Тёмный

🛑 በጣም ከባድ ክስ ገጠማቸው ያሳዝናል ወንዱን ልጅ ሶስት ወንዶች ደፈሩት 

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 87 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 210   
@benjatube2
@benjatube2 2 месяца назад
የተደፈረውን ወንድ ልጅ ታሪክ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይመልከቱ t.me/Benjatube1
@workechalla7505
@workechalla7505 2 месяца назад
ዝግጁ ነን ወይ ያለው ወጣት ክበርልኝ የልጅ አዋቂ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 2 месяца назад
ያ አንዴ ደግፉኝ ያለው ልጅ እኮ ነው እውነት ተቀየረ ደስ ይላል
@Kemilaadem
@Kemilaadem 2 месяца назад
ማነው እንደኔ ቤንጃን በፍቅር እሚያዳምጠው ❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад
ስለ ሄቨን እናት የተናገረው እውነት ነው ነገ ስትስቅ እንዳናሸማቅቃት ደስታዋን እግዚአብሔር ይመልስላት አየር መንገዱን የበጠበጡት መቀጣት አለባቸው የሀገር ሀብት አንድ ያለን ጥሩ ስም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቻ ነው 💚💛💛❤❤
@Melat-f5e
@Melat-f5e 2 месяца назад
ሰላም ቢኒ ይህንን ኮሜንት የምታዪ በሙሉ አቡዳቢ ነው ያለውት ሸቃላ ነኝ ጠለብ ቤት እናታቸው ታማሚ ስለሆነች ጋናዊ ነርስ ተቀጥሮላታል ልጅቱ በቃ እኔን ለማስባረር የማታደርገው ነገር የለም በጸሎትና በዱአችሁ አስቡኝ
@hayat905m
@hayat905m 2 месяца назад
😢አይዞሽ ፈጣሪ ያግዝሽ እህቴ
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 месяца назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አይዞሽ ለአንቺ ያለው ዬትም አይሄድም አይዞሽ❤
@AsdPd-z6l
@AsdPd-z6l 2 месяца назад
medaniyalem yeredash ayezosh esu kekefu hulu yeseweresh eesuanem esu yekelkelelesh ehete
@benjatube2
@benjatube2 2 месяца назад
አይዞሽ እህታችን
@tigistgoytom4497
@tigistgoytom4497 2 месяца назад
E/r yerdash ehete ❤❤ ayezosh
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 2 месяца назад
5:20 ምንም ነጭ ብትለብስ ብታገባ ሁሌ የማትረሳው የዘላለም እሳት ነው በውስጧ የተተከልው ግን ሁሉን ቻይ ጌታ ያፅናት
@geneteden4343
@geneteden4343 2 месяца назад
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እጅግ አንጋፋ ስመገናና ነው ::---ዛሬም አደጋ እንዳይደርስ እንዲህ አይነት ለደንበኛ ሂወት ጥንቃቄ መውሰዱ አየር መንገዱ በጣም ከልብ እናመሰግናለን እኛም ከስደት ስለምንመለስ ቤተሰቦቻችንም ወደ አለንበት ስለሚመጡ እጅግ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@asratworku-y6e
@asratworku-y6e 2 месяца назад
atashikabchi
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 2 месяца назад
​​@@asratworku-y6eእረ ስው የለመደበትን ያደገበትን ነገር አታርግ አይባልም ስለዚ ማሽቃበጥ ልማዳችን ነው ጆን ሀያ ስባት ሺ ተመልካች ጉበዝ እያልን እያሽቃብጥን ነበር ግን ሁላችንም ልክ የሆንን ነበር የመስለን ወንጀል አልመስለንም ካዛ ካተያዘ ቡሀላ ደሞ አየር መንገዳችን በለው የምን ምህረት ነው እያልን ማሽቃበጥ ጀመርን ስለዚህ እንቀጥላለን
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 месяца назад
Men Abatachoun ena leboch houla ❗️👎🤨​@@asratworku-y6e
@אלמנשוורקו
@אלמנשוורקו 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ዛሬ ልደታችሁ ለሆነ እንኳን ተወለድችሁ🎊🎊🎉🎂🥰 ፍትህ በጭካኔ በግፍ ለምድፈሩ ህጻናት ፍትህ ለሄቨን😭
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 2 месяца назад
ፍትህ ለሴቶችና ለሕጻናት 😢😢😢😢
@AssefaGebremichael-vp4xe
@AssefaGebremichael-vp4xe 2 месяца назад
ዝግጁ ነን ወይ ያለው ወጣት ያነሳው ሀሳብ ምርጥ ነው። ዘላለም እንድታለቅስ ነበር ምኞታችን? መቼም ፈጣሪ ያጥናሽ ብለናት ከሆነ ስትፅናና ለምን እንናደዳለን?
@RabiaAwol
@RabiaAwol 2 месяца назад
ትክክል እህቴ ብዙ ጊዜ ሰው ስንባል ይገርመኛል የሆነ ያጣ ሰው ትርፍራፊ ስንሰጠው ኑረን ሲለወጥ ከኛ በላይ ሲሆን ያኔ ሲለምን እንዳልነበር አሁንማ የነበረበትን ረሳ እንላለን አይ ሰው
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 месяца назад
ሰትጽናና አይፈልጉም ሁሌም እድታዝን ነዉ ሀበሻ የሚፈልገዉ የአሰፋዉ መሸሻ ልጅ ለምን እድሜ ልክህን ካላዘንክ ብለዉ ሲወርዱበት አልነበር ፒፕሉ አሰቸጋሪ ነዉ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 месяца назад
ልክ ነሽ
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
በአየር መንገዳችን ቀልድ የለም አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቧሏን መፅሀፍ .......... እነዚህን ብቻ ሳይሆኑ ገና ብዙ አሉ ባህሏችንን እያበላሹ ያሉ እነሱንም መንግስት ሆይ የኔ ቆንጆ ጠቅልለህ ዘብጥያ ወርውርልን እባክህ 🙏🙏🙏
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 месяца назад
ጥሩ ጥያቄ ሀበሻ አይቀበልም ዛሬ ተቦሳቅላ ስላለቀሰች ነው ሁሉም ያዘነው ነገ ልጁ እንዳለው ዘንጣ ብናያት ይብላኝ ለሞተችው ይህው እሶ ዘንጣ እየኖረች ነው ብለን እንደምንተቻት የታወቀ ነው ይሄማ የእኛ ባህል ነው😢😢😢
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 месяца назад
ትክክል
@Se_lamG
@Se_lamG 2 месяца назад
ዝግጁ ነኝ 100% ወንድሜ ቲክቶክ ላይ እንዳልኩህ ክበርልኝ እይታህ 👍👍👍ሩቅ የሚያይ ሰው ይመችህ
@lub6388
@lub6388 2 месяца назад
ያረቢ ለተጨነቀ ሁሉ ፈረጃክን🤲😥
@melakushumie5553
@melakushumie5553 2 месяца назад
በጣም ገረመኝ የዚህ ልጅ አስተያየት እግዚሐብሄር ያፅናሽ ስንል ብትፅናና ደግሞ አናሸማቅቃትም ወይ ያለውን ልጅ አለማመስገን አቃተኝ thank you so much አንዴም አይቼው በጣም ገርሞኛል በጣም አስተዋይ ነው ጡቷን ሜዳ ላይ ጥላው ስትንዘላዘል 😂😂😂😂😂 የ ኢትዮዽያን ህዝብ ሁሉ ታጠቢያለሽ እንዴ ያለው የሚገርም መልስ መልሶላታል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 2 месяца назад
ቤንጃ አሪፍ አቀራረብ እና እጅግ የተረጋጋ ሰው ነው ላይክ እና ሰብስክራይብ አንሶበታል ግን ለምን አንድነት ፈጥረን 100k አናስገባውም
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 2 месяца назад
በጣም የሚገርመው ነገር ቁም ነገር በሚነገርበት ቲክ ቴክ ወይም ዮቱብ ላይ በጣም ትንሽ ተከታይ ነው ያለው ግን በማይረባ ቦታ አልባሌ ነገር በሚነገርበት ቦታ ግንምን ያህል የዘቀጥን መሆናችንን ነው የሚይሳየው እና እባካችሁ እናእንምረጥ ዝም ብለን አናግበስብስ ደግሞ ታዋቂነት ዕውቀት አይድለም ስለዚህ የምናገዝፍቸውም እኛው ተከታዮች ነን ድጋፍም ልክ አለው
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 месяца назад
በመጀመሪያ ያቀረከው ወጣት የሰጠውን ሃሳብ አደነኩት እንደሱ ወጣት ያብዛልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@rhfjrk8192
@rhfjrk8192 2 месяца назад
ተባረክ ይሄሜ ሂወት ይቀጥላለል ህንደዚ አትበል ከልተገደለ ለሚቀጥለው ደፍሪ ይጠነቀቃል
@AshamTradeandIndustryPLC
@AshamTradeandIndustryPLC 2 месяца назад
መፅናናት ያለባት የገደላት ሲገደል ነው ።
@Melat597
@Melat597 2 месяца назад
Man fekedelesh sewe laye ferde lemestet? Manem yemanemen hewet yemewsed mebte yelewem
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 2 месяца назад
እውነቱን ተናገርክ ወንድሜ ገብቶሃል የኛ ህዝብ አየነው እኮ " በዮሃንስ ዳኒኤል " ምን ያህል በመታሰሩ ደስታቸውን የገለፁት 😢
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 месяца назад
ማነው እሱ ?
@hayat905m
@hayat905m 2 месяца назад
😅 ቤንጃ ሰወስቱም ቻናልህ ቤት እየመጣሁ አይቼ ውልቅ ኮመት ትዝ አይለኝም እስኪ ዛሬ እንኳን ልጻፍ በጣም አስተማሪ ታሪኮች አሳዟኝም በዛ😢 አይ ሀገራችን ምረት ይስጣት ፈጣሪ በቃ ይበለን።
@benjatube2
@benjatube2 2 месяца назад
አሜን
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 2 месяца назад
ምን ታመጣለህ ብለው አልነበር ይበላቸው
@MariamBeza
@MariamBeza 2 месяца назад
እውነት ነው እኮ ሰው ሲያለቅስ አብረን እናለቅሳለን ሰው ሀዘኑን እረሰቶ ህይወቱ ሲቀየር ሲስቅ ሰናይ ደግሞ እናሳቅቀዋለን ይሄን ባህላችንን መተው ይገባናል
@haytomer9818
@haytomer9818 2 месяца назад
እኔ ግን ጥያቄ የሆነብኝ ደፋሪዉ ሲፈረድበት የአሻራ ምርመራ ተገኝቶበት ፓሊሰ የገዳዮ አሻራ መገኘቱን ማረጋገጫ ሰጥቶል ወይሰ እቤት ሰለነበረ እና ከቤት ዉሰጥ ሌላ ወንድ ሰለሌለ ነዉ እሱ ነዉ የተባለዉ እኔኮ እንደሌላዉ ሀገር ሙሉ የአሻራ ምርመራ ተደርጎ የሱ አሻራ ተገኝቶ ሀያአመሰት አመት የፈረዱበት የመሰለኝ እሰኪ የሚያቅ ይገረኝ አሻራ ወጥቶ ገዳዮ እሱ ነወይ ይገደል ኡኡኡኡ ሰል ከርሜ የአሻራ ወሬ ከህክምናዉ ማረጋገጫ የለም ግራ ገባኝ እኮ
@lijegirum
@lijegirum 2 месяца назад
ግጥምስ ይገጠም በበላያ 😂😂😂 ሽንቴን ነው ያስመለጠኝ:: ተሰጥኦ እንዲህ ነው ጊዜንና ሁኔታን ያገናዘበ:: በላይ ኑርልኝ❤❤❤
@husniyasultan1879
@husniyasultan1879 2 месяца назад
አባቴ ሙቀት ከባድ ነገር ነው። ሙቀት ሲሰማህ መረጋጋት ካልቻልክ አስቸጋሪ ነው። በተለይ ደግሞ መረጋጋት እንድትችል የሚያደርግ እውቀትና ልምድ ከሌለህ እንደ ዮሀንስ ትዘባርቃለህ ማለት ነው። ስንቱ መሰለህ አተነፋፈሱና አካሄዱ የሚቀየረው።
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 месяца назад
ይኸ ደገፍ አርጉኝ ያለው ልጅ ስንት ነገር እያሉ ሲቦጭቁት ሲቦጫጭቁት የነበረው ይኸው አሁን የሚናገረው ቁም ነገር በነ ጆንም ጉዳይ በጣም ትክክል ነው በሳል ነው
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 месяца назад
የወሬ ጫጫታችሁን ከማራገብ ተቆጥባችሁ ✋ የህግ ፍትህን የበላይነት እንዲከበር ጩሁ ✋✋
@GenteSofe
@GenteSofe 2 месяца назад
ጥፋታቸዉ እዳለ ሆኖ እነዚህ ልጆች እደሜአቸዉ ቢታሰብ አነሱ ይሄ ሁሉ ይመጣል ብለዉ አላሰቡም ፈጣሪ ይድረስላቸዉ አሳዝነዉኛል ፍርዱን ያቅልልላቸዉ
@MisikirKeya
@MisikirKeya 2 месяца назад
@Benja❤❤❤እየጠፋህ ነው በሠላም ነው??
@BereketBrtukanTube
@BereketBrtukanTube 2 месяца назад
ፍትህ በግፍ ለተገዱሉ ህፃናት ለአማራህዝብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 месяца назад
እዚህ እየመጣችሁ ፍትህ አትበሉ ሽፍታው ፍኖ እየገደላችሁ ከጉያችሁ ሽጉጣችሁ ማናባሽ ሊያድንሽ እዛው ይጨርሳችሁ በደንብ ይግረፍችሁ ቅመሱት የፍኖ ፍቅር ይውጣላችሁ ግርፍ ያድርግልን እንጅ ቀስ ገና መች ቀመሳችሁ በጅምሩ ያዙኝ ልቀቁኝ ዝም በሉ ጫጫታችሁ ስለቸን 😂😂😂😂
@MariamBeza
@MariamBeza 2 месяца назад
ጆን ዳንኤል አጥፍቷል በጥፋቱም በጣም ተናድጄያለሁ አሁን ግን በጣም አሳዘነኝ ፈጣሪ ቅጣቱን ያቅልልላቸው
@liliykebede5467
@liliykebede5467 2 месяца назад
ቤንጃ እኔ ጀርመን ነኝ ያለሁት ሲቆረጥ በጣም ደስ ይላቸዋል ምክንያቱም ግብረ ሰዶምነት የማስፈፈት እቅድ ስላላቸዉ ሴተኛ አዳሪ ይሆናሉ።
@user-xz1rs2xx7h
@user-xz1rs2xx7h 2 месяца назад
ፍት ለ ተደፈሩ ፃናት ሁሉ!
@Internationalwate
@Internationalwate 2 месяца назад
ሰው ሲፅናና የሚናደድ ካለ ሰይጣናዊነት ነው። የምናውቃት በማህበራዊ ሚዲያ ነው ዜጋችን ነች ሰው ነች በቃ ? ለምን ይህንን እንዳቀረብከው ለ እኔ አልገባኝም ። ለማንኛውም እንደ እኔ እግዚአብሔር ያፅናት ምትክ ልጆች ከተስተካከለ ህይወት ጋር ይስጣት አሜን !🎉🎉🎉
@MelatasratKifle
@MelatasratKifle 2 месяца назад
Selam endet nachuh wd yagere lijochi selamachu ybzalign🙏ene betam keftogna ewnet 😢😢😢 yhen coment mtanebu ena ye tena balemoya yhonachu ebakachu awrugn🥹🥹
@AlmazAbabu
@AlmazAbabu 2 месяца назад
እውነትነው አንተ ጥሩ ልብ አለህ እግዚአብሔር ከነሱጋር ይሁን
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣክ ቢኒ ምርጥ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን
@fekerteh974
@fekerteh974 2 месяца назад
ወርዶች ወራዳ ጉረንኞች በነሱቤት የሰለጠኑ መሆናቸው ነው
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 2 месяца назад
ይህ ለሁሉም ቲክቶክረ ትምህርት ይሆን እንላለን በሜዲያን የምታስተላልፉትን ጥንቃቄ አድርጉ ስልኩም ሲፈተሽ ብዙ ነገሮች የሚያመላክት ነገር ስለአለ ሽብርተኛ ሊያስብል ይችላል እና ጥንቃቄ
@ruhamaሚዲያ
@ruhamaሚዲያ 2 месяца назад
የሚገርመው ፈጣሪ አዝኖለት ቢፈታ ጆን ዳንኤል በኔ ፍምስና ነው የተፈታቹት ብሎ አብሮ የታሰሩትን ዱቄት መቀባት ተቀጡልኝ እደሚላቸው እርግጠኛነኝ 😂😂😂
@ftff2963
@ftff2963 2 месяца назад
😂😂😂😂
@Temesgen-ke5yv8dr1t
@Temesgen-ke5yv8dr1t 2 месяца назад
እኔን ያሳዘነኝ ጆን ዳናኤል አይደለም እሱን ሚከተለው 1 ነጥብ ምናንም ሚሊዮን አህያ ነው?
@AllemAllem-g6k
@AllemAllem-g6k 2 месяца назад
አዲስ ነኝ እንኳን ደና መጣክ
@AyehubirhanBehonegn
@AyehubirhanBehonegn 2 месяца назад
,ኮመት ሰጪዉ ትክክል ገልጿል ተባረከ ስለ ሄቨን እናት የተናገረዉ ሰው ማለቴ ነው
@fatumabintomer1976
@fatumabintomer1976 2 месяца назад
የሳዑዲ ህግ የደፈረ ያገባ ከሆነ አዎ ከሆነች ተወግረው ነው የማገደሉት ያላገቡ ከሆነ መቶ ግርፋት ነው የሚገረፉት። የገደለ ነው በሚገደለው በአደባባይ እሱ ብ ፕሮሰስ አለው በስ ያኒ ሁሉም ነገር በቁርዓን ተገልጿ አለቀ
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 2 месяца назад
አቤት የሚሰማው ግፍና በደል እንዴት ይቀፋል ምናለ እሳት ከሰማይ ዘንቦ ሁላችንም ሞተን በተገላገልን
@melukongio5148
@melukongio5148 2 месяца назад
Kkkkkk ጭራሽ ሙዚቃ አቀናበሩለት አይ ዘመን
@NasteNatse
@NasteNatse 2 месяца назад
ዝምበል ይገደል ካልሞተ ደስታ የላትም
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 2 месяца назад
ሰላማቹ ይብዛ ሁላቹንም ሰላም ብያለው
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 месяца назад
የስው ልጅ መውደቅ የሚያስደስታቹ ስዎች በጣም ነው የምታሳዝኑት ምቀኞች የዲያብሎስ ልጅሑላ የስው ልጅን ውድቀት የሚያስደስተው ድያቢሎስ ብቻ ነው ምቀኛ ሑላ እንሱ ባለማወቅ ስህተት ሰርተዋል እግዚአብሔር የልቦናቸውን አይቶ ይድርስላቸው
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 2 месяца назад
እኛ ሀረሮች ለጅብ በአፋችን እያጎረስነ አደል ምን አረገን
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 2 месяца назад
ደራርቱን በተመለከተ ምንም ታዋቂ ብንሆንም ለንግግር መጠንቀቅ እና ቦታ መምረጥ ያስፈልጋል ነጮች እኲ ከመናገርህ በፊት አስብ ይላል እንድ ቀልድ የተናገርነው ለእኛ ቀልድ የመስለ ለስሚው ልብ ይስብራ ስብዕናን ይነካል እና ጥንቃቄ
@JemelaJemu
@JemelaJemu 2 месяца назад
ልጀ መቆንጠ አለበት አነዝ በደንብመቆነጠጥ አለበቸወ
@BesuDere-zk8wi
@BesuDere-zk8wi 2 месяца назад
Please benja speak about heaven for justice until it serve dont forget her please guys
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 2 месяца назад
Betam tkkl new liju yanesaw hasab I agree with him enem betam yigedel biyalew le defariw leka motim ereft new kemir gn Fetari yastnatina tedesta enbawan be sak keyira eniyat fitih meteyekachin endale hono Justice for Heaven 😢....Weyne wendime Ayzoh tlk sew wendim mideferibet honalech hagere bicha fetari be azagn aynu yimelketeñ 😢😢
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 2 месяца назад
እኔን የገረመኝ ነገር ቢኖር ዮኒ ማኛ ማነዉ ?ምንድነወ እሱ አለምን ገዛ እንደ?ከሁሉም በፍት ኢትዮጲያን እናስቀድም ያጠፋ የቀጣል ህግ ህግነዉ።
@aregashgebere
@aregashgebere 2 месяца назад
😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለትንሿ ሔቨን😢
@hanatadesse9127
@hanatadesse9127 2 месяца назад
Kanta yblata chawa ylame barta gobath Wndma👏👏👏👏👏
@minassieshibru266
@minassieshibru266 2 месяца назад
ሻቢያ ቢሆን ኖሮ በ ሰቅሊላት ይገለው በርጆንን
@gelatch24
@gelatch24 2 месяца назад
ለቅኖች ብቻና ብቻ ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብ አድርጉት ስል በፍቅርና በደስታ እጋብዛችኋለሁ!!!
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 2 месяца назад
ሟቸህ ከመሞቱ በፊትህ ከጅህቦቸህ ጋር ይዘናናህ ነበረህ ነብስ ይማር 😂😂😂😂
@AgretuArgaw
@AgretuArgaw 2 месяца назад
ቤንጃሚን አንተ ከታሰረክ የአለም መጨረሻ ደረሶል ማለት ነው
@gobezugobez5062
@gobezugobez5062 2 месяца назад
እረ ክሱ Live አይደለም። 😅 እረ በJon tiktok account stream ላይ ልቀቁት። 😅
@tiruworkalemayehu-mr7hk
@tiruworkalemayehu-mr7hk 2 месяца назад
አይገርምም የሚገርም ሃሳብ ነው ያነሳሐው አንድ ሰው ሃዘን ሲደርስበት እኮ በተለይ የኔ የሚለውን ሰው ሲያጣ ልቡ ይሰበራል ሂወቱ እስታልፍ ስለልጁ ልቡ ያለቅሳል በሰዎች ፊት ግን ልብሱን ሲቀይር የተደሰተ ሃዘኑን የራሳ ነው ሰው የሚመስለው እሰይ ተፅናናሽ የሚሉ አሉ እረሳሽው የሚል አይነት
@Askary5097
@Askary5097 2 месяца назад
ቆለጡ መቆረጥ አለበት
@Abitytube
@Abitytube 2 месяца назад
ግን ወንድ ልጅ እንዴት ነው የሚደፋራው ስላልጋበኝ ነው? ቤንጃ ሽልማቱን ለሚን አቆሚክ
@Hana-zk3nv
@Hana-zk3nv 2 месяца назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 2 месяца назад
ከንቱ ትውልድ ወኔ ፒስ 🤧😷😷😷😷😷😷
@Y.Z-q9d
@Y.Z-q9d 2 месяца назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@MunaM-x6e
@MunaM-x6e Месяц назад
Sijemar ante betam dagii sew nhe wendime❤❤❤❤
@Homelander66-y1q
@Homelander66-y1q 2 месяца назад
social media lay mtaytun hulu atmenu endet new wend lij wendn midefrew🤐🤐🤐
@ritahaile1787
@ritahaile1787 2 месяца назад
Abo Abesha ayetemedeh.
@IsayasTezera
@IsayasTezera 2 месяца назад
Benja Benja Benja
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 2 месяца назад
እንኳን በሰላም ተመለስክ ጠፍተህ ነበር በሰላም ነዉ
@HanaYilma-j3y
@HanaYilma-j3y 2 месяца назад
ሴት ብትሆን ነበር የሚገባህ ደደብ ህፃን እኮ ናት ያ ያንተ አስተሳስብ ነው ምን ስምህ ነው ግን
@HanaYilma-j3y
@HanaYilma-j3y 2 месяца назад
ለምን እንናደዳለን እንዴት ነው የምታስበው
@woinshetthanksofrgonfa733
@woinshetthanksofrgonfa733 2 месяца назад
ግርህም ያለኝ ነገር እዴት ጥያቄው ወደ ጭንቅላትህ መጣ
@HATMMIG
@HATMMIG 2 месяца назад
This is politics, I love You Derartu!!
@hananbirmeji4529
@hananbirmeji4529 2 месяца назад
No yemdrunm yesemayunm frd mekebel alebet yemdrun lesew yesemayun legzabher new mehon alebet
@yordanossenay
@yordanossenay 2 месяца назад
Ewnetune eko new ende Wantiya malet eko new lemen sakech lemen cheferech eyalu endemelute malet new
@lub6388
@lub6388 2 месяца назад
😂ውነት ብለሀል ያረጀ እቃ 😂😂😂😂አዋረደን ህይ በግ አይን ማሰር ብቻ አይበቃም ዘቅዝቆ መገረፍ አለበት🤸መናገሩ እድቆጨው ማረግ እማዝነው ለቤተሰቦቹ😢
@arditube7340
@arditube7340 2 месяца назад
ጥፍት አጥፍተዋል ለማስተማሪያ መቀጣት አለባቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገራችን አንድ የምንመካበት ቅርሳቅርሶች እረ ጉሮሮአችን ነው የፈለገ ነገር ቢፈጠር ለተጓዡ ደህንነት እንጂ ለሌላ አይደለም ደራርቱ በጣም በጣም ባለጌ ናት ለቀልድም እንኳን ቢሆን አይባልም ገዛኸኝ እንደ እሷ የሀገሩን ባንዲራ ከፍ ያደረገ ጀግችን ነው ሌባ ልጆቿን እና የባሏን ቤተሰቦች ይዛ በፌዴሬሽን የመግብያ ባጅ አስገብታ ታስረው ነበረ ሙትቻ ሌባ ናት
@retamaedot5740
@retamaedot5740 2 месяца назад
iwnetu new iga agar iko sew syamrbet anwodem;;;;;;;;;
@Mozahamdan1988
@Mozahamdan1988 2 месяца назад
Selam benja ❤jon dani 100 kilo fara ytaseru ::
@MunaM-x6e
@MunaM-x6e Месяц назад
Allha kante gaa yihun😊
@ayneyletumiliadem2994
@ayneyletumiliadem2994 2 месяца назад
የ ሄቨን እናት እድሜዋን ሙሉ ትደሰት ትፅናና ❤❤❤❤
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 месяца назад
በላይ ይመችህ አቦ
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 2 месяца назад
Smer baryaw chrsotal
@mekdyzawide
@mekdyzawide 2 месяца назад
ባትላትም ትፅናናለች ላያስችል አይሰጥም ይባላል
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
ፍየል ከመድረሶ ቅጠል መቀጠሶ እግዚአብሔር ይሁንላችሁ
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 2 месяца назад
Wenedeme tigab kefu newe heg mawek yasefelegal manegnawem sew ke heg betach newe
@KalebDisasa
@KalebDisasa 2 месяца назад
Ye seweyewun photo baylekek teru nbr
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 2 месяца назад
ምን አይነት መሐንዲስ ነው የሰራው ግን
@BinaMax-b8q
@BinaMax-b8q 2 месяца назад
Benjamin 👍
@abdiworku3702
@abdiworku3702 2 месяца назад
Benja ምርጥ abdi ke AA .am first commentators please gift me
@ritahaile1787
@ritahaile1787 2 месяца назад
Mendenaw aref malet ?
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 2 месяца назад
እ/ር ጣልቃ ይግባላቹ 😢
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 2 месяца назад
Benjaye yehe hezebe beka yalagetebhal or business yeserabehal
Далее