Тёмный

🛑ABEL ABUNA|ኤርሚያስ በአቤል አቡና ጉዳይ ዝምታውን ሰበረ |ተናገር እውነቱን|ተናገር ወንጌሉን| 

YESHUA TUBE
Подписаться 4,6 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

🛑ABEL ABUNA|ኤርሚያስ በአቤል አቡና ጉዳይ ዝምታውን ሰበረ #መዝሙር #habesha #orthodoxmezmur #worship #mezmur #abelbirhanu #abel #seifufantahun #ebs #eyuchufa

Опубликовано:

 

14 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@user-xs7mj6ue6p
@user-xs7mj6ue6p Месяц назад
ጌታየሱስ ይባርክህ ደስ አለኝ❤❤❤
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 Месяц назад
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
@user-xs7mj6ue6p
@user-xs7mj6ue6p Месяц назад
መሬት ላይ ጣለው እየሱስየ ስምህ ይባረክ
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Месяц назад
ጎሽ ኤርሚ ድንቅ ብለሃል ! ሠይጣን እኮ ኃይለኛ ሳይሆን ተንኮለኛ ነው ። ተሰብስበው መዝሙርን እንገመግማለን በሚሉ ጀማዎች ተጠቅሞ ዘማሪዎች ዝማሬን ለማውጣት እንዲፈሩ የማድረግ እቅዱን ሊያስፈፅምባቸውና የዝማሬን ድርቅ ሊያስከትል ያዘጋጃቸው ይመስለኛል ! አቡና እና ጀማዎቹ በዚያ መልክ ሌሎችንም ዝማሬዎች እየደረደሩ መሳለቃቸው በጣም አሳፍሮኛል ።
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
ተሳስተሀል ወንድሜ ሰይጣን ኣልተቀየረም ያው ሰይጣኑ እያለ ነው ከትውልድ ትውልድ የሚተላሉፍ ብዙ ነፍሳቶችን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ የሚደነቅ ብርሀን ያፈለሰ ድንቅ እና መንፈስን የሚያረሰርሱ መዝሙሮች የተዘመሩት። በቃ ይሄንን ልጅ ጠምዳችሁት ቀራችሁ እኮ ኣይተንፍስ ኣላችሁ እኮ ።በተለይ በጌታ ፍቅር የምወድህ ውድ ወንድሜ በዚህ ልክ ከታናሽ እና በጌታ ወንድምህ ከሆነ ልጅ ጋ ሀይለኛ እልህ ውስጥ የገባህ ትመስላለህ ።ተው ይሄ ትክክል ኣይደለም።ግርርርር ብላችሁ ወንድማችሁን ኣትውገሩ።በቃ ይሄ ወንድም ጌታ ቤቱን ሊያጠራ ያስነሳው ጅራፍ ሊሆን ይችላል። ሳታስቡት ከጌታ ጋ እንዳትጋጩ። እናንተ ያልታያችሁ እሱ ታይቶት መተቸት ይችላል።ኤርሚ ደሞ ለሐሰተኞችን ነቢያቶች (ጆሽዋን ጨምሮ) ለአስመሳይ ዘማሪዎች የተሸከመና የራራ ልብ ለነዚህ ወንድሞችህ ምነው ኣልሸከም እና ኣልራራ አለ???? ይሄ ከስጋህ ነው። ንስሐ ገብተህ ወንድሞችህ ጋ ብትታረቅ ይሻልሀል። ምክንያቱም ቃሉ መጀመሪያ ከወንድምህ ጋ ታረቅ ስለሚል። ኣለበለዚያ ጌታ የለበትም ሺ ጊዜ በሀይለ ቃል ስትጮህ ውል ሺ ጊዜ ጌታዬን እወደዋለሁ ብለህ በለቅሶ ስትንሰቀሰቅ ብትውል ግብዝነት ነው የሚሆነው። *መጀመሪያ ከወንድምህ ጋ ታረቅ* ሁላችሁም እልኸኝነትን ኣስወግዱ እልኸኝነት ጣዖትን እንደማምለክ ነው ይላል ቃሉ። የክርስትና አካሄድ የቲፎዞ ኣካሄድ ኣይደለም።የሚታይባችሁ ያለው እልኸኝነት ነው። ወንድማችን አቤላ ስለ ወንድማችን መዝሙር ተቸ ወንድማችን ኤርሚ ደሞ በእልህ ደስ ኣይበልህ እኔ ደሞ አዘምረዋለሁ በሚል መንፈስ ይመስላል መዝሙሩን በማዘመር ኣውቴን አወደሰ። የሕፃናት ብሽሽቅ የመሰለ really ??shame on you ጌታ ሲያያችሁ ምን ይል ይሆን ኤርሚ ኣንተ ምርጥ ወንጌል ሰባኪ ነህ እባክህን ከእንደዚህ ኣይነት ተራ ብሽሽቅ ውስጥ ውጣበት። ባንተ ኣይን ወይም ባንተ መመዘኛ አጠፉ አበላሹ ብለህ የፈረጅካቸውንና ስም ያወጣህላቸውን ።እና ደግሞ በሕዝብ ኣይን እና በእግዚኣብሔር ፊት ቃሉን ከሐሰት ትንቢት እና ከንዋይ ፍቅር ጋ ኣብደው ያሉትን ወንድሞች እኩል ምህረት እና ፍቅር ይኑርህ። **የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን**
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Месяц назад
" ዮሐንስ 14፥6 " የሚለውን የአውቴን መዝሙር የሚሰማ ሰው እዚህ ምዕራፍ ላይ የሚገኘውን ቁልፍ ቃል ያገኛል መጽሐፍ ቅዱስንም የማንበብ ዕድል ይኖረዋል ።
@elisakora1059
@elisakora1059 Месяц назад
አዎ ብዙዎች እንደዚህ ቢያደርጉ ጥሩ ነው
@lidiabeke3248
@lidiabeke3248 Месяц назад
ጌታ ይባርክህ
@FelekechLaiso
@FelekechLaiso Месяц назад
ጌታ ይባረክ በትክክል ከኢየሱስ ጋር ለምጓዝ ዘሬም እያርኮ ጓልያድ በፍታችን የተደቀነ አለ በዚህ ዝማሬ ይወድቃል ❤❤❤❤❤እርም ጌታ ብር ያርግክ ይባርክህ ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ።
@mimimesfin3883
@mimimesfin3883 Месяц назад
አውትዬ ጌታ ይባርክ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@woinewoine5413
@woinewoine5413 Месяц назад
1 ቀን ሆነ 2 ቀን ሆነ 3ቀ ቀን ሆነ ምንም የለም❤ 4 ቀን ሆነ 5 ቀን ሆነ 6 ቀን ሆነ ምንም የለም ❤ በሰባተኛው ቀን ቃሉ እንዳለው የኢያሪኮ ን አጥር መሬት ላይ ጣለው❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልል መሬት ላይ ጣለው መሬት ላይ ጣለው እሰይ አሜን ❤❤❤ አውትዬ እንወድሃለን ዘመን ይባረክ
@jesusismylife1777
@jesusismylife1777 Месяц назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ይወድቃል ጎልያድ የዚህ ዘመን ጎልያድ በፊታችን ይደፋል
@SisayChala-pl9tk
@SisayChala-pl9tk Месяц назад
ደነዝ ጠያቂ ነኽ
@dinad359
@dinad359 Месяц назад
Amen Amen Amen iyesusi geta ellllllllll iyesusi yimezigen
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Месяц назад
ተባረኩልኝ
@shermekawude
@shermekawude Месяц назад
ኤርምዬ ተባረክ❤❤❤❤❤ ተበሳጭተው ርእስ ለማስቀየር ስለሆነ መወያየት የፈለገ በተከፈተው ርእስ ይወያይ ማስቀየስ ይቅር!!!!!
@mememalase9018
@mememalase9018 Месяц назад
Thank you so much pro ermay you and your family thank you ❤
@yeshua_tube
@yeshua_tube Месяц назад
Thank you too
@brktieman3892
@brktieman3892 Месяц назад
Amen
@JonBuruzi
@JonBuruzi Месяц назад
መንቃትና መነቃቃት አንድ አይደለም።
@DiboraMat-dr6et
@DiboraMat-dr6et Месяц назад
Ameeen
@peacelove976
@peacelove976 Месяц назад
Awtaru yetentu yetewatu bereketachen, setotachen Be ante mezmuroch tesnantenal, bertetenal wede geta metenal zendero gizew kefu hone ena be kefu mekegna sewoch yante sem be metefo sinesa mesmat yasazenal. Sele Addisu mezmur demo thank you so much 🙏 Tebarekelen we love you so much 🙏❤️❤️
@alemheaven
@alemheaven Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jesusismylife1777
@jesusismylife1777 Месяц назад
መሬት ላይ ጣለልን እሰይይይይይይ እልልልልልልልልል
@azukassa5980
@azukassa5980 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AwekeTariku
@AwekeTariku Месяц назад
Zerin bayasikerin mallet ye Egiziabher mihiretin yemiyasay new enji yesewu tidikin aydelem
@user-om8ui5nm2k
@user-om8ui5nm2k Месяц назад
አብና አትፍረድበት እያገዋለለ የሚል እየሰማ እኮ ነው ያደገው መዝሙር የሚቃወመው ልጆቹ እያገዋለለ ሰምተው እንዲያድጉ ነው ፍላጎቱ ግድ የለም መልካም ወጣት ደግመህ ሒድ ተጠራርገው እንዲወጣልህ ወደ ልጆችህ እንዳይተላለፍ
@TigistAdunya-nk7yb
@TigistAdunya-nk7yb Месяц назад
Ermi Ermiyeee wididididi🙏💚🙏🙏❤️❤️❤️🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎❤️❤️🤎🤎🤎🤎❤️❤️❤️🤎🤎🤎🤎🤎❤️🤎
@user-jy5hm4tx8l
@user-jy5hm4tx8l Месяц назад
ኤርሚያስ አበበ ተረጋጋ እንዲህ ፃን ልጅ ለምንድን ነው የምትሆነው😢😢
@AwekeTariku
@AwekeTariku Месяц назад
Erim ebakihin sekaram batil tiru new
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z Месяц назад
በየ አደባባዩ የተለጠፈ ፖስተር አየሁና ማን ዘፋኝ ነው ለሽቀላ የለጠፈው ? ብዬ ሳነብ አውታሩ ይላል ! ለሽያጭ የተፃፈ ግጥም ወይስ ለቤተክርስቲያን የተሰጠ በፀሎት የተገኘ ዝማሬ ?? አንድም ዝማሬ "" ሸጠህና"" በየአደባባዩ እወቁልኝ ለጥፈህ የማታውቀው "" ዘማሪ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ "" ❤❤❤
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
ትክክል ወንድሜ ኣንድም ኣስተዋይ የለም
@AwekeTariku
@AwekeTariku Месяц назад
Ende sedom behonin neberi mallet yegna hatiat kefitegna mehonu Egiziabher gin bemihiretu be eyesus adanen
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Месяц назад
Chir seil yemayiwedew Ye Biniam shitaye menfes yetetenawetew Abel yetebale hametegnaw menfes be geta Eyesus kiristos sim yetemeta yihun.
@AwekeTariku
@AwekeTariku Месяц назад
Yezemenu meliekt new yeawtaru mezimur
@AwekeTariku
@AwekeTariku Месяц назад
Ermi tselot mezimur bihon tutu ymeslegnal
@waalombotumoro4763
@waalombotumoro4763 Месяц назад
ይድረስ ለወንድም አቡና! ዛፍ ፍሬ ሲሞላው ዝቅ ይላል፡፡ ፍጥረታዊ ሰዉ እንኳን እውቀትና ማስተዋል ሲሞላው ራሱን ዝቅ ያደርጋል፣ ሰውን ይረዳል፣ ሌላው ቢሳሳት እንኳን በትህትና ያርማል. ይልቁንም መንፈሳዊ ነኝ የሚል ሰው ደግሞ የበለጠ ንግግሩ በጨው የተቀመመና በዘይት የራሰ ፣ በትህትና የተሞላ ፣ ስለሌሎች በጣም ጠንቃቃ ና ግድ የሚለው፣ ነው፡፡ ሚሰማኝን ብቻ ላራግፍ እንጂ ወገኔ ላይ ለሚያመጣው ውጤት አይመለከተኝም የሚል ግድ የለሽ ሳይሆን ይልቁንም ስለሌሎች ብዙ የገደዋል፣ስሜቱን ብቻ ሳይሆን ስለሌሎች ስሜትና ሕይወት ይጨነቃል ይጠነቀቃል (ምክኒያቱም እንደ እረኛ ለበጎች የርህራሄ ልብ አለው)፡፡ ያያውን ሁሉ አይናገርም ፣ የሚንገረውንና የሚያደርገውን መርጦና ተጠንቅቆ ያደርጋል፡፡ ንግግሩ የጸጋ እንጂ ጎርባጣና መርዛማ ወገኑን ለመስበር ጥቅም ላይ የሚውል አይደለም፡፡ የአንደበት መሣሪያነ በትክክ ገብቶት የቱ ጋ ምንን እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ ድንገት ቢሳሳት እንኳን መንፈስ ቅዱስን ስለሚያዳምጥ ይወቀሳልና ወደ አምላኩ በንሰሃ ወደ ወዳጁ ደግሞ ቤቅርታና መልሶ በመጠገን መንፈስ ቶሎ ይቀርባል፡፡ ከመናገር ይልቅ የሰማል፤በተናገረም ጊዜ የጸጋ ቃል ይወጣዋል፡፡ ከአፌ የወጣው ሁሉ ካልጸደቀልኝና ካልተጨበጨበልኝ አገር የገልበጥ አይለም፡፡ ራሱን ይገዛል ዝምም ይላል፡፡ የሆነ ነገር አሁን ባይገባው ውዬና አድሬ ይገባኝ የሆናል ብሎ የሰክናል፡፡ እግዚአብሔር አብ ልጁን ክርስቶስን ሲልክ፡ አምላክ የሆነው ልጁም በተዋረደና በባሪያ ሰው አምሳል ለመከራ አሳልፎ ሲሰጠን ብሎም ደግሞ በመስቀል ላይ ሲቀጠቀጥ አባ አባቴ ስለምን ተውከኝ ብሎ ሲጮህ የገዛ ልጁን እንደ ኃጢአት ቆጥሮ ዝም ያለው ከእርሱ ጋር የተበላሸውን ግንኑነትና የሰው ልጅ እርስ በርሱ መከካል የተበላሸውን ግኙነት ለማስተካከል ነው፡፡ የክርስትና ህይወት በአጠቃላዩ ወደለይ ከእግዚአብሔር ጋር ወደጎን ከወገኖች ጋር የምናደርገው ግኜነት በማለት ሊገለጽ የሚችል ሕይወት ነው፡፡ ምንም ዓይነት ዕውቀት፣ሃብት…ወዘተ ቢኖረንና ከወገኖች ጋር ያለንን ግንኙነት ካበላሸን ጌታን ግድ ያለውን ትልቁን ጉዳይ እንዳበላሸን ማሰብ አለብን፡፡ ጌታ ኢየሱስ ያለጥፋቱ ሲገረፍ፣ሲሾፍበት፣ሲተፋበት…ዝም አለ አፉን አልከፈተም ነው ሚለው ቃሉ (ኢሳ 53)፡፡ ቀራጮችንና ዘማዊያንን አስተማራቸው፣መለሳቸው፣በፍቅሩ ሳባቸውና ለጽድቅ ቀየራቸው እንጂ ተሳደባቸው፣ተሳለቀባቸው….የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አላየንም፡፡ አይደለምና ዘማሪው ተሳስቶአል ብለህ መሳቅ…. ኢየሱስ እኮ ቀራጩን ዘኪዎስን ስያገኘው ና ውረድ ዛሬ ወደቤትህ ልገባ ይገባኛል አለ እንጂ ኃጢአተኛውን አንተን አገኘሁህ እንዴ ብሎ ምንም አላለውም፡፡ ይልቅ በነበረበት ሁኔታ ምክኒያት ምንም ሳያሸማቅቀው በውስጡ እርሱን ያየው ዘንድ የነበረውን ትልቅ መሻት አሻግሮ ተመልክቶ ያንጸውና ያነጻው ዘንድ ሽቶ ወደቤቱ ገባ፣ ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል አለ፡፡ አንተን እንደዚህ እየቃኘ ያለው ት/ትና መስፈስ ከቃሉ እንዳይደለ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ፡፡ ፌዝ፣ስላቅ፣ሽሙጥ፣ሹፈት፣ክስ፣ማጣጣል…ወዘተ የዋዘኞች ብሎም የወንድሞች ከሳሽ የተባለውን የዲያብሎስ ባህሪያት ናቸው፡፡ የመንፈስ ፍሬ ግን…ገላ 5፡22፡፡ ወንጌልን አጥንተህና ተመግበህ በውስጡ ያለው መንፈስና ሕይወት በውስጥህ ካለገባና ክልቃኘህ ፣ ካልቀረጸህ፣ካልጠረበህ….ትንሽ የሚከብድ ጉዳይ ነውና ቆም ብሎ ማሰቡ መልካም ነው፡፡ ወንድሜ አቡና ተረጋጋ የሚል ድምጽ በብዙ ወገኖች በኩል ይነገርህ ከጀመረ ሰንብቶአል፡፡ እስቲ ዝምምም በልና ከሚዲያ ርቀህ ቃሉን እያጠናህና እየጸለይክ ራስህን እየው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ! ወንድምህ ነኝ ዋሎምቦ
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez Месяц назад
አቡና ክስ ውጭ ወንጌል ሰብኮ አንድ ሰው ወደጌታ አምጥተህ አታቅም ይኼ ማንነትህ ነው እንደ ሸታዬ በትጠፋ ይሻልሀል ሰገምት ወንጌል መሰበክ ሰለማትችል ደምዝህ ን በሰድብ በላ
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
እውነተኛ ክርስቶስን የተቀበለ ሰው ወንድሙን ብትጠፋ ይሻልሀል የሚል መርገም ኣያወጣም። ኣንተ ሰው ጌታን ብትቀበል መዳን ይሆንልሀል። መክንያቱም ጌታን የተቀበለ ሰው መሳደብም ምርገም ስለማይችል
@JonBuruzi
@JonBuruzi Месяц назад
አይ ኤርሚ። በአኬ ወይም በሌላው ስህተትና ትክክልነት የምትኖር። ገራሚው ነገር ደግሞ ያልተመከርህ መካሪ መሆንህ።
@MulugetaSisaye
@MulugetaSisaye Месяц назад
ሮዳስ ____??
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Месяц назад
ለፍቅረ ማርያም እኔ ልቁጠርለት ፦ 1ኛ. ጴጥሮስ የተባለው ስምዖን 2ኛ. የጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ 3ኛ. የዘብዴዎስ ልጅ ያዕቆብ 4ኛ. የያዕቆብ ወንድም ዮሐንስ 5ኛ.ፊልጶስ 6ኛ. በርተሎሜዎስ 7ኛ.ቶማስ 8ኛ.ቀራጩ ማቴዎስ 9ኛ.የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብ 10ኛ.ታዴዎስም የተባለው ልብድዮስ 11ኛ. ቀነናዊው ስምዖን 12ኛ. የአስቆሮቱ ይሁዳ ናቸው። ማቴ. 10
@yeshua_tube
@yeshua_tube Месяц назад
ተባረክ
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
አቤል ገና shine ያደርጋል። ኤርሚ እባክህ ዝም ብለህ ለተጠራህበት አገልግሎት ኑር። እሱ ኣንተን መች ነካህ። የኣውታሩ ጠበቃ ሆነህ የተነሳኸው። እውን ለኣውቴ ተቆርቁረህ ነው?በዚ ልክ ወንድመህን በጥርስህ መንከስህ ግን ክርስትና ኣይደለም።ከኣሽሙረኛ ጋ እና ከነገረኛ ጋ ከሆነው ሰው ጋ ከገጠምክ ጀምሮ ባህርይው ተጋብቶብህ ያልሆነ ነገር ውስጥ ገብተሀል ክርስትና ደሞ ወንድሞችህን መሸከም ይቅር ማለት ቢበድልህም በፍቅር መቅረብ ነው።ባጠቃላይ ዘቅጣችሁዋል። ጌታ ይቅር ይበላችሁ። አሰልቺዎች ሆናችሁዋል።ሥጋ ሥጋ ሸታችሁዋል። ጎራ ለይታችሁዋል ክፍፍል የሰይጣን ነው። ጣት ታመመ ተብሎ ኣትቆርጠውም ወይም ኣትሰድበውም ወይም አታሟርትበትም ኣትሳለቅበትም አታሸሙርበትም ታሳክመዋለህ እንጂ። እኛ እያንዳኝዳችን የክርትስ አካል የተለያዩ ብልቶች ነን ኣንዱ የብልት ክፍል ሲደክም ተረባርበው ያቀኑታል። እንጂ ሰድቦ ለረዳቢ ኣይሰጥም። ኤርሚ ግን ወንድሞችህን ንዴትህን ኣልቆጣጠር ብለህ ስድበህ ስሰዳቢዎች በር ከፈትክላቸው።ይህ ግን ካንድ የእግዚኣብሔር አገልጋይ ኣይጠበቅም። ጌታ በየቀኑ ስንት ጊዜ ነው የሚታገሰን። እኛስ የጌታ ልብ አለን አለ ወንድማችን ጳውሎስ። እኛ በጌታ የዳንነውስ እውኝ የጌታ ልብ ኣለን? really?
@maranatha391
@maranatha391 Месяц назад
ሲጀመር ኤርሚያስ አቡናን ለማናደድ ነው አውታሩ እየደገፍክ ያለው ያለህው እውነትን አትሽጣት
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
አዎ ብሽሽቅ
@AdaneTewelede
@AdaneTewelede Месяц назад
አሁን የዚህ መዝሙር ክፋት ምኑ ላይ ነው።
@azmachdebebe6398
@azmachdebebe6398 Месяц назад
የምን ሕጻናት ነው እሱ?
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez Месяц назад
ኤርሚ ተባረክ, አብና ለወንጌል ልጅ ለክስ እና ለስድብ ጀግና ይኼ ማንነትህ ነው አውታሩን ለቀቅ አጋንንታም ነውረኛ
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z Месяц назад
እንደነ ዮኒ ማኛ ስድብ ከሰይጣን ነው!
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 Месяц назад
ቪዲዮውን አልከፈትኩትም ከስር ማርያምን በተመለከተ የፃፋችሁት ግን demonic ነው እርኩሶች ናችሁ
@yeshua_tube
@yeshua_tube Месяц назад
አትፍራ ገብተህ እይ ይጠቅምሃል
Далее
КАК Я ЭТО СДЕЛАЛА?
00:13
Просмотров 145 тыс.
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09