስገን ደስ የሚል ፕሮግራም ዮሲፍ እኝህ አባት ለኛ ሲሉ ደክመዋል1974 ጀምሮ ፀጋውን ያብዛዉ
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@melesedesalegn
@melesedesalegn 29 дней назад
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ እኮ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
@habhabshi8263
@habhabshi8263 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወትን ያሰማልን
@kedeset
@kedeset Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ጤና እድሜ አምላክ ይስጥክ
@teferigadisaadugna-qt8kt
@teferigadisaadugna-qt8kt Месяц назад
በመልሳቸው ውስጥ የተረዳሁት ምንም አይነት መንፈሳዊ እውቀት የለለና አለማዊና ስጋዊ የሆኑ በመሰለኝ ግምታዊ መልስ ነው ያየሁት እንግድህ እነዝህ ናቸው መምህር ግርማን የምቃወሙት!
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Месяц назад
ቃል ህይዉት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉነ ያብዛልህ🙏🙏🙏
@gdydd1173
@gdydd1173 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Месяц назад
እውነት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያንዛልህ
@Meazi-yemaryam
@Meazi-yemaryam Месяц назад
መድሐኒአለም ክርስቶስ ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድም አለም🎚💚
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን❤❤❤
@user-uu7ug2fh3n
@user-uu7ug2fh3n Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@gdydd1173
@gdydd1173 Месяц назад
እኔ ለ 43 ሰው ሼር ኣርጌለው በርታ ወንድሜ
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p Месяц назад
❤በጣም ጥሩ ነው ትምህርት ነው ነገሮችን እያመዛዘንን ስናያቼ ጥሩ ነው በርታልን ወንድማችን
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 Месяц назад
ልቦና ይስጠን እሥውነት ይውጣል ላባታችን እድሜ ጤናው ያብዛልን❤❤❤
@kirubelamanuel
@kirubelamanuel Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Месяц назад
❤❤❤
@gdydd1173
@gdydd1173 Месяц назад
ዛሬ ኣንደኛ ነኝ እየገባቹ ሼር እያደረገቹ እናግዘው ብያንስ በሌላ ባናግዘው በሼር ላይክ እያረግን እናግዘው ኣይከፈልበትም
@user-qn6uc9lf8q
@user-qn6uc9lf8q Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 Месяц назад
❤❤❤❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Месяц назад
ወድማችን እኳን ደና መጣክ
@SolomonJenberu-lh7vs
@SolomonJenberu-lh7vs Месяц назад
first
@EyerusalemGebere
@EyerusalemGebere Месяц назад
Etsemayit tube (እፀማይት ቲዩብ)👍
@selamtekle8778
@selamtekle8778 Месяц назад
የመግቢያ መዝሙሩን ቀይረዉ
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat Месяц назад
@@selamtekle8778 ለምን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
አንድ በአንተ ሀሳብ የማልስማማዉ ነገር አለ መሰደባቸዉ ተገቢ ባይሆንም ምንም ባላጠፉትማ አትበል እንዴ ክርስቶስን ትተዉ ቡዳ ያደረጋቸዉን መንፈስ ጅብ ጋልበዉ የተዋረሱት እኮ ወደዉ ነዉ ተገደዉ አይደለም ስለዚህ ጥፋትማ አለባቸዉ እንደ ፖለቲካዉማ አትካባቸዉ ስንቱ በነሱ መንፈስ ህፃን ሳይቀር ተቀስፏል። ቢችሉ ካሉበት የዘር መንፈስ እንዲላቀቁ በስጋ ወደሙ እንዲታተሙ አስተምራቸዉ እንጅ መሸፋፈን ነብሳቸዉን አያድነዉ ሸክላ እደ ጥበብ ኗሯቸዉ ነብሳቸዉን ካጡ ምን ይጠቅማቸዋል?
Далее