Тёмный

🛑 ጳጳሳት የተገኙበት የምህረትአብ ልደት! በስልክ ፈዉስ ጀመሩ ! የደፋር ዘመን  

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Опубликовано:

 

30 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 227   
@TeddyAlex1921
@TeddyAlex1921 22 дня назад
ርህርህቲ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃ በረከት ረድኤትሽ ከእኔ ከትንሹ ልጅሽ አይለየኝ የኔ እመአምላክ🙏🙏🙏✝️✝️✝️🥰🥰🥰
@aseffadefersha457
@aseffadefersha457 23 дня назад
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር ረድኤት ይደርብን
@AdualemBrihan
@AdualemBrihan 23 дня назад
ማርያምን የማይወድ ሰይጣንና ልጆቹ ናቸዉ የምትጠሏት ልብ ትስጣችሁ
@user-cw3gp9qh3y
@user-cw3gp9qh3y 23 дня назад
የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቃ አማላጅነት እናትነቷ አይለየን ለሚቃወሙትም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው ከ ልጃገ ታማልደን
@user-tv1pe4tc5r
@user-tv1pe4tc5r 23 дня назад
እመቤታችን በረድኤት በበረከት ትቅረበን
@Frewt23
@Frewt23 23 дня назад
መምህር ምህረት አብ የምወደው መምህር ነው በዚህ መልኩ ልደቱን ባያከብር ከዚህ ይልቅ ለልደቱ የሚወጣው ወጪ ትንሽም ቢሆን ለተጎዳሰው ቢረዳ ፈጠሪም የሚወደው መልካም ስራ ይሆናል ብዬ አምናለው ይሄ ይቱብ ጀርባችንን ሁላ እያጋለጠን ነው ከዚህ ፈጣሪ ይጠብቀን።
@FikiritaMengia
@FikiritaMengia 23 дня назад
አቤቱ ጌታ ሆይ 😢😢😢😢 እሁንስ ግራ የሚያጋቡ በጣም በዙ😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ አይቶ ማስታዋልን ሰምቶ ማገናዘብን አተ አድለን😢😢😢
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 23 дня назад
ፍኖተ ፡ ፅድቅ ፡ ሚድያን ፡ መከታተል ፡ ማቆም ፡ አለብን ፡ ደግሞ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ አውደ ፡ ምረት ፡ ላይ ፡ በአዲስ ፡ መልክ ፡ ሞተዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ይያዝልን ፡ 🙏
@EmebetBayu-vb4vq
@EmebetBayu-vb4vq 4 дня назад
የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን
@me-fs4yy
@me-fs4yy 23 дня назад
ፍኖተ ፅድቅ ተኃድሶች ናቸው ፣
@Copri23
@Copri23 23 дня назад
መምራችንን ተውዋቸው ቀር ዘመናቸውን እግዝአብሔር ይርክ❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 23 дня назад
🎉🎉❤አሜን
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 23 дня назад
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረዴኤት በረካት ይደርብን ❤❤❤❤
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 23 дня назад
እንደዚህ ፡ አይነት ፡ ፈውስ ፡ በስልክ ፡ አይተንም ፡ ሰምተንም ፡ አናውቅም ፡ ኦርቶዶክሳውያን ፡ የሚመስሉ ፡ ግን ፡ ያይደሉ ፡ እልፎ ፡ እእላፎ ፡ አሉ ፡ ከነሱ ፡ ይሰውረን ፡ 🙏
@tsigehanakiros7713
@tsigehanakiros7713 23 дня назад
ሁሉም ነገር ግራ ይገባል...ማድረግ የምንችለው መጸለይ ብቻ...
@MeazaKebede-th6cm
@MeazaKebede-th6cm 8 дней назад
Ye Emebetachin ye Kidist Dingl Mariyam Redetua bereketia ayleyen ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 12 дней назад
ለሁሉም ልብ ይስጠን ትንቢቱ ነውና ጌታ በዕምነት ያጽናን
@senaitedo7804
@senaitedo7804 22 дня назад
ልደት የሚከበረው በአመት አንዴ ነዉ የማይታሰብለት ማነዉ በብዙ ለሚያገለግል አንድ ቀን ተዉ ባልሆነ ነገር ሰዉ አጠገብ አትድረሱ ይልቅ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ ይገባዋል።አቅራቢዉ እንዲህ አይነቱን አስተያየት ባታቀርብ ባይ ነኝ ።
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w 23 дня назад
ይሄ የልደት ቢድወ ለእኛ አይገባም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 21 день назад
4 መልስ ነው የመለስኩት🙏
@user-wl7pt6pe3t
@user-wl7pt6pe3t 23 дня назад
ምንም ማለት አይጠብቅብን እነሱም ምንም ደርግ እዳልብት ያዉቃሉ ቸሩ መድሐኒአለም ማስተዋሉን ይስጠን
@danielaachayo8993
@danielaachayo8993 7 дней назад
ብጣም ትክክል ነውና
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 23 дня назад
Kale hiwot yasemalen abatachen memhrochache Egziabher yistelen wendmi ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 21 день назад
የእኛ እቁ መምህር እንካን ተወለድክ ምነው ሺ በሆንክ❤
@yemidemisi8458
@yemidemisi8458 16 дней назад
የእመቤታችን እረድኤትዋ በረከቷ ይድረሰን! አሜን!
@ZaenbAa-sh4jl
@ZaenbAa-sh4jl 4 дня назад
በእዉነት,ኦርቶዶክ,ተዋህዶ,ሥለሆንን,ደሰተኛቸሰ,ነን,ሥሙ,ኦርቶዶክሰ,ተዋህዶ,ሥታሰተምርረ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@meskeremgirma2507
@meskeremgirma2507 23 дня назад
ጥያቄዎች መኖራቸው ጥሩ ነው እራሳችንን እንድንገመግም ያደርገናል እግዚያብሔር ይባርካቹ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 дней назад
ግዜው ከባድ ነው የፈተና ነው ፈጣሪ ይጠብቀን
@SamriFkir
@SamriFkir 19 дней назад
ለመምህሬ መልካም ልደት
@mogesgerawork6141
@mogesgerawork6141 23 дня назад
እንደነዚህ አይነት ጥያቄዎችን በርከት አድርጋችሁ ብትጠይቁ ጥሩ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ያቆያችሁ እድሜያችሁን ያርዝምላችሁ በርቱ
@meseretmezgebu4415
@meseretmezgebu4415 День назад
እረ ይገርማል ልደት?በስልክ •••እግዚአብሄር ይጠብቅን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 23 дня назад
Be selk fewus ye lem Egzio mahren krstos betam yasaznal Egziabher ke tekulawoch yitebeken 🙏🙏🙏
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 23 дня назад
ልደቴን ላክብር አላለ ኬክ ሰርተው ሰርፕራይዝ ያረጉትን ጠይቁ፡ ትንሹን ነገር ይዛቹህ አታጋኑ። የምህርተዓብ ያክል ማንም ባለውለታ ለቤተክርስቲያናችን የለም ተወት አርጉት ትክክል ካልሆነ እናንተው አስረዱ። ስንት ነገር እያለ ያልሆነ ነገር ላይ ጌዜ ታጠፋላቹህ። ሥራችሁን ስሩ።
@tesedeykassie5574
@tesedeykassie5574 23 дня назад
ለቤተክርስቲያን ውለታ 😊 ማንቂያ እያለ ያደነዘዘውን ነው እንውለታ የቆጠራችሁት ለማንኛውም ቅድስት ቤተክርስቲያን ለሱ የዋለችለት ይበልጣል
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 23 дня назад
​@@tesedeykassie5574beewnet menm ategebuignm. Men adergo new yadenezezew? Enede enante aynetu ketechew gar ketenagerw gar yemigelebabet hizb new haymantachinen endenetela yemetadergun. Erasshin fesum adergesh ersun lemetecht bekatum yeleshim. Yelijoch lidet makber, aklil seladerege yihin hulu yawerachu, lela sehtet bisera, kemarem yikli teseklutalachu.😢
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 23 дня назад
Ewnet. Enem betam yasazeneig neger new. Wedenegesebet yeminefes hizb. Yiker yibelen. Tefat binor lebcaw menger yichalal. Gen men yadergal😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 23 дня назад
ወሬኜ ናቸዉ ቅናት ያገበገባቸዉ ፈጣሪ መምህ እድሜ ከጤና ይስጥክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tsedalgashegebre7264
@tsedalgashegebre7264 22 дня назад
​@@azebtufa7389እበት እበቶቹን አባታችን እያልክ ቤተክርስቲያን ላይ ሳታውቀው በጠላትነት ተሰልፈሃል
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 23 дня назад
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤
@yrgg1047
@yrgg1047 10 дней назад
Ye kidist embetachan dingle mariam berkata yedarban Kali hiwot yesamalen egzbiher le memehirochin be ewunet tsegawun yabazalchew le memehirochin Wendamachin enmsgenalen egzbiher yesateln 🤲🤲🤲teru temarta newberta❤❤❤🙏🙏🙏
@user-gb3qh8wq2y
@user-gb3qh8wq2y 5 дней назад
Ye embatachene erdatwa,berketwa yedrsene❤❤❤🙏🙏🙏amen
@tsigehanakiros7713
@tsigehanakiros7713 23 дня назад
የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን...
@AbuAnu-rq5fp
@AbuAnu-rq5fp 19 дней назад
ወንድሜ የሕያው የእግዚእብሔርን ቤተመቅደስ ፈርሶ የሚገኘው ውጤት አምላክ ልብህን ከፍቶ ያመላክትህ ብትሩ ካንተ አልፎ ለቤተሰቦችህም እንዳይተርፍ ተጠንቀቅ ክርስቲያኖችም እንጸልይ ቸሩ አምላካችን ይባርከን አሜን
@almazb5306
@almazb5306 20 дней назад
ሰው እንዴት የአምላክን እናት ቤተክርስትያን አፍርሶ ባለሀብት ይሆናል ማሰባቸው ይህ የዳቢሎስ ስራ ስለሆነ ለእግዛብሔር መተዉ ይሻላል
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 дней назад
ክብርን አምላካችን ፈጣሪያችን የሁሉፈጣሪ ይክበርልን ለሱ ብቻ ይሁን ለልኡል እግዚአብሄር ❤❤❤❤
@user-tw5og4dx3d
@user-tw5og4dx3d 13 дней назад
እዪኝ እዪኝ ያለች ደበቁኝ ደበቁኝ ትላለች ዝም በላቸው አንዲመለሱ ጊዜ ቢሰጣቸው ድፍረት ካበዙ ጅራፉን አንስቷል ባለቤቱ ቤቱን ያፀዳል ባለቤቱ
@user-tw5og4dx3d
@user-tw5og4dx3d 21 день назад
በሰላም ነው ወንድማችን በዚህመልኩ ልደቱን ማክበሩ ወደፀበል ሂዶ እራሱን ቢፈትሽ ጥሩ ነው ያኔ ታስሮ ከወጣ ወዲህ የሆነነገር የጎደለው ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንንም ያሳዝናል ተሰቅለን ስንወርድ
@hannatb4271
@hannatb4271 21 день назад
Ledetun makberu men lay new tefatu? Mechem letechit yechekolen nen. Ye destaw Ken neber Egzeabher yemesgen lezih edme yabekawu new yemibalewu. Meche yehone.....rasachinen yemnfeteshewu?
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 23 дня назад
በፍጹም ስሕተት ነው ልደተ እግዚእ ወልደታ እግዝእትነ ለእናት እና ልጅ ልደት ይከበራል በተረፈ ሌላ ልደት እያሉ ሚንጫጩት ጣዖት ነወ። አረ ተዋህዶዎች ወዴት ወዴት???
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 13 дней назад
እግዚአብሔር ፍርድ የሚሰጥበት ጊዜ ደርሷል እግዚአብሔር ይፍረድ አባቶች ዝም ሲል ወጣቱ ተነሳ ያባቶችን ልብ ወደ ልጆች የልጆችን ልብ ወደ አባቶች እለውጣለሁ ያለውን አየነው
@itsmeseret22
@itsmeseret22 23 дня назад
እንኳን ደህና መጣህ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 дней назад
የእመቤታችን የእናታችን እርዳታዋ አማላጂነቷ አይለን❤
@user-td8us6dv6j
@user-td8us6dv6j 23 дня назад
ሰላም ላተይሁንየኔውድም❤❤❤❤
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 21 день назад
እግዚያብሄር አይናችሁን ይክፈት መዳን በጌታ በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ግን ክብር ለእናቱ ለዘላለም ይገባታል!!!
@SewuntAdanacho-jx1yd
@SewuntAdanacho-jx1yd 14 дней назад
የመቤታችን በረከቷ አይለየን 🙏🙏🙏😍😍😍😍
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 23 дня назад
Ye Embetachinn Redet bereket ayileyen❤❤❤
@MarelgnAmbelu
@MarelgnAmbelu 22 часа назад
ወይ ዘንድሮ ....... ..... ................................ቆይ ምን ልንሆን ይሆን ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ይቅር በለን😢😢😢😢
@user-wi6qy7df4b
@user-wi6qy7df4b 22 дня назад
አርቶዶክስውያን ሆይ ንቁ የመጣላላት ስራ ለመስራት ነው 😢😢
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 23 дня назад
Abezachihut. Ye lijoch ledet makabery aklili seladerege yeh hulu werjibign ebakachu haymanotachinen endentela atadergun. Techitu hulu meten eyta, enante fesuman eyhonachu sewn masakek yibekachual. Tefatem kal lebecha betenegerut😌😌😌😌
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 23 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 дней назад
ምን ችግር አለው የመምህ ምህረትአብ ልደት ቢከበር እረ አንዳንዴ የምንወቅስበትን ነገር እንወቅ ሁሌ ነቀፌታ😢
@user-vt6re1pp5m
@user-vt6re1pp5m 13 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@AyehubirhanBehonegn
@AyehubirhanBehonegn 22 дня назад
እግዚሐብሔር ይባርኮት እግዚያብሔር የማሠገንበትን መሣሪያ በመናገሮት
@djgshc1758
@djgshc1758 20 дней назад
የእመቤታችን እረድኤት በረከቷ አይለየን😊😊😊😊
@hareggetu1633
@hareggetu1633 23 дня назад
Yemebetschi rediet ena bereketuwa yiderbin amen❤
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 23 дня назад
እንኳን ደና መጣህ❤😊😊😊😊😊
@mekadr842
@mekadr842 23 дня назад
ፍኖተ ፅድቅ እኮ በደንብ የለየለት ተሀድሶዎች መሆናቸውን ነግረውናል አይተናል ለምን እኛ እነሱን ትተን ሳንከተል አውግዘን እንለያቸው
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 23 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ አዎ ጠፍተሃል
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 дней назад
አባቶች ቆፍጠን ብለው እማይጠቅመውን ያስወግዱልን ምእመናን እዳይስትብን እባካችሁች
@kaleb3028
@kaleb3028 13 дней назад
የመቤቴ ረዴቷ በረከቷ ይርዳን❤❤❤❤❤❤
@abelgames5247
@abelgames5247 10 дней назад
🙏🙏🙏
@Sensintayehu-ye9me
@Sensintayehu-ye9me 13 дней назад
3 malishelw❤❤❤
@mehretabay8633
@mehretabay8633 7 дней назад
ለአንጀት አርሴ ለአባ ገብረ ኪዳን ወይም ለማህበረ ቅዱሳን ይሄን መልህክቴን ያድርሱልኝ። አደራ እግዚአብሔር ያከበራቹ እንደ ስማቹ የቀደሳቹ የማህበረ ቅዱሳን የተዋህዶ ልጆች ሆይ ስንት ስራ ስትሰሩ እንዴት ከቤተ መቅደስ ውስጥ ገብቶ የቀረውንየ
@sholaamare6180
@sholaamare6180 21 день назад
የእመቤታች፡እረድኤቷ፡እናበረከቷ፡ይደርብን
@meseretmezgebu4415
@meseretmezgebu4415 День назад
3 ነው የመለስኩት
@user-ut3rw8hw2l
@user-ut3rw8hw2l 17 дней назад
መምህሬ
@konjetabate6813
@konjetabate6813 19 дней назад
ምሕረት አብ በጣም ያሳዝናል በእውነት በበኩሌ አልደግፈውም ቀስ በቀስ ይንሸራታተታል ከአንድ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ። ከሚል አይጠበቅም በጣም ያስከፋል
@zewdineshtadese-br7du
@zewdineshtadese-br7du 7 дней назад
3 melshalwe
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 13 дней назад
❤❤❤
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 23 дня назад
ልደቱም የኛ የኛ ኬኩም የኛ የኛ ቆረሳም የኛ የኛ
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 23 дня назад
አሜን😢😢😢😢
@MemakiyaAlemaya
@MemakiyaAlemaya 20 дней назад
Embetach feqer na tetnash feqersh Ayelyen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xt9tp3ti8w
@user-xt9tp3ti8w 20 дней назад
ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን
@Copri23
@Copri23 23 дня назад
የጌታዬ አየሱስ ክርስቶስ የበቴ ክርስታን አባት ባለበቱይፍረድ😢😢😢
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 13 дней назад
እውነት ነው ሐይማኖት ፋሽን አይደለም ቃለህይወት ያሰማልን
@TeteTete-ur8yd
@TeteTete-ur8yd 18 дней назад
እንኳን ተወለድክልን ውዱ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm 23 дня назад
Yedengel mariam redet bereket lehulachen yedres Amen
@MollaKelemu
@MollaKelemu 13 дней назад
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር
@PureHeart_23.
@PureHeart_23. 21 день назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! ደግሞ ሲያምሩ። ሙሴ ጸሊምን አስታወሱኝ።
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 13 дней назад
እውነት ነው በሞባይል ከመፀለይ ቢቀር ይሻላል በቃል ፀልዬ ቢሄድ በጣም አሳፋሪ ነው ትክክል ብለዋል፡፡
@goytomgidey9326
@goytomgidey9326 18 дней назад
melkam ledet bemezmur yaskalem yasaznal ere sew atfetatenu! mn aynet #alemn nkachu mengstun tesfa adregachu nuru snbal chirash HBD bemezmur!
@meazakefeni678
@meazakefeni678 19 дней назад
ምን ችግር አለው ያክብር ።እንደ መምህር ምህረት አብ ማዲያት እስኪያወጣ ዋጋ የከፈለ አለ ለተዋህዶ እንኳን አደረሰህ መምህራችን ማለት ሲገባ ደግሞም ሰዎች ላከበሩለት ።ይገባሀል መምህራችን እንበል
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 10 дней назад
እናመሰግናለን የኔ ወንድም ቃለ ሂወት ያሰማልን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እኚህን አባት አይቼአቸው አላውቅም ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ርቀት ይገድበዋል ወይ በስልክ መሆኑ ለምን አስገረመህ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ.?
@dagi981
@dagi981 19 дней назад
ወርቅ ቢያለብሱትም ያንስበታል እንካን ልደት አስተምሮናል በሐይማናታችን እንድንጠነክር አርጎናል
@user-cb3eq4uf3u
@user-cb3eq4uf3u 8 дней назад
Gera geban Ayuhdeoch ledetachewen yakebralu belw yastmeralu Ensues
@MekdiMar-oi5dq
@MekdiMar-oi5dq 17 дней назад
የሶዶዋ ልደታ ጉዳይ 😭😭😭😭
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 23 дня назад
ኣተ ግን ምን ማለትክነዉ ኣተየተሰማክህ ነገር ኣለመናገር ከመረጽክ ለምንድኖዉ ሰወች ኮሜንት ኣስትያታቹ ጻፉልይ የሚትሎዉ በስመ ስላሴ
@gggpppjjmaazaabdi
@gggpppjjmaazaabdi 15 дней назад
እኔኮ ኣድ ኣባት ልደት ኣያክብርም የተባለው የትነው እህት ወድሞቼ እኔ ኮ ንፁህ ሰው ትንሽ ካሳሳተው ሰይጣን ይበቃኛል ብሎ ለእኛ ኣሳልፎ ነው የምሰጠን ይገርማል ኣይደል ሃጥኣት ከሆነ ልደት ማክበር ለምን እኛስ እናከብራለን ለምን ኣትሉም እየውላቹ መምህራችን ምህረተኣብ የሄንን ሰርቷል ብላቹ ትወቅሳለቹ ኣድ ኦርቶደክስ ግን ስናከብር እደዝ ኣንጠየቅም ለምን ግን ኣባን እግዛብሄር ይጠብቅህ ❤❤🙏🙏🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 дней назад
እግዚኦ እረ ፈጣሪ ምንም አናውቅም ግራ እየተጋባን ነው እርዳን አባታችን ፈጣሪያችን እባክህ። ተኮል ካለ እባካችሁ ባባቶች ትእዛዝ እንጂ ምእመናን ምንም አናውቀው ምን ችግር አለው የሚሉ ካለማወቅ ነው😮
@user-bz7ez9bg8v
@user-bz7ez9bg8v 22 дня назад
Yemebetachin bereket ayleyen
@AyehubirhanBehonegn
@AyehubirhanBehonegn 22 дня назад
ምንም ችግር የለውም ሁሉም ያከብራል
@degolabraha9972
@degolabraha9972 21 день назад
ምነው ምሕረትአብ ምናለ ነዳያንን ብታበላ በዚህ እድሜ ምን ይሰራልናል አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያቆየን
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 13 дней назад
ወንድማችን እንዲህ እየተከታተላችሁ አዋርዱልን ወጣቱ ሊሳሳት ይችላልና ነው ትክክለኛ ነው ያሳየህን አጋልጡልን የቤተክርስቲያን ስርአት ላይ ሰፊ ትምህርት መሰጠት አለበት አሁንማ ታቦት ቆሞ እዛው የበረከት እየተባለ መበላት ከተጀመረ ቆይቷል እባካችሁ እዚህ ላይም ስሩ ወላጆች ልጆቻቸውን የዘው ከበር ውጪ ያብላቸው
@BetiBegashewu
@BetiBegashewu 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 22 дня назад
Wendemahene bereta lena bearebe agere lalenewe terunewe 🎉🎉
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 14 дней назад
እመቤታችን❤ቅድስት❤ድንግል❤ማርያም❤ምልጃሽ❤ይጠብቀን❤የኣምላክ❤እናት❤የመላእክት❤እህት❤እንወድሻለን❤እምየየየየየየየ❤❤❤❤❤❤
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm 21 день назад
ወድሜ አንተ ወጣት ነህ እንጀራ ለመብላት የሰዎችን ተረት አታጉላ ወደ እግዚአብሔር ቃል ብትመለስ ይሻልሃል ይሁሉ የመማያልቅ ተረት ነው።
Далее
Выпускаем трек? #iribaby
00:14
Просмотров 378 тыс.