Тёмный

109ኛ ልዩ ገጠመኝ leyu getemeg የቃጥላ ማርያም ፀበል ያገኛኘቻቸው ጥንዶች 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

109ኛ ልዩ ገጠመኝ leyu getemeg የቃጥላ ማርያም ፀበል ያገኛኘቻቸው ጥንዶች

Опубликовано:

 

7 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 586   
@derejemoges3764
@derejemoges3764 2 года назад
መምህር እኔ እሄንን ገጠመኝ የሰማሁት እዚው ቃጥላ ማርያም ሁኜ ነው በጣም ደስ የሚል በነው እኛንም ትስማን ለምስክርነት ታብቃን እርሶንም ትጠብቅልን
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 2 года назад
አሜን
@amenamen254
@amenamen254 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@user-nw2of3yw1w
@user-nw2of3yw1w 2 года назад
አሜን😍
@addaagsa6706
@addaagsa6706 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የብርሃን እናት ትረዳን አሜኖ
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 2 года назад
የዚህ ፔጅ ተመልካቾች በሙሉ ቪዲዮውን ከፍታችሁ ስታዩ እባካችሁ ላይክ ምልክቱን ተጫኑ ምንም የሚጎዳን ነገር የለም ለወንድማችን ይጠቅመዋል::
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 2 года назад
ቃፅላአ ፅሆ ማርያም እኛንም ከእስራታች ትፍታን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@dagimworku9952
@dagimworku9952 2 года назад
እውነት መምህር የ እመቤቴ ስራ ድንቅ ነው ይህን ድንቅ ነገር ያደረገ የድንግል ልጅ መድሐኒት ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን።የእኔንም የመዳን ቀን እውን ያደርግልኝ ዘንድ ጸልዩኝ
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@dggf3570
@dggf3570 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sanyeitkashun2617
@sanyeitkashun2617 2 года назад
Amene amene amene
@elissafikir6718
@elissafikir6718 2 года назад
Amen Amen Amen
@fikirsimachew1212
@fikirsimachew1212 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን" በእውነት በጣም ይገርማል" የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይሁን❤❤
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 года назад
ግሩም ነው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለዬውም እመብርሃን እስከፍፃሜ ድረስ አንድ አድርጋ ታኑራቸው
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የቃጥላዋ ማርያም እኛንም ትርዳን ድንቅ ተአምር ነው ለዝማሬውም ዝሜሬ መልአክት ያሰማልን አሜን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ወድማችን እንኳን ተፈወስክልን ለሁላችሁም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Год назад
በጣም ደስስ የሚል ታሪክ ነው ድግል ማርያም ምን ይሳናታል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
የመዳን ቀናችን ቅርብ ይሁንልን ወላዲት አምላክ ለሁላችን ትድረስልን መምህራችን እመ አምላክ ትጠብቅህ አሜን
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 года назад
አሜን ፫
@melkam7303
@melkam7303 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ በእመቤታችን ቤት መገናኘታቸው መ/ር አተንም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት እፁብ ድንቅ ነው የእመቤታችን ተአምር በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mysweet9568
@mysweet9568 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@nanigedf6347
@nanigedf6347 2 года назад
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ፈጣሪ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 2 года назад
ሠላምክ ይብዛ ውድ እንቁ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ድንቅ ስራ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህሬ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 года назад
እመብርሃን ቃጥላ ማርያም ለሁሉም እንደምትደረጃቸው ሁሉ እኔንም ርጅኝ ታምርሽን አሳይኝ እማ ፍቅር እያለ መምህር ተስፋዬ የሚጠራሽ እኔ ቆሻሻ ነኝ
@makdessbarak891
@makdessbarak891 2 года назад
የእውነት የእመቤቴ ሰራ ድንቅ ነው ክብርና ምሰጋና ይድረሰ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን ሁሌም አዲስ ለሆነ አስተምሮህ ❤️ ረጅም እድሜ ከጤና ጋርያድልልን ከነ ቤተሰብህ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እንኳንም ተፈወሰ መምህራችን በእውነት ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-em5on3eu2w
@user-em5on3eu2w 2 года назад
መምህር በጣም ይገርማል በክፉ በመንፈስ የተለያዮ መልሰው በሚደንቅ ሁኔታ ተገናኙ አይገርምም ሲለያዮ መካከላቸው እናቷ ነበረች ሲገናኙ ደግሞ በእቤታችን ደጅ መካከላቸው ለምክንያት የተላከች ይቺ እህት አለች አሁን አብረው ተጋብተው ቢኖሩ ብዬ እመኛለሁ
@ephiratayenewshiferaw7527
@ephiratayenewshiferaw7527 Год назад
አቤት መታደል ነው የቃጥላዋ ማርያም በእኔም በሀጥያተኛይቱ ልጅሽ ታሪኬን ቀይሪልኝ እና ልመስክር ወላዲተ አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!
@elsihabeshawit4565
@elsihabeshawit4565 2 года назад
በእውነት እንዴት ይገረማል ለእነሱ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን። አባቴ መምህር ተስፋዬ ወለተ ሰላሴ በፀሎትክ አሰበኝ አባቴ🙏
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ
@meseretzewige416
@meseretzewige416 2 года назад
አሜን እመቤቴ በውስጤ ገብተሽ የኔንም ታሪክ ቀይሪ
@martabrhanu798
@martabrhanu798 2 года назад
እንካን በሰላም መጣቅ መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ ይላል ለነሱ የደረሰች ቃጽላ ማርያም ለኛም ትድረሰ እማምላክ ትመሰገን
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 года назад
እመብራሀን እኛንም ትፈውሰን ለደጇ ታብቃን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን የቃጥላዋ ማርያም እኔንም ወልዶ መሳምን አሳይኚ😢
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን💕
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 года назад
እልልልልልል እመ ፈቅር ከ ና ልጅ መስገነ ይደረስት ዝማሬ መልአክትን ያስማልን እህታችን ናመማህርዬ
@user-es4fn5dv8i
@user-es4fn5dv8i 2 года назад
ኣቤቱ የጌታ ሰራ አና ፍቃድ አንዴት ደሰ ይላል ተመሰገን ባጣም ደሰ ብሎኛ መምህራችን አድሜና ጤና ይሰጠልኝ ፈጣሪ
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 года назад
ውይ መዝሙሩ ደግሞ እንዴት ይጥማል በማርያም😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@fyuffudy4533
@fyuffudy4533 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን ሰላምህ ሰላምህ ሰላምህ ይድረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመብርሀን ስራ ሁልዬም ግሩም ነው እመብርሀን የሁላችንንም ህይወት ታቅናልን 🙌
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የዘመናችን ምርጥ ሰው
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህ ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን ፀልዩ ወድ የተዋሂዶ ልጆች ሀገራችንንን ሰላም ያድረሰግልንንን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@seemseem9962
@seemseem9962 2 года назад
Amennn
@user-do2ke2ll2g
@user-do2ke2ll2g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የእውነት በጣም ደስ ሚል ትምህርት ነው እኔና ቤተሰቦቼን ሀለይ ጊዮርጊስ ገብረ ስላሴ ወለተ ኪዳን ወለተ ሰማዕት ወለተ አብ አስካለ ማርያም በጸሎታችሁ አስቡን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 2 года назад
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen amen amen amen Zemara malekten yasamalen EELEELELELEEEL EELEELELELEEEL EELEELELELEEEL
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 года назад
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛሎት መምህር ክብርና ምስገና ለመቤታችን ክብር ቅድስት ድንግል ቃፅላ ማርያም አሜን እመቤቴ እኔንም በስደት ከሚያሰቃየኝ የሰይጣን ማሰርያ ፈተሽኝ እንቆቅልሼን ፈተሽልኝ ለምስክርነትሽ አብቂኝ አሜን የተዋህዶ ልጆች ፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ
@user-pe7nu6se4j
@user-pe7nu6se4j 2 года назад
በእድሜ ያቅይልን መምራችን መምር ተሥፈዬ ክብርና ምሥጋና ይሁን ታአምርዋ ብዙ ነው ተነግሮ አያልቅም
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 года назад
ዋው ታምር ነው በጣም ቃፀላ ማርያም እኛንም ትርዳን አሜን
@mimikalayu3737
@mimikalayu3737 2 года назад
እግዚኣብሔር ሁሌም ከኛ ጋራ ነው ድንግለይ ስራዋ ሁሌ ድንቅ ነው የማታሳፍረን እናት ነው ያለቺኝ እኛንም ለዚክብር ያብቃን
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 года назад
እንዴት ያስገርማል ያስደንቃል የእመብርሃን የአዛኝቷ እናታችን ተአምር ክብር ምስጋና ለአንድዬ እናት ለድንግል ማርያም ይሁን🙏❤️👏💒 እጅግ ደስ የሚያሰኝ የሚያስተምር ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር እንደሌለ አስተምሮናል ይሄ ታሪክ🙏መድሃኒአለም ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን👏❤️💒 የኛንም የመዳን ጊዜ ቅርብ ያድርግልን ፈጣሪያችን🤲 እንደ እርሱ ፍቃድ ይሁንልን አሜን🙏
@redietdemeke751
@redietdemeke751 2 года назад
በጣም የሚገርም አጋጣሚ የድንግል ማሪያም ተአምር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን መምህራችን
@salamkassa1601
@salamkassa1601 2 года назад
መምህር እኮን ተፈወስክልን ሽአመት ኑርልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በፆሎትህ አስበኝ መምህር መልካም ምገድን ምራኝ ❤❤መምህር ተስፋ ብየጀመርኩ ተመስገን ይህን ድቅታሪክ ስላሰማኝ አምላኬ👏👏👏👏❤😭
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል የእመቤታችን ድንቅ ስራ ነዉ
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 года назад
መምህር በጣም ድንቅ ነገር ነው ክብር ለወላዲተ አምላክ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታች እና መምህራችን
@myayearsemalij8333
@myayearsemalij8333 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለዎት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የጌታየ እናት ክብር ምሰጋና ይድርሰሺ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቅኝ አሜን
@haimanotaaa2170
@haimanotaaa2170 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይግባት እግዚአብሔር ይመስግን
@shushanzeru3743
@shushanzeru3743 2 года назад
የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ስለ ሁሉም ነገር የእግዝአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን ለመምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን 🌸🌼🌻🌹🌾🌺🌷🥀💐🌺🌷🌹🌾🌻🌼🌸🌼🌻🌹🌾🌺🌷🥀💐🌺🌷🌹🌾🌻🌼🌸🌼🌻
@burtegirma757
@burtegirma757 2 года назад
Amen Amen Amen bewunat kale hiwot yasemalin zemari melakit yasemalin Egziabher yakeberilin memeherachin yageligelot zemenoten yarizemelin
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 2 года назад
እግዛብሄር የተመስግነይሁን እውነት ደስ ይላል በታም ዕቁ መምህራችን በአተላይ አድራ እማፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጆ ታሪክ እየስሩነው በየቤያችን ብዙ ብዙ ነገር እያየንበትነውበነገራችን ላይ በአባቴስም አጎቶ መትት አድርጎባት ለሀብትና ንብርት ብሎያድርግው ነገር ቡዳ መንፍስ ሁኖበአባቴስም እያውራ ያለች ልጅ ነብርች እቤተስብ በዙ ብዙፍተናላይ ቤት ሀገር እስክ መልቀቅ ነው የደርስነው አባቴን ስሙን ያለስሙ አጠፉብኝ አሁን ሀገሬልግባ እንጂ ከመጀመሪያ ስራየ ማስተካከልና እውነቱም እንዲያውቂልኝ ነው አስቡኝ በፆለታችሁ ወለተ ኪዳነምህርት
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ ወለደ ፃዲቅ ከነ ቤተሰቦቹ ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቿ አስካለ ማርያም ከነ ቤተሰቦቿ አሜን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Год назад
በጣም ደስ ይላል የመዳን ቀን ይሁንልን መምህራችን ወድማችን መምህራችን አርበኛ የምግብ ትምህርት ታምህር ነዉ የእመቤታችን እቁብ ድቅነዉ
@aronburuk8551
@aronburuk8551 2 года назад
ይህንም በጣም ጥሩ እውቀት ሰጪ ትምህርት ያገኘሁበት ነው የጌታ ቃል @
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወላዲተ አምላክ ታሪክ ተነግሮ አየልቅም አገራችን ሰላም ታውርድልን
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 года назад
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን 🙏🙏
@merymain5649
@merymain5649 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን እፁብ ድንቅነው ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተመስገን አምላኬ
@genetemariyam3629
@genetemariyam3629 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድሜ እኔም በቃጥላ ማርያም ብዙ ተደርጎልኛል እጅግ የበረከት ቦታ ነው ሌላው ሞተው ተነሱ ያልከው እውነት ነው የእኔም እናት አንዷ ነች እመቤቴ ዋስ ሁናሻለች አሁን ወደ ልጆችሽ ተመለሽ ነው ጌታችን ያላት ቤተክርስቲያን ላይ ቁመሽ አስተምሪ ብሏታል ስታወራን በጣም ነው የሚያስፈራው!!!
@jacksalazar4835
@jacksalazar4835 2 года назад
ክብር ለድንግል ማርያም ምን ይሳናትል እመቤቴ ለእናም ደርሽልኝ ይሚግርግር ብኝን እርኩስ መንፍስ አቃጠይልኝ እናቴ
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እቤት የማ ፍቅር ስራ የኔልዕልት እናቴ እመቤቴ 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል 🙏እግዚአብሔር ታላቅም ነገር አደረገ ደስም አለን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እማምላክ ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ አደረሽን ለደጅሽ አቢቂኝ ❤🕊🙏🙏
@tigistatadasa1354
@tigistatadasa1354 2 года назад
Amen amen amen Egzebher yemasegen memirachin selamik yibizalin memirachin kela howit yasemalin
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር🕊
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 года назад
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 года назад
ደስ ይላል የእናትየዋ ውይ አንተማ ምንም አታመጣም ወራዳ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አባባላቸው ያስቃል የእመ ብርሀን ድንቅ ስራ የሚያስደስት ነው ክብርና ምስጋ ይድረሳት
@user-vx8oc8vd5l
@user-vx8oc8vd5l 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህራችን በድሜ በፀጋ ያድልል
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 2 года назад
ዚማሬ መላአክትም ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ልጆችህ መምህራችን መዝሙርህ በጣም ነኝ የሚወደው
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 2 года назад
💕 it’s good to be alive.. I’m glad I know your teachings Egziyabher melkam new Live long for us memher.
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
ድንቅ ነው መምህር ከብዙ ጊዜ ቡሀላ እግዚአብሔር እንዴት ከችግራችን እንደሚያወጣን ሳስበው ይገርመኛል ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእመቤቴ ማርያም እናትነቷ አማላጅነቷ አይለየን 💚💛❤
@rritarritatilhuan1311
@rritarritatilhuan1311 2 года назад
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እመቤታችንድንግል ማርያም አንተን እንደባረከችህ እኔንም ሀጢያተኛዋን በምህርቷ ትጎብኘኝ
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 2 года назад
የእግዚአብሔር ሠላም ይቡዛላችሁ ዉድ የተዋዶ ልጆች አስካለማርያም በፀሎት አስቡኝ እኔ ሀጢያተኝ ነኝና
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 года назад
ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን በፍቅር ነው ምከታተሎት በጣም ደስ የሚል አጋጣሚ ነው
@user-nb1dw2vh3c
@user-nb1dw2vh3c 2 года назад
እውነት ነው መምህር የእመቤቴ ድንቅ ስራ ልዩ ነው አረ እኔስ ለሷ ቃል አጣሁላት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እሷን መርጦ የሰጠን አረ መምህር ሰው አመነ አላመነ ብለህ ገጠመኝ ማስቀረት የለብህም የኔ አባት በሚደረግብን የቤተሰብ መተት ይሄው ሁለት ሶስት ጊዜ ሞተ ተብሎ መልሶ ነፍስ ይዘራል እኔም ምስክር ነኝ አረ የኛ ቤት ታሪክማ ተወርቶ አያልቅም እናቴ እማምላክ እየረዳችን ነው ከነልጇ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ቆማልናለች ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ክብር ምስጋና ይሁን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
እንኳን ደና መጣልን መምህራችን 💐እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገረ ስጦታው በእውነት ክብር ለእናታችን ለድንግል ማሪያም ክብሩን ሁሉ ያአለም ቤዛ ትሁሰደው እፁም ድንቅ ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@tizitaanedarge4964
@tizitaanedarge4964 2 года назад
መምህር ተሥፋየ በጣም ድንቅ ነገር ነዉ የምታቀርበዉ
@Embete-
@Embete- 2 года назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እመቤታችን ስላደረግሽልን ነገር ሁሉ እናመሰግንሻለን እናታችን የእኛ ፍቅር
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 года назад
የድግል ልጅ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ድንግል ማርያም እፁብ ድንቅ ነው የሰራችዉ ፣🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 2 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን
@aserasder7272
@aserasder7272 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእመቤቴ ስራ ድቅነው ክብር ምስጋና ይግባታል
@tigustkhan7595
@tigustkhan7595 2 года назад
በእዉነት መምህር የእመቤቴ ታምር ድንቅ ነው ይህን ድንቅ ነገር ላደርገ ለድንግል ማርያም ልጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርሰቶሰ ክብር ምስጋና ይገባዉ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ። እመቤቴ ክብርሽ ይስፍ። እንኳን ደስ ያለን ለመምህር ተስፋዬ ትምህርት ተከታዮቹ ። 🍇🍇🍇🍇🍇🦜🦜🦜🦜🦜🌷🌷🌷🌷
@saraT22
@saraT22 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@sadajaml7360
@sadajaml7360 2 года назад
Bedime betena yaqoyen mamrachin amen amen amen yezaryawu gexemin betam liyunawu!!!!
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m 2 года назад
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እዉነት እመብርሀን ታምሯ ብዙነዉ
@yo-di-t
@yo-di-t 2 года назад
ውድ መምህራችን ተስፋስላሴ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እጅግ ድንቅ ታአምር ነው የቅድስተ ቁዱሳን ንፅህተ ንፁሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት በጣም ደስ ይላል እንኻን ደስ አላቹ ለዘመራቹልን ዝማሬ መልአክትያሰማልን ኣሜን እኛንም ለደጅ አፍዋ መርግጥ ታብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 2 года назад
egzihabere yemesgen selam le ante yehun memehrachin tsegaun yabezaleke kale hiweten yasemalen be edeme betena yakoyelen xemare meleaketen yasemalen
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@user-hs2je8ly3o
@user-hs2je8ly3o 2 года назад
Kibir le dingle mariam lij yhun kalahiwotn yasemaln mamihir esay👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 года назад
በእውነት የእመቤታችን ተእምር ድንቅ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር የቃጥላ ጽዮን ማርያም ለደጅሽ አብቂን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ታድርግልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በመጣህ በእውነት የማርያም ተአምርዋ ድንቅ ነው እሰይ እልልልልልልልልል ደስስስ ይላል
@user-kg2px5px6y
@user-kg2px5px6y 2 года назад
ስላም ለአንተ ይሁን መምህር ተስፋዬ እረ በወላዲት አምላክ ስለ ህይወት የሚባል ፕሮግራም ላይ ልጅን ልገብር ያረደ ስውዬ ስምቼ አንተ ከምታስተምርን ነገር ከገጠመኞቹሁ ውስጥ የስማሁትን ነገር ህግ ይዙት አየው ሉቱ ስብሃት እረ ፍጣሪ እንዴት ነው የሚታረቀን የርኩስ መንፈስ መጫወቺያ ሆንን አቤቱ እዘንልን
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 2 года назад
እመቤታችን ክብር እና ምስጋና ይገባሸል መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋሁን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 2 года назад
እልልልልልልልልልል እመብርሓን ክብር መስግና ይደረሳት
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
#መምህሬ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እመ አዶናይ ቅድስተ ቅዱሳን #እማ ፍቅር የኛ እናት ክብርና ምስጋና ይግባት በጣም ደስ ይላል እኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች እመቤቴ እናቴ መጸናኛዬ የስደት ስቄ❤💛❤🌹🌹🌹🌹🇪🇹📚💒🙏
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c 2 года назад
የሀላችንም ሄውት የሚስተካከልበትን ድንግል ማርያም ታስትካክልልን አሜን ፫
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 2 года назад
አሜን
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@munaguragi2210
@munaguragi2210 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ለኛም እመቤታችን ትፈዉሰን ትድረስል አሜን፫
@soljonas5278
@soljonas5278 2 года назад
Welcome back Memehir thanks so much 🙏
Далее