Тёмный
No video :(

🛑G+1 

QESEM MEDIA ቀሰም ሚዲያ
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ቀሰም MEDIA
Qesem information
Qesem news all in Ethiopia
ዘመናዊ የፊኒሺንግ ስራዎችን
የቤት ግንባታዎችን፣ቤት ማስዋብ ስራዎችን
እንዲሁም በአማና የፈርኒቸር ውጤቶችን_የመኝታ ቤት በሮች
ቡፌ_አልጋዎች_ቁም ሳጥኖችን_ኪችን ካቢኔት_ሶፋ _እና አረቢያን መጅሊስ በአማና በጥራት ሰርተን በታማኝነት ለወዳጅ ዘመድዎ በማድረስ ላይ እንገኛለን። የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶችም ከኛ ጋር የተሟሉ ናቸው።ቲቪ_ፍሪጅ_ስልኮች_የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች_በፍላጎትዎ በማቅረብ ላይ ነን።ይዘዙን ይደውሉልን በየትኛውም ሰዓት ትዕዛዞን ለመቀበል ዝግጁ ነን።
በዘመናዊ ጅብሰም ስራ ኮርኒስና ግድግዳዎን እናስውባለን
በፕላስቲክ ኮርኒስም እንደምርጫዎ ለመስራት ዝግጁ ነን።
ሙሉ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ዝርጋታዎችንም እንሰራለን።
🇪🇹+251921272805
በቴሌግራም
በዋትሳፕ
በኢሞ ያገኙናል።
QESEM MEDIA
Ethiopian youtuber
We are construct any modern house bulding
Any comercial bulding and supply any furnitures and electronics materials.
#etv
#ebs #seifu on ebs #wollo tube #amiro_tube
ጎልዲገር ፕራንክ ጁንታ ኢትዮጵያ ethiopia tplf drabiy ahmed ethiopian prank musik አልጋ ዋጋ ቡፌ ኪችን ካቢኔት መጅሊስ ትራስ ልብስ ኮምፎርት ስቶቭ ቦይለር ጨዋታ ፍቅር አስገራሚ አስደናቂ ፖለቲካ ጦርነት እርቅ ውዴታ አስፈላጊ ዋጋዝርዝር አዲስአበባ ኢትዮጵያ
amiro tube
Wollo tube
Abelberhanu የወይኗልጅ
afrikatv nesihatv daewatv ahmedinjebel seadi & ali tube #lijtofiktube_#fasikatube_#mikomike_#ምግብአሰራር_የገንፎቀን_#haruntube_#minbertube_#dana_#zawyatv_#ምርኩዝ_modernhouse_construction_ዘመናዊቤት_የጭቃቤት_የእንጨት ቤት #home design simple house #modern design ቤቶች ፍልፍሉ#ምርኩዝ #lij tofik#tube #english_primerleage #chamions_leage #arsenal_#mancheaster_united #manchister_city
🛑G+1#MODERN_HOUSE#DESIGN_3#BED_ROOM#GYM_HOUSE🛑#ዘመናዊ_ባለ#3መኝታና_ስፖርት#ቤትና_መዝናኛ#ያለው_ውብ ቤት#ዋጋው#ስንት_ነው?#🛑

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@firdoushabasha
@firdoushabasha 4 месяца назад
ዋለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካቱአሙንንአላሁመ አሚንንን
@anananannana5203
@anananannana5203 2 года назад
ስያምር ማሻ አላህ
@ademtube8899
@ademtube8899 2 года назад
ዋው ማሻ አላህ
@zaidmomin7929
@zaidmomin7929 Год назад
Walaikum assalam
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 года назад
መገንዱንያ፣👌👌
@gasawkhan71
@gasawkhan71 2 года назад
ካሬውን እና ቀኑን ወሩን ወይም አመቱን ብትናገሩ የበለጠ መልካም ነው
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Год назад
ታች እንደአፓርታማ ሱቅ አድርጌ ከላይ ደግሞ መኖሪያ ቤት መስራት አስባለሁ ግን የፎቁ ቁመኑ ለጊዜው ሁለት ነው ማለቴ g+1 ነው g+1 ላይ ቁመቱን ፊንሺንግ አላደርገውም ገንዘብ ሲኖረኝ ቁመቱን እጨምራለሁ ማለቴ ፎቁን ማሳደግ እችላለሁ ወይ በባለሙያ ምክር እሻለሁ ይቻላል ወይስ የአዳማ ቆርቆሮ ፊንሺንጉ መልበስ አለበት እኔ በግንባታው እንዲቆምና እዛው እየኖርኩና እየሰራሁ ለማሳደግና ለማስረዘም ነው አሳቤ?130 ካሬ ነው ቤትነቱም ጠባብ አይሆንም ለጊዜው የምኖርበት ይበቃኛል ቤተሰብ ሲመሰረት እንዳልኩህ ከላይ ያለውን ግንባታ እጀምረዋለሁ ብያለሁ እባክህ ካየከው መልስልኝ?
@user-ly5ti6zd3l
@user-ly5ti6zd3l 2 года назад
አህለን አሚንንን
@-Ele
@-Ele 2 года назад
በላይክ
@user-ly5ti6zd3l
@user-ly5ti6zd3l 2 года назад
ቤቱን አላህ በሀላልምገድ ይስጠን
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
አሚን
@maidaniya414
@maidaniya414 2 года назад
Sint kare lay new yarefew
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 года назад
ቤቱ ብቻ ስንት ካሬ ላይ ነው ያረፈው ወይም የግንባታው ዋጋ በካሬ ስንት ነው
@nura7102
@nura7102 Год назад
ማንኛውንም ቤት ስትለቁ የሚሸጡበትን ዋጋ ተናገሩ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Год назад
እንናገራለን🙏
@abaynehtulore1970
@abaynehtulore1970 2 года назад
but your phone is closed
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
0921272805 it's open now you can call
@samarsami4319
@samarsami4319 2 года назад
በኢሞ ስደውልልህ አታነሳም
@yonaszmam3912
@yonaszmam3912 Год назад
selam wondme akerarebh melkam hono sale ante architect or ye ginbata sra balemoya kehonk lemn yerasehn sra aleyam ye Ethiopian architect srawochn lemetekem atmokerem
@fozebinthabeshatube
@fozebinthabeshatube Год назад
የጥያቄነው
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Год назад
hi ene enginer negn selemkru betam nw yemamesegnew🙏
@sisaysando-iw2qr
@sisaysando-iw2qr Год назад
በ2015 ነው?
Далее
NPC Bloxfruits🤖🔥| Doge Gaming
00:13
Просмотров 1,4 млн