Тёмный

1 ሺህ ጥንዶች በአንድነት የሚዳሩበት የሺ ጋብቻ ስነ ስርዓት ተካሄደ Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 18 тыс.
50% 1

1 ሺህ ጥንዶች በአንድነት የሚዳሩበት የሺ ጋብቻ ስነ ስርዓት በሚሌኒየም አዳራሽ
ተካሂዷል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጀላ መርዳሳ በዚህ ወቅት ትዳር ቤተሰባዊ ብቻ ሳይሆን ሀገራዊ ግዴታም መወጫ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

13 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 5 месяцев назад
እግዚአብሄር የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። የተባረከ ትዳር እና የወደፊት ሕይወት ይሁን። ኢትዮጵያችን ሁል ጊዜም እንደዚህ አምራ ደምቃ ትታይ። ሰላም ለዓለማችን።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 5 месяцев назад
እግዚአብሔር የተባረካ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 5 месяцев назад
This is completely unique ceremony, not only because it is not costy but because many colorful Ethiopian cultures were reflected that represent unity and togetherness. May your marriage be blessed.
@yohannesabayo3787
@yohannesabayo3787 5 месяцев назад
I am proud of an Ethiopian government I don’t have words to say just God bless you all
@oumerta9987
@oumerta9987 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ትልቅ ታሪክ ነው መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ ወደ ፉትም ሊቀጥልና ሊበረታታ የሚገባው ትልቅ መልካም ስራ ነው በርቱ ለዚህ ዝግጅት መሳካት አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ ሁሉ ምስጋናና ክብሬ የላቀ ነው በርቱ ቀጥሉበት ሌሎችንም ያስተምራል ያበረታታል 👌👌👌
@khalidmohammed8959
@khalidmohammed8959 5 месяцев назад
ይገባችሁሀል
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 5 месяцев назад
Congratulations 👏 🎊 💐 🥳 elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll All the best 👍 👌 😍 🥰
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 5 месяцев назад
Congratulations ❤❤❤❤
@user-kz9xc7op2d
@user-kz9xc7op2d 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 5 месяцев назад
የአብረሀምና የሳራ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ:: 🎉 አገራችንንም ሰላም ያድርግልን :: በአገር ሁሉም ነገር ያምራል ለሰላም በየእምነታችሁ ፀልዩ ይስማን::
@annasmith3778
@annasmith3778 4 месяца назад
Wonderful ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-bd5en4hi1z
@user-bd5en4hi1z 5 месяцев назад
መልካም ትዳር ይሁንላቺሁ ውለዱ ክበሩ ትዳራቺሁ የሰመረ ይሁን
@fnfgamer2070
@fnfgamer2070 5 месяцев назад
Congratulations wow
@user-iz3ce5ui5w
@user-iz3ce5ui5w 5 месяцев назад
Great sip of the Navinity ❤.
@sabberhan3177
@sabberhan3177 5 месяцев назад
Really Amizinge At this time Ethiopian popple need food.
@teruneshray9966
@teruneshray9966 5 месяцев назад
❤❤❤❤🇪🇹☝️
@-vb1gj
@-vb1gj 5 месяцев назад
ኦሮሞን ከአማራ ትግሬን ከኦሮሞ ከአማራ አጋቡ ሶስቱ ናቸው የበጠበጡን እስቲ
@birhanuersedo6560
@birhanuersedo6560 5 месяцев назад
1000 weddings after 1year 1000 children's and more than it will make ethiopian population more and more
@itaztube6294
@itaztube6294 5 месяцев назад
አለ ገና አለ ገና ገና.......
@bethlehembikis3177
@bethlehembikis3177 5 месяцев назад
የብልፅግና ሰርግ 👰🤵 አብይ አህመድ ባለመገኘቱ አዝኛለሁ😢😂😂😂😍
@Erena67
@Erena67 5 месяцев назад
አምና የተጋቡትን ሊያፋታ ሄዷል
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 5 месяцев назад
@@Erena67 dege Adergge.
@alemdechasa
@alemdechasa 5 месяцев назад
Besergem yemengist eji geba😊😊
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 5 месяцев назад
ሁሉም ኦሮሞወች ናቸው
@bethlehembikis3177
@bethlehembikis3177 5 месяцев назад
😂😂😂በትክክል
@user-yo8xo4pm6u
@user-yo8xo4pm6u 5 месяцев назад
Le Ethiopia lij mach tefa
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 5 месяцев назад
የባህል ሚኒስትሩ ባህል የማያውቅ ኦነግ እኮ ነው።
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 5 месяцев назад
ክፉ ከመናገር ደና ነገር ቢታወሩ ምን አለበት ምድረ ምቀኛ እንደናንተ የለውን ክፉዎች ያጥፋልን
@girumadane7515
@girumadane7515 5 месяцев назад
ትክክል ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ሰንደቅ አለመ አብዝቶ የምጠለ ጉማሬ 🦛🦛🦛🦛 እኳ ነዉ የባህል ሚንስቴር ብለዉ የሹሙብን 😂😂😂
@Adis001
@Adis001 5 месяцев назад
የሰው ጀግና የለውም የግዜ ነው፣በየመንገዱ ፈረስ በፈረስ ሆኖ ቀረ ?
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 5 месяцев назад
ይሄንን ደርግም አድርጎታል ኮሚኒስት ሀገሮች በየጊዜው ያደርጉታል ነገሩ መልካም ነበር ህዝቡን እያነካከሳችሁ ህዝቡን አታታሉ fake
@kkmm5988
@kkmm5988 5 месяцев назад
አይ አሮሞ አመራር በሰርግም ተረኝነትን ለማሳየት ተሞከረ
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@retasa7652
@retasa7652 5 месяцев назад
ሠርጉም ምግብም ፓለቲካ በየግል ህይወታችን እየገቡ መቦጥቦጥ ሆነ ስራቸው
@Ethiopia13365
@Ethiopia13365 5 месяцев назад
በዚህ ጦርነትና መከራ ጊዜ የተጋባችሁ : በሃገሪቱ ሠላም ሲወርድ : ጦርነቱ ሲያበቃ : ያኔ የናንተም ትዳር ያበቃል
@girumadane7515
@girumadane7515 5 месяцев назад
😂😂😂😂 አይ ፒፒፒዎች የመተመጡብን ነገር የለም
Далее
Еду за гитарой…
01:00
Просмотров 288 тыс.
Редакция. News: 124-я неделя
52:01
Просмотров 1,3 млн
Еду за гитарой…
01:00
Просмотров 288 тыс.