Тёмный

"🛑 አፍላ ፍቅር ከካሜራ ጀርባ ሶሲ ዴቭን በጥፊ መታችው ምን ተፈጥሮ ነው -ክፍል-38 " |Seifu on ebs| 

Unique Entertainment /  ዩኒክ ኢንተርቴይመንት
Просмотров 94 тыс.
50% 1

"🛑 አፍላ ፍቅር ከካሜራ ጀርባ ሶሲ ዴቭን በጥፊ መታችው ምን ተፈጥሮ ነው -ክፍል-38 " |Seifu on ebs| SUBSCRIBE ማረጋቹን እንዳትረሱ❤ያላቹን አስተያየት ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ እወዳቹሀለው💓💖😍😘#ethiopianfilms #አፍላ_ፍቅር #amharicmovie #dinklijoch #lovestory #seifuonebs #insurance

Опубликовано:

 

26 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@hddyhshzixhxh
ወላሂ ሀና እና ቡርኬ የእውነት ፍቅረኛሞች ነው የሚመስሉኝ
@user-tu6zs2gw1l
እደኔ ማክሰኞን የሚቆቅር እስኪ በላይክ
@nimatmuusaa-wr8oz
please በሳምንት ሁለት ቀን አደርጉልን ፕሊስ ፕሊስ
@halichoalhabeshi6189
ደንባሪትዬ የኔ ንግስት ሰወድሽ 🥰 ሀኒቾ ሁሌም ሳቂልኝ🥰 ሶሲ ድምቀት 🥰 ዴቭ የሆነ የጨዋ ሰፈር ልጅ ይመስላል 🤣 ጉጤ እና አመዴ የት ናቸው ኤልፓ ሙድ አታራምዱ🙄 ፊልሙ ያለ እናንተ ነዳጅ የሌለው ተሽከርካሪ ነው የብሩኬ እናት እቴትዬ ናፍቀውኛል ኢትዮጵያ በብሩኬ እናት ውስጥ ሳያት ...❤️
@user-dc2wy8nv8w
በማርያም ብሩኩና ሀኒቾ ተስማምታችሁ ኑ😢😢
@user-ml3sosna
ብሩኬ ሀኒጋ ስትሆን የበለጠ ፊልሙ ይደራል❤❤ስታምሩ😮
@IberashIberash
ሀንና ብሩክ የእዉኔት ፍቅረኛሞች ናቸዉ እንደ😊❤
@bedilwagebremeskel9453
መሀል ላይ ድምፅ የለውም አስተካክሉ
@AhmadAhmad-jf3ez
የም በሳምት ሁለጊዜ አዲርጉት ተው
@MunthaMuntha-vq9pw
አው ወላሂ ቱቱ ለቪዲዮ አይመስሉም❤❤❤❤
@kalkidanfsha
ፕሊስፕሊስ በሳምት 2ግዜ ይሁንልን
@user-cc5cw4bj6v
ሀናና ቡረኬ በየህዱበት አይነጣጠሉም❤❤❤
@user-rc5fs3so6d
Ere fiyorin meleduat nafqanalech gen biruke ena hanicho ayileyayu ❤❤❤❤❤
@Hawa-gc2pl
የሀቲቾ እና የብሩክ ፍቅር በጣም ደስ ብሎኛል ተካሜራ ጀርባ ያለው በጣምነው የሚያምረው በርቱ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
ስታምሩ እስኪ በሳምት ሁለተዬ ይሁንልን❤❤
@ኢትዮጵያዊን
ባይዘዌ በጣም ጎበዝ ተዋናዮች ናቸው የምር ❤
@user-yo9jj3no2e
ሀኒቾ ና ብሩኬ ተስማምተው አንድ ላይ ሲሆኑ ነው ፊልሙ ሚያምረው
@tigiesttadesse6753
Pls በሳምንት 2 ቴ ቢሆን ደስ ይለኛል❤❤❤😊😊😊
@habebahabeba7877
እኔማየት የምፈልገዉየምወዳቸዉ ዴብና ሱሲ መጨረሻቸዉምማየትእፈልጋለዉየዴብንመልካምልብማየትእፈልጋለዉ እረጋታዉእዴትደሰእደሚለኚ የሶስየቅብጥናዎደሰይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MominaSet-mu4rr
ሶሲና ደብ ❤❤❤ሀኒና ብሩኬ ❤❤ስወዳችሁ ተጣመሩ
Далее
🎸РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:12:10
Просмотров 1,4 млн
ዘንባባ 200ሺ ብር😂😂
11:08
Просмотров 4,2 тыс.
🎸РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:12:10
Просмотров 1,4 млн