Тёмный

🛑 ቀጠቀጡኝ አለ || በተወጋ መጠጥ አበደች || እነ ፍልፍሉ በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል 

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Развлечения

Опубликовано:

 

12 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 209   
@benjatube2
@benjatube2 6 месяцев назад
ሽልማቱን ለመሸለም በዚህ ሊንክ ይግቡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8B5Q8gb4Yhs.htmlsi=FchG9wFJ8KUHpQLo
@dagmzd6629
@dagmzd6629 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@AhmadHoumo-pn2ws
@AhmadHoumo-pn2ws 6 месяцев назад
Soyez le bienvenu
@eyerusalemasrat8252
@eyerusalemasrat8252 6 месяцев назад
እር ስልኬ ጽክሞነዉ እባካቹ ሸልሙኝ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 6 месяцев назад
1ብር መቸም ነብስህ አይማርም ከየት እንደምታመጣቸው እኮ ቃላቶቹን 😂😂😂😂 በጣም ነው ምወድህ የሳቄ ምንጭ 😂 Thank You ቤንጃዬ ❤
@balager21
@balager21 6 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣህ ቤንጃየ ይርቅርታ ጠያቂም ተጠያቂም ከእግዚአብሔር ምህረትን ያስልካሉና በፍጹም ጀግና ናቸው እንጂ ነቀፋ የለባቸውም ሰው ሆኖ የማይስት ብረት ሆኖ የማይዝግ የለም እንደሚሉ አባቶች ......።
@lolianna6011
@lolianna6011 6 месяцев назад
ሹፌር መኪናውን አቁሞ ይገባል በየቦታው ይቆማል ፓይለት ግን አይ አለዚያ ይከሰከሳል ስለዚ ፓይለት ይሻላልዠ
@YohaTse
@YohaTse 6 дней назад
ሳይህ ደስ ይለኛል አስተያየት ስትሰጥ በትንሽ ቃል በብዙ የሚገለጥ... ባጠቃላይ የትልቅ ሰው ልጅ እደሆንክ ታስታውቃለህ !
@rhametali1193
@rhametali1193 6 месяцев назад
አማራ ክልል ላይ ከሮቶዶክስ ና ከሙስሊም ዉጭ አማራ ክልልላይ መቀለድየለምማንም መቶ ሰይጣን አስተምራለሁ ብሎ መምጣት ዋጋ ያስከፍላል
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ የቆጨማ እናት ተዋረደች😂😂😂😂😂😂
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 месяцев назад
ቤንጃ የ እርጋታህ አድናቂህ ነኝ ! የዛሪው የቲክቶክ ስብስቦችህ ያበዱ ናችው ያዝናናሉ ! በተለይ የ 2 በሽትኞች እንዲደርቅ የስቀለው ይለያሉ ! 🤣🤣🤣❤️❤️❤️😍
@Biniam-ut7eq
@Biniam-ut7eq 6 месяцев назад
እኔ ደግሞ ለየት ያለ ሃሳብ ነው ያለኝ። እኛ ህብረትሰብ ውስጥ በብዛት ሚንሸራሸረው ወሬ የክፍለሃገር ሹፌሮች እዛም እዚም ይወልዳሉ/ ያማግጣሉ ነው ወይስ ፓይለቶች ? እቺ ልጅ የትኛውን ነው በብዛት እየሰማች ልታድግ የምትችለው?
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 месяцев назад
ቤንጃየ የኔ ምርጥ ወንድም እንኳን ደህና ከች አልክልን ትግርኛው ተመቸኝ 👍
@user-lh2cg3vs3o
@user-lh2cg3vs3o 6 месяцев назад
ሁለቱም መንገደኞች ናቸው ነገር ግን የጥቅምና የጉራ ጉዳይ ነው!
@astuka3938
@astuka3938 6 месяцев назад
ፍቅር ሲዝም የምትባል ጀዝባ መንፈሰህን እየዘራህ ነዉ ምን አለ በደምብ ቢቀጠቅጡህ 🤔
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ሀሳብን በሀሳብ መርታት የተሳነው ማህበረሰብ ፡ የራሱን በነፃ የማሰብ መብቱን አሳልፎ እንደሰጠ ይቆጠራል። በቅጥቀጣና በድብደባ ሀገራዊ ሰላም አይረጋገጥም። 🤔
@user-bg3hk5ez6o
@user-bg3hk5ez6o 6 месяцев назад
ቤንጃችን ከቶሮንቶ ኤርፖርት ብሮ ብር መረጋገጥ በህግ ያስቀጣል ብር ማቃጠል መቅደድ ተብለን የተፎገርነው ነገርስ ግርም ይለኛል ይቻላል ብር መረጋገጥ እስኪ አጣራልን
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 месяцев назад
ቤንጃየ ልክ ነው መደብደቡ በጣም አስፈላጊ ነበር ፍቅር ሲዝም እንኳን ወቀጡልኝ ወደ ወሎ ወደ ጎንደር ብቅ ይበል እና አሁን ተርፏል በሚቀጥለው ግን ፊቱ ወደሁዋላ ማጂራቱ ወደፊት ሆኖ ይመጣል 🙏
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 6 месяцев назад
ቤንጃዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ🙏🙌
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 6 месяцев назад
25:33 በጣም አናደውኝ ነበር ይሄ እኮ ትልቅ ወንጀል ነው ይቅርታቸውን ለመቀበል ይከብዳል ግን ጥሩ ነው እንኳን ይቅርታ አሉ🙏🙏
@kakush03
@kakush03 6 месяцев назад
ቤንጃሚን ስርአቱን እንዴት እደምወድለት እኮ። ተባረክ ወንድሜ
@user-vv1ip5sh5g
@user-vv1ip5sh5g 3 месяца назад
በጣጣጣጣም በእውነት
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u 6 месяцев назад
እውነት ነው እልጂ ፊት እኔ ነ ባልተቤቴ ተለያይተነል በመካከል አችን ልጂ አለን እኔ ወድሜ እያልኩነው የምነግረው ስላባቱ ቤተሰቦቸ ግን እውነታውን የተፈጠረውን ሁሎን ይነግሩት አል እነ ቤተሰቦቸ እደተሰበሰቡ እድህ አረጎ እያሎ የበደለኝን እሱፋት ሲያውሩ አመሹ እግብቶ አል መሠል እየተባባሎ እህትነ ዎንድሞቸ ሲጣጥሎት አምተው ጣት አባቴዘንድ ደውሎ አለ አባቱም ተደወለለት 6አመት ልጂነው አኮ አገባህ እነቴ ያሳለፈችውን ሰምቸለህ አለሁ አለው😮 ማነገረህ ሲለው ሲወራነው አ አለው የኔ ልጂ ክፈነገረ ባሳልፈም ሳስበው ቢሰቀጥጠኝ ስላባቱ መጥፎነገረ ላልነገረው ቃሌነው
@benjatube2
@benjatube2 6 месяцев назад
ለልጆች ጭንቅላት መጠንቀቅ ያስፈልጋል ጥሩ ነው ያደረግሽው
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u 6 месяцев назад
@@benjatube2 ክብበረልኝ ወድሜ ከይቴውበሯች የማደቅህ የተረጋጋህ ሰውነህ
@benjatube2
@benjatube2 6 месяцев назад
​@user-eo7jo9zp9uአመሰግናለው
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 6 месяцев назад
ቤንጃዬ Thank You ❤
@ayshaebrahim
@ayshaebrahim 6 месяцев назад
ሃሃሃ ሳይሆን ጉዳቱን በገንዘብ ለማካካስ ነው
@tigistfantahun5127
@tigistfantahun5127 6 месяцев назад
ውረድ ፍቅር ሲዝም 🧑‍🍳👩‍🔧👨‍🔧🧑‍🔧 በጉጠት... እንዳይቀጥል 🙆😂
@emoji2-rh2ft
@emoji2-rh2ft 6 месяцев назад
ድምፀ ጎርናናዋ 😂😂😂
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 месяцев назад
አየ መርፌ ቁልፍ የያዘ ሰው ቢኖር የውሸት ቂጥ አድርጋ የምትበጠብጠውን ማስተንፈስ ነበረ
@mandefro1221
@mandefro1221 6 месяцев назад
የአህያውን የበላው ልጅ ያስቃል
@GirumErmiyas
@GirumErmiyas 6 месяцев назад
Welcome Benja
@hailugebrekidan7060
@hailugebrekidan7060 6 месяцев назад
ፖይለቱ የተመረጠው ለገንዘቡ ነው
@user-up2dl2pj7p
@user-up2dl2pj7p 6 месяцев назад
ስነስራት እኮ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል
@jjthekid1781
@jjthekid1781 6 месяцев назад
የመኪና ቁልፏ ፏ የምታደርግ ጭዉዉት ነች
@addisalemdagne8058
@addisalemdagne8058 6 месяцев назад
ቤንጃ ይመቸህ አዝናናኸን ❤❤❤❤❤መልካም ቀን ተመኘሁ
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 6 месяцев назад
ቤንጃ ትልቅ ሰዉ እንኳን ደና መጣክ
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 6 месяцев назад
ዛሬ ግን ብቻዬን ስስቅ እብድ ሳልባል እቀራለሁ እንዴት ነው ዘና ፈታ ያረጋል የዛሬው
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 6 месяцев назад
የተደበደበ ከተማ 😂😂😂😂😂 ኡኡኡኡኡ ወይ ላጨው ወይ ቋጨው 😂😂😂😂
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 6 месяцев назад
ቤንጃዬ እንደት እንደምወድክ❤❤❤🎉🎉የሁል ጊዜ ምርጫችን ቤንጃችን እናመሰግናለን ምርጫዎ ስላደረጉን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቢኒዬ ምናለ ጀርመን ብትወስደኝ የስራ ሰው ነኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 6 месяцев назад
23:06 እሱም ላለማግባት የሚያስለቅስ ነበር ሊነግራት የነበረው እሷም ብልጥ የሚያስለቅስ እንደሆነ ገብቷት በሳቅ 😂😂😂😂 ቤንጃ በርታ በጣም አሪፍ ነው🙏
@benjatube2
@benjatube2 6 месяцев назад
አራዳ ላራዳ ነዋ አመሰግናለው ባቢዬ
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 6 месяцев назад
እኮ ቤንጃ ሁሉም በጣም አሪፍ ነው የምታቀርባቸው ለሁሉም ኮመንት መስጠት ይበዛል ብዬ ነው ምንም አያመልጠኝም ያንተ ቪዲዬ አቀራረብህ አሪፍ ነው እናመሰግናለን🙏🙏😂
@zewdineshdamtew6054
@zewdineshdamtew6054 6 месяцев назад
welcome benga
@muktarshemsu7627
@muktarshemsu7627 6 месяцев назад
በጠበጠችው እኮ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 6 месяцев назад
የልጅቷ ድምፅ ይገርማል
@tashaykef796
@tashaykef796 6 месяцев назад
ወንድ/ ሤት ፕራንክ This joke is not funny anymore because it is slowly subliminally introducing people to be desived.
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz 6 месяцев назад
ዋሸው እንዴ ይቅር ብለናል እንኳን እናንተ አብይን ይቅር ብለን እየኖርን ነው ይመቻቹ
@haregtedla7323
@haregtedla7323 6 месяцев назад
ወቸው ጉድ
@rhametali1193
@rhametali1193 6 месяцев назад
ሞጣ ተመቸኝ 😂😂😂😂
@tsigeshimeles1921
@tsigeshimeles1921 6 месяцев назад
ሰፈር ልብስ ላሰፋ ሰጥቼው እህቴ ከፍላ ተቀበለችው በጣም ውድ ነበረና ምናባቱ ቆይ እሞልጨዋለው ማለት በንጋታው ባጠገቡ ሳልፍ እማ ይኸው ስደቢዋ ወይስ እኔ ልስደበው ብሎ አጋለጠኝ ዋሽቼ እሱን አይደለም እኮ ብዬ ዋሸው እና ልጅ ፊት መጠንቀቅ
@benjatube2
@benjatube2 6 месяцев назад
ይገርማል
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 6 месяцев назад
ቁልፉ😅😅😅😅 ተመቸኝ
@rhametali1193
@rhametali1193 6 месяцев назад
እረሞተ ልጅ ሚኪ😂😂😂
@user-bf6ju7vh3o
@user-bf6ju7vh3o 6 месяцев назад
ሰላም ላንተ ቢኒ
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 6 месяцев назад
ያስብሻል እያለ የዘፈነው ልጅ ሽንት ቤት ሆኖ ነው የዘፈነው
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 6 месяцев назад
ቂጥ ሲበዛ እደዚህ ያስጠላል እዴ 😡😡
@azutamesyazu
@azutamesyazu 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ feta new metargege
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@MGh-or3cw
@MGh-or3cw 6 месяцев назад
ችግርህ ታይቶ የተሰለቸ ነው ምታሳየን።
@geneteden4343
@geneteden4343 6 месяцев назад
በይቅርታ ለምን ይታለፋሉ የሰሩት ያደረጉት ነው ያው ምንም ኣይመጣብንም ብለው የተናገሩት እኔ እንካን ጥላሁን የተባለው ኣባቴ እናቴ ጠልፎ ነው ያገባው ያለው ከዛሬ ስንት ዓመታት በፊት አቃቂ ኣግኝቶኝ የቃሊታ መናፈሻ ካልጋበዝኩሽ ብሎ ጎጆው ውስጥ በትግል እጮሀሎህ ብየ ቆቦተው ፈቶ ንብረቱ ውጭ እንዳንጠለጠለ ገፍትሬው እሩጨ ኣመለጥኹ :-አቅም ባይኖረኝ ደፍሮኝ ነበር መናፈሻ ውስጥ እና ልምድ ኣላቼው በፀባይ ካልሆነ በጉልበት ያለ ፍቃድ አስገድደው መድፈር እዉነት ነው የተናገሩት ህጉ ኣቅም ያጣ መሆኑ እንጂ ህግ ብይዘው የተደፈሩት ሴቶች ከየጋዳ ይወጡ ነበር 😨
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 6 месяцев назад
ሹፌሩም ፓይለቱም አንድ ናቸው ሁለቱም መገደኞች ናቸው
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 месяцев назад
ኑሮዋቸዉም አይገናኝም በዛላይ በመልከሥከሥ ሹፌሮች ይብሣሉ😂
@linadani6276
@linadani6276 6 месяцев назад
👍
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 6 месяцев назад
ፓይ ለት ግዜ የለውማ ሹፌር ፖሊስ ባል አይሆኑም
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 месяцев назад
ትክክል ኣደኛ ጥሩ ንሮ ትኖራለች ሁለተኛ ፓይለቶች በየቀኑ ይማራሉ ሤት የማተራመሥ ልማድም ጊዜም የላቸዉም በእዉነት ሥለማቃቸዉ ነዉ በዛላይትርፍ ሠኣታቸዉን በመተኛት በማበብ ነዉ የሚያባክኑት ኣመጋገባቸዉ ጤናቸዉ በጣም ቁጥጥር ይደረግባቸዋል,ቢሄዱ ኣድወይ ሁለት ሤት ጋር ነዉ እዲያዉ ከሄዱ
@tsedaltedi
@tsedaltedi 6 месяцев назад
ሰላም ቤንጃ❤❤🎉🎉
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 месяцев назад
1 birr sewedeh!
@eyobhirpatola7020
@eyobhirpatola7020 6 месяцев назад
Aqabe hig sira lay yelem inji Metaser neberebachihu!
@MeronAb7271
@MeronAb7271 6 месяцев назад
❤❤❤
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 месяцев назад
እ። ና። መ። ሰ። ግ። ና። ለ። ን ቤንጃ ቲዩብ አትጥፋብን 👍
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 6 месяцев назад
ቤንጃዬ የኛ እርጎ😂❤❤❤❤
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 6 месяцев назад
ጌዜው ሰለከፋ ስውባይደነጋጠ ነበር የምገረመው
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልብሱ በስብሶ ስለነበር እንዲደርቅ ነው የሰቀልኩት ውነትም የሱስ ከፋ😂😂😂😂😂😂
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 6 месяцев назад
😂😂😂😂 ወይ ያስብሻል በዚህ ሁኔታ ባያስባት ይሻላታል 😂😂😂
@titidebessay9362
@titidebessay9362 6 месяцев назад
@user-qe9wn2sz3y
@user-qe9wn2sz3y 6 месяцев назад
ቤንጃ በናትህ አንድ ሚያስቅ ነገር ላሳይህ ምን በለኝ እንደምታነበው እርግጠኛ እንድሆን
@benjatube2
@benjatube2 6 месяцев назад
ምን
@user-xv6jf1pu6j
@user-xv6jf1pu6j 6 месяцев назад
Welcome🎉
@user-oo6zq7pe3h
@user-oo6zq7pe3h 6 месяцев назад
inikiwani dahina maxahilin tihti ina asitawayi nahi anitam kana balabetihi lijihi badasita yatamol niro tamanyhu wandme esh sabskrb inadarigaln😊shilmatu lane😊
@Crypto_World36
@Crypto_World36 6 месяцев назад
አሪፍ በርታ
@smoothdejavu
@smoothdejavu 6 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ እንደዚህ ቁጭ ብሎ ወሬ ለቃቅሞ እንደመዝናኛ ዘርፍ መድበውት የቡና ወሬ እያቀረቡ ሀገሬውን ከሚያዘናጉ ሁሉ ጌታ ሆይ ገላግለን! የምር ግን ጥቅም አለው ብላችሁ አምናችሁበት ነው!? በፈጠራችሁ በልበ ብርሀናቹ ያለንበትን ሁኔታና ሀገራችንን ተመልከቷት። ወሬ ሳይሆን ኑሮን የሚገነባ ስራ ስሩ። Entertainment isn't a necessity right here right now. People wake up, every minute you sit and watch such videos is your time lost that you'll never see again. We say life is difficult yet we are losing willingly 🤦
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 6 месяцев назад
ልጆችጋ እኮ 😂😂😂ሚስጥር የለም
@user-xx4bo2qh7o
@user-xx4bo2qh7o 6 месяцев назад
😮
@user-ws5mk5rs1v
@user-ws5mk5rs1v 6 месяцев назад
It's nice😊
@solomonasegid9517
@solomonasegid9517 6 месяцев назад
NiCe
@ydltube4744
@ydltube4744 6 месяцев назад
ቀልድ ቀልደህ ካሳከኝ ያለችው ልጅ,
@Bewoma2024
@Bewoma2024 6 месяцев назад
Minkah edeme zemu simar kenore pilot gar min ywodaderal ,they are different iQ level
@user-pn9ce5vk4x
@user-pn9ce5vk4x 6 месяцев назад
Wow
@jsojso5637
@jsojso5637 6 месяцев назад
ወይኔ ሳኩኝ ነው የምባለው 😂😂😂😂😂 አብሱ 1ብር
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 месяцев назад
Yekertawen alemekebel anchelem yekerta aregenelachehoal!
@geneteden4343
@geneteden4343 6 месяцев назад
እርጉዝ ናት መድረክ ላይ ያበደችው???
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh 6 месяцев назад
ማበድ አምሯት ከሆነስ😁
@bettyfasil2204
@bettyfasil2204 6 месяцев назад
Gobez ahiya😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 6 месяцев назад
❤❤❤Berta
@foziyashifa9173
@foziyashifa9173 6 месяцев назад
Airoplan mangad lay ayadrem
@hannahanita1575
@hannahanita1575 6 месяцев назад
ኧረ ሰዉ ጨልሏል ጤነኛ ሰው ጠፋ ኮ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 6 месяцев назад
Selam Benjamin enkuan dehena methi ✌️🎉yetewega metete teteta malet men tewegeto new😂😂😂😂
@benjatube2
@benjatube2 6 месяцев назад
የተወጋውን ባውቀው ምን አስደበቀኝ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 6 месяцев назад
@@benjatube2 setawekew gene endemadebekene tesfa enaregalene
@user-ct1dv3ni5w
@user-ct1dv3ni5w 6 месяцев назад
Arif bprogram newu
@user-iw1nx9ki7c
@user-iw1nx9ki7c 6 месяцев назад
benja mirt nw
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 6 месяцев назад
👌👌👌🔑🔑🔑
@bethelehem4989
@bethelehem4989 6 месяцев назад
መድረክ ላይ የምትደንሰው ይሄ የተፈጥሮ ሳይሆን ሰው ሰራሽ( Artificial ) ቂ* ነው ያስታውቃል 😂😂😂
@b21e19
@b21e19 6 месяцев назад
እንኳን ቀጠቀጡት ሲያንሰው ነወ
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ቅጥቀጣ ሰላማዊ ተቃውሞ ስላልሆነ ፡ ለአውዳሚ ጦርነት ተዘጋጂ።
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 6 месяцев назад
Enmsgnallen❤
@user-jr5qt8yj6h
@user-jr5qt8yj6h 6 месяцев назад
Like you
@ayferamdememew4755
@ayferamdememew4755 6 месяцев назад
Men ale melasehen koretewu setwuh bihon noro man nber yalekiw fiker zime
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 месяцев назад
Yasebeshal? Azenanetognal betam!
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 6 месяцев назад
😍
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 6 месяцев назад
😅
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 6 месяцев назад
አንተ ግን ታዳላለህ አኔ ተከታታይክ ነኝ አንድ ቀንtxs አንብበህ አታውቅም መልስም መልሻለዉ ግን አታየሁም
@benjatube2
@benjatube2 6 месяцев назад
እረ አነባለው
@astuka3938
@astuka3938 6 месяцев назад
በላይክ👍🏃🏃🏃ጀምሩ
@AhmadHoumo-pn2ws
@AhmadHoumo-pn2ws 6 месяцев назад
ዋናው ታማኘ መሆን new
@astuka3938
@astuka3938 6 месяцев назад
ዘና ፈታ እያላችሁ ላይክ 👍ብታደርጉ በቅንነት😂
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 6 месяцев назад
Enamsgnaln wondm❤
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 6 месяцев назад
የአህያውን ሥጋ በላ እንዴ?
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 6 месяцев назад
ሴቶቹ ግን አበዱ እዴ ቆይ ቤተሰብ የላቸዉም
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
የትከሻ እስክስታና የዳሌ ውዝዋዜ ፡ ሁለቱም የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ ናቸው። 🤔
Далее
ТРОЛЛИНГ СКАМЕРА СТАНДОФФ 2
00:59
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Поймали акулу
0:51
Просмотров 2,4 млн
🍁 Экскурсия года
0:19
Просмотров 1,9 млн