Тёмный

🛑 "ምስጢረ ሥላሴ በቡሉይ እና በሐዲስ ኪዳን" - አምስቱ አዕማደ ምስጢራት 

ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ - Zimare Dawit Tube
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 491
50% 1

🛑 "ምስጢረ ሥላሴ" - አምስቱ አዕማደ ምስጢራት ክፍል አንድ
በቅርቡ ከጀመርናቸው ተከታታይ ት/ት መካከል መጽሐፍ ቅዱስ 81 ወይስ 66 በሚል ርዕስ ክፍል አንድ እና ሁለትን ወደናንተ ማድረሳችን ይታወሳል።
አሁን ደግሞ አምስቱ አዕማደ ምስጢራትን የጀመርን ሲሆን የት/ቱን መግቢያ እና ምስጢረ ሥላሴ ክፍል አንድን ባሳለፍነው ሰኞ እና ረዕቡ ወደናንተ ማድረሳችን ይታወሳል ዛሬ ደግሞ የምስጢረ ሥላሴ ማጠቃለያ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ከዚህ በፊት ያመለጧችሁን ክፍሎች እና ሌሎችንም ትምህርቶች ውስጥ ገብተው ማግኘት ይችላሉ።
ይህን ጽሁፍ እያነበባችሁ ከሆነ እና ቻናላችንን Subscribe ካለደረጋችሁ Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን እንድትደግፉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን! አሜን።

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1   
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
Далее