Тёмный

🛑 ከዚህ ከባድ ቅሌት ጀርባ ማን እንዳለ ታወቀ || የልጅ ያሬድ መፈታት የካክርሽ እስራት 

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 254   
@benjatube2
@benjatube2 4 месяца назад
ቻናሉን በዚህ ሊንክ ገብታቹ ታገኙታላቹ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Sfx1Cy7DdPM.htmlsi=MOyxyv88zab2ZPk7
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 4 месяца назад
Enkuane adersehe yna chewa
@HelenTilahun-c3i
@HelenTilahun-c3i 4 месяца назад
ለሌሎች መማሪያ ስለሚሆን በአግባቡ በህግ መጠየቁ ግድ ነዉ አለበለዛ እሱ ዝም ከተባለ ሌላዉም ይቀጥላል
@yosephmekuria7700
@yosephmekuria7700 4 месяца назад
አዎ መከሰስ አለበት ጉዳዩ የሰዉ መነጋገሪያ ባይሆን ኖሮ ብሩን እሚመልስ አይመስለኝም ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል።
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 4 месяца назад
የሚገርመውኮ የወሰደውን አልመለስም ድጋሚ ለምኖ አሰባስቦ ነው የከፈለው ዞሮ ዞሮ አሁንም ብሩን አልከፈለም
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 4 месяца назад
Dmo esu 6 were nbre ylmnw
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 4 месяца назад
እንደነዚህ አይነቶች ዪቱዪበሮች በህግ ይጠየቁ
@tebibumedia
@tebibumedia 4 месяца назад
ልጁ መታሰር ነበረበት ታሰረ።ለምን ካላችሁ ብሩን አልሰጥም አጥፍቼዋለሁ ባለ ሰዓት ሁሉም ተናደደ ከዛም ክስ ተመሰረተ።ከዛ ጉዳዩን የህግ ሰዎች ያዙት።እራሱ ልጁ ወንጀሉን ስላመነ መጀመሪያ ተጠያቂ መሆኑ ግልፅ ነበር።ስለዚህ የህግ የበላይነት መከበሩ ግዴታ ነው።እሱ ነው እየተደረገ ያለው።አለቀ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 4 месяца назад
_እንኳንለ በርሃነ ትንሳኤው ከነሙሉ.ቤተሰብህ አደረሰህ ተመስገን_ _አዚ ደርሰናል_
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 4 месяца назад
እንኳን ለብርሀነ ተንሳኤው በሰላም አደረሰህ ❤❤❤
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 4 месяца назад
ልጁ መታሰር ነበረበት ታሰረ።ለምን ካላችሁ ብሩን አልሰጥም አጥፍቼዋለሁ ባለ ሰዓት ሁሉም ተናደደ ከዛም ክስ ተመሰረተ።ከዛ ጉዳዩን የህግ ሰዎች ያዙት።እራሱ ልጁ ወንጀሉን ስላመነ መጀመሪያ ተጠያቂ መሆኑ ግልፅ ነበር።ስለዚህ የህግ የበላይነት መከበሩ ግዴታ ነው።እሱ ነው እየተደረገ ያለው።
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 4 месяца назад
አክርሽ ስለታሰረ ደስ ነው ያለኝ ለምን ወንድሜ አይሆንም የእሱን ያክል ጥፋት ካጠፋ በዛላይ የታመመ ሰው ላይ ግፍ ነው እሰይ እንኳንም ታሰረ😢😌
@Emamimami
@Emamimami 4 месяца назад
መከሰስ አለበት በህግ እና በህግ ብንተዳደር ለዚህ ለደረስንበት ውጥንቅጥ ባልደረስን ነበር
@LUBABALolo-r7f
@LUBABALolo-r7f 4 месяца назад
ዝም ነው ብቻ ነብያችንም ብለውናል ከቻላችሁ ጥሩ ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 4 месяца назад
እንኳን ደናመጣህ እንኳን ለተንሳዔ በዐል አደረሰህ🙏🙏🙏
@MhreteabMitiku
@MhreteabMitiku 4 месяца назад
1. ናፍቆት ትዕግስቱ 2. ራኬብ አለማየሁ
@GalileeSirachGalilee
@GalileeSirachGalilee 4 месяца назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰህ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 4 месяца назад
እውነት ሁሌ የሚገርመኝ በፆም ሰአት ጨዋ እንሆንና ፆም ሲፈታ ወደ አለም በጣም ጥሩ ያልሆነ ነገር ነው ቤንጃ እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ልጅቷ ስትታገር ቤንጃ እንደዛሬ ስትስቅ ከይቼህ አላውቅም እኔ እራሱ አሳቀችኝ
@Abe-man.11
@Abe-man.11 4 месяца назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ይቅርታ መጠየቅ እርቅ ለመፍጠር የሚያስችል ቁልፍ ከዓለም የመጀመሪያው ስርዓት በሽምግልና ይባላል ይህ ስርዓት አለን። ወደዛ ዞሮ ይቅር ቢባባሉ አሪፍ ነው
@HailemariamBeshaw
@HailemariamBeshaw 4 месяца назад
ሕግ የበላይነት የሚባል ነገር አለ አላማው ከተጠያቂነት አያድንም
@SamsonYegeni
@SamsonYegeni 4 месяца назад
በህግ መጠየቅ የነበረበት ጊዜው ቢረፍድም እሱ በህይወት ባለ ሰው ላይ የመኖር ተስፋውን ከመግደል አይተናነሰም ለሌሎቹም ማስተማሪያም በይቅርታ መታለፍ የለበትም አመሰግናለው🙏
@Solomon_meressa
@Solomon_meressa 4 месяца назад
😢😢መከሰስ አለበት ምክንያቱም ካልተከሰሰ ህሊና (ሂወት )በነፍሱ ላይ መፍረዷ ስለማይቀር ።ለሌሎችም አርአያ ይሆናል ❤❤
@ETHIO-voice
@ETHIO-voice 4 месяца назад
አለበት ምክንያቱም እንደጥንቱ መጠየቅ አለበት ለሌሎችም መማርያ ይሆናል
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 месяца назад
ሴትዬዋ ታደሉ በጣም መልካም እዉነተኛ ሴትነች ሲፈርድባት ነዉ እነዚህነዉረኞች ክሰሳቸዉ
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 4 месяца назад
መከሰስ አለበት እንኳን በታማሚ በማንም ቢሆን የተሰበሰበ ገንዘብ እንዳይበላ ትምህርት እንዲሆን መከሰስ አለበት
@mesetube4610
@mesetube4610 4 месяца назад
እኔ ልጁ መታሰሩ ልክ ነው ብዬ ነው የማስበው ወንድም ገንዘቡን መለሠም አልመለሰም ከተጠያቂነት አድንም ምክንያቱም የህግ አግባብ አለ በዛ አግባብ መሠረት ነው ውሳኔ የሚሰጠው በዛላይ ይሄ ጉዳይ እንደፈለጉ በአቅመ ደካሞችና በታማሚወች ስም በመለመን ኪሳቸውን ለሚደልቡ ውርጋጦች ማስተማሪያ ይሆና
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 4 месяца назад
ጆሮ ወድቁዋል ያሉት ልጆች የ አለማችን ድንቅ መሀይማን ናቸዉ
@gojjamazmeraw645
@gojjamazmeraw645 4 месяца назад
ልጁ መታሰር ነበረበት ታሰረ።ለምን ካላችሁ ብሩን አልሰጥም አጥፍቼዋለሁ ባለ ሰዓት ሁሉም ተናደደ ከዛም ክስ ተመሰረተ።ከዛ ጉዳዩን የህግ ሰዎች ያዙት።እራሱ ልጁ ወንጀሉን ስላመነ መጀመሪያ ተጠያቂ መሆኑ ግልፅ ነበር።ስለዚህ የህግ የበላይነት መከበሩ ግዴታ ነው።እሱ ነው እየተደረገ ያለው።ይሄው ነው
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 4 месяца назад
የኛ ህዝብ የሚወደው እንዲህ አይነቱን ነው የሚሰድበውን የሚንቀውን
@Buzekudosgabrhelabt19
@Buzekudosgabrhelabt19 4 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@MuazHaileslase-lo3qv
@MuazHaileslase-lo3qv 4 месяца назад
mekeses alebet mknyatu 1 wenjel new hg mekeber alebet 2 be hmemtegna bota honen esti enyew bzu erdata yemiyasfelgew sew new yemejemeryaw demo tesfa endaykort madreg new gn ehe lj betesfaw behiwetu new yechekenebet ena ehe lj tfatun amno bikebel enkuan lerasum tkm new ymarbetal ..mknyatum hlinaw sle tawere new bezi hmemtegna lichekn yechalew.....egzabher lbona ysten
@YaredTefera-f5l
@YaredTefera-f5l 4 месяца назад
መከሰሱ ትክክል ነው እምነት አጉድሏል።
@FantuAgegnew
@FantuAgegnew 4 месяца назад
ኧረ እነዚ ባለጌዎች እማላይበት የት ልሂድ ገና እሰራለሁ ይላል በህግ አምላክ የጠየቂ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamnilu8
@selamnilu8 4 месяца назад
ወንጀል ነዉ የሰራዉ ለሌላ መማሪያ መሆን አለበት
@TigistGetachew-d3n
@TigistGetachew-d3n 4 месяца назад
ይህ አምነት ማጉደል ስለሆነ በሕግ ከመጠየቅ አያድንም ገንዘቡንም በሆን በህግ የመመለስ ግዴታ አለበት
@derejemogus4550
@derejemogus4550 4 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤንጃዬ ወንድማችን
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 4 месяца назад
ቤጃዬ እንኳን ደና መጣህ ደስ አለኝ ❤ግን እኔንም ኮሚቴ ውስ ለምን አትከተኝም ተከታይህ አይደለሁ እንኳን አደረሳቹ ስትል አላየሁም❤
@MafiJ11
@MafiJ11 4 месяца назад
ሰው ያጠፋል ካጠፋ ቡኋላም ይማራል, ስለዚ የዚ ልጅ ነገርም ተመሳሳይ ነው, ደግሞም በህግ አንፃር ሲታይ እኮ ይፈታል እኮ ምክንያቱም መልሶለታል ሚያሳሳር ነገር የለውም።
@SaifMuhammad-o3b
@SaifMuhammad-o3b 4 месяца назад
አዎ መከሰስ አለበት ለሌላዉ መቀጣጫ እንዲሆን
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 месяца назад
ወንድሜ አረቦች እኮ እንደዚህ ነው የሚሰጡት በብር አበባ ላፈቀሩት ሰው
@laylalayla112
@laylalayla112 4 месяца назад
አለበት ምክንያቱም ለሌሎት ትምህርት ይሆናቸዋል ከመውሰዷችሁ በፊት እንዲያስቡ ያስተምራል
@temesgeneshete-mn4gp
@temesgeneshete-mn4gp 4 месяца назад
መከሰስ አለበት ምክንያቱም ሌሎች መማር አለባቸው
@حياهبوبا
@حياهبوبا 4 месяца назад
አዎ አለበት መቀጣጫ ይሆናል ለሌሎችም
@peaceandlove8679
@peaceandlove8679 4 месяца назад
አረ በጣም መከሰስ መቀጣት አለበት እንጂ ሲጀመር የሰራው ወንጀል ነው ከወንጀል በላይ ደግሞ ከህሊና በታች የሆነ ስራ ነው የሰራው ስለዚ ወንጀለኛ ነው በደንብ መቀጣት አለበት አመሰግናለው።
@TukaMekonnen-ls6ds
@TukaMekonnen-ls6ds 4 месяца назад
ታስሮ መቀጣት አለበት ምክንያቱም ሌሎችም ማስተማሪያ ይሆናል መቀጣጫ ይሆናል
@HaregeweyenHaile
@HaregeweyenHaile 4 месяца назад
አለንገሌ ሽንኩርት ማለት ባሮ ሽንኩርት ነው ቤንጃ ......ቀጭን ረዥም ሽንኩርት ነው
@meskubogale4409
@meskubogale4409 4 месяца назад
ሲጀመር መጀመሪያ የተሰበሰበውን ብር ነው የመለሰው ወይስ ሌላ ብር ሰብስቦ ነው የሰጠው? ሌላ ሰብስቦ ነው የመለሰው አሁንም ጥፋት ነው። መታሰርም አለበት።
@rahelsintayehu4729
@rahelsintayehu4729 4 месяца назад
መከሰስ አለበት ምክንያቱም እምነት አጉድሎ ነበር መልሶ ቢከፍልም። ደግሞ ሌላው ችግር የሱ ያልሆነውን ከህዝብ የተሰበሰበ ገንዘብ ለግል ጥቅሙ ማዋሉ ሳያንስ ሰውየው በችግሩ ጊዜ ገንዘቡን ስላላገኝ ለገጠመው እክል ሁሉ ተጠያቂ ነው ሊያውም በወንጀል።
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 4 месяца назад
ወጣቶቻችንከእንተርኔትከሚያገኙትእጥፍየሚሆንገዘብያለውመሬትነውወጣቱየሚያሰራውፍቃደኝነትብቻነውየሚያስፈልገውውሀባለበትጀልባፈረስባለበትግልቢያሜዳባለበትግጥሚያእርሻባለበትየማረሻመኪናእጁሰብሰብአርገውቢሰሩብርበብርእንሆንነበር
@TADU_Entertainment
@TADU_Entertainment 4 месяца назад
አለበት ምክንያቱም እንደጥፋቱ መጠየቅ አለበት
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 4 месяца назад
ሰውየው እንኳን ክሱን ቢያንስ የሀገሪቱ ህግ ለመቀጣጫ እና ለሌሎች ድፍረት እንዳይሆን በህግ መጠየቁ አግባብ ነው። ሁለተኛ አነጋገሩ ምንም አይነት ትህትና የለውም እንዲህ ያለ አይን ያወጣ ትውልድ ቅጣት ያስፈልገዋል። ባህል ወግ ስርኣት የሚባል ነገር ለአንድ ሀገር ትልቅ ህልውና ነው። ህፃናቶች ምን ይማራሉ እንዴት ያድጋሉ በእንዲህ ያለ ውጥንቅጥ ነገር ውስጥ ስለዚህ መጠየቁ እንደ ህግ አግባብም እንደ ሞራል አግባብም ልክ ነው ባይ ነኝ!
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 месяца назад
አናታቸው ይፍረስ
@faniyoo6555
@faniyoo6555 4 месяца назад
የባቡር ነገር እዉነቷነዉ እኔ ደርሶብኛል
@sisay-tube
@sisay-tube 4 месяца назад
ለሌሎች መቀጣጫ ይሆን ዘንድ መታሰሩ ጥሩነው
@hiwottesfaye5833
@hiwottesfaye5833 4 месяца назад
መከሰስ አለበት በማጭበርበር ወንጀል ሕጉ ይከሰዋል ደግሞ እራሱ አምኗል ካለምንም ምስክር በህግ ይጠየቃል
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 4 месяца назад
መከሰስ አለበት ምክኒያቱም የሰራው ወንጀል ነው ሌላውም መማር አለበት
@abelmulugeta9285
@abelmulugeta9285 4 месяца назад
መከሰስ አለበት ምክንያቱም ካልተከሰሰ ህሊና (ሂወት )በነፍሱ ላይ መፍረዷ ስለማይቀር ።ለሌሎችም አርአያ ይሆናል
@natanimworku4750
@natanimworku4750 4 месяца назад
ልጁ ጥጋበኛ ቢሆንም መከሰስ ቢኖርበትም ነገር ግን እሱም እርዳታው ብዙ ሰወ ጋ እንዲደርሰ ምክንያት ስለሆነ ባይታሰር መልካም ነው እላለሁ ፤ ልጁን ግን ህዝቡ ከፍ እንዳረገው መልሶ ወደሚገባው ቦታ እንዲመለስ ማድረግ ቢችል ጥሩ ነው። ለታመመውም ፈጣሪ ፈውስን ይላክለት 🙏
@Etho19pia
@Etho19pia 4 месяца назад
አለበት ድርግቱ ወንጅል ነው የመጅመርያው
@AliMohammed-n1z
@AliMohammed-n1z 4 месяца назад
መከሰስ አልነበረበትም ምክኒቱም ብሩን ነበር የፈለገው ከፈለው ሌላ ምን አለው ብሩን ከተቀበለ በሁዋላ መክሰሱ ትክክል አይደለም ልጁ ለማስተማር ፈልገው አንደሁ አጂ።
@_merha_
@_merha_ 4 месяца назад
አዎ። መከሰስም ታስሮ መቀጣትም አለበት። ይሄ ህገወጥ ስራ እንዲያቆም ለራሱም ለወደፊቱ እናም ለሌሎች ትምህርት ይሆናል። እነዚህ ከሥነ ምግባር ውጭ የሆኑ ድርጊቶች ሊታረሙ ይገባል። እና አሁን በትክክል ለሚገባቸው ሰዎች መርዳት የሚፈልጉ የሌሎችን አስተሳሰብ እየነካ ነው።
@TEDYTUBE11
@TEDYTUBE11 4 месяца назад
ቤንጃየ እንወድካለን ቶሎ ቶሎ ልቀቅ
@Sultanselam8030
@Sultanselam8030 4 месяца назад
ወይ ጉድ ምን ግዜ ላይ ደረስን?? አስተማሪና ተማሪ??
@fegegtatube5073
@fegegtatube5073 4 месяца назад
ለሌሎች ማስተማርያ ስለሚሆን ቢከሰስ ባይ ነኝ
@mariayaaymen4273
@mariayaaymen4273 4 месяца назад
እንኳን ተከሰሰ በፊትምየሰውብር ወሰደ አሁንምየህዝብብር ነውየሰጠው እንደውም የበፌቱን አልከፈለም መታሰሩ ግድነው
@Ethiotour2016
@Ethiotour2016 4 месяца назад
በህግ መጠየቅ አለበት!!
@mistersayed6624
@mistersayed6624 4 месяца назад
ጭራሽ አስተማሪና ተማሪ ናቸው ግን ሴትዮ ምን አይን አላት ሰው የምታይበት ?እነዚህ ዜግነት መነጠቅ አለባቸው ። ድራማ ቢሆንም እንዴት በምን ሞራል እንደዚህ አይነት ነገር ከዚህ ህፃን ልጅ
@kaseyewesena8765
@kaseyewesena8765 4 месяца назад
መከሰሰ አለበት ምክንያቱም ሌሎችም እንዲማሩበት ደሞ ታማማሚውን እየሰደቡት ነው ለም እንደሆነ አላውቅም
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 4 месяца назад
የባለጌ ተባባሪዎች ናቸው የሚሳደቡት ምን ያመጣሉ እግዚአብሔር እሱን ይማረው ተሳዳቢዎችም እግዚአብሔር የጃቸውን ይሰጣቸዋል ከማጭበርበሩ አይድንም ብሎ ስነልቦናውን የጎዳው እንደውም ሁለት ክስ ነው ያለበት እነዚህ የእሱ ቢጤዎች ብሩን ቢያገኙት እነሱም አይምሩም ነበር ማለት ነው
@Lore9072
@Lore9072 4 месяца назад
ልጁ ባይከሰስ ኖሮ ሌሎችም የሱን ፈለግ በመከተል ለራሳቸው አጥፍተው ለምኖ መተካትን ይለማመዱታል። ሲጀመር ሰጪዎቹ ግን የትኛው ፕላኔት ላይ ናቸው?
@bernipoul5143
@bernipoul5143 4 месяца назад
መከሰስ አለበት ለሌላው ትምህርት እንዲሆን
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 4 месяца назад
በመታሰሩ 📢 ደስስስስስስ.............. ነው ያለኝ።#በጨዋነት ኮሜንት ስጡ የሚለው ይዞኝ ነው እንጂ ከዚ በላይ ነበር ምደሰት የነበረው።👏👏
@Hop_Entertament
@Hop_Entertament 4 месяца назад
Kemelese tnsh mihret mareg alebet
@TukaMekonnen-ls6ds
@TukaMekonnen-ls6ds 4 месяца назад
ቤንጃዬ እንኳን አደረሰህ 💖💖💖🙏🙏
@TomasTomtgabtom
@TomasTomtgabtom 4 месяца назад
መከሰስ ኣለበት ምክንያቱም ለሌሎች ማስተማሪያ አንዲሆን
@Dannytube46
@Dannytube46 4 месяца назад
Benja its really sad to see such wicked game on poor and sick people life in the name of help
@semacrist8085
@semacrist8085 4 месяца назад
አወ። መከሰስ አለበት።ወንጀለኛ ነዉ።ለእጩ ሌቦች ማስተማሪያ ይሆናል።ብሪጅስቶን ደግሞ በጣም አለቀለቀች።የሷ ስራ ገንዘቡን ማስመለስ ብቻ ነዉ።
@brukmark7972
@brukmark7972 4 месяца назад
meketate alebet lelelawe memareya yehonale
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 4 месяца назад
ሰላም ቤንጅ እንኳን ከደረሰህ ! ይሄ ኬዝ በሁለት መልኩ ክስ ሊመሰረት ይችላል በወንጀል ህግ እና በፍታብሔር ህግ የፍታብሔር ክሱ ብሩን መውሰዱ ሲሆን ባይመልስና ባይኖረው እንኳን ሰርቶ ይክፈል ይባላል ስለዚህ እስር የሚባል ነገር የለውም! የወንጀል ህግ ግን ምንም እንኳን በከሳሽና በተከሳሽ መካከል እርቅ በደረግም አቃቢ ህግ ግን በወንጀል ይከሰዋል ።ምከንያቱም ወንጀል የ2ቱ አካላት ብቻ ችግር ሳይሆን ማህበረሰቡንም ስለሚመለከት ነው! ስለዚህ ግልጽ የሆነ የማጭበርበር ወንጀል ነው የሰራው መቀጣቱ ግዴታ ነው!
@Yidnekachewkifle-x5u
@Yidnekachewkifle-x5u 4 месяца назад
መከሰስ አለበት
@MahletGiday
@MahletGiday 4 месяца назад
ብር ቢመልስም የሰው ሞራል ጎድቷል እሱ ማን ስለሆነ ነው አንድን ታማሚ አይድንም ስለማይድን አጥፍቸዋለው ላለው ወንጀል ነው በዚህ ያስቀጠዋል ለምን ታሰረ እያላችሁ ለምትጮሁ ሰዎች በናንተቤት እሄ ወንጀል ቢፈጠር ፖሊስ በፖሊስ ጣቢያ ስትሯሯጡ ትኖራላችሁ ሁልሽም እንደራስሽ አድርገሽ አስቢ በሱው ቁስል አትረማመዱ
@tesfayeakalu8281
@tesfayeakalu8281 4 месяца назад
Awo meketat alebet
@yohannesbeksisisa9583
@yohannesbeksisisa9583 4 месяца назад
በናት ይቀለዳል ይሄ ጀዝባ
@gebeyawnega4071
@gebeyawnega4071 4 месяца назад
mekeses alebet, sewoch behig yebelayenet liyamnu yegebal
@mogoshaylu
@mogoshaylu 4 месяца назад
ሌላውንም ለማስተማር በሕግ መያዝ ኣለበት
@ZulikhaShafi
@ZulikhaShafi 4 месяца назад
Mekeses alebe .. mikiniyatum yemelesewim degimo lemino new... Sijemer yemisetut nachew chig yalebach.. merdat kehone yeminifeligew beqetita yemiredawin sew account wist merdat new yalebin.. egnaw nen leba eyabezan yLenew
@tesfayegebrewold9103
@tesfayegebrewold9103 4 месяца назад
Addisalem Getaneh not Getahun @ 38:40
@MenafSisayTadese-yu4xi
@MenafSisayTadese-yu4xi 4 месяца назад
አለበት ምክንያቱም እንደጥፋቱ መጠየቅ አለበት ለሌሎችም መማርያ ይሆናል ከመውሰዷችሁ በፊት እንዲያስቡ ያስተምራል መከሰስ አለበት👮‍♂👮‍♂👮‍♂👮‍♂
@unkn5033
@unkn5033 4 месяца назад
👉 አዎ ቤንጃ መከሰስ አለበት። ይሄ ልጅ እኮ ህዝቡ ጓ ባይልበት ብሩን ሊያቀልጠው ነበር። ደግሞም አቅልጦታል።
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 4 месяца назад
Abay Tv! Thank u!
@derejemogus4550
@derejemogus4550 4 месяца назад
ልጁ ትንሽ መቀጣት አለበት ለሌሎቹ ትምህርት ይሆናቸዋል ትንሽ መቆንጠ ጡ ጥሩ ነው
@LailaRehana-p5z
@LailaRehana-p5z 4 месяца назад
ልጁ ያሳዚናል እኔም በሱድሜ ልጂ አለኝ ብር ያታልላል
@behailuwolde3324
@behailuwolde3324 4 месяца назад
Akeratbhina siratih des yilal
@Temesgen-ke5yv8dr1t
@Temesgen-ke5yv8dr1t 4 месяца назад
አንድ ብር ነብስህ አይማርም!
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 4 месяца назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Zewdnatyehe
@Zewdnatyehe 4 месяца назад
እንካን አብሮ አደርስን
@SamriSamri-d7o
@SamriSamri-d7o 4 месяца назад
Awo mekese alebachew betelay bale RU-vidrua🙏🙏🙏😥❤️❤️
@Etho19pia
@Etho19pia 4 месяца назад
የመጀመሪያ ነኝ❤
@LUBABALolo-r7f
@LUBABALolo-r7f 4 месяца назад
እሽ❤😂
@Etho19pia
@Etho19pia 4 месяца назад
@@LUBABALolo-r7f 🤨😁
@newjobsinethiopia1175
@newjobsinethiopia1175 4 месяца назад
መጠየቅ ይኖርበታል ግድ ነው እንደዛ ካልሆነ ወንጀለኛ ይበዛል
@DejeneSamuel
@DejeneSamuel 4 месяца назад
mekeses alebet mikniyatum kesum behoala leleloch timhirt yihonal
@yonasfikre694
@yonasfikre694 4 месяца назад
Hisanun lij chinkilatun bekurkum mebsat neber
@zebibashifa6125
@zebibashifa6125 4 месяца назад
lebeshitegna,lemno,sereke,bekefilim,acHiberbare,new,metaser,alebet
@Be-cd6so
@Be-cd6so 4 месяца назад
yigebawal because ,hulum sewu leserawu sira temetatagni kifya magignet alebet
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 4 месяца назад
እጻን ልጅ ከኔ ነው ያረገሽው ብሎ ድራማ እረ ይደብራል ወዴት እየሄድን ነው እንዲህ አይነት ቻናልን ማዘጋት ነው ዘጊሆች 😜😜😜😜
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 4 месяца назад
እንኳን አደረሰህ!!!
Далее
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24