Тёмный

🛑 በአዲስ ልሳን መናገር - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  

Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ "በአዲስ ልሳን መናገር" በሚል ርዕስ የሰጡት ትምህርት #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket

Опубликовано:

 

21 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@alebachewkifle6081
@alebachewkifle6081 2 дня назад
ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@jefuegzi8549
@jefuegzi8549 День назад
አሜን🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@seyoum917
@seyoum917 4 дня назад
በአባታችን አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ብፁዕ አባታችን የእርስዎን ትምህርት ማድመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ተቃዋሚዎች ለሚያነሱት መልስ አገኘሁ ። ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 4 дня назад
ቃለህዎትን ያሰማልን አባታችን
@israel9958
@israel9958 3 дня назад
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብ የሚወጣውን መንፈስ ቅዱስ እልክላችኋለው አለ ላከልን፤ የፕሮቴስታንት ሐሰተኛው ክርስቶስ የአጋንንት ልሳን ላከላቸው በበበበበ ቀቀቀቀ ቸቸቸ ይላሉ፤ ጌታ በጥልቁ ይጣለው፣ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን። ✝️✝️✝️
@dan8175
@dan8175 5 дней назад
ብፁ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 День назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አባታችን በረከቶ ይድረስ ጸሎቶ ይድረስል
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 5 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንገስተ ሰማይትን ያዉርስልን🙏ቡራኪዎት ይድረሰን
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 4 дня назад
AMEN 🙏🏽
@MariaMaria-wp5qp
@MariaMaria-wp5qp 5 дней назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 4 дня назад
Amen amen amen Bitsuan Abatachin berakat yidaribin ❤❤❤
@iturnerable
@iturnerable 5 дней назад
Kale Hiwot yasemalin!
@MariaMaria-wp5qp
@MariaMaria-wp5qp 5 дней назад
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-tr1tt9wh4o
@user-tr1tt9wh4o 3 дня назад
ይህ ትምህርት የተሰጠው በአባ ወልደ ተንሳኤ ወይንም በአሁኑ አቡነ በርናባስ ከአስራ ሰባት አመት በፊት ነው።
@e.vseifuabegaze8617
@e.vseifuabegaze8617 3 дня назад
ዳግም በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ አለብህ አሌያ ስለመንፈስቅዱስ ሊገባህአይችልም ፊደል ይገድላል መንፈስ ግን ህወት ይሰጣል
@e.vseifuabegaze8617
@e.vseifuabegaze8617 3 дня назад
ማታ ማታ መጠጥ ቤት ና ጭፈራትጠዋት ጠዋት ቅዳሴየሚሉ ሰዎች ትክክለኛ ወንጌል አሰተምሩ
@danbole1233
@danbole1233 4 дня назад
በቲፎዞ ሳይሆን እስኪ ሰምተን ከመፀሀፍቅዱስ አመሳክረን እንመርምር። አንፍረድ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶነታችን ግን እስከሞት እንጠብቃታለን። ኢየሱስ …መንፈስ ቅዱስ ሲባል …..ከጴንጤዎች ጋር በሞኝነት እናገናኛቸዋለን። ስህተት ነው።ኢየሱስም ….መንፈስቅዱስም የቤተክርስቲያናችን መሰረትም ሀብትም …ነው።ለማንም አንስጥ። ሰውንም አንስደብ የክርስቲያን ባህሪም አይደለም። እማንፈልገውን አንስማ። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
@tenayekefeni5245
@tenayekefeni5245 4 дня назад
እየሱስ አይባልም ኢየሱስ
@addisababa3158
@addisababa3158 2 дня назад
@@tenayekefeni5245
Далее